አሁን ጀምር! ስንፍናን ማሸነፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ስፖርቱን መስራት ትፈልጋለህ ግን ከአልጋ መውጣት አልቻልክም፤ ጠዋት መነሳት፣ ማንበብ፣ መስራት፣ መቀየር ትፈልጋለህ ግን ቆይ ለነገ እያልክ አታደርገውም። ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን ግን ተግባር ላይ ሰነፍ ነን፤ ይህ ቪዲዮ እስከመጨረሻው እንደሚቀይረን እምነቴ ነው።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии • 826

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia 2 года назад +169

    ወንድማችን ሁሌም ተነቃተህ ሰለምታነቃቃን እናመሰግናለን በርታ !!!

    • @ሕይወትበስደት
      @ሕይወትበስደት 2 года назад +3

      Tedel tube አንቴ እረሱ በርታ በጣም ነው የምንወድ

    • @MulisaGuder
      @MulisaGuder 8 месяцев назад +1

      betam new imitimecheny

    • @YewdneshiLji
      @YewdneshiLji 3 месяца назад

      ቴዲዬ የኔ አባት ላንተ ልዩ ክብር አለኝ ❤❤❤

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 года назад +54

    ይህን እየሰማሁ ባልቀየር ሰነፍ መሆኔን አምናለሁ በውነትተመችቶኛል

  • @kirubelabel8946
    @kirubelabel8946 2 года назад +64

    የተግባር ሰው መሆን በጣም ከባድ ነው እነሱ እንዴት የትግባር ሰው እንደሆኑ ብትነግረን በኣንዴ አይቻልም ግን ደግሜ ደግሜ እሞክራለሁ እደሚሳካ አምናለሁ!!! የምትሰጡትን ትምህርት ብማር ደስ ይለኛል እና አንተ የተግባር ሰው እድትሆን ያደረገ ሰው እና ምክንያቱን ብትነግረን

    • @loveisawinner2541
      @loveisawinner2541 2 года назад +2

      Ale eko serituwal video wist giba felig

    • @blinshsheem7187
      @blinshsheem7187 2 года назад

      አንበሰ የኔ ውንድሚ ታበርክ ፍጠር ይበርክ

    • @amanuelabel7716
      @amanuelabel7716 2 года назад +1

      #please make your video short😔
      10-15minute is perfect!

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 2 года назад +4

      ማማ. መጀመር ነው ተግባር. የስኬት ቁልፍ ነው. ወይ እንደኔ እንዳትሆኚ. ስደት ላይ ነኝ. አላክ ብሩህ አእምሮ አለኝ. በቀን አንድ ሺ አንድ. አይዲያ ይመጣልኛል ግን ካለሁበት. እስር ቤት. መገላገል. አልቻልኩም.

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 2 года назад

      lerasa balemaseba waga asikefilogali yihew 14 years working. but no change ehat can i do u❤

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 2 года назад +10

    እኔ በጣም የሚከብደኝ ጠዋት መነሳት ። በጊዜ መተኛት አልወድም በጊዜ መነሳትም አልወድም ። አስገዳጅ ምክንያት ቢኖረኝ እንኳን ተመልሼ እተኛለሁ ። በቀኔ ውስጥ ብዙ ነገር አቅዳለሁ ግን አልተገብረውም !!

  • @tedyassefa4796
    @tedyassefa4796 2 года назад +30

    ድንቅ የሒወት ብርታት ስንቅ ነው በአጋጣሚ ሰምቼህ እጅግ የወደድኩት አነቃቂ ምክሮች በርታልን ወንድሜ ተባረክ

  • @امايمنسعادة
    @امايمنسعادة 2 года назад +42

    እንክዋን ደህና መጣችወ ጀግኖች የተግባር ሰው መሆነችው በሰአትዋ ሰከንድ ሳትሸረፍ መልቀቃችው እኔም ሰአትዋን መጠበቄ ሺ አመት ኑሩልን

    • @asres2602
      @asres2602 2 года назад +2

      እናመሰግናለን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      @@asres2602ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 года назад +73

    ያለውበት ቦታ ወቅቱ ክረምት ነው እንዴት ተነስቸ ወደ ስራ ልሂድ ዛሬ ልቅር በቃ እያልኩ እያመነታው እያለ ስልኬን አስቸ ስከፍት ያአንተን መልክት እና ቀስቃሽ ንግግር ሳአዳምጥ ብርታት ተሰማኝ አውን ወደስራየ ልሄድ ነው አመሰግንአለው ስነ ወርቅ

    • @bellanat3707
      @bellanat3707 2 года назад +1

      Enem endeza negn beye tewatu mekret yamregnal bet sewl degmo menm salsera selke lay seatu yihedal endet mekeyer wndalebgn enenja

  • @birhanegebru6708
    @birhanegebru6708 2 года назад +7

    በጣም ደስ የሚል እና እራስን ለመቀየር የሚረዳ ትምህርት ነው ወንድሜ እኔ እራሴን እንድቀይር ገፋፍቶኛል በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ በፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምርልህ ወንድሜ እድሜህ ይርዘም

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 2 года назад +54

    መስገድም አለብን ለእግዚአብሔር ጥዋትና ማታ እራስን ነፍስን ለመቀየር⛪👈

    • @lovetube2585
      @lovetube2585 2 года назад +2

      ስግደት ለጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ከሆነ ልክ ነሽ

    • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
      @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 2 года назад +9

      @@lovetube2585 እና ለጣኦት አትሰግድ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ 2 года назад +1

      በትክክል

    • @lovetube2585
      @lovetube2585 2 года назад

      @@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ ስእል ደርድራ ለእንጨትና ለሰዎች ነዋ ምትሰግደው

    • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
      @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 2 года назад +2

      @@lovetube2585 አወ እህቴ እኛ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እንሰግዳለን በእንጨት ነው ከሞት የዳነው❤⛪️💠🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲 መቼም እንደመናፍቃን በእግጫ እና በቴስታ በዝላይ በጭፈራ እግዚአብሔር አይመሰገንም እህቴ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅና አማላጅ ለይተን ማናቅ የተሰወርን ነን እኛማ😭

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 2 года назад +9

    የኔ ወንድም በእውነት ይህ ትምህርት ለኔ ከፀሎት በኋላ የህወሃት ደወል ነዉ 🙏🙏❤❤

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ልክነህ ወድም ጠዋት ስንነሳ እንደወታደር መሆን አለበት ይላሉ አባ ገብረኪዳን፡፡ባጠቃላይ አሪፍ ት/ት ነው፡፡ይህን ቻናል ያወኩበት ቀን የተባረከ ነው፡፡
    አመሰግናለሁ፡፡

  • @AbCd-ko5el
    @AbCd-ko5el 2 года назад +5

    የምር ትለያለህ በጣም በሰው አእምሮ የመግባት ችሎታ አለህ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 2 года назад +15

    እናመሰግናለን በዚህ ሰአት እኛወጣቶችና ሀገራችን የሚያስፈልገን እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ።አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ኑርልን ወንድማችን

  • @zeddoman4841
    @zeddoman4841 2 года назад +12

    እግዝአብሔሪ ይባሪካችሁ በእዉነት ትምህሪታችሁ በጣም እየጠቀመኝ ነዉ🙏🙏🙏🙏

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 года назад +35

    እንኳን. እንዲህ አይነት ኢትዩፖያውያን ለማየት በቃሁ. አልሀምዱ ሊላህ. ለረጅም ግዜ. በአረብኛ የዚህ አይነት ፕሮግራም. እከታተል ነበር. እና. እየተረጎምኩ. ልስራ እንዴ እል ነበር. በገባኝ ልክ ግን ዛሬ. ብቁ. የሆነ. አንቂ. ወጣቶችን በማየቴ ደስ ይለኛል

    • @blenetur2299
      @blenetur2299 2 года назад

      Xewat menesat nw chigire anten sadamix morale mexa🙏

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 6 месяцев назад

      ኦ የዛሬ ሁለታመኝ. ሰምቼዋለሁ ኮምቻለሁ አሁን ላይ. የምፈልገውን ለመጀመር እየተቸገርኩ ነው

  • @Ashenafi-kq3uo
    @Ashenafi-kq3uo Год назад +1

    ስነ ተባረክ ገና ሳልሰማህ ብርታት ይገባብኛል ከሰማሁህ በኋላ ደሞ ጉዞ ወደ ህልሜ እሰማሃለሁ ወንድሜ የኔ አንደበተ ርቱእ

  • @ephremb2
    @ephremb2 2 года назад +10

    መሆን የምትፈልገውን ሰው ትሆናለህ
    ብቻ ጠንክሮ መስራት እምነትና ፅናት ይኑርህ!!

  • @nataliehourani358
    @nataliehourani358 2 года назад +4

    የእዉነት ቃለት የለኝም አላህ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀትህን ያብዛልህ ወዲሜ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ👍👍👍👍

  • @ሻይበቃሪያየሆነግዜ
    @ሻይበቃሪያየሆነግዜ 2 года назад +5

    በእውነት እናመሰግናለን ጀግናችን🙏

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 года назад +1

    ወንድማችን ሰላም ይብዛ በጣም ጥሩ ምክረ ነዉ ወይም አሰተሳሰቦ ለዉጥ በየክፈላ አገረ ሰልጣና ማሀከል ቢትከፊቱ ጥሩ ነዉ

  • @awafawaa4618
    @awafawaa4618 2 года назад +7

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን 👍

  • @rainsounds3195
    @rainsounds3195 2 года назад +2

    የትምህርትህ ጥይት የስንፍናችንን አናት መትቶ ገሎልናል። አሁን የተግባር አዲሱ ልጅ ውስጣችን ተወልዶል።እናመሰግናለን

  • @MaraNata769Tube
    @MaraNata769Tube Год назад

    ወንድም እኔ በአንተ ብዙ ተጠቃሚ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ ብዙ እድሜ ጠና ይሰጣልና ፈጣሪ

  • @Betty-n2j
    @Betty-n2j Месяц назад

    የኔውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ❤🙏🏾 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalrailway2375
    @kalrailway2375 2 года назад +5

    በአሁኑ ሰዓት ከፈጣሪ ቀጥሎ ማመሰግነው አንተን ነዉ በጣም ተለውጫለሁ

    • @bellanat3707
      @bellanat3707 2 года назад

      Endet telewetsh eski senfna gedelegn beteley ereft sehon selke lay becha kenu yimeshal

  • @Kadir-p9z3b
    @Kadir-p9z3b 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው ምያደንቅህ ወንድሜ በጣም ያምወደውን እስልምናዬን እመኝልህለው አኬራሂም አዱንያህም ያምራል ሰለ ነብዩ ሙሀመድ ታሪክ እወቅ አምብብ ባታምንበትም ይጠቅመሃል❤❤

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 6 месяцев назад

    ቃል የለኝም በእውነት ወንድማችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ሀሉም የአንተ ትምህርት ይለያል በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegaalmaz3956
    @tsegaalmaz3956 2 года назад +2

    ምስጋና ይገባሀል 🙏 የኔ ትልቁ ችግር ችኮላ እና ለመወሰን መቸገር ነው 🤦‍♀️

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 2 года назад +1

    አላህ ዘመንህን ብሩህ ያርግልህ በሚያስፈልገኝ ጊዜ አገኘሁህ

  • @gelatch24
    @gelatch24 2 года назад +4

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለኢትዮጵያዉያን ትክክለኛ መድሀኒት ናችሁ

  • @መሬምየናቷናፍቂስደተኛዋ

    ይህን ሁሉ መጸሐፍ ማበቤህ ጥሩነው ግን የአላህን ቃል ገብተህ ብታየው ብትቀራው ይበልጥ ከምትላቸው በላይ እውቀት ይዟል

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 6 месяцев назад

      Yersu haymanot allw

  • @GiftyYahya
    @GiftyYahya 6 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወደ መንገዴ መልሰህኛል 🥰🥰🥰

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን👏🙏👏

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +1

    ስነ ወርቅ እናመሰግናለን እህው ባንተ ት/ት እወቀት ሸምቸ እስፖሩቱን ጀመርኩ ማበቡንም ጀመሩክ የወደፌት እንኮን ህልም አልነበርኝ ቤኖርኝም እንኮን ለማሳካት አደለም ለማሰብ እፍራ ነበር አሁን በድፍርት ህልሜን በደፍተር ፃፍኩት አሁን ህሌሜን እያሳደድኩት ነው እድሜ ለእናተ ከልብ ነው ምስጋናየ🙏🙏🙏

  • @Bemedia247
    @Bemedia247 2 года назад +26

    Best of the Ethiopian motivation speech, Inspire Ethiopia 🇪🇹 ❤️🤙

  • @adanetewabe8398
    @adanetewabe8398 2 года назад +1

    በጣም ዉጤታማ ተማሪ መሆን እና ገንዘብን ማግኘት አለመቻል

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 5 месяцев назад

    እጅግ በጣም የፀሎት ሰዉ መሆን እና ካትሪን ኩልማን የደረሰችበት መድረስ።

  • @jorgensonb.b2935
    @jorgensonb.b2935 2 года назад +4

    በጣም ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው የሠጠኸኝ ወንድሜ በርታልን ።

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 года назад +2

    *እሄ ፕሮግራም እንዴት እንደ ምወደዉ🥰እኔ ጠዋት መነሳት ነዉ ያቃተኝ መፍትሄዉ ይነገረኝ እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን🙏🙏*

  • @DagimAssefa-m2x
    @DagimAssefa-m2x 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @bsssbssbdbdbh1050
    @bsssbssbdbdbh1050 2 года назад

    አመሰግናለሁ እጅግ የሚያነቃቃ ትምህርት
    ነው 🙏

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад

    እናመሰግናለን ባተ ትምርት ስት ነገር አስተካከልኩ❤🙏

  • @ነፂነፂ-ረ3ገ
    @ነፂነፂ-ረ3ገ 2 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል የሒወት ተመህርት ነው

  • @AbdelazizNesdo
    @AbdelazizNesdo 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ በዚህ እዉቀትህ
    መፅሐፍ ብትፅፍልን

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ስነ ወርቅ አልሳካልኝ ያለው ነገር ሀገሬ የምገባበትንና ትምህርቴን የምጀምርበት ጊዜ ነው እቅድ አወጣለሁ ይቀየራል ምክንያት እየቆጠርኩ።
    ድንቅ መካሪ ወድም ነህ አላህ ይጠብቅ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ🥰🇪🇹💪

  • @ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ
    @ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድም ተባረክ።

  • @samrifikir6384
    @samrifikir6384 2 года назад

    በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ነህ!!!!👏👏👏👏

  • @nafsiramene8577
    @nafsiramene8577 2 года назад +5

    🙏🙏🙏 ኑሩልን

  • @saracirs8725
    @saracirs8725 2 года назад +7

    አመስግናለው ወንድሜ ጥሩ ሞራልን ገንቢ ነህ እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥህ በወጣትነት የትውልድን ሐላፊነት መውሰድ ቀላል አይደለም እግዚሐብሔር ይደሰትባችኃል ። የኔ ችግር ቀጠሮ አበዛለው በዛ እሰንፋለው።

  • @rmiyeye3941
    @rmiyeye3941 2 года назад +14

    Best of the best motivation speech 👌👌👌Inspire Ethiopia 🇪🇹 ❤️🤙

  • @BesufekadYehune
    @BesufekadYehune 2 месяца назад

    ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን!!!!!!!!!!!!!

  • @fasilyacob9674
    @fasilyacob9674 2 года назад +2

    excellent presenter , very nice quality of coaching!! , we expect a lot of motivations ahead of times. Very great!!

  • @eshetudesta1225
    @eshetudesta1225 2 года назад +2

    ምክርህን የሚቀበል ራሱን እንደሚለውጥ ጥርጥር የለውም ጎበዝ የወጣት መካሪ ነህ ተባረክ።

  • @በፍቃድ
    @በፍቃድ 2 года назад

    Bexam bexam iwedihalew ishi tamechitehingal 👍🌹zare inde hasabe new yaqerbikilin thank you so much

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 10 месяцев назад

    ሰላምሕ ይብዛልኝ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ምክርሕ በጣም አነሳሽ ነው ሁለተኛ የምትሰጣቸው ምሳሌዎች አባባሎችሕ ጥብቅ ሚስጥር አላቸው ቀጥርበት በስደት ላልን በተለይ በጣም ይጠቅማል

  • @emmanueladdis9668
    @emmanueladdis9668 2 года назад +2

    ድንቅ ዝግጅት፤ቆንጆ አቀራረብ፤ታላቅ መለዕክት በርታልን፤
    ለወጣቶች፤ሺሻ፤ጫት፤ሱስ ምን ያህል ስንፍናን እንደሚያበረታትታ እንዲሁም ምውጫውን መርህ ስራልን

  • @temesegenatale2894
    @temesegenatale2894 2 года назад

    በጣም አረፋ ትምህርት ነው ።

  • @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ጨ7ፐ
    @ተዋሕዶሀይማኖቴ-ጨ7ፐ 2 года назад

    መንድማችን በጣም እናመሰግናለን። በጣም ነው የረዳከን ።Tnx

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SamuelSolomon-z1m
    @SamuelSolomon-z1m 9 месяцев назад

    የተግባር ሰው ለመሆን የከበደኝ አቅጄ ለመወሰን እና ወደ ስራው ለመግባት መቸገር ነው። ለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ ከዚ በኃላ ለለውጥ እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @avim4113
    @avim4113 3 месяца назад

    ግሩም ሰው ነህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @قلبونسليم
    @قلبونسليم 2 года назад +174

    በዚህ እውቀትህ ቁርአንን ብታነብ ስንት ታሪክ ታገኛለህ ወላሂ ህይወትህን ይቀይረዋል

    • @tibebuamyoutube9971
      @tibebuamyoutube9971 2 года назад +12

      በጣምምወላሂ የአለማችን ሀፊዘል ቁርአን ይሆንነበር

    • @fafihussein5252
      @fafihussein5252 2 года назад +7

      አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @mohammedhussen2219
      @mohammedhussen2219 2 года назад +9

      የኔም ምኞት ነው

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 года назад +48

      የሱ እውቀት ከናንተ ቁራን ጋር ምን ያገናኘዋል

    • @citizenofafrica.nationethi8438
      @citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад +43

      ልጁ እኮ የራሱ እምነት አለው የግድ ኢሰላም መሆን የለበትም ።
      የኔ ይበልጣል አትበሉ እኛ ብቻ ነን እውነተኛ እያላቹ አትኮፈሱ ።
      (*ደግሞ እናንተ ቁርአንን አንብበናል እናቃለን ከምትሉት በላይ እሱ ያውቀው ይሆናል ።አንብቦት ይሆናል ።*)

  • @MeNe-em1fg
    @MeNe-em1fg 23 дня назад

    እናመሰግናለን❤

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 года назад +2

    ትልቅ እውቅና የለው የተሰጠው ስጦታ እውነት ነው ጀግና ነህ።

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 2 года назад

    ጠዋት መነሳትና። እስፓርት። በጣም ከብዶኛል። እናመሰግናለን

  • @abdulhafizebahru3761
    @abdulhafizebahru3761 2 года назад +9

    Bravo !!!!! You are growing time to time keep it up ! proud of u

  • @קסנשקסנש-פ9מ
    @קסנשקסנש-פ9מ 2 года назад +2

    እናመስግናለን የተባረ ቀን ለሁላችን

  • @mhh5827
    @mhh5827 2 года назад +1

    እናመሰግናለን 👍👍👍👍

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetegebar sew yadiargen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በረቱልን ጀገኖች

  • @MelakuTeyayene
    @MelakuTeyayene 18 часов назад

    ይመችህ ፍቅር ለትውልድ ሀሪፍ ትምህርት ነው

  • @ዲንመመካከርነው-ጠ7ጰ
    @ዲንመመካከርነው-ጠ7ጰ 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ
    እኔ ብዙ ግዜ እቅድ አውጣለሁ እጀምረውና ከተወስነ ግዜ ቡሀላ አቋርጥ እና ወደነበርኩበት እመለሳለሁ
    አዲስልምዶችን እዴት ማዳበር እንደሚችል ቪድዮ ብትሰራልን ደስ ይለኛል

  • @eliasabuna4610
    @eliasabuna4610 2 года назад +1

    I'm Really appreciate this man mikiru wulu andit mareti tabi mitili yelemi hulum woda libi nw mitigebawu 🙏

  • @mekidesassefa9607
    @mekidesassefa9607 2 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ምን አባቴ ላደርግ እኔን ብቻ የመከርከኝ እስክመስልኝ ማነ ነግሮት ነው አያልኩኝ ነበረ 🥰🥰🥰🥰🙏እናመሰግናለን

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክልን

  • @abebeteshome375
    @abebeteshome375 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @voiceofchrist1
    @voiceofchrist1 2 года назад

    ጥዋት መነሳት ፈልገ አልቻልኩም ነበር አመሰግናለሁ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    ዋው በተመስጦ ነበር ሳደምጠህ የነበረው በጣም አመሰግናለው🙏 ወሳኝ ትምህርት ✍️👍

    • @sarashwaayoutuberaja7214
      @sarashwaayoutuberaja7214 2 года назад

      በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ጠዋት ጠዋት ከአልጋ መነሳት አቃቴኝ

  • @dagnebikila4767
    @dagnebikila4767 2 года назад

    Thanks our brother

  • @abushmulugeta4496
    @abushmulugeta4496 2 года назад +5

    ምክሮችህ በጣም ገራሚ ናቸው በርታ ወንድም

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад

    ስነወር ወንድማችን ሀሳብህ ምክርህ ሁሉ እንደስምህ ወርቅ ነው እናመሰገናለን ክበርልር👌👍💐

  • @maseigeet4308
    @maseigeet4308 2 года назад

    ተባረኩ በናተ በረታሁ

  • @yemisrachbekeleenu2628
    @yemisrachbekeleenu2628 2 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ 🙏

  • @hirutgmartinsson9728
    @hirutgmartinsson9728 2 года назад

    Enem betam arige Ameseginalehu.
    Endezih anekaki lehonew meliektih. 🙏

  • @lovebirds2358
    @lovebirds2358 11 месяцев назад

    እኔ በጣም ሰነፈነኝ ያተንምክር ስስማ እየተለወጥኩነው አመሠግናለሁ በ❤❤❤ርታልኝ

  • @finally7664
    @finally7664 2 года назад

    I love you inspire Ethiopia 🇪🇹

  • @mahdertube8321
    @mahdertube8321 2 года назад

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @kefyalewmekonnen5394
    @kefyalewmekonnen5394 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @adinaadina6605
    @adinaadina6605 2 года назад +2

    Thank you so much

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 2 года назад

    ስለ ሰጠው ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ወደጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ቀራቶልኛል ።
    ግን ለኔ የከበደኝ ጠዋት መነሳት እና አንብብ መሆን በጣም በጣም እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም እስት መፍትሔ ንገረኝ እባክህን ወደጄ

  • @bethlehemwale1337
    @bethlehemwale1337 2 года назад +1

    Tank you so much you’re so sweet and smart 🙏🏻🙏🏻👏👏👏👍👍

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 2 года назад

    ወንድሜ በጣም የሚገርም ድንቅ ሀሳብ ነው ያካፈልከን ያላወኩብህ ጊዚያቶች ቆጩኝ 🙏🙏🙏

  • @mubarakkedir903
    @mubarakkedir903 2 года назад

    Betam das bilongal yetagbar saw lamahon yechalkutn hulu itiralow
    Damom adargawalow thanks

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад

    በጣም ቆንጆ ቪዲዮ Thanks.

  • @MdRana-b5q
    @MdRana-b5q 3 месяца назад

    ውንድሜ አለህ ይጠብቅህ ምክሮችህ በጠም አነቃቂ ለሰውልጅ ጠቃሚ ትምርትነው
    እኔ ግን ግረ የገበኝ ብዙ ችግሮች አሉብኝ
    ፈርሀት
    በረስአለመተመመን
    ብዙ ህልሞች አሉኝ ግን ታግበረዊ አለደረኩም

  • @borubulchatariku5290
    @borubulchatariku5290 2 года назад

    Beautiful really God bless this message is power power power---''''

  • @Rayamedia-ep7nc
    @Rayamedia-ep7nc 5 месяцев назад

    Wow እናመሰግናለን

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 8 месяцев назад

    This is really powerful! And true!

  • @danadd1544
    @danadd1544 2 года назад

    እናመሰግናለን.የኛዎቹ

  • @tewodrosdagnachew7517
    @tewodrosdagnachew7517 Год назад

    አመሰግናለሁ።(❤😍😘)