እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 381

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu Месяц назад +197

    እኔ ሚገርመኝ ሲንግል ሆኜ ቪዲዮህን ሁሉ በደስታ ማየው ማዳምጠው ነገር ነው በርታ😊

  • @LidyaTaye-tt5cj
    @LidyaTaye-tt5cj Месяц назад +43

    ሁልጊዜም ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው እይታው እና ላይኩ አይመጣጠንም ሰወች ግን አይከፈልበትም እኮ ለምን ላይክ አታደርጉለትም ሁል ጊዜ የምታዘበው ነገር ነው በርታ ወንድሜ ለወጣቱ ምርጥ ትምህርትነው😊

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub Месяц назад +21

    ከህመሜ እድድን ያንተ ትምህርት ብዙ ጠቅሞኛል በርታ ኪራ🎉

  • @betty4generation
    @betty4generation Месяц назад +15

    ታውቃለህ ምንም ማለት አልቻልኩም ለስንተኛ ጊዜ አሁን እየሰማውህ እንደሆነ እራሱ አላውቅም ደጋግሜ እየሰማውህ ነው በቃ ተባረክ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ብዬ ሀሳብህን ላቀለው አልፈልግም ትልቁ ወንድሜ አመሰግናለሁ ይሄ ሀሳብ ለ relationship ብቻ አይደለም ከሰዎች ጋር ላለን ግንኙነት በጣም ይጠቅመናል በቃ ተባረክ🥰🥰🥰🥰❤❤❤💝💝💝

  • @nunudaniel1748
    @nunudaniel1748 Месяц назад +18

    ሁሌም የምሰማህ relationship ውስጥ ስለሆንኩ ሳይሆን ስጀምር ጤነኛ የሆነ ግንኙነት እንዲኖረኝ እና ከሴት የሚጠበቀውን ነገር build አድርጌ መጀመር ስለምፈልግ ነው ኪራዬ comment አድርጌልህ አላውቅም ግን ባንተ videos በጣም እየተጠቀሙ ካሉ ሰዎች መካከል ነኝ ሁሌም እከታተላለሁ ሁሉም ሴት ሚስት አይሆንም ትል የለ😊 ራሴ ላይ እንድሰራ እያደረከኝ ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ🙏እያንዳንዱ ወሬዎች ውስጥ ራሴን እያስገባሁ ነው የምሰማህ😊

    • @HawaSayd
      @HawaSayd 7 дней назад

      Me also❤️❤️🙏

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 Месяц назад +6

    ስነስርአት ያለህ ጠንቃቃና ጎበዝ ነህ በህይወቴ ከተማርኩት አንዱ በብዛት ስዎች ስንባል ሁልጊዜም የምንለው አናጣም ቃላት ለመስነጣጠቅ በአለም ውስጥ አንድና አንድ እኛ ብቻ ሳንሆን አንቀርም, እና የኛ አላፊነት ለምንናገረው ንግግር እንጂ ስሚው ለሚተረጉመው አላፊነት የለብንም ብዬ ኡስባለሁ I love the way how you explain ❤

  • @ZebiderEgese-kb5is
    @ZebiderEgese-kb5is Месяц назад +5

    ዋውውው እውነት እራሴን የፈተሽኩበት ምርጥ ምክር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ወንድም ተባረክ ሚገርም ምክር ነው❤❤❤❤❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg Месяц назад +13

    ምርጥ ምክርነው እኔ ስለምኖረው ወድጄዋለሁ ምክርህን🥰

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen Месяц назад +4

    ኪሩ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤ማዳመጥ እንዴት እንደጓጓሁ ስራ እስከምጨርስ እኮ አላስቻለኝም ኮምቼ እመለሳለሁ ማነው እንደኔ ሱስ የሆነበት እኔ አሁን ላይ ያለሁበትን በወጣትነት ከብዙ ነገሮች ያንተ ምክር ገንብቶኛል ተባረክልኝ ❤❤

  • @nahlanahla5935
    @nahlanahla5935 Месяц назад +7

    ምን ብየ ልፃፍ ቃላት አጠረኝ
    ብቻ ግን አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አለሁ ቪዲዬው የምንኖረውን ነው የሚተርከው !!!!!

  • @mama123dad3
    @mama123dad3 Месяц назад +8

    ኡፈ እውነት ዛሬስ የውሰጥን ነው የተናገርከው ክበርልኘ ወንዴሜ🥰🥰🥰🥰

  • @SariMulugeta
    @SariMulugeta 8 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ኪራ እሚገርም ትምርት ነው የሰጠኸን 😊

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md Месяц назад +4

    I'm not in a relationship, but i enjoy listening to your advice❤thank you very much🙏🙏🙏

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq Месяц назад +4

    The way u express things is really marvelous

  • @YeabsraMuze
    @YeabsraMuze 13 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ፣ብዙ ነገር አስተምረኸኛል keep it up

  • @GoitomHaileslassie
    @GoitomHaileslassie Месяц назад +4

    ሁሌ self care ስትል እንዴት ደስ እንደምትለኝ ይመችህ ኪራየ❤❤❤

  • @ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ
    @ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ Месяц назад +3

    እናመሠግናለን. ❤❤. ምችት ነው እምትለኝ. ንግግርህ ጣፋጭ

  • @SariTilahun
    @SariTilahun 29 дней назад

    ዛሬ ሀ ብዬ ጀመሪኩ ያንተን ቪዲዮ ግን እውነት እኮ አንዳንድዬ ከምን በላይ የሚያዳምጥህን እንደማግኘት ምንም እሚያስደስት የለም ማርያምን 😢😢❤❤❤

  • @አልማዝነኝከደሴ
    @አልማዝነኝከደሴ Месяц назад +2

    Alhemdulilah bale hulgze yami yade nklgh ንፅህናዬን ነው beka setoch ፅድት በሉ tkebera lachhu ❤ Thank you 🎉

  • @merry-2121
    @merry-2121 Месяц назад +3

    Thank you Kira👍

  • @YemisirachMulugeta
    @YemisirachMulugeta Месяц назад +4

    እርእሱ ደስ ብሎኝ ላየው እጀምር እና ማብራሪያ ታበዛለክ ስለዚ ትቼው እወጣለሁ ። ከቻልክ አጠር አርገህ ብታቀርበው

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Месяц назад +1

    🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ነው ሐሳብህ ሐሳብ የተሞላበት ሰፕራዝ እምወደው ቃላት ኪራ ዋው 4 ኛው በተለይ 5 ዋው ኮንፊደንስ ከፍቅረኛዬ ውጭ ምንም አመስለኝም ኪራ በርታ እሚገርም ሐሣቦች ነው በርታ🎉🎉

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ Месяц назад +3

    Thank you.
    Young man
    appreciate you 😊

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Месяц назад +4

    አመሰግናለሁ kira❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Месяц назад +1

    ጓደኛዬ በጣም ስለማጣምጠው መፍትሄ መንገዱን ስለማሳየው
    ባንቺ እርፍፍ ነው የምለው ሲለኝ ይገርመኝ ነበር ዛሬ ተረዳሁት❤

  • @user-bp8uo5mt4j
    @user-bp8uo5mt4j 13 дней назад +1

    Thank you 😊

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад +1

    ሣይሠለቸኝ የምከታተለው ምርጥ አቀራረብ ያለህነህ በርታ ወድም❤❤❤

  • @HananH-x7w
    @HananH-x7w Месяц назад +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን አግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ❤

  • @shesho4631
    @shesho4631 10 дней назад +2

    አይ ወድማለም አፌ ቁርጥጥጥጥጥጥ ይበልልልልልህ ይህ ሁሉ የኔነው ብየ አሰብኩኝ በርታልኝ ወድም እግዚብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @redietsolomon9643
    @redietsolomon9643 Месяц назад +4

    መስማት ሳይሆን ማዳመጥ የሚችል ጆሮ ያለው ሰው ንግግር በደንብ ይገባዋል በርታልኝ😊👏👏

  • @ShitayeMeaza
    @ShitayeMeaza Месяц назад +1

    wow🎉ገራሚ ምክር ነው ወንድማችን ለገባው ሰው❤

  • @BetiAbebe-b1w
    @BetiAbebe-b1w Месяц назад +2

    ጀማራ ነኝ ግን ጥሩ ምክር ነው❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 8 дней назад

    ንፅኽና በጣም ዋናው ትዝታ ነው ዋው የውስጥ ሰውነታችንን አረ ብቻ በጣም ነው የማሰምርበት ከኔ አልፌ ለምንተኛበት አሶላ እራሱ ዋው መሆን አለበት አሁንም የኔ ሀሳብ ነው ኮፊደስ ምናምን ዋው እደዛነው ደስ

  • @ekramseid7324
    @ekramseid7324 5 дней назад +1

    Enamesegnalen😊 kberln wedm tkkl😊😌

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 Месяц назад +1

    እናመሠግናለን ኪራየ❤

  • @abaytube1595
    @abaytube1595 Месяц назад +6

    ኪራየ የኔ ❤በጣም አድናቂህ ነኝ ለሁለት ምክርህ ከልቤ አመሠግናለሁ 😊

  • @kidistabebe-g4e
    @kidistabebe-g4e Месяц назад +1

    you are wonderful bro ! keep it up

  • @075_ቸ
    @075_ቸ Месяц назад +4

    የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ በዚህ ያበርታህ❤

  • @HayemanotAsele
    @HayemanotAsele Месяц назад

    You have a plenty of good qualities among those I like the way you carful when you say something to do not some one take your talk negatively. This is "real human behavior " thank you keep it up

  • @Majed8920-b5z
    @Majed8920-b5z Месяц назад +1

    Hulem Yant mekroch yalehubetn huneta yegeltsalu keziam men madereg endalebgn yemerugnal 🎉🎉 bro Batam nw yemamesegnew fetari yebarkh🙏🙏🙏

  • @HelenTadesse-r5d
    @HelenTadesse-r5d Месяц назад

    Amazing explanation and smartness🙏🙏

  • @meseHusen
    @meseHusen Месяц назад +1

    ኪራዬ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaraAbay
    @MaraAbay Месяц назад +1

    ኪሩየ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @henondrill
    @henondrill 14 дней назад

    Kiraye ante ko leeyu neh shelmat award yegebahal🎉❤❤❤❤❤

  • @TsigeeHabatamuu
    @TsigeeHabatamuu Месяц назад +1

    Yes true thanks brother 😍💯👍

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ኬራየ🎉

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s Месяц назад +21

    ኩራ ኩራ ምርጥ ሠዉ እባካቺሁ ላይክ አርጉት እናርገዉ በጣም ጠቃሚ ነው ትምህርቱ ማራምን

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x Месяц назад +3

    ወንድማችን እውነት ነው ምታውራ ሁሉም እኔም ከጎደኝዬ የተለያየውት በንፀና ምክኒት ነው እኔ አልብላም አልጠጣ ንፁ ብቻ መሆነው ምፈልገው እና ሰው ለረጀም ጊዜ አዳምጣለው እሱ ግን አያዳምጠኝም ምንም ሲቅተኝ ተውኩት

  • @HaymanotArega-q5q
    @HaymanotArega-q5q Месяц назад +1

    Yemr bro ate tleyaleh enem fkrem esemah alen ene bzu tekmehgnal yesun balawukm berta tebarek

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 Месяц назад +33

    Telyalhe berta wendeme ❤

  • @KaleDawit-c2b
    @KaleDawit-c2b Месяц назад +1

    Nice topic. Stay blessed 🙌 😇

  • @Lilyaikob
    @Lilyaikob 9 дней назад +1

    amazing berta

  • @fenetethio9841
    @fenetethio9841 Месяц назад +1

    Kiru anten mayt ke jamrku bezu ngre taqyre btm amsginlew barta ❤❤🙏🙏

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d Месяц назад +2

    Kiraye yena wendem❤❤❤❤🎉🎉

  • @solomonsaba9072
    @solomonsaba9072 12 дней назад +1

    Tnx a lot

  • @Muler_Tigraweti
    @Muler_Tigraweti Месяц назад +3

    *_ኪራየ ምርጥ ሰው 😇💜💐_*

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 21 день назад +1

    ሲቆራረጥ ቲክ ቶክ አይሃለዉ ግን RUclips አላገኘሁትም አሁን ግን አገኘሁት በቃ ቃል አይገልፅህም ማርያምን 😊

  • @RAHMETMOHAMMED-fw9kl
    @RAHMETMOHAMMED-fw9kl Месяц назад +1

    enamesegnalen wedmachin 😍

  • @AbebaAlebachew
    @AbebaAlebachew 22 дня назад

    በጣም ትክክልነው የምትናገረው

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ Месяц назад +30

    ዛሬ መጀመሪያ ኮማች ነኝ አሀዱን በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍👍

  • @plushvideochannel
    @plushvideochannel 18 дней назад +1

    Yemr mkrochih wow tchilaleh Berta wendime❤❤❤

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ Месяц назад +1

    እኳን ደህና መጣህልን 🥰🥰🥰🥰

  • @MastewalSewnet-ed1ve
    @MastewalSewnet-ed1ve Месяц назад +3

    Thank you kira

  • @Shseberye
    @Shseberye 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ጣፍጭ ምክር

  • @ElleniZekarias
    @ElleniZekarias Месяц назад +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 7 дней назад

    አመሰግናለሁ የዛሬው ነጥብህ በተለይ 3ኛ ነጥብ ላይ ያነሳኸው የኔ ሕይወት ነው ባለቤቴ ላይ ያለው ትልቁ ችግር ነው ደጋግሜ እንዲያስተካክል ነገርኩት አለሆነም ያው ለልጅ ሲባል እየደበረኝ እኖራለሁ😢

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 4 дня назад

      አይዞሽ ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ የቤተሰብ መለያየት ለልጅ በጣም ከባድ ነው እኔ ተለያይተውብኝ ከባድ ሂወት እያሳለፍኩኝ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ከባድ ነው

  • @ZentZent-wb6qk
    @ZentZent-wb6qk 8 дней назад

    ትክክል❤

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ኪራዬ

  • @adenai7342
    @adenai7342 Месяц назад +1

    የእኛ ምርጥ ወንድም እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go Месяц назад +1

    ተባረክ ወንድሜ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ih6dk
    @user-ih6dk 20 часов назад

    ይመቺህ ኪራ 🥰🥰

  • @judyshewa7995
    @judyshewa7995 Месяц назад +1

    i have seen myself in your words❤❤❤

  • @mennenzewdu4308
    @mennenzewdu4308 2 дня назад

    That’s right🙏

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 Месяц назад +1

    እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍💯

  • @alemgetachew3151
    @alemgetachew3151 Месяц назад +1

    Wow ...ኪራ አንደኛ እኮ ነህ የምር👏 👍

  • @saharawada
    @saharawada Месяц назад +1

    Wow wandime tilayalek hulem mikirochihin masmat das yilagnal batam astamari new nurilin barta fatari idimena tena yisti

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 8 дней назад +1

    😅 አቦ ይመችኽ እኔ በራሴ ማርያምን መሰልቸት ደስ አይለኝም ፈጣሪ ክብሩን ይውረስ ዋው እኔ ግን ዋው እሆንና ታይቼ ስሜው ምናምን የሆነ በቃ ናፍቆት ለቅቄበት ግን የክፋት አይደለም ብቻ መናፈቅ ነው የምፈልጉው በናትሽ መባል እፈልጋለው 😅 ስንገናኝ እራሱ የማይረሳው ትዝታ በቃ በራሴ ፈጥሬ የኔ ሀሳብነው ሱላምኽ ይብዛልኝ 🎉🎉🎉🎉👍👍 ልክነኽ

  • @ZD8679
    @ZD8679 16 дней назад

    نعمትክክል👌👌

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k Месяц назад +1

    Thank you kiraye 🙏❤️

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Месяц назад +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @Kami.Tube1
    @Kami.Tube1 6 дней назад

    አቦ ይመችህ ምክሮችህ በጣም ይመቹኛን

  • @betelhembedane6950
    @betelhembedane6950 Месяц назад +4

    Kiran emitiwedu esti like eyaregachu yihen mirtye❤❤❤

  • @melekamenet
    @melekamenet Месяц назад +2

    ፏፏፏ እንበል እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid Месяц назад +1

    እማምላክ ትጠብቅህ አቦ ሰትናገር ደሰሰትለ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha Месяц назад +3

    ኪራዬ ትንሹ መምህራችን እደግልን በርታልንም❤❤❤❤😍😍😍😍🎉🎉🎉🎉

  • @Kalekidaneasefa
    @Kalekidaneasefa Месяц назад +1

    ትለያለክ ይምር በርታ ❤❤❤

  • @semehersemeher6909
    @semehersemeher6909 Месяц назад +1

    Good job 👍👌

  • @Hayatyesuf-j7m
    @Hayatyesuf-j7m 14 дней назад

    Wawu arasen agegnehut yemr😊

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 Месяц назад +12

    ኪራዬ በርታ እኔ ባንተ ተለውጫለው በራሴ ኮንፊደንስ እንዲኖርኝ አርገህኛል❤

  • @Sinankef
    @Sinankef Месяц назад +1

    Wendeme alaah erejem edeme yestek abo enkefat ayemtak 🤩🤩🤩🤩

  • @Taleworkmengesha
    @Taleworkmengesha Месяц назад +1

    Kiraye well came 🎉

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w Месяц назад +1

    ዋው ገራአሚ አገላልፅ

  • @akiashiferaw6032
    @akiashiferaw6032 Месяц назад +1

    Thank you bro❤

  • @melekamenet
    @melekamenet Месяц назад +1

    እነመሰግነለን ወንደም ❤

  • @JfhHfv
    @JfhHfv Месяц назад +3

    ልክ እዳተ እዉቀት ከዝነጣጋ ከለርጋ😌 አድናቂህነኝ

  • @Netsanet-m1e
    @Netsanet-m1e 25 дней назад +1

    Wow አገላለጽይይይ

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 Месяц назад +6

    ዴግሜ ነው ያዳመጥኩት

  • @daryeleshabebe9475
    @daryeleshabebe9475 Месяц назад +2

    Kiraye tebarek❤

  • @SusuLili-uq8uz
    @SusuLili-uq8uz Месяц назад

    ኪራ በጣም ጥሩ ነው

  • @RahelberheRahelberhe
    @RahelberheRahelberhe Месяц назад

    Betam gobez neh ketlibet wendime❤