Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እባካችሁ ይህንን ትምህርት ገና ስትገቡ ላይክ አድጉ. ጠቃሚ ነው. ህይወት ነው እባካችሁ ዝም ብላችሁ አትጠቀሙ ላይክ አድርጉ. እባካችሁ
የአንተን ምክር ሰምቶ ማይለወጥ ማንም የለም ፍፁም የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ እኔ ተለውጫለሁ በአንተ ❤❤❤❤
ዝምታ እንዴት ፀባያችን እናድርግ1/የመረጋጋት ስሜት ይሰጥሃል፪/የማስታወስ የማሰብ ሃይልህል ያድጋ፫//አስተዋይ ትሆናለህ4/አጥርተህ እንድታስብ ያደርግሃል5/አእምሮህ እንድትጠቀም ያደርግሃል6/አመስጋኝ እና ደስተኛ ትሆናለህ
የቻለ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበልዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ
እዉነት ነዉ የነቢዪ ሙሀመድ ንግግር ነዉ ወይም ሀዲስ ነዉ
Habibuna sw w
s a w
እስኪማነው ዝምተኛነኝ እሚል በላይክ ያሳየኝ
የምር ብዞዎች አይወዱትም አንዳንዳዶች ያከብሩኛል
ዝምበያችው ቀጥይበት
@@HayattLove እሺ ሽኩረን
እኔን እንደ ሞኝ ነው የሚዮኝ አይ ዝምታ😭
ንስር የሚገዳደረዉ አዕዋፍ ቁራ ነዉ ጀርባዉ ላይ ወቶ ሲያስቸግረዉ ዉረድ አይለዉም በዝምታ ወደ ከፍታዉ ይወስደዋል አየር አጥሮት ይወርዳል አንዳንዴ ወደ ከፍታህ ለመሄድ በዝምታ ከራስህ ጋር መነጋገር አለብህ ሁሉም ነገር ይወርዳል ስነ ወርቅ እናመሰግናለን!!! ምርጡ ወንድማችን❤❤❤
የሚገርም አገላለፅ ደምረኝ በዚህ ወርቅ በሆኑ ጣቶችህ ❤❤❤
Migerm ngeger nw ersonm enamsegnalen
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሠላም በሳቸው ላይ ይሁንና❤❤❤
አለይሂ ስለዋቱ ወስለም
አለየህ ወሰላቱ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Saw❤ ❤❤❤❤❤❤
ሶለላህአሊወሰለም❤
ስኔ በጣም ትክክል ነህ ዝም ስንል እራሱ ሰዉች ይፈራል ካአሰሪዬ ነዉ የተረዳሁት ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን !!!
ብቅ ብቅ በል እደዚህ እልም አትበልብን ስንየ በስስት የምንጠብቅህ እህቶች አለን❤❤
ፈጣሪ ትልቅ ባታ ያድርስክ እናመስግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝምታ ከጭንቀት ያሳርፈሃል🎉🎉🎉🎉
ደስ ሚለኝ ነገርህ ሁሌም ምክሮችህ ውስጥ ሁላችንም በየእምነታችን ጠንካራ ሙዕሚን እንድንሆን ትመክረናለህ 💝💎አላህ ሂዳያ ሰጥቶህ ያሳየኝ ያረብ😢 እንዳንተ አይነት አእምሮ ያላቼውን ምርጥ ሰዎች አላህ የኢስላምን ብርሀን ግርዶሹን እንድገልጥላቼው ነው ምለምነው💝🖤🤗ትመቼኛለህ
Leki belehal
አላህ ሂዳያ ይስጠው ለጥሮዎች እና ለመሰሎቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
ስነ እንካን ደህና መጣህ ስታወራ ብርታት ትሰጠኝ አለክ ተባረክ አትጥፋብን ክፋ አይንካህ❤❤
ሞቲቤት ኮ ባንተነው ሚያምረው ፈጣኑና ቀዳሚው ሰው አንድቀን አገኝሀለው ስነ❤❤
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን ባንተ ትምህርት ምክንያት ስንቱ ስደተኛ እደተቀየረ ❤❤❤
ተመስገን እኔም አዶ ነኝ🙏🙏
ግልፅና ግልፅ አስተምሮ ስለምታስተላፍ አስተምሮትህ እወደዋለሁ
ወርቅ የሆንክ ለጅ ትምህርቶችህ ለውጦኛን አሁን በጣም ጣንካራ ሰዉ ሆኛለዉ ብዙ ችግሮችን በዝምታ አልፍዋለዉ ጌታ ይባራክ😢
አንተን መስማት ከጀመርኩ በዋላ ዞር ብሎ የማያይኝ ሰዎች ያንተን ምክር ከሰማው በዋላ ዞር ብለው የማያይኝ ሰዋች ላይ ለኔ የነበራቸው ንቀት ወደክብር ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁ ............🙏
እጅግ በጣም አስተማሪ ሃሳብ ነው፡፡ ወንድሜ ስነወርቅ እጅግ እናመሰግናለን!ዝምታ የሚፈራው ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነታችን ነው፡፡ ምክንያቱም አምላክ ሰራሹ ትልቁ ማንነታችን ቦታውን እንዳይዝ እና መሆን ያለብንን ማንነት እስከ ጫፍ እንዳንሆን፡፡ ያ ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነት (ኢጎ ማንነት) እኛን ከተለመደው ማንነታችን እንዳች ፈቀቅ እንዳንል መጠበቅ ኃላፊነቱ ስለሆነ፡፡ ደስ ሚለው ከበረታን ይህንን ኢጎ ማንነት አስለቅቀን የምንፈልገውን ታላቁን ማንነታችን ገንዘብ ማድረግ እንችላለን፡፡ ለዚህ አንደኛው መንገድ በዝምታ፣ ጸጥታ እና አርምሞ ውስጥ ሆነን ነገሮችን ግሉል ሆነን መመልከት ነው፡፡ ስለሆነም ወንድሜ ስነወርቅ ያነሳኸው ርዕሰ-ጉዳይ ለሁላችንም ወሳኝ ነው እና በድጋሚ እጅግ እናመሰግናለን!
You're my life coach I like this video ❤️
እኔ በተፈጥሮም ዝምተኛ ነኝ ግን ሲበዛም ይጓዳሀል ከሰወች መግባባት አትችልም ሀሳብህን ሁሉ በውስጥህ ነው የምትይዘው😢
ስነ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ ወደሚዲያ ዳኒያችን አንተም አትጥፋ ድንቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ ❤❤
Ahlen fik wondmi sewdh hiwotin ke allah btachi ant neh yalhubtn btaq yenbrkubtn btaq bcha allahmdulillah attfabin hulim attfabn ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል በል ይልመድብህ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሥራ ❤🥰
ፈጣሪ ይባርክህ
Wow it is amazing I change it to practice, thanks.my LORD bless you.
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ስንየ ዝምታ በጣም እወዳለሁ ግን ሰዎች ግራ ይገባቸዋን በዝምታየ እሷ አታወራ እያሉ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግናየ❤❤❤አክባሪ እህትህ ነኝ የኔ ልበ ሙሉ ወንድም❤❤ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤
በጣም ደስ የሚለው ውሳኔ የወሰንከው በዝምታ ውስጥ ሆነህ የወሰንከው ውሳኔ ነው ❤❤❤❤
ወንዳማችን ሰላምህ ይብዛልን ከተንኮሎኞቹ አላህ ይጠብቅልን ትክክል ዝምታ ጥሩ መፍትሄ ነወ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
የምንወድክ የምናከብርክ ወንድማችን ሁሉም ልዩ ናቸው እናመሰግናለን አትጥፋብን❤🙏
ስወድህ❤።እናመሰግናለን 🙏
My ጀግና 👍👍
thank you sinework taye
ኑሪልን ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንደንተ ያሉትን ያብዘልን we Love you so much
Wooow Enamesgenalen!❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You are the best teacher on my life thanks sne❤❤❤
እዉነት ነው ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል!! እናመሰግናለን።
Thanks
Sinework thanks 🙏
በጣም እናመሰግናለን አንተ ድርቅ ነህ ለኔ ብዙ ነገሮች አስተካከልክልኝ ❤❤❤ በተለይ በስደት ላይ ያለን በሙሉ🙏🙏🙏
Yes so true
በእዉነት አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Anten sisema powerful new yemihon❤
ተባርክ አንተልጂ
ዝምታ ውስጤ ነው የምሰራቸውን ሁሉም አስተማሪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
Hulunim Wedejewalehu Tebarekilin Miretu Wedemachin!
Zemta betami des yelgnl betam new mawraw 😢
You admired me a lot 🙏
ስንየ እንዉድሀልን ወላሂ እዉነት ለማነገር ከንተ ብዙ ታምረያሎ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ከፈጣሪ ብታች ለኔ የፈጣሪ ስጦታዬ ብየሀሎ የኔ ጀግና ❤❤
Tkkl neh Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤
Thanks❤❤❤❤
አንተን ስሰማ ሁልግዜም እለወጣለው ❤❤❤🙏🙏🙏
ትምህርቱን በጣም ጥሩ ነው
ስነ. እንክዋን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር. የኛ እቁ ሁሌም ናልን
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ❤❤😊
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም!ዝም አይነ ቅዝም!ዝምታ ወርቅ ነው
1ደኛ ተመችቶኛል እጥቀምበታለው በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
❤❤❤ Amlake hoy astaway adregegn
5 ኣምስተና በጣም ነው የወደድኩት ❤❤ተባረክልይ 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
እንደ ስምህ ነህ ልዩ ነህ ብሮ እናመሰግናለን
በዉነት ምን ልበልህ ወንድሜ ከልብ እናመሰግናለን ።
አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ
The Quiet Mind Full of Answers❤
Ahune new meketatel yejmerkut betam gobez nehe akerarebhe teru new e/r ybarkehe
tkekil ❤❤❤❤🎉
ጀጊነ🎉🎉🎉🎉🎉
ስነ ተባርክ
Tenk you
Ahun semhen eymleskk nw..adis nger yzeh slmeta betam enamsegenhaln..bertabet
ትክክል ነህ 👌👌
እንኳን ደና መጣህ ስነወርቅ ❤👍
በጣም ግሩም ሀሳብ! Thanks lots ብዙ እየተጠቀምን ነው!
Yetefa sew ! Welcome !
አመሰግናለሁ አልላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
mashalllhhhh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምስጋና ለእግዚኣብሄር ይሁን
አሜንንን🙏
አሜን አሜን አሜን
sinework taye 🥰🥰 thank u btm
እኔ ዛሬ የ አንድ አመቱን ገዝቼ አባል ሆይኚያለው 🎉🎉🎉🎉እስቲ Congira በሉኝ 🥰
እኔም ልግባእዴ ?
@@seada-ej1wl ግብ /ግባ ጠቃሚ ትምርት ነው 👌
Congra
congra❤
ምንድነው ጥቅሙ እኔም እፈልጋለሁ
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ
Wow በጣም ደስ ይላል ተባረክ ❤️🙏🙏
ተባረክ ደስ ይላል
My beast teacher
Ameseginalehu wenidma❤❤❤
ውይ የምወድህ መምህሬ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ግን ቡዙ ጡሩ ነገሪ እንጀምራልሆ ግንኣልቀጥልም❤🙌😈
Betam gobez neh
ደስ ይለል❤ thanks
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
አመሰግናለው
Wow wthanks❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼
ሁሉም ተመችቶኛል
ይመች❤❤❤❤❤❤
እኛም እናመሰግናለን
Thank you amazing
አመሰግናለሁ ❤
ስነ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም ያልካቸው ትክክል ናቸው ለኔን ግን በደንብ የሚያስፈልገኝ 5 ኛዉ ነዉ
አሏህይገዘን ብቻ
GOD BLESSYOU
Thank you for sharing your time ❤
የማስታወስ ችሎታን
እባካችሁ ይህንን ትምህርት ገና ስትገቡ ላይክ አድጉ. ጠቃሚ ነው. ህይወት ነው እባካችሁ ዝም ብላችሁ አትጠቀሙ ላይክ አድርጉ. እባካችሁ
የአንተን ምክር ሰምቶ ማይለወጥ ማንም የለም ፍፁም የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ሰላምህ ይብዛ እኔ ተለውጫለሁ በአንተ ❤❤❤❤
ዝምታ እንዴት ፀባያችን እናድርግ
1/የመረጋጋት ስሜት ይሰጥሃል
፪/የማስታወስ የማሰብ ሃይልህል ያድጋ
፫//አስተዋይ ትሆናለህ
4/አጥርተህ እንድታስብ ያደርግሃል
5/አእምሮህ እንድትጠቀም ያደርግሃል
6/አመስጋኝ እና ደስተኛ ትሆናለህ
የቻለ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ
እዉነት ነዉ የነቢዪ ሙሀመድ ንግግር ነዉ
ወይም ሀዲስ ነዉ
Habibuna sw w
s a w
እስኪማነው ዝምተኛነኝ እሚል በላይክ ያሳየኝ
የምር ብዞዎች አይወዱትም አንዳንዳዶች ያከብሩኛል
ዝምበያችው ቀጥይበት
@@HayattLove እሺ ሽኩረን
እኔን እንደ ሞኝ ነው የሚዮኝ አይ ዝምታ😭
ንስር የሚገዳደረዉ አዕዋፍ ቁራ ነዉ ጀርባዉ ላይ ወቶ ሲያስቸግረዉ ዉረድ አይለዉም በዝምታ ወደ ከፍታዉ ይወስደዋል አየር አጥሮት ይወርዳል አንዳንዴ ወደ ከፍታህ ለመሄድ በዝምታ ከራስህ ጋር መነጋገር አለብህ ሁሉም ነገር ይወርዳል ስነ ወርቅ እናመሰግናለን!!! ምርጡ ወንድማችን❤❤❤
የሚገርም አገላለፅ ደምረኝ በዚህ ወርቅ በሆኑ ጣቶችህ ❤❤❤
Migerm ngeger nw ersonm enamsegnalen
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀመድ ሠላም በሳቸው ላይ ይሁንና❤❤❤
አለይሂ ስለዋቱ ወስለም
አለየህ ወሰላቱ ወሰላም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Saw❤ ❤❤❤❤❤❤
ሶለላህአሊወሰለም❤
ስኔ በጣም ትክክል ነህ ዝም ስንል እራሱ ሰዉች ይፈራል ካአሰሪዬ ነዉ የተረዳሁት
ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን !!!
ብቅ ብቅ በል እደዚህ እልም አትበልብን ስንየ በስስት የምንጠብቅህ እህቶች አለን❤❤
ፈጣሪ ትልቅ ባታ ያድርስክ እናመስግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዝምታ ከጭንቀት ያሳርፈሃል🎉🎉🎉🎉
ደስ ሚለኝ ነገርህ ሁሌም ምክሮችህ ውስጥ ሁላችንም በየእምነታችን ጠንካራ ሙዕሚን እንድንሆን ትመክረናለህ 💝💎አላህ ሂዳያ ሰጥቶህ ያሳየኝ ያረብ😢 እንዳንተ አይነት አእምሮ ያላቼውን ምርጥ ሰዎች አላህ የኢስላምን ብርሀን ግርዶሹን እንድገልጥላቼው ነው ምለምነው💝🖤🤗ትመቼኛለህ
Leki belehal
አላህ ሂዳያ ይስጠው ለጥሮዎች እና ለመሰሎቹ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
ስነ እንካን ደህና መጣህ ስታወራ ብርታት ትሰጠኝ አለክ ተባረክ አትጥፋብን ክፋ አይንካህ❤❤
ሞቲቤት ኮ ባንተነው ሚያምረው ፈጣኑና ቀዳሚው ሰው አንድቀን አገኝሀለው ስነ❤❤
እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን ባንተ ትምህርት ምክንያት ስንቱ ስደተኛ እደተቀየረ ❤❤❤
ተመስገን እኔም አዶ ነኝ🙏🙏
ግልፅና ግልፅ አስተምሮ ስለምታስተላፍ አስተምሮትህ እወደዋለሁ
ወርቅ የሆንክ ለጅ ትምህርቶችህ ለውጦኛን አሁን በጣም ጣንካራ ሰዉ ሆኛለዉ ብዙ ችግሮችን በዝምታ አልፍዋለዉ ጌታ ይባራክ😢
አንተን መስማት ከጀመርኩ በዋላ ዞር ብሎ የማያይኝ ሰዎች ያንተን ምክር ከሰማው በዋላ ዞር ብለው የማያይኝ ሰዋች ላይ ለኔ የነበራቸው ንቀት ወደክብር ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁ ............🙏
እጅግ በጣም አስተማሪ ሃሳብ ነው፡፡ ወንድሜ ስነወርቅ እጅግ እናመሰግናለን!
ዝምታ የሚፈራው ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነታችን ነው፡፡ ምክንያቱም አምላክ ሰራሹ ትልቁ ማንነታችን ቦታውን እንዳይዝ እና መሆን ያለብንን ማንነት እስከ ጫፍ እንዳንሆን፡፡ ያ ሰዎች በልካቸው የቀረጹት ማንነት (ኢጎ ማንነት) እኛን ከተለመደው ማንነታችን እንዳች ፈቀቅ እንዳንል መጠበቅ ኃላፊነቱ ስለሆነ፡፡ ደስ ሚለው ከበረታን ይህንን ኢጎ ማንነት አስለቅቀን የምንፈልገውን ታላቁን ማንነታችን ገንዘብ ማድረግ እንችላለን፡፡ ለዚህ አንደኛው መንገድ በዝምታ፣ ጸጥታ እና አርምሞ ውስጥ ሆነን ነገሮችን ግሉል ሆነን መመልከት ነው፡፡ ስለሆነም ወንድሜ ስነወርቅ ያነሳኸው ርዕሰ-ጉዳይ ለሁላችንም ወሳኝ ነው እና በድጋሚ እጅግ እናመሰግናለን!
You're my life coach I like this video ❤️
እኔ በተፈጥሮም ዝምተኛ ነኝ ግን ሲበዛም ይጓዳሀል ከሰወች መግባባት አትችልም ሀሳብህን ሁሉ በውስጥህ ነው የምትይዘው😢
ስነ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ ወደሚዲያ ዳኒያችን አንተም አትጥፋ ድንቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ ❤❤
Ahlen fik wondmi sewdh hiwotin ke allah btachi ant neh yalhubtn btaq yenbrkubtn btaq bcha allahmdulillah attfabin hulim attfabn ❤❤❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላል በል ይልመድብህ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ሥራ ❤🥰
ፈጣሪ ይባርክህ
Wow it is amazing I change it to practice, thanks.my LORD bless you.
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ስንየ ዝምታ በጣም እወዳለሁ ግን ሰዎች ግራ ይገባቸዋን በዝምታየ እሷ አታወራ እያሉ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግናየ❤❤❤አክባሪ እህትህ ነኝ የኔ ልበ ሙሉ ወንድም❤❤ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤
በጣም ደስ የሚለው ውሳኔ የወሰንከው በዝምታ ውስጥ ሆነህ የወሰንከው ውሳኔ ነው ❤❤❤❤
ወንዳማችን ሰላምህ ይብዛልን ከተንኮሎኞቹ አላህ ይጠብቅልን ትክክል ዝምታ ጥሩ መፍትሄ ነወ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
የምንወድክ የምናከብርክ ወንድማችን ሁሉም ልዩ ናቸው እናመሰግናለን አትጥፋብን❤🙏
ስወድህ❤።እናመሰግናለን 🙏
My ጀግና 👍👍
thank you sinework taye
ኑሪልን ምርጥ ኢትዮጲያዊ እንደንተ ያሉትን ያብዘልን we Love you so much
Wooow Enamesgenalen!❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
You are the best teacher on my life thanks sne❤❤❤
እዉነት ነው ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል!! እናመሰግናለን።
Thanks
Sinework thanks 🙏
በጣም እናመሰግናለን አንተ ድርቅ ነህ ለኔ ብዙ ነገሮች አስተካከልክልኝ ❤❤❤ በተለይ በስደት ላይ ያለን በሙሉ🙏🙏🙏
Yes so true
በእዉነት አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Anten sisema powerful new yemihon❤
ተባርክ አንተልጂ
ዝምታ ውስጤ ነው የምሰራቸውን ሁሉም አስተማሪ ናቸው በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
Hulunim Wedejewalehu Tebarekilin Miretu Wedemachin!
Zemta betami des yelgnl betam new mawraw 😢
You admired me a lot 🙏
ስንየ እንዉድሀልን ወላሂ እዉነት ለማነገር ከንተ ብዙ ታምረያሎ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልን ከፈጣሪ ብታች ለኔ የፈጣሪ ስጦታዬ ብየሀሎ የኔ ጀግና ❤❤
Tkkl neh Enamesegnalen❤❤❤❤❤❤
Thanks❤❤❤❤
አንተን ስሰማ ሁልግዜም እለወጣለው ❤❤❤🙏🙏🙏
ትምህርቱን በጣም ጥሩ ነው
ስነ. እንክዋን ደህና መጣህ ናፍቀኸኝ ነበር. የኛ እቁ ሁሌም ናልን
ስነወርቅ አድናቂህ ነኝ ይመችህ ❤❤😊
ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም!
ዝም አይነ ቅዝም!
ዝምታ ወርቅ ነው
1ደኛ ተመችቶኛል እጥቀምበታለው በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤
❤❤❤ Amlake hoy astaway adregegn
5 ኣምስተና በጣም ነው የወደድኩት ❤❤
ተባረክልይ 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏