ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @meseretenyew5529
    @meseretenyew5529 3 года назад +258

    እግዚአብሔር ይህን video እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት ።በጣም ከውስጤ ገባ

    • @hassenhassenhassen457
      @hassenhassenhassen457 2 года назад +4

      እኔከኔበላይማንምእንደሌለነውሁሌየሚሰማኝአልሀምዱሊላሂ

    • @abebechkebede8016
      @abebechkebede8016 2 года назад +2

      stop copy writing be yourself .

    • @ተመስገንአምላክ
      @ተመስገንአምላክ 2 года назад +3

      እግዚአብሔር.ይባረክ😘😘😘😘😘😘

    • @habibaTemam-lw1ux
      @habibaTemam-lw1ux Год назад

      ​@gembarhgaos9496 ኦኧኤኧኦኦኧኧኧኧኦኦኧኦ😊😊😊😊ኦኦኦኧኧኧኧኧኦኧኦ😊ኧኧኧ😊😊ኦኦኦኧኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኧኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኤኧኦኦኦኧኦኦኦኧ😊😊ለኦሮሞኦኦኦ😊ኤክስቴንሽንኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦፖፖፔፖፔፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖ
      ፖፖፖፔፖፖፖኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ0ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤኦኦኦኦፖፖፖፖፖፖፖፖፕፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፕፖፖፖፖፖፖፕፕፕፔፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፖፖፖ0ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፔፖፔፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፖፖፖፖፖ
      0ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፕፕፕፕፖኤኦኦ
      0ፖፖፖ
      ፖፖፗፗኦኦፕ😊ኦፐፐ😊?ፗ😊ፖፗ😊ፖፗፖፗፐ😊😊?ፖፗፖፗ9😊ፖ9😊ፗፗፗ9ፖፖፗፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐppፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐ0ፐፐፐፐፐፐፐፐፐ000ፐ9😊😊

    • @michaelgeorgio9931
      @michaelgeorgio9931 Год назад

      .aq

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 3 года назад +285

    እሄ የዛረው ቪድዮ ለኔ ብቻ ታስቦበት የተሰራ መሰለኝ። በእውነት በህይወቴ ውስጥ እኔ ለራሴ አልኖርኩም። አሁንም ግዜው አለ እንሻ አላህ ።ለዚህ ቻናል ቃላት የለኝም።በቃ ባጭሩ ምርጦች ።💌😍👌

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 года назад +10

      🌺🌺🌺

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 года назад +5

      ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ትምህርት

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад +1

      @@lubabajeddah1533 እንኳን አደረሳቹሁ አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ 🙏🙏🙏💚💛💓💐💐💐💐💐 ruclips.net/user/shortsEMTo_pAG6O4?feature=share

    • @maryamenatatube6379
      @maryamenatatube6379 3 года назад +3

      Lenm new

    • @amaredesie1802
      @amaredesie1802 3 года назад +4

      ኧረ ለኔም እየመሰለኝ ነው

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 8 месяцев назад +10

    ተስፋ በቆረኩበት ስአት ሁሌም የአንተን ፊዶወች አዳምጣለሁ ተስፋ ይኖረኛል ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፋል ተባረክ❤❤❤

  • @salamtasfaye3965
    @salamtasfaye3965 3 года назад +52

    በስመአብ ብታምነኝም ባታምነኝም ከ10 ጊዜ በላይ ነው የሰማሁት ምንም ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም በጣም እጅግ በጣም ልክ እኮ ነህ የኔን ህይወት ነው የነገርከኝ አመሰግንሃለሁ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ በርታልኝ የኔ ውድ ሁሌም ነው በጉጉቱ ያንተን ምክሮች የምከታተለው

  • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
    @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Год назад +3

    ይሄንን ትምህሬት ሰምቶ መለወጥ አይደለም ኮሜንት አለመፃፍ እራሱ አይቻልም መድሀኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @fasikafasika5148
    @fasikafasika5148 3 года назад +124

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ይህ ትምህርት እኔን ይመለከተኛልም ይለውጠኛል ብየ አስባለው ፈጣሪ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በድጋሜ በጣም እናመሠግናለን

  • @yidustube6925
    @yidustube6925 3 года назад +39

    ማንንም ለማስደሰት ብዬ እራሴን ዝቅ አላደርግም.......ሚገርም መልእክት...ነው።አንተ ልጅ አእምሮህን እንደተባረከ......ይኑርልህ በጣም ነው ምወድህ.....

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 года назад +71

    ወላሂ ነው ምልህ ወንድሜ በትምህርታቹህ ብዙ ተለውጫለሁ አላህ ይባርካቹ ሁላችሁንም

    • @asteraster8731
      @asteraster8731 2 года назад +2

      ድንቅ መልዕክት

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 11 месяцев назад +1

      ታድለሽ በርች ወደሗላ እዳትይ ያለፈው አልፉዋል

  • @አይዞሽኢትዮጵያ
    @አይዞሽኢትዮጵያ 3 года назад +42

    ከእድሜህ በላይ የበሰልክ ምርጥ ልጅ💚💛❤🙏

  • @seidkasim1990
    @seidkasim1990 24 дня назад

    አልሀምዱሊላ አላህ ይህን አይነት እውቀት እንድሰማ ስላረከኝ አንተንም አላህ የውስጤን የተመኘውልህን ሂድያ ይወፍቅህ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 3 года назад +55

    ምርጥ የጳጉሜ እና የአዲስ አመት መልእክት ነው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ወሎ-አ4ሐ
    @ወሎ-አ4ሐ 24 дня назад

    እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ነገሮች ካቅን በላይ ሲሆኑ ቃላት ይጠፋሉ ረጅም እድሜ ኑር

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 года назад +66

    መጪው ዘመን የሰላም የፍቅር የስኬት የመተሳሰብ ዓመት ያርግልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @BznshrlmaAhmedሀይ
    @BznshrlmaAhmedሀይ 9 дней назад +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥ ወድማችን

  • @NEYMARJR-ri6cr
    @NEYMARJR-ri6cr 3 года назад +22

    ይህን ቪዲዮ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ይሉኝታ ከመጠን በላይ ያጠቃኝ ነበር እና ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ 🙏

  • @tsionmelkamu4396
    @tsionmelkamu4396 3 года назад +16

    ይህ ቪድዮ ሲያስፈልገኝ ነው ያገኘሁት በጣም አመሰግናለሁ

  • @አባቴእወድሀለሁ-ረ5ሠ
    @አባቴእወድሀለሁ-ረ5ሠ 3 года назад +46

    ስልጠናው ላይ ያላችሁ እኔም መቀላቀል እፈልጋለሁ ውዶቼ እኔ ለሠው እንደኖርኩ አለሁ በራስ መተማመን የሚባል ነገር የለኝም ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 3 года назад +7

      መጀመሪያ በተቻለሽ መጠን ለራስሽ ኑሪ ከዚያ ለሰው መኖር ሳይሆን በይሉንታ ከፈለግሽ ሊሎችን ትረጃለሽ። እኔ ደግሞ ለሰው ኑሪ አለውቅም ግን እቅሜ በፈቀደልይ መጠን ሰው መርዳት እወዳለሁ ያውም በደስታ ምንም ምላሽ ሳልጠብቅ። ይህ ፀባየ በጠም ነው ደስ የሚለይ።በርተችልይ እህቴ ጉደለይ ያልሸው ጋ በርትተሽ ሰሪ ያለ ጥርጥም የምትፈልጊው ማንነትሽ ጋ ትደርሻለሽ።

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 года назад

      😍😍😍😍👍👍👍👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @AnwarawollAnuman
    @AnwarawollAnuman 23 дня назад

    አለህ እድሜህን የርዝምልህ የኔን ህይወት ነው የተናገርከው❤❤❤❤❤❤❤🎉 10:26

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад +35

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ተባረክልን

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 2 месяца назад +1

    በትክክል ለእኔ ነው የተስራው ምክንያቱም እኔ ለኔ ኑሬ አላቅም አሁን ግን ከንቅልፌ ነቅቻለሁ
    እዲሜ ለስነወርቅ ታየ እግዚአብሔር ነው ባንተላይ አድሮ እየተናገረ ያለው ለእኔ መሰሎች እህቶቸ ጪምር🎉❤❤❤❤

  • @buzyefker2890
    @buzyefker2890 Год назад +4

    ማርያምን አንተን ከሰማሁ ጀምሬ እራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 😘😘

  • @mesifekr449
    @mesifekr449 Год назад +6

    ሂወቴን የቀየረው ምክር… የዛሬ አመት ሰመሁት ነገሮች በተወሳሰቡብኚ ስአት በወቅቱ እራሴን ከዛ ችግር እደመሸሸጊያ አርጌ አዳመጥኩት ነገር ግን የውነት ቀይሮኛል ገዘቡቼ አስተሳሰቤ በራስ መተማመኔ ላይ በቃ ምን ልበላችሁ ሁለነገሬን የተሻለ ሰው ያረገኚ ምክር ሰነዬ ዘርህ ይባረክ በኔ እድሜ ያየሁት ከብዙዎቹ አደኛውና ድቁ ወጣት

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 3 года назад +3

    ብዙ ከተጎዱ ወገኖች አንዲት ነኝ ምነው ቀደም ተብሎ ይህ ትምህርት አግኝተው ቢሆን ❤❤❤

  • @AnwarawollAnuman
    @AnwarawollAnuman 23 дня назад

    አለህ እድሜህን የርዝምልህ የኔን ህይወት ነው የተናገርከው

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 3 года назад +30

    በእድሜ ወይም በልምድ ትንሹ ግን አንተግን ለትውልድ ምሳሌ አስተማሪ ጅኔስ የሆኑ ወጣቶች እደምታስነሳ አልጠረጥርም ጎበዝ ክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይያዝልክ ያሰብከውን ያሰካልክ

  • @kiduqueen
    @kiduqueen 6 месяцев назад

    ቃላት የለኝም በጣም ድንቅ ሰው ነክ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 3 года назад +13

    " ማጨድ የምትፈልገውን ብቻ ዝራ " most power full

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 года назад +28

    ወድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰዎችን ስለኔ ምን ይላሉ ተመቸኝ 👍👍👍

    • @ሀኗመገሸ
      @ሀኗመገሸ 3 года назад

      ሰላም

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 3 года назад

      እውነት ነው ምንኖረው ለሰው ይመስል ስለራሳችን ምንነት ማንነት ረሳን

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 года назад +11

    የኛ ዶክተር ያንስካል ትምህርት ሁሉ የኔን ሂወት ሚዳስስ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Beki6518
    @Beki6518 3 года назад +57

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው። እናመሰግናለን ወንድሞቼ እኔ በግሌ አስተሳሰቤ እየተቀየረ ነው። አሁንም ይሄ ትጋታቹሁ ይጨመርላቹሁ። ፈጣሪ በጥበብ እና በእውቀት ይባርካችሁ 🙏😍😍

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 года назад

      Please siliki kutirachihuni mikiri efeligalehu

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 3 года назад

      @@selammamo4166 እንኳን አደረሳቹሁ አደረሳችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑኝ 🙏🙏🙏💚💛💓💐💐💐💐💐 ruclips.net/user/shortsEMTo_pAG6O4?feature=share

    • @kyampeiremable2947
      @kyampeiremable2947 2 года назад

      M

  • @SS-yk3ww
    @SS-yk3ww 2 года назад +3

    ወላሂ ያንተ ትምርት ብቻ በኮፊደንስ ልቤ ሞላ ዛሬ ላይ ያለሁበት ሁኔታ እጅግ ደስ የሚል ስሜት ዉስጥ ነኝ

  • @ZewdieFentabil
    @ZewdieFentabil Месяц назад

    ኑርልን ወንድማችን እጅግ በጣም ነው ምክህርህን የወደድኩት በርታልን።

  • @Suls65850
    @Suls65850 3 года назад +18

    የኛ ምርጥ ጓድኛ እኳን ሠላም መጣህ ልክ በልሀል ቅድሚያ ለራስ ነው የሰው ልጅ ቢታዘልም ለምን እግሬ ተጠለጠለ ነው የሚልው በርቱልን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ብዙ ህልማቸው የጨልመብንን ለማብራት ስበብ ሁናችሃል የዘበናችን ምርጥ አሪያዎች ናችሁ።

  • @sitotamuse1540
    @sitotamuse1540 2 года назад +2

    ወንድሜ በእውነት ከዚህ ቪዲዮ ቡዙነገረ ተማረኩኝ አሁንም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋልን ጨምሮ ይስጥህ አመሰግናለሁ

  • @Heavena-
    @Heavena- 3 года назад +4

    ከምገልፀው በላይ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ፈጣሪ እንዳንተ በእውቀት አገሩን እና ሕዞቡን የሚያስተምር ያብዛልን። ይህን ሚድያ እንደከታተል ላሳየቺኝ እህቴ ምስጋና💖🙏💖

  • @samuelfekede6852
    @samuelfekede6852 3 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ የዉስጤን ነዉ የምትነግረኝ እድሜህ እንደ ማሃቱሳላ ይርዘምልኝ ክብረት ይስጥልኝ በድጋሚ አመሰግናለሁ።

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 года назад +6

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 3 года назад

    ይህ ቭድዮ የእዉነት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ከኔ ሕይወት ጋር ተያያዥነት አለዉስለዚ ሁሉንም ተረዳዉ ስነወርቅ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @fatumamohammed4831
    @fatumamohammed4831 3 года назад +3

    ማሻ አላህ ልዩ ነገር ሰማሁ ይመችህ ወንድሜ እኛንም ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 2 года назад +1

    ከልብ አመሰግናለሁ ይህ ቪድዮ ለኔ ና እኔን መሰሎች ይጠቀሙበታል

  • @bethlehemwale1337
    @bethlehemwale1337 3 года назад +15

    በጣም አስደሳች ትምህርት ነው::እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ👏👏

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 2 года назад

    አንተ ትለያለህ እንደጏደኛዬ ነው እማይህ ተባረክ ምክርህ ገራሚ ነው ❤️❤️

  • @እማትርታዬ
    @እማትርታዬ 3 года назад +17

    የማሰተዋል መደበር
    አንተላይ ነዉ በቃ
    ኧረዥም እድሜ
    ከጤናጋ ይስጥልኝ
    ??????????????

  • @MekdesDessiew
    @MekdesDessiew 22 дня назад

    ምንም ቃላት የለኝም ወንድሜ ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
    @ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 3 года назад +8

    እንደው አንተ ልጅ እውቀትህ ኡፍፍፍፍፍ ካንተ ብዙ ተምሪያለው አድራሻህን ላክልኝ

  • @husnatu2023
    @husnatu2023 Год назад +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰው✔

  • @nadiaharb2412
    @nadiaharb2412 3 года назад +3

    ይሄ ለኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ ይሉኝታ ከምንም በላይ እያስቸገረኝ ነበር

  • @زهراعلي-ر2ت
    @زهراعلي-ر2ت Месяц назад

    እግዛብሄርይስጥህ ማርያምን በጣምጨንቆኝነበር🙏🙏🙏🙏 ወንድማችን እድሜናጤናይስጥህ አላቅም ምንብየእንደማመሰግንህ

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሁሉም ተመችቶኛል

  • @zebibahusain2988
    @zebibahusain2988 2 года назад

    ይሄን ፊዲወ ስትጊዜ እደሰማሁት አላህ እውቀት ይጨምርልህ🙏🙏

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 года назад +10

    ጥሩ ትምህርት ነው እንስፓየር ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @amelworke3610
    @amelworke3610 2 года назад +1

    የምትላቸው ነገሮች በሙሉ እውነት ናቸው ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን መልካም መልእክት ነዉ!!! ሰዎች እንዲያከብሩህ መጀመሪያ እራስን አክብር ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል በጣም ገራሚ መልእክት ነዉ!!!!! ተባረክ ወንድሜ

  • @AkberetGereziher
    @AkberetGereziher 8 месяцев назад

    ተመስገን እንዳንተ የመሰሉ ብልሆች ስለ ሰጠን,ፈጣሪ እድመነና ጤና ይስጥልኝ

  • @sefinaadem7610
    @sefinaadem7610 3 года назад +8

    ባጣም ትክክል ነው ያልከው ቁርእንም ,መጻሀፍ ቅዱስ ማንኛውንም ስራ ስንሰራ ለፈጣሪ ብለን እንጂ ሰው ይወደኛል ብለን ስንሰራ ከመወደድ ይልቅ ጥላቻ ነው የምናተርፈው ከዚህ ትምህርት የተረዳሁት ሁሌም ለፈጣሪ ብሉ መስራት ሁሌም ራስንሆኖ መገኝትተምሬበታለው🙏

  • @fasikabera
    @fasikabera 4 месяца назад

    እዉነት ነዉ ባተ ትምርህት በብዙ ተቀይሪያለሁ ተባረክ

  • @bereketwoldaygg
    @bereketwoldaygg 3 года назад +4

    እውነት ነው ብዙ ኣመት ምንም ሳንይዝ ከሁሉም በላይ ሳይኮሎጂ ትጎዳለህ ኣሁን ግን እየበራልኝ ነው ።እናመሰግናለን

  • @Teklaykidu-b6w
    @Teklaykidu-b6w 7 месяцев назад

    እኔ ወንድሜ በጣም እወዳሃለሁ በጣም ያንተ ምክር ሂወቴ ይቀዩሮዋል በአመሰገናለሁ ተባረክ

  • @ימסרצימלקו
    @ימסרצימלקו 3 года назад +5

    በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ ወንድሜ
    እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 года назад

    በስመአብ እስከ ዛሬ ይህን ቻናል አለማወቄ ቆጨኝ ስንት የማይረባ ወሬ እያየሁ ጊዜዬን ያጠፋሁት ቆጨኝ በጣም ህይወትን የሚቀይር ምክር ነው አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 года назад +4

    ሰላም ያገር ስዎች እውነት ይሉታ ጥርግርግ አርጊ ገደል ለመጣል እያሰብኩ ነዉ ተባረክልኝ መስብስብ አልካልኩም እንጂ ትምርትህ እዴት እደሚገነባ

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 8 месяцев назад

    የእውነት ቃል የለኝም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @umusuleymyoutube7909
    @umusuleymyoutube7909 2 года назад +3

    ልክ ነው የተናገርከው ወንድም አላህ ይጠብቅህ

  • @SamiDani-p1n
    @SamiDani-p1n Месяц назад

    የምልህ ምንም የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FafiTVYouTube
    @FafiTVYouTube 2 года назад +17

    ይሄ ልጅ በሀገራችን የቴሌብዥን ጣቢያዎች መሰራጨት አለበት በብፕሮግራም በኢትቪ ይቅረብልን ስንት ችግር ያለባቸው ሰወች አሉ ቤት ይቁጠረው ብቻ☝️😭

    • @seadawerku7029
      @seadawerku7029 2 года назад +2

      የምር የኔም ሀሳብነው ስቱ ይቀየርነበር የኡነት

  • @AKNAHOS
    @AKNAHOS Месяц назад +1

    ሰዎች አንተ ስለ እሳቸው ምን እንደምታስብ እንጂ ስለ አንተ አያስቡም

  • @kidusdemere5413
    @kidusdemere5413 3 года назад +10

    OMG This is my real life...oh this powerfull message touch my heart and change my mind... Thank you bro!

  • @ETAFERNEGUTu
    @ETAFERNEGUTu 17 дней назад +1

    ❤ስወድህተለወጭለውአመሰግናሀለወጎበዞዝ

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 3 года назад +2

    በጣም ደስስስ የሚል መሳጭ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ቃላት ያንተሰኛል እናንተን ለማድነቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይውደዳቹ በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад

    ስነ number one አነቃቂ ሠው ነህ ጤናህን ይስጥህ

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    እኔ ሰዎች ምን ይሉኝ ይሉኝታ በጣም ጎድቶኝ ኖረ ፣ አሁን ግን እራሴ መሆን ጀምሪያለሁ አልሀምዱሊላህ

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs Год назад

    አላህ አተን ሰበብ አድርጎልኝ በሂወቴ ትልቁን ነገር ወስኘ ተረጋግቸ እየኖርኩ ነው ያንተ ምክር ሄወቴን ለውጦልኛል አሁን ላይ አላማየ ላይ አተኩሬ ስራየን እየሰራሁ ነው

  • @mekitube1278
    @mekitube1278 3 года назад +3

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 Год назад

    ወለሂ ገራሚ ንግግር አቦ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 3 года назад +11

    Thank you sene🙏

    • @habtamtube9664
      @habtamtube9664 3 года назад +1

      እሄቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጊኝ 3ደቂቃ በማየት

    • @MengstuKasa
      @MengstuKasa 8 месяцев назад

      ሀይ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 года назад

    ተባረኩ አዘጋጆች ። ለአበሾች በይሉኝታ ላደግን ይህ ትልቅ የህይወት ቁልፍ ምክር ነው ፈጣሪ ይርዳን ቀን በቀን እየሰማን እራሳችንን ማለማመድ አለብን ።

  • @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው

    Ya Allah sint new yayhut Allah yxabqchu

  • @workiemucheye4848
    @workiemucheye4848 Год назад

    ዋው የሚገርም ትምህርት ነው በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ይህ ትምህርት እኔን ይመለከተኛልም ይለውጠኛል ብየ አስባለው ፈጣሪ እንደናተ ያለውን ያብዛልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን በድጋሜ በጣም እናመሠግናለን በትክክል ለ እኔ ነው

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 года назад +3

    ያንተን ኘሮግራም ስመለከተው ውስጤን ደስ ይለኛል

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 3 года назад

    እግዝአብሄርን እኔ ከ 100 በላይ ነዉ የሰማሁት

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 3 года назад +3

    እውይ ሰወድህ እኮ የልቤን እኮ ነው የምትነገረኝ በተ ብዙ ተምሪለሁ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 3 года назад +2

    ደስ የምል ትምህርት ነው ተባረክ ከእግዚአብሔር እና በእናንተ ምክንያት የተለወጥኩ ነው።

  • @abushabire4058
    @abushabire4058 3 года назад +3

    Thank you brother we love you

  • @solomonsamul4382
    @solomonsamul4382 2 года назад

    እኔ ካንተ የተማሃኩ ትምህርትና ምክርህ ሂወተይ ቀየርኩ በጣም ጎበዝነው አምላክ ይባርክህ

  • @abogda947
    @abogda947 3 года назад +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @hnanhnan918
    @hnanhnan918 2 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለእኔ በጣም ይጠቅመኝ አል ይሉታ የሚባል ነገር
    በውስጤ አለ ለካም ለእራስም ማሰብ ይጠቅማል

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ በአዲስ አመት ሰላም በሰላም ደስታ በደስታ ተበሽብሻ ታየች💚💛❤️

  • @fetyahussen6524
    @fetyahussen6524 3 года назад

    ሰነ ወርቅ በጣም አመሰግናለው ያተን ቪዲዮዎች ማየት ከጀመርኩ እየተቀየርኩ ያይምሮ ጭቀቴ እየቀነሰልኝ ነው ነው ያተ አይነቱ ያብዛልን

  • @molaworkyilma6850
    @molaworkyilma6850 3 года назад +3

    ትልቅ ሁን🕺

  • @andikt1105
    @andikt1105 Год назад +2

    በጣም አድናቂህ ነኚ በርታ

  • @amaamm1806
    @amaamm1806 2 года назад

    ወላሂ ዛሬ አልቅሽነው ያዳመጥኩት ወላሂይህ የኔሄወት ነው እድሜናጤኔይሥጥህ አሁንም ኢሻአላህ ጊዜው አላለቀም

  • @hayathayati9014
    @hayathayati9014 3 года назад

    እኔ አንተን የማመሰግንበት አንደበት የለኝም ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ ወላሂ ሂወቴን ቀይረህል ጠካራ ብርቱ ባለ ተስፋ አድርገህኛል እና አይኔ ከማንባትም የዳነውም ባተ ምክንያት ነው እወድሀለሁ በርታለረኝ ነፍ አመት ኑርልን ውድ የሀገሬ ጀግና !!!!!!

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 Год назад

    ዋው ምርጥ ምክር ወንድ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህ ለኔምክር መሆን አለበት❤❤❤❤❤❤በርታልን

  • @DanawitAlemu
    @DanawitAlemu Год назад

    እዉነት እኔ ለራሴ ሳይሆን ለሰዉ ነዉ እየኖርኩ ያለሁት ተስፋ እማደርገዉ ነገር እንኳን የለኝም እዉነትህን ነዉ ለሰዎች ደስታ ስጨነቅ እኔን ደስታና ተስፋ ከእኔ ርቁዋል😢😢😢

  • @AnwarawollAnuman
    @AnwarawollAnuman 23 дня назад

    አለህ እድሜህን ያርዝምልህ❤❤❤❤❤

  • @yegnatube6831
    @yegnatube6831 2 года назад +1

    ወዳጄ እውነትክን ነው ይሄ video አረድቶኛል ምሉ በምሉ ሎውጦኛ አምሬን ነው ከልቤ አመሰግናለው wow የኢትዮጵያ ምርጥ motivations ሰው ነክ ከጥልበት እደኔ ሌሎችም ይለወጡበት

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 2 года назад

    ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እንወድሃለን በርታልን

  • @wagagoshu5741
    @wagagoshu5741 3 года назад +1

    ይሄ ትምርት ለኔ ነው የእውነት

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 года назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏 ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад

    ምርጥ ጣፋጭ ትምህርትነዉ ሣላደቅህ አላልፍም 👍👍👍👍👍👍👍👍