ውስጥህ ያለውን አይተሃል? _ Realize your Potential _ Ashenafi Taye _ Impact Seminars

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RipleImpact
    Tiktok: / impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Комментарии • 101

  • @eyobedtewodros1496
    @eyobedtewodros1496 Месяц назад +15

    እንኳን በደህና መጣህልን አባታችን አሼ፣ በእውነት አትጠራጠር ያንተ ቪዲዮ በማየት ብቻ ህይወታቸውን ከለወጡ ወንድሞቼና እህቶቼ መካከል አንዱ ነኝ፣ እናም ምስክር ነኝ። አንድ ቀን ይሄንን ምስክርነት ያለህበት ድረስ መጥቼ መሰክራለሁኝ። ለብዙዎች መዳን ፣ ተስፋን ሰጪ እናም ህይወትን ሰባኪ ነህ። አንተ ባትወለድ ኖሮ ፣ ተወልደህም ህልምህን ባትኖር ኖሮ ፣ መዳን እችል ነበር??? ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @abdulazizmusa1603
    @abdulazizmusa1603 9 дней назад +1

    Yitadelutal enji ayitageltum, ewinet new , du bist geboren uns zu dienen, dankschòn. Greeting from Afghanistan 🇦🇫,

  • @DebebeTesfaye-n2g
    @DebebeTesfaye-n2g Месяц назад +2

    My number one choice impact seminar

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 22 дня назад

    wow አሼ እንካን በሰላም መጣህልን እድሜ ከጤና ጋር በኢትዮፒያ 1 ኛ ነህ ለኔ ሁሉንም ሰማው ያንተ ይለያል በድጋሚ wow

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Месяц назад +5

    እንክዋን ሰላም መጣህ የዘመናችን አምላክ የላከህ የእግዚአብሔር ሰው መምህር አሸናፊ ታሽ

  • @KanthaDagne-xz6xu
    @KanthaDagne-xz6xu Месяц назад +1

    አሼ የውስጤ አመሰግናለሁ ። ይቅርታ አንድ ነገር እንድታስተካክል ልነግርህ እፈልጋለሁ አት እና ኦች የራሳቸውን የቻሉ የብዙ አመልካች ቅጽያ ናቸዉ እና ለአንተ ከሰጠሁ ቦታ አንጻር ብዙ ጊዜ ስትደጋገመው ስምቻለሁ መጻሕፍቶች ,ባህርያቶች...ብታስተካክለል
    እጠይቃለሁ አሼ በጣም ነው ማከብርህ የፈጣር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን!!!

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z Месяц назад +3

    አቶ አሸናፊ ታዬ እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን ድንቅ ሰው🙏

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Месяц назад +2

    ትምህርቱ ነፍሴን የሚገዛት ሰው አሼ ነው አንተን ሰምቶ አለመለወጥ አይቻልም ስወድህ አሽዬ ኑርልን🥰🥰🥰

  • @AbKs-nl5xn
    @AbKs-nl5xn 25 дней назад

    ልክ ነው ብዙ ነገሬን ቄይራቹሃል አመሰግናለሁ ❤ impact seminars
    በተለይ አቶ አሸናፊ

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 Месяц назад +1

    አቶ አሸናፊ እንኳ ደህና መጣህ የስደት ንሮ እንዳይሰማኝ ያንተ ትምህርቶች ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kasimyunus-ei3tc
    @kasimyunus-ei3tc Месяц назад +2

    I have seen many motivational speaker in all my life but you are unique for me

  • @DebeluBirbirso-c2r
    @DebeluBirbirso-c2r Месяц назад +1

    Dear Ato Ashenafi well done
    Keep it up 🙏

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 Месяц назад +2

    አመሠግናለሁ አሼ!!🙏🙏🙏 ሁልግዜም በትምህርቶችህ ህይወትን በተለየ አቅጣጫ እንድመለከት ታደርገኛለህ።

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 26 дней назад

    Tebarek Dr. PRO. Mem.Ashenaf ❤

  • @itcanbe2114
    @itcanbe2114 Месяц назад +2

    Ashe ejig betam yetekeberkew mekariyachin enkuan beselam temeleskiln betam nafkehen neber.. Ahunim leyu behonew timihirtik hiwetachinin lenkeyir abrenik guzo lay nen.. Hulem selamik bizzet yebelelen.. 🙏🙏🙏

  • @Anteneh-ey2oz
    @Anteneh-ey2oz Месяц назад +1

    thank you my techer

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 23 дня назад +1

    Wow that's so amazing blessed Mr/ Ashe❤❤

  • @AA-qf1rl
    @AA-qf1rl Месяц назад +1

    I watch your you tube everyday and every time it is just as amazing as the previous one ! Change is coming! 🎉🎉🎉

  • @Berz158
    @Berz158 Месяц назад +1

    You welcome back amazing man inspiration person of making difference in my life!

  • @DigitalTides-qe1jv
    @DigitalTides-qe1jv Месяц назад +1

    Wow what a lesson !!

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Месяц назад

    ውይ mr.ashe...እንኳን መጣህልን ...ተርበን ነበር ከምር...ልክ ገና ቴሌግራም ላይ የሰኞው ሰሚናር እንደተጀመረ ሳናብ ሰፈር ሳልደርስ ሳላስበው 4 ኪሎ ላይ ወረድኩኝ እንደገና ታክሲ ይዤ ወደሰፈር ...ከምሬን ነው!

  • @tewedajugize
    @tewedajugize Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ አቶ አሸናፊ ❤❤❤

  • @TekluFikre-v3d
    @TekluFikre-v3d Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @efesonendale
    @efesonendale Месяц назад +2

    Ashu Your energy always amazes me God Bless you...!!!🙏🙏

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Месяц назад +2

    ዋውውውውውውው ጀግናችን ❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Месяц назад +3

    የውስጣችንን እምቅ አቅም የምታሳየን ውዱ መምህራችን አሹ እናመሰግናን!

  • @Alemye777
    @Alemye777 Месяц назад +1

    Welcome back and thank you

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +1

    የሚገርም ትምህርት ናው አመሰግናለው

  • @TinsaeWelde
    @TinsaeWelde Месяц назад +2

    My great excuse is i wanna see this hero men before i die 😢

  • @TsehayBekele-p2f
    @TsehayBekele-p2f Месяц назад +3

    እንኳን ደና መጣቸሁ!

  • @Mebri19
    @Mebri19 Месяц назад

    አቶ አሸናፊ ታዬ እንዲሁም ያሬዶ እና የimpact seminars ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣቹ ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር ብዙ ተምሬበታለው።መጨረሻ ላይ ላነሳቹት ሀሳብ በአካል መምጣት ለማይችሉ ሰዎች ሀሳባችንን በonline ማስቀመጥ የምንችልበትን ሁኔታ ብታመቻቹልን አሪፍ ነው ብዬ አስባለው በድጋሜ ከልብ አመሰግናለው❤

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Месяц назад

      ስለሰጠሽን ሀሳብ ከልብ እናመሰግናለን! ይሁን እንጂ "ሀሳባችንን በonline ማስቀመጥ የምንችልበትን ሁኔታ ብታመቻቹልን" የሚለው ሀሳብ ስላልገባን ብታብራሪልን፣ እባክሽ!

  • @Mebtu7
    @Mebtu7 Месяц назад +2

    ጋሸ አሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።🙏😊

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Месяц назад +1

    እግዛቢሃር ይመስገን

  • @AfewerkiHagos
    @AfewerkiHagos Месяц назад +1

    Welcome Dear! ashe
    Thank you! God bless you!!!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Месяц назад +2

    ድንቅ ትምህርት 💕

  • @asabuki834
    @asabuki834 Месяц назад +24

    አቶ አሸናፊ ታዬ በህይወቴ ተጽኖ ከፈጠሩብኝ በፍቅር ከማደምጣቸው ጥቂት ሰዎች መካከል ነህ ።

  • @masreshamtke
    @masreshamtke Месяц назад +2

    እንኳን ደናመጣቹህ❤

  • @kinfemulugeta-ie2mk
    @kinfemulugeta-ie2mk Месяц назад +2

    አቶ አሹ አመሰግናለሁ ለህይወቴ ብርሀን ሆነህልኛል አሁን ሁሉም እየታየኝ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @GedionYimer
    @GedionYimer Месяц назад

    You have given me a lesson that every individual better tried something special due to different life factors is the main principles of many innovator who have changed the plant through their finding in scientific fact exampled Massey Ferguson is designed by a farmer that didn't join university yet the difficulty he had faced during tillage practice is the core concept of thus machinery.

  • @FshaMahari
    @FshaMahari Месяц назад +4

    እናከብረሃለን አባቴ

  • @hagostesfai6312
    @hagostesfai6312 Месяц назад +1

    ኣሽየ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @AbayMuoz
    @AbayMuoz Месяц назад +1

    thank you ashu

  • @yaredenyew6904
    @yaredenyew6904 Месяц назад +2

    አሼ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia Месяц назад +1

    አሼ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @zebibetube771
    @zebibetube771 Месяц назад +1

    የተለየ አስተምሮ ነው ከሁሉም አንደኛ ነው

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn Месяц назад +4

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @genetbewketu7720
    @genetbewketu7720 Месяц назад

    ህይወቴ ከትግል ውጪ እንደ ማር ወለላ ሳይቁዋጥ እንዲፈስ ስላደረክልኝ አመሰግንሃለሁ :: ከህይወት ጋር አንገት ላንገት ትናንቄ ባፍጢሜ ሳልደፋ ስላጋጠምከኝ አሁን በጣ ተጠቃሚ ነኝ:: ለካ ከባድ ሰው ነኝ ተመስገን🙏🍀🍇ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s Месяц назад +1

    Thanks Ashenafi!

  • @OliyadDechasa
    @OliyadDechasa Месяц назад +1

    Ashu thanks

  • @GeseseGelu
    @GeseseGelu Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g Месяц назад +2

    Impact seminar

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Месяц назад +2

    Welcome ❤

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 Месяц назад +1

    ታላቅ ሰው ነክ Much appreciated

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Месяц назад +1

    Enamesegnalen

  • @sofiyabdo2025
    @sofiyabdo2025 Месяц назад +2

    እኩዋን ደና መጣህ የሂወት መምህሬ ሠላምህ ይብዛ

  • @hakeselamsisay558
    @hakeselamsisay558 Месяц назад +1

    ኑርልን

  • @SaimonSaimona
    @SaimonSaimona Месяц назад +2

    ኣንደልቤ ኣስተማሪ ጋሸ ኣሸናፊ አንካን ብደህና መጣህ አድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Месяц назад +1

    የመግቢያ ሙዚቃው ቢቀየር ምርጥ ይሆናል !!

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Месяц назад

      እዚህኛው ላይ ያልወደድከውን ነገር ብታሳየንና የምትጠቁመን የመግቢያ ሙዚቃ ካለ? እናመሰግናለን!

    • @kestedemena280
      @kestedemena280 Месяц назад

      @ImpactSeminars አሼ በቅድሚያ ለአንተና አብረውህ ለሚደክሙ የቡድንህ አባላት ያለኝን ክብርና አድናቆት እገልፃለሁ ! ያልወደድከውን ያልከኝ ሃገርኛ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል ለምሳሌ በመሰንቆና በዋሽንት ቢቀናበርና ወጥና አዲስ ቢሆን እንደ ብራንድም ስለሆነ ማለቴ ነው ! አሼ ይሄ የእኔ የግሌ አስተያየት ነው ! በተረፈ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ አምናለው ! መልካም ጊዜ !!

    • @EthioPrevails
      @EthioPrevails Месяц назад

      @@ImpactSeminars This introduction music by itself is iconic and calls for the soul, KEEP IT.

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 Месяц назад +1

    Well come

  • @Yeabsira-pt1wg
    @Yeabsira-pt1wg Месяц назад +2

    Welcome back

  • @Musebashayecho2015
    @Musebashayecho2015 Месяц назад

    Tanks

  • @BettyEriko
    @BettyEriko Месяц назад +1

    Gashe ashenafi ameseginalew yerson video mayet kezemerku behuala berase lewt eyayehu new beaka bagegnot destaye new akebrotalew

  • @AndualemAsefa-md5pd
    @AndualemAsefa-md5pd Месяц назад +3

    Abetu geta hoy ede Ahe ayner sewoch abzaln

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 Месяц назад +1

    እሼ ሠላም ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ።

  • @bekijida05
    @bekijida05 Месяц назад +1

    አመሰግነዋለሁ

  • @yehualaworkadera
    @yehualaworkadera Месяц назад +3

    አሼ እንደምን አለህሰሞኑን ጠፋችሁብኝ የተፈጠርከው ስጦታህም በሁሉም ዘርፍ ተለውጠህ ህዝብና አገርን ለመለወጥ ነው እንቁ ነህ ያበርታችሁ ለአይነ ስጋ ያብቃን

  • @user-hk8is4dq5v
    @user-hk8is4dq5v Месяц назад +1

    Welcome Daddy ❤

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 Месяц назад +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @HaymiAlmaZ-z9f
    @HaymiAlmaZ-z9f Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 Месяц назад +2

    አቶ አሸናፊ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Месяц назад +1

    አረ ባካቹ ለምንድነው የምጠፉት...ተረስታቹ ነበር ብቻ welcom🎉

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Месяц назад +1

    የርቀት ትምህርት$ ይጀመር..

  • @EndaleAlemayehu-ko8mw
    @EndaleAlemayehu-ko8mw 4 дня назад

    ውዱ አባታችን ቪድዮዎችህን ሁሉንም አዳምጣለሁ ደግሜም ስሰማቸው አይሰለቹኝም የተለያዩ መፅሀፍትንም አነባለሁ ግን ሁሉም ተጠቅልለው እንዴት እንደሚሰሩ እንዲገባኝ ያረገውው ያንተን ቪድዮዎች ማየት ከጀመርኩ በኋላ ነው እድሜዬ ብዙም ባክኗል የሚባል አይደለም 40ዎቹ መጀመሪያ ነው የመንግስት ተቀጣሪ ነኝ በአርሲ ዞን ስሬ ወረዳ እሰራለሁ ነገሮች እየባሱ መጥተው ሰዋዊ ተፅኖ ገፍቶ ሊጥለኝ ከጫፍ ላይ ቆሜ ይንንም ቪድዮ አደመጥኩ በተፈጥሮዬ ስራ የመድፈር ችግር የለብኝም ግን የማስቀጠል ችግር አለብኝ ቤተሰብ ስላለኝ ትንሽ ፍርሀትም አለብኝ አሁን ገጠር 9km ሔጄ በየቀኑ እንድሰራ ተወስኖብኛል ግን እኮ ህይወቴን ለመለወጥ በወጥነት 3km እንኳን ይሁነኝ ብዬ ሔጄ አላቅም ከእንግዲህ አንድ ሰአት ተኩል የሚሆነውን መንገድ አንተን በማድመጤ ያገኘሁትን በማሰላሰል ወይ ያንተን ቪድዮዎች እያደመጥኩ ልሔድ ወስኛለሁ የምጠቁመኝ መፅሐፍት ካሉ በሚኖረኝ አጋጣሚ ሁሉ ላነብ ወስኛለሁ ግዜ ኖሮህ ካነበብኩው አንድ ቃል ብቻ"አይዞህ ልጄ" በለኝ። ጥቂት ጅምር እና ትንሽ እርሾ በእጄ አለ። ከሁለት እና ሶስት አመት በኋላ ለምስክርነት በአካል እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 Месяц назад +1

    ሠዉ ብዙ ነገሮችን ያቅዳል ጥሩ ነዉ እኔ አሞኛል አሁን ላይ የምመኘዉ ጤነኛ መሆን ብቻ ነዉ ግን ሁሌ አመስጋኝ ነኝ እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ ጤና ከሌለ ምንም የለም አቶ አሸናፊን እንዴት እንደማገኘዉ እስኪ ዕርዱኝ

  • @FiroManGemeda
    @FiroManGemeda Месяц назад +2

    Ashee waaqayyoo sin haa Eebbisuu dhugaa barri keessan haa Eebbifamu afaan oromoo isaas nuuf hojjedhaa malooo........

  • @Getanehmolaa
    @Getanehmolaa 20 дней назад

    ችግር የሆነ መልክተ ከሆነ እንዴት ነው ማወቅ ሚቻለው አሼ

  • @CaaliiShow
    @CaaliiShow Месяц назад

    Haayuu nama obboo ashaanafi please naaf debisi comment kana ani dreams kiyaa fawodeshin hundessee ijoolee hadhaa abbaa qabne barsisuudha anis abbaa qabuu abbaa dhabun hangam akka nama midhuu argeraa kanara ka'u kitabaa gumchaa abbaa jedhuu baressee harkaa qabaa kitabaa koo keessaatis waayee tola oltuumaa baay'ee baressee ani garuu maatii koos bakka abba kootii bu'e ittigafatamuma fudhee obboleyan koo barsisaa harme tosi gargaraa jireenyaa koo jijjiraa jiraa galin kiyaa offi fi matii koo irraa darbe namootaa biraa gargaruuf hin ga'u ani garuu tola oltuumaa maatii koo qofaa gargaruu osso tane maatii koo irraa darbe namoota biraas gargaruu fedhaa walumaagalati dhabaata fowedshin maqaa abbaa kootiitin hundessee namoota gargaruu fedhaa akkamiti dreams koo kana dhugumsaa ani biyaa arbaa jiraa amma please gorsaa xiqoo naaf keni🙏

  • @DavidKass-t3m
    @DavidKass-t3m Месяц назад

    Mr ashenafi if you see this comment i wanna say i have sent an gmail to you about my great business idea and i just did everything based on you teach and i want your final review please....and i am 18 so i need your feedback please!

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn Месяц назад +3

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 Месяц назад +2

    Thanks Ashenafi!

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE Месяц назад +1

    አሼ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkneshAlelgn
    @WorkneshAlelgn Месяц назад +2

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ❤❤❤❤

  • @TesfahunYota
    @TesfahunYota 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤