ወንድ ልጅ እየወደደሽም ሊሸሽ ይችላል? ለምን? ምክንያቶቹ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 50

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 3 дня назад +8

    ፍቅየይ የኔ ጣፋጭ ትዳርሽ ሂወትሽ ፈጣሪ ይባርክልሽ እንወድሻለን ከነ ባልሽ ጀግና ነሽ ስወዳቹ እውነት ❤❤❤❤❤❤ ደስስስ የሚል ትዳር ይሁንላቹ ቀሪ ዘመናቹ ፈጣሪ ይባርክላቹ እግዛቢሃር ይመስገን

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 3 дня назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 дня назад

      አሜን! እናመሰግናለን ❤

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 3 дня назад +5

    በጣም አስታዋይነሽ በርች የኔውዲ ባልየውምምም ተንከባከባት

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 дня назад +9

    😒እኮ እየውደደ ጥሎ ይህዳል ከዛም እሳ ሌላ ህውት ስትጀምር 😒ብቅ ይላል ልያመታታ 😒

  • @elizabethdegefu8759
    @elizabethdegefu8759 2 дня назад

    እውነትም ፍቅር ጥሩ ስም ነው ያወጡልሽ ፍቅር ነሽ❤❤🙏

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 2 дня назад +1

    ❤❤ደስ ስትሉ እመቤቴን 😊 እኔ ያለሁበት ስዓት በዚህ ጉዳይ ነው 😢😢 በእውነቱ ምን እንድ ማርግ ግራ ገባኝ ህይወት ብጀመርኩኝ አለኝ እኔ በሌላ ቼክ ሳረገው ፎቶቼ እንዳላጠፋ ብቻ የሄድ ግን የሄድ ማይመስለኝ 😢😢😢ስቃይ ነው

  • @welotube463
    @welotube463 3 дня назад +1

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤ እናመሠግናለን ስለ ምክርሽ ❤❤❤❤

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 дня назад

    ትክክል❤❤❤❤

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 2 дня назад +1

    በርቱ🎉

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 3 дня назад +1

    በሴቷ ዙርያ ያሉ ሰዎች እና በተለይ ደሞ ቤተሰቦቿ ለሱ ያላቸው እይታ ለዚ አይነት ውሳኔ ትልቁን ድርሻ የሚጫወትበት አጋጣሚ አለው በትምህርት ሰፋያለ ልዩነት ካላቸው

  • @ZerayGebrewahid-d2i
    @ZerayGebrewahid-d2i 19 часов назад

    ትክክለኛ ሰው ባልሆነ ስአት መገኝት ብዙ ነገር ትገባለህ ቢሆንም የግድ መወሰን ካለብህ ትወስናለህ ግን አቃም መያዝ የተቸገርኩበት ግዜ ነበር ያ ቢሆን አልፈል በወቅቱ ጥልቅብቸኝነት ተሰምተኝ ነበር

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 3 дня назад +1

    ቶቶሎ ነይ ፊቅርዬ በጣም እኮ ነዉ ተመስጨ የምስማሽ ❤

  • @MadnaHassn
    @MadnaHassn 3 дня назад

    ትለያለሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 3 дня назад +3

    ፍቅር ከፈጣሪ የተስጠ ከሆነ የስመረ ሆኖ ይቀጥላል ካልሆነ የተመስቃቀል ይሆንና ያው🤷🏼‍♀️

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc День назад

    የኔ አስተዋይ ስወድሽ የኔ ልእልት 🎉🎉🎉🎉

  • @mefordad
    @mefordad 3 дня назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 дня назад

      እንኳን ደህና ቆያችሁን❤

  • @Nnnnin9035
    @Nnnnin9035 2 дня назад +2

    egna hager wust set lij be education ena income kebeletechiw, yebetachinet simet yisemachewal

  • @TagelTagel-s1j
    @TagelTagel-s1j День назад

    የኔ ቆንጆ ትችበታለሽ

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 3 дня назад

    ደስ እያለኝ ነው የሰማውሽ ። ገራገሩ ግን ጠፍተሀል

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 3 дня назад

    በጣም ነው የማደንቅሽ ቆንጆ ነሽ ስታወሪ ትደመጫለሽ በዚው ቀጥይ

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l 3 дня назад +3

    ፍቅርዬ አንደኛ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zobrazbudha
    @zobrazbudha 2 дня назад +1

    Fikir be anchina Dr. Wodaje be enante bzu negere mesmer yizolgnal amesegnalehu mihur set sibal anchi nesh tiz mtiyign

  • @KalkidanAlem-r3c
    @KalkidanAlem-r3c 2 дня назад

    Jegena nesh

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 2 дня назад

    this advice is for me i loved him but he's not my type and I'm not he's type.we're not start the relationship just i leave him but i still now i miss him.what i shall do?😭

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  10 часов назад

      It might hurt for a while but it will go away eventually. Stay strong. Life is not easy! You got this 💪

  • @henokeSiyume
    @henokeSiyume 3 дня назад

    fekre berhe

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi 12 часов назад

    Konjiye ehona like ina s/b arigewalawu, inged wond liji tikikelegna ye tidar zamanu ka 42 ina kaza baley sihon lib yaragal alebaza misamawu simet zarem izi nagem iza malet silamiwod fatsimo yala ya idime set lijin lihagaba zijiju ayihonim

  • @Girgir-y8d
    @Girgir-y8d 13 часов назад

    አንቺ ዲፈረንስና ባውንደሪ ለዪ። ዲፈረንስ ማለት የመደብና የባህል የመሳሰሉት ልዩነት ሲሆን ባውንደሪ ማለት ደግሞ በኣንድ አይነት ሁኔታ ውስጥ ሊኖርም ይችላል ። ማብራሪያሽ ሁሉ ስህተት ነውና እታችመንት ስር ይል አጥኚና መልስ ስጪ። ፍርሀት አያስፈልግም ። ባሁኑ ሰአት ሁሉም መገለጽ አለበት።

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kdesitwndea4005
    @kdesitwndea4005 2 дня назад

    እኔ እምለው ግን ይች ልጂ መናፍቅ ሆነች እዴ

    • @AsmlshJongile
      @AsmlshJongile 2 дня назад

      የመላዕክትን እና የገዳማትን ስም እየጠራች ብትሰራ ጥሩ ትሸቅል ነበር

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 3 дня назад

    How are you doing darling

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @SegedGirmay-o4t
    @SegedGirmay-o4t 2 дня назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯