ለብቻ የመሆን ኃይል || The Power of Block Time - Impact Podcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spo...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Комментарии • 592

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад +187

    እኔ አሁን ያለሁበት ቦታ እንድደርስ ያደረገኝ ከልጅነቴ የጀመረው ከባዱ የሕይወት ውጣ ውረድ ነበር:: ጠንክሬ እንድሰራም አስገድዶኛል አፊንጫዬን ይዞ:: ትናንት ያሰቃየኝ ችግር ነገም እንዳይደግመኝ ከባድ ትግል ማድረግ እንዳለብኝ የትናንትናው ችግር በቁንጥፐጫ መዥልጦ ስላስጠነቀቀኝ ሌላ ሰው ነበርኩኝ::ከማይታይ ችግር ከሚባል መንፈስ ጋር አንገት ላንገት ተናንቄ ብርቱ ትግል ሳደርግ ነበር::አሁን ላለሁበት ቦታ እንድደርስ በመጀመሪያ ፈጣሪዬን በሁለተኛ ደግሞ ችግሬን አመሰግናለው:: አንድ እንቅፋት ሁለት ጊዜ ከመታህ እንቅፋቱ አንተ ነህ ይባል የለ!?

    • @TalTal-m9c
      @TalTal-m9c 10 месяцев назад +1

      Good🥰🥰🥰

    • @tsionabebe2061
      @tsionabebe2061 10 месяцев назад +2

    • @lovetube9672
      @lovetube9672 8 месяцев назад +4

      አንደኛ እኔም እንዲ ነኝ በቃ ሁሌም ፍጣሪ ይቅደምሽ /ህ 🤲🏽🎉👍🏽

    • @zahar447
      @zahar447 8 месяцев назад +2

      መቀየርሽ ደስ ይላል ቀሪ ዘነንሽም፩የደመቀ ይሁንንንንን

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 7 месяцев назад

      ❤❤

  • @edengirmay7697
    @edengirmay7697 Год назад +24

    I can see your positive power!!!! እግርህ ሥር ቁጭ ብዬ ብማርና እራሴን ብቀይር ደስ ባለኝ!! Thank you

  • @alemmezgebe8105
    @alemmezgebe8105 23 дня назад

    ድንቅ አስተምህሮት ድንቅ አገላለጽ አመሠግናለሁ ።

  • @zainabtube3297
    @zainabtube3297 Год назад +7

    ድቅ ሰዉ ውድ ሰው በቅርብ ነው ያወኩት ይኸን ቻናል መከታተል ከጀመርልኩ ጀምሮ ካረብ ሀግር እግሬ ባይወጣም ልቤም ሀሳቤም ንቅል ብሎ ወቷል እጅግ በጣም እናመሰግናን

  • @gabriellatekle8564
    @gabriellatekle8564 Месяц назад

    I love listening to this guy he is so amazing

  • @asterghebreab
    @asterghebreab Год назад +7

    You are amazing ❤ i love the way you express and explain the benefit of time blocking. Thank you for the podcast. I see you are living and fulfilling your dream. God bless you!

  • @abitajiwan6125
    @abitajiwan6125 Год назад +1

    Thank you so much.your teaching is amazing 😻❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇷🇪🇷

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 6 месяцев назад

    May Allah the Almighty bless you in every step of the way am a Mum of 2 I was meaning to join the training for so long recommended by one of my good friend Hanan Abdi but couldn't manage as am a full time no excuse😊 though so thrilled to find you here on RUclips thank you so much am hooked with your podcasts and Monday evening seminars from leaving room,Kitchen,bedroom 😂

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 Год назад +1

    So so so so so Amazing thanks for letting us this opportunity ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 7 месяцев назад

    Thanks so much our wonderful brother 🟢🟡🔴👍🇬🇧🇲🇱👍👍👍

  • @AnwarAhmed-n7p
    @AnwarAhmed-n7p Год назад

    እውነት ብለሀል መምህር እናመሰግናለን🙏

  • @babamesay4
    @babamesay4 Год назад

    እናመሰግናለን።

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 Год назад

    God Bless you Sir.

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 3 месяца назад

    ምድራችንን ያደኸየው ደረቅ ትዎሪ ነው

  • @AAa-nv7wz
    @AAa-nv7wz Год назад

    በጣም እናመሰግናለንንንን

  • @amelehaile6465
    @amelehaile6465 Год назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ...

  • @alemayehushume115
    @alemayehushume115 Год назад +1

    Wel come back!

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Год назад

    ትልቅ ሁን ቃል የለኝም❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Год назад +1

    ሰላምሰላምሸይብዛል

  • @birukkefyalew2478
    @birukkefyalew2478 Год назад

    Betyam ameseginalehu Ashe bezih seat yihin ayinet seminar maggnet yasfelign never.

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 Год назад +2

    ...ምን አድርጌልህ ነው ግን እንዲህ ተስፋዬን የምታለመልመው?!❤

  • @kidaneberhe9759
    @kidaneberhe9759 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ግን እኔ አሁን የ9 ክፍል ተማሪ ነኝ ይኼ video ለእኔ ይጠቅመኛል ?? በተጨማሪ ደግሞ ልክ እንደ እኔ ላሉ ተማሪዎች የሚሆን video ስሩልን Please በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 5 месяцев назад

    በአላህ በየት ላግኘወት ማማከር ፈልጌ ነበር ?

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад

    ሰምቼ ጨረስኩ።እኛም ከልብ እናመሰግናለን !
    ለአእምሮ የተመጣጠነ ምግብ ብዬዋለው ትምህርቱን thank you very much።
    ምናልባት ይሄን ኮሜንት ካየከው አቶ አሸናፊ፦ጥያቄ አለኝ እኔ አሁን አረብ አገር ነኝ ያለሁት እናም ስራ በጣም ከባድ ነው 18 ሰዓት ነው የምሰራው ።እናም እናንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ ህልሜ ምን እንደሆነ አወኩት።ግን ህልሜን የማስብበት ጊዜ የለኝም እናም ህልሜን ካወኩት ጀምሮ እየሰራሁ ያለሁት ስራ አስጠላኝ ።ህልመን እውን ማድረግ ነው የምፈልገው ግን ያለውት ስደት ነው ።ገና 7 ወሬ ነው ከሄኩ።እናም በቃ ስራውን ጠላውት ህልመን እውን ማረግ ፈለኩ።ህልሜን ጽፌው ማታ ማታ ሁሌም አየዋለሁ አስበዋለሁ ።አሁን 7 ወሬ ነው ከአምስት ወር ቡሃላ ለህልሜ ስል አገሬ መግባት አለብኝ ብዬ ጻፍኩት እናም ይቻላል በየት እንዴት የሚለውን ባላውቅም አገሬ ግን መግባት አለብኝ and I am praying about it everyday.
    ምን ትመክሩኛላችሁ ?????! I am waiting for answer. Thank you

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Год назад

    የት ጠፋችሁ ብዬ ሳስብ የሆነ አንድ አዲሰ ፕሮጀክት አየተቀረፀ ይሆናል በማለት በትዕግስት ስጠብቅ ነበር አመሰግናለሁ።

  • @Saliyaawallaggaa
    @Saliyaawallaggaa Месяц назад

    Galatooooooomi ❤❤❤❤❤

  • @AbduSraj-b6z
    @AbduSraj-b6z 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @danaityonas-rs1lc
    @danaityonas-rs1lc 5 месяцев назад +24

    ዋዉዉዉዉዉ በአሁን ዘመን እንደ ብቻህ ሞሆን የምያስደስት ነገሪ የለም እንዴት ደስ ይላል በቃ ፈታ ብለህ ባይበላስ ትላለህ ❤❤❤❤❤❤

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +74

    እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ. የኔ አባት

    • @hmjvv3730
      @hmjvv3730 Год назад

      Kkkkkpkpkkpkkkkkpkkkkkkkkkkkkpkkkkkkpkpkkpkkklkkk

  • @ggff7595
    @ggff7595 Год назад +36

    ማርያምን ከስልኬ ይሁን ከሁሉም ርቄ ብቻየ ስሆን የማገኘው ደስታ ልነግራቹ አልችልም❤ ምህራችን❤ እናመሰግናለን የበለጠ ተረድቻለው እናም በጣም እውነት ነው

  • @endreyassimon
    @endreyassimon Год назад +33

    አሹየ በቅድሚያ አንተን የሰጠንን ፈጣሪያችንን እጅግ በጣም አድርጌ ነው የማመሰግነው ቀጥሎ አንተንና መላ ቤተሰቦችህንም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ የማስበውንና የምፈልገውን መላው ዓለምን ወደ ሚያስደንቅ እና ሰውንና ተፈጥሮን የሚያዋህድ ና የማይጠገብ ጥበብ በፍቅር ስለምትመግበኝ ስለምትመግበን እጀግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤንነት ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን የዘወትር አክባሪህ እንድሪያስ ስምኦን

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Год назад +32

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሹዬ የኛ ልዩ አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስህ አብሶ ለእኔ ኑርልን የኛ መስታይት የኛ መነፅር. የኛ ሂወት የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍ በጣምምምምምብዙ አመት ኑርልን

  • @sebleguragewa88
    @sebleguragewa88 Год назад +19

    ምናለ ሚልዮን ጊዜ ላይክ ማረግ ቢቻልና ባደርግዎት 🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ከነ ቤተሰቦችዎ 🙏♥️

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +55

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ አረ ሼርርርርር 100 ሺ እናድርሰዉ ግፍ ነዉ እሄን የመሰለ እፁብ ድንቅ ትምህርት እያስተላለፈልን በነፃ ታዲያ ለምን ቻናሉን አናሳድግለትም

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад +14

    ማርያምን በጣም እድሎኘች ነን የአሁን ወጣቶች እንደዚህ አስተዋይ አባት ማግኘታችን so ዕድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @endalkteka3856
    @endalkteka3856 Год назад +6

    ነፍሴ ነች የምታዳምጥህ አንድ ቀን በቅርቡ ላመሰግንህ እመጣለው ትልቁን ሕልሜን አሳክቼ

  • @gachoplusnsru783
    @gachoplusnsru783 Год назад +10

    አሼ የህይወት ቅመም ዉዱ መምህራችን ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን ከአንደበትህ ሁል ጊዜ ማር ይዘንባል የኛ ልዩ!!!❤❤❤

  • @Raafa1886
    @Raafa1886 Год назад +41

    አባቴ የቀለም ትምህርትን ና ሀይማኖትን አስተማረኝ እርሶ ደግሞ የህይወትን ትምህርትን... ከሁለት ታላቅ አባቶች ትልቅ ነገርን ወሰድኩ በሁሉም በኩል የተሳለ ሰይፍ ሆንኩ....
    ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሼ ሁለቱ አባቶቼ ፍሬአቸውን ያያሉ🖐ይሄ comment ለማስታወሻነት ይቀመጥ!

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 Год назад

      Wow you are almost there!

    • @ethiofynnyvideos
      @ethiofynnyvideos Год назад +1

      Well said

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад

      Good job and Good luck!!! Keep it up the good work!

    • @addamabera1225
      @addamabera1225 Год назад

      Already Honual eyayen new.

    • @mukemilabrar3861
      @mukemilabrar3861 Год назад +1

      Bro. your powerful vibration is an evidence to realize what you visualize. Wish you all the best!!!

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +2

    ሰላም አቶ አሸናፊ በጣም ጠፋችሁ በሰላም ነው?እርግጠኛ ነኝ እኔ በጣም በትልቅ ለውጥ ምስክር እንደምሆን

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад +10

    በጣም ነው እኛም ከፍ ያለ ምስጋና ያለን አቶ አሸናፊ።በእውነት በጣም ደስ ደስ እያለኝ ነው ትምህርቶችህን ሁሉ የምሰማቸው ።በጣም ነው የምወድህ በእግዚአብሔር መውደድ።ሁሌም እያመሰገንኳቹ በደስታ እሰማለሁኝ።ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +49

    ምርጥ ሰው ምርጥ አባት ምርጥ መካሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነፍፍ አመት ኑር

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Год назад +2

    እኔ ግን እስከዛሬ የትኞው አለም ላይ ነበርኩ አቶ አሸናፊ ታዬን ያላወኩት....... አንተጋ ስላለው ብርሃን ስላካፈልከን እናመሰግናለን

  • @dejenetafa1123
    @dejenetafa1123 Год назад +18

    "Greatness starts with in you".
    What a powerful?
    Si dinqisiifachuu dhiisuun hin danda'amu, jechoonni ati dubbattu humna isaanii, jechoota filataman fi akka rasaasatti kallattii itti dhuka'anitti dhiibbaa uuman.
    Thank you Ashe, really you crate impact in my life💥💥

  • @mahmudhassen2473
    @mahmudhassen2473 Месяц назад +1

    የሰው ልጅ አፈጣጠሩ ባምሳል እየረሳን እንጅ አቅማችንን በመዘንጋትና ያነበብነውን የሰማነውን ወደ መኖር መቀየር ቁጭት ካልፈጠርን የአቶ አሼናፊ መልክት የእምነት መፃህፍትም ተራራን ሒድ ማለት የሚያስችል አቅምን ተመስክሮልናል ሰዎች ባለን ብንደነቅ የተጄመረ እንጅ ከዋናው ያነሰ ስለሆነ አቅማችንና የፈጣሪን ምስክርነት አንዘንጋ ትልቅ ነን!!!!!!

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 5 месяцев назад +1

    መዳም ቤት ያለን ስልካችን ነው ብዙ ነገር ሚያሰረሳን😢 እና በቃ መጥፎ ሱስ እየሆነብን ነው አበዛኛዋቻችን ታመናል

  • @ethio8529
    @ethio8529 Год назад +1

    የሚረባ አይመስለኝም የተናገርከው ለሁሉም አይሰራም እኔ ለምሳሌ በቀን ለ12 ሰአት እሰራለሁ 6 ሰአት እተኛለሁ ሌላውን ምግብ ስሰራ ስዝናና ሳነብ ምናምን ያልቃል

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 Год назад +7

    እንኳን ደህና መጣህ !! ውዱ መምህራችን በጣም ነፍቀሀን ነበር ።❤❤❤

  • @AmirMustofa-g1c
    @AmirMustofa-g1c 9 месяцев назад +1

    ሰላም መምህር ብቻዬን መሆን በጣም ነው ምወደው ነገር ግን አልቻልኩም ምክንያቱም ስራ ቦታም መኖርያ ቤትም በ ሰዎች የተከበበ ነው ምን ይመክሩኛል

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Год назад +4

    ይሄ አቀራረብ አሪፍ ነው አቶ አሸናፊ እናመሰግናለን 🎉😊

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +7

    እንኳዕ ብሰላም መፃኻ ክቡር መምህረይ❤

  • @fantaayalew1155
    @fantaayalew1155 Год назад +1

    ለትራንስፖርት፣ ለምግብ፣ ለገበያ ወዘተ ጊዜ አያስፈልግም?

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 6 месяцев назад +1

    Yetransport gizan resut
    telek giza cherashu teransport
    metebkyaw new

  • @fevenshiferaw5472
    @fevenshiferaw5472 Год назад +9

    when i reach where i want, you will be the first person who i give recognition.

  • @Caanu57
    @Caanu57 Год назад +3

    My block time is 11:00-1:00 tewat. Nw ena betam nw desyemelw procrastination yatefal. Ashee nurelgn nuu jiradhuu fayyaa ta'i.

  • @alm2467
    @alm2467 Год назад +7

    Am always Amazed the way you Expressed and coordination with your hand impact seminar መምጣቴ ግድ ነው Thank you Sir !

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 Год назад +1

    ጥሩ ጅማሪ ነው አንት እራስህ ለውጥ እያሳየህ ነው ለአንተ የሚጠቅሙ ነገር ላይ የግድ ለውጥ ማድረግ አለብህ ይገባሀል ብይ አስባለሁ የምታነሳቸው ሀሳቦች ጠቃሚ ናቸው እየተጠቀምንባቸውም ነው አንዳንዴ ታሪኮች ይደጋገማሉ ታሪኮችን ወደሌላ ታሪክ ቀይሮ ማስተማር ስለሚቻል እናዳያሰለቹ ስራ እንደሆነ ባታወራም መልካም ነው በደንብ ዝንጥ በል ነገሮችን በመቀያየር ማስታወቂያ ላይ በደንብ ስራ ይህ ቢዲዮ እርማት ይፈልጋል አዋቂ ስለሆንክ የሚማሰግን እንጅ አስተያየት የሚሰጥ ስለማይኖር ይጠቅምሀል ብየ ስላሰብኩ ነው አይከፋህም ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን

  • @hanabini9808
    @hanabini9808 Год назад +4

    Yeneeee leyuuu memehere bedeme betenaaa yakoyelene My best teacher Dr Asenafi thise is important messge all of theworld people thank you for sharing God bless you ❤❤❤❤

  • @bintmehamed8406
    @bintmehamed8406 5 месяцев назад +3

    ገና አሁን ነው ያየሁህ ትምህርትህ ይለያል፡፡ thank u

  • @yonatanteages9184
    @yonatanteages9184 Год назад +6

    You are amazing ashe❤ ❤❤

  • @senaittigabea4884
    @senaittigabea4884 Год назад +1

    ሁሌም የማይጠገብ የአዕምሮ ምግብ ስለምትሰጠን እናመሠግናለን በጣም ናፍቀናችሁን ነበር ኦንላይን ክላስ መች ነዉ የሚጀመረዉ?

  • @EskenderAli-g3l
    @EskenderAli-g3l 4 месяца назад +2

    በእይወቴ እንደ አንተ አይነት ምርጥ መካሪና አስተማሪ ገጥሞኝም ሰምቼም አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ ቀጥታ ባገኝሁት ምክር ለመጀመር ለዝግዙነት የቀረኝ 15 ሰዓት ብቻ (ኢንሻአላህ )በአላህ ፍቃድ ተነሳሁ

  • @tewodrosambachew5478
    @tewodrosambachew5478 5 месяцев назад +1

    ስላንተ ምንም ባዎራ አልረካም በቃ በጣም ወድሃለሁ መምህሬ

  • @mahlet2454
    @mahlet2454 Год назад +1

    ሁሌም በአንተ ሃሳብ የምስማማው መሆን የምትፈልጉትን በመንፈስ ነክታችሁታል ወይ ስትል ምን ማለትህ እንደሆነ በደንብ ይገባኛል ምክንያቱም በዚህ ሁኔታ የግል ልምምድ አለኝ

  • @alemeneshbeyene776
    @alemeneshbeyene776 Год назад +2

    አቶ አሼ እንዳንተ አይነት ጥቂት ሰዎች ቢኖሩ ሀገራችን ምን ያህል በተቀየረች በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @tighist331
    @tighist331 Год назад +8

    ዋዉ ! መምሕር አንድ ዘመዴ እያዋራኝ ያለሑ መሰለኝ 😊 ግዜ ለራሴ ለመስጠት ለመለወጥ ለራሴ ቃል ገባሑ ፈጣሪ ይጨመርበት ። ድንቅ ሰው ተባረክ

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Год назад +3

    እናመሰግናለን ጋሽ አሼ ። የቀረው የኛ የቤትስራ ነው የሚሆነው

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 Год назад +4

    እድሜ ይሰጥልን በእውነት መለወጥ እፈልጋለሁ!!!!

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 Год назад +3

    እግዚአብሔር ሃይል ይሁንህ አሁንም። ይህንን እውቀት የገለጸልህ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @gismy
    @gismy Год назад +5

    "We are planted on infinity" ....You are highly energetic and inspired me a lot. I'm eager to see your next podcast.

  • @azebkidane3509
    @azebkidane3509 Год назад +2

    እውነት ነው መምህር ብቻዬን ሆኜ ወደውስጤ ከራሴ ጋር ስሆን ለየት ያለ ብርሃናዊ የሆነ ነገር ይታየኛል በተግባር ማውጣት ግን አልቻልኩም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እርሶን ሳዮት ከዚ በኋላ የሚያስተላልፉትን ትምህርት እከታተላለሁ።እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏🥰

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад +1

    Ato ashe በጣም ነው ማከብርህ በምትሰራው ስራ ላይ expert እንዳደረክ ይሰማኛል እውቀትህም Deep ነው ። ግን እኔ ልጠይቅህ የምፈልገው ስዎች ወደራሳቸው በማፍጠጥ ራሳቸውን ሊያገኙ ይችላሉ is that real ? ለኔ it doesn't make sense ያ ማለት አይሰራም ብየ ልታበይ ሳይሆን just መልስ ብትሰጡበት ብየ ነው ሰው በ motivation ደነዘዘ አምላኩን ማየት ሲችል ራሱ ላይ በማፋጠጥ loss እያደረገ ነው so tell us the truth is that work for you ወይስ ካነበብከው ነው ? ስላንተ እምነት , እድገት , አና ሂወት በትንሹ ብትነግረን አመሰግናለሁ ።

  • @ethiopialove1435
    @ethiopialove1435 4 месяца назад +1

    እውነት ነው ለብቻየ መሆን በጣም ነው የምውደው እራሴን እንዳምጥ በጣም ብዙነገር የማልምምበት ዝምታየን ጸትታየን እምወድው❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @biniowl
    @biniowl Год назад +1

    አንድ ሰው ለምን አላማ ወደዚች ምድር እደመጣ እዴት ማወቅ እደሚችል የሚያስረዳ አንድ ፕሮግራም ስራልን አሼ

  • @ኤረይሀገረይሐበነይኢኪ

    አቶ አሼ አምላክ ረጅም ዕድሜይ ይስጥልን

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 Год назад +2

    Balegn lay ehenin mikiri chemire ye zare 5 amet tari serich igegnalew ende #Eg/r fikad ene zigiju negn isum liredegn zigiju new.
    Egizihabher yibareki!! ❤🙏

  • @wossentessema3378
    @wossentessema3378 Год назад +1

    Great advice
    abd has waked me up and see myself and my actuvity.
    Very helpfull advice try to apply the block time principle and will report ny tesult.
    Thankyou.

  • @MahiderGebrearegay-j2n
    @MahiderGebrearegay-j2n Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በነገር ሁሉ ።አንድ የልብ ወዳጅ የለኝም ብቻኛ ነኝ ስለ ምክርህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ።

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 Год назад

    እኔ ማነኝ ? ህልሜስ ምንድን ነው? አሁን ህልም ሊኖረኝ ይችላል ?ከዛስ...????????ብቻ ብዙ ጥያቄ ነው የፈጠረብኝ ?::

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Месяц назад

    አቶ አሸናፊ የመጣሁበትን purpose አላውቀውም እንዴት አባቴ አድርጌ ልወቀው?

  • @paulosberga
    @paulosberga 3 месяца назад

    ዛሬ ሳይሆን በ 11990ዓ.ም ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ (ፖሊ) እያለን ውስጥህ የነበረው ህልም ታላቅ ነበር፡፡ዛሬ በተግባር አሳይተሃል፡፡
    በርታ

  • @tiruyetilahun9456
    @tiruyetilahun9456 6 месяцев назад

    ከሞበይል ወይም ድረገጽ ባንከታተል ኖሮ ይሄንን ምክር በምን እንሰማ ነበር ማብራሪያ እፈልጋለሁ ካላስቸገርኩ

  • @mak.stif.g3672
    @mak.stif.g3672 4 месяца назад

    ባክህ፡ እንዴት እንደምንኖር ተፈጥሮ ነው የወሰነው። አንተህ ተጭበርብረህ ሰው አታጨናብር።

  • @ባልቻ-በ7ኀ
    @ባልቻ-በ7ኀ 4 месяца назад

    አንተ ሰው ንስሃ ግባና መድሃኒያለምን ይቅርታ ጠይቅ እግዚአብሔርን መካድ ለሳጥናኤልም አልበጀ ዲያብሎስ ሆኖ ወደ ጥልቁ ተጥሏልና
    አሁንም ፈጣሪን ከመካድ ውጣና ሃይማኖትን ማስካድድህን አቁም!!

  • @worke7270
    @worke7270 7 месяцев назад

    ቆይ አልገባኝም ቤት ከስራህ ልጅ ካሳደግህ ካስተማርህ ከዳርህ ጣጣ አታብዙ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ over inspiration አልፈልግም በልክ አውሩ እንድንስማችሁ ከፈለጋችሁ

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 Год назад +3

    አሼ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @SintayehuWMichel
    @SintayehuWMichel 4 месяца назад

    ወንድሜ ሰው በዚህ ዘመን የመልካምነት፣ ከራሱ አልፎ ተፈጥሮን የመጠበቅ ባህርያቱን አጥቷል። ያልተበረዘ ንጹህ ስበእናውን በመተው ላልተፈለገ ጉዳይ ሲደክም ይታያል። ህልሙ ምን ምሆን ቢሆን ለሁሉ ይበጃል የሚለውን ያላገናዘበ ምክር ይመስላል። መጨረሻው ውድቀት የሆኑ ህልምችንስ፧፧፧፧?

  • @abrhagebru
    @abrhagebru 16 дней назад

    ሳንወድም ብሆን ደስታን ፈልገን እናገኛለን እንጂ!የሁሉም ዳርስ ሚስጥር እና የማይታወቅ ነው.

  • @FoziaGulta
    @FoziaGulta 7 месяцев назад

    መፅሀፍ ቅዱስ ግን ወንድሞች በህብረት ቢሆኑ መልካም ነው ይላል እና አንተ ከማንና ከየት አምተህ ነው እንደዚህ በድፍረት የምታወራው ፍፁም የተሳሳተ ከ እግዘብሔር ፍላግት የራቀ ሀሳብ ነው ተመለስ ከማትችለው ጋር አየተላተምክ ነው።

  • @kfersha1407
    @kfersha1407 Год назад +1

    የዘመኑ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ፣ እድሜህን ያርዝምልን ።አሼ፣ ወጣቱን ከጨለማ ወደ ብርሃን እያመጣህ ፣ የመጪውን ጊዜ አካሄድ በአግባቡ ተረድቶ እንዴት በቅድሚያ እንደሚዘጋጅ እያደረክ ነውና እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @naeima2254
    @naeima2254 Год назад +2

    አንዱ ህልሜ አንተን በአካል አግኝቼ ማመሥገን thank u ❤❤❤❤🎉

  • @huriymelesse5950
    @huriymelesse5950 Год назад

    ለትምህርቱ
    እና መሰግናለን ግን እግሊዘኛ ስትቀላቅሉ ሀሳቡ ሙሉ ሁኖ አይገባንም ይህ ብታስበት ጥሩ ነው ትምህርቱ ለኢትዮጵያውይን ስለሆነ

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun 7 месяцев назад

    የምናየውን መምረጥ ነው እንጅ ጠቅለን ከኢንተርኔት መራቅ ካለብን እንዴት እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን መነቃቃት የሚያስችሉ ትምህርቶችን እንዴት ናገኛለን እኔ በሙሉ ለስሬ እና ለመነቃቂያ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያበረታታኝን ፕሮግራሞችን ነው የምከታተለው ድንገት ስገባ የሚያጓጓ እርእስ ሳይ ኖ ይሄ ከኔ ድሪም ጋር አይሄድም ብየ ጃምፕ አደርገዋለሁ

  • @natnaeltilahun5056
    @natnaeltilahun5056 7 месяцев назад

    ያንተን ፕሮግራም ለምሳሌ አሁን እያወራኸው ያለውን ትምህርት መከታተል ከso ial media አይመደብም? አየህ social medua ጉዳት ብቻ አይደለም ያለው; ካለዚያ ደሞ አንተን የሚከታተልህ ሰው አይኖርም።

  • @betty-2121
    @betty-2121 2 месяца назад

    ያልከው ሁሉ እኔ የማደርገውን ነው ከስራ መልስ በሶሻል ሚዲያ በከንቱ ጊዜዬን አጠፋለው ግን ትልቅ ሕልም አለኝ ምን ዋጋ አለው እዴት ልላቀቅ 🤔

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 4 месяца назад

    በአሁኑ ሠኣት ሰዉ ወደ አውሬነት ስለተቀየረ ያለው አማራጭ ከቲቪና ከሶሻል ሚዲያ ጋር አብሮ ማሣለፍ ብቻ ነው

  • @saraayele-ww3sv
    @saraayele-ww3sv 5 месяцев назад

    ይሄንን ንግግሮን ልማር የቻልኩት በማየቴ ናው so ሀታብዙ limit አርጉ ይሻላል

  • @WholAfrica
    @WholAfrica Год назад

    "መፀሐፍትን ማንበብ" የሚለው ግን ከሶሻል ሚድያ እኩል ጊዜ አቃጠልን ማለት እችላለን ? ማንበባችን ለስኬት መነሻ አይሆንም ወይ? ለሕልማችን ማንበብ አሉታዊ ነው ወይስ አወንታዊ ?

  • @tesfayeaklilu7147
    @tesfayeaklilu7147 Год назад +1

    አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን። ከዛሬ ጀምሮ ማንም የማይነካብኝ ጊዜ አለኝ!!!

  • @nigatumengie8166
    @nigatumengie8166 4 месяца назад

    እንደ አምላክ ፈቃድ በበጎ አድራጎት ስራዎች እየተሳተፉኩኝ ነው