እንደዚህ ሞክሪው‼️ለቆዳ መፍትሄ//የተደበቀ ማንነት‼️Ethiopian jery tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2024
  • #Ethiopian #ethiopianews #ሐበሻ #healthy #ethiopianzena #skincare #habesha
  • КиноКино

Комментарии • 63

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Месяц назад +6

    የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው:: እረ ሁሌ እንደዚህ ምከሪን ምክርሽ እንደማር ይጣፍጣል:: ጭኮው ያስጎመጃል:: እረ የእታችንን ይነገረን መማርያ ይሆነናል እባክሽ ጄሪዬ ንገሪን:: የውነት ቤተክርስቲያን በመመላለስ ያለንሰሀ እድሜዬ አለቀ በጣም ጥሩ ምክር ነው እያዋዛሽ ስለምትመክሪን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 Месяц назад +3

    ጄሬዬ የኔ ቆንጆ ተባረኬ የዛሬው ምክርሽ ልብ ይነካል እውነትሽ ነው ለንሰሀ ሞት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን።❤❤❤❤❤

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Месяц назад +4

    የኔ ደርባባ ሴት አቅርቢውና እንማርበት ❤❤❤❤

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Месяц назад +2

    ቀና ሰው ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ በጣም አከብርሻለሁ ይገባሻል 🎉

  • @woinshetbahiruawake8787
    @woinshetbahiruawake8787 Месяц назад +1

    እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለሁሉም ነገር ዘርሽ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ ጤናሽን ይስጥልኝ እግዚአብሔር

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባክሽ!

  • @setteamenedo6397
    @setteamenedo6397 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፡ ያክብርሸ ፡ ትልቅ ፡ መልእክት ፡ ነው ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ተባረኪ ፡ ጥፍርሽን ፡ አስተካክዪ ፡ ሰብከትሽን ፡ ያበላሽብሻል

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 Месяц назад

    ተባረኪ ቃለሕይወት ያሰማሽ በዚሁ ቀጥይበት በአንቺ እግዚአብሔር ይሰራል።

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Месяц назад +1

    እዉነት ብለሻል ከእግዚአብሔር መንገድ ወተናል ሰዉ እንዴት ከእንስሳ ያንሳል በጣም እኮ ነዉ የተበላሸነዉ

  • @user-yu3zg1xf5z
    @user-yu3zg1xf5z Месяц назад +2

    የኔ ፈዲሻ እውነትሽን ነው❤❤❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Месяц назад

    ጄሪ እውነትሽን ነው!!!!!
    ፈጣሪ የሰጠንን ውበት በሙሉ ልባችን ተቀብለን አመስግነን ለመኖር ይርዳን 🙏🏽🌹🌹
    ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽን ውድ እህታቸን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀረሽ 🙏🏽❤️❤️
    ጄሪ የሚያስተምረን ከሆነ አቅሪቢልን🙏🏽🥀

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Месяц назад

    አሜን ክብረት ይስጥልን ማስተዋል ያድለን

  • @user-pc9db6dz4w
    @user-pc9db6dz4w Месяц назад +2

    የዛሬው በጣም አሳቀኝ ደስ ስትይ ወደድኩሽ የበለጠ

  • @HanaAbebe-il8bl
    @HanaAbebe-il8bl Месяц назад +2

    አምላከ አንደበትሸን ተጠቀመበት

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl Месяц назад +2

    Hi jerye ewnet beleshale egziabher yesetenen wub tefetro alemetekem betam yasaznale temesgen Amlake kezih netsa yawetahegne🙏🏿

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Месяц назад

    እውነት ነው እናቶቻችን በሽታችን ሁሉ ፀጉራችን ላይ ነው ይሉ ነበር ስናድግ የሰው ፀጉር አትንኩ እየተባልን ነው አሁን የማናቀውን ፀጉር ጭንቅላታችን ላይ እያደረግን ስቃይ ውስጥ ገባን❤❤❤ እውነትሽን ጄሪዬ

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 Месяц назад +1

    አዎ አቅርቢዊ ጄርዬ እንሰማው እና እንማርበት
    Thankyuo Jery❤❤❤❤

  • @meron9318
    @meron9318 Месяц назад

    ስለጸጉር ያወራሽዉ ጥሩምክርመክረሻቸዋል የሄ ትክክል ነዉ በርቺ ቢሰሙ ጥሩነበር በራሳቸዉ መፈስን ናግባ ብለዉ የሚያስገቡት

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 Месяц назад +2

    Neseha eskemenegeba Lemadyat emihon serilen
    Hulum krstywn kerestenan memesker gedetaw New Kes honsh atebayem ❤❤❤❤

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew8485 Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @sara-bt9eb
    @sara-bt9eb Месяц назад

    ጀሪየ እ/ር ይባርክሽ ቡና በጥቁር አዝሙድ ያልሽው ምርጥ መዳንት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 Месяц назад +1

    Lek nesh Jerrye Geta yeneseha edme yesten ❤❤❤

  • @meazamekonnen190
    @meazamekonnen190 Месяц назад

    Ewnt noow sister enmsegnaln yu are the best

  • @SurprisedBirdBath-ok9lg
    @SurprisedBirdBath-ok9lg Месяц назад

    Kkkkkk ewunet newu yene derbaba ❤

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g Месяц назад

    Jerry ❤❤❤ yeniederbaba tebarkiln

  • @user-yu3zg1xf5z
    @user-yu3zg1xf5z Месяц назад +1

    አቅርቢልን ልንማርበት እችላለን

  • @meazamekonnen190
    @meazamekonnen190 Месяц назад

    Akerbeln please

  • @debrituhmariam3386
    @debrituhmariam3386 Месяц назад

    የኔ ውድ በጣም ነው የገረመኝ የውሸት ፀጉር የውሸት ጥፍር ዱቄት ፍታቸው ላይ ድመት መሰለው ሳይቸው ይሳፍሩናል በንሰሀ መታጠብ የት ይገኛል ይህ አለም አታላይ መሆኑን አልገባንም ተባረኪ ለዛቸ ቀን እዲይበቃኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው እሳ ንገራ ካለቸሸ ንገራን እባክሸ እንሰማው ጉድ እየተሰማ ነው

  • @user-cn8zt3yn7m
    @user-cn8zt3yn7m Месяц назад +1

    ለህፃናት የሆናል ።እባከሸ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  Месяц назад

      ከአምስት አመት በላይ የኔ ውድ ለህፃናት ሊያቃጥላቸው ይችላል 🙏❤️

  • @kuskammichele1871
    @kuskammichele1871 Месяц назад

    Kunjew endet yseral?

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Месяц назад

    ለ13 ዓመት ልጅ ይሆናል? ቆዳዋን ያሳክካታል