በመተማመን😁 ሳልሰማ ነው Like የማረገው ሁሌም እውነት እና ጠቃሚ ነገር ነው የምታወራው በርታልን ግን ኪሩዬ it takes time eko relationship lay yihenin aynet bond lemegenbat bzu sew endegeba endezi endihonlet silemitebk yimeslegnal andm ke expectationu gar sigachbet yemitalaw gn be tigst ena abro bemekoyet ena be ewnetegna fkr yimetal biye asbalew
Note to all men : you can't command respect, trust and love, you can only earn it. If you want respect, build a respectable character. The earlier you learn this the sooner you start spending your energy and time building a good character.
I feel like this is for young people who have life easy yet. For a woman who is into real life.... what I would appreciate is someone who has my back in serious life issues. Someone who shares the burden of life. Someone who takes my concerns and ideas seriously and someone who includes me in the big life decisions. Of course who gives me a physical and emotional security.... I also seriously have issues with the sensitivity of men who takes everything personally and makes me walk on an eggshell so that his ego doesn't get bruised with this and that. Who is also at least willing to communicate and open to learn to grow into emotional maturity but who is not intimidated with my emotional intelligence and even other successes and dreams.
kira eyesaku nawe ena bexam temechetog nawe madamexe yegane semet nawe yemetawerawe thank you bereta wendochem yemefalegawe mafelegawen ewaqu wow kira you are semaret❤❤bereta
selam edat neh yena melkam relationship wede family or normal gadegn mehon yechalal esti bezi meleslegn gadegnye yemtwdew yamenchew sew nw edezi yalat sitalu ena bezi esti video seralen or melslegn🙏
Thank you kira በሚያስፈልገኝ ሰአት ፍቅረኛዬ ከሀገር ከወጣ ቅርብ ጊዜው ነው ያለበት ሁኔታ ትንሽ አሪፍ አይደለም እኔ ደግሞ ልረዳው አልቻልኩም አሁን አስተካክላው
ስለ ሴቶች ስታወራ እየሳኩኝ 🙂ነው ማዳምጠው ትክክለኛውን ነገር ነው ስለእኛ ስሜቶች የምትናገረው እና መረዳትህ በዚህ ልክ ደስ ይላል የኪራ የሆነችዋ ሴት you are lucky girl 😊💞
Really Kara today woooooo all ladies agreed your point I appreciate Thanks ❤❤❤!!!
esmamabetlwo
Wow slena mtgelsen menged eysakn new mnsemaw 95% tkekl
Exactly
የምር ነዉ እማዳምትክ ተስፋ በኮረጥኩበት ጊዜ አንተን ስሰማ ምን ያክል ተስፋ እንዳረኩ እኔ እና ፈጣሪ ብቻ እናዉቃለን እንዳተ አይነት ይብዙልን ❤️❤️❤️❤️
ማነው እንደኔ ሲስቅ አብሮ እሚሥቅ ምስጥ ብሎ ሢናገር ምሥጥ ብሎ የሚያዳምጥ ማለቴ ኪራን የምር ትለያለህ❤❤❤
Me
ፍሬንድ አጅሬው እንዳይዝሽ እረጪ😂
@@AbebaAbeba-ml4jb ጀማምሮኛል ክክክ ወደየት ልሩጥ
እኛን እሴቶችን እምትረዳበት በንገድ ይደንቀኛል የድንግል ልጅ አብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም አመሰግን አለሁ my teacher❤❤
አይ ኩራየ ቸኩየ ተቀዠ ነቁርኩት ወይኔ ግን ችግር የለም ይቅርታ እጠይቃለሁ በጣም እስማርት ጨዋ ፍቅረኛ አለኚ እኔ ደሞ የጁብ ቺኩል ቀንድ ነካሺ የሚባሉት ነኚ ፈጣሪየ ሠበር ይሥጠኚ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ ኩራየ ኑርልን እናመሠግናለል 👏👏👏👏🤲🤝
Relationship ያለህ አመለካከት ደስ ይላል positive የሆነ አስተሳሰብ ነው ያለህ ቀጥልበት! ወንዶች ግዜ እዲሰጠን በጣም ነው የምንፈልገው በተለይ ነገሮች ግራ ሲጋቡን
እንካን ደህና መጣህ ኬራ🎉🎉በትክክል አልተሳሳትክም የሴቶችን ባህሪ ተረድተኸናል!!!
በመተማመን😁 ሳልሰማ ነው Like የማረገው ሁሌም እውነት እና ጠቃሚ ነገር ነው የምታወራው በርታልን ግን ኪሩዬ it takes time eko relationship lay yihenin aynet bond lemegenbat bzu sew endegeba endezi endihonlet silemitebk yimeslegnal andm ke expectationu gar sigachbet yemitalaw gn be tigst ena abro bemekoyet ena be ewnetegna fkr yimetal biye asbalew
🙏 ዋው ሀሳብ አሪፍ ነው እኔ ቀለል ብዬ መኖር ነው የምወደው ሲገባ ስወጣ ሳመኝ አይመቸኝም ግን እሄስልኽ አይመለከተኝም እኽቱ ምናምን ላልከው የናቱልጅ ነች ግን እዳልከው ቢታመም ገላውን በነፃነት የማጥበው እኔ እጂ እሶ አደለችም እዳልከው ሉሁለቱ ጊዜ የራሳቸው ብቻ የሆነ ቅመም በተን እያረጉ ኑሮቸውን ማጣፈጥ የሆነ አለ ኡይደል ለምሳሌ የግድ የሸበረቀ እራት ሳይሆን አብረው ወክ እያረጉ ብስኩት መብላትም ጭር ያለ ቦታ ሄዶ ሁለቱ ብቻ ዋው ብቻ እደዛ ነገር የኔ ሀሳብ ነው ባይ ክብረት ይስጥልን 🌲🌲🌷🌷👍👍👍
በጣም ትክክል ነህ 😊
የተለየ ግዜ እንኮን ለሚስት ለወላጆቻችን ያስፈልጋል 🙄ያረጁ ማንም የማይፈልጋቸው አይነት ስሜት ውስጥ ይገባሉ ወላጆቻችን አንዳንዴ ባቅማችን ግዜ ብንሰጣቸው በጣም ደስተኛ ይሆናሉ ወላጆቻችን ለሚስት ደሞ አስቡት 🤔ኪሩ ሁሉም ያልከው ልክ ነህ 👍
በጣም ትክክል ነህ
ስለ ሴት ወይም ስለ እኛ ስታወራ ራሴ ለራሴ እየተናገርኩ ያለሁት እስከ ሚመስለኝ ነው በጣም ኣድንቀሃለው ኪራየ ቀጥልበት❤🎉
የኔ መልካም ሰው አንድ ስህተት የለም ጀግና ነክ ችለህበታል ታድለክ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን
በጣም የምወድህ ኪራየ በትምህትህ የወደፊት ሂወቴን እየሰራሁ ነው❤❤❤❤
ኪራ ባንተ ቪዲዮ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በጣም አመግናለሁ ወንድሜ
ወንድሜ ሁሌ በጣም ነው ምደመመው እኛ ሴቶች እንዴት እንደተረዳህን ❤❤❤❤
🎉🎉 ዋው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነውሁሉም ትክክል ነው የተናገርካቸው በርታ🎉🎉
ኪራየ ትምህርቶችህ በጣም ደስየሚሉ ጥራት ያለው ትምህርትነው በርታልን
Note to all men : you can't command respect, trust and love, you can only earn it. If you want respect, build a respectable character. The earlier you learn this the sooner you start spending your energy and time building a good character.
እውነት ብለሀል ኪራ አመሠግናለሁ
ኪራችን በትክክል እናመሰግናለን ❤❤❤
ስለሴቶች ያወራህው በጣም ትክክል ነህ❤ምን አለ ባሎቻችን እንዳንተ ቢረዱን
Kiru Wedaje bebizu tebarek yelibihin meshat yisitih🙌
Bizu temirealew kante
ምርጥ ሰው በርታ ለኛ ለመዳም ቅመሞች ብርሀን ነህ አላህ ይጠብቅህ
ወሎየዋ ደምሪኝ ስወድሽ💗
❤❤❤❤❤አቤት አገላለፅ ወላሂ እዉነች የልከዉ ሁሉ
I feel like this is for young people who have life easy yet.
For a woman who is into real life.... what I would appreciate is someone who has my back in serious life issues. Someone who shares the burden of life. Someone who takes my concerns and ideas seriously and someone who includes me in the big life decisions. Of course who gives me a physical and emotional security.... I also seriously have issues with the sensitivity of men who takes everything personally and makes me walk on an eggshell so that his ego doesn't get bruised with this and that. Who is also at least willing to communicate and open to learn to grow into emotional maturity but who is not intimidated with my emotional intelligence and even other successes and dreams.
በትክክል የገለፅካቸው ነገሮች
ትክክል ነህ በረታ
You’re 💯 correct
ኪራዬ እናመሰግናለን❤❤❤🎉😊
kira eyesaku nawe ena bexam temechetog nawe madamexe yegane semet nawe yemetawerawe thank you bereta wendochem yemefalegawe mafelegawen ewaqu wow kira you are semaret❤❤bereta
Kira ❤🕊️👍 thank you 🙏may God bless you 🙏
ትክክል ነህ እናመሠግናል❤❤❤
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው ሁሉን ያማከለ ነው ግን ስትጀምር በሰላምታ ጀመረ..
በተረፈ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብ ይጨምርልህ
ትክክል 100% ወላሂ አንድም ስህተት የለውም የተናገርከው
ግን ለምንድነው ቁም ነገር እሚወራን ሰው ሰብስክራይብ እማናደረገው እረ ተው ልብ እናድርግ እስካሁን ፕራንክ ቢሄን 300 400 ይገባ ነበር መልካም ሰራ ለሚሰራ ሰው እናበረታታ❤❤❤❤
you are exceptional dear!!
Yaa allaah ante lij gin lela set kewustih alech ende qoy ❤ ejig ameseginalew welahi
How i admire ur level of understanding us 💯💯💯
ያልከዉ ሁሉ ትክክል
ኪራዬ ያልከው ሁሉ እወነት ነው ክበርልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰
Kiruy Enkuan Aderesak yemcheki ❤❤❤🔥🔥🙌❤️
You are spectacular!
And telling my heart ❤❤❤❤
All I can say thank you your advice is continue working for my relationships
ስለ ሴት ስታውራ ግን 💯✅👌❤
እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜደ
ኪራ እናመሰግናለን
Gegna nek be went wawww👏👏👏
የመዳምን እቃ እያጠብኩ እያዳመጥኩ ነው እኔ ባለ ትዳር ነኝ ባሌ በፊት በጣም መልካም ባል ነበር አሁን ግን ተቀያይሯል በስደት ከተለያየን ሶስት አመት ሆነን አገር ተይዞ ገብቶ ነው እንደገባ ከግዜ ቡሀላ ተቀያየረ ምን ሆነህ ነው ስለው እኔ አልተመቸኝም ልጅም ይጄ መቀመጥ ደከመኝ ይላል አሁንም ተመልሶ ስደት መጣ ከመጣ ቡሀላ ግን አሁንም ያው እንደበፊቱ መልካም ለመሆን ይሞክራል እኔ ግን ቂም ይጀበታለሁ ጊዜ አይሰጠኝም አሞኛል ደክሞኛል ይላል ኢትዮ እያለ አሁን አንድ ሀገር ነው ያለ ነው አንገናኝም ካልደወለ አልደውልም እሱም እንደዛው እና አሁን ምን ትመክረኛለህ ልደውልለት ወይስ ዝም ልበለው
ትችላለህ አቦ ትለያለህ😊
እንኳን መጣህልን በሰላም
Impressive❤
የእኔ ባለቤት ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ነው ማለቴ ያከብረኛል አይናገረኝም የምለውን ይሰማኛል ግን በአንደበቱ እንደዚህ አይነት ነገር አይወጣም ከስራ ውጭ ለራሱም ለእኔም ጊዜ የለውም እኔም ይጨንቀኛል ከምንም በላይ ለራሱ ጊዜ አለመስጠቱ ያሳስበኛል😢
እውነትነው❤❤❤❤❤
ትክክል እኛ ሴቶች በርሬሽን ሽብ ውስጥ ሆነን ስንኖር ጥቃቅን ነገር ያስሰቆጣናን ጥቃቅን ነገሮች ያስደስቱናል ሰፕራይዙ ትልቅ ስጦታወች ቀርቶ ምሳሌ እኔ ባሌ የኗኗረ ዘይቤው ስለሚከለክለው ብዙውን ግዜ ትሬት ረያደረገኝምና አድ ግዜ እራት ግብዧ ተጠርተን ብርድ ነበርና እሱ የወዶች ሻርብ ለብሷል እኔ አለበስኩም ከሰዎች መሀል በረዴሽ ብሎ የሡን ሻርፕ ሲያለብሰኝ አቤት የተሠማኝ የደስታ ስሜት እስከመቸውም አይረሳኝ😅😅😅😅😅😅
ወሏሂ ልክነህ እኔም እማያናደው ያናድሻል አምለ አታልፊኝም ይልነበር
ለሴት ልጅ ከምንም በላይ ፍቅር እና አክብሮት ያለዉ ወንድ ልዩ ነው
batme
selam edat neh yena melkam relationship wede family or normal gadegn mehon yechalal esti bezi meleslegn gadegnye yemtwdew yamenchew sew nw edezi yalat sitalu ena bezi esti video seralen or melslegn🙏
ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
Kira Galatoomii❤🎉
Great great wow wow wow
😅😅😅😅😅😅ተደግፈው ለማልቀስ ....... ኪራ ልክ ነህ❤❤❤❤
ትክክል ነክ ኪራ እኔ ማልቀስ ስፈልግ ምንሆንሽ የሚለኝሰው ስያበሳጨኝ😂
Imaginatio wow interesting ❤❤❤❤
እንዳላፈቅርህ ብቻ❤ፍስስ ብዬ ኮ ነው ምሰማህ
በትክክል ግን አንዳንድ ጊዜ አጉል ተስፋ ከማድረግ ተስፋ ቆርጦ መቀመጥ የተሻለ ይሆናል እናገግማል ሲባል ጭራሽ ሞት እንዳይከተለን😢❤
Abo tebarek betam nw metechelewu❤❤❤
Thanks bro
እኔ ያለውን ነው የምታወራው አቴሺን በጣም ነው የምፈልገው
Thanks bro❤❤❤❤❤❤
Good job❤
እኔ እደምፈልገው ከሆነልኝ ደስተኛ ነኝ😃በተለይ ኪሱ ከሳቀልኝ 😊እኔ የሚከፋኝ. የብር ማስቀመጫው ሲገላምጠኝ ነው
Welcome bro ❤❤❤❤
Galatoomi 🙏
Kiruye enamsgenaln❤️❤️❤️ wendmchn
*_ኪራ ወንድሜ🥰💙🥀_*
Ante batnorsa man yinegren nbr tebark kiraye enem
Thank u kira
አንተ ብቻ አዉራ❤❤❤❤
Welcome brother 🤝🌹😊
Wellahi tleyaleh kira 100%
ኪራዬ❤❤❤
ትክክልል😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድህ😊
Thanks ❤❤
❤❤❤❤❤❤ bereta ❤❤
እንዴት እንደምትረዳን ❤❤❤❤❤
Yena .....❤❤❤❤❤
Endemiwodehi gin takalehi❤❤
Exactly ❤❤❤❤❤❤
ነጭ ነጯን ❤
Thank you kiraye 🙏❤️
Betekekl mnm altesasatkm…..🫡
ብስለትህኮ👌
ብር እንዳይጠይቀኝ ብቻ ንገረኝ😂😂😂
ግን በለቤቴን እንዴት አድርጌነው አንተን አንዲከታተል መደርገው ?
የሚገርምህ አዲስ ፍቅረኛ ይዤ ግን ምንም አቴንሽን አይሰጠኝም እኔ ደሞ በጣም ትኩረት እፈልጋለው ታድያ ዛሬ በቃኝ ከዚህ በሀላ አልፈልግም ፍቅረኛ አይደለንም ብዬ ክፍሌ ውስጥ ቁጭ ብዬ ተክዣለው
Ewunet new❤
Thanks 🙏👌❤❤❤❤
ሆሆ የሴቶችን ግ እኛ ውስጥ ነው ያለከው ማለት ይቻላል እየሳኩ ነው ነሰማሁክ