They lose you Ashe, best teacher ever in poly university Bahir Dar. I had been your student before almost 10year and I remember your logic or the way you define everything and your phone blackberry. Thank you for everything
OMG !!!!!!! ATO ASHENAFI YOU ARE WONDERFUL LEADER LIKE YOUR NAME .YOU CAN EXPERSS YOUR THOUGT FOR ME AND IT TOUCH MY HEART .so what i decided to do is that I want to start to begin my life jourany from zero.I am sure to achieve my goal by taking your advice.THANK YOU MY LEADER !!!!!!
Ashe betam migerm hasab new ye gbi temariwochnn btasben tru new bye asbalehu.Hyweten le andena lemecheresha gze mekeyer efelgalehu.gn egezah yasfelgenal.
I started living my vision when I heard your explanation of " the power of now". One day I will achieve my dreams and meet you in body Ashe. God bless you!
Ato Ashenafi and his team, I wanted to take a moment to express my sincere gratitude for your Impact Seminar RUclips channel. Your videos have been an invaluable resource for me in my personal and professional development. Your insights and wisdom have helped me to better understand myself Thank you
Thanks I come into the consuses that being innovative mean solving the criesses in the society bilateral to creditable with fame and financial capacity of ones in the wisdom of intellectual status.
1 ማሳበብ ማቆም
2 ሀሳብን አጥርቶ ማየት
3 ቶሎ ውጤት አለመጠበቅ
4 ፍርሀትን ማስወገድ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ፍርሀትን ማስወገድ ሳይሆን ፍርሀት እያለ እርምጃ መውሰድ ነው። እናመሰግናለን!
አሼ የዘመናችን አብሪ ኮከብ ነህ ! በእውነት አንተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ !!
አሁን ገና የጭንቅላቴን ጭንቅ አፀዳህውውው
😮😅😢😅😢😊😊😅😮😅😊😮😅😢😮 2:11 😊😢😅😅😢 2:12 2:12 😮😊😅😮😅😅😮 2:13 😅😅😮😅😢😮😢😅😢 2:15 😅😢😅 2:16 😢😢😅😅😮😮😊😊😅😮😅😮 2:17 😮😅😢😅😢😮😊 2:18 😮😮😅😅😅😮😅😮😅😅😊😅😮😅😮 2:19 😅😮😊😢 2:19 😅😮 2:19 😮 2:19 😅😢😅😢😮😅😢😅😮😅 2:20 😅😢😅😅 2:21 😢😅😮😢😅😢😅😮😅😮😮😮😊😢😮 2:23 😊😊 2:23 😮😅 2:23 😅😅😊😮😊😅😮😮😮😊😅😢😮😅 2:25 😅😅😮😅😅😢😊😅😅😮😮😅😅😢😮😅😊😢😅😮😮😅😅😮😅😢😅😅😢 2:24 😅😅😮 2:28 😢😅😊😅😢😅😅 2:2😅😮😅😢😮 2:29 😮😊😢😅 2:29 😅😅😢😅😢 2:29 😅😢😅😮😅😢😅😮😅😊 2:30 😢😮😅😮😅😮😅😮 2:30 😢😅😅😮😢😮😅😅😮😅😢😅😅😢😢😊😮😊😅😮 2:32 5 😢😅😅😮😮😅😮
😮😅😢😅😢😊😊😅😮😅😊😮😅😢😮 2:11 😊😢😅😅😢 2:12 2:12 😮😊😅😮😅😅😮 2:13 😅😅😮😅😢😮😢😅😢 2:15 😅😢😅 2:16 😢😢😅😅😮😮😊😊😅😮😅😮 2:17 😮😅😢😅😢😮😊 2:18 😮😮😅😅😅😮😅😮😅😅😊😅😮😅😮 2:19 😅😮😊😢 2:19 😅😮 2:19 😮 2:19 😅😢😅😢😮😅😢😅😮😅 2:20 😅😢😅😅 2:21 😢😅😮😢😅😢😅😮😅😮😮😮😊😢😮 2:23 😊😊 2:23 😮😅 2:23 😅😅😊😮😊😅😮😮😮😊😅😢😮😅 2:25 😅😅😮😅😅😢😊😅😅😮😮😅😅😢😮😅😊😢😅😮😮😅😅😮😅😢😅😅😢 2:24 😅😅😮 2:28 😢😅😊😅😢😅😅 2:2😅😮😅😢😮 2:29 😮😊😢😅 2:29 😅😅😢😅😢 2:29 😅😢😅😮😅😢😅😮😅😊 2:30 😢😮😅😮😅😮😅😮 2:30 😢😅😅😮😢😮😅😅😮😅😢😅😅😢😢😊😮😊😅😮 2:32 5 😢😅😅😮😮😅😮
ሃሳቡ: የንግግሩ ለዛ ልስላሴው: የአባትነት መጎሱ: ክላሲካሉ: ተደማምሮ በተደጋጋሚ እንድናዳምጠው ይጋብዛል:: እግዚአብሔር ብዙ ነገር ይስጦት
በጣም
በእውነት አቶ አሸናፊ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተዋለ ሰው በትምህርት በርግጠ ኝነት ለውጥ ያመጣል ማሳበብ የብዙ ሰዎች ችግር ነው እኔ ከአንተ ትምህርት ቡሀላ ከዜሮ ጀምሬያለው አንድ ቀን ትልቅ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለው
አሼ አንተ በጣም ትለያለህ ምትናገረው ነገር በፍፁም ከኔ ጋ የመዋሃድ አቅም አለው በጣም ይጋባል ። አመሰግናለሁ
እኔ ሙስሊም ነኘ በ ሀይማኖቴ እንድጠነክር ያንተ ትምህርት ረድቶኛል :: thank you🙏
ቀጣይ ይኑረው የምትሉዐ✋✋✋
አሽዬ የኔ አባት😍 የፍርሃት ስሜትህን ማለፍ የምለው በጣም አሁን አስፈላጊ ነገር ነበር አሁን ተረድቻለሁ አመሰግናለሁ🙏
ዋዉ ቃላት የለኝም ለማመስገን እግዚሐብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤
አሹዬ በጣም እናመሰግናለን ሰምተን ለመተግበር ያብቃንን🙏
የተባረክ ሰው ነህ እንዲገባን የምታደርገው ጥረት መልካምነትህን ያሳያል ዘመን ይባረክ
They lose you Ashe, best teacher ever in poly university Bahir Dar. I had been your student before almost 10year and I remember your logic or the way you define everything and your phone blackberry. Thank you for everything
አቶ አሸናፊ የኔን ብቸኛ ችግር ነው የነገርከኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፃዊ መሆን ፅኑ ፍላጎቴና ጥልቅ የሆነ ስሜቴ ነበር ተሰጦውም አለኝ ደስታዬም በዛ ውስጥ እንደሆነ አቃለው የምወደውን ለመሆንም ሞክሬ ነበር ግን የገለፅከው ውርር የሚያረግ ፍርሃት እንዳላረገው አርጎኛል የሚሰማኝን ፍርሃት ልገልፀው ይከብደኛል ከባድ ፍርሃት ነው እሱን ማሸነፍ አልቻልኩም ደሞኮ ትቼው ስኖር ውስጤ ያለው ስሜት አያስቀምጠኝም ለምን ይለኛል ይቆጨኛል እስካሁን …ይሄን ፁሁፍ ብታነበው ደስ ይለኛል
የሚገረም ነወ ጋሽ አሼ ቀን በቀን የመግለፀ የማስረዳት ፣ የማሳመን እርግጠኝነትህ ኢነርጂ ጥበብ ተላብሰሀል ዋው❤❤❤እኔ ፍረሀት ይሰማኛል አሁን እኔ ይህ ሊኞረኝ ነወ በዚ ዋጋ ልገዘ ነወ የሚል ፍረሀት ይህ ስሜት ለመስማት 3 ዓመት ፈጀቶብኛል
አንተን ከሰማሁ ❤❤❤ ደኃነት ያላሰበ ጉድጓድ ይካተታል።
እድሜ ከጤና ያድልህ አሼ።
ውድ አሼ አመሰግናለሁ 🙏
እሽ በጣም ነው የምወድ እግዛብሄር ይይወትህን ይባርክ የምትሰጠን ትምህርት ያለህ ከሰስት በግፅ እና ኢነርጂ በተሞላ አደበትህ ነው አመሠግናለሁ ሂወቴን ቀይረኸዋል
እና መሰግናለን ዶክተር አሼ ለኔ እንደ ሐኪም ስለጠቀምከኝ ነዉ!
Dhugaa bayyee bareeda dh🎉🎉🎉❤
አሼ ደጋግሜ ባዳመጥኩት ቁጥር ነጭ ጤፍ ዘርቶ እስኪበቅል አየዋለሁ እያለ ፍጥጥ ብሎ እንደሚጠብቅ ገበሬ ስትል ከነ አክትህ እንዴት እንዳሳቅከኝ ማርያምን ፖዝ አድርጌ ነዉ የፃፍኩት አቤት እንዴት እንረዳልህ አንተ የተረዳኸዉን አቤት እኔ ግርም ነዉ የሚለኝ ተባረክ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!!!
ከልብ አመሰግናለሁ ለተመልካች ም ይሁን ለአድማጭ ያለውን ልዩ መስተንግዶ በደንብ ነው ሚታየኝ ሰለሆነም ምህረትንና ጤንነትን እለምንልሃለው
አሼ የሆንከውንና የምትኖረውን ስለምትናገር የንግግርህ ፍሰት ይገርማል። እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምሬያለው
በጣም ልዩ ዕይታ ነዉ keep it up!
አቶ አሼ በጣም አመሰግናለሁ የኒ ጥያቂ ሰወ ከልጅነት trauma እንዴት መዳን እንደሚቻል ነው thank you 🙏🏽
አሼ አመሰግናለው ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ተመኘው ከልቤ ቀስ ብለህ መንገዴን እያሳመርክልኝ ነው በደንብ እየትማርኩ ነው ፍትፍት አድርገህ ነው ምታስረዳኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን አሼ!🙏 ብዙዎች ከፈጣሪ የተሰጣቸውን አለምን የሚቀይር ችሎታ ይዘውት ወደ መቃብር የሚወርዱት ያንን ነገር ከሚያሳኩበት መንገድ ይልቅ የማያሳኩበትን ምክንያት ሲተነትኑ ስለሚኖሩ ነው። ትምህርትህ ይህንን ለሁላችንም ግልፅ ያደርግልናልና እናመሠግናለን።🙏🙏🙏
Ohhh My God its the first time when i watch your vidio its so amazing & intersting for me. Thanks so Much.
አሹዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እወድሃለሁ ኑርልኝ
በጣም ነው እምናመሰግነው በሽወች ከፍለን እማናገኘውን እውቀት በነፃ ስለምትሰጠን
የምርጦች ሁሉ ምርጥ አሼ ለተጠቀመበት ሕይወት ቀያሪ ትምህርት ሁሉንም video በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ አመሰግናለሁ LONG LIFE ❤❤❤
Ashe❤
Thank you very much for your advise. I have plan to join your 6 week training.
Thanks dear teacher ashu may God bless you. ፍቓድህ ከሆነ ስለ middle age crisis የሚባለው ብትሰራልን ኣሪፍ ነበር ❤❤❤❤❤
አመሰግንሃለሁ! ቤትህም መጥቼ በሚገርም ትህትና ከምሳ ግብዣ ጋር ለዓምሮም ለስጋም ለግሰኸኝ ተመልሻለሁ! የህይወት ልሳን ነህ እናመሰግናለን ።❤❤
በጣም አስተማሪ ሰው ነህ 👏👏
በረከታችን ነህ!!!
ምንም ሥተት የለውም ምክንያቱም ፍርሀትህን ተጋፍጠኀዋል ❤❤❤
❤ yes Ashu Addunyaa ni jijiraa nufii jradhu
ዎውአባቴ የመከረኝ ያክል ነው ልቤን የከፈትክልኝ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የምር ሂወት ነው it's deep....ንግግርዎን ስሰማ ጊዜ አለመኖሩ በጣም ነው የደነቀኝ።🥉🏆🎖🥇
የቋንቋ አጠቃቀምህ እና ለዛህ በራሱ ነፁህ ሀሳብ እንድሰንቅ የደርገኛል።
ከልብ አመሰግናለሁ ሁሌም ታስደምመኛለህ ድንቅ መካሪ ነህ
@@eyobtefera5718 እውነትህን ነው ገራሚ ነህ ታድለህ
አሹዬ በጣም እናመሰግናለን
የሰማነዉን የምንተገብር ያድርገን🙏 15:18
አሽየ አተእቁ ና ተወዳጅ ሰው ነህ አተየምትላቸው ሀሉ ያስደስቱኛል የምታነሳቸውን ሁሉ እተገብራቸዋለሁ ይኸው ፈጣሪ በሚያቀው ድፍን 3ት አመት ሆነኝ ግን ምንም ከፍታ አልታየብኝም አሸ እነማን ያዘዋል ያተ ተማሪዎች እደሆኑ አውቃለሁ እነሱ እዴት ቢረዱህ ነው እዚህ ደረጃላይ የደረሱት አሸ መለወጥ ትፈልጋለህ ብለህ አጠይቀኝ ምክንያቱም በጣ በጣ መለወጥ ከሚፈልጉት ሰዎች ውስጥ የመጀመርያው እኔ ነኝ አሸ ከናትህጋር ያሳለፍከውን ሁሉ እኔም አሳልፌዋለሁኢቭን እኳን እናተ ዱባ እየበላችሁ ነው እኛ ግን ስቆ እና የሾላ ፍሬ እየበላን ነበረ አሸ እና መለወጥ አትፈልግም ትለኛለህ እኔ አተን አግኝቸ እዳለ ያለፍኩበትን ነግሬህ መገዱን ብታሳየኝ ደስይለኛል እደ ማን ያዘዋል እደአተ መሆን እፈልጋለሁ አሸ ከቻልክ ደውልልኝ 0933499696
Ashe tebarek
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥለኝ
I love Teacher ashenafi you have impact in my life 🙏 have long life 💟💟 u
Ashe ክብር ይስጥልን... ❤️❤️❤️
አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 ጋሽ አሼ
OMG !!!!!!! ATO ASHENAFI YOU ARE WONDERFUL LEADER LIKE YOUR NAME .YOU CAN EXPERSS YOUR THOUGT FOR ME AND IT TOUCH MY HEART .so what i decided to do is that I want to start to begin my life jourany from zero.I am sure to achieve my goal by taking your advice.THANK YOU MY LEADER !!!!!!
አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርከው።
great
Sekam
Ashe timehrtocheh betam tekami nachew❤❤❤❤❤❤
በርታልኝ
Thanks. It was really inspiring and educational. I got a lot of valuable lessons from it. Keep it up.
አሜን አመሠግናለሁ
Ashe betam migerm hasab new ye gbi temariwochnn btasben tru new bye asbalehu.Hyweten le andena lemecheresha gze mekeyer efelgalehu.gn egezah yasfelgenal.
Wow አሼ ምርጥ ነው በጣም ነው ላመሰግንህ እወዳለው ለኔ አባት ማለት ነህ አሼ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ እየተለወጥኩኝ እራሴ ላይ እየሰራሁ ሰለሆነ ያለፈው ፓራዳያም የሚያቁኝ ሰዎች ጋር ከቤተሰብ ጋር ስሆን መጥፍ ነገር ሀፕን ማለት ማንፌስት የሚያደረግ ይመስለኛል ምን ላድርግ አሼ
ምምህር አሸናፈ ጥቃሜ ትምህረት ነዉ ቅጥልብት !
ፈጣሪ ይስጦት ። እኔም የተግባር ሰው ያደርገኝ ።
ዋውውውው እጅግ ጥሩ ትምህርት ናው
I’m Proud of you, brilliant & amazing man, keep up.
በጣም ሚገም ነው ።አብዛኛዉን ቪዲዎች ተከታተልኩኝ በጣም ብዙ እራሴን ለመቀየር የሚጠቅሙ ግንዛቤወችን አገኘሁ አመለካከቴን ለመቀየርም ከፍተኛ ጥረት እያደረሁ ነው። ነገር ግን ሀሳቤን ሸር ሚያደርገኝ ጕደኛ ላገኝ አልቻልኩም እናም ብቸኝነትን እመርጣለሁ ይህ ደግሞ ነገ ነገ ሌላ ተፅኖ ይፈጥርብኝ ይሆን ብዬ እሰጋለሁ። እና ምን ማድረግ አለብኝ ትላለህ ጋሽ አሽ?
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ
እናመሰግናለን ደስ የሚል ምክር ነው እስኪ የስራ ሀሳብ ካለህ አካፍለኝ መጀመር እፈልጋለሁ
Very nice speech 👏
I started living my vision when I heard your explanation of " the power of now". One day I will achieve my dreams and meet you in body Ashe. God bless you!
Thank U, Ato Ashe.........
በጣም አመሠግናሁ
Wow these is amazing your every little word what you have said is my problem but now I’m gone change it thanks
አሼ እናመሰግናለን
ato ashenafi bzu sew lisemaw migebaw sew betam deep yehone problem nw solve miyaregew just be nesa
እናመሰግናለሁ ❤🎉🎉🎉
አሹ ስጦታዬ ነህ!
አዳዴ ነገርች ከቃል በላይ ሲሆኑ ምንሊገልጸው ይችላል ያተነገር እደዛ ነው አላህ ያቆይህ እረጅም እድሜና ጤና
Thank you
Thanks 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Min malet endalebegn alakim, I Thank you,
Long live obboo Ashannaafii Taayyee
አመሰግናለው
አሼየዘሠናችንምርጥአስተማሪነኽ
Ashe be akal bagegnh des yileghal. I hope endemagegnh
እትዮ ልጌባኔው ቄጢታ ባካል ህጄ ሜማረ ህልም ሆኖብኛል i can't wait 😊😊😊😊😊😊😊
tanks very good advice
አሹ ለተመረጡት ነብሳት ብቻ❤❤❤
Ye. Ashe program betam new yemwedow ena.enamesegnaln
Ato Ashenafi and his team,
I wanted to take a moment to express my sincere gratitude for your Impact Seminar RUclips channel. Your videos have been an invaluable resource for me in my personal and professional development.
Your insights and wisdom have helped me to better understand myself
Thank you
It's absolutely true,,,,but i have a question can i ask you it??
I can't thank you enough !
excellent keep it up,
Ashe abzto ybarkih
Begugut eyetebeku neber yalefut 3 videoch betam temechtewugnal yelb msganaye ydreskh
አሼ በጣም ነው ምወድህ❤ ። የኔ ጥያቄ ዓላማዬን እራሱ አላውቀውም እና እንዴት ማወቅ እችላለሁ ???
32:49 ene kesew gar megbabat kebdognal betam sibza zmtegn new mn ladrg?
በጣም እናመሰግናለን መምህር ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ምንድነው
1, ከሰው ጋር እንዴት ነው መኖር ያለብን(ከማህበረሰቡ ጋር አላማዬን ሳልስት)
2, ከጓደኞቼ ጋር እንዴት ነው መኖር ያለብኝ እንዴትስ ልምረጥ? መምህር ቢችሉ ይመልሱልኝ
Thanks Ashe ❤❤❤❤❤
memir endet nh and ken beakal tegenagnten enawera yihonal yante timirt hiwoten keyirotal amesegnalw
ማሳበብ ማቆም
እንዴት ላድርገው?
አላማን ማጥራት
ውጤት ወዲያው የማየት አባዜ
የፍርሃትን ስሜት ማለፍ
እናመሰግናለን
I’m changed person by the will of God Jesus Christ Amen
I really appreciate you.
ጋሽ አሼ ከቅርብጊዜ ወዲህ ትምህቶችህን ተከታትያለሁ ብዙ ትምህትም አጊንቻለሁ በኔም በድርጅቴም ጥሩ የሚባል ለውጥ አለ ለውጡ ቀጣይነት ያለው እንዲሆንልኝ ካንተጋር በአካል ተገናኝቼ መመካከር ይኖርብኛል እናም አድራሻህን በምን ማግኘት እችላሁ? እባክህ
Thanks I come into the consuses that being innovative mean solving the criesses in the society bilateral to creditable with fame and financial capacity of ones in the wisdom of intellectual status.
አቶ አሸናፊ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው
ግን አንድ ሰው አሁን ያልካቸው ነገሮች በሙሉ ለማድረግ የጤና ችግር ካለበት ምን አይነት መንገድ መከተል ይችላል እባክህን መልስልኝ