ዉሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው 5 ስህተቶች በዶ/ር ቤዛዊት ፀጋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +1049

    አስተማማኝ ወሳኝ የሆነ ስለ ውሃ ጥቂት ልምከራቹህ ሁልጊዜ ስትጠጡ 1ኛ በቀኝ እጃቹህ ጠጡ 2ኛ ግጥም አርጋቹህ አትጠጡ ቢያስ 3 ጊዜ አቆራርጣቹቹህ ጠጡ 3ኛ ቆማቹህ አትጠጡ ሁልጊዜ ስጠጡ ቁጭ ብላቹህ ጠጡ 4ኛ በሚታይ እና ክፍት በሆነ ኩባያ ቢጠጣ ይመከራል 5ኛ ፈሳሽ ትኩስ ነገር ምግብም ቢሆን አቀዝቅዞ መጠጣት እና መብላት :: ምንጭ 1400 አመት በፊት ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ ሳይንስም ደግፎታል ::

  • @leelsonwheels7720
    @leelsonwheels7720 4 года назад +18

    ዶ/ር ቤዛዊትበጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ክቡር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @ashabuljeneyoutube3559
    @ashabuljeneyoutube3559 5 лет назад +407

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢቢ ያረሱለላህ ምርጥ አድርገው አስተምረውናል ስለ ሁሉም ነገር ከ1400 አመት በፊት ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ

  • @LeulEshetia-b8c
    @LeulEshetia-b8c 2 месяца назад +5

    ባለማተቧየደግልልጀጌታይጠብቅሽ
    15:19 15:19

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 года назад +4

    እናመሰግናለን በርች እህታችን እናመሰግናለን እዳለ መታደል ሆኖ እኛ ሃበሻ ሰንባል እምናሞግሰው ዬውጭ ነጫጩባ ነው ለሀበሻ ሞራል አንሰጥም ምን ችግራለው በንግሊዘኛሰ ብትናገር ምንድን ነው ነውሩ ይህ ምቀኝነትን ያመለክታል እህታችን በርች እኔም በምታሰተምሪው ብዙ ትምርት አግኝቻለው በርች

  • @እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ

    በጣም ጥሩ የሆኑ ተምህርቶችን አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @habetamumelese9632
    @habetamumelese9632 4 года назад +6

    እናመሰግናለን እህታችን እድሜ ይስጥልን እወቀትን ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጥሽ እህታችን አዳድስ ነገር ይዘሽ እንደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን ፡፡

  • @NebiyatKedir-z5p
    @NebiyatKedir-z5p 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስላሰተወሱን የረሱላችንም ትእዛዝ ነውና ሱብሀነላላህ ሀቅ ነው

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 4 года назад +23

    ባለማተቧ እናመሰግናለን

    • @cherinetbeyene7967
      @cherinetbeyene7967 9 месяцев назад

      fre keshim

    • @AsWe-be2oz
      @AsWe-be2oz 8 месяцев назад +1

      ፍሪ እኔም ገመድ ልሰርዴ ላንች ደስታ ስል😂😂😂

    • @bawabbawab5054
      @bawabbawab5054 5 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@AsWe-be2oz

    • @aklilubelete1118
      @aklilubelete1118 4 месяца назад

      ደደብነትሸን በአደባባይ አታሳይን እንጅ። ከቁምነገሩ በላይ ምን ገመድ አፈላለገሸ አንችም ተብሎ አማኝ

  • @galmaqabsoo2058
    @galmaqabsoo2058 2 года назад

    ደ/ረ በጣም እናመሰግነሻለን። ጡሩ ት/ት እየሰጠሺነው። በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 лет назад +19

    ዋው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከልብ አመስግናለሁ በጣም የሚገርም ግንዛቤ ነው ያግኝውት እግዚአብሔር ይስጥልኝ እዴህ አይነት ሀኪሞችን ያብዛልን

  • @solomoneyasu-dl1ci
    @solomoneyasu-dl1ci 10 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተመችቶኛል ሌላም ብትጨምሪ ደስ ይለኛል አመስግናለው።

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 лет назад +16

    ባለማህተሟ ማህተሟ ባለ ማህሟ ተባረኪ ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን

  • @emebet911
    @emebet911 2 года назад +2

    ቤዝየ ለትምህርትሽ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 5 лет назад +96

    ውሃ የሚጠጡት ነጮች ብቻ እስኪመስል ድረስ የምድረ ነጭ ፎቶ ነው የተጠቀምሽው የነጭ ፎቶ ቀንሽልን!!!!!!!!በተረፈ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ደስ ብሎኛል 🙏🏾🌸

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад

    እናመሰግናለን ቀጡሉበት በናታችሁ ጥሩ ት/ት። ነው

  • @OoPp-tj7pr
    @OoPp-tj7pr 6 месяцев назад +14

    አልሀምዲሊላሂ ዲናችን ሰይንሱን ቀድሞተል.እስልምና ዉሃን እንዴት እንደ ምንጣጣ አሥተምሮነል.ፊደካ አቢ ዋ ኡሚ ያረሱላላህ .በደንብ አሥተማሩን

  • @AschalewBezuneh
    @AschalewBezuneh 10 месяцев назад

    ቤዝ በጣምአሪፍ ትምርት ነው ያገኘውት ለጤና ወሳኝ ሰው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እኔ ብዙ እጠጣሉ የዛን ያክል እሸናለዉ በጣም ጠቅሞኛል ትምህርትሽ

  • @hailemersha2123
    @hailemersha2123 2 года назад +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቺ እናመሰግናለን

  • @khaleedaldeini9393
    @khaleedaldeini9393 5 лет назад +63

    ውኃ ስንጠጣ ትንፋሻችንን መቁረጥ ማለት ውኃ ውስጥ አለመተንፈስ ጠጥተን እስክንጨረስ ይሄ የነቢያችን ሰ ዐ ወ ምክር ናቸው ፣

    • @momanddadiloveyoumomanddad1328
      @momanddadiloveyoumomanddad1328 5 лет назад +2

      Sallalh Allaye wasallam

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 5 лет назад

      ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ።
      እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።

    • @zeharsmuuu4213
      @zeharsmuuu4213 4 года назад

      صل الله عليه السلام

    • @NoorAhmed-wp9gd
      @NoorAhmed-wp9gd 4 года назад +1

      ሰ አ ወ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 6 месяцев назад

      ​@danielhadgu ጉዳህ ነፍስህን

  • @yemariamaberham9315
    @yemariamaberham9315 4 года назад

    ደ/ር እጅግ በጣም የምሸወድበትን ነገር ነዉ ያሥተማርሽኝ ትምህርቶችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ በቴሌግራም

  • @ኢስላምነውህይወቴኢስ-ሠ9ኈ

    አልሃምዱሊሊላህአለኒእመተልኢስላም

  • @yidwaktube
    @yidwaktube 4 года назад +2

    በጣም አሪፈፍ ሰወች ለተለያዩ ህመሞች ከመጋለጣቸው በፊት አስቀድመን ምክንያቱን ልንነግራቸው ይገባል፡፡ እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና ተመኘው @yidwak by

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 5 лет назад +108

    ሚገርም ነው እኛ ሙስሊሞች ስለውሀ አጠጣጥ ሀቢቡና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምረውናል ቁጭ ብለን ቢስሚላህ ብለን ባንዴ ጅው አርጎ መጠጣት ሳይሆን መጀመሪያ ቀስ ብለን 3 ግዜ ግንጨት አርገን ከዚያ ረጋ ብሎ እስከመጨረሻው መጠጣትነ ስንጨርስ አልሀምዱሊላህ እንላለን።

  • @OmerOmer-ly2eg
    @OmerOmer-ly2eg 7 месяцев назад

    ያስተላለፍሺ መልእክት በጣም ተመችቶኛል ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ ቀጥይበት!!!!

  • @meazaabebe8482
    @meazaabebe8482 5 лет назад +70

    ነብዩ ሙሐመድ ሰ•ዐ•ወ ውሃን ቆሞ መጠጣት ይከለክላሉ
    በአንዴም ግጥም አድርገን መጠጣትንም ከልክለዋል
    አንዴ ተጎጭተን ከዛ ሁለተኛ ተጎጭተን በሶስተኛው መጠጣት
    ኢስልምና አልሀምዱሊላ ዶክተር ሳይደርስበት ብዙ ነገር አስተምሮናል

    • @asrah6257
      @asrah6257 4 года назад +1

      Alhamdulila

    • @azidireart
      @azidireart 4 года назад

      እረ እኔም አባቴ ሴት ልጅ ቆማ አትጠጣም ብሎ ነው ያሳደገኝ ፍፁም አላደርገውም ቆሜ መጠጣት

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад

      S a w

    • @seadamohammed2408
      @seadamohammed2408 4 года назад +2

      የሰው ሀገር ሙቀት በየ ደቂቃው ያስጠጣኛል ግን ሳላስብ ግጥም አድርጌ ነው የምጠጣው

    • @beniman7409
      @beniman7409 4 года назад

      የተማረ አልነበረም ማለት ነው በነብያችሁ ጊዜ????

  • @aminuahimed2220
    @aminuahimed2220 5 лет назад +7

    ዶክተር ቤዛ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም ስለውሀ የተናገርሽው ጠቅሞኛል

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 лет назад +23

    እናመሰግናለን ቁሜ ነበር የምጠጣው እተዋለሁ👍

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 5 лет назад

      እኔም ቆሜ ነው የምጠጣው ወይ ጉድ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 5 лет назад +2

      Meme Seid ቆሞ መጠጣት ጠቀሜታ አለዉ ቆመሽ ከጠጣት ዉሀዉ ወደ ሆድሽ ገብቶ ቦርጭ ሳይሆን ሚሆነዉ ወደ እግርሽ ምናምን ይሄዳል ቆሞ መጠጣት ጥሩ ቅርፅ ይሰጣል

  • @AwwolKadir-em9mm
    @AwwolKadir-em9mm 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩና አሰተማሪ የሆነ ትምህርትነው tnx ዶክተርዬ🙏🙏🙏

  • @ogbaiayahuney7274
    @ogbaiayahuney7274 5 лет назад +6

    Very very important message Dr. Bezawit God bless you.

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ለሁሉም ነገር ስርዓት አለው
    በተቻለ መጠን ተግባራዊ ብናደርገው እንጠቀምበታለን !!!

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ውይ ዘንድሮ. ቆየት ብሎ ደግሞ አላህ የሚሰጠንን አየር በመጠኑ ሳቡ መባላችን አይቀርም
    ያለፉት ሰወች ያለምንም. ምክር በሰላም አልፈዋል. የሚጠቅመንን አላህ ነው የሚያቀው
    የምንበላው የምንጠጣው መጠኑ አላህ እደፈቀደው ነው

  • @EliastekeboTekeboman
    @EliastekeboTekeboman 5 месяцев назад

    ክቡር ዶ/ር የሰጠሽኝ የጤና ትም/ት በጣም ተመችቶኛል

  • @hopea600
    @hopea600 5 лет назад +9

    You're the best Dr. Bezawit!!! 👏🏻👏🏻👏🏻

    • @Maryam-xl1kz
      @Maryam-xl1kz 2 года назад

      You are the best

    • @GenzebYebru-ki5qq
      @GenzebYebru-ki5qq 11 месяцев назад

      ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን

  • @BizualemBante
    @BizualemBante 6 месяцев назад

    ዋው በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ እህታችን ፡፡

  • @የእናቴልጅነኝ-ኸ2ጸ
    @የእናቴልጅነኝ-ኸ2ጸ 5 лет назад +7

    ቆሜ ነው እኔ የምጠጣው ወይኔ ከግዲህ ቁጭ ብዬ ጠጣለሁ እናመሰግናለን እህት

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 9 месяцев назад

    Thanks በጣም ተምሬባታለሁ ብርቺ እህት

  • @mogesnigussie5901
    @mogesnigussie5901 5 лет назад +11

    የነጭ ሽንኩርት 34 የጤና በረከቶች!🌀🌀
    1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡
    2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡
    3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡
    4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡
    5.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡
    6. ቲቢን ለማከም ይረዳል፡፡
    7. መግል የቀላቀለ ቁስልን ለማከም ይረዳል፡፡
    8. የብልት በሽታ (Trichomoniasis) የሚሰኘውን የአባላዘር በሽታ ለማከም ይረዳል፡፡
    9.በህዋሳት ውስጥ የሚካሄደውን ዋንኛውን ኬሚካላዊ ውህደት (Metabolism) ያነቃቃል፡፡
    10.ከነቀርሳ (Cancer) ዓይነቶች አንዱ የሆነውን የኮለን ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
    11. የሐሞት ከረጢት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡ 12. የፊንጢጣ ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
    13. የጡት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
    14. በወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰር መስፋፋትን ይገታል፡፡
    15. ለምግብ መፈጨት ሂደት ይረዳል፡፡
    16. በልጆች ላይ የሚከሰተውን የማያቋርጥ ሳል ለመከላከል ይረዳል፡፡ 17. የእርጅናን ሂደትን በተወሰነ መልኩ ለመግታት ይረዳል፡፡
    18. የአንጀት ውስጥ ትላትልና ተህዋስያንን ይገድላል፡፡
    19. የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፡፡
    20 በአብዛኛው በእድሜ ሳቢያ የሚከሰተውን ካታራክት የተሰኘውን የአይን እይታ ችግርን ለማከም ይረዳል፡፡
    21 . የደም መርጋትን ለማሟሟት ይረዳል፡፡
    22 . ለስኳር በሽታ ህክምና ይረዳል፡፡
    23 . የጥርስ ህመም ስሜትን ይቀንሳል፡፡
    24 . የእንቅልፍ እጦት ችግር ላለባቸው ይመከራል፡፡
    25 . የሰውነትን የበሽታ መከላከል አቅም ይገነባል፡፡
    26 . የእርሾ ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
    27 . የመገጣጠሚያ አካላት በሽታን ለማከም ይረዳል፡፡
    28 . በባክቴሪያ አማካኝነት የሚከሰተውን ስታፊሎኮካል ኢንፌክሽንን ለማከም ይረዳል፡፡
    29 . ኪንታሮትን ለማከም ይረዳል፡፡
    30 . የቆዳ ላይ ብጉንጅና እብጠቶችን ለማከም ይረዳል፡፡
    31 . አንዳንድ የቆዳ በሽታዎችን ለማከም ይረዳል፡፡
    32 . ለአንጀት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡
    33 . ፋይቶንሳይድስ የተሰኘ ኬሚካል የሚገኝባቸው የነጭ ሽንኩርት ዓይነቶች የአስም በሽታን ለማከም ይረዳሉ፡፡
    34 . አደገኛ የብሮንካይተስ ህመምን ለማከም ይረዳል፡፡
    Hi Dr what do you say about those lists in the above

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 2 месяца назад

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @HabtamuJirata
      @HabtamuJirata 2 месяца назад

      😅

  • @Abiottadesse-k8f
    @Abiottadesse-k8f 10 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад +96

    ዉሃ አብዙ እህት ዎንድሞቼ በተለይ ልክ እንደኔ ማዳም ቤት የምትሰሩ አብዙ ለ ኩላሊትም አሪፍ ነው እሺ

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 4 года назад

    Asamero Yefetereshen Fetare Amesegenewalehu

  • @ሄቨናሂወተይ
    @ሄቨናሂወተይ 5 лет назад +7

    Thanks D.r you’re beautiful 😍. I take it 5

  • @WorkuwoldeWorkuwolde
    @WorkuwoldeWorkuwolde 10 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @hilohelen9728
    @hilohelen9728 5 лет назад +5

    የኔ ቆንጆ ስታምሬ

  • @dagnachewtilahun8627
    @dagnachewtilahun8627 2 года назад +2

    በጣም ጥሩና አሰተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 5 лет назад +164

    ወይጉድ ዘድሮ አዱ ውሃ ጠጡ አዱ በመጠን ጠጡ ሌላው ለጤና ጥሩነው ሌላኛው ጥሩ አይደለም በማለት እኛን ግራ አጋባችሁን ሁሉም አውቃለሁ ባይ ሆነ

  • @israeltadesse9903
    @israeltadesse9903 10 месяцев назад

    Ok, Dr. Bezawit Thankyou For Your Best Information.

  • @ummbilal8686
    @ummbilal8686 4 года назад +6

    صلو على النبي صلى الله عليه وسلم وبارك عليه افضل الصلاة والسلام

  • @senaittsige7882
    @senaittsige7882 2 года назад

    በጣም አሪፍ ምክር ነዉ የማላዉቀዉን ተረድቻለሁ ።በዚሀ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ።

  • @andualematnafu5922
    @andualematnafu5922 5 лет назад +5

    ምርጥ ልጅ ከምርጥ አገላለጽ ጋር እናመሰግናለን ።

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ መረጃ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ

  • @የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ

    ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም!❤የሀቢባ ያረሠለሊህህህህህህህህህ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 8 месяцев назад

    ሽኩረን ዶክተራ አላህ ቀጠተኛውን መንገድ ይምራሽ

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 5 лет назад +11

    ከ1400 አመት በፊት ሀቢቡና አስተምረዉናል

  • @tesfayeshibabaw1066
    @tesfayeshibabaw1066 3 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ነዉ ዶክተር ብዙ ትምህርት አጊቸበታለሁ እግዜር ይባርክሽ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 лет назад +3

    ሁሉም አውቃለሁ ማለት በዛ
    የሚጠቅመንን አላህ ነው የሚያውቀው

  • @hggh1906
    @hggh1906 4 года назад

    እና መሰግናለን መክረሽ በጣም ተመችቶኛል

  • @muradmurad4199
    @muradmurad4199 5 лет назад +3

    ዉሃ አብዝቶ መጠጣት ብዙ ጥቅም አለዉ ዶክተር ለትምሕርቱ እናመሰግናለን

  • @TeshomeMelaku
    @TeshomeMelaku Год назад +2

    ምርጥ ነው ክብረት ይስጥልን

  • @lovjj2373
    @lovjj2373 5 лет назад +25

    ወይ አሁንስ ግራ ገባኝ ማንን እደምሰማ ሁላቸውም የተለያየ ነገር ነው የሚነገሩን

  • @mahmudhassen4285
    @mahmudhassen4285 2 года назад

    እጂግ ጠቃሚ ነው ተመቺቶኛል አመሠግናለሁ

  • @amiti5809
    @amiti5809 5 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ፕሮግራምሽ እናመሰግናለን ቴሌግራም ተከታይሽ ነበርኩ ረዥም ፅሁፍ ማንበብ አላርጂኬ ነው እንኳን ደና መጣሽ የራስሽን ዪቲብ እጠብቃለሁ!!

  • @meleseworku
    @meleseworku 4 года назад

    በጣም ጠቃሚ ነገር አግኝቼበታለሁ ።

  • @hirj2602
    @hirj2602 5 лет назад +8

    ወነትሽነው እኔ አገርቤት እዳለሁ. ቆሜ ስጠጣ እናቴ ትቆጣኛለች ግን አይገባኘምነበር ጉዳቱ

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад +1

      እኔም ነውሩነው ትል ነበሩ

  • @gashahunt
    @gashahunt 2 года назад

    ዶክተር ቤዛዊት ያንቺ ስለ ውሃ አጠቃቀም ያስተማርሽና አገላለጥሽ በጣም ግልፅና የባለሙያ ምክር ነው እመስግናለሁ

  • @BG-gg5vz
    @BG-gg5vz 5 лет назад +3

    Very good advice. First time visiting this channel I am glad I did, just subscribed! What you mentioned on the number 1 mistake was exactly what my mom was told at hospital by a doctor here in Canada. My mom came to visit, was feeling stomach pain so took her to see a doc, surprisingly the doc said stop drinking water with meal give it 1hr after meal. We were like w...hat? Coz everywhere even at Ethio restaurants right before or after meal what is served is something to drink. My mom still couldn't belive that the doc said she said I will go back to Ethiopia and get it checked 😀 Coz she didn't belive the doctor. Thank you for explaining now I have to call my mom and insist her to stop coz she drinks water a lot with meal; also have stomach issue. Thank you for sharing.

  • @senaittefera1385
    @senaittefera1385 2 года назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ብዙ አውቀናል

  • @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ
    @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ 5 лет назад +13

    እናተን ማመን ቀብሮ ነው አንዱ የተመራመረው አንዱ ስመጣ አፈር ከዲሜ ያበላዋል ስለዚ ጥናት ጥናት ምንም አይረባም ስለዚ እግዜር አለ ከዛም ህሌና አለን እናተ እኛላይ አትመራመሩብን ወገኛ ሁላ

    • @muhamedoumer2587
      @muhamedoumer2587 5 лет назад

      ለአስም አብሺን ዝንጂብልን አዘውትሮ መጠጣት ጥሩ ነው

    • @elhammuluna4955
      @elhammuluna4955 4 года назад

      እናመሰግናለን አሪፍ ፕሮግራም ነዉ

  • @abrihamtigistu
    @abrihamtigistu 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ጥሩ ነዉ እጠቀማለሁ

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 3 года назад +3

    ውሀ መጠጣት በግድ የምትለምጅው ነገር ትንሽ ቀን ትቸገሪያለች ከዛ በሗላ ግን ውሀ መጠጣት ልማድሽ ይሆናል ማለት :: ካልሆነማ ማን ጠምቶት ይጠጣል

  • @AdaneTeka-sf6rt
    @AdaneTeka-sf6rt 8 месяцев назад

    እውቀቱን ያብዛልሽ ምርጥ ትምህርት

  • @seaditube5480
    @seaditube5480 5 лет назад +4

    ትክክል ቆሜ መጠጣት ጥሩ አይዴለም።

  • @mebrahtuseleba6778
    @mebrahtuseleba6778 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ዶክቶር እናመሰግናለን !!

  • @ፍቅርያባቱአናፋቂ
    @ፍቅርያባቱአናፋቂ 5 лет назад +6

    ወይኔ ብዙግዜ ቁሜ ነው የምጠጣው
    እናም ሥጠጣ በጠጣሁበት ሥአት ግማሽ ግማሽ ሌትር አርጌነው የምጠጣው ባንድ ግዜ ከዛ ቆይቸ ደሞ እደዛው ግማሽ ግማሽ ሌትር እጠጣለሁ ችግር ይኖረዋል ይሆን????

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 лет назад +13

    ወይ ፍልስፍና በቃ እኛ ሲጠማን ብቻ እንጠጣለን ምንም አል ሆንን

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 5 лет назад +1

      ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ።
      እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።

  • @emutiemutitame9771
    @emutiemutitame9771 10 месяцев назад

    Edime ketena gar abzito yadliln Doctor 🙏🥰🥰🥰

  • @ahlammohammed7146
    @ahlammohammed7146 4 года назад +5

    እኛ ሙስሊሞች እራእያችን ውድ ነበይ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለ ውሃ አጠጣጥም መጀመሪያ ቁጭ ብለን ቢስሚላህ ብለን እያረፍን እድንጠጣ አስተምረዋል ሱናም ነው

  • @GizawBekele-n2e
    @GizawBekele-n2e 5 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር (ገለጻ) ነው ዶ/ር ተባረኪ !

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 5 лет назад +4

    እባክሽ ዶክተረ የወር አበባ መዛባት አቸግሮኛልና መፍትሄ ካለሽ እባክሽ ልማፀንሽ ?

    • @AminaAmina-mw4ix
      @AminaAmina-mw4ix 5 лет назад

      መሢ የአምባሠልዋ የድንግል ማርያም ልጅ uufff enem betam yesabal

  • @wuletayedemissie4111
    @wuletayedemissie4111 2 года назад

    በጣም ነው ማመሰግነውጥሩምክርአግቻለውተባረኪ

  • @fifiikonjo6712
    @fifiikonjo6712 5 лет назад +5

    ይህ ሁሉ የተናገርሽው እውነት ነው።ከዛሬ 1400 አመት በፊት ነብዩ መሀመድ ሰ ዐ ወ የተናገሩት በሀዲሲ ነው ፣እሲላም ሳይንሲን ቀድሜ።

  • @belayhailu716
    @belayhailu716 4 года назад

    ወ/ሪት ቤዛዊት ይመችሽ አቦ ስለ ውሀ አጠጣጥ አሪፍ ነገር አስጨብጠሸኛል

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 5 лет назад +78

    እኔ ውሀ እጠጣለው ግን ይደክመኛል ድብርት ይለቅብኛል ቦርጫ ይጨምራል

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 10 месяцев назад

    እግዚእብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

  • @emebetgeorge8068
    @emebetgeorge8068 5 лет назад +136

    ትምሕርቱ ጥሩ ሆኖ ነገር ግን ስንቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ትንታኔውን በእንግሊዘኛ የሚገባው??? ሕዝቡ ሊረዳው በሚችለው ቋንቋ ቢሆን መልካም ይመስለኛል።።

    • @azooz7923
      @azooz7923 5 лет назад +2

      Bexam English kakelakelu yastemaru ayimesilachewu

    • @marakiye7986
      @marakiye7986 5 лет назад +12

      emebet george የቻለችውን ያክል በአማርኛ አስረድታለች አማርኛ የሌለውን ግን በምን ታስረዳ?

    • @rashidarashida5566
      @rashidarashida5566 5 лет назад

      እሺ እህት

    • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
      @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 5 лет назад +8

      አማርኛ መሰለኝ ምታወራው 99%

    • @ዙዙየደራዋ
      @ዙዙየደራዋ 5 лет назад +6

      አብዛኛው ሙስሊም ግን ያውቃል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምረዋል ወላሂ ሀገር ቤት እያለሁ ኡስታዛችን አስተምረውናል ነበር

  • @hayiludesale8452
    @hayiludesale8452 3 года назад

    እናመሰግናለን ጡሩ ነው እናስተካካክላለን እሽ

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    ሰልችት ያለኝ ነገር ቢኖር በየጊዜው እሄን አድርጉ እሄ አታርጉ እሚባል ነገር ነው ውሀ እንደፈለገ ብንጠጣው ምንም አንሆንም ጥፉ ከዚ😏😏😏

    • @الال-ي2ي
      @الال-ي2ي 5 лет назад +1

      😂😂😂 xif kez🙊🙊

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 5 лет назад

      ውሃ ምንም ኣይጠቅምም ። ውሃ ውሻ ነው ።
      እኔ ዘወትር ጠጅ ነው የምጠጠጣው ። የታባቱ ውሃ ።

    • @bizzib8724
      @bizzib8724 5 лет назад

      @@danielhadgu Wusha? wushma yitekmal leleba.

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      @@danielhadgu ክክክ አባ ጠጁው

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 4 года назад

      @@danielhadgu lsk neber gn ayaskm yesew lj wha asfelagi new gn ante smhn keyr

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Год назад

    ሰላም ዶክተር እንካን በሰላም መጣሽ እውነት ነው
    የምልሽ ምክርሽሽ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💗💗💗

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 5 лет назад +6

    ወይ ጉድ አንዱ በደንብ ጠጡ አንዱ በልክ ጠጡ ግራ አጋባቹንኮ 🤔
    ማናቹ ትክክል ነው

    • @alyabaflani762
      @alyabaflani762 5 лет назад

      Seli.meqerese.enameseginalin.doceter🙌💚💛❤👍👏👏👌

  • @tamrattola6092
    @tamrattola6092 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር

  • @SARASara-gk9kf
    @SARASara-gk9kf 5 лет назад +4

    ዶ /ር።ውሀ ጠጣለው ግን በሽት ነው ሚወጣ እውነት ቶሎ ቶሌ ውደ ሽት ቤት ነው ምዬድ ጥቅም ያለውም

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 4 года назад

    Betami arifi new merti neshi

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
    @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад +10

    እኔ ግን ከ 2 ሌትሪ በላይ ነዉ የምጣጣዉ
    ግን ከንፋሬም ይዳርቀል ድክመት ምንም ሳልዳክም ያደክማኛል እራስ ምታት ሁሉ
    እነም የወር አባባም በአግበብ አይዎርድም ያስቸግራኛል ዶክተር ቤዛዊት በነትሽ ምንድን ነዉ መፍቴዉ

    • @ethio2280
      @ethio2280 5 лет назад +1

      Hulem Geta Girumina Dinkki Nawu !!! Yegeta Liji በወር አበባሽ ግዜ ፀጉርሽን በሻንፖ አትጣጠቤ እራስ ምታት ያመጣል የወር አበባ ሴደርስ ቀረፋ አፍልተሽ ጠጭ

    • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175
      @hulemgetagiruminadinkkinaw5175 5 лет назад

      @@ethio2280
      እሽ አመሰግነለዉ
      thank you for Everything!

    • @alemnew5960
      @alemnew5960 5 лет назад

      @@ethio2280 ,

    • @alemnew5960
      @alemnew5960 5 лет назад

      The only one i

    • @linadani6276
      @linadani6276 11 месяцев назад

      ማህፀን ቼክ አርጊ

  • @zenebecheades7438
    @zenebecheades7438 4 года назад

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 5 лет назад +3

    እሺ ዶክተርዬ እናመሰግናለን
    ማወቅ መልካም ነው ግን ታድለን ዶክቶረቻችን ብዛታቸው😀 ውሃ በብዛት ጠጡ ሲሉን ስንጠጣ ከምግብ በፊት ከኋላ ቀዝቃዛ ሙቅ አረ ብዙ በዙ ሲሉን እኛም ያሉንን ስናረግ በጎን በኩል አንዷ ዶክተር እዲህ እደዛ እያለች ስትመክረን አረወደዚያ እኔስ ሁሉን እየሰማሁ ጤንነቴ ተዛባብኝ በቃ ከሞትኩም ልሙት ኩላሊቴን የህመም ስሜት ይሰማኛል ብዬ ብናገር ውሃ በብዛት ጠጪ ተባልኩ አሁን ደግሞ ውሃን በብዛት መጠጣት ለሞት ይዳርጋል ተባለ ታዲያ የቱን እንዳምጥ?

    • @mekdesyekidanemehrtlij5564
      @mekdesyekidanemehrtlij5564 5 лет назад +2

      😎😎😎😎😎😎ሚያኖርሽ እግዚአብሔር ነዉ ማማ እደሚባለዉማ አንኖርም ነበር እስካሁን

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 5 лет назад

      @@mekdesyekidanemehrtlij5564 ትክክል

    • @fatmaahmed6437
      @fatmaahmed6437 5 лет назад

      😁😁😁😁😁😁😁

    • @ጦይባየወሎልጅT
      @ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад +1

      ከከከከከከ እነሱ ያሉት ምን ይዘለቃል ደግነቱ የኔ ጭቅላት አሁን ሰምቸ አሁን እረሳለሁ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 5 лет назад

      @@ጦይባየወሎልጅT ጎሽ አንድ አንድ ጭቅላት እዲህ ይጠቅማሉ😀😀

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад

    እናመሰግናለን ተባረኪ ተባረኩ

  • @ገታያለውአይቀርም
    @ገታያለውአይቀርም 5 лет назад +13

    እኔ 2 ልትር ጠጥቸ 4 ልትር ነው ምሸና እስት በነካ እጅሽ አብራርልኝ ሰርክ ነኝ ስደት ያጎበጠኝ

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 5 лет назад

      እኔራሱተቸግሪለው

    • @yousufyousuf7173
      @yousufyousuf7173 5 лет назад +4

      ሽንትንመ መለካት ተጀመረ

    • @AhmadAhmad-bk8im
      @AhmadAhmad-bk8im 5 лет назад

      እኔም ግራያጋባኝ እሱ ነው ኪኪኪኪኪኪ

    • @AhmadAhmad-bk8im
      @AhmadAhmad-bk8im 5 лет назад +1

      እኔ 3ቀን ውሀ አይጠማኝም ሳይጠማኝ 1ብርጭቆ እንኳን ብጠጣ ያስመልሰኛል ሲጠማኝ ግን በጣም ብዙ ውሀ እጣለው ሆዴን ግን ብዙ ሠላም የለውም ከምድነው ችግሩ

    • @rimmedia6333
      @rimmedia6333 5 лет назад

      ክክክክክ

  • @Etagegn-fp4rz
    @Etagegn-fp4rz 5 месяцев назад

    ቆንጅት አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @petrosdemisew9911
    @petrosdemisew9911 5 лет назад +3

    I would like to appreciate your motivation and for your best explanation. Some literature suggests that drinking water cannot dilute significantly gastric acid. Is there any scientific research that supports drinking water with meals significantly affects the digestive system?

    • @BG-gg5vz
      @BG-gg5vz 5 лет назад

      Apparently yes, another doc told me there is a study.... pls see my comment to this RUclips channel that I comment for her.