📌እንዴት ተልባ ለጤናችን በጣም አስደናቂ የሆኑ ጥቅሞች እንዳሉት‼️ከነአዘገጃጀቱ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 892

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 2 года назад +169

    ኤልስየ እኔ ከባድ የጨጓራ ህመም አለብኝ ሁሌም ጥሁአት ላይ የተልባ እስሙዚ ነው ምጠጣው እንዴት ጠቅሞንኛል መሰለሽ በዚሁም ምክንያት የቆዳየ color በጣም ነው ፅድት ያለው ብዙ ጥቅም ነው ያለው
    እግዛብሄር ይስጥሽ ምታነሻቸው ሀሳቦች ሁሉ ጠቃሚና አስተማሪ ናቸው፤ ካንቺ ገና ብዙ እንማራለን ኑሪልን ኤልሲየ ❤️ ❤️ ❤️

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +5

      እህቴ እደት አድርገሽ ተጠቀምሽው ጨጓራ አቃጥሎ ደፋኝ💔😭

    • @sinehiwotminlargih2313
      @sinehiwotminlargih2313 2 года назад +21

      የኔ እህት የጨጉአራ ህመምን ሚያቀው ታሞ ሚያቀው ሰው ነው እረዳሻለሁ እንዴት እኔን ከማመም አልፎ ደስታየን ሁሉ ያሳጣኛል 😔 ለማነኛውም ቆልቸ እፈጭና 5 የሾርባ ማንኪያ ከ 2 cup almond milk እንዲሁም ተምር 4 ፍሬ ዘፍዝፌው አድራለሁ ፍረጅ ውስጥ: ጥሁአት blend አረገው እና መጠጣት ነው እህቴ ሞክረው እኔ ለሰርጀረ የተቀጠርኩኝ ነበርኩኝ :ግን ተልባ ፍቱን ነው ትልቅለውጥ ነው ያለኝ! almond milk ማታገኝ ከሆነ በውሃ ተጠቀሚ
      እግዛብሄር ይህን መጥፎ በሽታ ያንሳልሽ እህቴ 🙏 🙏 🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +11

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ በጣም ብዙ ሰው የተቸገረበትን የጨጓራ በሽታ አንቺ እንደመልአክ መፍትሄ ይዘሽ ብቅ አልሽ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +2

      @@sinehiwotminlargih2313 የኔ ወድ ገልቤ አመሰግናለሁ ግን አግሊዘኛውን አላወኩትም ተልባው ተቆልቶ የተፈጨ ነው ከታምር ጋ እምዘፈዝፈው ወላሂ እህቴ መጥፎ በሽታ አላስተኛኝ አለ ባለቤቴ ተይዞብኝ ስናደድ ይብሰኛል እፍ💔😭

    • @kalderse8689
      @kalderse8689 2 года назад +8

      እንግሊዘኝው አንድ ኩባያ አልመድ ወተት ነው ያለችሽ "ገልቤ" ብለሽ ፀፍሽ አንብባለው ድንገት ዓረብ ሀገር ካለሽ ባረበኝ ስሞን ጠይቄ እፃፍልሻለሁ የኦቸለኔ (ለውዝ) ፍሬ ዘር ነው ሀረባቹ ሞከስራት ብለው ከሚገዙት ውስጥ ቦኔ ሽፍን ያላት ግን እንደሀገሪ ለውዝ (ኦቸለኔ) አይነታ ስትታሽ ምትለቀዋ አደለም ጠፍጠፍ ያለችዋ እና ወደጫፍ ሾል ያለችዋ ለውዝነች ማሚዬ እንግዲህ ለማስረዳት የሄድኩበት መንገድ ከገባሽ የእሱ ወተት ነው ያለችሽ እንደውም ከተልባ ጋር በደንብ ይመሳሰላል ቅሪፃም መልኩም ያኝው ፍሬው ትልቅ ነው እንጂ
      ኤልሲ የቀቀለችውን አይተሽዋል አደል እሱ ለጨጋራ ጡሮ ነው እማ ጠጭው እንደዛ ከእነ ፍሬው ማሬ

  • @ellenit64
    @ellenit64 2 года назад +14

    ኤልሲ ከይቱብር ሁሉ ለኔ አንደኛ very Classy lady 👌🏽👌🏽👌🏽💕💕

  • @ከእስልምናወደክርስትና

    እህታችን በእውነት በራስሽ ላይ አይተሽ ጎጂና ጠቃሚ የሆነው ነገር ሰለምታቀርቢልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቺ ተልባ እኔም እጠቀመው አለሁ በጣም አሪፍ ነው ሰውነታችንን ያፀዳዋል ዛሬ / ደግሞ ከመስቀሉጋ እንዴት እንዳማረብሽ የኔ ቆንጆ ።💕
    መሰቀል ሀይላቸን ነው መሰቀል የነፍሳቸን መዳኛ ነው የክርስቶስ ተከታዮች መሆናችን መለያ አርማችን መስቀል ነው ።
    "ማተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሄድ ይመራሃል: ስትተኛ ይጠብቅሃል" መ. ምሳሌ↪ 6 ፥22 -26📚📖

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      የናቴ በጣም የምወደው ስጦታዬ ነው ማሬ ሌክ ነሽ 🙏♥️🙏

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 2 года назад +15

    ኤልስዬ ቆንጆ ሳንጆች ስትጠቀሚው የገበታ ቅቤ ዳባውን ቀቢው እና ነስንሺው በጣም አሬፍ ነው ወይም መጀመሪያ ከቅቤው ጋር አዋህጂው እና ቀቢው ዝም ብሎ ካላይ ነስንሳ መጠቀሞ አንዳንዴ ያልታሰበ ትንታ ያስከትላል በተለይ ለልጆች
    *እንደ ሻይ የሚፍላውን ተልባ በጣም ማያቃሪጥ ሳል ላለበት ሰው በጣም አሪፍ ነው እኝ ቤት በጣም የተልባ ተጠቃሜ ስለሆንን ነው ኤልስዬ
    እናም ጎንፍን ስይዝ እንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ወይም አጥሚት ውስጥ ሊወሪድ ሲል በጥብጦ መደባለቅ
    *ሌላ በፃም ጎንፍ መብላት ለሚፍልግ ሰው ዱቄቱ ላይ ትንሽ ውሀ ጠብ አሪጎ ማሸት በደንብ ካሹ ብዋላ ላላ አሪጎ ማቅጠን ጨው አሪጎ ከፍለግሽም ትንሽ በሬበሬ ተደርጎ መጀመሪያ ከዶቄቶ ጋር ማሸት እና በጣም የሚጣፍጥ የገንፍ ማባያ ይሆናል
    * ሊላ ዶቄቶን ትንሽ ውሀ አሪጎ ማሸት እንዲህ ስታሽ ሚጠቅመው ተልባውን ስናቀጥ ነው በጣም ደስ የሚል እና የመያያዝ ነገር ያመጣል ወደ ላይ ጎትት ስታረጊው ይወጣል ተጠባብቆ ዶቄቶ ሲታሽ በጣም ደስ ሚል ውጤት ስለሚያመጣ ነው እናም አሽተነው ትንሽ ውሀ ጠብ እያረግን ማቅጠን ካዛ እንዳብሽ እንመታዋለን ጨው ጣል አሬገን በውሀ ባታ ከምግብ ብዋላ ብንጠጣው ወይም ዝም ብለን ባገኝ ነው ሰዓት ብንጠጣው ድርቀት ላለበት ሰው ሆነ ለኖሪማል ሰው በጣም ጥሮ ነው ኤልስዬ
    *የመቅኔ ችግር ለለበት(የጎልበት ፍሳሽ ) መቀነስ ወይም መድረቅን ላጋጠመው ሰው ይሄን ደባልቆ በጆስ መልክ መጠጣት በጣም ይረዳል እናም እረጂም ሰዓት ቆመው ለሚሰሮ ሰዋችም #መቅኔ ችግር እንዳያጋጥማቸው ይረዳል ሙዝ,ወተት,ተልባ አሪጎ ጠዋት ጠዋት በቁርስ ፍንታ አንዳንዴ ቢጠቀሞት ባይ ነኝ ሁሌ ከጠጣ ነው ለውፍረት ሊያጋልጠን ይችላል በሳምንት 3 ቀን በቁርስ ፍንታ ብንጠጣው እመክራለሁ!!!
    ግን ማይገባኝ ነገር ብዙ ግዜ ከተልባ ጋር ጥንቃቄ እናታችን ምትሰጠን ነገር ነበር ሳይከደን ብዙ እንዲቀመጥ አትፍቅድም ሁሌም ተሎ እንከድናለን መጋኝ ያማታል ትላለች እኔ እሱ ነገር ብዙም ባይገባኝም እና በልተን ሆነ ጠጥተን አፍችንን ተጎጥሞጠን እንድንወጣ ታዘን ነበር ምች ያማታል ትለን ነበር መሰለኝ ብዙም ባላስታውስ ግን ተልባ በልተን አፍችን ሳንታተጠ እንዳንወጣ ትመክረን ነበር!!!!!!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      በጣም በጣም ከልቤ ምስጋናዬን Kalye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ውዴ በጣም ጠቃሚ መረጃ 🙏♥️🙏

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +77

    ዩትዩብን ለተራ ሐሜትና ስድብ ብሎም ትንሽ የታዋቂነትን ዕድል ያገኙ ጥቂት የሀገራችንን ግለሰቦች ስም በሚብጠለጠልበት ማህበረሰብ መካከል የእዚህን አይነቱን አስተማሪ ቻናል በማየቴ እጅግ ተገርሜያለሁ። እናም በዚሁ ቀጥይበት!

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 2 года назад +82

    You are a class beauty and elegant, decent.ጨዋ ያሳደገሽ, እንዳንቺ አይነት ሴት ይብዛልን ❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +4

      Amen 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @hewis9138
      @hewis9138 2 года назад +1

      This says it all for me. Keep it up, Elsi.

    • @mesyazu
      @mesyazu 2 года назад +2

      I love her😍❤️

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 እህቴ እስኪ በፈጠረሽ መልሽልኝ ተልባ በብዛት ከተጠቀምነዉ መሀንያረጋልእዴ አረቦች እዳዛ እያሉነዉ ??

  • @rahelmoges5891
    @rahelmoges5891 2 года назад +4

    ለኔ ምርጥና ሙሉ ሰው ንሽ። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ተባረኪ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    ኤልሲዬ የኔ ውድ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ተልባ ውድድ ደግሞ ዛሬ መስቀልሽ ሲያምርብሽ❤

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 года назад

      ሰለሚሺ ቢዘት ቢዘት የበልል ኤልሲዬ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +9

      የእናቴ ስጦታ ለሰርጌ የሰጠችኝ በጣም ነው የምሳሳለት መክሊትዬ 🙏♥️🙏

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 года назад

      እውነትነው ሰየሚረበት

    • @tarikrejebo3627
      @tarikrejebo3627 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 thank you alisi telba yemintekemew ke migib befit naw weyis kemigib bewala
      Ameseginalew

  • @titihagos138
    @titihagos138 2 года назад +3

    አዉነት ሁሌም የምተሰሪያችዉ ነገሮች በጣም ትክክልና እወነተኝ ነገር ነዉ የወቁትን ማካፈል በጣም አሪፈ ነገር ነዉ ለዩትዩቡ ቡለሸ አይደለም ከልቡሸ ነዉ በጣም ነዉ የማመሰግንሸ ነማምናችዉ ዩትዩበሮች አንዳ ነሸ ነምትናገሪዉ ነገር ሁሉ ሐላፈነት ይሰማሻል ትጠነቅየለሸ አገር የምትወጂ በወገንሸ የምትኮሪ ምርጥ ሴት ምጥ እናት ምረጥ ሚሰት ምርጥ ጓደኝ ለናተሸ ላባተሸ ምርጥ ልጅ ነረልን በጣም እወድሻለዉ አከቡርሻለዉ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Titiye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አሜን አሜን 🙏♥️🙏

  • @SebleMesfin-c4t
    @SebleMesfin-c4t 4 месяца назад +9

    እናቶቻችን ተልባ ከተቆላና ከተፈጨ ቦሐላ ለብ ባለ ውሃ ተበጥበጦ ይጠጣል እንጂ ተልባ ዱቄቱ ሲንተከተክ ጣእም የለውም ለብ ባለ ውሃ በጥብጠሽ ሞክሪው

    • @FayzaAli-i5f
      @FayzaAli-i5f 4 месяца назад +1

      Be coware nw metetaow pls

  • @nathnaelnardos6391
    @nathnaelnardos6391 2 года назад +3

    በየቀኑ እጠጣለሁ እያፈላሁ ከነፍሬው ነው የምጠቀመው ተልባና ሺአ በጣም እጠቀማለሁ በሻይ መልክ ግን ተጠቅሜ አላውቅም እሞክራለሁ ክብር ይስጥልን ድንቅ ሴት ነሽ።

  • @tekalignmeselech2364
    @tekalignmeselech2364 2 года назад +4

    ትክክለኛ ለሰው የሚጠቅም የሚያስተምር ጥሩትምህርት ሰጪ ቁም ነገር አዘል በትክክል ለሂወታችን የሚጠቅም መልክት ነው የምትሰጭን ኤልሲ ተባረኪ የሴት እመቤት ነሽ የተረጋጋሽ ጨዋ ሙሉ ሴት ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ። ጊዜሽን ቆጥበሽ። ጥሩ ምክር። ስለሰጠሸን በጣም ድንቅ ነው

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 года назад +2

    አረ ተይ ኤልሲ አሁን አሁን መንትያዬ እየመሰልሽኝ ነው ።በጣም የምወደው የአለባበስ ስታይል እና የከለር ምርጫዬ ።ለማንኛውም አምሮብሻል እንደሁሌው ።ተልባውንም ተጠቃሚ ነበርኩ ።እንደአዲስ እጀምራለሁ።

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 года назад +9

    ተልብዬን በጣም ነዉ የምወደው ለፀጉሬ ደግሞ ሃይስኩል እያለን በተልብሽነር ሙጥጥ አድርጐ ያላስያ ዘ አለ እንዴ መዘነጫችን ፈረንጆቹ Falax gel እያሉ እንደ አዲስ ነገር ቪዲዮ ይሰሩበታል የኛን ተልብሸነር☺️

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 года назад +1

    ኤልስዬ ቆንጆ ምክሮችሽ ሁሉ እንዴት እንደጠቀመኝ ተልባ ሁሉ ነገር ውስጥ ነው የምጨምረው እድሜ ላንቺ ኑሪልኝ

  • @jerusalemtasew6996
    @jerusalemtasew6996 2 года назад +6

    ቆንጆ ነሽ በጣም ነው የወደድኩሽ አንቺ ስታወሪ ውስጥሽ ነው የሚታየው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ከአለባበስ ጀምሮ አንደበተ ርቱ በጣም ነው የተመቸሺኝ አመሰግናለሁ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር ተልባ ሲፈጭ ምች አለው ይባላል እና እንዴት ነው ልንቀባው የምንችለው እስኪ ንገሪኝ

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 2 года назад +3

    እውነትሽን ነው ኤልስዬ በተለየ ለሴቶችም ምርጥ ነው እናመሠግናለን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ኢልሲየ አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ።እኔ ያለ ተልባ እምኖር አይመስለኝም ከእናቴ የወረስኩት ነው እቤት አይጠፋም ።በተለይ ለሆድ ድርቀት ለጨጉዋራ ሌላ መድኃኒት አያስፈልግም አዘውትረን መጠቀም አለብን።

  • @eritrea8243
    @eritrea8243 2 года назад +5

    Waww ኣነ ብጣዒሚ እየ ዝፈትወኪ you are ❤️❤️❤️❤️waww

  • @bubukale2515
    @bubukale2515 2 года назад +4

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ አገላለፅሽ የሚማርክ ነዉ

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 2 года назад +4

    ምርጥ መምህሬ ኑሪልኝ

  • @Amarita808
    @Amarita808 3 месяца назад +11

    አንቺ ካልሺው ውጪ በእንጀራም ይበላል ታምሶ ትንሽ ጨው ይጨመርና ይፈጫል ከዛ ይነፋል ከዛ ደቃቁን በሞቀ ውሃ ይበጠበጥና በእንጀራ ይበላል አያቴ እንዲህ ታረግ ነበር ❤

    • @NNznNh
      @NNznNh Месяц назад

      Lekinesh❤❤

  • @familyfirst2119
    @familyfirst2119 2 года назад +4

    እኔ ተልባ ነብሴ ነው አያቴን ያስታውሰኛል በጣም ነው ነው እምወደው እምጠቀመውም በተለይ ለጨጓራ ፍቱን መድሀኒት ተልባዬ ምርጥ ምግብ ነው ተባረኪ ሞክሼዬ 🥰🇪🇹😍

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 года назад +3

    ሰላም ኤልዮ ተልባ ጠጣለው እወዳለው እናቴ ነች ያሰተማረችኝ የተልባ ብዙው ነገር መሆን ይችላል ቡዙ ጥቅም አለው እናመሰግናለን

  • @ቢንትኡመር
    @ቢንትኡመር 2 года назад +2

    በጣም አመሠግናለው አምጡልኝ ብዬ ለሰው ልኬለው 1 ኪሎ ለፀጉሬ ነበር አሁን ግን ለሁሉም እጠቀመዋለው በጣም በአስፈላጊ ጊዜ ነው የሰጠሺኝ ትምህርት

  • @kehalitefera1671
    @kehalitefera1671 Год назад +2

    Wow u r all rounded woman ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ምትሆኚ ምርጥ ቆንጆ እና ንጹህ ሴት። ሴት ልጅ ጠረኗ ንጽህናዋ እና ባህሪዋ መልካም ሲሆን ሀይል አለው wz gr8 respect❤❤❤

  • @mesialayu8947
    @mesialayu8947 2 года назад +4

    ተልባ ማንኛውም ሰው ቢጠቀመው ብዙ ጥቅም አለው። ነፍሰጡር ባይጠጡት ይመከራል ይባላል። በርች እናመሰግናለን

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Mesiye በትክክል እኔም ተናግሬአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 месяцев назад

      @@ethioelsylifestyle94869 ወር ውስጥ ከገባች አንዲት እርጉዝሴት ብትጠቀመው ችግር አለው??

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 2 года назад +2

    ኤልስ በናፈቆት እኮ ነው የምጠብቅሽ የኔ ልዬ ጥሩ ትምህርት አጊንቼ በታላሁ !!! አመሰግናለሁ ኤልስዬ ውብ😍😘

  • @lucybelay1414
    @lucybelay1414 2 года назад +2

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽኝ አመሰግናለሁ

  • @abelmare6200
    @abelmare6200 2 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው በርቼ የኔ እህት 😘

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 2 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ:: በርቺ!🙏🏽💞☮️

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ኤልስዬ 🙏👍👌

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +11

    ተባረኪልኝ አቦ ቆጓራ በሽታ አለብኝ ተልባ ቆልቼ ፈጭቼ ጠዋት ከምግብ በፊት አንድ ኩባያ እንደሻይ እጠጣለሁ ሰላሜን አግቻለሁ በጨጓራ በሽታ የምትሰቃዩ እራሳችሁን በተልባ አክሙ

    • @ብዙአየሁበልሁ
      @ብዙአየሁበልሁ Год назад

      በሞቀ ውሀ ነው ወይስ በቀዝቃዛው መልሽልኝ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 8 месяцев назад

      አብረደሺ

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 7 месяцев назад

      አራ ንገሪኝ እንደ ሸይ በሞቄ ውሃ ነው😢 ከልጅነቴ ጀምሮ ተሰቃየው😢

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 7 месяцев назад

      @@fairouzgargoum8226 አዎ ለብ ባለ ዉሀ በጥበጥ አድርገሽ መጠጣት ነዉ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 2 года назад +2

    እሺ ቆንጅዬ እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን ትምህርት።

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 2 года назад +2

    ኢልስይ ቆንጆ፡እንካን ተወለድሽ ለብዙዎቸ በረከት ነሽ፡ተባረኪ ብዙ እየተማርን እየተጠቀም ነው ❤️🌹

  • @saragach9525
    @saragach9525 2 года назад +4

    ኤልስዬ ታውቂያለሽ ስወድሽ አታውቂም ግን ብዙ እንዳቺ ዮቱበር አሉ ግን አንቺን ሚክልየለም ለኔ ልክነሽ ውዴ በብዙነገርሽ እኔምወዳቸውን ምታቀርቢው ጠቃሚ የሆነነገር ተባረኪ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +2

      Saraye እግዚአብሄር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @saragach9525
      @saragach9525 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 ምንም አይደል ኤልስዬ

  • @وايفلي-ل6غ
    @وايفلي-ل6غ 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ስነስርዓት ያለሺ ነሺ እምትይው ሁሉም አርፍ ነው በርቺ ጎበዝ

  • @tube2984
    @tube2984 2 года назад +4

    በቃ ኤልስዬ የምር ትለያለሽ ድር እናቴ ተልባ ከቤት አታጠፋም ነበር። እናም አመሰግናለሁ የእናቴን ትዝታ አስታወሽኝ 🙏ፈጣሪ ይብቅሽ ከኔ ቤተሰቦችሽ 🙏💖

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +3

    ታልባ የዋለችልን ውለታ ሆ በተለይ ተማሪ ሆነን ፀጉራችንን ለጥ እናረግበታለን ውለታዋ ወደር የለውም ኤልሲዬ🙏🙏🙏🙏

  • @betelehemsahle7238
    @betelehemsahle7238 2 года назад +2

    ኤልሲ ተባረኪ በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን!!!

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገረሮችን ነዉ የምታነሺዉ ኤልሲ ከቻልሽ chia seeds በተመለከተ አንድ ኘሮግራም ስሪልን

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 2 года назад +2

    Thank you 🙏🏾 betam 🌹🌷💐marye መድሃኒት አገኘሆ ለማህፀን በተለይ እዝግአብሄር ሰው ይልካል በጣም thank you so much God bless you 💐

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Aidaye ማሬ በሀገሬችን ክፋት የሌለው መዳኒት ነጭ ሽንኩርት እና ተልባ ነው 🙏♥️🙏

    • @adiszemenzemenn6508
      @adiszemenzemenn6508 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 tikekel new🙏

    • @adiszemenzemenn6508
      @adiszemenzemenn6508 2 года назад

      Ere wegebothe leteykathu?? Ehetoche Please mahatjene eyewerede astjegerj yemtaweku kalatje selezi neger betbegruj des yelejal 😍😍

  • @nebaargaw9406
    @nebaargaw9406 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን በርቺ

  • @SeniEbabu-ki2bi
    @SeniEbabu-ki2bi Год назад +1

    በጣም ነው እምትመችኝ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ ነሽ ማርያምን ብዙ ግዜ የሰው ቪዲዮ ሙሉሙውን አይቸ አልጨርስም ያንች ደግሞ ሳላስበው ያልቃል

  • @fasikagetachew6775
    @fasikagetachew6775 2 года назад +3

    በጣም አመሠግናለሁ።ተባረኪ

  • @pace2443
    @pace2443 2 года назад +2

    ጎበዝ ሴት ኤሌጋንት ከአንቺ ብዙ ትምህርት ይገጃል ጨዋ ሴት

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад +3

    እናመሰግናለን እህት

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አልፎ አልፎ ተጠቃሚ ነኝ 👏🤗

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +2

    ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁኝ እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። ኤልሲ ድፍረት ካልሆነብኝ የፀጉርሽን ከለር ወደድኩት እባክሽ አይነቱን ፃፊልኝ። አመሰግናለሁኝ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Elleniye ማሬ INebria 👉ruclips.net/video/Cj_CSmTj5uY/видео.html👉እዚህ ቪድዮዬ ላይ በደንብ አሳይቻለሁ link አስቀምጫለሁ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @elleniafework9926
      @elleniafework9926 2 года назад

      @@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ እጅግ በጣም ትልቅ አክብሮት ነው የሰጠሁሽ የኔ ማርዬ የላይም የውስጥም ቆንጅና የተሰጠሽ ውብ ኢትዮጵያዊት ክብረት ይስጥልኝ ይሄንን እንዴት እንዳላየሁት እንጂ ካልተሳሳትኩኝ የቀደመ subscriber ነኝ ። መልካምነትሽ ሁልግዜ እንዳይሽ አድርጎኛል። መልካም ቀን።

  • @fevengebreyesus1725
    @fevengebreyesus1725 2 года назад +1

    በጣም ጠቅመሽናል ኤልስዬ ተባረኪልኝ ❤️🙏

  • @ልኡልእግዚአብሔርይመሰገን

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ እጂግ ጠቃሚ እደሆነ አውቃለሁ ግን አጠቃቀሙን አላቅም ኤልሲ ጆቆ ❤️

  • @adey1782
    @adey1782 2 года назад +5

    Telba smoothie is the best. I drink it everyday. Blend lightly toasted telba powder with one whole date and non-dairy milk.. I also add maca powder for hormone balancing properties.

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 2 года назад +3

    ኤልሲዬ ሰላም ነሽ የኔ ፍልልቅ እሽ እማ እናመሰግናለን ልዩ❤❤❤❤❤❤❤💐ወድድድድድ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን ዛሬ ደግሞ ልዩ ነሽ በርቺልን

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb 2 года назад +2

    What a coincidence I just finished grounding my flaxseed which I use every morning for my breakfast with oatmeal. Thank you Elsiye 😘😘😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Good job 👏👏👏ማሬ that is the easiest way for our body to assimilate 🙏♥️🙏

  • @milkodesta6040
    @milkodesta6040 2 года назад +2

    Else tebareki ahunumu letexa

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 2 года назад +1

    ዋውውውው ኤልሱዬ ውድ ተባረኪ በርቺ በጣም አሪፍ ነው 💝💝💝❤❤❤❤😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsasolomon9851
    @elsasolomon9851 2 года назад +3

    ጎበዝ ምርጥ አስተዋይ ስወድሽ😍

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 2 года назад +3

    Elsiyee well said, there’s nothing like Flax seed!!! God bless you

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Nigestye ማሬ የኔ አበረታች እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia 2 года назад +3

    ኤልስዬ በዚህ በፆም እንኳን አስታወስሽኝ አመሰግናለሁ

  • @bsahle
    @bsahle 2 года назад +3

    Good job, Elsa! As a dietitian I can tell you that, you can use grounded flaxseed as egg substitute when you are baking Tsome (Fasting or season) cakes and cookies.

  • @ሀያትቢትያሲን
    @ሀያትቢትያሲን 2 года назад +2

    በደብ ነው ያብራራሽልን በጣም እናመሰግናለን

  • @tube6627
    @tube6627 2 года назад +2

    ኤልሢ ሁሉ ነገርሽ የምታቀርቢዉ ምክርሽ እደኛ የኔ እህት 💚😍💚😍💚

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад +10

    ተልባ ውጤቱ ይፋ ነው 100ፐርሰንት ለጤና ጥሩ ነው እናመሰግናለን🙋

  • @meseretgrima5135
    @meseretgrima5135 2 года назад +1

    የኔቆጆ የምር ተምህርቶችሽ በጣም አይል ጉልበት ይሰጣል ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 2 года назад +1

    ኤልሲ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @SaSa-cg8cu
    @SaSa-cg8cu 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርትነዉ ቀጥይበት እህት

  • @TsigeemishawTsigeemishaw
    @TsigeemishawTsigeemishaw 6 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወድሽ ስነ ስርአትሽ በርቺ👍

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 года назад +3

    ኤልስየ እናመሰግንሻለን ሁልዜም ተከታታይሽ ነኝ ብዙም ኮመንት ስለማልጽፍ ነው ። ጠቃሚ ናቸው ስራወችሽ ላይክ ሸር ብያለሁ

  • @rising1786
    @rising1786 9 месяцев назад +4

    እኔም ቤቴ ተልባ አይጠፋም : 1. ብዙ እሳት አያስፈልገውም (it becomes toxic) አገራችን እንኳን "ምች" ይሉታል 2. የተፈጨው ተልባ መቀመጥ ያለበት በጥቁር ጠርሙስ (ከሌለን በጥቁር ወረቀት ወይ ላስቲክ ወይ aluminum foil ከብርሀን አርቀንነው ማስቀመጥ ያለብን
    4 ለእርጉዞች ክልክል ነው

    • @emebetabduk9508
      @emebetabduk9508 9 месяцев назад

      ለምን በጥቁር ጠርሙስ?

    • @rising1786
      @rising1786 9 месяцев назад

      @@emebetabduk9508 transparent ያልሆን ብርሃንየማያሳልፍ ጠርሙስ ውስጥ በደምብ በሚገጥም ክዳንይቀመጥ ነው የሚባለው የመመረዝ እድል ስላለው

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 года назад +3

    Thank you 💕😘fetar ytabksh kenabetasebochsh

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 2 года назад +5

    መስቀልሽን አይቼ መጣሁ እናመስግናለን

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ዘናጭ ንፁህ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ❤

  • @KidistTizazu-k1v
    @KidistTizazu-k1v Год назад

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን አስገራሚ ነው ከዛሬ ጀምሮ ተልባን ተጠቃሚ እንድሆ አድርገሽኛል ተባርኪኪኪኪኪ

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 2 года назад +4

    ውበት ከጨዋነት ጋር ቆንጆ ነሽ በጣም

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +1

    ኤልሱካ 💝 እናመሰግናለን እህቴ 💝🙏🙏🙏💙🌿🌹🌿🌹🌿

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 10 месяцев назад +2

    የሴትነት ልክ እኮ ነሽ ውይ ስወድሽ❤❤

  • @NARDOSSEYOUM-h6i
    @NARDOSSEYOUM-h6i Год назад

    እንዴት ነሽ እኔ አዲስ ተከታታይሽ ነኝ እና በጣም የምወደው ነገርሽ ቅጥነትሽን ነው እና እባክሽ ሰለሱ አውሪ የብዙ ሴቶችም ጥያቄ ይመስለኛል። አመሰግናለሁ

  • @simegntadesse4496
    @simegntadesse4496 2 года назад +6

    ለዛሽ፣ የምታወሪው ነገር ይዘት (substance) ለየት ይላል፡፡ ስለ ውበት ስለ ኩሽና ከሚያወሩ ዩትዩበሮች እንዳቺ ቀልቤን የገዛው አላገኘሁም፡፡
    ተባረኪ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 2 года назад +3

    ላንቺ like. Comment መስጠት በጣም ያንስሻል ተባረኪ እሺ ቆንጆ

  • @meaza3339
    @meaza3339 2 года назад +2

    በጣም አናስግናለን ❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +6

    ኤልሲዬ ፊታችንን ተቀብተን ስንት ደቂቃ እናቆየው ??

  • @nuria9569
    @nuria9569 2 года назад +4

    😧 በቃ ወደድኩሽ ተባረኪልኝ የኔ ውድ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад +2

    thanks for sharing sis great job god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 года назад +1

    Welcome elseyy
    Yes you are right
    Thank you dear
    Good advice 👍 👌 👏

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 года назад +1

    ኤልሱዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 2 года назад +5

    ዋዉ በጣም እናመሰግናለን😘🇪🇷

    • @liyutube6580
      @liyutube6580 2 года назад

      enidemer wude beteseb enihun

  • @HelenBekele-jn3ys
    @HelenBekele-jn3ys Год назад +1

    ጨዋ እና አዋቂ የኔ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት እወድሻለሁ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 года назад +7

    ቀቅሌ እጠቀመዋለሁ ለጨጓራ 1ኛ መፍትሄ ነው ግን ምግብ ይዘጋል እና ድሮም ቀጭን ነበርኩ አሁን የሌለ አጥንቴ ቀረ በዚሁ አጋጣሚ ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉ ተልባን ብቻና ብቻ ተጠቀሙ በዛ ላይ ለጤንነትም በጣም አሪፍ ነው ወፍሮች ተጠቀሙበት እኔ መወፈር ነበር የምፈልገው ግን ምንም ማድረግ አልችልም የግድ ጨጓራየን ማዳን ስላለብኝ እየተጠቀምኩት ነው ከውፍረቱ ጤናየ ይበልጣል በማለት

    • @ayshawolloyoutube2962
      @ayshawolloyoutube2962 2 года назад +1

      እኔ ቀጭን ነኝ ግን ትንሽ ሶርጭ አለኝ ተወሊድ በሆላ ያጠፋል

    • @AbcdAbcd-kx4qg
      @AbcdAbcd-kx4qg 2 года назад

      End at enat negry benatshe

    • @FhgGhf-zz1kl
      @FhgGhf-zz1kl Год назад +1

      ቀቅለሺ አሳድረሺ ነው እምትጠጪው ነው
      ትኩሱን እስኪ ንገሪኝ አጠቃቀሙን
      እኔም ጨጓራ ሊገለኝ ነው

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 8 месяцев назад

      አብረደሺ ነው

  • @tsehaygulma3298
    @tsehaygulma3298 2 года назад +1

    Welcome Elsya this is fine useful information Tabbarki have a good time to all ur family

  • @romafesshya2338
    @romafesshya2338 2 года назад +2

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 года назад +1

    Ahuns kalat atahulesh men endmlesh Egeziabehier rijm edmi ena tina yestesh 🙏🙏🌷🌷😍😍🤗🤗

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 2 года назад +2

    You are a gift to this generation Elsiye hodae😘😘thank you yenenat

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад

      Amrotye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @Tewabech-uo5yo
    @Tewabech-uo5yo 10 месяцев назад +1

    ትክክል ናት ተልባ ሳይፈጭም ይጠጣል ።ተፈጭቶና ሳይፈጭ የሚሰጠው ጥቅም የተለያየ ነው።

  • @bizuneshwalatamaryam441
    @bizuneshwalatamaryam441 2 года назад +2

    ባጣም ታማችታሽኛል አምሰግናለሁ

  • @adiszemenzemenn6508
    @adiszemenzemenn6508 2 года назад +2

    Wauw betam teru meker new. Zare demo betaaam amrobeshal♥️♥️♥️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 года назад +1

      Adiszemenye ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +2

    Welcome Jegnit. Thanks as always.
    በጣም አምሮብሻል.

  • @adiamtewelde5051
    @adiamtewelde5051 2 года назад +3

    የኔ ዉድ እህት ኣመሰግንሽ ኣለው ከምር ትናንትና ነው የወለድኪት ከመውለዴ በፊት በጣም ድርቀት ኣስጨንቆኝ ነበር ከወለድኩ ባሃላ ግን እንደኣልሹ ብጠጣ በስመኣም ኣንድሰኣት ባልሞላ ነው በሰላም የሽንኩት በዛለይ ቁስሉ ስለ ተሰፋ ኣስጨንቆይ ነበር እና በጣማመሰግንሽ ኣለው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @hayathayat9596
      @hayathayat9596 Год назад +1

      በአላህ እስከነፍሬው ነው የሚጠጣው መልሽልኝ