በነፃነት ገንዘብ የመስራት ቀመር በአሰልጣኝ እና ኢኮኖሚስት ሱራፌል ጋሻው | ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Комментарии • 17

  • @seada9327
    @seada9327 21 день назад +1

    በጣም ነው የሚገርመው አነጋገሩ ቁርጥ ነፂን ሰዉ ፈገግ እያለ ያለ መሰልቸት የሚያደምጠዉ ድንቅ ወጣት ገና ዛሬ ነው ያየሁክ ግን ተደንቂያለዉ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ❤❤𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪

  • @supermerjachannel2716

    ገና አሁን ነፂን እሚተካ አሰልጣኝ ተገኘ. በርታ በዚሁ የማስተማር passionህ ቀጥል አንተም ደግሞ በደንብ ተማር እንደነፂ.

  • @tsedaytube

    እናመሰግናለን ❤❤❤ ላስተዋለው የነብስም የስጋም ምግብ ነው!!!!!

  • @user-kc9gb5ym8v

    ኦ ሱራፌል አሪፍ ነው አመሰግናለሁ።

  • @emebetabduk9508

    adel ende atabza, boring yaregewal

  • @user-zp8cp9km7f

    በጣም ወርቃማ ትምህርት እንወድሀለን በርታለን ምርጡ ወንድማችን

  • @Alemye777

    እናንተን የመሰለ ጥሩ ሰዎች ያብዛልን🙏🏽

  • @user-wr3jj4lm1f

    ❤❤❤

  • @BelayaWAmanule

    መልካም፡መረዳት፡ለቻለው።

  • @efrembrobi
    @efrembrobi 12 часов назад

    Suraye its nice

  • @AndamlakGirma

    I learn a lot from u

  • @robaabe4826

    🎉🎉

  • @haymit3710

    Amazing 🙏🙏🙏

  • @user-tg9xx4ne4m

    Wow its amazing thanks bro🙏

  • @Askumarym

    ጥሩ ነው

  • @Johnson-fj9ql

    breavo