This is very fascinating and how wonderful he neever used yebead kuwanka ( English) to explain. I love how our language has so many expresive vocabularies. Respect your culture and your language 💫👍
ይቅርታ ለመከታተል ኣስቸገረኝኝ። ሁሉም clip ክፍል 1,2,3 እያለ ስለሚሄድ የቱ ከየት ይቀጥላል ከምንጋ ይያዛል ላማገናኘት ኣስቸገረኝ። ያንዳዱን ክፍል 1 ካለቀ የመጨረሻው ወይ መዝግያ የሚል ይጻፍለት። it just like part 1,2, then the end. So I can understand the queue easily. Thank you. I can listen Amharic but I have little difficulty to read them. Overall thank you again for the concept you provide us Dr. From 🇪🇷
Sure I badly need to see that. I will definitely participate in the fasting program and need all I have to do in the process! Inbox all the steps to follow?
የደነዘዘ አይምሮ የሚነቃው ፀበል በመጠመቅ ጠዋትና ማታ በመስገድ በመፀለይ ንሰሀ በመግባት ከልኡል እግዚአብሔር ጋር በመታረቅ ነው
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
Yene ehit Gn chersesh semteshwal kale meteyku?
A good idea!
semiwe eski bdenbe
ምናባቴ ላርግሽ🥰
የተሰጠንን ተፍጥሮ እንድንጠቀም ከተኛንበት ጨለማ እግዚአብሔር ያንቃን በእውነት
መምህር ወሳኝ ርዕስ ነው እግዚአብሔር ከድንዛዜችን ያውጣን.
አሜን🙏
አሜን
አሜን
@@mimiworku4129😊😊😊😊😊
Amen
የዶክተር ሮዳስ ጭንቅላት በጣም አደንቀዋለሁ ስለ ሁሉ ነገር ነው የሚያቀው በእውነት ጨማምሮ በረከትን ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
አሜን ጤና ይስጥልን❤❤❤
Betamm
@@TheHolybible8j😢
እግዚአብሔር ይስጥልን :: መምህራችን መፅሐፍ ያስፈልገናል በዚህ ዙሪያ እባክህ, ማን አንደሆንን ባለማወቃችን ነው ብዙ ነገር ያጣነው :: የአባቶቻችን እውቀት ያስፈልገናል::
መምህር እፁብ ድንቅ ነገር ነው ያካፈሉን::💯
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!
ሁሌም በዶ/ር ሮዳስ እንደገረመኝ ነው። ስለማንኛውም ነገር ሲጠየቅ ሙሉ እውቀት አለውና ስያስተምር የሱን እውቀት አልጠግበውምና ሁሌም በጉጉት እከታተላለሁ። ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁኝ።
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
የዋቀችሁትን እውቀት ለማናውቀው ትውልድ የምተከፍሉን በሙሉ የአላህ እዝናት እራህማት አይለየችሁ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርለችሁ
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የምትወዳት ድንግል ማርያም በእውነት ተክፍ ነገር ትጠብቅልን እንወድሀለን መምህራችን እጹብ ድንቅ ነው በእውነት
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዶክተር ሮዳሰ
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!
እናመሰግናለን መምህር። 7 chakras እያሉ በቡዲዝም መንገድ የሚሄዱ ሰዎች ስለስጋና ስለ ነፍስ ባህርያቶች ለማጥናት ቢሞክሩና ከeastern meditation ይልቅ ክርስቲያናዊ ተመስጦን ቢጠቀሙ ጥሩ ነው።
ruclips.net/video/Hmbf10tmsXU/видео.htmlsi=uoBV1oPflEMDziBi
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እውነት ነው ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ተመሴገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ እና ግሩም ነው
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
በጣም አስፈላጊ ለትውልድ የሚጠቅም ርዕሰ ጉዳይ ነው በእውነት ብዙ እውቀቶችን እንደምናገኝበት አልጠራጠርም መምህር thanks in advance 🙏
እንቁ የኢትዮጵያ ሀብት ነህ ወንድማችን እውቀትን መገብከን እድሜና ጤና ያድልልን
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!!
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
ለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስን
ይህ ሁሉ እውቀት በመጽሐፍ ተዘጋጅቶ ቢቀርብልን ከአሁኑ በፊት እንዳለ እውቀቱ የለኝምና ነው ::
እግዜአብሔር ተጨማሪ እውቀት ያድላችሁ አሜን
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
መምህር አንተን መስማት ማዳመጥ እኮ እኔ ማን ነኝ የሚለዉን የዉስጥ እና የተፈጥሮን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ድንቅ ፍጥረት የመለስክበት ነዉ ፤ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን። ሰፊዉን እዉቀት በሰፊዉ እባክህን አስተምረን፤ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ከድንዛዜ ያውጣን
ዋው እጅግ በጣም ሚደንቅ እውቀት ነው ያለህ ክቡር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
ውዱ መምህራችን ሙሉ ሰው አንተን ማየትም መስማትም ያስደስታል። ችግሩ ከክርስቶስ ጀምሮ ሁልጊዜ ፌዝ እና ቧልት የሚወድ ትውልድ እዚህ ዘመን ላይ በማየታችን አንናደድም ግን ከእውቀት ከንባብ ነፃ ሲሆን ለካ መሳቅ ብቻ ነው ስራው።
Bereketwo yderbn Memhrachn ,Egziabher Tibebun yabzalot Dr.🤲🤲🤲
Wow! Just amazing & fascinating discussion. Thank you Dr. Rodas.
Today’s lesson was so amazing
Memehirachen Memhir Dr. Roads God bless your service ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎉🎉🎉
እናመሰግናለን መምህር ወቅቱን የዋጀ ርእስ ነው።
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤ ለኔም ማስተዋልን እውቀትን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ🙏🙏🙏
ዶ/ር ሮዳስ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው ትምህርቱን ስሰማው ሁል ግዜ ይከብደኛል በቀላሉ መረዳት ያቅተኛል ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልኝ
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
This is very fascinating and how wonderful he neever used yebead kuwanka ( English) to explain. I love how our language has so many expresive vocabularies. Respect your culture and your language 💫👍
And it’s very interesting you commented on English 🤣
ብዙውን ግዜ ሌሎች በሚያስተምሩ ጌዜ መሃይሙም ምሁሩም የእኔ አውቃለሁ እና የስድብ አስተያየት ይሰጣል ዶር ባንተ ፕሮግራም ግዜ ግን የሚዳፈር ብዙም አላይም ምክንያቱም በእውቀት እና በመረጃ እንዲሁም ስንዱዋ ቤተክርስትያናችን ባላት እምቅ እውቅት ውጤት ነው ተባረክ።
መምሕራችን ይሕን ጥበብ አውቀት የሰጠህ ጌታ አጅግ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏አኛም አምሮአችን ተጨቅመን ነጥቀን የሰማዩን ቤት አድንወርስ ይርዳን 🙏🙏🙏በሆዳችን ተገዝተን አዳንወድቅ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
Respect for our fathers, they kept all this knowledge for us. 👍
በእውነት እናመሰግናለን ውድ መምህር 🙏
ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ሮዳሰ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🛐❤️
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ❤
ፀጋውን ያብዛልህ ።
ሁሌም ትምህርቶችህ ይማርኩኛል ❤አንድ የደነዘዘ አዕምሮ ብቻ ሳይሆን ኩላሊትም ልብም ጣፊያም ያለው ቃልአብ የሚባል ጓደኛ አለኝ ጭንቅላቱን ለመታጠብ ብቻ ነው የሚጠቀመው
YENATEK MUD YEYAZ
YEMER GEN LEJU YELEWEM CHENKELAT
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከአውሬዎች ከምቀኞች ከመተተኞች ዶ/ር ሮዳስ ተባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ
መምህር እናመሰግናለን ።
መምህር እጅግ በጣም ግዜውን የሚመጥን እና የሚያስፈልግን ርእስ ነው እያንዳንዳችን እንደምንማርበት ኣምናለው
መድንአናለም አብዝቶባርኮ ሰቶሀል ቃል ህይወት ያሰማልን እዝግሐብሔር ከመላው ቤተሰብጋር ይባርክህ
ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያብዛልን
ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤
ዶክተር እናመሰግናለን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡
መምህራችን ስለምታካፍለን ዕውቀት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን 🙏🙏🙏
በጣም በጣም አስተማሪ ነው ። ቀጣይ እንጠብቃለን ❤❤❤
That is the important things. Thanks you Dr rodas
wow that is very amazing knowledge Dr. thank so much ....
Sometimes youtube recommends a good vedio, I'm glad I watch this.
Thanks
Very helpful information..I appreciate you🕊🥰🙏🏾🥰🕊
እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክልን ፣ፀጋውን፣ ፣መባረክን፣ያብዛልን ....አሜን !!!!!!!
ተባረክ ዶር ድንቅ ትምህርት ነው
Yimigerim nw ❤❤geta edmi yisitilin
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
ፀጋውን ያብዛልህ ዶ/ር በጣም ሚገርም ነው😮
ዶ/ር ሮዳስ ለትንታኔዎት እናመሰግናለን ነገር ግን ጥያቄዎች አሉኝ ይሔ የሚሉት ነገር ፍልስፍና ወይስ እምነት? ከቀ ጋር ተያይዞ የተነሳው ሃሳብ ከአፈጣጠር ጋር እንዴት ይገናኛል? ምክንያቱም ሰው አለም አቀፋዊ ሲሆን ቀ ደሞ ኢትዮጵያዊ ፊደል ነው :: ሌላው ይህ እውነት ለመሆኑ ከፈጣሪያችን ምን መንፈሳዊ ማስረጃ አለ በተለይ ከመፅሃፍ ቅዱስ አንጻር
Doctor rodas betam new yemakebrk fetari yitebkh ❤❤❤
ዶክተር ሮዳስ ሁል ጊዜ ተስፋ ያዘለ ነገር ታስተምራለህ ግን ምንም ተጨባጭ ነገር ምድር ለይ የወረደ ነገር የለህም
ይገርማል ሰው እንዴት ራሱን ሳያውቅ ይኖራል ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ዶር ሮዳስ
የሚስተላለፈው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ። ግን ማስታወቅያው በየሰከንዱ ስለሆነ ትኩረት ሰጥቶ ለመስማት ትንሽ ............
I have learned many things and the truth may Egizabheir yebarkek Dr Rhodes tadesse❤❤❤
What an amazing wisdom. May God bless you ❤
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር !
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር
Kale hiwot yasemalen bedeme betena yetebqelen🙏🙏🙏
ይቅርታ ለመከታተል ኣስቸገረኝኝ። ሁሉም clip ክፍል 1,2,3 እያለ ስለሚሄድ የቱ ከየት ይቀጥላል ከምንጋ ይያዛል ላማገናኘት ኣስቸገረኝ። ያንዳዱን ክፍል 1 ካለቀ የመጨረሻው ወይ መዝግያ የሚል ይጻፍለት። it just like part 1,2, then the end. So I can understand the queue easily. Thank you. I can listen Amharic but I have little difficulty to read them. Overall thank you again for the concept you provide us Dr. From 🇪🇷
ዶ/ር እባክዎ አንድ መፅሀፍ ያበርክቱልኝ ለመግዛት ስለሚከብደኝ ነው።እባክዎ😢😢በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ❤❤❤
ጅል! በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
Kale hiwet yasemalen
መምህር እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር
እንዴት የግራ አንጎል እና የቀኝ አንጎልን በአግባቡ መጠቀም እንችላለን እሱ ተብራርቶ ቢነገረን መልካም ነው። በምንስ ነው የሚነቃው ምን ብናደርግ ነው ሊነቃ የሚችለው ? እናመስግናለን ሁሌም ትውልዱ እንዲቀየር በሚያደርጉት ስራ big respect doctor Rodas
I shared your thought!
ለዚ የምርጦቹ ምርጥ የሆነ መምር በኡነት እድሜ ቀንሶ ቢሰጥ ያለማመንታት ቀንሸ ሰጠው ነበር ምክንያቱ ገልጨ ኣልጨርሰዉም❤❤❤❤❤
እግዛብሔር ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ እድሜና ጠና ይስጥልኝ
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን
Kale hiwot yasemalen wondimachin.
መምህር እኛ ኢትዮጵያውያን ይሄን ያህል ሚስጥር ይዘን እንዲህ ከንቱ መሆናችን ያሳዝነኛል ጭራሽ ለፈርንጅ ቁሻ ሻ ካልተገዛን እያልን ያዙኝ ልቀቁኝእንላለን::
ፈረንጅ ብልጡ በ አሜሪካ ቦስተን ዩንቨርስቲ ግዕዝን ያስተምራል ጀርምንም እንዲሁ :: ሚስጥራችንን ለማወቅ :: ሳስበው በጣም ያመኛል ::
ruclips.net/video/Hmbf10tmsXU/видео.htmlsi=uoBV1oPflEMDziBi
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
Egziabeher Erejem edeme yesetelen memher ejeg betam nw yemwedot yemakebrot
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር አስገረምከን
የሚገርም እውቀት መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
አመሰግናለሁ 🙏
Ewenete newe sebele
አስገራሚ ትምህርት ነው ደስ ይላል background ግን የማይንቀሳቀስ ምስል ቢሆን ይመረጣል የእርሶ ሃሳብ ላየ lamatekor አንድንችል አመሰግናለው
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ጥበብ መንፈሳዊ ÷ ጥበብ ስጋዊን ያድልልን ።
ለኔ ሙሉ ሰው ኖት ሰው በጠፋ ሰዓት ሰው ሆነው የተገኙ ድንቅ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማነህ ማሞ ቂሎ በዚህ ጊዜ ከነ መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ ጋር በጋራ ቆሞ እየፈረሰችና እየተቃጠለች ላለችው ቤተ ክርስቲያኑ እና እየታረድን ላለነው ለክርስቲያኖች ጥብቅና መቆም ነው ወይስ እንደዚ መዘባረቅ ነው ያለበት? ምድረ short memory ሁላ!! አዎ በደንብ እያደነዘዘህ ነው ደንዝዝ!
ለሰሚው እንዲገባው አድርገው ቢያስረዱን መልካም ነው ፈጠን ፈጠን ስትሉ ቪዲዮዉ ቢደጋገምም አይረዳም ይጠር ግን ግልጽ ይሁን በተርፈ አመሰግናለው
የደነዘዘ አምሮ በምን ድነቃል ለሚለው ቀጥተኛ ምልስ ብናገኝ ጥሩ ነው ።
Betam migerim tibeb new enameseginalen
Thanks for sharing 🙏❤️
👉ሰው
1,እሳት 2,ውሀ 3,ንፋስ 4,መሬት 5,ልብ 6,ቃል 7,እስትፋስ ተመችቶኛል 🙏🙏🙏
ባይመችህም ምንም አማራጭ የለህም
Very amusing research.
ስለትምህርቱ አመሰግናለሁ። ከኀላ ያለው የሚለዋወጥ ግራፊክስ ግን ይረብሻል። ውይይቱ ሲጀመር መቆም ቢችል።
Thanks Wedemocha ❤❤❤❤❤
Dr Rodas bewnet betam new mewedeh makebreh rasehen tebek yemer hagerachen endante aynt sew yasfelgatal rejem edmen ke tena yestelegn🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sure I badly need to see that. I will definitely participate in the fasting program and need all I have to do in the process! Inbox all the steps to follow?
ድንቅ ነው ነገር ግን እንዴት ማነቃቃት እንደሚቻል አልተነገረም
እግዚአብሔር አብዝቶ እውቱን ይጨምርላችሁ
Thanks very much
መምህራቺን እሮዳስ ታደሰ እግዚያብሄር ዘመንህን ሁሉ ይባርከው በጣም ግሩም አእምሮ ነው ያሎት ከልብ እናመሰግናለን መምህሬ አንዳንዴ የአይኔ ጥቁሩ ኳሱ ይዞራል ለምንድን ነው ግን