95% ውስጥ ምን እየተካኼደ ነው። ውሃ ፊት የምንናገረውን መጠንቀቅ አለብን።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 фев 2022
  • ረቂቁ ዓለም/ መሰወር/ የብርሃን ኃይሎችና የጨለማ ኃይሎች
  • НаукаНаука

Комментарии • 250

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 2 года назад +34

    ሳይንስን ከሃይማኖት፣ ሃይማኖትን ከሳይንስ ጋር እርስበርስ አሞከሻሽቶ አፈቃቅሮ ይህን ውብ መረጃ የሚሰጥ ጥልቅ አዕምሮን የያዙ ሁለት የኢትዮጵያ ሃብቶች ናችሁ እናንተ። እግዚአብሔር ከመልካሙ ሁሉ ያብዛላችሁ።

    • @user-wz9nq4pm5y
      @user-wz9nq4pm5y 6 месяцев назад

      there is no other way. The way is one, so it is Jesus Christ if you believe him you can live as heavenly persons through him.

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 6 месяцев назад +1

      The poll. Their production of themselves is Ethoopia as soon as possible!!!

    • @shiferaw1getahun
      @shiferaw1getahun 4 месяца назад

      Dr.Abrham and Dr.Rodese thank you so much for your information and program physics is interesting course like quantum,and meta physics.

  • @user-lq6pw5hl3x
    @user-lq6pw5hl3x 2 года назад +34

    ዶ/ር አብርሃም ብዙ ሊያስተምሩን ይችላሉ ሰፊና ቀጣይ ዝግጅት አድርጉት ። እናመሰግናለን !!

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 2 года назад +26

    ትክክል ውሀ መልካችንን አንጸባርቆ እንደሚያሳየን ሁሉ ሀሳባችንንም የማንጸባረቅ ሀይል አለው በተጨማሪ የፈጣሪ ስጦታ ነው
    ዶ/ር ለምታደርሰን ትምህርት እውቀት መረጃ በጣም እናመሰግናለን 🙏👏👍ህዝቤ ሆይ ንቃ እወቅ ከደካማ እና ከወሬ ከአሉቧልታ ውጣ በአንድነት በፍቅር በመተሳሰብ እራሳችንን ጠቅመን ቤተሰብ ሀገራችንንም እንጠቅማለን ።እወዳችኋለሁ 👍❤

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 года назад +7

    ቀጣይ ኢትዮጵያ በጥበብ በእውቀት ትረሰርሳለች
    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🙏 አባታችን እና መምህር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 года назад +18

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እድሜ ከጤና ጋር አምላከ እስራኤል ይስጥልኝ

  • @peacelove185
    @peacelove185 2 года назад +9

    እኝህን ሰው ደብቃችሁ አስቀምጡልን የእውቀት ጥግ ናቸው ለትውል ድ ያስተላልፉልን እግዚያብሄር ከነጭ ቡዳ ይጠብቆት

  • @eyerusalemeshetu6930
    @eyerusalemeshetu6930 2 года назад +35

    This gives me a sense of how ancient knowledge is lost in generations. We become discontented in life and lost in copying others than understanding who we really are.

    • @jareda.6279
      @jareda.6279 2 года назад

      U spoke my mind

    • @mebtuberhanu
      @mebtuberhanu Год назад

      TikTok is the place where i realized we were lost years ago. It's the dumbest platform full of dumbest people that i wanted to go back in time and live with my ancestors

    • @gechataddese5327
      @gechataddese5327 7 месяцев назад

      ​@@jareda.62790

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 2 года назад +2

    የተከበርክ ክቡር መምህር ዶ/ሮዳስ የምታስታላልፎው ሁሉ ይከታተላለሁ በጣም ደስ የሚልና ማሪ ነው የዶክቶር ኣብርሃም ትምህርት ከንንግግራቸው ትህትናችወ በታም ደስ ይላል ይማርካል ግን አኛ የምንከታተል ብእውቀት አና በመንፈስ የበርታን ኣይደለንም ስልዚ ግምት ላይ ያስገባ መሆን ኣለበት

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 года назад +5

    እኔን ያልገባኝ ምኑንነው የላብራቶሪ ሳይንስ ያደረጋችሁት? እኔ እንደተረዳሁት ማሰሪያው በቅዱስ እግዚአብሔር ላይያለ የፀዳ እምነት + የጠለቀ ፍቅር +የተጋ የፀሎት + ለማወቅ የምንሻውን ጥያቄ በእውቀት የመለየት እና በመንበርከክ የማቅረብ አቅም ጉዳይ ነው እንጂ ቃላት ሀይል አላቸው እና በተመስጦ ወይም በእውቀት እንሞክር አይመስለኝም በእርግጥ ቃላትም ሀይል አላቸው ግን በዚህ አይነት መመሰጥ ውስጥ ወደጨለማው መንፈስም የመውደቅ እድልም ስላለ ብንጠነቀቅ
    መመሰጥ የሚሰራው በቅዱስ እግዚአብሔር ለሚደረግ ፀሎት ብቻ ነው የዶ/ር ምርምር በትክክል ከተጠናቀቀ መንገዱን ቢያዘዋዉሩትም ቢያወሳስቡትም ማጠቃለያቸው ያው የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔርን የመጠጋት እና እርዳታውን የማግኘት መጠን ነው ዶ/ር ሮዳስ የራስህን ሰመሪ ጨምቀህ መጨረሻ ላይ ብታቀርብልን ያንተ አተያይ በጥልቀት ከቤ/ ክ ስለሚነሳ ጠቃሚ ነው

    • @samuelafework1841
      @samuelafework1841 2 года назад +2

      Yes I agreed please Dr Rodas we need your summary because you have deep knowledge about orthodox religion I don't want miss the way

    • @hopehope7234
      @hopehope7234 2 года назад +1

      አስማት በሳይበስ እየነገሩን ነው።

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 года назад +1

      I completely agree as well. This is not Orthodox teaching. We know how powerful prayer, fasting and prostrating is. Megabi Rodas you have to be extra careful when you put on these programs because it walks a very fine line between faith and science! Many have gotten lost and fallen into the devil's teachings when trying to chase the "knowledge". Egzihaber libuna yisten

  • @helenhusen5822
    @helenhusen5822 2 года назад +2

    ወድማችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እምትጋብዛቸው እግዶችክ አቀራረብክ ለሰው ያለህን አክብሮት ሁለ አደቃለሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥብን ይስጥህ የሀገር ኩራት ነህ ❤️👏

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 года назад +6

    በመጀመሪያ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ የጥበብ ገለፃ ነው ሰው በራሱ ነገሮችን የመለውጥ ሀይል አለው ማለት ነው ለምሳሌ ምርቃት፡ እርግማን ቃላቶች የሚከናወኑ ከሆነ በተጨማሪ እኔ ልጅ እያለሁ እናቴ ጥሩ ነገር ተመኚ ለወደፊቱ የተመኘሺውን ነው ምታገኚው ትለኝ ነበር ገራሚ ነው አሁን ነው የተረዳሁት የሚገርመው በትክክለኛው ግን በልጅነቴ የምመኘውን ነው ያገኘሁት። እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዶክተር አብርሐም እና መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ🙏

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w 2 года назад +5

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዎች ናችሁ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 года назад +2

    ይሄ አባት ተዋህዶ ሃይማኖታችን በረቀቀው ዓለም እንድናያት እና ምን ያሃል ታላቅ እንደሆነች ሁሉ አስተምሮኛል!!! እግዚአብሔር መቼም ታላቅ ነው። ዶ/ር አብርሃም ሁሌም አስተምረን። ዶ/ር ሮዳስ ሁሌም የድንቁርና ጨለማችንን ስለምትገልጥልን በጣም እናመሰግናለን!!! ለዶ/ር አብርሃም ደግሞ "ሶስተኛው ኪዳን" እና "አስራ ሥድስት" የሚሉቲን ሁለቱን የደሞዝ ጎሽሜ መጽሃፍ ጋብዝልኝ ከሳይንሱ ጋር አገናኝቶ በጣም ብዙ ነገር ሊያብራራው የሚገባ መጽሃፍ ነው።

  • @kirucake5798
    @kirucake5798 2 года назад +2

    ዶ/ር አብርሃም ድንቅ ሰው! ዶ/ር ሮዳስ፤ታድለህ የልብህን ሰው እግዚአብሔር ሰጠህ። እንዳትፋታቸው ብዙ መማር እንፈልጋለን!

  • @w482dfdsf
    @w482dfdsf 2 года назад +6

    እውነትም የከፍታ ዘመን እያየን ነው። ዶ/ር አብርሃም ድንቅ አስተማሪ ናቸው። በሰፊው እና በጥልቀት መምህራችን መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ብታቅርብልን።

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 года назад +6

    wow This man is very wise. he know how to teach. and he is so humble. Dr. Abrham you are one of the person we have been waiting for. light on the darkness!!! God bless you!

  • @hailesilase
    @hailesilase 2 года назад +1

    ዶክተር አብርሃም እጅግ ዉድ ከሆነዉ ጊዜዎት ሰዉተዉ እንደ ቀደምት ተመመራማሪና የብዙ ጥበብ ባለቤት እንደሆኑት እንደቀደምት አባቶቻችን የሚታየዉንና የማይታየዉን አለም እንድናስብ እንድንመረምር እያደረጉት ላለዉ ጥረት እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዶክተር ሮዳስ ስለ ጥሩ የተነገረበት ዉሃ እና መጥፎ የተነገረበት ዉሃ ጥሩ የተነገረበት ተለዉጦ ክሪስቴሉ ይደምቃል ያብረቀርቃል ያምራል መጥፎ የተነገረበት ዉሃ ክርስቴሎቹ ቅርፀቢስና ደብዛዛ ይሆናል ተብሎ የሰማሁት የዛሬ 4 አመት ነበር ወዲያዉ ግን እንዳስብ አደረገኝ
    ታዲያኮ ይሄ ቤተክርስቲያናችን ለብዙ ሺ አመታት ካሉዋት ሃብቶች አንዱ ነዉ ብዬ አሰብኩ
    እኛም ቤተክርስቲያን አባቶቻችን የፀለዩበት ዉሃ ወደፈዋሽ ጠበልነት ይለወጣል
    የሰዉ ልጅ አብዛኛዉ የሰዉነቱ ክፍል ውሃ ስለሆነ ቤተክርስቲያን አስቀድሰን ተቀድሰን ስንመጣ ማለት እኛም ተቀድሶ እንደተለወጠዉ ፀበል ስጋና ነብሳችን በምርቃት በቅዳሴ በፀሎቱ ታክሞ እንመለሳለን ማለት ነዉ?
    ለምሳሌ እኛ ፀበል እቤት ዉስጥ የማናስቀምጠዉ እቤት ዉስጥ ብዙ መጥፎ ወሬ ስለሚወራ የፀበሉን ሃይል እንዳያረክሰዉ ከቤት ዉጪ ከጓሮ ከቤቱ ራቅ ተደርጎ የሚቀመጠዉ በመጥፎ ወሬ እንዳይረክስ ነዉ ማለት ነዉ?
    ስለዚህ ከአፋችን ለሚወጡት ቃላቶች መጠንቀቅ አለብን ማለት ነዉ ?

  • @mule8515
    @mule8515 2 года назад +16

    ዶክተር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እርስዎንና እነግዶችዎን ስሰማ እውቀት እንደ ምግብ ይርበኛል ሁሉንም መጻሕፍት በአንዴም አንብበህ ጨርሳቸዉ ጨርሳቸዉ ይለኛል!!🙏እኮራብዎታለሁ 💪ደሞ ከሰሞኑ መርሐ ግብርዎት የሆነ በኢትዮጵያ ላይ ወደፊት ሊገለፅ የተቃረበ የተደበቀ ምስጢር ይታየኛል(ተጋባዥ እንግዳዎት ለ4d/5d Ethiopia frist ብለዉ ቀንጨብ የረጓት ነገር)እህእ... ብቻ ምንም ይሁን የተረዳሁት ነገረ አለ

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 2 года назад +4

    ዶር አብርሃም በዚህ ዘመን ዘመናዊ ተምሮ ያውም በሰለጠነው ዓለም ተገኝተውልን ይህን ያክል የፈጣሪን ስራ ረቂቅነት ስለገለጹልን እናመስገንዎታለን። ረጅም እድሜን ከጤናና ሃብት ጋር ያድልዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከእነዚህ ቡዶች ሚስጥር ሲገለጥ አይወዱምና። አሜን!!!!!!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 2 года назад +1

    ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ!!! ይህንን ጥበብ የሰጣቸውን አምላካችንን መድሐኒታችንን እየሱስ ክርስቶስን አመስገንኩ!!! እንዲህ ድቅድቅ ባለ ጨለማ በዘር እና በጎሳ በሐይማኖት ስበብ እርስ በርሳችን እንድንጠፋፋ የቀደመው ጠላጣችን ዲያቢሎስ ስልጥኖብን እያለ አለም ከደረስበት ጎራ ሊያደርሱን የሚችሉ ነጸብራቆች ከየማዕዘናቱ እንደነ ዶክተር አብርሐም ያሉ የኢትዮጽያ ተስፋወች ሲገኙ እጅጉን ደስ ይላል!!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ስጥቶአቸው ህዝብንና ሐገርን በተማሩበት ሞያ የሚያገለግሉ ያድርጋቸው!!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጽያን አስባት!!! ( የምትገዛልህንም ነብስ ለአራዊት አትስጣት!!!)

  • @teameremaryammulat7636
    @teameremaryammulat7636 2 года назад +2

    በእውነቱ ድንቅ ነው ! የማግኘት እድሉ ቢኖረኝ ብዙ እማዋያቸው ነገር ነበኝ፤

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 2 года назад +4

    የተዋህዶ እዉቀት ጥልቅ እና ሁላችንም ልንቀረበዉ እና ተመራምረን ለሀገራችን እና ለህዝቡ ጥሩ ነገር እንዲመጣ እንደዚህ አይነት እዉቀት ያሰፈልጋል በመቀጠል ወደ ተለያዩ ሊቃወንት አባቶች ጋር ተጠግተን ማዉቅ የምንችለዉ ነገሮች ጠቋሚ በመሆን እግዝአብሔር ያበርታልን ይቀጥል ፕሮግራሙ፡፡

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 2 года назад +4

    This and other previous programs have helped me to recognize ancient Ethiopians had untapped knowledge but sadly it was not passed to the successive generations.

  • @redietbahiru8096
    @redietbahiru8096 2 года назад +8

    These videos were actually uploaded 2 years ago and i saw all of them repeatedly but I see this generation is not interested enough on these topics which is very embracing. Also you two were really wise discussing these things to our understanding

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 2 года назад +2

    የዚህ ጥረትና ፍልስፍና በስተመጨረሻ ወደ 95% ብርሃናዊ ከሆነዉ ግንኙነት ለማድረግ ጾለት ማድረግና እግዚአብሔርን ማመስገን የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት መጠበቅ የመግቢያዉ ቁልፍ እንደሆነ ድምዳሜ የሚደረስ ይመስለኛል

  • @yafetmesfin8354
    @yafetmesfin8354 2 года назад +4

    መምህሬ ኑርልን😍 እንወድሃለን
    ሩት

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 года назад +3

    Dr.Rodas and Dr.Abraham thank you so much! Please invite them everyday! He is so humble even though he has an extraordinary ability about life and universe

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናመሰግናለን

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 года назад +3

    Dr.Rodas and Dr.Abraham thank you so much! Please invite him everyday! He is so humble even though he has an extraordinary ability about life and universe

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 Год назад

    ዶክተር ስለ ምታዘጋጅልንመነፈሰፋዊ ምግብ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ በዚህ ፕሮግራምም ዶክተርን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከ ጤና ይስጥልን

  • @latepocket5996
    @latepocket5996 Год назад +2

    Energy never gets lost nor destroyed. It transfers. Knowledge can be forgotten and with the right conditions can be remembered and retrieved.

  • @dt3629
    @dt3629 2 года назад +7

    Very interesting 👌 I wish I could tap from 95% of my spiritual being.

    • @azitube4198
      @azitube4198 2 года назад

      Don't just wish, go on meditation you can do it.

  • @kidistg2098
    @kidistg2098 2 года назад +2

    Thank you Dr Rodas and Dr Abraham!

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 2 года назад +2

    I must thank you very much for the enlightening thoughts 🙏🏽

  • @habybelay5407
    @habybelay5407 2 года назад +3

    ዶ/ር አብርሃም እግዚአብሔር ያክብርልን ስለትምህርትዎ፣ ነገር ግን ሙሉ ገለፃው በአማርኛ ብቻ ቢሆን እንግሊዝኛ ለማያውቁ ቤተሰቦቻችን በደንብ ድል ሆኖ ይገባቸው ነበር።

  • @peacelove185
    @peacelove185 2 года назад

    Dr ሮዳ Dr አብርሀም ሀኪም አበበች የናንተ አውቀት እንደንጀራ ነው የሚያጠግበኝ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @shegerinsights2007
    @shegerinsights2007 2 года назад +3

    Its fascinating to know that there are Syndicates and Occult groups in Ethiopia that is preserving this knowledge for the future to come and I hope we learn about it and help the generation to come.

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 года назад +2

    ከመላእክ ና ከጨለማው ሠራዊት የምናያቸው ልክ በphysical አለም እንደምናየው ነው የምናይበት መንገድ ቢገለፅ በተጨማሪም pineal gland activat ለማድረግ የሚረዱ ወሳኝ ነገሮችን ቢነገረን መፅሀፍቶችንም ቢጠቁሙን

  • @alematalay734
    @alematalay734 2 года назад +1

    ❤️ በጣም እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @amanmichael3667
    @amanmichael3667 2 года назад +2

    Wow it's very interesting
    I can't wait to learn next part 😍😍

  • @onemk3460
    @onemk3460 2 года назад +1

    እናመሠግናለን መምህር

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f 2 месяца назад

    👍👍👍👍👍 እሰይ በርቱ በርቱ ስለሰላም የሚሰብክ ይሆናል።
    Exactly ---የእና ቅዱስ ያሬድ😂😂😂

  • @hannasamuel6278
    @hannasamuel6278 2 года назад +3

    Thank you so much doctor. I expect a lot more Information about astral projection on the coming episodes, according to ancient Ethiopian civilization.

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 года назад

    በጣም: በጣም: እናመስግናለን: እግዚአብሔር; ይስጥልን: ያክብርልን: : እድሜ: እና: ጤና: ይስጥልን::

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 2 года назад +2

    Thank you both of you

  • @user-dz7lu3ri7b
    @user-dz7lu3ri7b 5 месяцев назад

    Dr Abraham is uniquely positioned to restore the originality of Ethiopia. Dr Abraham because of his interest in quantum physics he comes to understand effect precedes cause, which is contrary to belief held by main stream, science cause and effect. Cause precedes effect. Dr Abraham uses his cultural belief of cures and blessings. Dr Abraham understood in his upbringing when priests bless someone it follows accordingly, when the priest curse, it came to pass , hence effect precedes cause. Wow ! ❤❤Dr Abraham can proof scientifically, that had been believed in Ethiopian culture for thousands of years. ❤

  • @Ashenafi-sq3ts
    @Ashenafi-sq3ts 8 месяцев назад

    ዶር እንደምን አላችሁ የኢትዮጵያችን ምርጥ እንቁዎች የእናንተን ፕሮግራም በማዳመጥ የሚያስደስተኝ ምንም ሌላ ፕሮግራም የለም ዋናው ጉዳይ ዶር አብርሀም የሚናገሩት ብዙውን ነገር እኔ ላይ አለ ለምሳል ታለቅ እህቴ አሜሪካን ውስጥ ህይወቷ ሲያልፍ በዛው ቀን በህልሜ አይቼ ደነገጥኩ ወድያው መሞቷ ተነገረኝ ።በሌላ ጉዳይ ጠዋት የጠፋ ሰው ትዝ ካለኝ ከተወሰነ ሰአት በውሀላ ያ ትዝ ያለኝ ሰው ይመጣል።በህልም ያየሁት በውኔ አየዋለሁ ይገርመኛል።

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን !

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 2 года назад

    Beguhut yemtebkew program .Egzabher yebarkachu

  • @seifemensher6252
    @seifemensher6252 2 года назад +2

    Dr rodas አክባሪ ነኝ ትያቄ Dr aberaham እንደ ሳይንቲስት ሙህርነታቸዉ ሲያቡራሩ ስለ ቅዱስ ያሪድም ሆነ ስለ 7ቱም ሰማያት ሲያስረድ በሐላችን ብለዉ ነው በሐልና ሀይማኖት ልዩነት አላቸው በዚ ጉዳይ ግንዛቤ ፈልጌ ነው

  • @haymanotnegeri4094
    @haymanotnegeri4094 2 года назад

    He is Truly the Legend!!

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 7 месяцев назад

    Aemero tebayehe, Aemero Menfesawi yemilewen ye Aba Gebrekidan sebekete adametu, le Adam zere bemulu

  • @zereyohannistemnowo8098
    @zereyohannistemnowo8098 Год назад

    በጣም ናመስግናለን። ብተቻለ መጠን እንግሊዘኛ ቃሎቹን አታብዙ ወይም ጠያቂው ማለት ጋዘጠኛው መተርጎም አለበት።

  • @MSH.TUBE1
    @MSH.TUBE1 Год назад +1

    It means we live in our mind, our mind crates our reality [95%>5%] it is true if you live in your mind.

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 года назад +1

    እፁብ ብለናል:: ተመስገን አምላኬ::

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 7 месяцев назад

    እኝ ሰዉ ለኢትዮጵያዉያን አሴት ናቸዉ ልንጠቀምባቸዉ ይገባል ምናልባትም ቮልስዋገን ለኢትይጵያዊዉ አባት ሊቅ ሊያስተረጉሙት የነበረዉ መፅሀፍ አይነት የጠፉ መፅሀፎችን በምናባዊዉ አለም ተነበዉ በድጋሚ የሚፃፍበት 5ዳይሜንሽንና ሜታ ፊዚክሱን በመጠቀም በሂወት የሌሉትን ሰወቻችን መሪወቻችን ምሁሮቻችን ዕዉቀት በቴሌፓቲ ጠቃሚዉን መዉሰድ እንዲቻልና ሀገር እንድትጠቀም የሚረዱንን እኝህ ሰዉ ሳናጣቸዉ ማሰብ እን መጠቀም አለብን ዶክተር

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 года назад

    ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @mazii9059
    @mazii9059 2 года назад

    ፈጣሪ ያክብርልን የስንት ሰዉ ሂወት እየታደጋቹህ እንዳለ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ብቻ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን👌እዉነት ግን የሰዉ ለሰጂ ያሰበዉን ነዉ የሚሆነዉ?

  • @howmuchtube2868
    @howmuchtube2868 Год назад

    እናመሰግናለን
    Ethiopia
    Andromeda
    Dr Abraham
    Dr rodas

  • @bedilutesema4531
    @bedilutesema4531 2 года назад +2

    ሚገርም ነው በእውነት ለማስረዳት እንድንረዳመቸው ያላቸውን ያንተንም የማስረዳት አቅም ፍላጎት አስደስቶኛል በርታ በርቱ .እንዲህ ያለ እውቀትም ያለው ሀበሻ በማወቄ ኮርቻለሁ

  • @demewezalemu1464
    @demewezalemu1464 2 года назад +1

    betam betam tekami mikr new specially for ethiopian people mastewalina mezegajet alebin

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 2 года назад +1

    It is an interesting topic 👍

  • @mulugeta4575
    @mulugeta4575 2 года назад

    ዶ/ር አብርሃም አምሃ ን ሳይ ሳልሰማቸው ነው ላይክ የማደርገው'፤ ስለ ቡዳና ሾተላይ ትንሽ ቢሉን፡፤ ፈጣሪ ጎረበት እንደሆናቸው ከምመኛቸው ሰዎች 2ቱ እናንተ ናችሁ፨ ዝም ብላችሁ አቅርቡልን (ት/ት በኦንላየን ብትጀምሩልን)፤ ሰላምና ጤና እድሜ ጠገብ ሁኑልን።

  • @zenachewteferra3203
    @zenachewteferra3203 2 года назад

    ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ዘመን የሚደረገው ጉዞ አስደናቂ ነው!!! በርቱ መምህሮቻችን

  • @selamawitabereham7387
    @selamawitabereham7387 Год назад

    Tnk for this lecture

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ..ስለ ውሀው ግልፅ አድርጉልን

  • @zemalogy
    @zemalogy 2 года назад

    አቤት! በዕጅ ያለ ወርቅ ሆኖብን ሁሉንም አናጣም እግዚአብሔር አለን። በጣም ነው ህሊናዬን ያበራኽው የምታበራውም ዶክተር ሮዳስዬ አመሰግናለሁ፤ አንድ ቁም ነገር ላናግርህ ፈልጋልጌ ነበር ዶክተር.. እንዴት ትገኛለህ? እና ዶክተር አብርሃም አምኃ በጣም አከብርሃለሁ።

  • @KingAandfriends
    @KingAandfriends 7 месяцев назад

    Thank you ❤❤❤

  • @tarikutemesgen
    @tarikutemesgen 3 месяца назад

    Thanku alot

  • @atkawftsum532
    @atkawftsum532 2 года назад +1

    እድሜአችሑን ያርዝምልን

  • @tarekegndeginet161
    @tarekegndeginet161 2 года назад

    Dr Betam enamesegnalen Egziabher Amlak Kehulachn Gar yhun Selehulum neger Egziabher Amlak ymesgen /:

  • @meronabera7558
    @meronabera7558 2 года назад +1

    ዶክተር ለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሰግናለን
    ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምከታተለው

  • @mesfinwabella3880
    @mesfinwabella3880 2 года назад +1

    What an interesting and genius person

  • @fdtgdf840
    @fdtgdf840 2 года назад +1

    ሰላም ክቡራን !🙏

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 года назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ በጣም ደስ የሚል እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ ግን ውኃ ፊት የተባለው ግራው ገባኝ

  • @judykonjo9816
    @judykonjo9816 2 года назад +1

    Like like eyaregin ebakachu!!!

  • @gezahegndabale6307
    @gezahegndabale6307 2 года назад

    very #important and #interesting wisdom

  • @yosefdinkneh5356
    @yosefdinkneh5356 Год назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከእናንተ ገና ብዙ እውቀት እንማራለን ።

  • @seblewongelayalneh4122
    @seblewongelayalneh4122 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @1975happyfamily
    @1975happyfamily 2 года назад +1

    ዶክተር እንዴት ሰነበትክ ሁሉ ስላም ሁሉም ልክ ነው እኔ በህይወቴ ብዙ አይቻለው ከፈልክ ላወራክ እችላለው

    • @tigista1977
      @tigista1977 Год назад

      እንዴት አካፍይኝ ተሞክሮሽን አመሰግናለው

  • @mesayshiferaw3231
    @mesayshiferaw3231 Год назад

    Thanks so much

  • @kalkidandawit3435
    @kalkidandawit3435 Год назад

    le ethiopia tesfawoch nachehu fetari ytebkachu 💜

  • @user-sl2il9fd7s
    @user-sl2il9fd7s 2 года назад +1

    10Q Dr We like You You R Star

  • @saramamo2373
    @saramamo2373 2 года назад +2

    ለሁለት ጌታ መገዛት አትችሉም ብሎአል ጌታ አራት ነጥብ፡፡ ዶ/ር ሮዳስ አባቶች በጾም፣ በፀሎትና በስግደት ተወስነው ብዙ ፈተና አልፈው ከእግዚአብሔር ፀጋ የተነሳ ጌታ ገልጾላቸው በስውር የሚያዩትን መሰወር የቻሉትን በተዛባ መልኩ እንዴት ከፊዚክስ ጋር ቀላቅሎ ትውልዱን እያደነዘዙ እንደሆነ ተመልከቱ፡፡ በዚህ ቻናል የኢሉምናቲ ማህበርተኞችን እየሰበሰብክ የጥንቁልናና የኢሉምናቲን አስተምሮ በማስተማር ክርስቲያኑን ስታሰናክል ትውላለህ በዛኛው ቻናልህ ደግሞ የጌታን ቃል ታስተምራለህ ሁለት ነገር ልታስተምር አትችልም አንዱን ምረጥ፡፡

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 года назад

      Thank you ehite!! I have been saying the same thing! Le hulet geta megezat aychalim..yemaysazenew endet new and abat tewoo yemayelachew?? Yiheh ye Tewahedo astemero aydelim. Betam t'ineqaqeh yifelegal..diablos endeze new serayun yimeseraw. Libuna yisten.

    • @yemajyimaj3640
      @yemajyimaj3640 6 месяцев назад

      መልሱ ላኢላሐኢለለህ ብቻ ነወ
      ሌላው የአርሸን ሚሰጥር ለመረዳት ቁርኣን ብቻ ነዉ

  • @mebachanews3450
    @mebachanews3450 2 года назад +1

    ዶ/ር እኔ እንዲመልሱልኝ ምፈልገው አእምሮ ሚባለው ነገር እና ህሊና ያላቸው ግንኙነት ምንድን ነው? ለመሆኑ አዳም ከተሳሳተ በሁአላ ያገኘው ክፉ እና ደጉን ማወቅ ለኢላይትመንት ይጠቅመናልን? በዚህስ ዘመን ከአእምሮችን/አንጎላችን ጋር ማድረግ ያለብን መስተጋብር ምንድን ነው።
    ሁለተኛው ጥያቄ፦ ሃሳብ እና አስተሳሰብ ያላቸው ልዩነት ምንድን ነው?

  • @Abiti3131
    @Abiti3131 2 года назад +1

    Only the act of looking at a quantum object “collapses” its wave function, jolting it from a shadowy netherworld into definite reality. Or by simply measuring cause it to collapse. You should look more into the string theory …

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 2 года назад +3

    እውነት ይገርማል ሀይማኖት ወስጥ ያሉ ስዎች ሊቀበል ያልቻለውን በግልፅ ነው ያስረዱት ቅዳሴ ፀበል ከቅዳሴው በፊት ውሀ ነው ከቅዳሴ በሁላ የከበረ ሆኖ ፈዋሽ ይሆናል። ዶክተር ገና ብዙዎች ያልገባቸውን ይገልጣሉ ብዬ እጠብቃለሁ !!!!

    • @gossiet3004
      @gossiet3004 2 года назад

      ዶሩ እየዘባረቀ ነው:: አላማው በድብትርና የሚገኘውን መሰወር የዳቦ ስምና ትንታኔ በመስጠት የሳይንሳዊ ምርምር አስመስሎ ተቀባይነትን በህዝብ ውስጥ ለማስረፅ ነው:: ጠበል: ፀሎት የሚለው ሰውን ለማወዛገብ ነው::

  • @mawivali970
    @mawivali970 2 года назад

    Selam Gashe video wochu edit/cut tedergewal ena keyekrta gar how can i gate Full interview please

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 7 месяцев назад

    እኝንሰዉ ከአበቁ አባቶች ጋ ቢገናኙ ደስ ይለኛል ብዙ መስራት ይችላሊ

  • @hanaabera3095
    @hanaabera3095 2 года назад

    Rodas selam hiwot ymwesdu denman nachew bmtsehaf qedus. Nfsen ymwssed egzabher becha new ylale. Algebagnem doctor. Abrham mabrarea besetugn bthetna etyqalhu

  • @yehualashetbelayneh5528
    @yehualashetbelayneh5528 2 года назад +1

    የምትለቃቸውን ቪደወች በቅደም ተከተል እንድንመለከታቸው playlist ላይ አስቀምጥልን

  • @user-du4pi1uy9y
    @user-du4pi1uy9y 6 месяцев назад

    Amezing new world

  • @askalehaylemaryam2202
    @askalehaylemaryam2202 2 года назад

    Hi dr rodas we are weiting

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 2 года назад +1

    በጉጉት እንጠብቅሀለን ዶ/ር

  • @dessalegntizazu3010
    @dessalegntizazu3010 2 года назад

    extra ordinary view

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 года назад

    ድንቅ ኘው አመሰግናለሁ

  • @nahom_naki
    @nahom_naki Год назад +1

    Thanks I think this is about subconscious mind and consciousness right

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 года назад

    please make at least one hour programme when you invites this famous Ethiopian scientist

  • @fekremariamasargewmihretie2379
    @fekremariamasargewmihretie2379 6 месяцев назад

    Hi Dr. Rodas, I really appreciate Dr. Abrham for creating this awareness for this lost generation, my question to Dr.Abrahem is why we need and worry about use of the 95% spiritual wellbeing while we are alive as long as we got it after death? or does our activity before death determines our life after death in metaphysics?

  • @kidanekinfe7332
    @kidanekinfe7332 2 года назад

    Egezer yestelen