አብሮህ የተኛ አብሮህ ይነቃል! | Sleep In your Dream | Ashenafi Taye | Impact Seminars

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 42

  • @mulugetaayele9765
    @mulugetaayele9765 4 месяца назад +19

    እግዚአብሔር እንደት ድንቅ አምላክ ነዉ!!!
    እግዚአብሔር ሆይ ይህን ስለገለጥክልኝ አመሰግንሀለዉ።
    ለፈጠርከዉ ልጆችህ ሁሉ እንድት ገልጥላቸዉ ደግሞም እንድንገለገልበት እንድትረዳን ለምንሀለው።
    አሹዬ እጅግ በጣም አብዝቸህ እወዳሀለዉ ተባረክ።

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity 4 месяца назад +32

    እኔ ህልሜን በተለያዩ የህይወት ዘርፎቼ አሰላስዬ ስተኛ የሚገርም ለውጥ እያመጣው ነው ይህ ግን የሚሆነው በፈረሃ እግዚአብሔር ውስጥ ለሚኖር ብቻ ነው

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 месяца назад +5

    መምህር አሸናፊ. እግዚአብሔር ይድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የኔ አባት. ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ አባቴ ኑርልኝ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 4 месяца назад +2

    አው! የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ልንተኛ ስንል ጀምሮ ከእንቅልፉችን እስክንነሳ ህፃን ሆነን ህይወትን እንደ አዲስ እንኖራት ዘንድ ዕድል ሰጥቶናል። ታዲያ ይህ ዕድል ስንተኛ ይዘነው በምንተኛው ሀሣብ፣ ስሜትና መረጃ መረጃ መሰረት ፍሬውን ያፈራል! እናመሰግናለን አቶ አሹ!

  • @Alter_me-w2k
    @Alter_me-w2k Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @imtadel
    @imtadel 4 месяца назад +2

    ጋሽ አሽናፊ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጠቃሚ ሃሳቦችን ነው የምታጋራን ውጭ አገር ነው የምኖረው እስከ 15 ስአት ድረስ በቀን እሰራለሁ ግን ሞልቶ አያውቅም ለልጆቸ ግዜ የለኝም አሁን ግን በርዕይ ሁሉን መድረስ እንደሚቻል ምክርህን ተግባራዊ ለማድረግ ዛሬ እጀምራለሁ::

  • @techfreak_et
    @techfreak_et Месяц назад

    "Mr.Ashenafi Taye, you are truly a visionary leader and an inspiration to many. Your Impact Seminar RUclips channel has revolutionized the way we approach personal growth and professional development. The insights and strategies you share are not only practical but transformative, pushing us to rethink our potential and pursue our dreams with renewed vigor. I am endlessly grateful for the wisdom, mentorship, and encouragement you provide through your content. Your dedication to empowering others is making a profound difference in countless lives. Please continue to share your light and inspire us to reach greater heights!"

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 4 месяца назад +2

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤
    አቶ አሼ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 4 месяца назад +1

    absolutely Amazing. I don't know how can I thank you enough for this Training, Thank You Ato Ashe. be blessed! Keep awakening Us!

  • @solomondefar7337
    @solomondefar7337 4 месяца назад +1

    Ashe ;I wish a long life

  • @Hana-v1q
    @Hana-v1q 4 месяца назад +2

    We are glad to have amazing teacher thanks Mr ashenafi

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity 4 месяца назад +2

    ስለሰጠኸኝ መልካም ሃሳብ አመሰግናለው

  • @hanasesay4974
    @hanasesay4974 4 месяца назад +1

    Thanks Mr Asjhenafi

  • @HaniRose-e5i
    @HaniRose-e5i 3 месяца назад

    God bless you 🙏

  • @sebletesfaye2721
    @sebletesfaye2721 4 месяца назад

    yes❤❤❤❤

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 4 месяца назад +1

    የመኖርን የማኗኗርን አንዱን መንገድ ስላብራራህልን አመሰግናለው ።
    ግን ብዙ የሰውልጅ ሒወቴን ሒወትህን የሚቀይር ይባላል እና ሒወት ይለወጣል ወይስ ይቀየራል፦በምን?
    ኑሮ ግን በምንኖረው አለም ውስጥ ከዕለት ወደ ዕለት እንደሚቀየር አምናለው
    ከትምህርቱም ብዙ የተግባባሁበት ጊዜዎችም ነበሩ አሉም ፤አመሰግናለው፤

  • @yoftahegirma3373
    @yoftahegirma3373 4 месяца назад

    This is my #1 master class, the building blocks. Any'thing ' will be influenced by my imagination (seeing the end result in present). Whether I believe in it or not.

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 4 месяца назад

    Amazing ❤❤❤❤

  • @aklilughebreigziabehere5756
    @aklilughebreigziabehere5756 4 месяца назад

    ❤ love it keep on brother ⛪🎠

  • @Real_SImop
    @Real_SImop 4 месяца назад

    Thank you teacher

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 4 месяца назад

    Enamesginalen!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 4 месяца назад

    I get great lesson thank you

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d 4 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 месяца назад +1

    ህልምህን እቅፍ አረገ ተኛ ሀሳብ ራሱ የሚደንቅ ነወ ።አምላኬ ማስተዋል ስጠኝ ጋሽ አሼ ፀጋወን ያብዛልን የኛንም ለወጥ ለማየት ያብቃህ

  • @tikuret123
    @tikuret123 4 месяца назад +4

    ከመተኛቴ በፊት ህልሜን ሳሰላስል እንቅልፌ የት እንደሚሄድ አላዉቅም እልም ብሎ ይጠፋል በንጋታው ስራ ለመስራት እቸገራለሁ የሚሉ ሰወች አሉ ለነሱስ ምን ትመክራለህ?

  • @abdulaziznesredin9061
    @abdulaziznesredin9061 4 месяца назад

    Allhe yecmrleh abatacen telyaleh

  • @mehamed-g9r
    @mehamed-g9r 2 месяца назад

    አላህ ይስጥልኝ ብርታት ይስጥልኝአላህ

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq 4 месяца назад

    🙏🙏🙏😘

  • @user-6688u
    @user-6688u 4 месяца назад

    ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Nardos1
    @Nardos1 4 месяца назад +1

    Ashe ene kekfl andenga mewutat new yemfelgewu gobez neng gn andenga endalweta yeyazengn paradigm lageng alchalkum hule huletenga new yemwetawu andenga yemiyasweta wutet enkon bageng behone mknyat huletenga ewetalehu mark tebelashto mnamn
    What can i do ?

    • @ruthasres491
      @ruthasres491 4 месяца назад

      አንደኛ እንደወጣህ አድርገህ አጀንዳ አዘጋጅተህ ቀኑን ፅፈህ የምትፈልገውን 1ኛ መውጣት ጠዋት ላይ 3ጊዜ ትፅፈዋለህ ለራስህ በሚሰማህ ድምፅ አንብበው ፈርመህ ዘግተህ 1ኛ ስትወጣ የሚሰማህን ስሜት እየተሰማህ አሰላስለው ለ5ደቂቃ ጀምሮ የምትችለው ደቂቃ ቆይበት ፤ከሰአት 6ጊ ፃፍማታ 9ጊዜ እንደዛ እያደረግክ ውስጥህ 1ኛ እንደወጣህ ማመን አለብህ ይሳካል አንድ ጓደኛዬ ኮሌጅ እያለች ይህን ተጠቅማ በ4 ሁሉንም A አምጥታ በማዕረግ ተመርቃለች

    • @Nardos1
      @Nardos1 4 месяца назад

      Betam amesegnalehu ❤​@@ruthasres491

  • @MeskeremTaddese
    @MeskeremTaddese 4 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @edengebremedhin5653
    @edengebremedhin5653 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tsegaseyfe262
    @tsegaseyfe262 4 месяца назад

    Yeah 🎉 I'm the first.

  • @behailukassa-t5f
    @behailukassa-t5f 4 месяца назад

    የተባለውን እያሰብኩ ከተኛሁ...እንቅልፍ አይዘኝ
    መፍትሄ ካለ

  • @RefikTofik
    @RefikTofik 4 месяца назад

    Ehen tmrt lemeredat ....ye ashenafin ayinet meredat kedmounu wustih kal bicha new ........hulem ewodihalew

  • @seyfuminday1055
    @seyfuminday1055 4 месяца назад

    ተቈጡ ነገር ግን ኀጢአትን አታድርጉ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ የምታስቡት ይታወቃችሁ። መ-ዳዊት 4-4

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 4 месяца назад

    Ene melew temheretu mndnew yehe sew

  • @HanaGebru-zu5pt
    @HanaGebru-zu5pt 4 месяца назад

    Enkilfe aywesdegnm

  • @EthiopiaAI
    @EthiopiaAI 4 месяца назад

    ashe vits mekinah tamralech

  • @demeke-ct3dd
    @demeke-ct3dd 4 месяца назад +1

    thanks Mr,Ashenafi