In this very chaotic unblessed world, the sieges from a different spiritual path, choose to live and lead a life of uttered stillness. The methods you explained are in z roots of every monastic life. But again you made them simple and clear like a crystal. Thank you again.
👍Really it is good to be Thankful for what We have .Above all’s There’s Nothing’s for ever “Everything shall pass “ Let’s do that we could for to day . “ Don’t worry about tomorrow “May God’s blessings upon u🙏.
1.የሚያረጋጋ ሁኔታ መፍጠር
2.ጠዋትን ማሳመር
3.በጥልቅ መተንፈስ
4.ከባዱን ስራ ማስቀደም
5.የተረጋጉ ነገሮች ማዘውተር
6.ችግሮችን የምታይበት መንገድ ቀይር
7.ከስልክህ ጫና ነፃ ውጣ
8.አመስግን
9.የሚያረጋጋህን ነገር እወቀው❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
አንተን አዳምጦ አለመረዳት አለመለወጥም ድድብነት ነዉ በእዉነት ብዙ ተመሪያለሁ አመሰግናለሁ በርታ
ማርያምን እነም ስሰማው ውስጤ ደስ ይለኛል
@@سلامه-ج7ش አወ ብዙ ድክመቶቻችን ማስተካከልም እንችላለን
በጣም ጥሩ ብለሻል ይችላል ነው የሚባለው!!!
በትክክል
በትክክል
እንደ ተከታታይ ድራማ ነው የምጠብቅህ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ሁሉም ቃላቶችህ ጠቃሚ ናቸው 🙏🙏🙏❤
er eko yene kojo
sanay yene fikr new yene kojo eshieshi🙏💚💛❤
Wowwwa
እኔም ወላሂ
ኢኔም በጉጉትነው ያምጠብቀው
በእውነት ይህንን ልጂ አድምጦ ላይክ አለማድረግ ክህደት ነው ሁልጊዜ በገንዘብ የማይተመን ሀሳቦችን እየለገሰ አለማመስገን
ያሳፍራል
በበኩሌ ሁሉም ተመችቶኛል በጣም አመሰግናለው❤🤗 በዚ አጋጣሚ ፊት በሳዉዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ላሉት ለወገኖቼ 😢💔
አንተ ራሱ የተረጋጋህ ሰው ነህ።መፍትሔዎቹ በጣም ምርጥ ናቸው።በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ኡፉ ቃል አጠረኝ ዘመንህ ይባረክ አቤት ተሰጥኦ የናንተ ትምህርቶች ተሰምተው አይጠገቡም። ሌላ ምንም አልልም እናመሰግናለን 🙏❤️
ስለ እውነት በጣም ትልቅ ስራ እና አበርክቶ ነው፡፡
ከዚህ ቻናል ብዙ እየተጠቀምኩ ነው ትልቅ የህይወት ትምህርት ቤት !
አመሰግናሉ
መስማት ብቻ ሳይሆ እናዳምጥ ማወቅ ብቻ ሳይሆን ወደተግባር ከዛ ለውጥ በራሱ ጊዜ ይመጣል 🙏🙏🙏🙏 የሆነ ቪድዮ አይቻ አንድ ነገር ወደተግባር ካልቀየር ኩት ለምን አየሁት አሽ ብዬ ከራሴጋ እጣላለው
በአይምሮ የዘራህውን በሒወትህ ታጭዳለህ ። መልካም ነገርን እንድናስብ ይርዳን ደስ እሚል ምክር ነው እናመሰግናለን
😂😂😂😂ስለሚቸኩሉ ሰዎች ያልከው ያስቃል:: 😁እውነት ነው መረጋጋት ነው የሚያስከብረው👍ተባረክ🙏🏾♥️🌺
ሻይ ሲያማስል ደወል የሚደውል ነው የሚመስለው ሲል እንዴት እንዳሳቀኝ😆
እኔም በጠም ነዉ የስኩት ክክክ
በጣም ነው የሳቅኩት
አንደኛዋ እኔ ነኝ።።።
እናመሰግናለን ልክ እንደ መንፈሳዊ ስብከት የእናተን ምክር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል በርቱልን ምርጦች💚💛❤🙏
በጣም እናመሰግናለን በረታ በጣም ነው የምከታተለህ ሁሉም አሰተማሪና አነቃቂ ናቸው ተባረክ በረታ
አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ፍፁም ሰላሜን አጊንቻለሁ no have word really thank u my dear bro
it is exactily
ሰላም ውይ አንተ ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ በተለይ ሰለማመሰገን የምትናገራት ነገር ሁሌም ይገሬመኛል እሱ ይበልጥ ያረጋጋኝል የሰደሰተኝል አንተም ምሰጋና ይገባሀል እድሜህን ያረዝመው እውቀትህን የጨምርልህ
በጣም አስተማሪ የሆነ ምክር ነው
ጌታ ይባርክህ🙏🙏
በ መቸኮሌ ሁሌ ስህተት እሰራለሁ ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለሁ ለ መረጋጋት እሞክራለሁ አመሰግናለሁ ።
እኔም በመቸኮሌ ብዙ ነገር አጥፍቻለሁ😢
ስነ ወርቅ በትምህርቱ ላይ ሁሌ የሀይማት ወሳኝነትን ይናገራል. እውነተኛ ትምህርት ተባረክ ወድማችን
አንተ ግሩም ልጅ , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿
በጠዋት መነሳቱ ነው የተመቸኝ እና ለሚክሩ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እውቀት ጨምሮ ይስህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
ሰላም ወንድሜ አንተን ሁሌም በጎጎት ነው ምጠብቅህ ለእኔ ምርጥ አስተማሪ ነህ አላህ ይጠብቅል ለእኔ ምረጋጋው ዱአ(ፀሎት) ስደርግና ብቻየን ሲሆን ነው ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
ወንድማችን ማሻ አላህ ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በህወቴ ውስጥ ለውጥን አግኝቼበታለሁ
ለአንተ እኔ ምመኝልህ ትልቁ ነገርና ሒዳያ አላህ እንዲሰጥህ ነው
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጠልን❤️😘
እንዴት የሚጥም ትምህርት ነው በጌታ ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ደግሞ 2ተኛው ጠዋትን ማሳመር ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ . ትምህርትህ እራሱ ወደ መረጋጋት ወሰደን ተባረክ .
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ወንድሜ ሁሉም ያልከው ትክክል ነው እኔ በጣም ተናዳጅ ነበርኩ ግን በጣም መንፈሳዊ ጉባኤ ሰከታተል የተረጋአጋ ሰው ሁንኩን እግዚአብሔር የተመስገን ወንድሜ አድሜና ጤና ይሰጥህ ሰለምታስተምረን ሁሉም ነጠረ አመሠግናለሁ
ወይንሸት ከሳውዲ አረቢያ
በመጀመሪያ በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ።
ጠዋት መነሳት እና መንፈሳዊ ነገሮች ማዳመጥ ያልከው በጣም ነው የተመቸኝ
Enam wow
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ዘርህንም ያብዛልህ❤❤❤ ይደረግለት ይሁንለት የምትሉ ላይክ❤❤❤
ሰላም ኢትዮጵያ inspiration ምርጥ የምርጥ ምርጥ ነህ አንተ ልጅ በርታ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰላም በስደት ያለችው
አሜን💔
በጣም አመሰግናለሁ ስልኩን ነገር ዛሬ ዘጋሁ።
በአካል አግኝቼ በአወራህ ብዙ ነገሮች አተርፍ እደሆነ ተገነዘብኩ አሏህ እድሜህን ይጨምርልህ ❤❤❤ አሚን
እናመሰግናለን
አመስጋኝ መሆን
ከስልክ ጫና መውጣት
ጥዋትህን ማሳመር በተለይ ከተሞክሮም ጥዋት በአግባቡ በሱናው ከጀመርኩ በቃ ሁሉም ነገር የሞላያህል ደስ የሚል ቀን አሳልፋለሁ
ከቸናገርከው ውስጥ እኔን የሚወክለኝ ብዙ አውርተው ከሚያስቡት ወገን ነኝ የእውነት ጥሩ መካሪ ነህ
በጣምምምምምም አመሰግናለው በጣም ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ያነሳከው
ብዙ ጊዜም የምቸገርበት ነገር ነው ባለመረጋጋ ብዙ ስህተቶችን ሰርቻለው ። ዛሬ ግን ከትላንት ይሻላል ከዛሬም ነገ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለው
It's amazing
ትግስት አልባነኝ ብዙነገር አጥቻለሁ እረጋጋለሁ በሂደት
የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም ነገሮች ይቀያየራሉ።። ከምነም በላይ ችግሩን ማወቅ መለየት ነው ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን
ለእኔ መንፈሳዊ ነገር ያልከው በጣም ተስማምቶኛል 🥰🙏ሁሉም ጥሩ ሀሳቦች ናቸው ግን መንፈሳዊ ነገር መስማት በጣም በጣም ያረጋጋል አንተ በጣም ታላቅ ሰው እንደሆንክ ይሰማሃል ሰው መሆን በራሱ 🥰🙏🙏🙏እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ከዚህ በላም ዕውቀቱን ይጨምርልህ እየተቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ብዙ ጊዜ ኮሜንት ባላስቀምጥም አንድም ትምርቶችህ አያልፉኝም ገራሚ ነው
ስለጠዋትን ማሳመር የተናገርከው በጣም 1ደኛ መሳሪያ ነው ወድጄዋለው ✌🏻
በጣም ካንተ የተማርኩት ነገር ፈጣሪን ማመስገን መንፈሣዊ መሆን ዋናው ነገር መሆኑን ነው
እናመሠግናለን የሚገርም ንግግር ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እኔ በተፈጥሮዬ የተረጋጋሁ ነበርኩ ግን አሁን ቶሎ የሚበሳጭ እናም ቶሎ ስው ስናገ ቶሎ ይሰማኛል ትንሽ ቆይቼ ደሞ እረሳለሁ ይቅር ባይ ሆንኩ ለምን እንደኦነ አላቅም ነበር
ከዚህ ትምህርት እንደተረዳሁት ከሆነ ወሎዬ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ወደ ቀድሞ ማንነት ይመልሰኝ ፀሎቴ ነው
አመሰግናለሁ ውንድማችን
አንድ አሜሪካዊ ጄኔራል፡-
‹‹ስሜቴን በመግዛቴ ሕይወቴን አተረፍኩ›› ብሏል፡፡
ወዳጄ ሆይ.... ስሜትህን ተቆጣጠረው ማለት ስሜትህን አጥፋው ማለት አይደለም፡፡ ስሜትህ ከአንተ አካል ጋር ተሰፍቷል፡፡ ነገርግን ስሜትህ አጉል እንዳያደርግህ ባግባቡ ምራው ነው መልዕክቱ፡፡ በደመነፍስህ ሳይሆን በመንፈስህ ሰልጥን ነው ዋና ነጥቡ፡፡ በመንፈሳዊ ስልጣኔ እየሰለጠንክ ስትመጣ የስልጣኔ ትክክለኛ ትርጉሙ ይገባሃል፡፡ ራስህን በተረዳህ ቁጥር ስሜትህን እየተገነዘብክ ትመጣለህ፡፡ መገንዘብህ ስሜትህን ሚዛን ላይ እያስቀመጥክ መለካት ትጀምራለህ፡፡ በልኬትህም ጥሩ ያልሆነው ስሜት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ በማሳረፍ ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዳይመራህ ትገራዋለህ፡፡ ተረጋግተህ በማሰብህ ታተርፋለህ እንጂ አትከስርም፡፡ ስሜትህን በመግዛትህ ራስህን ከመከራ ታድናለህ፡፡ ለዚህነው ቻይናዎቹ በአባባላቸው፡-
‹‹በአንድ የንዴት ጊዜ የሚደረግ ትዕግስት ከመቶ ሃዘኖች ያተርፋል›› የሚሉን፡፡
ስሜትህን ተቆጣጠር ወይም በስሜትህ ተበላ! ምርጫው የአንተ ነው!
የተገራ ስሜት! በራስ ላይ የሰለጠነ ማንነት! Thanks.
ruclips.net/video/l9Q20MnjP9w/видео.html
tank you so Mach it,s amazing
🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏
😘😘thank you🙏
❤❤❤❤❤🎉
እግዚያብሄር ይስጥልን ዕውቀትና ጥበብን
ከዚህም በላይ ያብዛልክ፤ በጣም ተምሬበታለሁ
የተረጋጋ ህይወት እንዲኖረን፣
1. የተረጋጋ አካባቢን መፍጠር (ምናየውን ምንሰማውን መምረጥ)
2. በጠዋት ተነስተን፣ ንቅት ብለን፣ ስፖርት መስራት፣ ሻወር መውሰድ
3. በጥልቀት መተንፈስ፣ እንዳንበሳጭ፣ እንዳንናደድ ያደርገናል
4. ማመስገን፣ የተደረገልንን ነገር እያሰብን ፈጣሪን ማመስገን
5. ለመረጋጋት ከሰዎች ጋር ስንሆን ነው ወይንስ ብቻችንን ያንን መለየትና መተግበር
6. ስራችንን ስንሰራ ከባድ የሆነውን አስቀድመን መስራት
7. ለስራ ከጠዋቱ 11፡00 አስከ 5፡00 ያለውን ጊዜ መጠቀም ውጤታማ ያደርገናል
8. ስልካችንን ባግባቡ መጠቀም፣ ስልካችን እኛን መቆጣጠር የለበትም እኛ ነን ስልካችንን መቆጣጠር ያለብን
9. ውጫዊ ነገሮች ውስጣችንን እንዳይረብሹ መጠንቀቅ
ለሴቶች እህቶች የተለየ ምክር ወይም ትምህርት ቢኖርህ ጥሩ ነው እንጠብቃለን ተፅኖ ፈጣሪነትህን ቀጥልበት!!
ቐቘቐቐ
እኔ ሁሌም inspir ethiopia ላይ ያገኘዋቸው ጥቅሞች ከእናት ጡት በመቀጠል ናቸው በርቱልን ፈጣሪ የጠብቃችሁ ማስተዋልንም ይጨምርላችሁ።
ሰላም ላንተ ይሁን አያልኩ ወንድሜ ስለ ምታመጣልን ምክር በጣም ኣስተማሪ አና ኣነቓቒ ነው። ነገር ግን በናትህ ስለ TRAUMA አስቲ ኣንድ በለን አንዴት አናቆሞዋለን ወይ አንዴት መህትሀ እናገኛለን በናትህ ኣንድ ቀን ኣምጣልን ስለ ምታረግሊኝ ትብብር በቕድምያ ኣመሰግናለው ወንድሜ። ሰላም ሁኑሉኝ።
ለሰው ያለህ አክብሮት ለሰው በማሰብህ አለባበስህ አነጋገርህ ጌታ ይባረክ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በጣም የሚገርሙ ሃሳቦችንና አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን ነው የምታስተምረን በጣም እናመሠግናለን የምሬን ነው በጣም የናፈኩኝ ነው የምጠብቀው እና ደስ ይላል በጣም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
7t
እኔ በባህሪዬ በጣም ችኩል ነኝ በዛላይ ነጭናጫ ቁጡ ነኝ ምንም ነገር አያስደስተኝም ሁለ እዳማረርኩኝ እና ዛሬ የተማርኩት ትልቅ ትምህርት ነው ለሎችንም መረጃዎች አድርሰን ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you 🙏 በጣም አሪፍ ርእስ ነው ግ ን ቪዲዮ አጠረብኝ ቀጣይ ክፍል ቢኖረው አሪፍ ነው በተለይ ባለመረጋጋት በማህበራዊ ሂዎት ውስጥ እንዲሁም በትዳር በስራ በጉዋደኛ በቤተሰብ በፍቅር ወ.ዘ.ተ ሂዎት ውስጥ በራሱም በሌሎችም ሰዎች ላይ ምን አይነት ተፅኖ ችግር ሊያሳድር እንደሚችል በሰፊው ብትሰራበት እላለው በጣም ነጥብ ያለው ርእስ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ ሌላው ደሞ ስለ selfish ነት ራሱን የቻለ ሰፊ ትምርት ብትሰራ ደስ ይለኛል አመሰግናለው በርታልን 🥰
በጣም ጥቅም ምክሮች ናቸው ሁሉም ። በተለይ ግን የሚከብድህን ነገር ለፈጣሪህ ስጥ ያልከው ነገር ያንተን አስተዋይነት ይገልፃል ።ባሁኑ ጊዜ በፈጣሪ ማመን በቀረበት ጊዜ በተለይ😂 እንዳንተ በመሰሉ ወጣቶች ሁሉም ባይሆኑ አንተ ግን ምክርህ በጣም ተስማምቶኛል ።
እናመሰግንአለን ወንድማችን🙏
#መልካም ፆም ይሁንልን ውድ ክርስትያኖች 🙏
#ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቸ!
ok naw katlbt
ሁሉም ቢሆንም ችግሮችህን የምታይበትን መንገድ ቀይር ያልከውና ከባዱን ስራ አስቀድመህ ጨርስ ያልከው በጣም ነው በጣም አመሰግናለሁ
_2/ 7/ 8/ 9/ይለያሎ አንተን ያለ ማድነቅ ንፊገት ነው ፍጣሪ በሂድክብት ሁሎ ይጠብቅህ 🇪🇹💪🙇☝ስለምውድህ ተመስጭ አዳምጥሃለሁኝ የዘውትር ተከታይህ ነኝ 💃_
wow
በጠዋት ስልክ አትጠቀሙ ያልከን በጣም በጣም ወድጀዋለው በርታልን ወንድሜ እናመሰግናለን
ግሩም ነው አመሰግናለሁ
በርታ ወድም
አመሰግናለው ብሮ ይመችህ በጣም ችኩል እና ሲሜታዊ ነኝ ካንተ ብዙ ትምርት ወስጃለው እሄ ባህርዬ በጣም ነበር ሚያሳስበኝ ስምንቱም ተመችቶኛል
ያ ሁለተኛዋ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ራሴን የማስደስተው ጧቴን በጣም እውዴዋለሁኝ ቢያንስ በቀን ሶስት ግዜ እስቃለሁኝ ግን በዛው ልክ አለቅሳለሁኝ 💪⛹♂
በጣም ጠቃሚ ነገር ጠንክር ወድማችን ሁሉም አሥፈላጊ ነገር ነው ሀሣቧችህ ደውየ በቃል ባናግር ደሥ ይለኛል
እንዴት እደምወድህ ትምህርትህ እንድሰማው ይጋብዘኛል እግዚአብሔር በበለጠ እውቀት ይሙላህ ወንድሜ!
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ድንቅ ነው እናመሰግናለን እኔ እንደ እናተ አይነት ሰዎችን መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ የእውነት እራሴን እየታዘብኩኝ ነው በጣም ዝም ስክን ያልኩ እየሆንኩኝ ደንቆኛል ቅልብልብ ነበርኩኝ በእውነት አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን 👍👍❤❤❤
ስነየ ያንተ ርጋታ ራሱ እንዴት ደስስስስ ይላል ፈጣሪ ሞጎሱን ያብዛልህ
bro thanks you re the true best friend we re so lucky to have a friend like you ......love you so muchh
እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ በሂወቴ ብዙ ለዉጥን ያመጣሁት አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ነው ፈጣሪ እድሜ ና ጤናህን ይባርክልን
1ኛ. አመስግን!!! 2ኛ. የሚያረጋጋህን ሁኔታ ፍጠር!! 3ኛ. ጠዋትህ አሳምር! እናመሰግናለነን!!!!!
ካንተ ትምህርቶች ምንኑን እንጣለዉ ሁሉም ሽክን ያለ እና የሚጣፍጥ ነዉ እኔ ብቻዬን ስሆን እና አላህን ስገዛዉ ዉስጤ ሰላም ይሰማኛል በቃ ዝም ብዬ መቀመጥ ዘና ያረገኛል ሳወራ ስስቅ ይጨንቀኛል በቃ ዝምታ ዉስጤ ነዉ አንተን እና ባል ደረቦችህን እንዲሁም መሰል ስራ የምትሰሩ ሰዎች አላህ ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እህታችሁ ከማዳም ኩሽና
እኔም
Brother, I don't have enough word to thank you. You are a precious person. God bless you. Thanks for your Video
ሂዉዬ እንደማመር በቅንነት
ወንድሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርግጠኝነት ያንተን ጠቃሚ ንግግሮች ሁሌ ከተከታተልኩ እለወጣለው በነገራችን ላይ ገና ትላንት ነው chanalun ያገኘውት ብቻ በርታልን በዚው ቀጥል ከዚም በኃላ በደንብ እከታተላለው ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰❤️❤️
ወንድም የምትሰጠው ትምህርት በጣም ሀሪፍ ነው ለብዙዎቻችን እንደ አዲስ መንፈስ በራስ መተማመን በእውቀት የተገናበ ትውልድ ለመፈጠረ ለሚታደረጉት ሁሉ ምስጋናዬ ወደር የለው ድምጽህ ከማር በላይ ይጠፍጣል እኔም ያምንጊዜ ተከታተይህ ነኝ በርታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ተመስጭ ነው የማዳምጥህ ስነ ወርቅ እንደስምህ ወርቅና ጥበብ ተሰቶኀል ካንተ የሚፈሰውን ያለ መሰልቸት መቅዳት ነው እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥህ ። በመጣደፍ ማስቀደም ያለብህን አንዳንዘነጋ ትክክል ነው አን ድ መከራ ሲመጣ ብዙ ነገር ትረሳለህ የሚጠቅምሕን ።
እንኳን በሠላም መጣህለን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ወንድማችን ሠላምህ ይብዛልን🌹
Betam des yemil tmrti edmena tena yistih❤❤
አመስጋኝ መሆን ያልከው ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እኔ ግን ለነገሮች በጣም እፍጥናለሁኝ ግን ያንን ስው ማስቀየም አልፊልግም ሳፊቅርም በቶሎ እጎዳለሁኝ ለመውስንም ይችግርኛል እስኪ ልስማው ጉዴን😥💔🙆💪
ወንድም. በጣም. ተወዳጅ እና. አስተማሪ. ቁምነገር. ሰጪ ትምህርት. ነው. እድሜና. ጤና-ይስጥህ እግዛብሄር .
እናመሰግናለን ❤🙏
ምንም ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜ ናጤና ይሥጥህ ያተን ትምህርት እያዳመጥኩ በሒወቴ ለውጥ አለኝ
የኛ ወንድም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ
ሁሉም መልክቶችህ ጠቃሚ ናቸው ተባረክ።
ከሁሉም በላይ ማለዳን ቅድሚያ ለምስጋናና ፀሎት ከዛም እስፖርት ከዛ ወደ ስራ ::!ስልክን ጥዋት አለመጠቀም እኔን በጣም ስለጠቀመኝ ሞክሩት ወገኖቸ
Ene adnakihnegn egzabhr abzto ybarkh gn
Ltykh betesbochachn berasachn endantemamn miyargun mnenarg benesu kuttr bcha endnhon mewesn eskiyaktn bgna metemamn eskiyaktachew ders egnam mtememn eskiyaktn erasachnn lmawtat men enarg technknal ebakh mfthewngrgn
Amsgnalew
Yab yab አንብብ ስልጠናወችን ውሠድ እራስህን በእውቀት በጥበብ አሳድግ ያኔ ይሔን ጥያቄ መመለስ በጣም ቀላል ሆኖ ታገኘዋለህ
የኔ ልዩ ወንድም ሁሉም ተመችቶኛል አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
In this very chaotic unblessed world, the sieges from a different spiritual path, choose to live and lead a life of uttered stillness. The methods you explained are in z roots of every monastic life. But again you made them simple and clear like a crystal. Thank you again.
ወንድሜ ድምፅህ ስሰማ እንባ በንባ ነዉ የሆንኩት ለመሆኑ መሰጠት ነዉ በፕሮግራምህ ብዙዎች የቀየራሉ ተብየው አምነለሁ እግዚአብሔር እድሜውን ያብዛልህ እደኔ ከተመለከትኳቸው ሁሉም ተመችተውኛል
plz keep it .what you do every thing is priceless to life!!
በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ተመችቶኛል በተለይ ጧት መነሳት ስልካችን ሁሉም የዉነት ሁልጊዚም ብታስተመረን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
ንጋት አዲስ ነገሮችን
ይዛልህ እንደመጣች ማመን ቀንህን
የማሳመሪያ ዋና ቁልፍ ነው ።
°•°• 💌 በትናትናው አስከፊ ትዝታ
ውስጥ አትኑር!!
#እንጠጣ_ለማለት ኖ😊👇☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕🍫😜
ኢክራምዬ የኔ ቅን እንደማመር በቅንነት
ዘጠኙም ምክሮች ጠቃሜና ገንቤ ናቸው።። የሚመረጥ የለውም ወንድሜ ተባረክ አምላክም የስጠህን ብርሃን ይባርክል በጣም አመስግናለሁ
wow amazing ሲኔ💓🙏
ስነ.ወርቅ.አንተ.የሀገራችን.የከበርህ.አልማዝ.ነክ.ባንተ.እንኮራለን.ዘመንህ.ይባረክ..ስነ
👍Really it is good to be Thankful for what We have .Above all’s There’s Nothing’s for ever “Everything shall pass “ Let’s do that we could for to day . “ Don’t worry about tomorrow “May God’s blessings upon u🙏.
እኔ በራሴ ምንም ሚጣል የለውም ሁሉም አስተማሪና ምርጥዬ ነው ኑርልን ብሮ🙏🙏🙏🙏
ህይወት ሳለም መሆን ምቻሎ ከእግዚአብሔር ጋር ስንሆን ነው❤❤❤
እባክህን ፈጣሪ አይፈትንም ዕንደዛ አትበል። :(
[ያዕቆብ 1:13,14]
13ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም።14 ሆኖም እያንዳንዱ ሰው በራሱ ምኞት ሲማረክና ሲታለል ይፈተናል።
yegeza mignotachin enfetenalen degmom tigistin endinlemamedim fetena liyametabin yichilal
የኔወንድም አመሰግናለሁ ምክሮችህ በጣም ነው እሚመቹኝ ሰምተን እምንተገብርበት አላህ ያርገን
አንተእኮ ትለያለህ ወንዲማችን ስነወርቅ ፈጣሪ ሰላምህን ሁልግዜምያብላልን
ሰላም ይብዛ ወንድሜ
እኔ ችኩል በመሆኔ በህይወቴ ብዙ ነገር
ተበላሽቶብኛል !!! እግዚአብሔር የተረጋጋ ልቦና
ይስጠን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው tnx 😍
❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ነው የማከብርህ የለዉጥ መንገድ አሳይተህኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
የተረጋጋ ሁኔታ መፍጠር፣ ጠዋትን ማሳመር እና አመስግን። የሚሉት ነጥቦች በጣም ወድጃቼዋለሁ።
ሁሉንም ምክር ሚወጣበት የለም ግን የበለጠ እኔን ሊለዉጠኝ የሚችል ፆሎት ማድረግ እንደሆነ ገብቶኛል እናም ከሁሉም ፆሎት መርጫለዉ 🙏ያረጋጋሽ በሉኝ መረጋጋት ኣጥቻለሁኝ እና
መልካም እና ገምቢ ምክር ነው። ይሄንን ጥሩ ምክርህን በመፅሀፍ ብታሳትመውና በ RUclips መመልከት ለማይችሉ ወገኖቻችን ማድረስ ብትችል የበለጠ ተደራሽነት ይኖረዋል ብዬ አስባለው።
እናመሰግናለን ወንደማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥዋት መነሳት ማመስገን መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮችን መከተል ያረጋጋል የምደራዊ ነገሮች እያየን ነዉ ብዙግዚ የምንጨነቀዉ የሰማዩ ግን ማመስገን ብቻነዉ
ሥነ በዚህ እድሜህ በዚህ ሁኔታ መገኘትህ ያስደስታል ።ጌታ ይመስገን!!!!!!
በጣም አመሰግናለሁ! በጠዋት ወይም ንቁና ፓወርፉል በሆንበት ሰአት ስልክ ወይም ከስራ ጋር ንክኪ የሌላቸው ነገሮች አለማድረግ! በጣም ተመችቶኛል ።እኔ ከ ቀኑ 8 ሰአት በፊት ስልክ መጠቀምም ሆነ ቲቪ ማየት በጣም ነው የሚረብሸኝ! ለዛም አልጠቀምም አርቄ እና ሳይለንትሞድ አድርጌ ነው የማስቀምጠው ።የግል በሀሪዬ ብቻ ይመስለኝ ነበር! ተመስገን