የአይምሮን ጦርነት ማሸነፍ! Inspire Ethiopia | Sinework Taye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024
  • ሁሌም እኛን በቴሌግራም ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ያለው ቁጥር ላይ በመደወል ክፍያ ማስገባት እና መጀመር ይቻላል። 0922 00 21 21
    FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.co...
    ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    "
    🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckl... Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺

Комментарии • 608

  • @YvgFxx
    @YvgFxx День назад

    ምክሮችህን ሁሉ ግዜ ጥቅም ናቾው❤❤❤ እኔ ግን ኣንዳድ ግዜ ራሴ ለራሴ ጠላት እሆናሎሁ ሰውን ብዙም ኣምናሎሁ ግን እግዝኣብሄር ይመስገን ትእግሱቱን የሰጠኝ🎉🎉🎉

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 8 месяцев назад +110

    እንኳን ደና መጣህ ስንየ እድሜናጤና ይስጥህ ጀግናየ ባንተ ምክር ተለውጫለሁ❤❤❤በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ሆኛለሁ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም የወለዱህ እናትህ ጪምር እድሜያቸውን ያርዝምልን ስንየ አክባሪ እህትህ ነኝ❤❤❤ኑርልኝ ሳይከፋህ❤❤

    • @AbenezerAbrew
      @AbenezerAbrew 8 месяцев назад +3

      😂

    • @kirubelbaby-oe7ji
      @kirubelbaby-oe7ji 8 месяцев назад +2

      Man yaltlewete ale😊😊😊❤❤❤

    • @Davaplatinum
      @Davaplatinum 8 месяцев назад +1

      ሠላም ጤና ይስጥልኝ? Dawit እባላለው ለውጥ ፈላጊ ራሱን ለማሳደግ የተዘጋጀች ሰው ነሽ/ህ ብዬ ነው ይሄንን text ወዳንቺ/ተ የላኩት። አንድ ከምሰራበት ካምፖኒ ጋር የጀመርኩት project አለ ቢዝነስ የመስራት የማደግ እና የመለወጥ ፍላጎት ላላቸው እንዲሁም ከፍተኛ ገቢ ማስገባት እጅግ በጣም ለሚያስፈልጋቸው 5 ሰዎች ብቻ እድሉን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ!!!
      @Amanofsuccess

    • @Davaplatinum
      @Davaplatinum 8 месяцев назад +1

      You're so great 💯💯

    • @AbedlskreSebet
      @AbedlskreSebet 8 месяцев назад +1

      ጎበዝ

  • @RitaSelamon
    @RitaSelamon 8 месяцев назад +38

    ዌልካም ብለናል ስነዬ እየጠፋህ ነው በሰላም ነው አንድቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ምርጥ ሰው❤❤

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 7 месяцев назад +4

    ለ43 ጓደኞቼ በቴሌግራም ሼር አደረግሁት
    መሳጭ
    ሳቢ
    ማራኪ
    ሳይንሳዊ ትምሕርት ነው
    በጣም እናመሰግናለን

  • @efrem2210
    @efrem2210 8 месяцев назад +11

    እሚገረም ነው ጀግና ከሆክ በራስህ ላይ ጦርነት አውጂበት ይላል ታላቁ ሊቅ ቁዱስ ዮሐንስ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ አትፈናል ባት ምክር🙏🙏🙏

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs 7 месяцев назад +23

    የኔ ጠላት እራሴዉ ነኝ
    ኢንሻአላህ ሁሉም ይስተካከል

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 Месяц назад +1

    እኔ ሰዎች ጎድተውኛል የማልፈለግ ነኜ የማልጠቅም የማልረባ ነኝ የሚል ተልካሻ ምክንያት ነበረኝ በተጎጂነት ስሜት የምኖር ይሄም ብዙ ነገር አሳጥቶኛል አስተምሮኛል
    አሁን ግን ከ 3 አመት በፊት ራሴን ተየቅሁ
    ስለህይወት የሚያስተምሩ ብዙ ሞትቬሽን መምህራን እና አሰልጣኞችን ማየት ማዳመጥ ጀመርሁ አንዱ ፍፁም ፍስሀ ነው በጣም የምወደው አዱም አንተ ነህ ወደራሴ እድመለከት እና የራሴ ጠላት አስተሳሰቤ እደሆነ ተረዳሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ላይ ነኝ ወደፊት የበለጠ ጥሩ ይሆናል❤😍

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 8 месяцев назад +2

    ወንድሜ ብጨለማ ብራሃን የሆንከኝ ኣበቃልኝ ብየ ተስፋ በቆረጥኩ ቀን ተስፈ ስጠህኝ የዛሬ ስውስት ዓመት ነው ህይወትይ ይቀየርክልኝ so thanks for everything

  • @መቅዲየበሊአፍቃሪ
    @መቅዲየበሊአፍቃሪ 8 месяцев назад +8

    ካለሁበት ህይወት አንድ እርምጃ እድራመድ ድፍረትን ያስተማርከኝ አንተ ነህ ስነ ወርቅ ታየ አከብርህ አለሁ ክፍ አይንካህ❤

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 8 месяцев назад +10

    ወይኔ ሲገርም ትላንት 😭 እያሰብኩህ ነበር❤❤
    በጣም ደስ ብሎኛል 🥰
    welcome ✨🥰

  • @user-fq9bj3fh5t
    @user-fq9bj3fh5t 29 дней назад

    በጣም ደስ የሚል መንፈስን አዳሽ እና ቀያሪ ምክር ነው። አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @danielgoitom7015
    @danielgoitom7015 8 месяцев назад +43

    ላንተ የሚሆን ቃል ኣጣሁ።እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና።እርግጠኛ ነኝ የሆነ ቦታ ኣገኘሃለሁ።

  • @Brook4355
    @Brook4355 8 месяцев назад +6

    ስነ ወርቅ ትልቅ ሰው የህይወት አስተመማሪያችን ጠፋክ እኮ well come ❤❤

  • @sirgutaredo5070
    @sirgutaredo5070 8 месяцев назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ ለምንድነው የምትጠፋው የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ

  • @TigistFeleke-nz9zo
    @TigistFeleke-nz9zo 8 месяцев назад +6

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ብዙ ተምራለሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @AsamrawSeifu
    @AsamrawSeifu День назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይሉኝታ ያጠቃኝ ሠው ነኝ በጣም አሳምሞኛል ምን ትመክረኛለህ

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም
    @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም 8 месяцев назад +9

    የኔ የሁል ግዜ ምርጫዬ ነህ
    🙏

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew 8 месяцев назад +1

    እንኳን በሠላም መጣኃ !እውይ ሥነዬ በሚገርም ኁኔታ በህይወቴ እንደ አሁኗ ጊዜ ከራሴጋር ጦርነት የጀመርኩበትን ጊዜ የለም። በጣም የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው ደጋግሜ እሠማኀለሁ እውነት ክበርልኝ ። እግዜር ይባርክህ

  • @JakobErmelo
    @JakobErmelo 8 месяцев назад +7

    ጉርም ስው ምነው ጠፍ በስላምነው
    እንኳን በስላም ተመስክ አባቴ

  • @ايمانتشوم
    @ايمانتشوم 22 дня назад +1

    የኢትዮጵያ ጠቅላይሚንስተርብትሆንልንንን🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 8 месяцев назад +1

    Thank you sne yante nigigiroch betam new inspire miyaregugn yene telat tilku sinfina ena sinfna new insha allah kezi bohala betam astesasebe telewtowal shukren wendmachin bertaln

  • @yabsiraephrem3098
    @yabsiraephrem3098 5 месяцев назад +1

    ሰላም እንዴት ናቹ ኢንስፓየሮች የኛ ምርጥ አማካሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን እባካቹ ለሁለተኛ ጊዜ ፍቅር ይዞኛል ግን አልሆነም ከዚ ስሜት ለመላቀቅ ብዙ ሞክሬያለው ግን አቃተኝ ቀኑን ሙሉ በህልም አለም ውስጥ ሆኜ ነው ምውለው ምንም የማረገው ነገር አይጥመኝም እራሴን እራሱ ያስወቅሰኛል እባካቹ ከዚ ስሜት የሚያወጣኝ አንድ ቪድዮ ስሩልኝ የኔ ጠላት እራሴና ስንፍናዮ ናቸው

  • @GedinehGizawu
    @GedinehGizawu 4 месяца назад +1

    የኔ ጠላት እራሴው ነኝ ግን እንድህ እንደሆነ አይቀጥልም እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይቀየራል

  • @FikerTesfaye-ii8up
    @FikerTesfaye-ii8up 8 месяцев назад +2

    betam arif new hulem endnlewet lemtadergew negr hulu enamesegnalen

  • @akiyamulu9423
    @akiyamulu9423 8 месяцев назад +5

    ስለወርቅ ማርያምን በጣም ሳስብ ነበር ለምን አቆመ እሄ ልጂ እያልኩ😢
    ምክንያቱም መፀሐፍ መፃፍ የጀመርኩት ያንተን ትምህርት እያዬሁ ነዉ አትጥፍ እማ😢

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise 5 месяцев назад

    ስንፍነና ፍራሀት ነቸዉ የኔ ጠለት በጣም አመሠግናለዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወደ ተግባር በመቀየር ጠለቶቼን እንደመጠፈቸዉ አምነለዉ❤❤❤❤❤

  • @Guta-e8h
    @Guta-e8h 8 месяцев назад +1

    ስነዬ የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እስካሁን ጠላቶቼን አላውቅም ነበር እድሜ ላንተ በደንብ አወቅኳቸው በድጋሜ አመሰግናለሁ

    • @raajiimd6918
      @raajiimd6918 4 месяца назад

      ⁶to do with it was ❤❤to namaste 🙏 and namaste to you and your friends to 🥰🥰🤭😜🤫🫢🫣🤫🤫🤫🤫😘😋🤭🤪🫢

  • @Suls65850
    @Suls65850 8 месяцев назад +2

    ይህን የመሰለ ትምህርት ይዛችሁ ብዙ ባጠፉብን ደስ ይለናል ብቅ እያላችሁ በርቱ አሏህ ያበርታችሁ እናመሰግናለን

  • @asefab297
    @asefab297 6 месяцев назад +1

    ጠላትህ ራስህን ነህ የሚለው 🙏🙏🙏🙏

  • @JfjfSbbs
    @JfjfSbbs 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ወድሜ የኔጠላት ስፍናነበረ እድሜላተ

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 8 месяцев назад +2

    ድንቅ አስተማሪያችን ጀግና ወጣት ሕግዚሃብሄር ይጠብቅክ❤❤❤

  • @evanayemero9601
    @evanayemero9601 8 месяцев назад +1

    እኔው ነኝ በጥፋቴ ከራሴ ስትጣላ ጥፋቴን ስደጋግም ያለው ታውቃለህ ምክሮችህ እራሴን እንዳይ ያደርጉኛል ያስታውሱኛል አነቃቂዎችን አድናቂ አደለሁም አንተን ግን አይቼህ ሴልሰማህ አላልፍም❤❤❤

  • @ZelalemWorku-kd1ck
    @ZelalemWorku-kd1ck 8 месяцев назад +1

    I've got important lessons from this video. Thank-you for sharing!... Be blessed!

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 7 месяцев назад

    በጣም ትልቅ ትምህት ነው አመሰግናለውእኔ ፍራቻና ጭቀት በጣም ተቸግራለው

  • @MrRespect-pc5mi
    @MrRespect-pc5mi 8 месяцев назад +1

    ❤ ዋው ድቅ ነህ 🎉 የ አንተን video ማየት ከጀመርኩኝ 3 year ሄኖኝል - እና በህይወቴ ብዙ ለውጥ አይቼኸለው ❤ አሁን የምፈልገውን ኑሮ እየኖርኩ ነዉ
    አንድ ቀን እንደ ማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤

  • @Adane-y1n
    @Adane-y1n 9 дней назад

    በትክክል ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @mikiasyohannes6357
    @mikiasyohannes6357 6 месяцев назад

    ሁሉም ተቅመዉኛል ራሴን የመውቀስ እና የፀፀት ስሜት የኑረዬ አንድ አካል ነበር. እስካሁን ድረስ ግን ጎድቶኛል ብዬ አስቤ አላውቅም. ዛሬ አሁን ለውጡን ጀመርኩ. ይሄን yutube channal እንድመለከት yegabezechign ትራንስፖርት ሰርቪስ ምሰጣት የ 6 ኛ ክፍል ተማሪ ነች 😊 እኔ ተማሪ st. Mary university 4th year computer science እና ሰራተኛ ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነኝ:: በጣም አመሰግናለሁ::

  • @MasreMasre-q4x
    @MasreMasre-q4x 2 месяца назад

    ወው አለህ ይጨምርልክ ወለሂ በንታ በቡዙ ነገር ነው ያተለወጥኩት አመሰግነለው ወንድሜ❤❤❤

  • @KaliMan-fw2uf
    @KaliMan-fw2uf 7 месяцев назад

    አመሰግናለው ወንድሜ በእውነት ስለራሴ ሁኔታ በቻ ያወራህ ነው የመሰለኝ በእውነት ነው የምልክ የጠቀስካቸው አራቱም ነገሮች ለመንገዴ እንቅፋት ሆነውብኛል ካወራከው ትምህርት ወስጄ ለውጥ እንደማይበት ተስፋ አደርጋለው ።በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BadhasagamachuAlbasagalachu
    @BadhasagamachuAlbasagalachu 2 месяца назад

    እነን የምጎዳኝ እስካሁንም በጣም የተጫወተብኝ ምን ይሉኛል ነው ለላሁ ቀጤሮ ማብዛት ፈጥኖ ወደ ተግባር አለመግባት ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለኩልክሙ
    @ለኩልክሙ 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህየዘመኑ ምርጥ ልጅ❤❤

  • @HebibHebibyasinseydalkesso
    @HebibHebibyasinseydalkesso 3 месяца назад +1

    አመሰግነለዉ

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 7 месяцев назад

    እጅግ በጣም ጉልበት ሰጪ አነቃቂ መልእክት እናመሰግናለን

  • @HailuAdissu
    @HailuAdissu 8 месяцев назад

    ፈጣር ይባርክ

  • @rabiendale
    @rabiendale 2 месяца назад +1

    Thanks bro The first one is difficult for me with best regard.

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 8 месяцев назад

    የአንተን ምክር ስሰማ ያለኝ ደስታ ከምንም በላይ ጠካራ ሴት አንድሆንም እረድተኞል ብዙ ነገሮችን ቀይሪለሁ አመሰግናለሁ ነፍ አመት ያኑውርህ❤❤❤

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ውዳችን ስነወርቅ ታዬ ከምንም በላይ የማደንቅልህ ነገር እንግሊዝኛ አትቀላቅልም በሀገራችን ቋንቋ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ❤

  • @RabiyaTube618
    @RabiyaTube618 8 месяцев назад +20

    በጣም አመሰግናለው ለኔ ብቻ መሰለኝ 😢 ኢሻአላህ ተለውጬ መጥቼ ዳግም እደማመሰግንክ እርግጠኛ ነኝ

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso 8 месяцев назад

    ወደጄ ስለያሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምር አንተን መከታተል ከጀመረኩ ሕይወቴን በብዙ ለውጭአለሁ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከማለት ውጭ big respect &love 💝🕊✌️

  • @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
    @ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ 8 месяцев назад +6

    ስንዬ የኔ እንቁ🥰እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር በርታልኝ ወንድሜ💝🙏

  • @wemernesro-tk8ed
    @wemernesro-tk8ed 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለዉ bro
    የኔ ጠላት ወናዉ አእምሮዬ ነዉ እና ስንፍናዬ ነዉ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣክ ስነወርቅ ጠፋክ በሠላም ነው የምንወድክ የምናከብርክ እንቁ መካሪያችን😍❤🙏

  • @DesalSisay
    @DesalSisay 5 дней назад

    እኔ ለራሴ በጣም ደካማ የማረባ ያልተማርኩ እርካሽ ሰው ነኝ ብየ አስብ ነበር ምክኒቱም ተሰድጀ ብዙ አመት በሰው ሃገር አሳልፌአለሁ ተመልሸም የተለያየ ቢዘነስ ሞክሪያለሁ ምንም ለውጥ የለም ኪሳራ እጂ ። አሁን ድርጅቴ በጣም ደክሟል ሙሉ በሙሉ ኪሳራ ላይ ወዲቂአለሁ ማለት ይቻላል ከጊዜ ቡሃላ ተስፋ በመቁረጥ በትልቅ ድፕሬሽን ውስጥ ነኝ ያለሁት እስካሁኗ ስአት ማለትም 4/15/2017ድረስ አሁን ግን ይችን ቢዶ በዳመጤ የወሰነ ተስፋ ነገር እየተሰማኝ ነው አመሰግን አለሁ 🎉

  • @trhasgebre8405
    @trhasgebre8405 6 месяцев назад +1

    የኔ ወንድም ጀግና ይምትለው ሁሉ ልክ ነው የኔ ጠላት ደግሞ ፍርሃት ነው ኣመስግናልሁ ጠላቴን ላውቅ ያደርከኝ

  • @Hailu-d5y
    @Hailu-d5y 17 дней назад

    ስንፍናና ፍርሃት።።።።

  • @MaryamKk-zs1ml
    @MaryamKk-zs1ml 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ጠፍተሃል በሰላም ነዉ ወንድም🥰🥰🥰ባልህበት ፈጣር ይጠብቅህ 🥀🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️♥️♥️

  • @haftshbantider
    @haftshbantider 4 месяца назад

    Inspire Ethiopia my king 👑💪

  • @Amareyenealem-j5o
    @Amareyenealem-j5o 4 месяца назад

    የእውነት ጥሩ የህይወት መሰረት ነው በርታልኝ

  • @senaySelam
    @senaySelam 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን እድለኞ ነህ ስንቱን መንፈሰ ደካማ እያነቃቃህ እንደሆነ ታዉቅ ይሆን ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን ስነ 🙏❤

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 8 месяцев назад

    ስኔ ላተ ቃል የለኝም ያነሳሀቸዉ ሀሳቦች የብዞቻችን ችግር ነዉ ። በተለይ እራሳችን ለራሳችን ጠላት ነን በኔም ስላዬሁት ነዉ ክበርልን ስኔ !!!😍

  • @loulesegadetadesse7311
    @loulesegadetadesse7311 Месяц назад

    በጣም አመሰግናለሁ bro.

  • @luwamkifle9358
    @luwamkifle9358 8 месяцев назад

    ያንተ ምክር ሲሰማ በጣም ነው ኣዲስ Energy ነው የሚሰማኝ። Thank You So Much!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hailu-d5y
    @Hailu-d5y 17 дней назад

    Smart man God bless you....❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiywotmenat
    @firehiywotmenat 8 месяцев назад +2

    የኔ ጠላት እራሴ ና ስንፍናዬ ነዉ

  • @SltanuSltanu-s1c
    @SltanuSltanu-s1c 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ🙏🥰🥰

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 8 месяцев назад

    ወንድማችን ተባረክ ስሌ ተሰጣን ዉድ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ስንት ነገር ማድርግ የፈለገን የማዳም ቤት መስንበታችን ነዉ የምቆጨኝ

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 8 месяцев назад

    እኮን ደህናመጣህ ልቤላይ ያለውንምሰጋናየን እደት ልግለፅልህ ፈጣሪህ ይጠብቅህ ብችኛዋ እረግብ መሆንችያለሁ ብዙ ምገዲሳረቅ አላሀምዲሊላህ

  • @TsinatShawul
    @TsinatShawul 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @زىنيابينتسعيد
    @زىنيابينتسعيد 8 месяцев назад +5

    ፍረሀት በጣም ጎድቶያል
    የሚገርመዉ ብዙ እድሎች ይገጥሙኛል ግን ስለምፈራ አሳለፍኳቸዉ 😢
    በጣም ለሂወቴ ወሰኝ ናቸዉ ግን አሁንም እንደማገኛቸዉ ይሰማኛል::
    ብቻ አላዉቅም እንደት እንደሆነ
    ቸስፊ መቁረጥ አቅቶኛል::
    ጣትም ማታም ሁልጊዜ ከነሱ ጋር ነኝ::
    ያረቢ!

    • @Eyou12
      @Eyou12 8 месяцев назад +2

      አሁን ያለፉቱን ተያቸው እና እንደ አዲስ ጀምሪ አምላክ ስላልፈቀደው ነው ያልሆነው ስለዚ መንገድ ቀይሰሽ ተራመጂ አትፍሪ ከለፈውን ተማሪ የኔ ውድ እህት💜

    • @زىنيابينتسعيد
      @زىنيابينتسعيد 8 месяцев назад +1

      @@Eyou12 አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹

    • @زىنيابينتسعيد
      @زىنيابينتسعيد 8 месяцев назад +1

      @@Eyou12 ካላስቸገርኩሽ በዉጥ እንገናኝ ወላሂ ተመቸሽኝ
      አላህ የሚመችሽን ሁሉ ይስጥሽ😘💞

    • @mekonnenmengesha9677
      @mekonnenmengesha9677 8 месяцев назад

      Be patient

    • @Eyou12
      @Eyou12 8 месяцев назад

      @@زىنيابينتسعيد አረ ችግር የለውም ነይ እህቴ አዋራሻለው የፌስቡክ ኣካውቴ ልስጭሽ

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 8 месяцев назад

    ከክፉ ነገር፣ጌታ ይጣብቅ ሁሌም ደስ የምል፣መልክቶችን አገኛሁ

  • @yemanegidey7878
    @yemanegidey7878 8 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለህ እዝግአብሔር ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤና ይስጥህ🙏🙏

  • @AsayeAsmamaw
    @AsayeAsmamaw 8 месяцев назад +14

    የ 21 ኛው ክፈለ ዘመን ድንቅ ወጣት

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 8 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ በውስጤ የነበረውን ነው ያወጣኸው።

  • @EsubalewAyele-j1b
    @EsubalewAyele-j1b 2 месяца назад

    Sene hulum yene new egziabher yebarkeh

  • @temuman5964
    @temuman5964 8 месяцев назад +1

    ይገርማል ስለኔ እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት

  • @DaniMolthomo
    @DaniMolthomo 8 месяцев назад

    ስነወርቅዬ የእኔ ችግር ስንፍና ነዉ ደግሞ እየጠፋክ ነው አታጥፋ ❤❤❤

  • @GechoGoldenEagels
    @GechoGoldenEagels 8 месяцев назад +1

    2 ወር ብዙ ነዉ እንደዚህ አትጥፋ ለብዙዎች ትምህርቶችህ የዓምሮ ምግብ ናቸዉ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!❤❤❤

  • @hamzeosman9118
    @hamzeosman9118 7 месяцев назад

    Is a good teacher inspire ethiopia

  • @onedaymor
    @onedaymor 8 месяцев назад +1

    ድንቅ የሆነ ትምሕርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን 👍👍

  • @HAMZEABDI-qc5ye
    @HAMZEABDI-qc5ye 8 месяцев назад

    በረተ አብዘልን ኢንዲህ አይነት ትምህረት

  • @masreshagurba4874
    @masreshagurba4874 6 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ። አሪፍ ትምሀርት ነው ።

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 8 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ስነውርቅ በጣም ጠፋህብን ቢንስ በሳምንት አንድ ፊደወ ልቀቅልን እኔ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ አትጥፋብን

  • @Seid-c8r
    @Seid-c8r 8 месяцев назад

    ሰላም ስነወረቅ ተየ ጠፋተሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisalemtegena
    @adisalemtegena 8 месяцев назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ናፍቀን ነበር

  • @AoiEoi
    @AoiEoi 7 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ብሮ

  • @NabaytFrezgi
    @NabaytFrezgi 3 месяца назад

    I believe on your Ideas I was seen this problems on me i really love your mindset

  • @kediraekehas
    @kediraekehas 8 месяцев назад

    wow it's really amazing lesson and my enemy is fear

  • @ሮቤልእየህያብናይጎልመሰረ

    እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @MelakuGetaneh-c4r
    @MelakuGetaneh-c4r 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ትለያለህ

  • @sofyabadru9246
    @sofyabadru9246 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enamsgenalen

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 8 месяцев назад +6

    አናሰግናለን ብርታቱንየስጠን

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 8 месяцев назад +5

    ወላሂ ጠፋተህ በጣም ብዙ ነገረ እንደቀረብኝ ነዉ የተሠማኝ ምክንያቱም ባተ አነቃቂ ቃላቶች እኔን ቀይረዉኝ ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ አንተ ትለያለህ የኛ ትልቅ አሰተማሪ ነህ ሁሌም ልቀቅልን ያሰፈልገናል ወንዲሜ የኛ ሞደል🎉

  • @BerukBeruk-wo9zo
    @BerukBeruk-wo9zo 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ!ሲያስተምር ደስ ብሎናል ።የኔ ችግር የስኔ ልቦና ችግር አጋጥሞኛል በዛ ምከንያት ሁል ጌዜ ፍራት ይሰማኛል ግን ቀስ በቀስ አሸንፋለሁ። thanks

  • @bishandane
    @bishandane 8 месяцев назад

    1ኛው እና 4ኛው በጣም ያስቸገሩኝ ነገሮች ነበሩ
    thanks for all advice

  • @MeskeremMersha
    @MeskeremMersha 8 месяцев назад

    One of most powerful messages i ever came across.

  • @eagletube6767
    @eagletube6767 6 месяцев назад

    BRAVO! Sine enamesegnalen

  • @AbdiAyele-k2w
    @AbdiAyele-k2w 8 месяцев назад +1

    God Bless you brother

  • @MichaelAlemayehu-ex5vi
    @MichaelAlemayehu-ex5vi 8 месяцев назад

    Senfena nw. Yene telate. Wendme Gen tanebwalh. I hope! Thank you.

  • @addisuagafari5661
    @addisuagafari5661 6 месяцев назад

    tebarek yene wondm beteley rase yene telat eyehon new

  • @Muazz-hi5gz
    @Muazz-hi5gz 8 месяцев назад

    To be honest it can change our life ,if we practice! Tanxs !! You're genius.