አትዮጲያ ካሏት በጣም ጥቂት የሜታ ፊዚክስ ጭንቅላቶች መሀል አንዱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ፕሮፌሰር አብርሀም አመሀ ህይወትን በፊዚክስ ያስረዱበት ድንቅ ትምህርት ‪@riseupethiopia2134‬ events held @Elily international hotel
    #RiseupEthiopia #profAbrhamAmha #hailegebresilase #drwedajneh #ato samueltafese

Комментарии • 367

  • @abenezersida8618
    @abenezersida8618 2 года назад +129

    Meta Physic አንድ የ philosophy branch ሱሆን ባጭሩ ስለ reality, ጊዜ ቦታ(space and time) በአይን ስለማናየው ነገር፣ ስለ ፈጣሪ የመሳሰሉት ፍልስፍና ላይ ያተኩራል።
    Quantum physics (Quantum mechanics) ደሞ physics branch ሲሆን ስለ አተም፣ ኤሌክትሮን እና ጥቃቅን አካላት( quantum particles,) እንቅስቃሴ ሚያጠና ነው።
    Metaphysics እና Quantum physics በጣም የተለያዩ ናቸው። ግን አስድ አንድ ፉላስፎች ወይም እንደ Dr አይነት ሰዎች ከ physics ህግ ይወስዱና ወደ ፍልስፍና ወይም ሜታ physics ወይ ሳይኮሎጂ ይለውጡታል።
    ለምሳሌ በ physics የ ኒውተን ህግ የሚባል አለ፣ እንዴት መሬት እና ፀሀይ እንደሚሳሳቡ ሚገልፅ( Newton gravitational law) ይሄ ህግ ስለ መሬት ስበት(gravity) ሚናገር ነው።
    ይህንን ህግ ብዙ ሰዎች law of attraction እያሉ ወደ psychology ለውጠውታል።
    Dark matter , Dark energy ሚባሉት ደሞ (theoretical physics) የሚባል ጥናት ሲሆን ይሄንን ነው Dr ወደ ሜታ physics ሃሳብ የለወጡት።
    ስለዚህ metaphysicsና Quantum physics የተለያዩ ናቸው፣ meta physics በቀላሉ አንድ ሰው እኔ ከየት መጣው ፣ማን ፈጠረኝ ፣ ጊዜ ምንድነው፣ ፈጣሪ አለ?፣ እያለ ሚያስበው እና ለራሱ የሚሰጠው ምላሽ meta physicsይባላል።
    Quantum mechanicsበሌላ መልኩ ብዙ ህግ እና ሂሳብን ተጠቅመን እንዴት ስለ አንድ እትም(or particles) ልናውቅ እንችላለን ፣ ይሄ ብዙ የ ቤተ ሙከራ ላይ ይመሰረታል።
    ይቅርታ በማይገባ አገላለፅ ከፃፍኩት፣፣፣፣

    • @seifedinM
      @seifedinM 2 года назад

      well said!

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад +7

      ልክ ብለሃል ወዳጄ ።በአጭሩ ተሳስተዋል ብትል ችግር የለውም።እኜ ሰውዬ ኢትዮጵያዊ Guru ሊሆኑ ነው የመጡት ።

    • @thepowerofpositivethinking2593
      @thepowerofpositivethinking2593 2 года назад +4

      brother, I think it's not wrong complianing any idea but its better to have a habit of complaining about the idea to a better one

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад +2

      @@thepowerofpositivethinking2593 brother do you understand the meaning of complaining ?i don't think so, first of all he isn't my coworker, am not complain. second he doesn't bring new idea or science ,he preaching new religion the name of science .even i call him Gurū Nānak from Ethiopia ,by the way did you know about metaphysic or ontology ?

    • @beamlakayire4897
      @beamlakayire4897 2 года назад +3

      እንደው ምን ላርግህ

  • @M12-l8e
    @M12-l8e 3 месяца назад +3

    የሀገር ኩራት እዴሜና ጤና ዮስጥልን ኩቡር ደ/ር

  • @tatinamishye9641
    @tatinamishye9641 2 года назад +5

    ለአንድ ወር የአንድሮሜዳ የክረምት ስልጠና ላይ ይቺን እውቀት ቀምሻት ነበር። እውነት እላችኋለው የትህትናቸው ጥግ እሳቸው ሲናገሩ እናንተ ታጎነብሳላችሁ። ይህ ፀጋ ከተሰጣቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ሊቁ ዶ/ር አብርሃም። እኛ እሳቸውን የመሰለ ድንቅ ሰው በማግኘታችን እድለኞች ነን። "እኔ ልነስ እናንተ ከፍ በሉ" ይሉን ነበር....ሁሌም ከፍፍፍፍፍ በሉልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

    • @Bdfhby
      @Bdfhby 5 месяцев назад

      oh that's a blessing.

  • @girmamelese4898
    @girmamelese4898 2 года назад +39

    ፕ/ሮ አብርሃምን ለመረዳት በትክክል ማሰብ የሚችል እና የኛ አገር ቆሻሻ ፖለቲካ ያላደነዘዘው ብሩህ አዕምሮ ይጠይቃል, ክብር ለ ፕ/ሮ አብርሃም🙏🙏🙏

  • @davidodav
    @davidodav 2 года назад +8

    I am happy to see Dr.Abraham after more than 24 years. I was one of his students in the AAU!

  • @Mary-ic3xj
    @Mary-ic3xj 2 года назад +10

    በጣም ደሰ ሚል እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏

    • @maammeejw6149
      @maammeejw6149 2 года назад

      Dr.What you say About the law of atraction???

  • @FifiFifi-vr2jb
    @FifiFifi-vr2jb 8 месяцев назад +2

    ፕሮፌሰር በጣም ምወዳቸውና ማከብራቸው ታላቅ ❤ሰው እድሜና ጤና ይሰጦት🙏🙏

  • @zekewoszke197
    @zekewoszke197 2 года назад +24

    ግሩም ገለጻ ጥልቅ እይታ እና አልፎ አልፎም ለመረዳት ጠጣር የሆኑ እወቀታዊ ሚስጥሮች የታየበት ነበር የዶ/ር አብርሀም አምሐ ገለጻ።

  • @ednagenetgodo6947
    @ednagenetgodo6947 2 года назад +3

    ጠቃሚ ትምህርት ነው ።👏👏👏👏👏👏👏👏❤💙💚

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 2 года назад +3

    መምህር እናመሰግናለን

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 2 года назад +7

    My Godness, now I remember his face. Several years ago he was my physics teacher at 4 kilo. Such an intelligent being.

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 2 года назад +9

    አምላኬ እንዲህ አይነት እውቀት ያለን ህዝቦች ነበርን አሁንም እንደመአበል እየወጡ ነው::.....ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የታላቅነቷ ግዜ ዳግም ተገለጠ....ጀመረ....!!!ኢትዮጵያን የጠላ ብንንንንንን ብሎ ይጠፋል!!!ኢትዮጵያ ታድጋለች ገና....ክብር ለProf!!!❤❤❤

  • @zelalemgizachew5563
    @zelalemgizachew5563 Год назад +6

    I was having that experience [ Waking while sleeping, solving problems, controlling my dreams... ] when I was Sleeping, Now I understand, that I should keep practicing that and try to remember all after awake. Thank You Dr. Abrham A. #Zenonymous

    • @binitube7
      @binitube7 8 месяцев назад

      Are you serious can You control your dreams how come ?

    • @zelalemgizachew5563
      @zelalemgizachew5563 8 месяцев назад

      @@binitube7 Yeah, everytime I saw a dream my brain makes the dream to play along with my personal interest, it will look for different scenarios on doing anything in my dreams

  • @maxarte5753
    @maxarte5753 2 года назад +2

    Great. Thanks Professor! . Going back and serving the young generation and education at large.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 месяцев назад +1

    ትክክል ! አጥፊዎቹም , ጠፊዎቹም ግን እኛው ነን ! በጣም አሪፍ ትምህት ነው!!!!

  • @jituLgs
    @jituLgs 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @thepowerofpositivethinking2593
    @thepowerofpositivethinking2593 2 года назад +4

    It's a fascinating explanation I wish you a long life professor

  • @enush7338
    @enush7338 2 года назад +4

    Very interesting!!..We thank you Professor. Very humble and graceful.

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 года назад +14

    የዛሬ 30አመት ኢትዮጵያ እያለሁ ነው የማቀው lobsang rampa the third 👁️eye occult አእነዚህን የመሳሰሉ አስተምሮ ያለው እባክህን የተማርክ ወንድሜ ተነሰ ወገነህን አንቃ ማንም ሰው ቢማር ስህተት አያስተምርም ማለት አይደለም ስለዚህ ነቃ

  • @Personal_Development.Channal
    @Personal_Development.Channal 2 года назад +1

    Wow wow really really unexpected . Thank you so much . This may be my first change of my life

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 2 года назад +2

    Very amazing analysis and lecture on metaphysics.

  • @amraosman1548
    @amraosman1548 8 месяцев назад

    Dr Abraham amaha …totally inspired me thank you.
    I believe l will use ma conspicuous mined

  • @yaredkebede2571
    @yaredkebede2571 2 года назад +2

    It’s very impressive explanation wow please I want see part 2

  • @asthey
    @asthey Год назад

    Må Gud välsinga dej Dr.Abreham🙏💚💛❤🙏

  • @BMSS7
    @BMSS7 2 года назад +15

    it is right . when i was study "calculus" in college it was difficult to solve a question throughout on that day and i can't solve . but in that night i sleeped and watching again my study through dream and i solve the equation and i get the answer and i was score ''A'' grade out of the whole section and all student score under me "B" and i was so amazed still now it was awesome.

    • @Negadras_kassa
      @Negadras_kassa 2 года назад +16

      በእንግሊዝኛስ ምን ግሬድ አገኘህ?

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 2 года назад +9

      And now ,sleep and dream about your english language skills

    • @Negadras_kassa
      @Negadras_kassa 2 года назад

      Ha ha ha.....

    • @alexanderd.k4994
      @alexanderd.k4994 2 года назад +1

      ታድያ ኣሁንስ ምን የተሰማህ ነው ? የት ደረስክ ?

    • @abdellahassen5176
      @abdellahassen5176 2 года назад +3

      Ere temechehgn selkehgn asekemtelgn ena mawurat efelgalehu

  • @testimony5706
    @testimony5706 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል አገላለጽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 7 месяцев назад

    Dr Abraham is unique man. I can’t have enough of his teachings. I am listening to him captivated. because all what he saying resonates deep down in my soul. I am so glad a quantum physicist confirmed what l have been feeling most of my life, but ignored intuitive knowledge, for fear of being labeled, New age follower, or someone who derailed from main doctrine of Christianity. Dr Abraham is probably closer to heart of Christ Jesus in his teachings, than teachings of main stream Pentecostalism.

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 8 месяцев назад

    MAY GOD THE FATHER GIVE YOU HEALTH AND LONG LIFE.... OUR LOVED ETHIOPIANS SCIENTIST AND FATHER... MUCH RESPECT

  • @yosefmeskele8701
    @yosefmeskele8701 2 года назад +1

    its amazing I have respectfull our professor

  • @mikiasg8353
    @mikiasg8353 2 года назад

    Thank you, Sir! A very humble and clear explanation.

  • @eyobhabtamu9451
    @eyobhabtamu9451 2 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ሚገርመው ሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስ እና ቁርአን ላይ አለ የኛ አባቶች ይጠቀሙበት ነበር የክርስቶስ ትምህርት ላይ አለ እና ፈረንጆቹ እምነትን ኋላ ቀር ብለው physics አሉት እና አሁን አገኘን ይላሉ የነበረውን
    እኚ ግን በጣም ጎበዝ ናቸው
    ግን ይሄ ነገር ሁሉም ሰው ከገባው የ ዓለም መጨረሻ ሩቅ አይሆንም ለዛ ነው አባቶች የደበቁት

  • @Dessme
    @Dessme 2 года назад +6

    I wish we get out of this ethnic conflict and tribalism soon and dig into knowledge and growth. Imagine how many precious minds are buried due to the war and conflict. Hope the children of Ethiopia will rise up and shine soon leaving our differences behind.

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 9 месяцев назад

      በትክክል ወርደው አወረዱን

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 2 года назад +2

    በትክክል የተረዱትን የረቂቁን ኑባሬ አለም ገልጸዋል። What he addressed is how the invisibility is determining the visible World, Quantum physics ,Metaphysical phenomena is so wonderful . Every thing is vibrating at different frequency and Energy level .Wow ደስስ ይላል ቀድሞ መረጃ ላሌለው ሰው ግን መርቀቅ መሠወር ግራ ያጋባዋል።

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 2 года назад +6

    ዶክተሩ በአንድ ጊዜ ብዙ እና የተለያዩ ነገሮችን አንስቷል አንዱም ግን አልገባኝም ፡ የዚህ ሁሉ ንግግር የመጨረሻው ጥቅም ምንድነው ?

    • @fekat_tube
      @fekat_tube 2 года назад

      Awareness

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 2 года назад +1

      @@fekat_tube awarness for the sake of awarness?

  • @eyasuasgedom197
    @eyasuasgedom197 2 года назад +8

    በጣም የሚያሳዝን ነው። ለካ ፊደል ቆጠረ የምንለው ሁሉ እንደፈለገ የሚነዳው የህዝብ ክፍል አለ። እግዚአብሔር ነው ፍጥረትን የሚያስተዳድረው ሰው ደካማ ፍጥረት ነው ነፍስ መንፈስና ስጋ ያለው በራሱ ምንም ማድረግ የማይችል በአምላክ ፈቃድ ብቻ የሚኖር።

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ምህርት ያምጣል ሰንት አይነት የሰተት ትምህርት እግዚአብሔርን የመተካት የእኩልነት የኢንዱ የቡዲሰት አሰተምሮ በሰመ
    metaphysic ,ontology ወደአገራችን በትህትና እየገባ ትውልድን እያበላሽ ያለ በሽታ ነው ።በዛላይ የሚጠይ ቅ የሚከራከር የሌለበት ከ theory ወጭ ምንም ጥቅም የሌለው። ከየት ዘር ለመወለድ ከየት ቤተሰብ መምረጥ የሚቻልበት የቡዱዝም አስተምሮ የወቃቢ መንፈስ

    • @abrarosman5301
      @abrarosman5301 2 года назад +1

      የሸይጣን አምላኪዎች ናቸው።

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад +1

      @#$Peace this is not all about quantum or science ,this all about being God

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад

      @#$Peace which God gives you ,this kind of dump mind?

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 2 года назад

      Lagard boy!!😂

    • @nana2009able
      @nana2009able Год назад

      Exactly they are introducing this dangerous concept to the society.

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 2 года назад +1

    Woooooooooooow! what a Mind! Long Live

  • @muletadesse7485
    @muletadesse7485 Год назад +1

    Brilliant,humble=Smart Ethiopian

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 8 месяцев назад

    I understand completely what they were talking about, thanks for the video!

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 2 года назад

    Very very interesting. Thank you very much Dr.

  • @RobelGebre-x8z
    @RobelGebre-x8z 8 месяцев назад

    Thank you professor he is talking about meditation ❤❤❤

  • @esatubeyene6052
    @esatubeyene6052 8 месяцев назад

    ፕሮፌሰር እናመሰግናለን

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 2 года назад

    Dr Abraham is a beautiful mind.

  • @defaultmabrar6125
    @defaultmabrar6125 2 года назад +9

    Thanks for introducing such great person with high professional caliber . It is pity that our nation, particularly our leaders and institutions, couldn't be able to use such talent and many similar intellectuals in Ethiopia and scattered throughout globe. It is puzzling why a poor nation like us do not want to use its human treasures. Is it curse or ignorance that we become so so!! Ethiopia should have to Get out of tribalism and better use its golden children, human resources.

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 года назад

      Ask TPLF TERRORST???
      They might be able to answer u ....but it's not possible for them to tell the truth and facts.

  • @mulatiechekol4513
    @mulatiechekol4513 2 года назад

    Thank you Professor for deep and technical clarification.

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 2 года назад +4

    የኢትዮጵያ ስጦታ🙏😍😍😍

  • @desibel_21
    @desibel_21 2 месяца назад

    Respect for professor

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 2 года назад +11

    I don't think this people they understand what he is talking about because they are physical, it is deep,metaphysical is beyond their mind set,I respect him a lot

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 2 года назад

      ዴቪድ እውነት ነው ግራ ሊጋቡ ይችላሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስለማያውቁ

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 2 года назад +1

      Never say never ,you don't know what they are capable of doing ,it's your hasty Generalization ,at least they have an interest ,interest by itself is Metaphysics !!

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 Год назад

      you are right non of them understand what he is saying. but i feel the announcer and you too ,you did not understand. what he is teaching. he is not teaching metaphysics. what he is saying is pure theoretical physics

  • @waza835
    @waza835 2 года назад +6

    ውስብስብ ንው ቀላል አርጎ ማስረዳት ይከብዳል
    ህዝቤ ደግም ደንዘናል

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 2 года назад +6

    Connecting the point
    1. Knowledge is device, power
    2. Certitude relied on knowledge
    3. Conscious & conscience
    4. ...

  • @mergaafa645
    @mergaafa645 2 года назад

    Thanks Professor

  • @ashewatechnology
    @ashewatechnology 2 года назад

    Thanks d/r you’re amazing

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 2 года назад +4

    በዚህ ዘምን እንደዚህ አይነት እውቀት እንዲህ አይነት ትህትና የገኛል? እግዚአብሔር ያኑሮት

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад

      ሌባም አጭበርባሪም አሰከ
      ሚሰርቅህ ድርሰ ቱሁት ነው።

  • @akiya9931
    @akiya9931 2 года назад

    amazing pro. Abreham i understand you

  • @chuchuman7846
    @chuchuman7846 2 года назад +3

    Bertuln betam des yemil program ena astemary nw

  • @tewodrosabay4250
    @tewodrosabay4250 2 года назад

    Thanks prof

  • @abrehambarnabas9200
    @abrehambarnabas9200 2 года назад +3

    I am physics teacher ,I think your daughter Ethiopia, I teach her in cathedral nativity girls school is brilliant that

  • @yeneMB
    @yeneMB Год назад

    I respect you prof.👍👍👍

  • @AdmasuNegash
    @AdmasuNegash 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪም እዲህ ብሎ ነበር በመፅሐፍ
    ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል
    ፕሮፌሰር እየነገሩን ያለው ነገር ለመንፈሳዊ እድገት ወሳኝ ነው

  • @waqeedabboo-ty3dw
    @waqeedabboo-ty3dw 9 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 2 года назад +2

    Betam enamesegnalen

  • @thomastesfahun2147
    @thomastesfahun2147 2 года назад

    Tanx doctor

  • @MussaMussa-x4r
    @MussaMussa-x4r 7 месяцев назад

    Exllent clarification

  • @wukiyanosdaniel5487
    @wukiyanosdaniel5487 6 месяцев назад

    Weyine,,, yemayitegeb tinihirit❤❤❤

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thank you for sharing

  • @Simon-gx9xf
    @Simon-gx9xf 2 года назад

    I like him . He makes perfect sense.

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 года назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር በእርሰወ ላይ ተገልጦል ያስርድን ቀላል ትምህርት አይደለም እግዚአብሔር ያክብርልን ህልም እንደፈችው ነው ይባላል እውነት ነው

    • @endalezewdie4109
      @endalezewdie4109 2 года назад +1

      This is not from God? Read deuteronomy chapter 18 if you call yourself a chrstian

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 года назад +1

      የትኛውን እግዚአብሔር ነው በሳቸው ላይ የተገለጠው ወይ ስለእግዚአብሔር የምታውቀው ነገር የለም ወይ ሰለ ሳይንስ በጣም የሚያሳዝን ዘመን

    • @raskeisar4049
      @raskeisar4049 3 месяца назад

      እሳቸው ያላሉትን በግድ ተገልጾላቸዋል፡ማለት ደግሞ ምንድነው?

  • @mesfinbadebo
    @mesfinbadebo 8 месяцев назад

    አስጨናቂ ጊዜ እየመጣ ነዉ የተፈጠርንበት ከሚታይ እንዳልሆነ ከማይታየዉ አለም እንደሆነ እናዉቃለን ግን አለመኖርን ወደ መኖር ያመጣ የሁሉ ፈጣሪ አለ ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад +1

    የዚህን ሰውዮ ቪዲዮ በዮቱዮብ ብዙ አይቻለሁ ዛሬ ግን ሁሉንም ነገር እንደ በየአይነቱ ደበላለቁት ምናልባት ጊዜው አጭር ስለሆነባቸው ነው

  • @haregewoinshewaregaprotest1835

    thank you

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 8 месяцев назад +1

    ትክክል!!

  • @Leonaf5777
    @Leonaf5777 2 года назад +1

    ግራ የተጋባ ምሁር።ፊዚክሰና ፊሎዞፊን ለማዛመድ ይታገላል።
    ፍልስፍና እሳቤና ፓስቱሌት ወይም ግምታዊ ትንበያ ሲሆን ፊዚክስ በተጨበጡና በተረጋገጠ መንገድ ተፈጥሮን የመተንተን ፣የመጠቀም እሳቤ ነው።ለጭብጥ የለሹ የሰው ልጅ የሐይማኖት ፍልስፍና ፊዚክስን በመታከክ ጭብጥና ሳይንሳዊ መሰረት ለመፍጠር የሚደረግ ትግል።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 2 года назад +2

    ምሁር ተብየውን አሸማቃቃ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ከፍታ ከፍታ ከፍታ 😍😍🙏😍🙏

  • @tadyosngusse3831
    @tadyosngusse3831 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ
    የሚቀጥለው ክፍል እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @beamlakayire4897
    @beamlakayire4897 2 года назад +14

    "Without education we are in a horrible and deadly danger of taking educated people seriously."
    - G. K. Chesterton

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 года назад +6

      My People are dying due to the lack of knowledge - Yeshua

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 года назад

      Quation:
      If everyone is educated , we stop taking each other SEREOUSLY??😂
      The G.K. Chesterton must have been drunk .......

    • @zerihunsolomon102
      @zerihunsolomon102 2 года назад

      Not refuise Knowlage , TO know how to use our knowlage, b/c it a fire that consume us, Then knowlage is a POWER, But INFORMATION IS A FUEL, that Drive at HOME. DOINE SOME/ More things...

    • @beamlakayire4897
      @beamlakayire4897 2 года назад +1

      @@kardon4996 haha... I think he isn't talking about taking each other seriously in the sense of giving people due honor... ግን ያው ሰው ማዕረግ ስለተማረ ብቻ መጥቶ እምነትን ባህልን እውነትን ሰያወዛግብ ሊጨበጨብለት አይገባም። እኛ ለምሳሌ ስለ ሜታፊዚክስ ብንማር ይሄ ፕሮፌሰር ሚያወራው አብዛኛው ነገር የራሱ አስተሳሰብ እንጂ የትምህርት መስኩ እውነታ እንዳልሆነ እንረዳ ነበር

    • @beamlakayire4897
      @beamlakayire4897 2 года назад

      @@zerihunsolomon102 አማርኛ እናውራ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 2 года назад

    thanks this media please invite again

  • @ifaneg8750
    @ifaneg8750 2 года назад +3

    ይህ የኦርቶዶክሳዊ ቡድን ፉገራ ነው፡ አሁን ደሞ የተያዘው ፋሽን ይኽ ነው፡ ሳይንቲስት ነኝ ብሎ ሊፎግረን፡ ነገ ደሞ ታቦት ብላክ ሆል ነው ብለው ይተርኩልናል

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @taste5332
    @taste5332 2 года назад

    ባጭሩ:-
    መሰወር የሚለዉ ግን bc. of system of looking fail ነዉ!
    ray optics deflection to the object obseved or wave type relulsion principle it is!!!

  • @michaelalemu2181
    @michaelalemu2181 2 года назад +1

    I believe 👍🥰

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 года назад +1

    Betam Des Yelala!!

  • @adamu16
    @adamu16 Год назад

    Betam nw yemiwedachewu❤

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 2 месяца назад

    ዶር. የመጨረሻውን ጭብጨባ እና ጬኸት በ ፊዚክስ ይግለፁት።

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад

    Grum new❤🙏🙏

  • @endaleteklu2511
    @endaleteklu2511 2 года назад

    ትንሽ ተግባብተናል ደስ የላል

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl 2 года назад +1

    I Wonder how much percent of the audience grasped the concept. This is physics, the King of natural science. PS. I love physics 😉 because I love God the creator of Physics itself.

    • @abenezersida8618
      @abenezersida8618 2 года назад

      This is physics?.... No, not really.

    • @Lily-yg4dl
      @Lily-yg4dl 2 года назад +1

      @@abenezersida8618 you yourself wrote in the comment field like this:MetaPhysics, Quantum physics....😊. By the way, you wrote a very nice explanation.

    • @abenezersida8618
      @abenezersida8618 2 года назад +1

      @@Lily-yg4dl Thank you! Awesome that you love physics 😊.

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 4 месяца назад

    እዚህም ልጠይቅ አሮዱኝ አኛ 100ፐርሰንት ከሆንን አንደፈጣሪ መሆን ወይም መፍጠር አንችላለን ወይስ እኛ ሰው ነን ? አመሰግናለሁ !

  • @menberetesfaye9213
    @menberetesfaye9213 2 года назад

    #ምርጥ_ገለፃ!

  • @constallation888
    @constallation888 2 года назад +1

    Now we are not conscious, to be safe from coming destroy being conscious is mandatory . how could we succeed ?

  • @semerehadgu4918
    @semerehadgu4918 2 года назад

    Well Explanation mister professor!! The The secret is found from the Bible even sinus professors create and access such kids of Aditya from the bible

  • @selamabriham5082
    @selamabriham5082 2 года назад +1

    Yemigerm yesayins aredad!Yemigerm chinklat!

  • @Mak1221
    @Mak1221 3 месяца назад

    Dr. it will better to give lecture for those who are working in related fields in different areas and who have hints. otherwise it may become boring for the others.

  • @MrDiklink
    @MrDiklink 2 года назад

    ድንቅ ነው

  • @senaitsimegn4640
    @senaitsimegn4640 2 года назад

    It nice program bertu.
    From Seattle WA

  • @MIM-er3kf
    @MIM-er3kf 2 года назад +1

    Rise Up Ethiopia: የፃፋችሁት ርእስ "ሕይወትን በፊዚክስ" እና የተጠቀማችሁት የሣይንስ ምልክት ልክ አደሉም። ያቀረባችሁትን የሜታ ፊዚክስ ዝግጅት አይወክሉም። ሜታፊዚክስ ፊዚክስ አደለም።

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 2 года назад +4

    ኒኮላ: ቴስላ: -- የግብፅ: ጥበባትን: የጥንት: መፅሐፍትን: እንዳጠና: እና: መርምሮም: ቀመሩን: በትንሹም: ቢሆን: ተረድቷል::

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 2 года назад +1

      ጂኒሲየሲቲው ከጥንታዊ ማኑስክሪፕት ጥልቅ ጥናት የተወሰደ ነውን?

    • @hiruthseyoum5969
      @hiruthseyoum5969 2 года назад

      ???
      ጥያቄው: ምንድነው?? እስቲ: እንደገና: ፃፊልኝ:: ይማውቀው: ከሆነ: እመልሳለሁ::

  • @ትዝታ-ዐ7ወ
    @ትዝታ-ዐ7ወ 2 года назад +1

    እኔ ምለው ከዚሁሉ ሰ ማይ ና ምድር ያልፍሉ ቃሌ ግን አያልፍም:: ብሏል ከፀሀይ በታች ያለው ነገር ሁሉ ከንቱ የከንቱም ከንቱ ነው ብሏል:: እግዛብሄር የእዓለም ጠቢባን ልሊያሳፍር የዚህ አለም ምስኪኖች መረጠ ይላል:: የዚህ አለም ነገር ሞኝነትነው ይላል :: ምድና በእርሷም ያለው ሁሉ ያልፍል ጠፊም ነው ይላል :: እንግድህ በእ ነት ለሚኖሩት እና እግዛብሄርን ለሚፈሩት እእንደቃሉም ለሚታዘዙት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ብሏል:: ይህንን ሁሉ መፈላሰፍ ወደጎን ትተን የእለት እንጀራችንን አታሳጣን ብሎ ካምላክ ጋ መጣበቅ እያለ የምን ቅዠት ውስጥ መግባት ነው:: እቅዛብሄር እውቀትን ሰጠ እንጅ በሰውእውቀትና ጥበብ ግን አይታወቅም አይደረስበትም ::
    ይሄ ለኛ ለኢትዮዺያዊያን ነውር ነው::
    እኔ ስሰማው ያበድኩ ያበድክኩ መሰለኝ 😂😂 እንደ! ለፈረንጆቹም አልጠቀማቸው ምን ፈጠሩ ምንም :: ያው እዚሁ እግዜር የሰራው ዩኒቨርስ ላይ ይፈላሰፍሉ እንጂ ምንም አድስ ነገር አልፈጠሩም ::

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 8 месяцев назад

    እንዴት ዘለቄታዊ ትምህርት ማግኘት እንችላለን?

  • @mohammedkedir9152
    @mohammedkedir9152 2 года назад

    የገባንም ጠፋብን። መዘባረቅ ዶ/ር ካስባለ ምን ይደረጋል።

  • @MiMoNa-NL31
    @MiMoNa-NL31 3 месяца назад

    What a mad world! Ethiopias be careful know what you get