Thank you Yared and congratulations ! What an inspiring interview ! Ato Ashenafi Taye is truly a treasure to us Ethiopians, maybe to the whole Africans. I love Ato Ashenafi more because Welela is my grand mother’s name who was a strong, loving grandmother. We also named our niece Welela. God bless !
Good work. We thank you. I personally benefited from impact seminars in different topics. ❤❤❤ But still i am in big problems. I know, i have knowledge on issues however ; up and down come to me in many life aspects of mine. Anyway, thank you ashe and yaredo. Hopefully, I am planing have time to Mr Ashe and yaredo🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ashie !! and yariedo!! please send in pdf form the book of transending limits .please!please! ke kuraz aywerdm blognal ena! please please please please please please please please please please please please
Rise up & impact siminar (revolutionary human life change program) COMMENT: if possible, adda & use d/t Ethiopia language, again if you don't understand others language better if learn (I think it is not difficult when need/want from heart(kemear kemear tifaligalle? (ASHANNEFI TAYE)
ጋሽ ሙሉጌታ ንጋቱን English teacher በጣም የሚታወቅ መምህር ነው አሁንም በህይወት አለ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለጋሼ
ያሬዶ እንኳን ደስ አለህ ከዚ በላይ ትልቅ ነገር መስራት እንደምትችል ባለሙሉ ተስፋ ነኝ።ይሄ መድረክ የብዙ ትላልቅ ሰዎች መድረክ ሊሆን እንደሚችል አምናለው።አቶ አሼ የኔ የእውቀት አባቴ ነው ብዙ ነገሮቼን እንዳስተካክል፡እንዳውቅ፡እንድረዳ አድርጎኛል።ብዙ የህይወት መስመሮቼ በሱ ትምህርት ተስተካክለዋል።ደሞ ብዙ ሌሎች ቦታዎች ላይ ያልተናገራቸውን ነገሮች ዛሬ ነግሮናል።የሰው ልጅ ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው።እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛላቹ በብዙ በረከት ይባርካቹ አመሰግናለው።
ነፍሴ የምትወደው ልቤን ከፍቼ ከልቤ ከውስጤ የምሰማው ሰው ቢኖር አሼ ነው በጣም የተለየ ሰው ነው ለኔ ያሬዶ አንተም ደስ የምትል ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርካቹ እንወዳችኃለን🥰🥰
አሼ እንኳን ደስ አለህ ! እናትህ በህይወት ኖረው ይህንን ስኬትህን ስላዩ እድለኛ ናቸው !!
አሼ ናፍቀህኝ ነበር ።እንኳ ደና መጣቹ ያሬዶ❤❤ ወ/ሮወለላ ወለላ የሆነ ማንነት ያለወ ድንቅ ሰው ስለ ወለድሽለን እናመሰግናለን
አቶ አሸናፊ ታዬ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ...!!!
በርታ ያሬዶ አሼ ኑርልን ያረብ እረጅም እድሜ አሼ ኑርልን አሺ እደው ለኛ ለናቶች ልጆቻችንን ትምትቤት ልከን የምንሰለጥንበት መገድ ብታመቻችልን 🙏
ያሬድ እንኳን ደስ አለ 🎉🎉🎉🎉 ከዚ በላይ ይገባሃል። ላንተ ስኬትን ከሙሉ ጤና ጋ ለመላው ቤተሰብህ እንዲሁም ለ አቶ አሼ እመኝላችኋለሁ በርቱ ሁሌም አብረናችሁ ነን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያሬድ እንኮን ደስ አለክ
ደግሞ ለላ እድል ተከፈተልን
በቃ ልንማር ነዉ
ደስ ስል እድሜና ጠና ይስጣችሁ
አቶ አሼ ላመሰግን ብየ ቃል አጣዉ እሽ ምን ልበል ?
ያዉ የካትቲት 11/2016 ከ impact seminar መልስ የከፈትኩት የyoutube ቻናለ የምትመለከቱትን ያህል ደርሶል
አንድ ቀን የ podcastችሁ እንግዳ እንደሚሆን አልጠራጠርም
በቃ ምን እላለዉ እግዝአብሄር ይመስገን ብቻ ነዉ ልል የምችለዉ ተባሬኩ!!!!!!!
አቶ አሸናፊ የህይወቴ መቀየር ምክንያት አንተ ሥለሆንክ ሁሌም አመሠግንሃለሁ አንተ ለእኔ ባለውለታየ ነህ ።እግዚአብሔር ይመሥገን አንተን እንዳውቅ ሥላደረገኝ ።❤❤❤❤
መምህር አሸናፊ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያካፈልከን በርቱ።
yaredo ena ato ashe enamesegnalen podcast mejemeru des ylal btam keep it up
ያሬዶና አሼ እጅግ እንወዳችኋለን በርቱልን
ያሬድየ እጅግ በጣም ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሰ አለህ 🎉🎉🎉።በአንተ ፕሮግራም ብዙ ሰው እንደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ ።እኔ በአቶ አሸናፊ ሥልጠና ህይወቴ ተቀይሯል ።የአቶ አሸናፊ ህይወትና የእኔ ህይወት ይመሣሠላል።ከቤተሠቡ ታሪክ ጀምሮ ተመሣሣይ ነን በጣም ይገርመኛል።አሁን የምኖረው ጎንደር ነው ።በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበርሠብ ትምህርት ቤት መምህር ነኝ ።ሁሌም ኢምፓክት ሴሚናር እከታተላለሁ።የምር ህይወቴን ቀይሬበታለሁ ።አሸን እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ።አንተንም እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ።ኑሩልን🎉🎉🎉 እርግጠኛ ነኝ ይህ ሚዲያ አለምን የሚቀይር ነው በርቱ
Thank you Yared and congratulations ! What an inspiring interview ! Ato Ashenafi Taye is truly a treasure to us Ethiopians, maybe to the whole Africans. I love Ato Ashenafi more because Welela is my grand mother’s name who was a strong, loving grandmother. We also named our niece Welela. God bless !
ያሬዶ አሼን የመጀመሪያ እንግዳ አድርገህ በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል።🙏 ከአሼ ህይወት ብዙ ተምረናል ወደፊትም እንማራለን!! ከአንተም ፖድ ካስት ወደፊት የሚያንፀንን ብዙ ነገር እንደምንማር እርግጠኛ ነኝ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ!!❤❤❤
Wooow 🎉 በጣም እናመሰግናለን ያሬድ እንኮን ደስ አለህ ይገባሃል
በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ አቅራቢውም ተባረክ
አሼ ምትገርም አባት፣መምህር ነህ። እኔ impact seminar 17th ባች ሰልጣኝ ነበርኩ። አላማ አድርጌ የነበረው"life purpose" ለማግኘት እንዲረዳኝ ነበር። ነገር ግን በዚህ ቪዲኦ ላይ ስለ passion ስታወራ በትንሹም የገባኝ፥
፩፡ ልክ አንተም እንደገለጽከው የተሰጠኝን ታስክ ቶሎ መጨረስ ቶሎ ሰሚት ማድረግ=ከድሮም ጀምሮ ይመስለኛል
፪፡ ቻሌንጅ ሚያደርገኝ ነገርን ደስ ይለኛል
መምህር በዚህ ጉዳይ ምን ትለኛለህ
ያሬዶ ፈገግታህ ሁሌም ደስ ይለኛል
የአባቴን የአለሙ ዋቀዮ ን መልካምነት በማንሳት ደሰ ብሎኛል ጌታ ይባርክ
ኡፍ ደስ የሚል ቆይታ እና የመክፈቻ ፕሮግራም🎉🎉❤ ያሬዶ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን👏👏አሽዬ🙏🙏❤️❤️
በጣም ነው ምወደው አቶ አሸናፊን አንደበቱ ሲጣፍጥ!!
Woow Welcome back! Great to see your podcast and what an amazing first guest to kick things off.
Dear Yarediye..
Thank you for interviwing dear Ato Ashenafi..
Hopping this podcast will continue..
Thank you once again
ብዙ ነገሮችን ተምሬያለው አመሰግናለው በርታ
ወንድሜ ።
ያሬዴ እንኳን ደህና መጣህ አሼ ሁሌም ነዉ የምናመሰግንህ ❤...ልዑል እግዚአብሄር ይባርካችሁ ተባረኩልን
Ashe Anit Bilh Alemtazez Kebad New Ejig Betam Ameseginalew Yared Enikuwan Geta redah Berita❤❤❤
ሁለት እቁዎች. የሀገራችን ጌጦች እረጂም እድሜ ከጤና. ጋር የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ. ያሬዶ❤
መልካም እድል ወንድማችን በእጅህ ያለውን ተጠቅመህ ለትወልድ ሀላፍነትህን እደምትወጣ ተስፋ እናደርጋለን በርታ❤🎉
በዚህ መልኩ ሁለታችሁን ማድመጥ ስለቻል እና ብዙ ዕውቀት ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን።
አቶ አሸናፊ እናቶት (ወ/ሮ ወለላ በህይወት ኖረው የደረሱበትን ደረጃ ማየታቸው እና ያሰቡትን ማድረግ በመቻሎት እድለኛ ኖት !!!
በዚህ ከፍ ያለ ደስታ ነው የተሰማኝ።
ስለ ዝግጅቱ እናመሰግናችኋለን።
Thank you dear Yared for interviewing Ato Ashenafi.
Hopping every viewers got a great lesson..
Keep it up!
I appreciate the feedback! 🙏
ሰላም፡ያሬድ፡ሶሻል፡ሚዲያ፡እንዳንተ ያለ፡አስተዋይ፡ሰዉ ስላሳወቀኝ፡ደስ ብሎኛል፡ያቀረብክልን፡ሰዉ በጣም፡ብዙ የምንማርበት፡ሰዉ ነዉ፡ተባረክ፡ሌላዉ፡የሚስትህን፡አስተዋይነት፡ሳልነግርህ፡አላልፍም፡በብር፡ከሚገዛ፡ጋጀት፡በላይ፡በዉስጥህ፡ያለዉን፡እንቁ፡ጥበብ፡በማስተዋልዋ፡፡
እናመሰግናለን ያሬድ አብን ደግመክ እደምታቀርብልን
ውብ ቆይታ ጥሩ ግንዛቤ ሸጋ ሐሳቦችን ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ያሬዶ ጋሽ አሼ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ Rise up ይመንደግ🎉🎉🎉🎉
Yaredo, excellent continue for Ward.
ያሬ
ዶ እ
ንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤ በጣም ምርጥ ጨዋ ታታሪ:ላሼ ያለህ አክብሮት የሚደነቅ ነው:: ጎበዝ ልጅ ወንድሜ ተባረክ:ዕድሜ ይስጥህ::ዋው ሰትመሰጋገኑ ደስ ትላላችሁ::
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
ያሬድ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው አመጣህልን አቶ አሼ አይጠገብም ቀጣይ ደግሞ ነጺ ይሁንልን
Wed Dr.Pro. Memhre Ashenafi Taye Tesem Egziabher ybarkh❤Edmena tsega ysthi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በዛሬዉ ቃለ መጠየቅ እጅግ በጠም ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታለሁ በርቱ።
I loved my challenges እናም ቅሬታዬን አንስቻለሁ ለበጎ መሆኑ ስለገባኝ ! Thank you Ashe and Yaredo😊😊😊
ያሬዶ እንኳን ደስ ያለህ 🎉
እደግልን!
እንኳን ደህና መጣህ ያሬዶ ❤❤❤ አሼ ሳቅህ ይጋባል ❤❤❤
The man has a beautiful voice and a good Soul.
የተኛውን ነብስ ቀስቅሶ የተፈጠረበትን ዓላማ በጥልቀት ተገንዝቦ በማግኘት እንዲጠቀምበት ለማስቻል የመምህር አሸናፊ አስተምሮ በእጅጉ አስፈላጊ ነው፣ ሰው በተሰጠው የመኖር እድል ተጠቅሞ ትርጉም ባለው መንገድ ህይወቱን እየመራ የሚጠበቅበትን እያደረረገና የሚገባውንም እያገኘ በደስታ መኖር እንዲችል በጠቃሚ እውቀት መታገዝ አለበት ለዚህ እውቀት መገኘት የመምህር አሸናፊ አስትዋፅኦ የራሱን ድርሻ ይይዛል። የሰው ዘር ተፈጥሯዊ ብቃቱን በተገቢው ተገንዝቦ ማድረግ የሚገባውን ማድረግ ቢችል ኖሮ ምንኛ በደስታ መኖር ይችል ነበር ፣ መምህር አሸናፊ ክብር ይገባቸዋል።
መጣም ያምራል የእውነት እደናተ አይነት ልዩናቹ እግዚአብሄር ያበዛቹ በእው ነት
Selam yaredo...Ato Ashenafi liyamesegnew yemifelgew sew awekachewalew...Ebakeh enagegnagnachew
እንዴት ልናገኛቸው እንይላለን ስልክህን ፃፍልኝ ልደውልልህ
Congratulation yaredo......betilik sew ashe slasjemerkew demo betam des ylal.bertalin bro🎉🎉🎉
Betam astemari teacher nachew. Harar bizuchuu sewochi indezi new seeing yemiredut.
Woyzro welela wonderful amazing strong Mother! your MoM she's say (YALEFAL) strong massage wow bless you
Thank you for share 🙏
ለካስ "ሰዎች ያልታተሙ የሚነበቡ መፅሐፍት ናቸው።" ያሬዶ ጥሩ አድርገህ ማንበብ እና ማስነበብ ብቻ ሳይሆን የመፃህፍት ምርጫም ታውቃለህ። የሚገር እሰተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው። ህይወት ካለፈ ብኋላ ሲያጋሩት አንዲህ ይጣፍጣል? ይህንን የመሰለ አጥንትን የሚያለመልም ህይወትን የሚያረሰርስ ማእድ ስላጋራችሁን እናመሰግናለን ፤ ለትውልድ ቡርን የመፈንጠቅ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን።🎉
A very inspirational podcast keep it yared!
ተባርኩልን
ፈጣሪ ሁሌም ይባርካችሁ።
Great startup! Keep going, keep going. Never let anything hold you back. I really understand your potential.Yaredo 💪💪
አሼ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ያሬዶ የሰፈሬ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ 👏👏👍
Ashe ሰብሮ አደጌ ባለህበት ሳላምህ ብዝት ይበልልኝ❤
Congra Yared
Waw best እኛ እንደው ከእናንተ እንማር ይገርማል
ተባረኩ
Welcome come back, Yaredo, with a special and loved guest .
Ashe ... you are right ... I share your histry ... thank you and God bless you. Yaredo you r blessed.
God bless you too! 🙏
ያሬዶ አንኳን ደና መጣህ ብዙ እንጠብቃለን
Good work. We thank you. I personally benefited from impact seminars in different topics. ❤❤❤
But still i am in big problems. I know, i have knowledge on issues however ; up and down come to me in many life aspects of mine. Anyway, thank you ashe and yaredo. Hopefully, I am planing have time to Mr Ashe and yaredo🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ጋሽ ሙሉጌታ አስተምሮኛል በዛ ላይ ጎረቤት ነኝ
Ato ashenafi best man
በጣም ደስ ይላል👏እንኳን ደስ ያላችሁ🎊🎉
Surprising!!! Thanks a lot guys!
Best podcast
Good work
watching from south africa love u all
Welcome Mr.Ashe
Love you uncle
Enkuan Des aleh yaredo 🎉🎉
እናመሰግናለን
Congratulations bro
The owner of this podcast, mr yared, you are exccellent
አቶ ሙሉጌታ የሚባሉት ሰው አሁንም በህይወት አሉ
የአቶ አሸናፈ ንግግር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
thank you beka ❤❤❤❤❤
I love you both ❤
❤thanks
I am really impressed by him.
ashie !! and yariedo!!
please send in pdf form the book of transending limits .please!please! ke kuraz aywerdm blognal ena!
please please please please please please please please please please please please
So amazing ❤
አንደኞች❤
Welcome ❤❤❤❤
Wel come 🎉
ግሮም ገለፆ ኢትዬጰይን ዳግም መስራት እዲህ ነው ብርታትን ይስጠን😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊
O Amezig ekan dena metachu betam dess ylal 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጦሶ ገለታ አ.አ ግርማዊ ቀ/ኃ/ሥ መታሰብይ ድርጅት 22 አለልህ ዘመነ ድንጋይ ዳቦ ዘመን ነበር❤❤❤❤❤❤
Rise up & impact siminar (revolutionary human life change program)
COMMENT:
if possible, adda & use d/t Ethiopia language, again if you don't understand others language better if learn (I think it is not difficult when need/want from heart(kemear kemear tifaligalle? (ASHANNEFI TAYE)
Dese sile ashuye enekuaneme enateke noruleke
Congratulations
Nice podcast
ይህን የዩቱብ ቻናል ገና ዛሬ ንቁ ህይወት ላይ ሲተዋወቅ ሰምቼ መምጣቴ ነው። እስከዛሬ እንዴት አመለጠኝ😊😊
ማስታወቂያ ላይ በደንብ ስሩ።
ያሬድ!! እንኳን ደስ አለክ
welcome❤❤❤
wel come yaredo
enkuan fetari redah wendeme... melkam hulu yehuneleh