"በአንተ ውስጥ መሪነትን ማዳበር " አሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ ቅን መድረክ/Genuine Stage/Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #EthiopianMotivation #impactseminars #inspireethiopia
    #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Комментарии • 16

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 2 месяца назад +2

    እዝነ ልቦናችንን ከፍተን ብንሰማ ህይወት የሚቀይር ትምህርት።
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @TalasbAwraris
    @TalasbAwraris Месяц назад

    በየቀኑ የነጻነትን ትምህር መስማትአብኝ አንደሱስ ይዞኛል ሁልጊዜ አዕምሮዬን በደንብአርጌ ቀይሬያለሁ

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 2 месяца назад +2

    ሁሌም በድፍረት እውነትን ስለምትናገር ከልቤ አደንቅሀለሁ ፣አመሰግናለሁ ስነስርአትን የገለፅከው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 2 месяца назад +2

    ነፂ እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 2 месяца назад +1

    nasiy sewdik betam enmsegenalin ye Ethiopia dink meri yes ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiya-man
    @kiya-man 2 месяца назад

    የኛ መልካም ኢ/ያ በርታልን እየሰኬን ብዙ ነገሮቻችን እየተቀየረ ነው እና በርታልን❤

  • @GETUFale
    @GETUFale 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እውነትም ቅን መድረክ ❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 2 месяца назад

    Great netsi❤❤❤

  • @michaelmike3366
    @michaelmike3366 2 месяца назад

    enamsegenalen❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    😍❤

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 2 месяца назад +1

    When can I attend this program?

    • @genuinestage
      @genuinestage  2 месяца назад

      Alem Cinema, every Saturday morning at 2:00 LT.

  • @Nardos1
    @Nardos1 2 месяца назад

    Endet new enga meten meselten yemnchlewu 🤔

    • @genuinestage
      @genuinestage  2 месяца назад

      ዘወትር ቅዳሜ ከ2:30 ጀምሮ በቦሌ አለም ሲኒማ ያገኙናል

    • @HelenWelday-f6n
      @HelenWelday-f6n 2 месяца назад

      እሱ አብሮ ባቋቋመው ድርጅት ውስጥ ተመዝገቢ

  • @ZufanZM
    @ZufanZM 2 месяца назад

    ❤❤❤😊