13 የህይወት ህጎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 658

  • @rabeyakamel5190
    @rabeyakamel5190 2 года назад +197

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የአንተ መልክቶች መስማት ከጀመርኩ በጣም ለውጥ አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ አንድ ቀን ህልሜን አሳክቼ በአካል አግቼህ ምስጋናዬን አቀርባልህ ኢሻ አላህ

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 2 года назад +6

      በርች አላህ ካችጋር ይሁን

    • @rabeyakamel5190
      @rabeyakamel5190 2 года назад +4

      @@Tube-nn3xe አሚንንንን

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      ኢንሽአላህ ራቢ

    • @abe____tube9158
      @abe____tube9158 2 года назад +7

      እኔ ድግሞ ስስማው ብቻ ሁሉንም ማረግ እፈልጋለሁ ተግባር አጣሁ ምን እንደማድረግ አላቅ

    • @rabeyakamel5190
      @rabeyakamel5190 2 года назад +6

      @@abe____tube9158 እኔም እንዳንቺ ነበርክ ግን ከሰማሻቸው አንድ ወይም ሁለት የተመቸሽን ወስደሽ እሱን ቀን በቀን የማድረግ ልመጂ ለውጥን ደሞ በአንዴ አትጠብቂ በጣም ታገሺ የትኛው የምናረጋቸው ነገሮች ትግስት ይጠይቃል

  • @Mነኝወሎየዋ-g5u
    @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад +77

    ሁሌየም ደስ ከሚለኝ ትምህታችሁ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ለማጠከር የምትሰጡት ትምህርት ውስጤ ነው በርቱ የአይምሮ መብራት ናችሁ እኛም እጅግ እናመሰግናለን ስለምታነቃቁን 😍😍😍

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 2 года назад +55

    አቤት ትምህርታችሁን በፍቅር ነው ምጠብቀው እናመሰግናለን🙏😍10000 👍👍

    • @fiyorinafiyori7234
      @fiyorinafiyori7234 2 года назад

      Selam ybza wendme ebakh mkrh yasfelgegnal lehulum neger giziyaw smet bcha new yalegn bakdm altsenabetm mn tlegnaleh

  • @zedyoutube2877
    @zedyoutube2877 2 года назад +5

    እርጋታህ ደስ ይላል አንተን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በህይወቴ በጣ ብዙ ነገር እያስተካከልኩ ነው በጣም አመሰግናለሁ ጀዛክን አላህ ይክፈልልኝ

  • @mebrahtumeresa5395
    @mebrahtumeresa5395 2 года назад +2

    ሁሌየም ደስ ከሚለኝ ትምህታችሁ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ለማጠከር የምትሰጡት ትምህርት ውስጤ ነው

  • @genet_tesfa_mikel
    @genet_tesfa_mikel 2 года назад +1

    12ኛ እና አንደኛው በጣም የኔ ሆኖ ተሰምቶኛል ግን ባጠቃላይ ሁሉም በውስጤ ድምፅ አለው ተባረክልኝ እድሜ ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistkera509
    @tigistkera509 2 года назад +27

    ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ወንድሜችን እናመስግናለን🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +9

    ስነ የኒምርጥ ወድም በጣም ነው የማመሰግነው ሁሉንም ያነሳሀቸዉን ሀሳቦች ለኒ እኪመስለኝ ድርስ የሰማኋቸው ስነ & ዳኒ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 2 года назад +14

    Wow ሁሉም ጠቃሚ ነው ካንተ ትምህርት ተመስርጦ የምወሰድ የለውም"4።"ግን ግን ከዛሬው ለራሴ ምረጪ ካልከኝ2&1 አስራት/መባ እና ከማይመጥኑ ሰዎች መራቅ በጣም ዋነኛው ነው

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 года назад

    ሁሉም ጠቃሚ ነው ለኔ ያንተ ምክር ሁል ግዜ እንደ ጣፋጭ ምግብ ነው ሁልግዜ ሳልሰማ አልውልም ል ክ አይዞህ እያለ ከጎኔ ያለ ሰው ነው እሚመስለኝ አመሰግናለው እግዚያብሔር እውቀቱን ያብዛልክ

  • @aishaabdu2419
    @aishaabdu2419 2 года назад +3

    ሁሉም ግን ዘካ ለፈጣሪ መስጠት ያልከው ልቤን ነክቶታል አመሰግናለሁ የኔ ወድም እድሜ ጤና ፀጋውን አብዝቶ አሏህ ይስጥህ ጠቃሚ እውቀት ይጨምርልህ

  • @AdaneAsaye
    @AdaneAsaye 11 месяцев назад

    ወድሜ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 12አመት ስማር ያላገኘሁትን እዉቀት አተጋ አግቻለሁ እስከዛሬ ስለፋ ያላገኘሁትን ሰኬት አንተን ከሰማሁ በኋላ ብዙነገር አሳክቻለሁ ወድሜ እድሜ ይስጥህ ethiopia ወሰጥ እደዚህ አይነት ሰዉ በመኖሩ እጅግ በጣም እኮራብሀለን🙏።

  • @fateyfatey3801
    @fateyfatey3801 2 года назад +3

    ሁሉንም ተመችቶኛል እናመሰግናለን እንደ እናንተ አይነቶች አላህ ያብዛልን

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад +1

    የአንተ ንግግር ልክ እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑር ንግግር ነው ሃሳባችሁ ተመሳሳይ በጣም ነው እምናመሠግነው ሠላሙን ያብዛልህ❤

  • @weynishetwolde6877
    @weynishetwolde6877 2 года назад +1

    ሁሉም ለህይወታችን ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን ወድማችን ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አተን መከታተል ከጀመርኩ አጀምሮ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ገደል አፋፋ ላይ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደራሴ ተመልሻለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛💛💛💛

    • @Hope-c8v
      @Hope-c8v 5 месяцев назад

      እኔም

  • @gidenatafere
    @gidenatafere 2 года назад +4

    ሁሉም የሚትልካችው አደመጣለው እና በጣም ተመረበታለው በህይወት ወሰጥ በዙ ነገር አየሰተማረከኝ አየተቀየረኩ ነዉ ምክንያቱም ያንተ ትምህርት ከ ምግብ በላይ ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ በሰልክ ወይም ዋትሰአብ ባገኝህ ግን ደሰ የለኛል ካንተ ቡዙ ነገር እንድትረዳት የሚፈለጋት ጋዴኛይ አለች በህይወት በዙ ፈተና ሰለ ደረሰበት ሁሉ በገኝው እና ህይወት በቀየረልኝ ሰለ ሚትለኝ ነው እና ከቻልክ መልሰለኝ በተረፈ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ የስደት አማካረይ

  • @solomonhiwot9413
    @solomonhiwot9413 2 года назад +4

    ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግናለን እውነትም ስነ ወርቅ።

  • @samyeabatelij1745
    @samyeabatelij1745 2 года назад +1

    ለኔ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም አመሰግናለሁ የስራ ዘመንህ ይባረክ

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 2 года назад +4

    አንተን ማየትና መስማት ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም ተቀይሪያለሁ በጠዋቱ እነሳለሁ ስፓርት መስራት ጀምሪያለሁ የመፅሓፍም ሱሰኛ ሁኛለሁ ሁሉ በአንተ ነዉ አመሰግናለሁ🙏 ገና ብዙ እንደሚቀረኝ አስባለሁ ጊዜዬን እሚሻምቡኝ እንደ ፌስቡክና ቲክታክ ከስልኬ አጥፍቻለሁ እቀየራለሁ እችላለሁ ብየ ስላሰብኩኝ ይሀዉ እየተቀየርኩኝ ነዉ
    ስነወርቅ አመሰግናለሁ በርትተህ አበርትተሀኛል ክበር ተመስገን🙏🙏🙏

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ

    እናመሰግናለን ወድሜ 1 እስከ 13 ጠቃሚምክሮች ናቸው ጀዛክ አሏሁ ኸይረን

  • @remedanmohammad1307
    @remedanmohammad1307 2 года назад

    ያንተ ምክሮች ሃይማኖታዊዉ መንገዱንም ፈልጌ እየጨመርካቸዉ በጣም ከማዳምጣቸዉ ሰዎች አንዱ ነህ አመሰግናለሁ አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @-Ezilmedia21
    @-Ezilmedia21 2 года назад +10

    ስሰማህ የሆነ ሃይል ይቀሰቅሰኛል። ወጣትነትህን ለወጣቶች አርዕያ የሆንክ ድንቅ ልጅ። በርታ።

  • @tigesttufa6322
    @tigesttufa6322 2 года назад +3

    ዋው መልእክቶቹ እንዴት ደስስስሰ ይላል እኔን የሳበኝ ያስገረመኝ ለፈጣሪ አስራት ማውጣት እና ከማይመስልህ ሰው ራቅ የሚለው በይበልጥ ወደ ውስጤ ገብቷል እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ

  • @Yosephmulu1221
    @Yosephmulu1221 2 года назад

    ማንዬ እጅግ በጣም እወድሀለው ❤️ አከብርሀለሁ 🙏🙏🙏 ከጎኔ አይዞክ የሚለኝ ብዙ ወዳጅ የለኚም ግን ጠንካራ ሰው ነኝ ማርያምን ማንዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የነበርው ጥንካሪየ እጥፍ እጥፍ ሁኖልኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እውድሃለው በርታልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @refikkemal576
    @refikkemal576 2 года назад

    አመሠግናለሁ እራሴን ሆኜ እንድኖር አርጎኛል ያንተ ትምህርቶች አመሠግናለሁ አለም ላይ ከትላልቅ ሥም አፅፈው ታሪክ ትሰራለህ አላህ ያግዝህ እኔም አንድ ቀን አገኝሀለው እርግጠኛ ነኝ በርታ

  • @menenmekonen4990
    @menenmekonen4990 2 года назад +3

    ስነ ሰኞውን ቀደስከው ሀሌ ንግግርህ ብስማው ቀን ሁሉ ሃሳቤን ነው የምታነቃቃው ምርጥ ስው ነህ

  • @mikiyasdereje1195
    @mikiyasdereje1195 2 года назад +11

    የመጀመሪያ ግዜ ኢንስፓየር ኢትዮጵያን ያየውባትን ቀን ሳስባት እጅግ በጣም ደስ ትለኛለች ትለያለች።።። የምንግዜም ተከታታያቹ ነኝ ታስፈልጉኛላቹ።

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 2 года назад +1

    ወይንሸት
    ምኑን ልበልህ ወንድም በጣም ጥሩ ትምህረት ነው አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @selameshetu2395
    @selameshetu2395 2 года назад +2

    እናመሰግናለን 13በጣም ጠቀሜ ናቸው እንደበረታ በጣም እየረዳኘ ነው Thank you🙏

  • @alemgebereselase2407
    @alemgebereselase2407 2 года назад +1

    አውነት 9 ላይ ያለው በጣም ደስ ኣልኝ ያስከዳል ከ አግዛብሀር ጋር ተባረክ

  • @zewdituchernet5484
    @zewdituchernet5484 2 года назад +1

    የሆነ ቀን የሆነ ቦታ ላይ ለኔ ህይወት መለወጥ ምስክርነት እንደምሰጥ ጥርጥር የለኝም።በሚገርም ሁኔታ ነው ምከታተልህ ።ተለውጬበታለውም

  • @gashawalemu2151
    @gashawalemu2151 2 года назад +1

    በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ መልእክት ነው እግዚአብሔር ካለህ ጨምሮ ይስጥህ አመሰግንናለሁ " i wish you a long life"

  • @dawitdebebe1418
    @dawitdebebe1418 2 года назад +1

    ሁሌየም ደስ ከሚለኝ ትምህታችሁ ከፈጣሪ ጋር ያለንን ነገር ለማጠከር የምትሰጡት ትምህርት ውስጤ ነው በርቱ የአይምሮ መብራት ናችሁ እኛም እጅግ እናመሰግናለን 🏀🏀🏀🏀🏀🏀🎁

  • @TiruB
    @TiruB 2 года назад +4

    የዘመኔ ጀግና በጣም ነው እማመሰግነው ብዙ ነገሬን ለውጠኸዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት ነው ሰው የዘራውን ነው እሚያጭደው በመላው አለም የምትኖሩ ኢትዬጵያዊያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 года назад +1

      ክህደት ሚደርስበትስ ክህደት ስለሚዘራ ነው

    • @TiruB
      @TiruB 2 года назад

      @@mhretmhret270 በትክክል ፈጣሪ ልቦናችነን ይጠብቅልን አምነትን ማጉደል ትልቅ ጎዶለነት ነው

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 года назад

      @@TiruB እምነት ሳያጎድል ክህደት ሚደርስበትስ ከየት መጣ ይባላል

    • @TiruB
      @TiruB 2 года назад

      @@mhretmhret270 ይሄ ከባድ ነው ቢሆንም ግን ብዙ ከዳተኛ ሰወች እምነት የላቸውም ለስሙ ሀይማኖት ይኖራቸዋል ማመንና አማኝ መምሰል ይለያያል ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው አይክድም ግደለሽ እንጅ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 2 года назад

      @@TiruB እሺ እህቴ እስቲ ከጀመርነው ላይቀር በዛውም ምክርሽ ለግሺን ኣማኝ መመሰል እንዴት ነው ትክክለኛ ሃይማኖተኛስ እንዴት ማወቅ የሚቻለው ኣሁን እኔ ኣማኝ እንጂ መመስል ኣልፈልግም ያ እንዴት ማረጋገጥ እችላለው

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ

    ወሳኝ ሠው እንኳን በሠላም መጣህልን ቃላት የለኝም ሠላምህ ይብዛ👌

  • @samidan6024
    @samidan6024 2 года назад

    ሠላማቹ ይብዛልኝ ሠላማችሁን ያብዛው ከተናገርከው አንዷ ቃል እንኳን ሳትቀረኝ ነው የፃፍኳት እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @kefiyalewkebede2098
    @kefiyalewkebede2098 2 года назад

    አመሰግናለሁ ከተናገርክው መሃል ለፈጣር ስጥ የምል እና 13፣12 ተመችቶኛል ምርጥ መካርያችን ኑርልን

  • @seadakasaw986
    @seadakasaw986 Год назад

    እውነትነው ያሰብነውን ሁሉ ለሰው መንገር የለብንም አላህ ይባርክህ ቀጥተኛውመንገድ የምራህ❤

  • @ganaseth3543
    @ganaseth3543 2 года назад +1

    አተ እኮ የልብ ሰዉነህ ከምር ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወድሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @yohanistilahun5735
    @yohanistilahun5735 2 года назад +3

    በጣም አስተማሪና ጥልቅ ሀሳቦች ያሉበት ት/ት ነዉ. በርታልን እናመሰግናለን!!!

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +4

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የእናቴ ልጅ
    ሰላም ለሃገራችን💚💛💖

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ኰ2ጠ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ኰ2ጠ 2 года назад +3

    ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ሁሌም እከታተልሀለሁ. ወንድሜ በርታ. ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 года назад +2

    ሁሉም ጠቃሚ ነው። እኔ ግን አሁን ባለሁበት ሁኔታ እየመረረኝ ነው የምሰራው ረዥም ጊዜም ስለሆነኝ እና ስራውን ላቁም ልቀጥል እያልኩ ብዙ ጊዜ ከራሴ ጋር አወራለሁ ግን ዝም ብዬ መቀጠል ጠቅሞኛል እና 3 ቁጥር ይበልጥ ወድጃታለሁ አነቃቅቶኛል🙏😍

  • @zewudeshetu2591
    @zewudeshetu2591 2 года назад +1

    በጣም እሚገርም ትምህርት ነዉ እንደቀላል የምናየዉ ነገር ሁሌም ከጀርባዉ ዉድቀት አለዉ ለካ !!

    • @bekreketbeki9567
      @bekreketbeki9567 Год назад

      Enymi behuleti keni wsiti lewti berasy layi ayichalehu. Enameseginaleni

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад +6

    በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ጭንቅላት ነው የሰጠው ወንድማቸውን ብዙ ትምህርት ከአንተ ያገኘነው በጣም ደስተኛ ውኔ የአንተን ትምህርትን አዳምጣለሁ በጣም ደስ አለህ በርታ ቀጥል ቀጣይ በየሳምንቱ መቼ ይለቅቃል ለአንተ ቪዲዮ video ተመልምሎ አመሰግናለ ኑርልን 100👍

  • @AhamidNesru
    @AhamidNesru 7 месяцев назад

    ሁሉንም ተመችቶኛል ዉድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ጣና ይስጥህ እዉቀትህንም ይጨምርልህ አንተን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ በጣም ብዙ ለዉጥ አምጥቼያለዉ በሂወቴ ላይ በጣም አመሰግናለዉ ብርታ

  • @shiferawdoyo2305
    @shiferawdoyo2305 2 года назад +2

    በጣም አመሰግንሀለሁ ሁሌ የምለቃቸውን እከታተላለሁ ግን በጣም ትልቅ ችግር አለብ ሰዎችን ለማስደሰት እጥራለሁ በማደርገው ነገር ግን እኔ ደስተኛ አይደለሁም ሰዎችን ባላስደስት ይርቁኛል ብዬ እጨነቃለሁ እና ወንድሜ ከዛሬ ጀምሮ ሁሉንም ሰዎች ላለማስደሰት እሞክራለሁ እኔ ብዙ አላማ ብዙ እልም አለኝ አንድ ቀን ህልሜን እንደምኖር አምናለሁ!

  • @elsaaayela8059
    @elsaaayela8059 2 года назад

    ወንድሜ በጣም ልብ የሚያረካ ት,,ት ነዉ
    ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል በጣም ልዩ የሆነው
    ቀጥልበት አመሰግናለሁ
    🇪🇹🇪🇹👍👍💘💞

  • @amrullah1092
    @amrullah1092 2 года назад +1

    ሁሉም መሳጭ ነው አመሰግናለው እራሴን እንዳይ ረድቶኛል🙏❤

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጠም ድንቅ ነው በሁሉም ተምሪለው ፀጋ ይብዘል

  • @yi2tech842
    @yi2tech842 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር አግኝቻለው...Inspire Ethiopia👌

  • @workeyekefalijgebre5061
    @workeyekefalijgebre5061 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 года назад

    የአንተ ስራ መዝራት ነው የሚለው በጣም ተመችቶኛል አላህ የፈለከውን ስራ ትመነዳበታለህ ይላል

  • @Cza-zo9jy
    @Cza-zo9jy 8 месяцев назад

    በጣም ሹኩራን እነማሳግነሌን ኤሄ እዉቃትክነ አላህ ዎደትክክላኛዉ እዉነታኛ እዉነት እንድዎስድክ እማኛላዉ

  • @assefaNedani
    @assefaNedani 11 месяцев назад

    ሁሉንም በጣም አስፈላጊና ተወዳጅ ደስየሚል ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @fikr7963
    @fikr7963 2 года назад +3

    ስነ ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ሂይወቴ ላይ ግን ተግብሬው ለውጥ እያየሁበት ያለው ነገር ግን 4ተኛው ነው ሰዎችን ለማስደሰት መሞከር ማቆም
    ትልቅ ለውጥ ራሴላይ አግቸበታለሁ የማምንበትንና ውስጤ የሚፈልግውን ነገር በመከተሌ ደስተኛ ነኝ ለዚህም ደሞ መመስገን የሚገህ ከፈጣሪ ቀጥሎ አንተነህ ክበርልኝ የኔ ጀግና🙏🙏🙏🙏🙏

  • @brkd403
    @brkd403 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ ሁሉም ወሳኝ ነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ።

  • @selamlul7289
    @selamlul7289 2 года назад +2

    አመሰግናለሁ ቃሉ ያንስብሃል ስነወርቅ አንድ እርምጃ አራምደህኛል።ጉልበት ብርታት ሆነህኛል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ።

  • @ashenafifekede8823
    @ashenafifekede8823 2 года назад

    በጣም ትልቅ መልክት እኔ ይሄን መልክት በህይወቴ ዉስጥ ሸምድጄ ለመኖር ብዬ ይሄን ቪዲዮ ለ 5 ተኛ ጊዜ እያየሁት ነዉ

  • @fateyah99fyk35
    @fateyah99fyk35 2 года назад +1

    ሰላም የሀገሬ ሰዎች
    በጣም አሪፍ ምክር ነው ቀጥሉበት

  • @GenetNguse-yl8bl
    @GenetNguse-yl8bl Год назад

    9ነኛው መልእክት ተመችቶኛል የኔም ችግር ነው ወድሜ ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትህን ይጨምርልህ እኔ ብዙ ተምሬአለው ባተ የተነሳሽነት ስሜት እር ብዙ…

  • @hiruttube1
    @hiruttube1 2 года назад +1

    የምትናገርበት መንገድ የሰውን ሂሊና ልቦና ለመግዛ ት የምታነሳቸው ሀሳቦች ሁሉም ምርጥ እና አስተማሪ ናቸዉ በርታ በጣም አመሰግናለሁ

    • @tigistsisay7945
      @tigistsisay7945 2 года назад

      በጣም እናመሠግናለን ወድሜ ሁሉም ያልካቸዉ በሙሉ ተመችቶኛል ከልብ እናመሠግናለን

  • @éthiopien
    @éthiopien 9 дней назад

    ማርያምን ብየህ አንተ ልጅ ትለያለክ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🔥👏

  • @temesgenaddisamharicpoet1298
    @temesgenaddisamharicpoet1298 2 года назад +11

    የህይወት ቅመም ነህ ወንድማለም።...እኛ ወጣቶች ባልገባንና በማይጠቅመን ፖለቲካ ጊዜ ማጥፋት እንደሌለብን ራስ ላይ መስራት ከሁሉም አንደሚቀድምና አንደሚበልጥ አውቀን እናንተን ብንከተል ብንሰማ ምኞታችንን ሁሉ አንደምናሳካ እርግጠኛ ነኝ።...በበኩሌ ግን ስልኬ ላይ የነበረውን የነጭም ሆነ የአገራችን ሙሉ ሙዚቃ አጥፍቸ እናንተን ሁሌ አያዳመጥኩ ያመጣውትን ለውጥ አኔና ፈጣሪ ነን የምናቀው።በርቱልኝ አቦ....

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz Год назад

      አጂብዘካ አወጣ ገራሚ ሰዉ ነህ

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 года назад +3

    ስነወርቅ 13ተመችቶኛል ብዙ ነገር ተማርኩበት አላህ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ወድሜ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ስነወርቅ ሁሉም ተመችቶኛል ድንቅ ትምህርት ነው በርታ በተለይ ድክመተን ያየሁበት 13፣9፣7 ፣6 ናቸው በርታ ይበልጥ ተመችቶኛል።

  • @hayatjemal6208
    @hayatjemal6208 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስያለኝ ያንተ ስራ መዝራት ነው የሚለው ነዉ እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @nahomzenebe7513
    @nahomzenebe7513 4 месяца назад

    big Respect inspire 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Thanks For every thing 🙌🙌🙌

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад

    Hulunm በጣም ወድጄቸዋለሁ ሕልምሕን ለሰዉ አትንገረዉ በቃ የምወደዉ ሕግ ነዉ ተባረክልኝ

  • @MiftanureAhamad
    @MiftanureAhamad 2 месяца назад

    ሁሉንም ወዴጄዋለው አመስግነለው ከይር ጄዘህን አላህ ይክፈልህ

  • @esmail1009
    @esmail1009 2 года назад

    እውነት ምርጥ መምህር ነህ ስለ እምነትም የምትናገራቸው ነገሮች ውስጤናቸው ተከታይህነኝ

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ridemi ጤናዬ ፈጣሪ ረጅም ጤና ይስጥልኝ ከአንተ በኋላ ነው ክልቤ ልቤ ሰው አመሰግናለሁ የወዱ

  • @belsti9368
    @belsti9368 11 месяцев назад

    ወንድም ስነ-ወርቅ ታዬ አንተ በጣም ምርጥ የህይወት አስተማሪ ነህ በርታልን🙏🙏🙏

  • @kokobebekele8071
    @kokobebekele8071 2 года назад

    9 እሔ ለኔ በትክክል ትምሕርት ነው
    ሁሌም በጣም ነው የምወደው
    ትምርሕትሕን እድሜ ይስጥህ

  • @tig4066
    @tig4066 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ ከዉስጤነዉ ነዉ የገባዉ ፈጣሪ ጥሩ አድርጎ እወቀት ይስጥህ ❤

  • @uae8112
    @uae8112 2 года назад +2

    ስነወርቅ አንተ እኮትለያለህ ፈጣር ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን

  • @ፈለገጥበብ-መ2ቀ
    @ፈለገጥበብ-መ2ቀ 2 года назад +2

    1,2,9 እጅግ በጣም የወደድኳቸው ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቀጥሉበት እናንተን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ኣንድ 2 ሳማንት ይሆነኛል እናም የኣስተሳሰብ ለውጥ ቀላል በማይባል ደረጃ ኣሻሽያለሁ ብየ ኣምናለሁ i hope ሙሉ በሙሉ እንደምለወጥም ኣልጠራጠርም።
    እንዴውም ኣመጠራጠር ትልቅ የለውጥ ቦታ የያዘ ይመስለኛል።

  • @Bሓፍቲንጉሰ
    @Bሓፍቲንጉሰ 2 года назад +1

    ሁሉም ጠቃሚ ነው ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጠልን
    ❤️❤️❤️

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 года назад +1

    inspired Ethiopia በጣም አመሰግናለሁ ከናንተ ቻናል ከተቀላቀልኩ በጣም ተለዊጭያለዉ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ادريسابنوسعيد
    @ادريسابنوسعيد Год назад

    ሀቢቢ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉንም ትምርትህን በጣም ነው እመወደው ሠለምትሰጠን ተምር በጣም እናመሠግናለን 🥰🥰

  • @helenendeg492
    @helenendeg492 2 года назад +5

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለኔ ከ1-13😍😍😍በይበልጥ ደግሞ ከዚህ በፊትም የማደርገው 2ቁጥር💚💛❤ በቃ ምን ልበልህ
    ሀሳቤን የምገልጽበት ቃል አጣለው በዚህ ቀጥል ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 года назад

    በርቱ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው Thank You so much

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ስነ ወርቅ, ወንድም
    ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነው thankyou 🙏🏿

  • @Msgana4053
    @Msgana4053 2 года назад +1

    ምኑ ልምረጥ ሁሉንም ምርጥ ምክሮች ናቸው እግዚኣቢሄር ይባርክህ ውድ ወንድማችን👍🙏

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 года назад +4

    ሥነዬ ምን የማይጠቅም ነገር አለ ኑርልን ወንድማችን🙏😍😍😍

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +1

    ምርጥ ት ት ለህይወት መሥመር ሠጪ ቃለ ህይወት ያሠማልን ብሮ

  • @Saraordofaabera
    @Saraordofaabera 2 года назад +2

    ሁሉም አቅሚ ሰጪ ትምህርቶች ናቸው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን💪

  • @ellenfessehaie4435
    @ellenfessehaie4435 2 года назад +1

    በጉብዝናችን አይደለም መልካም ነገር ወደ እኛ የሚመጣ. መልካምነትም ይጠይቃል ያልከው በጣም በጣም ልብ የሚነካ ነው. ( ጥሩ ልብ ጥሩ ትዳር ነው!).

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 года назад

    በእውነት ተባረክ ወንድሜ እኔ ሁሌ ለሰው ሳማክር እንደማልችል ነበር የሚነግሩኝ አሁን ገባኝ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @bruktayetmanayeendale1796
    @bruktayetmanayeendale1796 2 года назад +1

    ሁሉም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @mintezk8539
    @mintezk8539 2 года назад

    ሁሉንም ወድጀዋለሁ ፈጣሪ ጤና ሰላሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥልን።

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ህይወት የሚለውጥ ትምህርት ነው!

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ሁሉንም ወድጀዋለሁ አመሰግናለሁ
    ወድም በርታ ዘመንህ ይባረክ

  • @yared_officiallmedia
    @yared_officiallmedia Год назад

    እኔ በጣም የወደድኩት ተራ ጥቁር ሰባት ያለውን ሀሳብ ነው።
    "ፍርሀትህን መጋፈጥ ተለማመድ ❤❤❤"

  • @fuadbamud962
    @fuadbamud962 2 года назад +1

    በጣም ነው ማመሰግነው አንተን መስመት ከጀመርኩ በዋላ ተለውጫለው አላህ ይባርክ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад

    አንደኛውና ሁለተኛው በጣም ድንቅ ነው እናመሠግናል።

  • @wizyoni3217
    @wizyoni3217 2 года назад

    ሁሉም እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +1

    በስማአም የዛሪዉማ ይለያል ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @rahel7771
    @rahel7771 Год назад

    ግሩም ነው ጸጋውን ያብዛልክ እግዚኣብሔር

  • @mullomullo4550
    @mullomullo4550 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ወንድማችን የትኛዉም ምጠላ የለም ሁሉም ትምህርት ሰጭ ነዉ በጣም ደስ ይላል ብቻ ያለፈዉን ነገር ለመርሳት አልቻልኩም ሞከርኩ ግን በፍፁም አልጠፋ አለኝ ምናልባት መብቴ ይሆናል ምትለኝ ካለ ወንድሜ