አሁን ብትወስን! _Realize your Potential _ Ashenafi Taye _ Impact Seminars

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 34

  • @tsegayezewdu1074
    @tsegayezewdu1074 5 часов назад +2

    አሼ የዘመናችን ትልቁ ስጦታችን ❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤

  • @WendeSityana
    @WendeSityana 15 часов назад +5

    ለካ ባንተ እስክማር ነው ጉድለቴ ያልገባኝ 😮 አንድ ቀን በግዙፉ ማንነቴ አገኝሀለው ጀግናው አመሰግናለው አንተ ለኔ እንደሰጠኸኝ እኔም ለሌላው በረከት እሆናለው❤❤❤

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo 3 часа назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 17 часов назад +4

    አሼ መቼም ስሰማው የማይሰለቸኝ ሰው አሁን ያዳመጥኩትን ትምህርቱን መልሼ ሳዳምጠው እንደ አዲስ በጉጉት ነው የምሰማው ይሄ ግርም ነው የሚለኝ ተባረክልን አሽዬ🥰🥰🥰

  • @ahunepodcast
    @ahunepodcast 19 часов назад +3

    አቶ አሸናፊ በሰዎች ህይወት ላይ በጎ ተጽእኖ ስላደረጉ እና ስለሚያረጉት ሁሉ እናመሰግናለን። ለእርስዎ እና ለቡድንዎ ረጅም እድሜ እንመኛለን::

  • @hailubayu9169
    @hailubayu9169 18 часов назад +2

    ሁል ግዜም የምትሰጣቸው ትምህርቶች ራሳችንን እንድንፈትሽና በአዲስ መልክ እንድንቃኝ ያደርጉናል። አመሠግናለሁ!!🙏🙏🙏

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 16 часов назад +2

    God sent, man of wisdom❤🎉your teachings has completely changed me....I am taking action now. Long life and big respect❤❤❤❤

  • @TenaworkFIKRE
    @TenaworkFIKRE 19 часов назад +1

    አሼ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @habtewoldtesfaye
    @habtewoldtesfaye 18 часов назад +1

    እጅግ እናመሰግናለን !

  • @HirkoTesfaye71428
    @HirkoTesfaye71428 19 часов назад +2

    ❤ God bless you

  • @OliyadDechasa
    @OliyadDechasa 18 часов назад +1

    Ashu thanks

  • @HayatMohammed-pq1mt
    @HayatMohammed-pq1mt 14 часов назад +1

    Ashe abati hiwetin eko nebs new mzerabet welahu

  • @Taye-o6n
    @Taye-o6n 18 часов назад +2

    ዋዉ ጌታ ይባርክ አሼ ከሁሉ በላይ መንፈሳዊ ህይዎቴ ለይ ለውጥ እንዳመጣ እየረዳኝ ነው

    • @milliontegegnework2769
      @milliontegegnework2769 18 часов назад

      መንፈሳዊ ማንነት የሚያድገው የክርስቶስ ቃልን ስታሰላስል እንጂ እንዲህ አይነት አስተምህሮ እኔነቴን የሚያጎለብት ክርስቶስን ከሰው ልብ ቀስ በቀስ የሚሽር ነው። ንቃ ወንድሜ

  • @GokerCharlimnta
    @GokerCharlimnta 16 часов назад +1

    ገና ጅማሬ ላይነኝ አንድቀን እንገኛለን ❤❤❤❤

  • @girmadereje7739
    @girmadereje7739 19 часов назад +1

    አሼ❤❤❤

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 18 часов назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @sofiyabdo2025
    @sofiyabdo2025 19 часов назад +1

    እኩዋን ደና መጣህ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር

  • @AbebechH-q9g
    @AbebechH-q9g 20 часов назад +1

    Well come

  • @kumagutu4362
    @kumagutu4362 21 час назад +2

    ❤❤❤❤

  • @rahmahusen3341
    @rahmahusen3341 19 часов назад +1

    👍👍👍👍

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 20 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TILASOWSHE
    @TILASOWSHE 19 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 19 часов назад +1

    Impact seminar

  • @mahatebewasihun
    @mahatebewasihun 19 часов назад +1

    Teanque shenafi tayedink ethiopia

  • @WeldegebrialMeresa
    @WeldegebrialMeresa 17 часов назад +1

    ከምንጫችን የሚያገኛኘን ስጦታችን እንዴት እንወቅ እባክህ ኣሼ ፃፍልን ወይም ቪድዮ ስራልን

  • @kebarhunda
    @kebarhunda 20 часов назад +1

    Baayeen si jaaladha

  • @gebretena
    @gebretena 18 часов назад +1

    Sitotayen endet liwek?

  • @Jamilhemza
    @Jamilhemza 18 часов назад +1

    10k

  • @LidyaLidya-fk8nq
    @LidyaLidya-fk8nq 17 часов назад +1

    አንድ ቁም ነገር ያለው ነገር መስማት አልቻልኩም። ሰውየው ይጣደፋል

  • @Adisuboneya4453
    @Adisuboneya4453 2 часа назад +1

    አቶ አሸናፊ አንተ ታይቶልህ ነው እኮ እንዲህ ከልብ አድርገህ የሚታስተምረው😢
    አሁን አንተን በሚያዳመጥብት ጊዜ የሚሰማኝን ስሜት ሰይጣን እንኳ ችሎ የሚይዘስ አይመስለኝም ችግሩ ግን ከጨረስኩ በኃላ.... ወይ ጉድ ግን አሸ ምን ሆነን?????

  • @bekijida05
    @bekijida05 2 часа назад +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @tewedajugize
    @tewedajugize 18 часов назад +1

    ❤❤❤

  • @alraeecelle399
    @alraeecelle399 18 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤