ከምቾት ቀጠና እንዴት ልውጣ ክፍል አራት | በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ| ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июл 2024
  • #ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
    የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
    ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
    #ቅንመድረክ
    #dawitdreams
    #personaldevelopment
    #inspireethiopia
    #impactseminars
    #MERI PODCAST
    #ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Комментарии • 12

  • @alamecanie
    @alamecanie 28 дней назад +12

    እረ እኔሰ ያተን ትምህርት ና የዳውይት ድሪምን ሰልጠና ብቻ ንው የምከታአተለየው ሶሻል ሚዲያ ካቆምኩ ቆየሁ በጣም አይምሮየን አበላሺቶኝ ንበር እድሜ ላተ ወዴራሴ መለሰከኝ❤❤❤❤

    • @user-fk6bn4qu5i
      @user-fk6bn4qu5i 28 дней назад +1

      እኔ ራሱ ስላሜን እማገኘው እንዲህ አይነት ትምህርት ስከታተልነው እሚገርመውነገር ደግሞ ብዙለውጥ አይቼ አልሁ

    • @Zedo-Yemaye
      @Zedo-Yemaye 27 дней назад +1

      ልክ እንዴ እኔ!

  • @hailemari
    @hailemari 28 дней назад +4

    የኢትዮጵያ ቅመም ነህ አመሰግናለሁ አምላክ የእድሜ ባለፀጋ ያርግህ

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 27 дней назад +3

    አመሰግናለው ነፂ ስልጠናክ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ልባም መኪና እኔ ነኛ መጀመርያ የምገዛት ወንድሜ እግዚአብሔር ህልምክን ያሳካልክ❤❤

  • @AbenezerSheno
    @AbenezerSheno 27 дней назад +1

    የዛሬው Training እጅግ ድንቅ ነው ❤
    ቅን መድረኮች እናመሰግናለን 🙏
    እንደ ሀሳብ ( comment ) በዚህ መድረክ የሚሰጡ Trainings ልክ እንደ ዛሬው ምሳሌያዊ እና ህይወት ላይ Practically የሆኑ ቢሆኑ More ለህይወት ያላቸውን Value ይጨምራል ብዬ አስባለሁ በተረፈ ስለሁሉ ስለምትሰሩት ስራ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i 28 дней назад +1

    ነፅዬ እንዴት ልመን እሚለውን መፀከፍ ተርጉምልን እስኪ

  • @HanaAbera-gb9jf
    @HanaAbera-gb9jf 28 дней назад +1

    እናመሰግናለን ነፂ ኮሚዲያንነትህ መስመር ያስይዛል

  • @AdnanNuru-os7mj
    @AdnanNuru-os7mj 26 дней назад +1

    ነፂ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 28 дней назад +1

    Thanks you neti❤🙏

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i 28 дней назад +2

    እናመሰግናለሁ

  • @Welay-j2x
    @Welay-j2x 26 дней назад

    this websit the bast the ethiopia