Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባቢ ልበልህ. ፍቀድልኝ. ያንተ ትምህርት. ተስፍ እዲኖረኝ አድርጎኛል. የህይወት ሀኪም አሸናፊ ታዬ. ሽ አመት ኑርልኝ
ትልቅነትህን በአንድ ነገር አረጋገጥኩ ' በትህትናህ ' :: እናመሰግናለን : :
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልክ
ግሩም ነው አቶ አሸናፊ፣ እግዚአብሔር ህይወት እንዳልገባን፣ ታላቅ አድርጎ እንደፈጠረን አልረዳ ስንል፡ አዝኖልን፡ እንዲያስተምሩን ከፈጠረልን እንቁ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አቶ አሸናፊ ሰው ቢያከብርህ አንድ ቀን ሊተውህ ይችላል ለዘላለም የማይተወው እግዚያብሔር ያክብርህ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ ካንተ የህይወት ልምድ ብዙ ጠቃምና ወሳኝ እውነቶችን ወሰጄ እየተጠቀምኩበት ነው። ፈጣር ይጠብቅህ
Thanks for sharing the good news❤🎉Ato Ashenafi has saved my wilderness journey of life & saved my time too🦅🖐️🕊️🔆I can't thank enough🖐️🌱🌺🌹🌺Long life❤
Egziabher ybark wed Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema ❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you for your good life sharing activities .
Good Bless You Ato Aschnafi 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ተባረክልን የአእምሮ ዶክተር ነህ እና የአዕምሮ አትክልት ነህ ራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤👌👍🙏
አቶ አሸናፊ ታዬ your amazing, I really appreciate from my heart. Wow! You 'r the only one given from God. God bless you! Thank you 4 great efforts.
ይህ ማለት ፣በተደጋጋሚ ፣ውድቀት እና ብዙ ተሳከልኝ ሲል የሚወርድ ፣ይቺ አለም እንቆቅልሽ ፣ለሆነበት ሰው ፣እንደ ቀዝቀዛና ንፁህ ምንጭ ውሃ ኮለል እያለ የሚወርድ የሚያረካ ትምህርት ነው ፣የዛኔ ነው እኔየገባኝ ዕለት ማለት። አረ ኡኡኡ😢😮😊😮
አመሠግናለሁ አሼ!!🙏
እድሜና ጤና ህይስጥ
Thanks ✌🏽 Ato Ashenafi
🙏
እናመሰግናለን አቶ አሽናፊ ታዬ ድንቅ🙏❤❤❤❤❤❤👍👌
እናመስግናለን ሁልችንም የፈጠረን አምላክ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
የሚገርም ትምህርት እ/ር ይባርክልኝ
እዉነትም አሸናፊ❤👍👍👍🙏
አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለኖ 🙏🙏🙏
አቶ አሼ ክብር አለን
ታንኪው አሼ ሁሌም እምከታተልህ ነኝ
Your teaching is excellent.
Thank You so much For wonderful expression!
ዋውው የዛሬው ትምህርት ይለያል እደ። ንፁሁ የምጭ ውሀ ኩልል ጥርት ያለው የሂወት ውሀ የሆነ ትምህርት ፍጥሪ ያክብርህ
ትክክል ነው ሀለመናችን የተገነባው በኩረጃ ነው ።ስለዚህ ነው እውቀታችን መስፋፋት ያልቻለው ።የምንኮርጀውም ብዙም ከማይበጠልን ሰው ነው ።
ከሚበልጠን ሳይሆን የሚበልጡን ከመሰለን ሰዎች ነው:: የመዳረሻችን: የምኞታችን እና የራዕያችን መለኪያ ስናደርጋቸው እኛን ያቀጭጨናል
Amazing . Thank you
I am proud of you!!!
Thanks ❤ Mr Ashenafi ❤❤❤
አቶ አሸናፊ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠወት በትምህርተወ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ሁሉንም የሂወት እርከን አልፈው አይተውታል ያለፉበትን እያዳዷ የሄወት ተሞክሮወትንም ጪምር ስለሚያካፍሉን አመሠግናለሁ koshes ሆኘ እዳስብ አርገውኛል
መምህር አሼ አመሰግናለሁ
ዋው ዋዉ !! ከልብ አመሰግናለሁ ❤ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር ።
Egzaber yebarek Ashe
Thank you
What a wonderful and lovely lessons. Hope and reality exposed seminar. Thank you man.
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጋሽዬ አሼ። ተባርከሃል 👏👏👏👏
እናመሰግን አለን
ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ክበርልን።ልማድን መቀየር የሚረዳ መፅሃፍ recommend ብታደርገኝ 🙏
Atomic habit የሚል መፅሐፍ አንብብ
እስከ ኣሁን በኖርኩት ህይወት ገና ኣሁን መልስ ኣገኘሁለት በ እውነት በጣም ኣመሰግናለሁ።
Good teacher
Impact seminar
Ashe geta tsegana tena yabizalik
Selam Asha er egasefer na bilcor seminar yemibal M al ezalay andeken temhert betsetn besrategebral Wed miksico
Tanks ! Mr Ashe for me you are ethiopian Jim Rohan.
እናመሰግናለን
Big respect sir
ከልብ አመሰግናለው አሼ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ALlAH will not change a people's condition until they change that which is in thier hearts... Quran 13 11
Thanks
Ashe my brother
Nama jireenyaa kootti abdi hore keessa isiniif Dr Gammachis Dastaa guddaan galateeffadha naaf jiraadhaa. isin eebba dhaloota kanaati.
Apprentice you doctor 🎉
Greeting from Afghanistan 🇦🇫, selam ke ante gar yihun,
I LOVE YOU!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
Indet Yerasachininin Hager Medanit Meleyet Yichalali Bar Kod Yalitesetachewu
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 7)----------19፤ የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።20፤ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ።
እንዴት እንደምትገባኝ እኮ አሹዬ❤
አተ ትለያለ ለምን አልኩ እደዛ ያወከውን ሳይሆን ይምታስተምረን የኖርከውን ሂወት ነው። ለዛ ነውትምህርቱ የሚለውጠን
Ashe enwodhalen
🙏🙏🙏👍
Sewye tsimhen telach
WOW... i want to come in person to the seminar...where , when and how much for entry?
Call @ 0988068511
🎉🎉🎉🎉
እንዴት እንዴት ነው አዲስ ማንነት imprint የማደርገው
❤❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤
@አቶ አሸናፊ በመዳም ቤትሁኜ ጉን ለጎን ምን መስራት እችላለሁ? የመዳም ደመወዝ ብቻ ምንም ሊለውጠኝ ቀርቶ ለነገሮች ሊበቃኝ አልቻለም። እባካችሁ የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉ ኮሜቴን እንድያየው ኮሜታሮችም ሀሳብ ካላችሁ አካፍሉኝ
B V😢
ተጨማሪ ስራ መስራት ትፈልጊያለሽ
Like
Beteseb yelehm
seminarachihu meche meche new
አሼን መስማት ያዋጣል
Yemimmekir
ላይክ
Ashu ante mehon alemehonihin meleyet bizu dekikawoch wesedebgn.looking ke edme endi yirikal?
Yehen video sayew 1936 view neberew yehe malet ke 1000 belay seketama mehon yemifelgu sewoch emeye hagere tesefa alat malet nw
One day iwll see you
ምታወራው ነገር ህፃን እያለው ማስበው እቃእቃዬ ነበር ጭብጥ የለውም ወደራስ ተመለስ መጠቀም እጂ መጥቀም የሚችል ሀሳብ የለህም
ሴሚናር ለመውሰድ የቦታ አድራሻ ?
በ0988068511ይደውሉ
አሼ 10 q!
አባቢ ልበልህ. ፍቀድልኝ. ያንተ ትምህርት. ተስፍ እዲኖረኝ አድርጎኛል. የህይወት ሀኪም አሸናፊ ታዬ. ሽ አመት ኑርልኝ
ትልቅነትህን በአንድ ነገር አረጋገጥኩ ' በትህትናህ ' :: እናመሰግናለን : :
እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልክ
ግሩም ነው አቶ አሸናፊ፣ እግዚአብሔር ህይወት እንዳልገባን፣ ታላቅ አድርጎ እንደፈጠረን አልረዳ ስንል፡ አዝኖልን፡ እንዲያስተምሩን ከፈጠረልን እንቁ ሰዎች መካከል አንዱ ነህ፡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አቶ አሸናፊ ሰው ቢያከብርህ አንድ ቀን ሊተውህ ይችላል ለዘላለም የማይተወው እግዚያብሔር ያክብርህ አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አቶ አሸናፊ ካንተ የህይወት ልምድ ብዙ ጠቃምና ወሳኝ እውነቶችን ወሰጄ እየተጠቀምኩበት ነው። ፈጣር ይጠብቅህ
Thanks for sharing the good news❤🎉Ato Ashenafi has saved my wilderness journey of life & saved my time too🦅🖐️🕊️🔆I can't thank enough🖐️🌱🌺🌹🌺Long life❤
Egziabher ybark wed Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema ❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you for your good life sharing activities .
Good Bless You Ato Aschnafi 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ተባረክልን የአእምሮ ዶክተር ነህ እና የአዕምሮ አትክልት ነህ ራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤👌👍🙏
አቶ አሸናፊ ታዬ your amazing, I really appreciate from my heart. Wow! You 'r the only one given from God. God bless you! Thank you 4 great efforts.
ይህ ማለት ፣በተደጋጋሚ ፣ውድቀት እና ብዙ ተሳከልኝ ሲል የሚወርድ ፣ይቺ አለም እንቆቅልሽ ፣ለሆነበት ሰው ፣እንደ ቀዝቀዛና ንፁህ ምንጭ ውሃ ኮለል እያለ የሚወርድ የሚያረካ ትምህርት ነው ፣የዛኔ ነው እኔየገባኝ ዕለት ማለት። አረ ኡኡኡ😢😮😊😮
አመሠግናለሁ አሼ!!🙏
እድሜና ጤና ህይስጥ
Thanks ✌🏽 Ato Ashenafi
🙏
እናመሰግናለን አቶ አሽናፊ ታዬ ድንቅ🙏❤❤❤❤❤❤👍👌
እናመስግናለን ሁልችንም የፈጠረን አምላክ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን
የሚገርም ትምህርት እ/ር ይባርክልኝ
እዉነትም አሸናፊ❤👍👍👍🙏
አንተን የሰጠን አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለኖ 🙏🙏🙏
አቶ አሼ ክብር አለን
ታንኪው አሼ ሁሌም እምከታተልህ ነኝ
Your teaching is excellent.
Thank You so much For wonderful expression!
ዋውው የዛሬው ትምህርት ይለያል እደ። ንፁሁ የምጭ ውሀ ኩልል ጥርት ያለው የሂወት ውሀ የሆነ ትምህርት ፍጥሪ ያክብርህ
ትክክል ነው ሀለመናችን የተገነባው በኩረጃ ነው ።
ስለዚህ ነው እውቀታችን መስፋፋት ያልቻለው ።የምንኮርጀውም ብዙም ከማይበጠልን ሰው ነው ።
ከሚበልጠን ሳይሆን የሚበልጡን ከመሰለን ሰዎች ነው:: የመዳረሻችን: የምኞታችን እና የራዕያችን መለኪያ ስናደርጋቸው እኛን ያቀጭጨናል
Amazing . Thank you
I am proud of you!!!
Thanks ❤ Mr Ashenafi ❤❤❤
አቶ አሸናፊ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠወት በትምህርተወ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ሁሉንም የሂወት እርከን አልፈው አይተውታል ያለፉበትን እያዳዷ የሄወት ተሞክሮወትንም ጪምር ስለሚያካፍሉን አመሠግናለሁ koshes ሆኘ እዳስብ አርገውኛል
መምህር አሼ አመሰግናለሁ
ዋው ዋዉ !!
ከልብ አመሰግናለሁ ❤
ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር ።
Egzaber yebarek Ashe
Thank you
What a wonderful and lovely lessons. Hope and reality exposed seminar. Thank you man.
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጋሽዬ አሼ። ተባርከሃል 👏👏👏👏
እናመሰግን አለን
ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ክበርልን።
ልማድን መቀየር የሚረዳ መፅሃፍ recommend ብታደርገኝ 🙏
Atomic habit የሚል መፅሐፍ አንብብ
እስከ ኣሁን በኖርኩት ህይወት ገና ኣሁን መልስ ኣገኘሁለት በ እውነት በጣም ኣመሰግናለሁ።
Good teacher
Impact seminar
Ashe geta tsegana tena yabizalik
Selam Asha er egasefer na bilcor seminar yemibal
M al ezalay andeken temhert betsetn besrategebral Wed miksico
Tanks ! Mr Ashe for me you are ethiopian Jim Rohan.
እናመሰግናለን
Big respect sir
ከልብ አመሰግናለው አሼ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ALlAH will not change a people's condition until they change that which is in thier hearts... Quran 13 11
Thanks
Ashe my brother
Nama jireenyaa kootti abdi hore keessa isiniif Dr Gammachis Dastaa guddaan galateeffadha naaf jiraadhaa. isin eebba dhaloota kanaati.
Apprentice you doctor 🎉
Greeting from Afghanistan 🇦🇫, selam ke ante gar yihun,
I LOVE YOU!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
Indet Yerasachininin Hager Medanit Meleyet Yichalali Bar Kod Yalitesetachewu
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 7)
----------
19፤ የማልወደውን ክፉን ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም።
20፤ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፥ በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ።