ሸክምህን አውርድ! _ የደስተኛ ህይወት ቁልፍ _ አሸናፊ ታዬ_ Impact Seminars

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 88

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 8 дней назад +3

    አሸናፊ , እንዴት ህይወትን የሚያስተካክል ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍🙏🏾

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq 10 дней назад +7

    አላሁአክበር ላኢላሃ ኢለላህ ሱብሃነላህ የሚገርም የሆነሳይንሳዊ ትምህርት ኡፍፍ እንዴት ደስይላል አልሀምዱሊላህ አቶአሽናፊ ታዬ አላህበረከቱን ያብዛልክ ያብዛልክ ያብዛልክ አቦአላህ ህይወትህን በበረከት ይሙላው መጨረሻህን አላህ ያሳምርልክ ። ክልቤ አመሰግንሀለው thank you very much

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 10 дней назад +13

    እናመሠግናለን አሼ!!🙏🙏🙏 አብዛኞቻችን ሌሎቾን ይቅር ማለት የማንችለው አንተ እንዳልከው ራሳችንን ይቅር ማለት ባለመቻላችን ነው። ይህንን እስክረዳ በቂም የተሞላሁና ጤናዬንና ማንነቴን እንደ ብል እየበላሁ ኖሬያለሁ። አንተን በዩቲዩብ እስካገኝና እውነታው እስኪገለጥልኝ በፀፀትና ሌሎችን በመውቀስ ኖሬያሐሂ። ዛሬ ግን ከ2012 ጀምሮ በዩቲዩብ መከታተልና የአንተን የ6 ሳምንት ስልጠና መውሰዴ እውነተኛው እኔን አዋልዷል። አመሠግንሀለሁ።

  • @fasikabera
    @fasikabera 10 дней назад +5

    ለ3ኛ ጊዜ እያዳመጥኩት እራሴን ይቅር ስላላልኩ ነዉ ሰወችን ይቅር ማለት የከበደኝ
    ቃል የለኝም! አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን🙏

  • @yosefkebede8950
    @yosefkebede8950 9 дней назад +5

    አቶ ታዬ የምር የምር አንተ ትለያለክ። ስለ ይቅርታ ያስተማርከውን ትምህርት በደንብ አድምጪው ፤video pause አርጌ ተገበርኩት በሚገርም ሁኔታ ትልቅ ለውጥና በቃል የማይገለጽ የአይምሮ እረፍት አግኝቼበታለሁ። በራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ። በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ ። ፈጣሪ እድሜ ዘመነ ይባርክ።

    • @yosefkebede8950
      @yosefkebede8950 9 дней назад

      🙏🙏🙏

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  8 дней назад +1

      ተግባራዊ ማድረግህን በጣም እናደንቃለን! እንኳን ደስ አለህ!

  • @weldie21
    @weldie21 10 дней назад +6

    ewedahalu ashie!! it is very amazing life concept .what if hulie mata kemetegnatachn befit lehulu ykr eyaln bntegna?!

  • @sofiyabdo2025
    @sofiyabdo2025 10 дней назад +6

    ሥጠብቅ ነበረ አቶ አሸናፊ ሠላምህ ይብዛ ሂወቴን ቀይረህዋል ወደ ኢትዬ ሥመጣ በአካል እማራለሁ በአላህ ፋቃድ

  • @ayantuhawas1047
    @ayantuhawas1047 10 дней назад +3

    Obbo Ashannaafii umriin kee haa dheeratu, waanuma waan keessa kiyya jiru laaltee dubbattu natti fakkaate dhugaa

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 9 дней назад +2

    Wow በጣም ምርጥ አሼ ምን ልበል አላህ እድሜ ይጨምርልህ ኑርልን

  • @masreshamtke
    @masreshamtke 9 дней назад +2

    እናሸንፍአለን አቸናፋፊ

  • @NAOLASEFA-u4s
    @NAOLASEFA-u4s 9 дней назад +2

    አሼ! thank you! የአንተ ፖድካስቶች ነፍስ ናቸው

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 10 дней назад +2

    እናመሰግናለን አባቴ እናከብረሀለን እድሜ ይስጥህ

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 10 дней назад +3

    አሼ እናመሰግናለን በጣም ከዛሬዉ ትምህርት እራሴን በጉማሪ ግርፍ ያደረኩበት ግዜ ትዝ አለኝ እዉነት አሼ ሳላስበዉ አለቀስኩ እራሴንም ይቅር ልላት ተዘጋጀሁ ፈጣሪ ይርቅር ይበለኝ አልኩ ለራሴ በጣም ጭክን ያልኩበት ግዚ መጣብኝ አምላኬ ይቅር በለኝ

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 10 дней назад +3

    የሚገርም ነወ ከልብ የመነጨ አስተምሮ ልብ ወስጥ የሚታተም ።ጋሽ አሼ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ManalebshTeshale
    @ManalebshTeshale 10 дней назад +3

    አቶ አሼ እድሜ ጤና ሰላም ይስጥህ እግዚአብሔር!!!

  • @SamrawitGetachew-u6o
    @SamrawitGetachew-u6o 4 дня назад

    በመጀመሪያ ደረጃ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት የህይወት ትምህርት ስለምታጋራን ሲቀጥል አንተ ስታወራ እራሴን ወደ ውስጥ አይኔን ጨፍኜ ስመለከት ነበር እኔ ይቅርያልኩት ሁሉ ውሸት ነበር በዚህ ቅጽበት ግንአራሴንም ቅሬታ የያዝኩበትንም ነገር ሰውየውንም ይቅር አልኩኝ ወዲያው ሰላም ተሰማኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @FocusOnYourSystem
    @FocusOnYourSystem 9 дней назад +2

    We are so lucky by being with you!

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 8 дней назад +2

    በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኘሁ ነኝ አመሰግናለሁ: ለራስ ይቅርታ ማድረግ ትልቅ መድሀኒት መሆኑን አሳወቅኸኝ በርታልን 👍🙏🏾

  • @memuriawdelelegnMekiriaw23
    @memuriawdelelegnMekiriaw23 10 дней назад +3

    አሽየ የህወቴ በረከት ኑርልን

  • @Mebtu7
    @Mebtu7 10 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ አሸ!

  • @GagiKebebew
    @GagiKebebew 9 дней назад +2

    እግዚአቢሄር ዘመንክን ይባርክ።

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +2

    Ashe and Impact seminar thankyou for life worth support. I am sitting at my chair and attending the pod cast like a lecture but it is life changing I have no word to express Your services.
    Matthew 6:14
    For if you forgive others their trespasses, your heavenly Father will also forgive you,

  • @mulukenalem-d7n
    @mulukenalem-d7n 10 дней назад +2

    አሽ በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በኋላ እራሴን አልገርፍም አለ ገላጋይ እጅግ በጣም ድንቅ ሌሰን ነው አሼ

  • @GoitomGebremariam-vk8wk
    @GoitomGebremariam-vk8wk 10 дней назад +2

    God bless you.ashu egziabhair ykfeleh.😊

  • @EyzakAbrham-vb7hh
    @EyzakAbrham-vb7hh 10 дней назад +1

    Thank you Ashu❤❤❤it's a wonderful message ❤❤❤God bless you 🙏

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 9 дней назад +2

    Impact podcast

  • @munahassan
    @munahassan 9 дней назад +2

    Thank you so much Memher

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 10 дней назад +4

    ጥሩ ሰው ተባረኽ🙏🏽🌟

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 10 дней назад +2

    Enamesegenallen Ashe!

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu 9 дней назад +2

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 10 дней назад +2

    wow betam yemigerm experience new yenegerken yaltefu buzu simetoch alu lene kebad yehonewin mekedat bezi melk awtichealehu lelochunim endihu matsidat ebdalebign gin asibe alakim anekahegn Ashe amesegnalehu efoy lil new beka
    anten yeseten amilak yetemesegene yhun😊❤

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 10 дней назад +2

    እናመሠግናለን እኔ እራሤን ይቅረማለትነውያቃተኝ አሁን ገባኝ ሠውን ይቅረብየ ግን አረሣም ተመልሸ እዛውነኝ መቅደምያለበትን አላስቀደምኩምነበረ። አሁን ገባኝ እድሜህንይጨምረልኝ

  • @user-6688u
    @user-6688u 10 дней назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BezaneshDejene
    @BezaneshDejene 10 дней назад +1

    እግዚብሔር ብዙ ብዙ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ABUDY_MV
    @ABUDY_MV 10 дней назад +3

    ATO Ashe today.. i will promise for you, and for me , i started to live my happy life start from now. thanks go head for my succssuss

  • @Tigistnuri-vg3hf
    @Tigistnuri-vg3hf 10 дней назад +2

    ዋው አሼ ክብር ይስጥልን እባክህን ፈልገኝ በፈጣሪ

  • @tsegayezewdu1074
    @tsegayezewdu1074 3 дня назад

    ድንቅ የሆነ ሀሳብ ድንቅ የሆነ ትምህርት👌👌👌አመሰግናለሁ አሼ 👏👏👏ረጅም ዕድሜና ጤና🤟

  • @bekijida05
    @bekijida05 10 дней назад +2

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @HaymiAlmaZ-z9f
    @HaymiAlmaZ-z9f 10 дней назад +1

    የእውነት በፊት የተደረገብኝን ሳስበው ውስጤ ይነዳል ለ3 ለ4 ሞቴን እመኛለሁ እራሴን እጠላለሁ ከቤት አልወጣም ስተኛ ነው የምውለው ወደራሴ ስመለስ ነገ ሌላ ብዬ እራሴን አፅናንቼ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምራለሁ ውስጤ በደስታ፣በተስፋ፣በሰላም ይሞላል አንድ ቀን ያንተን ቪዲዬ አየሁ ይቅር በሉ ያሰው ባይኖርም እንዳለ አቅፋችሁ ይቅርበሉ ያልከውን የእውነት ሰላሜን አገኘው ስለነገሩ ሳስብ እኳን ውስጤ ሰላም ነው አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @HayatMohammed-pq1mt
    @HayatMohammed-pq1mt 10 дней назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ አሼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Solomon-p7q
    @Solomon-p7q 10 дней назад +2

    ❤አሼ ስላንተ ፋጣሪን አማሳግናለው 🙏

  • @hayathussen254
    @hayathussen254 10 дней назад +2

    እኮን ሰላም መጣክ የኛድቅ አባት እረጃም እድሜ ይስጥክ

  • @AzmeraArage
    @AzmeraArage 9 дней назад +1

    አቶ አሸናፊ ምን ይባላል እዳተ ያለ ሠዉ በአለምላይ ያለይመስልሀል❤❤❤

  • @FuroGudet-rs9en
    @FuroGudet-rs9en 10 дней назад +2

    rejim edme ke tenaga ashu wandime!!!!

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 10 дней назад +2

    Thanks Ashenafi

  • @simechegnalemu8198
    @simechegnalemu8198 7 дней назад +1

    wow, yemigerm wektawi melkt

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 10 дней назад +1

    3 giziye semahut ❤

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 10 дней назад +2

    እናመሰግናለን

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 10 дней назад +2

    እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ🙏

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 10 дней назад +2

    Thank you

  • @fatumaethio3924
    @fatumaethio3924 10 дней назад +1

    Ohhh tanx ato ashe❤❤❤

  • @ኣድማሳዊት
    @ኣድማሳዊት 7 дней назад

    አሼ እናመሰግናለዉ ሳይህ ደስስ ይለኛል ❤

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +1

    Acts 3:19
    Repent therefore, and turn back, that your sins may be blotted out,

  • @senulifestye
    @senulifestye 10 дней назад +2

    Great simmer

  • @fikeandu-k5o
    @fikeandu-k5o 3 дня назад

    አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 дня назад

    ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🏾

  • @Sofiyakonjo-bj8ls
    @Sofiyakonjo-bj8ls 9 дней назад +1

    Tankew ❤❤

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 10 дней назад +2

    ስጠብቅ ነበር🙏

  • @Petttss
    @Petttss 10 дней назад +1

    Ye yared silk yalachu tebaberugn Please

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 10 дней назад +1

    አሸ ይቅር አልኩኝ ተማርኩኝ በሰላም ኖርኩ 5000 ብር አጣሁኝ ራበኝ ከት/ቤት ለጆቸ ቀሩ አሁይም ግን እግዚአብሄር ይረዳኛል አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @nathanaelz566
    @nathanaelz566 10 дней назад +3

    ይቅርታ አንዴ ብቻ ሳይሆን በደሉን ባስታወስን ቁጥር ይቅር ማለት አለብ ን ፡ ሰባ ጊዜ ሰባት የተባለዉም ለዚህ ነዉ፡፡

  • @Hardwords
    @Hardwords 10 дней назад +1

    ato taye , i apriciate you in advance , really god has blessed you a lot ... your video about faith , can i get the link pls

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  10 дней назад

      ruclips.net/video/OFkzpxxx7Io/видео.html

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +3

    ሉቃስ 17፡3-4 ስለዚህ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። “ወንድምህ ቢበድል ገሥጸው፤ ቢጸጸት ይቅር በለው። በቀን ሰባት ጊዜ ቢበድልህና ሰባት ጊዜ፣ ‘ተጸጽቻለሁ’ እያለ ወደ አንተ ቢመለስ ይቅር በለው።”

  • @Awal-c9w
    @Awal-c9w 10 дней назад +2

    አቦ አሸናፊ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +1

    የፈጣሪ ስጋ እና ነፍስ ለማዳን እና ለመጠበቅ እንዲሁም ከፈጣሪ ጋር ለመገናኘትይቅር በል ::

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +1

    Luke 17:3-4
    Pay attention to yourselves! If your brother sins, rebuke him, and if he repents, forgive him, and if he sins against you seven times in the day, and turns to you seven times, saying, ‘I repent,’ you must forgive him.”

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج 10 дней назад +1

    ኣሹ❤❤❤

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 10 дней назад +1

    ❤❤

  • @melakeberhan8753
    @melakeberhan8753 10 дней назад +2

    wow !!!!! አሼ

  • @solomontadesse5270
    @solomontadesse5270 9 дней назад +2

    wed Ashe "yetefategnnet semet" keyet yemetal ?? endet masweged yechalal ?? bezih laye yehone semminar binore gize kaleh...????.....yebezuwochachenen cheger tefetaleh....kelebe eyesemahut neber gen ....lemen degagemo yetefategnnet semet endemiyateqagn maweq alechalekum ....please betegest etebeqehalehu....becouse "ye Egziabeher menfes kedus" beante laye adero hiwoten eyeqeyerew new... betegest etebeqehalehu....antenem Egziabher yeredah....yerasen cheger 100% ....eyenegerkegn seleneber 4 times degagem new yadametekuhe....❤❤❤❤

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 10 дней назад +2

    እኔ የበደለኝኝ ሳሥታውስ እምሮየ በደቂቃ ይበረዛል ጭንቅይለኛል ሠውነቴ ይቃጠላል ያረብ በቃ ተውኩት ብየ በሰአትልዬነት መልሸ እራሤን እዛው አገኝዋለሁ

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 9 дней назад +2

    ይቅርታ !!! አዲስ ማንነት መፍጠር ነው።።።።

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +2

    የሐዋርያት ሥራ 3:19 እንግዲህ ንስሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይደመሰስ ዘንድ ተመለሱ።

  • @HaymiAlmaZ-z9f
    @HaymiAlmaZ-z9f 10 дней назад +1

    ሰላም ጋሽ አሼ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ መልስልኝ በመፅሀፍ ቅዱስ ማቲዬስ ላይ እንደተፃፈው ስለ ዝሙት በትዳር ላይ ፍቺን ይፈቅዳል እና እኔም ይሄን መረጥኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulugetataddesse9003
    @mulugetataddesse9003 10 дней назад +1

    ድሪቶ ኣስተሳሰብ ይለቃል ኢሚዩን ሲስተም ወደ ቦታው ይመለሳል ከጨለማ እንወጣለን

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe 10 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻🪴

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 10 дней назад +1

    ለዘማናት የፍታውት ባለቤትን ይቅርታ ተባቢልኝ በዲጋሚ ልንጋባ ይቻላል?

  • @ElhammohammedElhammohammed
    @ElhammohammedElhammohammed 10 дней назад +2

    Thanks🙏

  • @natiman3314
    @natiman3314 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @12_senu
    @12_senu 9 дней назад +2

    thank you

  • @kaleadamu8132
    @kaleadamu8132 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤