My heart is full when I follow your teaching. You are blessed with wisdom love knowledge and understanding. You're appreciated for your greatly contributions
Hello impact, last week , I have paid a membership fee. do you got the info about it. i ask this because they asked me to pay again.I just want to know where my payment gone?
betam nw mwedot Ato Ashe ewnet egzi/re yibarikot🙏🙏🦶
እውነት እንደዚህ ስጋ ለብሶ ሲቆም ሲያዩት ደስ ይላል። አመሰግናለሁ አሼ!!🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ጋሼ!... ውስጥሕ ያለውን ጥልቅ መረዳት ለሰዎች ለማስረዳት የምትለፋውን ልፋት በማየት ብቻ ነገሩ በጣም ሲሪየስና የሞት የሽረት ጉዳይ እንደሆነ መረዳት ይቻላል!... የኛ ሰው በልምድ አዋላጅ ተወልዶ በልማድና ባህል ተተብትቦ እንደ ውኅ በተቀደደለት ቦይ እየፈሰሰ መኖሩ እንዲያበቃ ለዚህም ይህን ትምህርት እንደ አዋጅ በአደባባይ የሚሰጥ እንዲሆን እመኛለሁ❤
በእውነት ለኛ እንደዚህ አይነት መካሪዎችን ስለሰጠን ጌታ ይመስገን አቶ አሸናፍ በጣም ነው ማመሰግነው ጊዜው ነው ያዳመጥኩት የተግባር ሰው እንዲሆን እባካችሁ ጸልዩ❤
እንኳን ደህና መጣህ አቶ አሼ
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ፡ ትምህርትህ የህወት ብርሀን ነው
መምህር አሼ የዘመኑ ድንቅ ክስተት ብል የምሳሳት አይመስለኝም !!!
በትክክል ከልብ የሚሰርጽ የሕይወት መርህ ነዉ እየጠቆሙን ያሉት !
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን !!!!
ልብ ያለዉ ሼብ ነዉ !
በዉስጥ አይወዲን መነዳት !!
ምን ልበል የሆነ ስስማ ንዝረት ይሰማኛል ስታስተምር መምህር አሼ አምላክ ያክብርልን
Ashiye ante tileyaleh hulem adiss ewket kante zend aytatam tebarek zemenih ylemlim
በግል ሕይወቴ የተለማመድኩትን ነገር ህልሜን ለማሳካት የሚያስፈልጉኝ አቅርቦቶች በሙሉ በራሳቸው ሲንክሮናይዝ እያደረጉ እየተገጣጠሙ ከአቅሜ በላይ ሲያራምደኝ እያየሁ ነበር ለሰው ለማስረዳት የምቸገርበትን ነገር ሕይወት ባለው መልኩ የምትገልጽበት መንገድ አስደማሚ ነው God Bless You!
My heart is full when I follow your teaching. You are blessed with wisdom love knowledge and understanding.
You're appreciated for your greatly contributions
አቶ አሸናፊ ስለምሰጠን ትምህርት ከልብእናመሠግናለን
You are our blessing.
Tebare mem. Dr. Pro. Ashenafi Taye Tesema 🎉❤🎉🎉🎉❤❤
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር፡ የዛሬ ሁለት አመት ፕሮግራምህም እከታተል ነበር የዛኔ ግማሹ ቃላቶችህ በእንግሊዘኛ እየደባለቅል ነበር እና አሁን ግን ፅድት ባለ አማርኛ እየገለፅከው ነው። ትምህርትህም በጣም በስሏል። ለዘብ ያለ አስተምሮትህ ያሳድጋሉ
አቶ አሸናፊ አንደስምህ ነህ በጣም ካንተ ብዙ ነው የተማርኩ ማድረግ ብቻ ነው የቀረኝ i will do it now. Thank you
One of the most life changing message
እናመሰግናለን ፈጣሪ አብቶ ይባርክህ
Ato ashe thank you Ketay sele business deep advice betadergen elalew
በነገራችን ላይ እሄ አሁን ያልከው ዘዴ የዛሬ አስረአንድ አመት በፊት ተጠቂሜዋሎው የሆነ (አዕምሮን በመጠቀም መልካም ሕይወትን የመምራት ቁልፍ ሜስጢራት)የሚል በእስክድር ስዩም ወደአማርኛ የተተረጎመ መፃፍ ነበረኝ እና እሄ አሁን ያልከው ዘዴ ተፅፎ ነበር እና ለምን አልመክረውም ብየ መኪሬ ከዛ የፈለኩት ነገር እየተዋሃድኩ የፈለኩት አንድ በዛ ሰአት አስጨንቆኝ የነበረ ነገር አሰክቸዋሎህ። የሚገርመው ግን ከዛ ከወጣህ በሃላ እሄ ነገር እርግፍ አርጌ ተውኩት እና እሄ ተናገረው ኡነት ስለመሆኑ እኔ ምስክር ነኝ ። እሄመፃፍ በጣም ነው የምወደው ከኔም አለየውም ግን ከዛ በሃላ ያዘዴ ደግሜ አልተጠቀምኩበትም በችግር ላይ እያሎህ እካን እያወቁኩት ግን በዛሬ ነገ እያልኩ በጊዛዊ አሰልቺ ስራ እና ሚድያ ተጠምጄ ደግሜ አላረኩትም ስላስታወስከኝ እና ስዚ ምጥ የሆነ ትምህት ስላካፈልከን እጅግ በጣም አመሰግናሎህ🙏 እኔም በፈጣሪ ፍቃድ ደጊሜ እሄዘዴ ተጠቅሜ ሂወቴ እቀይራሎህ ። ሰው ስትናገረው ቀልድ ይመስለዋል አያምንን ነገር ግን በጣም ኡነትፈ ነው እና ተጠቀሙበት✍️👌
ለተለመደው ህይወት ቀያሪ ትምህርትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!
Your words go straight to the heart. God bless you Ashe!
Ato Ashe Ahunim FETARI TibebEna stegawin Mogosin Yabizalik! Zemenik Hulu yibarek Kene Mulu batesebik!❤❤❤🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግሩም ትምህርት
አመሰግናለው ጋሼ አሼ❤🙏
That is me ገቢየ ከወሩ ቀድሞ የሚያልቅ✋🏾
well come my good adviser.
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሼ።
ፆለት እና እረራሰን በራሰ በማፅናናት መነሳት።
አሼ በጣም ናፍቆናል አረ መች ነው የሚጀምረው የሰኞ program
አሼ አዲስ ነገር ጭርሷል። ከዚህ በኋላ መድገም ነው። ለምን በህይወት ያውቀውን የመጨረሻውን አስተምሮናል።
እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐🌺👏👏👏
Subconscious mind ዘይቤ አይገባውም ዋውውውውውው
Keep it up!
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 thank you
እንዳልከው ይሁንልን
Greeting from Afghanistan 🇦🇫, selamih yibiza,
You are the best of best person.
Really, it's so constructive Gash
Ashe!!!
thank for ur contribution everything give sense in my inner soul
እናመሰግናለን
good night from PAPUA NEW GUINEA
🙏 thank you very much my teacher
Thank you so much 🙏🙏🙏🙏
WONDERFUL አሼ ❤❤❤
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Tebarek 🙏
❤more blessings to you and your family ❤
Betam enamsgnaln
God bless you 🙏 no word
@impact seminar
🙏🙏🙏🙏🙏
አዉ ምንድነው በ ሰላም ነው የ ሰኞ ፕሮግራሙን ለምን ቆየ??
❤እናመሰግናለን አሼ መፅሃፍህን በትርጉም ማግኘት እችላለው?
❤️❤️❤️❤️
Ashe fetari yemiwedewn yistih .......lisetih yemichilew ehew silehone new ewodihalew
👍👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😮
ከልብ አመስጋኝ ነኝ
Hello impact, last week , I have paid a membership fee. do you got the info about it. i ask this because they asked me to pay again.I just want to know where my payment gone?
Hello dear Ladiimyriad, you are already a member on our channel. you don't need to pay again. Contact us @ 0988068511 for further information.
እንዴት ነህ በጣም ነው የማደንቅህ የአንተን ትምህር በኢቲዮብ እከታተላለሁ የሚቀረኝ ትምህርት ይኖራል ?
😂ጎቦዝ
Ye Ethiopia jegna
❤❤❤❤❤❤