Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
  • Видео 274
  • Просмотров 11 040 428
በፍቅር ግንኙነት የሀይማኖት ልዩነት ቢኖር ምን ችግር አለው? #marriage #Love #relationshipadvice #religion
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
Просмотров: 5 207

Видео

"ፌክ" ጓደኞች ምን አይነት ናቸው?…. #relationshipadvice #ፍቅር #marriage
Просмотров 5 тыс.День назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
📌እህቴ ነገን ካንቺ ጋር የማያስብ ከሆነ እነኝህን ነገሮች ስለሚያሳይሽ ጊዜሽ ሳይባክን ንቂ #marriage #ፍቅር #Relationshipadvise
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
በራስ መተማመን ያላቸው እና የሌላቸው ሰዎች ልዩነታቸው #selfconfidence #psychology #relationshipadvice
Просмотров 2,9 тыс.14 дней назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
📌ወንዶች መሸሽ ያሉባቹ ሴቶች #relationshipadvice #love #ፍቅር
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
📌ከአይናፋርነት የመላቀቂያ መንገዶች #psychology #psychologyfacts #relationshipadvice #ፍቅር
Просмотров 3,5 тыс.21 день назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
📌ሰው እንዳይወጣልን የሚያደርጉ 10 መጥፎ ባህርያት #psychology #psychologyfacts #ፍቅር
Просмотров 29 тыс.21 день назад
ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
Просмотров 16 тыс.21 день назад
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
ናርሲስቶች በፍቅር ውስጥ ከሚያሳዩት ባህርያት መካከል ... #narcissist #relationshipadvice #love
Просмотров 13 тыс.28 дней назад
ናርሲስቶች በፍቅር ውስጥ ከሚያሳዩት ባህርያት መካከል ... #narcissist #relationshipadvice #love
ጤናማ የፍቅር ግንኙነት ባህርያት ምንድን ናቸው? #relationshipadvice #love #healthyrelationships
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ጤናማ የፍቅር ግንኙነት ባህርያት ምንድን ናቸው? #relationshipadvice #love #healthyrelationships
በራስ መተማመናችንን እንዴት እንገንባ/ፍርሃታችንን እንዴት እናስወግድ? #selfconfidence #relationshipadvice #psychology
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
በራስ መተማመናችንን እንዴት እንገንባ/ፍርሃታችንን እንዴት እናስወግድ? #selfconfidence #relationshipadvice #psychology
የባሎች ሀላፊነት በሚስታቸው እርግዝና ወቅት #relationshipadvice #love #marriage #pregnancy
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
የባሎች ሀላፊነት በሚስታቸው እርግዝና ወቅት #relationshipadvice #love #marriage #pregnancy
🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩#relationshipadvice #love #marriage
Просмотров 34 тыс.Месяц назад
🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩#relationshipadvice #love #marriage
በምን አይነት ሁኔታ ነው መጋጨት የሌለብን(6 Communication problems) #relationshipadvice #ፍቅር #love
Просмотров 3,6 тыс.Месяц назад
በምን አይነት ሁኔታ ነው መጋጨት የሌለብን(6 Communication problems) #relationshipadvice #ፍቅር #love
ናሆም በበአል ዋዜማ በገንፎ ተራቀቀበት 😂😂 #ethiopia #marriage #relationshipadvice
Просмотров 10 тыс.Месяц назад
ናሆም በበአል ዋዜማ በገንፎ ተራቀቀበት 😂😂 #ethiopia #marriage #relationshipadvice
ሴት ልጅ ከወንድ ምን አይነት ነገሮችን ይስቧታል? (What attracts a woman from a Man ? #ፍቅር #relationshipadvice #love
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ሴት ልጅ ከወንድ ምን አይነት ነገሮችን ይስቧታል? (What attracts a woman from a Man ? #ፍቅር #relationshipadvice #love
ፍትህ በግፈኞች ለተበደሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሙሉ #ፍትህ #justice #ethiopia
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
ፍትህ በግፈኞች ለተበደሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሙሉ #ፍትህ #justice #ethiopia
በባሏ በየጊዜው እየተወደደች/ እየተከበረች የምትሄድ ሴት ድርጊቶች #love #relationshipadvice #marriage
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
በባሏ በየጊዜው እየተወደደች/ እየተከበረች የምትሄድ ሴት ድርጊቶች #love #relationshipadvice #marriage
የሰው አቅም ልክ፣የፍቅር ጉልበት፣ የፈጣሪ ረዳትነት (Ep4) #relationshipadvice #ፍቅር #Relationshipadvise
Просмотров 12 тыс.Месяц назад
የሰው አቅም ልክ፣የፍቅር ጉልበት፣ የፈጣሪ ረዳትነት (Ep4) #relationshipadvice #ፍቅር #Relationshipadvise
ሱስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል (Ep3) #marriage #marriedlife #life #ፍቅር #relationshipadvise
Просмотров 14 тыс.Месяц назад
ሱስ ብዙ ዋጋ አስከፍሎኛል (Ep3) #marriage #marriedlife #life #ፍቅር #relationshipadvise
የዛሬ 3/4 አመት ወደ ኋላ ብመለስ የተመሰቃቀለ ህይወት ውስጥ ነበርኩ... (Ep2) #love Marriedcouples #Love #ፍቅር
Просмотров 30 тыс.2 месяца назад
የዛሬ 3/4 አመት ወደ ኋላ ብመለስ የተመሰቃቀለ ህይወት ውስጥ ነበርኩ... (Ep2) #love Marriedcouples #Love #ፍቅር
በፍቅር ቀጠሮ ወቅት ሰዎች ላይ ምን አይነት ነገሮችን ነው ማየት ያለብን??(Ep1) #relationshipadvice #love #Marriedcouples
Просмотров 29 тыс.2 месяца назад
በፍቅር ቀጠሮ ወቅት ሰዎች ላይ ምን አይነት ነገሮችን ነው ማየት ያለብን??(Ep1) #relationshipadvice #love #Marriedcouples
ካለፍንበት ልናካፍላችሁ ከባለቤቴ ጋር መጥተናል! #Datingadvise #ፍቅር #Love #relationship
Просмотров 64 тыс.2 месяца назад
ካለፍንበት ልናካፍላችሁ ከባለቤቴ ጋር መጥተናል! #Datingadvise #ፍቅር #Love #relationship
ቦሌ ቦሌ!! አዲሱ የቦሌ መንገድ አዲስ አበባ! #addisababa #Ethiopia
Просмотров 12 тыс.3 месяца назад
ቦሌ ቦሌ!! አዲሱ የቦሌ መንገድ አዲስ አበባ! #addisababa #Ethiopia
የበዛ ይሉኝታ የሚያጠቃችሁ ሰዎች...
Просмотров 6 тыс.Год назад
የበዛ ይሉኝታ የሚያጠቃችሁ ሰዎች...
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
Просмотров 9 тыс.Год назад
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
Просмотров 7 тыс.Год назад
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
Просмотров 3,9 тыс.Год назад
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
"ባጣ ቆየኝ" ካረገችህ የምታሳይህ 5 ምልክቶች| When you're not her first choice #love #Relationship #Marriage
Просмотров 6 тыс.Год назад
"ባጣ ቆየኝ" ካረገችህ የምታሳይህ 5 ምልክቶች| When you're not her first choice #love #Relationship #Marriage
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity
Просмотров 6 тыс.Год назад
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity

Комментарии

  • @yohannesdiriba3859
    @yohannesdiriba3859 3 часа назад

    Wow inem negni.

  • @mjmh399
    @mjmh399 12 часов назад

    Betam Tekame information. Specifically, number 5 is a big one!

  • @abrhamgetachew4993
    @abrhamgetachew4993 14 часов назад

    Blessed 🙏

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 14 часов назад

    በፍጹም ተሳስተሻል ማንም ከሌለሽ እይወድሽም ምንም ባህሪ ባይኖርሽ። ሌላው መተት በቅናት ሰው እንዳይቀርብሽ ቢቀርብሽም እንዲርቅሽ።ይከው ነው

  • @Debreizen
    @Debreizen 15 часов назад

    Thanx sis❤👍🥰

  • @HANUSHNUSHA
    @HANUSHNUSHA 17 часов назад

    ለብዙ ሰዎች ትምህርቶችን በመስጠት ሂወታቸዉን እንዲቀይሩ እየሰራሽ ስለሆነ አምላክ ውለታሽን ይክፈለው በርቺ❤❤

  • @HANUSHNUSHA
    @HANUSHNUSHA 17 часов назад

    ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @EMMANUEL-TV1
    @EMMANUEL-TV1 17 часов назад

    ይቺ መሃል መሃል የምትስቂው ሳቂታሽ ስወዳት?

  • @MihiretMahi-d1q
    @MihiretMahi-d1q 23 часа назад

    kamer man kehons

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f День назад

    ኢየሱስ ያድናል የዘላለም ሕይወት ይሰጣል ንሕሰ ግባ አምናችሁ ተለወጠ ኢየሱስ ከዘለዓለም ሞት ያድናል የዘላለም ሕይወት ይሰጣል

  • @GmhHkjkk
    @GmhHkjkk День назад

    እኔ ለመናገር ፈርቸ ዛሬ ነገ ሥል አግብታ ወለደች

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f День назад

    በትክክል ውዴ ጌታ ይባረክሸ እኔማ ጌታ አሰማልጦኛል ተመስገን ጌታዬ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @tsehaygetachew6064
    @tsehaygetachew6064 День назад

    ere ene sbeza bechegna negn kesra balderboch wech guwadegna yelgnm.nuroye kesra wde bet hone mn ladrg dbert west negn

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 День назад

    እንኳን ደስ አለሽ እኔ በጣም ነው እምወደሽ እግዚአብሔር ይባረክሽ የኔ ቆንጁ❤❤❤❤

  • @liaabe7265
    @liaabe7265 День назад

    እኛ ሴቶች ነን እየተጎዳን ያለን እባካችሁ በተለይ ያልወለዳችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ የምታገቡትን ሰው በደንብ እወቁ

  • @HananMehdi-ew9wd
    @HananMehdi-ew9wd День назад

    ሴት ከእግሯ በፊት ልቧ ነዉ የሚወጣው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም በስሜት ሳይሆን በስሌት የምንኖር ፍጡራን ነን

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el День назад

    ይቅርታ ቪዶሽን መሥማት እፈልጋለሁ ግን በጣም ወሬ ታበዥለሽ ለ 5 ነገሮች ይሄሁሉ ውሬ ስራ ሥላለብን ወደገደለው ሳልጀርስው ነው የጣሁት

  • @Yosebeny
    @Yosebeny День назад

    የኔ ነገረ መጣአ ወይ ጉድ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 День назад

    Thank you sweetie 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @መልእክቶችንይከታተሉ

    ጎበዝ ፡ሁሉም፡ልክ፡ነዉ፡በርቺልን፡

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ День назад

    በጣም ከባድ ነው ነው እንኳን የተለያየ እና አንድ አይነት እንኳን ተግተን ካልፀለይን ተግተን ካልፆምን ችግር አለው ስለዚህ በፍፁም ትክክል አይደለም

  • @የራያዋ-ወ2
    @የራያዋ-ወ2 День назад

    80%100❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 День назад

    Keep it up ❤❤

  • @KamilaA-m6s
    @KamilaA-m6s День назад

    Betame enamsegnealene

  • @MohamedAhmed-p7z2y
    @MohamedAhmed-p7z2y День назад

    ተገናኝተን አስረጂኝ

  • @SelamDesta-w6z
    @SelamDesta-w6z День назад

    Egziabher yakbrsh

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 2 дня назад

    Fiker your husband is handsome

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 дня назад

    😂😂😂😂😂ፍቅርየ ገንፎ ሳይሆን በወፍራሙ ሙቅ ነው የሰራልሺ ውዴ ጨዋታችሁ ግን ፍታ ነው ያረገኝ

  • @ለትሽ
    @ለትሽ 2 дня назад

    የኔ ታረኸ ነወ 10q͟u͟ ❤❤❤

  • @WarkalemTemesgen
    @WarkalemTemesgen 2 дня назад

    garmognal btm ehe timihrt

  • @abc12452
    @abc12452 2 дня назад

    በጣም ትክክል እኔ ደርሶብኛል በጣም እንዋደዳለን አብረን ሆንን ከዛ ምንም ምቾት የለኝም ስደት መጣዉ በዩቲዩብ ስለ ሃይሜኖቴን ተማርኩ ከዛ ይቅርታ አድርግልኝ ሃይማኖቴን አልቀይርም ብዬ ተለየዉት😢

  • @MulugojamBalew
    @MulugojamBalew 2 дня назад

    Geta yebarksh

  • @dianaassefa7598
    @dianaassefa7598 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @Kefeletesfaye
    @Kefeletesfaye 2 дня назад

    Fiker

  • @MeryemLiulseged
    @MeryemLiulseged 2 дня назад

    Seyasazene wachew bezum naw ala mesekine teneshe leje naw yeha leje

  • @MeryemLiulseged
    @MeryemLiulseged 2 дня назад

    Lanagaru lala gana enateme alehonesheme hulumeme eyasabeshe aweri

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 2 дня назад

    የኔ ቆንጆ ለተጠቀመበት ምክርሽ ገቢ ነው

  • @MeryemLiulseged
    @MeryemLiulseged 2 дня назад

    Zara misete mahoneshene becha eyasabeshe atawer amate emetehonebate geza batame kerebe naw

  • @sead-c7q
    @sead-c7q 2 дня назад

    😢 ትክክል የኔ marrrr

  • @Meba-q4f
    @Meba-q4f 2 дня назад

    ከገዛ ቤተሰባችን ይጀምራል ምቀኝነት

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 2 дня назад

    እኔ ምልሽ ግን ወንዶችን ብቻ ተናገርሽ እንጂ ላልሽያቾ ቃላት ሴትች ነን እንጂ ወንድ ልጅ እንድ አይደሉም ኤራ ወንዶች የታላቹ😂😂😂🎉😂

  • @menenbelachew6428
    @menenbelachew6428 2 дня назад

    Thank you so much

  • @AtalyeWubet
    @AtalyeWubet 2 дня назад

    👍👍👍

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 дня назад

    It’s passed for me.

  • @Nairiyah689
    @Nairiyah689 2 дня назад

    የኔ ልዩ ❤❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 дня назад

    ፍቅርዬ እጅግ እድርጌ እመስግንሀለሁ ተባረኪ የኔ ውድ እየተደነቅኩ የሰማሁት ትምህርት ነው ገንዘብ በሀያ እመት ልብ በእርባ እመት ይላል የሀገራችን ሰው ተንገብግባ ተቃጥዬ ሀያ እመታትን እልፌ ነው እሁን በቅርብ እጣርቼ የደረስኩበት እንቺ ደግሞ በሚደንቅ እብራራሽው ሁለት ልጆችን እድርሻለሁ ያለፈው ትግል ግን ......እይወራም እስቢው ሀያ እመት ከዚህ እይነት ሰው ጋር ያልሽው ሁሉ ቤቴ እለ ያየሁት ለውጥ ይቅርታን እፍ እንደማዘጊያ ይጠቀመዋል ለውጥ የለም ይቅርታ ግን መሬት ወድቆ ነገሩ የከረረ ከመሰለው ያለቅሳል ይቅርታ ኡኡ ይላል ነገ ግን ያው ነው ሌላው ሁሉ በቃ እስደናቂ ጥናት ነው ፍቅር እኔ በራሴ እሁን እሁን ልጆቼም በማደጋቸው ነገሬችን በደንብ ተረድተዋል ለእኔ በጣም ያዝናሉ ብዙ ነገሬን ባጣም በእነሱ ጌታ ክሶኛል ይህ Anti social ባህርይ boundary ይፈልጋል ያለሁት በሱ ነው ሁሉ ሲገባኝ እራሴ ላይ መስራት ጀመርኩ ግን የብዙዎች ችግር በመሆኑ እንዴት መኖር እንዳለብን እባክሽን የመፍትሄ ጥናቶችን ብታቀርቢልን ለብዙዎቻችን ስለሚጠቅም በተረፈ ብርቱ የሆነው ጌታ ይርዳሽ በሰላም ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃሽ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ እወድሻለሁ

  • @Nairiyah689
    @Nairiyah689 3 дня назад

    በጣም እናመሰግናል የኔ ልዩ❤❤❤

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 3 дня назад

    ፍቅርዬ እንኳን ለዚህ እበቃሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ትዳርሽን ጌታ ይባርክልሽ ብዙ ግዜ የሀገራችን ወንዶች 90 ፐርሰንት የእነጋገር እና የግብር ችግር እለባቸው እኛ ስናብጥ ስንለወጥ ስንት እይነት የተፈጥሮ መለዋወጥ ሲገጥመን እነሱ ግን በተፈጥሮ ባሉበት የመቆየት እድል እላቸው ከእፋቸው የሚወጣው ደግም ከባድ ነው ስልጣን ቢኖር ቀድመው ቢማሩ መልካም ነው ተባረኩ ባልሽን ወንድም እረዳት እህት ሁሉንም እንዲሁም ሰፊ ልብ ያለው ከልብ የሚወድሽ ያርግልሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ

  • @Billyboimm2
    @Billyboimm2 3 дня назад

    🎉❤🎉🎉