ሴት ልጅ ከወንድ ምን አይነት ነገሮችን ይስቧታል? (What attracts a woman from a Man ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 84

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ ፍቅር እና በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ምሰጡት ለልጆቻችን ተባረኩልን። እኔ በልጅነቴ ነው የተዳርኩት ክፍለሀገር በጣም ያማል እሄን ያስተማራችሁትን ሁሉ አሳልፌው ነበር ለ14 አመት እና እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሌላ ሂዎትም መመስረትም ባልችል እንኳን በጣም ለሴቶች ትልቅ ክብር ሚሰጥበት ሃገር እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ብዙ ሴቶች ልጆቻቸውን እያሳደጉ ይኖራሉ ግን እግዚአብሔር ፀጋ መንፈስ ቅዱስ የተሞላበት መንፈሳዊ ህይወት ሰጦኛል❤🙏🙏🙏 እና በርቱ ምርጦች

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      ከልብ እናመሰግናለን 🙏መልካሙን ሁሉ አሁንም እንመኝልሻለን❤

    • @elsabekele8124
      @elsabekele8124 4 месяца назад

      @@fikeryibeltal አሜን ❤️

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 4 месяца назад +9

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅር እና ናሆም መጭውን አመት የሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ስቃይ በቃ ይበለን ተባረኩ ❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад +1

      አሜን! ❤እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 месяца назад

    ያውም ቅመም የሆንሸ እህት ሁነሸልናል በርቱ ትዳራችሁ ደግሞ ያማረ ነው።ይህ ህዝብ ብዙ ፀባይም አመለካከቱም መሰተካክል አለበት ምክሩ ትምርቱ ይቀጥል።በተለይ ፀባየ ብልሹነት የሆነውን መሰተካከል እዲችል ቀጥሉበት በየካፌ ቤት ቀልድ ጭዋታ የማይወድ ፀባዪ መጥፎ እድገት ያደገ ወንዶችን እየተመለከትነ ነው ይህ መታረም አለበት ።

  • @meklitabel5268
    @meklitabel5268 4 месяца назад +4

    ህይወት የገባው ሰው አምላክ ይስጠን ድራማ የሰለቸው .......

  • @emumiracle
    @emumiracle 4 месяца назад +4

    ከምታወሩት ቁምነገር ጋር ስታወሩ ስትጣፍጡ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቤተሰቦች ::

  • @helentesfay9616
    @helentesfay9616 4 месяца назад +4

    Fkrye ke dro jemro neber yemadamtsh betam gobez set nesh, thank you so much. Enem tenkara set endhon redteshignal, 🙏

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ ውዴ❤ ይህን መስማት በጣም አስደሳች ነው

  • @senaitalazar6071
    @senaitalazar6071 2 месяца назад

    You guys are blessed! You’re deserved to each other. I love your talk show ❤️❤️❤️❤️

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 месяца назад +4

    Yayyyyy, a little better color of outfit & cups!🥰

  • @የልፋል
    @የልፋል 4 месяца назад

    ፍቅርዬ በጣም ነው ምወድሽ አይለያቹ. ፍቅር ላይ ፍቅር ይጫምርለቹ ❤❤❤
    እኔ ፍቀራኛ ነበረኝ በስዳት ነው የለውት እና ከጊዜ በኋላ ምን እንደሆነ ግራ ገበኝ ተቀይሮዋል. ስሙ ብቻ ነው የልተቀያራው. እውነት ነው ምልሽ ፍቅር ድሮ ጥሩ ልጅ ነበር አሁን ተስፋ ቆርጦ 666 አበል ሆንኩ አለኝ 😢😢😢😢 ምን እንደመደርግ አለውቅም ምንም ብለው አይሰማም በሱ ሀሳብ እሱ ብቻ ነው ትክክል እኔ ምንም እንደማልራደው ነው ሚያስበው. አንድ ነገር ባይኝ

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 4 месяца назад +5

    ስወዳችሁ እውነት ነው እኔ ትክክል ነኝ ብሎ የሚል ወንድ ምንም አቅም ❤

  • @letymersha3542
    @letymersha3542 4 месяца назад

    Tebareku iwedachwlw.
    Fikir sitinageri batam sw bemireda malk nw mitinageri.
    Ke manim balay yanchin vedio sisema iredalw.Thankyou.

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 3 месяца назад

    ❤❤ምረጦች

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 4 месяца назад +2

    ፍቅርየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @Fatuma-hc9oy
    @Fatuma-hc9oy 4 месяца назад +2

    ,ፍቅር ስወድሽ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ ፋጡማ❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 месяца назад +3

    Very good points!👍🏾🙏🏿

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 3 месяца назад

    እናንተ በጣም የምታምሩ ተባረኩ

  • @simretgebrehiwet8311
    @simretgebrehiwet8311 4 месяца назад +4

    Egziabher yebarkachu🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 2 месяца назад

    Keep it up ❤❤

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 4 месяца назад +2

    ፍቅር የወንድ ልጅ እናት ልቶኚ ነው❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад +2

      😊እውነት ነው❤❤

    • @telaandtigi-b8x
      @telaandtigi-b8x 4 месяца назад

      @@fikeryibeltal በቃ ሸልሚኝ ምክር ያስፈልገኛል

    • @ابراهيمالزهراني-ق8و
      @ابراهيمالزهراني-ق8و 3 месяца назад

      @@fikeryibeltal❤❤❤❤🙏🏻🤲god bless you and your beautiful husband ❤❤🤲🙏🏻💓

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 4 месяца назад +1

    Bertu❤ enwedachihu alen gn wektun yetemeleket neger akrbu ahun hulu negerachin bager zuriya newu , mn binareg yishal yimilu hasaboch etc

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 4 месяца назад +4

    የኔ ማር ስወድሽ እንካን ደስ አለሽ

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 4 месяца назад +4

    ❤ Fiker and nahom❤,

  • @FoziyaGetachewu
    @FoziyaGetachewu 3 месяца назад

    Masha allah des tlalachihu keayn yawutachihu bezihu qetlu

  • @azebfeleke6177
    @azebfeleke6177 4 месяца назад +1

    Fiker yebeletale asetewye sete nesh tedarachu yebareke mekerachu bezu sewochen yasetemerale.

  • @ma9546
    @ma9546 4 месяца назад +1

    thanks for sharing fiker ❤❤

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 4 месяца назад +2

    አባወራው ጨምርሀል ትደርስባታለ

  • @SebleAmen
    @SebleAmen 3 месяца назад

    setamru tebarkolgn

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 4 месяца назад

    ተባረኩ

  • @pink9212
    @pink9212 4 месяца назад +1

    I am happy today Nahom change your sweater at list

  • @MeronMeri-z3u
    @MeronMeri-z3u 4 месяца назад +2

    fikerya tenkara set nesh berchelegne dagmo yamegarme temerate naw fetari tedarachun yebarek.

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      @@MeronMeri-z3uአሜን! እናመሰግናለን ❤

  • @selomeabera1635
    @selomeabera1635 4 месяца назад

    l love you guys yemitawerut ngr betam nw ds yemilewu fetari eskmechershawu yebarkachehu bertu ❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      አሜን!!እናመሰግናለን ❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 4 месяца назад +4

    Fikir,
    I love your pregnancy glow. I already sketched how your beautiful daughter will look like LOL💗🙏🏿🍀🎈

  • @mahideralene1579
    @mahideralene1579 4 месяца назад

    Tebareku!!

  • @Habesha-tp1nu
    @Habesha-tp1nu 4 месяца назад +1

    Bro❤yimachih🫵🏻fikir anikabakibilat ish❤👍🏻

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад +1

      እናመሰግናለን😊❤

  • @sosinaaymello339
    @sosinaaymello339 4 месяца назад +2

    Yene Konjo setamru❤❤❤

  • @letymersha3542
    @letymersha3542 4 месяца назад

    Wow amesegnalw

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 4 месяца назад

    😒ባክሽ ለኔም እውነተኝ ውንድ ፍልግሊኝ 😒አዑንስ 🤔እኔ እንኩአን በ ምድር ግነት ውስጥ እንኩዋን የ ድስጤን ክዳን አጣው 🤔በ ራስ መተማመኔ ቀጥ ያለ ውሽት የሌለበት ማስመስል ስለማላውቅ 😔መግንባት አቃተኝ አይግርምም

  • @MizzyMizzy-s2k
    @MizzyMizzy-s2k 4 месяца назад

    ስወዳችሁ❤

  • @hjffggjjgggjyg8831
    @hjffggjjgggjyg8831 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 4 месяца назад

    Nice couples❤

  • @netsib3805
    @netsib3805 4 месяца назад +1

    Tidareshen, Privet aregewo.

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 3 месяца назад

    Fiker is your husband is sycoljst?

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 3 месяца назад

    Uphaa

  • @utopia256
    @utopia256 4 месяца назад +1

    Enkuan dena metachu

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад

      እንኳን ደህና ጠበቃችሁን❤

  • @iamselina7200
    @iamselina7200 4 месяца назад

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 4 месяца назад

    Denzzz blnale ymn Red flag abzngw wndd gude khola new memtaw

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 4 месяца назад

    ምነው አዲሱን ዓመት በጥቁር ልብስ ተቀበላችሁት

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 4 месяца назад +3

    ፍቅርየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  4 месяца назад +2

      አመሰግናለሁ ሀኒ❤🙏

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 4 месяца назад +5

    ፍቅርየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @birtukanakalu5772
    @birtukanakalu5772 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤