Jery tube Ethiopian food
Jery tube Ethiopian food
  • Видео 600
  • Просмотров 6 913 100

Видео

🔥ለፊት ለእጅ ለእግር አበባ የሚያስመስልሽ//በቅናት ጔደኛዬን የቅናት መዳኒቱ/how to treat your skin.#ethiopian
Просмотров 57 тыс.День назад
#ethiopian #ethiopianews #skincare #ebstv #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood
ፀጉራችን ለሚሳሳና ለሚሰባበር እማማ ወርቅነሽ ጉድ አፈሉ‼️ሀገር ከድ/hair tratemnt Ethiopian
Просмотров 2,3 тыс.14 дней назад
#ethiopianews #howto #ebstv #howtolooseweight #skincare #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood #ፀጉር #hairtratemnt #food #እማማዝናሽ
🌹ፀሐይ ላይ ከመውጣትሽ በፊት ተጠቀሚው‼️ የድብብቆሽ ትዳር homemade suncream Ethiopian.
Просмотров 9 тыс.21 день назад
#ethiopianews #skincare #howto #food #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood #donkytube #ፀጉር
እንደዚህ ሞክሪው‼️ለቆዳ መፍትሄ//የተደበቀ ማንነት‼️Ethiopian jery tube
Просмотров 4,5 тыс.Месяц назад
#Ethiopian #ethiopianews #ሐበሻ #healthy #ethiopianzena #skincare #habesha
🔥3 አይነት ነገሮች/ ጓደኛዬን ያሳጣኝ የራስ ምታት/ መፍትሄው/how to treat your skin.
Просмотров 30 тыс.Месяц назад
#ሐበሻ #ethiopianews #howtolooseweight #skincare #howto #jerytube #eshetumelese
✨️ለየት ያለ ገንፎ አሰራር//ከባሏ ጓደኛ የባሰ መጣ/how to make genfo breakfast.
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
#ethiopianews #ethiiopianfood habesha #jery tube
🔥4 አስደናቂ ውህዶች ለተሸበሸበ ቆዳ//አስደንጋጭ ትዳር//#ethiopian
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
#ethiopian #ethiopianews #ethiopianzena #ሐበሻ #jerytubeethiopianfood #ebstv #jery #habesha #howto #howtolooseweight #food
✨️ተልባን በዚህ ዘዴ ተጠቀሚው📌
Просмотров 1 тыс.Месяц назад
#ሐበሻ #howtolooseweight #ethiopianews #eshetumelese #howto #food
🔥ክብደትን ለመቀነስ📌
Просмотров 594Месяц назад
#ethiopianews #healthy #howto #howtolooseweight #skincare ሐበሻ #jerytubeethiopianfood
🔥ብዙዎች የዳኑበት📌#jerytube Ethiopian food
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
🔥ብዙዎች የዳኑበት📌#jerytube Ethiopian food
ፀጉርሽ ለተጎዳ/ለደም ዝውውር/በባህር ዛፍ የተጋገረ ዳቦ/how to make habesha bread.
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
ፀጉርሽ ለተጎዳ/ለደም ዝውውር/በባህር ዛፍ የተጋገረ ዳቦ/how to make habesha bread.
ለደረቅ ሳል//ለአስም//በስራዬ መጣችብኝ//ምቀኝነት#howto ethiopian.
Просмотров 2,6 тыс.Месяц назад
ለደረቅ ሳል//ለአስም//በስራዬ መጣችብኝ//ምቀኝነት#howto ethiopian.
ቆዳሽ እንዳያረጅ/ለየት ያለ የቡላ አሰራር/ለቤተሰቦቼ ብዬ ከባሌን #how to treat your skin.
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
ቆዳሽ እንዳያረጅ/ለየት ያለ የቡላ አሰራር/ለቤተሰቦቼ ብዬ ከባሌን #how to treat your skin.
ከመመገባችን በፊት/ለበአል ምግብ ጠጡት/ አንቲባዮቲክ
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
ከመመገባችን በፊት/ለበአል ምግብ ጠጡት/ አንቲባዮቲክ
ዶሮ ከመስራትሽ በፊት 2 አስፈላጊ ነገሮች/how to make #dorowet
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ዶሮ ከመስራትሽ በፊት 2 አስፈላጊ ነገሮች/how to make #dorowet
ፆም ከመፍታታችን በፊት ተዘጋጅ/ለአንጀት ቁስል/ልጆቿን እረሳቻቸው ለምን?how to use flaxseed.
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
ፆም ከመፍታታችን በፊት ተዘጋጅ/ለአንጀት ቁስል/ልጆቿን እረሳቻቸው ለምን?how to use flaxseed.
ጥቁር አዝሙድ ይሆናል/መቅደስ ጉድ አመጣች#ebstv/how to Brighton your face.
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ጥቁር አዝሙድ ይሆናል/መቅደስ ጉድ አመጣች#ebstv/how to Brighton your face.
ባሌ ጡቴን ወጋኝ/ለየትያለ ፍትፍት አሰራር#how to make fitfit.
Просмотров 4,5 тыс.2 месяца назад
ባሌ ጡቴን ወጋኝ/ለየትያለ ፍትፍት አሰራር#how to make fitfit.
በ1ወር 5ኪሎ ቦርጭን ጨምሮ! አሳዛኝ መልእክቷ ደረሰኝ#How to loose weight.
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
በ1ወር 5ኪሎ ቦርጭን ጨምሮ! አሳዛኝ መልእክቷ ደረሰኝ#How to loose weight.
ለማድያት ይሄን ጠጪ/ ትላንት ምን ተፈጠረ/ ለምን? ምቀኝነት#how to remove dead skin cells naturally.
Просмотров 4,3 тыс.2 месяца назад
ለማድያት ይሄን ጠጪ/ ትላንት ምን ተፈጠረ/ ለምን? ምቀኝነት#how to remove dead skin cells naturally.
ለተጨማደደና ላረጀ ቆዳ/መቅደስ ፀጋዬ#how to remove dead skin cells naturally.
Просмотров 25 тыс.2 месяца назад
ለተጨማደደና ላረጀ ቆዳ/መቅደስ ፀጋዬ#how to remove dead skin cells naturally.
ለጥርስ መድማት መቦርቦር /ጂጂ ያልተሰማ/ how to teeth whaiting.
Просмотров 4 тыс.2 месяца назад
ለጥርስ መድማት መቦርቦር /ጂጂ ያልተሰማ/ how to teeth whaiting.
ለፀጉርሽና ለቦርጭ መፍትሄ! seifu fantahun/how to lose weight.
Просмотров 9 тыс.2 месяца назад
ለፀጉርሽና ለቦርጭ መፍትሄ! seifu fantahun/how to lose weight.
ለእባጭ,ለኪንታሮትና ለቡግንጅ መፍትሄ/for skin treatment.
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
ለእባጭ,ለኪንታሮትና ለቡግንጅ መፍትሄ/for skin treatment.
ለኮሶና ለፖራሳይት ድራሹን የሚያጠፋ/ዶክተሩ/how to clean bacteria.
Просмотров 27 тыс.3 месяца назад
ለኮሶና ለፖራሳይት ድራሹን የሚያጠፋ/ዶክተሩ/how to clean bacteria.
ቆዳሽን ይሄን ተቀቢው/ እሽቱ ሳይሞት/ how to treat your skin.
Просмотров 69 тыс.3 месяца назад
ቆዳሽን ይሄን ተቀቢው/ እሽቱ ሳይሞት/ how to treat your skin.
መሰረት/ቦርጭ ለመቀነስ/how to Loose weight.
Просмотров 10 тыс.3 месяца назад
መሰረት/ቦርጭ ለመቀነስ/how to Loose weight.
ለውስጥ እግር, ለተረከዝ ህመም መላ ተገኘ!
Просмотров 1,6 тыс.3 месяца назад
ለውስጥ እግር, ለተረከዝ ህመም መላ ተገኘ!
📌ባታገባት ይሻልሀል‼️ወንድ አይደለህም❓️
Просмотров 3,4 тыс.3 месяца назад
📌ባታገባት ይሻልሀል‼️ወንድ አይደለህም❓️

Комментарии

  • @Hso810-z4t
    @Hso810-z4t 11 часов назад

    jeriye bemariyam simotilish guniche goregodebign min ladirig betam eyasasebegn new mela kalesh ebakish

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 17 часов назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @AbebaAlemu-op1bs
    @AbebaAlemu-op1bs День назад

    የኔ እናት እንዳንቺ ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 День назад

    ጠለጅ ቅጠሉን እሳይኝ ለወድሜ እድነግረው በጣም ይነስረዋል

  • @user-yj1ro5lp4s
    @user-yj1ro5lp4s 2 дня назад

    ጄሪዬ፣ጨጓራተሰቀመየሁ፣እባክሽ

  • @EleniEleniAsefa
    @EleniEleniAsefa 2 дня назад

    ለጉልበት ህመ ም ሰሪ እባክኧ

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 2 дня назад

    ሰላም ጀሪየ የቅጠሉን ፎቶ ብታስገቢልን ከይቅርታ ጋር

  • @drgfdgzfzgsgsgs8264
    @drgfdgzfzgsgsgs8264 2 дня назад

    ሀለ

  • @teferibelay4403
    @teferibelay4403 3 дня назад

    ላውሮ ቅጠል ነው

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 3 дня назад

    selam jerye ye ehite lej jorowa yimegilal hakim bet hedam bizu lewt yelatem ena mefitihe kalesh 🙏🙏🙏

  • @user-nz5zx9rm4v
    @user-nz5zx9rm4v 3 дня назад

    እሬት ማረግ እይቻልም_?

  • @Blen-br9bp
    @Blen-br9bp 3 дня назад

    Ena.esge nl ❤❤❤😊

  • @sentayewsente
    @sentayewsente 4 дня назад

    ፍሪጅ ውስጥ ይቀመጣል ወይ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 4 дня назад

    በጣም ደስ እሚል ምክር ነው በጣም ይገማል በጣም ተማርሁ ጽፎ ማቃጠል ጥሩ ምክር ነው መጸለይ እውነት ነው

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 4 дня назад

    ❤ጄሪዬ ❤እንኳንደህናመጣሽ ❤ ❤ጠለጂያልሽውቅጠል ❤ጡንጂት ❤ነወይ ❤ውይም ስ ❤የጠበለል ቅጠልነወይ ❤ጄሪየ ላውቀው አልቻልኩም ❤ገጠርነውያደኩት ❤ጡጁትከሆነ ❤እግቢያችንአለብትነግሪ ኝ. እባክሽየንገሪኝ ❤መልካም ❤ምሽት ❤

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 3 дня назад

      የኔ ውድ ጠለንጅ ነው የሚባለው ሌላ ስሙን አላወኩትም

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 4 дня назад

    Selam plz yewarababa yalxmaquwarx lamifssat set mafteh ❤

  • @bezadoju
    @bezadoju 4 дня назад

    ጠለንጅ ምንድነው

  • @ffoo7431
    @ffoo7431 4 дня назад

    እባክሽ እህቴ ለእግረ መውጋት ይሆናልድ ጠለንጅመልሽልኝ በፈጣሪሽይዥሻለሁ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 4 дня назад

      የኔ ውድ ሞክሪው በደንብ ቀቢውና ሸፎኝው🙏❤️

    • @ffoo7431
      @ffoo7431 4 дня назад

      እህቴ ግን በአማረኝየጠለንጅቅጥልነው በእንግሊዝኛ ምንድነው ግን ይቅርታ እኔበአማረኝ ጠለንጅነውስላችው አናቅውምአሉኝ በፈጠረሽ ሊላስምካለውነገሪኝ እንዳተልፍኝ ግንየወስቢላቅጠልይመስላልእናም በውስጡ እፍልጋሻለሁ ካላስችገረኩሽ በፈጣሽ እንዳትልፍኝ በጣምችገረውጥነኝ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 4 дня назад

    ስታሳዝን አሳዛኝ ነገር ነው:: እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጄሪዬ ምን ጉድ መጣብን እናት ለልጇ እንደዚህ ትጨክን አይዞሽ የኔ እህት ፀልይ ልቦና ይስጣቸው እግዚያቤር ይማርሽ:: ህክምናሽን ተከታተይ ይሄ የከፋ ነው :: የኔ ጓደኛዬ እንደሷ ገጥሟታል ጄሪዬ ተባረኪ እንደምታግዣት እርግጠኛ ነኝ የጠለንጅ ቅጠሉንም ስለነገርሽን ኑሮን እያቀለልሽልን ነው:: ባንቺ ከነቤተሰቤ ብዙ ተጠቀምናል በርቺ እንወድሻለን❤ የፀጉር የተቀባሽውን ስሪልን እባክሽ

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w 4 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 5 дней назад

    አቤት ጨዋነት❤

  • @user-cd6oe9is3z
    @user-cd6oe9is3z 5 дней назад

    ውነትም ድቡሽ ቡሽ

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 5 дней назад

    ድንቡሽዬ ገላ እንዴት ዩቱፕ እንስራ መስፈርት እንፈልጋለን

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c 6 дней назад

    Abesh aseraru arif kehone ayshetem demom yemishetew lab yalebet sew new

  • @tizitagizaw4285
    @tizitagizaw4285 6 дней назад

    ክብር ይስጥልኝ

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 6 дней назад

    ቅናት መንፈስ ነው ጸልይ አንሳልኝ እያልሽ ውስጥሽ አለ በትክክል ጸልይ በርቺ እህቴ ይወጣል

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is 6 дней назад

    አመስግናለው❤

  • @etagegneassefa3244
    @etagegneassefa3244 7 дней назад

    ድንቅ ሴትነሽ በራስመተማመን እንድኖረን አሳይተሽናል እናመሰግናለን

  • @rahelokbazgiambye-nr7dx
    @rahelokbazgiambye-nr7dx 7 дней назад

    Hopefully all habshas will get this video you're GOD PERSON THE IMPORTANT PART ❤THANK YOU SISTER

  • @hanazenebezebebe4690
    @hanazenebezebebe4690 7 дней назад

    Jerye marrrselam naw endat nashi ebkish ya fanges seri ejan aschgery pls

  • @user-hu2ov8le3g
    @user-hu2ov8le3g 7 дней назад

    ተባረኪ ንጹህ ሴት

  • @TANJIRO362
    @TANJIRO362 7 дней назад

    Betam enamesegn

  • @melkamu3
    @melkamu3 7 дней назад

    ለፈንገስ መዳኒት አሰራረ አሳይን በጌታ

  • @edeneshetu-vr6co
    @edeneshetu-vr6co 7 дней назад

    ግን ሬቱ እፅዋቱ ይሆናል?

  • @addisutefera
    @addisutefera 7 дней назад

    ለእርጉዝ ሴት ይሆናል በናትሸ

  • @VjdGjg-mr1by
    @VjdGjg-mr1by 7 дней назад

    knat enye endemimeslegn dehnet sichanen mnm nger madreg slemamchl new

  • @bahrainbahrain1695
    @bahrainbahrain1695 7 дней назад

    ጀሪዪ፣ላማክርሽ ፣እፈልጋለሁንፕ፣ነገሩ፣እንዲህ፣ነው፣ሙሉ፣ምርመራ፣እርጌ፣ግፋይ፣እለሽ፣እለኝና፣ደግሜ፣ስመረመር፣፣ምን፣ሆንሽ፣ነው፣እለኝእና፣ግፊት፣እለሽ፣ተብዪ፣ስለው፣ምንም፣የለሽም፣እለኝ፣ዛሪ፣ድግም፣ግፊት፣እለችኝ፣እና፣እኔ፣ኮ፣ውክ. እያረኮኝ፣ነው፣ዩመጣሁት፣ስላት፣ቤሖንም፣መድሐኔት፣ውድጄ፣ድትለኝ፣ላንች፣ላሜክርሽ፣ፈውድኮኝ፣ማለት፣ነው፣እኔ፣ዩእበሻ፣ስለምጠቀምነውና፣ምክርሽን፣እፉልጋለሁ፣፣

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 7 дней назад

      የኔ ውድ ሀኪም የሚልሽን ተከታተይ ደግመሽ ተመርመሪና ሀኪም እንዳለሽ አድርጊ አደራ

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 6 дней назад

      You need to lose weight and exercise more. And drink kedekedie tea. Also, drink onion garlic and ginger tea. Look out how to handle blood pressure. Buy a blood pressure machine and do it properly every day. MAKE SURE to talk to your doctor. You are going to try this mated for two weeks ONLY after you do this. If your blood pressure is higher, do what the doctor said. Also, stop drinking coffee. Stay away from salt. No salt. Drink a lot of 💧 water. At least 8 to 10 glass. Drink beet root and ginger juice. That's what I am doing. I walk almost 2 hours every day. I elemental all sweets and salt. I drink what I told you in the top. Now I am 124/ 64 Around that. Don't expect anyone to help you. Empower yourself. Stay active. KNOW your body and mind. Be positive. Good luck 👍 💓

  • @TiliksewSahlu
    @TiliksewSahlu 7 дней назад

    jery"🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን ከፍተኛ ለውጥ አግኝቻለሁ በጣም አስቸጋሪ አስም ነበረብኝ ተልባ እና ጥቁር አዝሙድ እና ማር ተጠቅሜ ለውጥ አግኝቻለሁ ግን ሙሉ በሙሉ የተወኝ አይመስለኝም እና ባለውላይ ቀረፋ እና ቁሩንፉድ ብጨምርስ እንደው ተባበሩኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ግን ያሎሰድኩት የኪኒን የመድኃኒት አይነት የለም ነበር ይሄው በእናንተ ምክር በአንድ ሳምንት በትክክል መተንፈስ ችያለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maritugebeyehu8751
    @maritugebeyehu8751 7 дней назад

    ጀሪየዩ በጣም እወደድሻለሁ አእገግዘዚአበብሄር ይባርክሽ

  • @KidistAdmasu-ss9sc
    @KidistAdmasu-ss9sc 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 8 дней назад

    አገላለፅሽም በጣም ቆንጆ ነው ቅናት መጥፎ ነዉ ቅናትሽ ገደል ይከታል ወደ እራስሽ ተመለሽ እንቺ ወደሽ አደለም ግን በሽታሽ እራስሽ መታከም አለብሽ

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 8 дней назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ምክርሽ ደስ ይላል.

  • @alemaztefera2079
    @alemaztefera2079 8 дней назад

    መልካም ሴት መሆንሽ በራሱ ፊትሽ ያስታውቃል ።ተባረኪ ከግሊስሪን ውጪ ሌላውን የምናገኘው አይመስለኝም

  • @tadia7796
    @tadia7796 9 дней назад

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺን የምትመስል ጎደኛ ነበረችኝ እሷን አስታወሽኝ አመስግናለሁ

  • @AlemTeka-ej3yq
    @AlemTeka-ej3yq 9 дней назад

    ወፍራም ፊት ላይ ሊያለሰልስልሽ ይችላል እንጂ የከሳ ፊት ሊያወፍርልሽ አይችልም ።

  • @user-fp7sn7nn8w
    @user-fp7sn7nn8w 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 9 дней назад

    የኔእናት በሰል በሽተተሰቀየሁኝ እስኪ መለበይኝ

  • @alem5097
    @alem5097 9 дней назад

    ድምፅሽ. ለማሰተማር. እንዴት. ሰላም. ይሰጣል ሰታሰተምሪም. የማሰተማር ልምድ. ያለሽ. ነው. የሚመሰለው አገገላለፅሽ. ያምራል

  • @MekoyaTilahun
    @MekoyaTilahun 9 дней назад

    ማዲያት አለብኝ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 дней назад

    ሞክሼ እንካን ደህና መጣሽ የፊቱን እጠቀመዋለው ስለ ምክርሽም እናመስግናለን የቅናት መንፈስ የለብኝም እግዚአብሔር ይመስገን የስው ደስታ ያስደስተኛል ❤❤❤