Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የምትሰጠው ምክር በጣም ጠቃሚ ነው እናመሠግናለን ።
ቅዱሰ ሚካኤል ይጠብቅ🎉
ትክክል
thank you Dr
ስለም ዶክተር የጀርባ ህመም ከሁለት ከን በፊት ነው የጀመረኝ እና በጣም ያመኛል የመብላት ስሜት አለው እባክህን ቅጥር ያዝልኝ የምኖረው ፈረንሳይ (paris)now
አይይይ የእኔነገር አየሰደት አምላኬሆይ እርዳኝ እኔ በጣም ያመኛል ወገቤን በተለይ ተኝቸሰነሳ ጎበሰብየ ቀጥ ለማለት ያቅተኛል ላመታት ቆይቶብኛል ግን ደግሞ ከወለድኩ በሗላ በጣም ብሶብኛል ዶክተር መገኛከር አሰቀምጥልን እድታማክረን እኔ አልቻልኩም ጧጧት አለቅሳለሁ የእውነት ነው የምላችሁ ሺትቤት ተቀምጨ ለመነሳት እቸገራለሁ እድሜየ ገና በሀያወቹነው 😢
እናመሰግናለን ❤❤
እንድ እመት ሞላሁ ካመሞኩ ስደት ሆኘ እህ 😢😢😢
Shewtsewt እባክሽን አማክሪኝ በናትሽ
ወላሂ ከወለደሁ በሆላ ነዉ ያመመኚ እኔማ አገሬ ልግባና እመረመራለሁ ተኚቸ ስነሳ ጎበስ ብየ ቀጥ ስል ቁሜ ተቆየሁ ጎበስ ስል ወላሂ ያመኛል እረ መላ በለኚ ዶክተር እዲሜየ 25ነዉ ለማንኛዉም አመሰግናለሁ❤
እኔም እንዳቺ ነኝ
እኔ ከጀርባዬ እስከ አንገቴ ድረስ ህመም ይሰማኛል ሰራ ቁሜ እናተቀምጨ ስሠራ ያመኛልምን ሊሆን ይችላል ?
ወይኔ ተቃጠልኩ 😢💔😭😭😭ዱአ አድርጉልኝ ስደት ላይ ነኝ ጀርባዬን ተቃጠልኩ
አኔም እንደእሳት ነዉ የሚያቃጥለኝ
እኔምነኝወላሒተሠቃየሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ እሆን ብዙ ሳአት በጣም እያሜኝ ነው ምን አይነት መዳንት መጠቀም እለበኝ ክብር ዶክተር !!!
ዶክተር በምንላግኝህ ስልክ ህን
አረ ተሰቃየሁ ወገቤን ሲያንሰፈስፈኝ መቆም አቅቶኝ ተኛው በተለይ በመቀመጫዬ ዙሪያ ምንድነው ደሞ ብርድ ብርድ ይላል እንዴ
ስልክ ህን ዶክተር
ዶክተር እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ግን ለማማከር ስልክህን ብታጋራኝ
አኔን አልፎ አልፎ ያመኛል ለምሣሌ ኮዋስ ሰጫወት
እኔአሞኝ አያቅምነበር ከባድ እቃ አሥቸ አሞኛል መፍትሄዶክተር
ቁጥርክን ላክልኛ
የጀርባ አጥንት መቀራረብ አሉኝ እባክህ መልስ ስጠኝ
ቁጥርላክልኝ.
እኔ እድገቴ ገጠር ነው የገጠር ስራ እሰራ ነበር አሁን የ35 አመት እና የ3 ልጆች እናት ነኝ ግን ጀርባየ የሆነ ነገር ጎንበስ ብየ ማንሳት ወይም ማስቀመጥ ስሞክር በጣም ያመኛል ጎንበስ ቀና ለማለት በጣም ነው የምቸገረው እና ከጀመረኝ 4 ዓመት ሁነኛል
Hisela.deketr❤
ለወገብህመም፡ይህንመዳኒትአዘዙምኝ pREGAPlN75ግንህመሙንአባባሰው፡ምንይሻላል
ሀኪም ቤት ስንሔድ አያቁትም
አይ የኔ ነገር እኔ ልሞት ነው መዳኒት ፃፍልኝ
ቁጥርህአልወጣልኝአለ
አዩዶክተር ሃኪም ቤት ሂዱ ትሉናላችሁ ስንሄድ ግን ሃኪሞቹ ህመሙን አያዉቁትም
እረ እቅልፊ መተኛት አልቻልኩም
Hi
እኔማ መቀመጥ እራሱ አቃተኝ ተቃጠልሁ 😢😢😢
እኔም ስቀመጥ በጣምያመኛል
እኔ ስራየ አሮጊት መሸከም ማንሳት ነው ወገቤ በቃ ህመሙ ሊገለኝ ነው ወገቤ ረሰበረ