ሴት ልጅን ተወዳጅ እና ተፈቃሪ የሚያደርጓት 10 ባህሪያት! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  5 месяцев назад +242

    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial

    • @tigistkebede2658
      @tigistkebede2658 5 месяцев назад +1

      Plesse can you send me your phone# plesse 🙏

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 5 месяцев назад +12

      በጣም ጠቃሚ ነው

    • @elsatefera2676
      @elsatefera2676 5 месяцев назад +6

      Ene mnm tigeset yelegnim pls mekereken efelegalew

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 5 месяцев назад

      ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ገና ዛሬ ነው ያየዃቹ ❤❤❤እናመሰግናለን

    • @InflxHot-sx7kt
      @InflxHot-sx7kt 5 месяцев назад

      😊😊😊

  • @TenagneWaldemariam
    @TenagneWaldemariam 5 месяцев назад +365

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበረ እኔ እንደ ልባሟ ሴት ነኝ እንደ መዐሀፍ ቅዱስ አካሄድ ነው በትዳር 40 አመት ቆይታችን በቁርባን ተወስነን 3 ልጆችን አፍርተን አሁን ጡረታ ውጥትን በስላም ወደ እገራችን በመግባትላይ ነን Atlanta Ga USA

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 месяцев назад +25

      ታድለሽ ይሄ የማስተዋል ጥበብ ስለተሰጠሽ ነው ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምር

    • @الدوسري-ي4ه
      @الدوسري-ي4ه 5 месяцев назад +5

      Egziabhir.mestereshachhun
      Tasamrlachu❤❤❤❤❤

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 5 месяцев назад +3

      Egziabher yemesegen ❤ le egnam yehe yehunelen 🙏❤❤

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 5 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @TitiTiti-x1k
      @TitiTiti-x1k 5 месяцев назад +1

      Tikikla new ewunet new🎉👌👌👌💯💯💯💯👏👏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 месяцев назад +417

    ኧረ እኔ ትግስት የለኝም ፆለት አርጉልኝ አይቸ ማለፍ አልችልም ማስተዋል እድሰጠኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ ታገሽ መሆን እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም

    • @MartaKidanemariam
      @MartaKidanemariam 5 месяцев назад +16

      Like me

    • @mdibintali9604
      @mdibintali9604 5 месяцев назад +19

      ደግ አምሳያ አለኝ ከምር አላህ ትግስት ይስጠን

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 5 месяцев назад +11

      እኔም😢

    • @FygGuv
      @FygGuv 5 месяцев назад +28

      አይዞሸ ሎቃሰ 18 27 አንቢቢዉ እሺ በእግዚአቤሔር ሁሎ ይቻላል ❤❤

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 5 месяцев назад +3

      እኔአሁላይትግሥትየለኝም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 5 месяцев назад +26

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል,መንፈስን የሚያድስ, ጤናማ እና ጠቃሚ ምክር ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

    • @meseretuae23
      @meseretuae23 5 месяцев назад

      Me to m😊😊😊😮😢🎉 28:14 eto❤😂

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 4 месяца назад +15

    አላህ የሚረዳንን ትዳር ይስጠን እኔ መቸም ደክሞኛል ስለ ትዳር ማሰብ ቀኝ እያወራችሁ ግራ ከሚመልስ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd Месяц назад +17

    የሚፀልይ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው በጣም ትክክል ❤

  • @alemAlem-k5b
    @alemAlem-k5b 5 месяцев назад +21

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልክ ወድማችን ለምክርህ እናመሰግናለን

  • @fes592
    @fes592 5 месяцев назад +17

    እናመሰግናለን። እግዚአብሄርን መፍራት ካለ ፀሎት ካለ መልስ አለ።

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 4 месяца назад +15

    እግዚአብሔርን እኔም በጣም ትግስተኛ ነኝ ነገር ግን ሰው ይጎዳኛል አይቸ ሳልፈው ሰምቸ እዳልሰማሁ አሳልፋለሁ😢😢😢 እዳላዋቂ ያደርጉኛል 😢 ብቻ የልብን አዋቂ እግዚአብሄር ብቻ ነው❤❤

  • @fikr9286
    @fikr9286 5 месяцев назад +25

    ዋው👌 የሚገርም አገላለፅ ነው::
    ፀግሽ ከዚ በላይ ፀጋው ያብዛልህ❤️
    አስተዋይ ልባም ሰው እንደ አንተ በሀገራችን ያብዛልን🙏

  • @YorsaliemTedros
    @YorsaliemTedros 2 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ እስፖርት እሰራለዉ በተፈጥሮዬ ትሑት ነኝ (ቀስ ) ብዬ ማዉራት እወዳለዉ በስራት የቤት እመቤት ኣደርገዋለዉ ፍቅር ኣለኝ ከባለቤቴ እግዝኣብሔር ይመስገን ማንም ሰዉ የዋህነት በገዛ ጓዳዬ የሚገቡ ሴት ልጅ የቅናት መንፈስ የባሌ እህት ሳይቀር የቅናት መንፈስ ይነሱኛል ብዙም ወሬ ኣልወድም ከማንም ሰዉ እግባባለዉ ባሌ በጣም ፍቅር ነን ደስተኞች ነን የነሱ ቅድም የገለጽኩላቹ ሴቶች ግን በስመኣም በጸሎት ሁኔታዬ ወሬ የለዉም እግዛብሔር ይመስገን 🥰👏👏👏😊

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 5 месяцев назад +104

    ወንድማችን የምታስተምረዉ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል በምያስፈልገኝ ሳኣት ነዉ መዳመጥ የጀመርኩት ለኔ የተላክህ ኢስከምመስለኘ ኣንድ ትምህርትህ ሰምቼ የ37 ኣመት ችግሬ ኣዉቄበታለሁ እግዝኣብሄር ይስጥህ ፀጋዉ ያብዛልህ

    • @almaz7677
      @almaz7677 5 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 5 месяцев назад

      እሰይ ተመስገን

    • @zed6309
      @zed6309 5 месяцев назад +1

      ላረፈደ በትዳር ለቆየው፣ ነገር ግን ከመስፈርቱ ምንም የለለው ፣ስላላት ምን መሆን ፣እንደት ማስተካከል ይቻላል?

    • @aሰደተኜዋ
      @aሰደተኜዋ 4 месяца назад

      እግዚአብሔር❤🎉

    • @queenb4503
      @queenb4503 3 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @bitsutsegaye
    @bitsutsegaye 4 месяца назад +10

    የሴት ልጅ መከራ .....😢የምትለው ሁሉ ልክ ነው። ግን እኛስ ማን ይስማን?? እንክብካቤ እና መደመጥ ን ባሎች ያስቡበት

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 5 месяцев назад +29

    ወንድ ልጅን ተወዳጅ እና ተናፋቂ ሊያደርግ የሚቻለዉም ማብራሪያ ቢሰጥበት፣ ጠቃሚ ምክረ ሀሳብ ነዉ፣ ተባረክ፣

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 5 месяцев назад

      የኔም አሳብ ነዉ 👍

    • @asmarudesse5575
      @asmarudesse5575 5 месяцев назад +2

      ሰላም ወነድም ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው ባል እና ሚሰት ባንድ እነንበርሰቲ ተምረዉ እንድ ሰሪ እየሰሩ ወደቤት ሲመለሱ ሲቲቱ ማድ ቤት ገብታ ምግብ ሰታበሰል ባል ምን መሰራት እአለበት 😂ትላለህ እሷ እአልጋ እአነጣ ፊ ምግብ እአብሳ ይ ልጅ ተንከባቢ በአጠቃላይ ምን ይፈጠራል ብለህ ተታምን እለህ?

    • @HasetGanta
      @HasetGanta 4 месяца назад

      እግዚአብሔርን መፍራቱ

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 2 дня назад +1

    ሁሉንም አድርጌለሁ ግን ብላለቤቴ ምንም አይጥመው ፈጣሪዬ ትግስቱን ስጠኝ

  • @skwt8566
    @skwt8566 5 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ትግስት አለኝ ግብ በለቱ በጣም በሽቃለው ከደቂቃ በኃላ ረሳዋለው ባለ ትዳር ኝ። ባሌ ብዙም ትግስት የለሁም ሲናደድ ብሎክ ያደርገኛል ያለውት ስደት ነው ግን ደከመኝ እሱን መለመን አሁን ያለኝ ግንኙነት ከእግዚአብሔር። ብቻ ነው ❤❤❤

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 месяца назад +1

      እኔ ጭራሽ ትእግስ የለኝም ስናደድ እንደ ባልሽ ነኝ 😢

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 5 месяцев назад +10

    በጣም ትክክለኛ መሰረታዊ ትምህርት ነዉ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ❤የሚያሳዝነዉ ግን በዚህ ዘመን እየሆነ ያለዉ በተቃራኒ መሆኑ ነዉ😢

  • @AyinalemYami
    @AyinalemYami 4 месяца назад +2

    ይህ ትምክርት ስሰማ በጣም አዘንኩ በራሴ ምክንያቹም እደ ዛሬ ይህ ትምህርት ብሰማ በእውነት ትዳሬ አይፈርስም ነበር ግን ጌታ መልካም ነው

  • @alemb4972
    @alemb4972 5 месяцев назад +76

    ተባረክ ለባለትዳሮች ከፈጣሪ የተላክ ነህ

  • @belaynsh-s6i
    @belaynsh-s6i 15 дней назад

    በጣም አመስግነለው ድንቅ ትምህረት ተበረክ እግ/ር ይበረክህ🙏🙏🙏🥰

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 5 месяцев назад +16

    እናመሰግናለን.. ወንዶችን ተወዳጅና ተፈቃሪ የሚያደርጉት 10 ባህሪያት ብትነግረን ደሞ ደስ ይለናል..

  • @WoinishetKabtyemer
    @WoinishetKabtyemer 5 месяцев назад +46

    ምክራችሁ ጥሩ ነው ግን አንዳንድ ባሎች በሚያደርጉት ድርጊት ሁሉን ነገርሴት እንድትሸከም ይጫናሉና በጣም አስቸጋሪ ነው ለነሱም ሀሳብ ያስፈልጋል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 месяцев назад

      ለማማከር በ 0970704050 ላይ ይደውሉ

  • @enatyemaryamlj4125
    @enatyemaryamlj4125 5 месяцев назад +7

    መምህርዬ እንደ እርሶ አይነት ለዚህ ሁሉነገራችን አርቴፊሻል ለሆን ትውልዶች ያስፈልገናል 😢😢 የቤተክርስቲያን አስተማሪ ሆኖ ስለ እንደዚህ አይነት ነገር በግልፅ ማውራት ነውር መስሎ ለሚታየው ህዝብ በዚህ ትውልድ ልክ እንደ ጠዋት ፀሐይ ብቅ ስላሉልን እውነት አምላኬንና ቤተክርስቲያኔን አመሰግናለሁ😢😢

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 5 месяцев назад +284

    እስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ ይራራልሽም ብላችሁ መርቁኝ እስኪ😢😢

    • @feker122
      @feker122 5 месяцев назад +13

      እግዚአብሔር ይብርክሽ የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ

    • @BekooDAye
      @BekooDAye 5 месяцев назад +10

      ቅዱስ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 5 месяцев назад +9

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻትሽን ይምላልሽ

    • @hdlidet
      @hdlidet 5 месяцев назад +9

      ፈጣሪ ውድድድድ ያድርግሽ ያክብርሽ ያንሳሽ ያፅናናሽ ም
      ሞገስ ይስጥሽ ጥላትሽን ድል የምትነሽ ውብ ያድርግሽ

    • @SanayitBahrain
      @SanayitBahrain 5 месяцев назад +2

      Egzihaber yibrksh tsagwn mogisun yadlsh yegodalwn yimlalsh

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 3 месяца назад +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ትምህርትህን እያተከተተልኩ ነዉ ጡሩ ትምህርት ነዉ ምተስተምራዉ እነማሰግናላን አላህ ይጫምርልህ በእዉቀትህ ለይ አዉቀት።

  • @banchabaye5962
    @banchabaye5962 5 месяцев назад +157

    ትግስት አለኝ እያወኩ እንዳላወኩ እሆናለው ግን ሰዎች ትግስትህን እንደ ማታውቅ ይፈታተኑሀል

    • @mikkiichlkebe
      @mikkiichlkebe 5 месяцев назад +6

      በኔም ደርሶብኝል ሁሌም ሞኝና ምንም የማላቅ እመስለዋለሁ ይህንንም እችላለሁ መቻልን የመሰለ ነገር የለም

    • @yaynemisatekle8702
      @yaynemisatekle8702 5 месяцев назад +2

      Le tagashoch Fetena Yichemeral Lemin Meselesh Yibelit Tagash tihognlesh.

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 5 месяцев назад

      tekekle

    • @AbayTesfayeTebeka
      @AbayTesfayeTebeka 5 месяцев назад +5

      ስትታገሺ አንደኛ ጥቅሙ ላንቺ ነዉ። ሁለተኛ መታገስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ እዛ ዉስጥ ትማሪበታለሽ ትእግስት ማድረግ ማለት እንደ ስሙ ቃላል አለመሆኑን በህይወትሽ ትማሪበታለሽ ለቀጣይ ህይወትሽ የትኛዉም ፈተና ቢመጣ በዛ በመታገስ ዉስጥ ታሳልፊዋለሽ እንደዉም ብርቱ ያደርግሻል ማለት ነዉ።ሶስተኛዉ ሰዎች ያንቺን የመታገስን ዋጋ ያያሉ ይማሩበታል ይጠቀሙበታል። በመጨረሻም በፍቅር ታግሰሽ የጠበቅሽዉ ነገር ፌሬዉን ትበያለሽ ማለት ነዉ።ስለዚ ያ መታገስሽን አይቶ ሞኝ ነሽ ላለሽ ሰዉ ሳይሆን ለራስሽና ለሌሎች ጥቅም ስትዪ በፍቅር ታገሺ።ምናልባትም ኮ እየታገስሽዉ ያለሽዉ ያ ሞኝ ነሽ ለሚልሽ ሰዉ ይሆናል በመጨረሻ ግን ዉጤቱን ያየዋል ምንም ይሁን ምን መታገስ ዋጋ
      እንዳለዉ ይገነዘባል።

    • @Argobwa
      @Argobwa 5 месяцев назад +7

      የኔ ብጤ 😂😂ግን አልቃሻ ነኝ 😢

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 5 месяцев назад +3

    በስመአብ እንደ አንተ አይነጥ ምርጥ የትዳር አማካሪ አይቼ አላውቅም ትምህርቶችህ አጥንት ሰርስረው ይገባሉ በእውነት ከእግዚአብሔር ጋራ የአንተን ትምህርት ጨምሬ ትዳሬን እታደገዋለው ተባረክ

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 2 месяца назад +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በእውነት::
    በቃ ይሄ የእግዚአብሔር ቃልን አብራርተህ ነው ያቀረብክልን:: እውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥልኝ::

  • @letshilove2899
    @letshilove2899 Месяц назад

    የምረ የተቆራረጠ ነበረ የምሰማዉ youtb ኣላቀዉም ነበረ አሁን ነዉ ያገኘሁት ገና ግን በጣምምምም ነዉ የማደንቅህ ተባረክ በግልፅ የምታወራዉ ነገረ በጣም ነዉ የምወድልክ ተባረክ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ 5 месяцев назад +10

    በጣም እናመሰግናልለን ፀግሽ እግዚአብሄር አምላክ አስመሳይ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን በፁሎት እንድንተጋ እግዚአብሄር ያግዙን

  • @fetenechalene628
    @fetenechalene628 2 месяца назад

    በጣም መልካም ትምህርት ነው ፣ብዙዎች እንዲጠቀሙበት የተናገርከው ስልክ ቁጥር 8ዲጅት ብቻ ነው፣ የተጻፈው ትክክል ቢሆንም ለማያዩ ሰዎች ይቸገራሉና ቢስተካከል መልካም ነው ። ተባረኩ!!!

  • @زينتقلبى
    @زينتقلبى 4 месяца назад +4

    የምር ምርጥ ሠው ነህ ነገር ግን እኔ ሁሉንም ነገር አታገሠለሁ ግን ውሸት ከቶም ከባሌ ሢሆን ልታገሥ ቀርቶ ያሥጠላኛል 18 አመት ያቆየሁትን ትዳር አሁን በተኩት በምን ብትለኝ በውሸት እና ባሥካሪ መጠጥ የምር ባል ሢዋሽ በጣም ያሥጠላኛል የምር ልባም ሤት ነበርኩኝ ግን ልፋቴ ከቱ ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 4 месяца назад +2

    በጣም ትግስተኛ ነበርኩ ለ7አመት ታገስኩ አሁን ግን ትግስቴ አልቋል እመክረዋለሁ አስመክረዋለሁ አሱ ግን ሰምቶ እንዳልሰማነው የሚሆነው ገንዘብ አያያዝ አያቅም አኔን አያምነኝም ሁል ግዜ ይጠረጥረኛል እኔ ግን ታማኝ ነኝ እግዚያቤርም አይፈቅድም እኔም የመጀመሪያ ይሻላል ብየ እየተጎዳሁ ነው አሁን ግን አልቻሉኩም አመቤቴ ታውቃለች ስለምክርህ በጣም አመሠግናለሁ❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 5 месяцев назад +7

    እረ ወንድሜ አስተዋይ ብላሃት የሚባል ነገር ፍፁም የለኝም እግዚአብሔር እዲረዳኝ ፀልይልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክህ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 месяца назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልከውን አደርጋለሁኝ ግን ወፍ የለም ልጆቼን ማሳደግ ብቻ ነው በፍቅር በሰላም ማሳደግ የምፈልገው:: ዘመድ ያልከውንም ቭር አያያዙንም ምናለፋህ በጣም ጎበዝ ነኝ ግን ደስተኛ አይደለሁም ደስታዎቼ ልጆቼ ናቸው ትምህርትህ ግን ይመስጣል:: ብዙ ነገሮችን እንዲያዳምጥ ብሰጠውም አያዳምጥም::

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 5 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ንቁ ብዙ ትምህርት ወስጄሀለው ወደ ትዳር ለመግባት እያሰብኩ ነው ከፈጣሪ ጋ ለሁላችንም ፈራሃ እግዚአብሔር ይስጠን እውነት ነው እኔ አደኛ አስመሳይ ነበርኩኝ በስመአብ 😂 አሁን አስተዋይ ሆኞሃለው ፈጣሪ ይመስገን ለንሳሀ በቃሁኝ ተመስገን ❤ በተለይ ትግስተኛ መሆን ብዙ ፀጋን ያሰጣል በእውነት❤

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 3 месяца назад +2

    እግዝአብሔር ጥበብህ እንደሰሎሞን አብዝቶህ ይስጥህወንድሜ። በጣም በጣም ልብ ብሎ የምሰማዉ ምክርህ ኩፉ ህወት ላለዉ ሰዉ ወደ እዉነተኛዉ መንገድይመራል።በርታልኝ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +46

    ከ10
    5እንካን በተገባር ላይ ብናውል እንጠቀማለን

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael Месяц назад +1

    በእርግጥ አግዚአብሔርን መፍራት መሰማይ ብቻ ሳይሆን በምድርም በጣም ይጠቅማል ወንድሜ ብሩክ ሁን ሁላችንንም አግዚአብሔር ይርዳን !

  • @MilliyonGirmay
    @MilliyonGirmay 5 месяцев назад +9

    ወንድማችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ የእውነት ከፈጣሪ የተላክ ነህ ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት በብዛት በትዳሩ ሰላም የሌለው ሰውነው የሚበዛው ያንተ ትምህርት ሁሉን ይታደጋል ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛው ከምንም በላይ ደግሞ ኦርቶዶክስ በመሆንህ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 месяцев назад +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው :: አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ውሽታም አስመሳይን ሴት ዎንድ ይዎዳታል ያምናታል ጥሩ ለፊ ቤቴ ቤቴ ባይ ሴት መጭረሻ ላይ ሂዎት ሲሻሻል የሚክዱ ዎንዶች ለምንድን ነው??

  • @ShowaHabteneri
    @ShowaHabteneri 5 месяцев назад +9

    እናመሰግናለን እኔ ነኝ በቃላት በጣም ነው የማበላሸው እግዚያብሄር ይመስገን በሱ ትግስት 16 አመት ሆነን

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 4 месяца назад +1

    እኒ ከምክርህ በላይ ደስ የምለኝ ኣንድ ነገር ልንገርህ እግዝኣብህር መፍራት ይምል ት፡ትህ።በጣም ነው የምውደው ምክርህ ሁሉ።

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 5 месяцев назад +4

    በእውነት እግዛብኔር እኔ ከአንተ ምክር እጅግ ብዙ ተምሬ ያስተካከልኪተ እመቤቴእጀድምና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @FudiyyiGjgi
    @FudiyyiGjgi Месяц назад

    ህይወትህን ቤተሰብህን አሏህ ይጠብቅልህ እኔ ቃል የለኝም የተለያዩ ምክር ሰምቻለሁ ያንተ ይለያል የማለወሔ ሰበብ ነህ ሁሉም ላንተ የተሻለ ይሁን

  • @HiwetAsfaw-k9v
    @HiwetAsfaw-k9v 2 месяца назад +4

    ወይ ጉድ የተናገርከው የወንዶች ባህሪ በኔ ባል ባህሪ ነው በጣም አስቸጋሪ ሰው ነው ሁሌም ትክክል ነኝ ነው ሚለው እፍፍፍ ብቻ ሰልችቶኛል ምን ልሁን በዛ ላይ ያመኛል

    • @Abitube-w2b
      @Abitube-w2b Месяц назад +1

      በትዳራችሁ ምን ያህል ግዜ ቆይታቿል?

    • @HiwetAsfaw-k9v
      @HiwetAsfaw-k9v Месяц назад

      @ 8 አመት

  • @BefeDeme-ef7gd
    @BefeDeme-ef7gd 3 месяца назад

    በቅርብ ጊዜ ነዉ ማዳመጥ የጀመርኩትና ወደ አንተ በጣም እየተሣብኩ ነዉና እንዳላገባ የተመሠቃቀለ ህይወት ዉስጥ ነዉ ያለሁትና ነገሮች ግራ ገብቶኛል።

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي 5 месяцев назад +25

    እኔ ትግሥት የለኝም ግን ባሌ ትግሥተኛ ሥለሆነ አልሀምድሊላህ ሦሥት ልጆች አሉኝ እየኖርን ነው ካንተ እየተማርኩ እሥተካከላሁ ኢንሻኣላህ ፈጣሬን በጣም እፈራለሁ ግን ንደተኛ ነኝ ቦግ እላለሁ

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 4 месяца назад +1

      ትግስትንም ተለማመጅ

    • @temrAhmed-uz9fz
      @temrAhmed-uz9fz 2 месяца назад +2

      ትዳርሽን ጠበቅ አረጊ ከተበላሸ ማስተካከል አትችይም😢

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 2 месяца назад

      @@temrAhmed-uz9fz ኢሻአላህ

    • @NeimaAhmed-j7j
      @NeimaAhmed-j7j 2 месяца назад

      Abshere gen tegest yeged naw laset mameye

    • @BrtukanTeklay
      @BrtukanTeklay Месяц назад

      እኔም ትግስት የለኝም ዝም ብየ ነዉ የምናደደዉ ባሌ ደሞ ሲበዛ ትግስተኛ ነዉ እንግዲ ለማስተካከል መመኮር ነዉ

  • @የእናቴናፋቂ
    @የእናቴናፋቂ 4 месяца назад +1

    እኔ ገጥሞኛል ስወደው ሳደቅረው እማይገባው ትግስቴ እንደ ሞኝ የሚቆጥረኝ ብቻ እግዚአብሔር ጥሩውን ሂወት ይስጠኝ የሚረዳኝ ከምንም በላይ😢

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 5 месяцев назад +15

    አንተ ልክ እንዳልከው እኔ በእናቴ ፀባይና በእህቶች ፀባይ በጣም ነው ምኮራው እኔ ሳሰበው ነገሮችን በውስጤ አልይዝም እንጂ ትንሽ ፍጠን ምል ይመስለኛል አውን ስደት ሚዲያ በደንብ ስከታተል ቢዲዮ እያየው እርጋ ብዬ ነገሮችን ቆም ብዬ ማስብ ጀምርያለው ተመስገን እግዚአብሔር አባቴ መሰተዋሉን አብዝቶ ያድለን ተባርክ ወድሜ እውነት ነው የጥበብ ሁሉ መጀመርያ ፍርሀ እግዚአብሔርን መፍራት ነው✅🙏🙏🙏🙏❤❤❤️

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 2 месяца назад

    በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እንኳንም አዳመጥኩት ሁሉንም እነደ አየነት ጠንካራ አስተማሪ ቢሆን ምን አለ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ መምህራችን በርታ

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 5 месяцев назад +2

    ስለእውነት ፀጋው ይጨምርብክ ወድጄሃለው ትምህርቶችን ምነው እዳንተያለ ወንዶችን ለምድራችን ባበዛ በጣም ወድጃለው ምክርክ ይህ እኔን ይመለከታል❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 4 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነህ እኔ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።
    ከምንም በላይ ምኑ ደስ አለኝ እያንዳንዱ ነገር ላይ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ነዉ የምትናገረዉ።ብዙ ሰወች በሒወታቸዉ ዉስጥ አንድ ጊዜ እንኳን አያስታዉሱትም።ሁሉንም ነገር በራሳቻዉ ጥንካሬ እንዳገኙት አድርገዉ ነዉ የሚናገሩት!!!!

  • @kelemuaMera
    @kelemuaMera 5 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰማንውን በተግባር እድንፈፅመው ፈጣሪ ይርዳን እናመሰግናለን

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔርን መፍራት ፣ አስተዋይና ብልሃተኛ ትእግሥትና ፅናት ያላት ሴት ፤ እንድሆን እየረዳኸኝ ላለኸው እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት። ፍፃሜዬ ይመር። አሜን።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 месяцев назад +2

    የሚገርም ድቅ የሆነ መንፈሳዊ ትምህርት ነዉ የምታሰተምረዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እኛም እንማርበት እሺ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙋🙋🙋👍👍👍

  • @HayatBezwet-p5h
    @HayatBezwet-p5h Месяц назад

    በመዳህኒአለም ደስ የሚል መልክት ነው እናመሰግናለን አንዱም የለኝ አሁን እጀምራለሁ

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ትግስት ያድለን ትግስት ስሌለለኝ ትዳሬን ከፈታው 9 አመት ሞላኝ አሁንም ለመመለስ አስቢያለው ከሁለት አባት መውለድን ሳስበው ይጨንቀኛል በፆለታችው አስቡኝ እፍ

  • @TigistMekonen-m9p
    @TigistMekonen-m9p 2 месяца назад

    እኔን የሚመለከተው እግዚአብሔርን የምፈራ ሴት ነኝ ትግስተኛና የዋ ነኝ ግን ደግሞ ቁምነገር ላይ ሲሬስ ነኝ ለማፈቅረው ታማኝ ነኝ ሙያ ምንን አልልም ጎዳዬን በተመለከ ጎበዝ ባልባልም አላስም እግዳ እወዳለው ገዘብ መቋጠር ላይ ጎበዝ አደለሁም እውነት ለመናገር 😢😂❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 5 месяцев назад +29

    በልኡል ግዚአብሔር ስም እምላለሁ እራሴን ከፍ ማድረግ ባይሆንብኝ እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎነበር የፈጠረኝ ምንም በል ምን ውበትም ቤትም ትዳርም ስራም ትምህረትም በቃ ሁሉን ግን እኔን ሚመስል አላጋጠመኝም አዝናለሁ ፈጣሪ ያውቃል አልጨነቅም 💗😥😭

  • @seadanurye8983
    @seadanurye8983 3 месяца назад

    አላህየ በጣምአመሰግንህአለሁ በጣምትግስት ሰቶኛል ከትግስቴብዛት ምንምያልተጎዳሁ ይመስላቸዋል 😊😊😊

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 5 месяцев назад +11

    ክልብ እናመስግናለን ወንድሜ ስለትምህርቱ ፍጣሪ ያላስብክውን እንጀራ ይስጥክ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @King-sn9gz
    @King-sn9gz 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለባሎችም ትምህርት ቢዘጋጅ በጣም ይበረታታል

  • @محمدنور-ن2ج
    @محمدنور-ن2ج 5 месяцев назад +3

    የምጋርም ትግስት አለኝ ጋዛብን ባጣም ነዉ ምጣብቃ ዉ ሁሌም ላማጻ ላይ ብርቱናኝ ብዙማጋሪ አልዎድም ግን ማዉራት ያለብኝ ን ግልጽ አድርጌ አዉራሎ ላሳዉ ትልቂ ክብር አለ ኝ እግዚአብሔር ን ማራት ካምንም ይቃድማል

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 2 месяца назад

    በጣምጎበዝ አስተማሪነህ ብዙየሚጠቅም ምክርነው ትምርትህ። አሳጥረው

  • @amarech1945
    @amarech1945 5 месяцев назад +45

    አይ ማግባት እንደ እርሶ ያለዉ የበሰለ ሰዉ ነበር እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት አንቱ ማለት ደሞ የርጅና ሳይሆን ያክብሮት ነዉ 🙏

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 5 месяцев назад +1

    ለቤትህ አዲስ ነኝ በቲክቶክ የምትለቃቼዉ ምክሮች በጣም ይመቼኛል❤የዛሬው ግንእንዴት ነው እየጎዱኝ እየተበደልኩ ዝም የምለዉ በተለይ ባሌ ይቅር የማይባል ስተት እየሰራ ዝም ስል እየባሠበት ሄዷል ስለዚ ዝምታም ትልቄ በሺታ ነው።

  • @LozaLoza-w2t
    @LozaLoza-w2t 5 месяцев назад +4

    እዉነት ምርጥ አስተማሪዬ ነህ ትምህርቶችህ ሁሉ ልቤ ውስጥ ያሉ ሀሳቦቼ ናቸዉ ድንቅ አስተማሪ ነህ ያየሁብህ አንድ ነገር ግን እግዚአብሔር ህይወትህ ውስጥ የእዉነት እንዳለ ነዉ እሱ ሞገሱን ያብዛልህ ደሞ መልህቅ በጣምምምም የምወደዉ ስም ነበር እኮ ❤

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 5 месяцев назад +2

    የተወሰኑት አሉኝ ግን የቀሩትን አስተካክላለሁ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 5 месяцев назад +98

    አስተዋይ መሆን ትእግስተኛ መሆን እፈልጋለሁ ግን ለማን ልታገስ ለመዳም ነው ግዴታየ ነው ሌሎች በዙሪያየ ያሉ ሰዎችም ትእግቴን እንደሞኝነት ቆጥረውት እየተጫወቱብኝ ነው እኔስ ግራው ገብቶኛል ኡፍፍ😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 5 месяцев назад +11

      ለመዳም እማ ግዴታችን ነው አማራጭ የለንም

    • @rahelkiroskebede2655
      @rahelkiroskebede2655 5 месяцев назад

      ay gra aygbash eht enem LebedeLegn baL kene aberochu setoch gar bemohon awardognaL moraLe endimot eskemtamem dres hugne neber ahun gn ke 17 amet behaLa neqahugn beqagn tfu kategebe enante merzoch ke betfo baL tebyew chmr 👎🤨 ene kewedajoche meLkam kemiyasbLugn sewoch gar bcha new yemqerbew bye nuroyen beseLam eyenorkugn new 👏👍👌 sLezih tgst sibeza tru aydeLem beqa yemibaLbet gize aLe gd new kaLhone hiwet meqeteL aychaLm 🤔

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 5 месяцев назад

      ይቁጠሩታ አንቺ ስራሽ ቸወጪ

    • @Lifeisshort-p5k
      @Lifeisshort-p5k 5 месяцев назад

      @@عإشهعبدالله-ل4ش ነይ እስኪ እናዉራ እኔ ብቸኛ እህትሽ ነኝ መወለድ ቋንቋ ነዉ

    • @Tube-fp8gy
      @Tube-fp8gy 5 месяцев назад +6

      እደኔ ዝምተኝነት እደሞኝ ነት የሚቆጥሩ አሁን አሁን ግን ትዕግስት ይፈታተኑኛል

  • @Abduselamsayid
    @Abduselamsayid Месяц назад +2

    እስኪ ለኔ ምከሩኝ ምንም ነገር አይቸ ማለፍ አልችልም ወላሂ ግን ሁሉም ካለፈ በሆላ ይቆጨኛል ከ 16 አመቴ ጀምሮ እስከ 22 ባለው እድሜየ 3 ባል አግብቸ ተፈትቻለሁ የእውነት ለኔ ምክር ያስፈልገኛል

  • @netsanetminalu3363
    @netsanetminalu3363 5 месяцев назад +3

    በጣም ጠቃሚ እና ወሳኝ ምክር ነዉ ተባረክ

  • @HiwotAssefa-y6u
    @HiwotAssefa-y6u Месяц назад

    እናመሰግናለን 🙏 ነገሮች ከመበላሸታቸው በፊት ባገኝህ ኖሮ ጥሩ ነበር 😭😭😭

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 5 месяцев назад +12

    ትዳር ትእግስት እና ፅናት ያስፈልገዋል እግዚአብሔር በሁላችንም ጓዳ ይግባ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @hawibelay-k8y
    @hawibelay-k8y Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ገንቢ ሀሳብ ነው ፈጣሪ በሁሉም ቤት ፍቅር ሰላም ብዝት ያድርግልን

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
    @ትዝብትኢትዮጵያዊት 5 месяцев назад +12

    እኔ ትምህርቶችህ ላይ ከምረማቸው ቢያንስ 10%7 የሚሆኑት መልካም የሴት ባህሪ አለኝ እዳለኝ ሳላውቅ በአንድም በሌላም ጥሩ ነገሮች እዳሉኝም እደሌሉኝም እየተረዳሁ ነው ግን ማፍቀርም ሆነ ማግባት በጣም ነው የምፈራው አፍቅሬ እንኳን ያፈቀርሁት የፍቅር ጥያቄ ሲያቀርብልኝ እሺ ብሎ መቀባል ይከብደኛል ግን በፍቅር እጎዳለሁ እደው በዝምታ

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 5 месяцев назад

    ቋንቋየነሽ ሚዲያ አይቸህ ማዳመጥ ጀመርኩ በጣም ጣፋጭ እና ጠቃሚ ምክሮች አሎት ሊቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሀምሌ 15 ስልጠናው ኦን ላይን ነው መመዝገብ ፈልጌ ነበር

  • @BelaBelaynesh
    @BelaBelaynesh 5 месяцев назад +3

    ት/ቱ በጣም ጥሩ ነው አሁን ትዕግሥት አልሰራም እኮ ጎበዝ

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc 5 месяцев назад

      ዝቅታችን በፍቃዳችን መሆኑን አይረዱማ😢

  • @WhinshetLala-kr9gx
    @WhinshetLala-kr9gx 4 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለው እኔ ገና ዛሬ እንደዚህ አይነት አልከተልም ብዙ ግዜ በመንፈሰው ነገር ላይነው የመሰልፎው ግን በጣም እነደዳለው ትግስት የምባል ነገር የለኝም ሰው ለምን ይነገረኛል በቃ ሁሉ ነገር እኔ እንደ አልኩ ለምን አይሆንልኝም የምል ሰው ነኝ አሁን ግን በረሴ ላይመስረት መቀያር እፈልገለው ለመኖርም እየከበደኝነው በሰው አገር ውኝ እነሴን እንደልጎደ 😢 አምላክ ልቦናዬን ይቀይርልኝ እከተታላሎው

    • @Meymuna-l6c
      @Meymuna-l6c Месяц назад

      ይገርማልአድአይነትችግር

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልክ ፡ ነው ፡ ከሁሉም ፡ ነገር ፡ በላይ ፡ እግዚአብሔርን ፡ መፍራት ፡ ይበልጣል ።

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በተለይ ትዕግሥት ማጣት በዙነገሮቼን ያበላሸ ነገር ሰለሆነ ተምሬበታለሁ

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 5 месяцев назад +28

    ፈጣሪ ክፍተቴን እና ድክመቴን አይቶ እንግዲህ ያልከውን ሁሉ ያድለኝ! ከምንም በላይ በማስተዋልና ትዳሬን በጥበብ መምራት እፈልጋለሁ።
    ሁሌም ትዳሬ
    መፈቃቀር
    መከባበር
    መደማመጥ
    እሺ መባባል
    መተማመን
    ግልፅ መሆን
    ያለስስት ያለንን ነገር በፍቅር መሰጣጣት
    መደጋገፍ
    አንተ/ቺ ትብስ/ሽ ተባብሎ መኖር
    ብቻ ትዳሬ እግዚአብሔር የሚከብርበት እንዲሆን ሁሌም ፀሎቴ ነው::

  • @tamaramehta6535
    @tamaramehta6535 5 месяцев назад +2

    In Ethiopia for Ethiopian this kind of program should be podcasted in all kind of media. On Tv, Radio, church and schools too. Great job teaching teaching sr.

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 5 месяцев назад +6

    አንዱም ውስጥም የለሁም ይገርማል ይሄከሆነ የትዳር መስፈርቱ አግብቼ መኖሬን እንጃ ስለምክርህ አመሰግናለው

  • @ሂራየረሡልወዳጅ
    @ሂራየረሡልወዳጅ Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ ምክር ነወ ስላካፈልከን እጅግ በመለቅ ሚድያ እናመሰግናለን 😂😂😂❤❤😅

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን መልህቅ የተማርነውን በተግባር ለመኖር ያብቃን❤❤❤❤

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 3 месяца назад

    በጣም የማከብርህ መምህሬ ነህ እመብርሀን ትጠብቅህ መፅሀፍህን እባክህን ዱባይ ላክልን ❤🙌

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 5 месяцев назад +11

    ከቋንቋዬነሽ ሚዲያ አይቼህ ነው የመጣሁት

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ወድ ወድማችን እዉነት ነዉ ዋዉ ብያለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አድናቂህ ነኝ ❤🙏🙏🙏

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 5 месяцев назад +7

    እግዝኣብሄር ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዊ ያብዛልህ ሁሉ ወንድ ኢንዳንተ ብሆን ምንኣለበት

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 5 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ነገርግን ፈራሄ እግዚአብሔር ና የጾሎት ትርጉም የማይገባቸው ሲገጥሙስ መፍትሄው ምንይሆን?

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 5 месяцев назад +6

    የወደፊት የትዳር አጋሪ በጣም ሲበዛ ዝምተኛ ነው እኔ ደግሞ ተናጋሪ ነኝ እና የራሴን ብሐሪ ምትነግረኝ ይመስለኛል

  • @oertodokes
    @oertodokes 2 месяца назад +1

    ትምህሮቶችህ የምር ጠቅመውኛል በሞላ ጎደል እከታተላለሁ ግን በጥቅሉ ሚዲያ ብዙም ቢጎዳም ብዙም ያስተምራል ለተጠቀምንበት

  • @liyumeshesha3527
    @liyumeshesha3527 5 месяцев назад +7

    እስቲ ከልባችሁ ባርኩኝ መርቁኝ ፀልዩልኝ🙏🏻

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 5 месяцев назад +2

    የእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ብዙ ነገሬን ያየሁበት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 5 месяцев назад +13

    አቤት አቤት አቤት ግን ኦርተዶክስ መሆንህን ያወኩ እለት ደስታዬ የእውነት አላቅም ነበር
    በጣም ነው ምንወይህ በርታልን ምክርህ ሁሉ ህይወት ያለመልማል ❤❤❤❤

    • @degubuse8201
      @degubuse8201 5 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 5 месяцев назад

      @@degubuse8201 yaskali ede ?

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 5 месяцев назад

      እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀይማኖት ሳይሆን እምነት ነው የሚያድነው​@@degubuse8201

    • @SelamHaile-y4t
      @SelamHaile-y4t 5 месяцев назад +1

      አትቅልጂ ኦርቶዶክሰ ውሰጥ እንዲህ የእግዚያቤሄርን ቃል በመተማምን የሚናገር የሚያሰተምር ቢኖር ኖሮ አይ ክፎ አታነገሪኝ እሰኪ ኦርቶ ቢሆን ኖሮ ሰንቴ አርሴማ ኩኩ ትጠራ ነበር😂😂😂

    • @tsigebekena6817
      @tsigebekena6817 5 месяцев назад

      ለከቱ ንግግር አው ልክ ነው ብሎ እደማለፍ ትልቅ መልስ የለም

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xc 5 месяцев назад +6

    ሺአመት ኑርልን ፀግሽ

  • @EdenKonjo-xv6rq
    @EdenKonjo-xv6rq 4 месяца назад +1

    እኔ ምንም ትግስት የለኝም በእግዚአብሔር ፀሎት አድርጉልኝ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
    ሌለዉ አስተያየቴ ከይቅርታ ጋ የባክ ግራዉንዱ ሙዚቃ ቢቀነስ