በአንድ ሳምንት የፍቅር ግንኙነት 14 ቦታ በስለት የተወጋችው ሴት አሳዛኝ መጨረሻ!.... ባለ ታሪክ ሳራ ጸጋዬ፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @NateNate-x1u
    @NateNate-x1u 5 месяцев назад +76

    በጣም በጣም ያማ ል ሳርዬን በቅርበት አቃታለሁ አሱዋ በጣም ጨዋ ነች በርሱዋ ጥረት ሰርታ የም ት ኖር ናት አዉነት ፍትህ ይገባታል የተሰጠዉ ቅታት በቂ ነው ብየ አላስብም ገንዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሺ

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 5 месяцев назад +1

      Nigeriyat kesu merak alebat lehiwetua yigelatal

    • @sabalegesse2959
      @sabalegesse2959 5 месяцев назад +1

      አባክሽ ሰፈር እንድትቀይር ንገርያት መቼ እንደምፈቱት አይታወቅም

    • @nani-xr5so
      @nani-xr5so 4 месяца назад

      ebakesh kezi sefer erka endtnor ngeryat yemskerw lejm endzaw .......setasazen💔 Allah yesrawen yestew ezaw yaskerw

    • @SaudiArabia-d6v
      @SaudiArabia-d6v 4 месяца назад

      በእውነት ይህ እኛ አገር ነው የሚደረገው ምነው ግፍ በዛ ህግየሚባል የለም ሰው ሰውነቱ ቀ ረ ማንም እንደገዛው ዶሮ ይረደን

    • @anshasva3647
      @anshasva3647 4 месяца назад

      ​@@sabalegesse2959የምን ሰፈር አገር

  • @gafat
    @gafat 5 месяцев назад +109

    አሁንስ ኢትዮጵያዊ መሆኔ እራሱ እያስጠላኝ ነው 😢

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 5 месяцев назад +3

      ሁሉም ጋር ያው ነው ባለውበት አገር 12 ቦታ 17 ቦታ ቀዶ ገደለ የሚል ዜና ሳንሰማ አድረን አናድርም😢 ልቦናቸውን ፈጣሪ ይመለስ እንዲህ ላሉ እብዶች

    • @gafat
      @gafat 5 месяцев назад

      @@sebelleteferaminas9875 ሁል ጊዜም አልቃሾቹ እና ተበዳዬቹ እኛ ሴቶች እና ህፃናት መሆናችን ሳስበው ያመኛል 😥😥😥

    • @BirktiTsehaye-rm4zm
      @BirktiTsehaye-rm4zm 4 месяца назад +2

      በጣም ያሳዝናል ፍትህ ሉስዋ እኔ ከኤርትራ ነኝ ኤርትራ ውስጥ እንደዚ ምባል የለን ህግ አለ ፊቱዋን አይተው በመጀመሪያ ቀን ወስደው ነው በጽኑ ሚያስሩን ስለዚ ለሁሉም ሃገራት በአንዴ ሁሉ ሃገር አንድ ነው አትበዩ።

    • @gafat
      @gafat 4 месяца назад

      @@BirktiTsehaye-rm4zm ኢትዮጵያ ውስጥ ህጉ ሴቶችን እና ህፃናትን የሚበድል ህግ ነው ያለን 😥

  • @berekettadesse2316
    @berekettadesse2316 5 месяцев назад +66

    እዮሀ ሚድያ አለም ሰገድ ጋር ቅረቢ መፍትሄ ታገኛለሽ እሱ ብዙ የህግ ሰዎችን ያውቃል ታሰረ ብለሽ ችላ እንዳትይው መውጣቱ አይቀርም ሳይቀድምሽ ቅደሚው እህቴ እ/ር ይርዳሽ 😢😢😢

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 5 месяцев назад +112

    አስረው መመርመር ሲገባቸው ምስክር የለም እያሉ ወንጀለኛን ያበረታታሉ።የኢትዮጵያ ህግ በጣም ያሳዝናል፣

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 5 месяцев назад +3

      እኮ

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад

      ኣብይ ፈቅድዋል ሴትን እንደፈለጉ ማረግ ይሄንን ያህል ጥጋብ ወንዶች ለበሽታ ይዴርጋችው

    • @destagatu5063
      @destagatu5063 5 месяцев назад +2

      በጣም

    • @luwam4386
      @luwam4386 2 месяца назад

      Ygermal eko

  • @filoadam97
    @filoadam97 5 месяцев назад +61

    ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት ልበላ ምግብ አቅርቤ አልበላ አለኝ ምን አይነት አውሬዎች ናቸው የባሰ ደሞ አባትየው ትልቅ ሰውየ ትንሽ ጭንቅላት እነዚህ ቤተሰብ የሰይጣን ዘር ቢኖሩ አይጠቅሙም ዘራቸው ከምድር ማጥፋት።😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 5 месяцев назад +4

      Sew alichalem Allah yatifachew

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад +2

      ሴትልጅ እንደውሻ😢😢😢

    • @tayeabebe9971
      @tayeabebe9971 5 месяцев назад +2

      ዘራቸውን መጥቀስ አያስፈልግም:: አባትና ልጅ ግን የለየላቸው አረመኔ ጭራቆች ናቸው

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 месяца назад

      @@tayeabebe9971ዘር ማንዘራቸው ይጥፋ👹❌👹❌👹❌

    • @redietmesfin8501
      @redietmesfin8501 4 месяца назад

      My sis, easy keserbet siweta aylekcim ager tilesh tofu
      Please, amlak yedreslish

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 5 месяцев назад +68

    ምን አይነት አገር ነዉ ያለችን ጎበዝ😢

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 5 месяцев назад +47

    እህታችን የደረሰብሽ ግፍና መከራ እጅግ ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እኔም ወንድ በመሆኔ ተሸማቀኩ አፈርኩ ብቻ የድነግል ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅሽ 😢.
    ገኒ እንደዚ የዋህ ነሽ እነዴ እስር ቤት ስልክ አይገባም እያልሽ ስትከራከሪ ትንሽ ፈገግ አስደረግሽኝ 😅

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 5 месяцев назад +19

    እረረረረረረረ ምን አይነት የጉድ ሀገር ነዉ በፈጣሪ ይሄ ሁሉ ዘግናኝ ታሪክ የሚሰማዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ እረ ማመን ተሳነኝ ወገን

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад

      ማፍያ ምፕሪ ህግን አያስከብርም ህዝቤ እራስህ ተበቀል

  • @semirabelayamu
    @semirabelayamu 5 месяцев назад +64

    እረ ምን ጉድ ነው በየቀኑ የምንሰማው ምንም አስተማሪ ህግ የለም ማለት ነው እንደው አላህ ይጠብቀን የኢትዩጽያን ሴቶች እና ህፃናት እንጂ ምንም ፍርድ የለም አላህ ይድረስልን ያረቢ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 5 месяцев назад +12

    እግዚኦ በእውነት እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው እንኳን መድኃኔዓለም አወጣሽ ዬኔ እናት እሄ ደመ ጠኚ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @hlimet
    @hlimet 5 месяцев назад +29

    ያአላህ ዘገነኚ ወላሂ ፈራሁ አሁንስ ያአላህ ምን ጉዲነው ስታሳዝን 😭😭😭እናት የላት አባት የላት እህህህህ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 5 месяцев назад

      ባይጠቅም እኳወዲም ይኑር ለጥላት

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 5 месяцев назад +8

    በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው መንግሥት የሌለበት እገር ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 5 месяцев назад +23

    ልጄ እባክሽ አካባቢና ስልክ ቀይረሽ እራስሽን ጠበቂ ሌላ ደግሞ እዮሀ ሚዲያዎችን አውሪያቸው

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 5 месяцев назад +18

    ኧረ ኡኡኡኡኡ እንኳን ለደረሰበት ለሰማውም ያማል ይህችን የመሰለች ልጅ ስንት ነገር መስራት ስትችል ለስንቱ መትረፍ ስትችል እረዳት ወገን አጥታ እንዲህ የግፍ ግፍ ሲደርስባት በጣም ያማል እግዚአብሔር ይድረስላት ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚጠቁ ወገኖቻችን። አባትየው አረመኔ ናቸው ታስረው ሊቀጡ ይገባል ጠበቃውና ተባባሪ ፖሊሶች ጎረቤቶች በሙሉ ሊቀጡ ይገባል። የተባበራትና ለሕይወቷ የደረሰላት ወጣት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው። ይህችን የመሰለች ልጅ ሰርታ መኖር ስትችል አጋዠ እረዳት ማጣትዋ በጣም ያሳዝናል። ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @bateldamte
    @bateldamte 5 месяцев назад +22

    ዛሬስ ምለው ጠፋብኝ አግዚኦ ማሀረነ ፈጣሪ😢😢😢

  • @liznegu8047
    @liznegu8047 4 месяца назад +2

    ወይ ኢትዯጵያ እንዲህ የማንም መጫወች ትሆኚ!!! በጣም ያሳዝናል:: ጌታ ይታረቀን ፀሎት እናድርግ:: አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፍትህም ታገኚ ዘንድ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ::🙏🏼

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 месяцев назад +14

    በጣም ነው ያዘንኩት እግዝአብሄር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው አይዞሽ እህቴ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv 5 месяцев назад +23

    ገንዬ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ሰላማችሁ ይብዛ የሚያሰጨንቅ ታሪክ ነው ዬኔ እናት ሰንቱን ያሰለፈችው አረ ወይኔ ምንሻለናል ወይ ወገኔ

    • @MESERETG-l7z
      @MESERETG-l7z 3 месяца назад +1

      ❤️♥️❤️♥️

  • @AlemMamo-k4t
    @AlemMamo-k4t 3 месяца назад +4

    ኧረ ሰዎች ድምፅ እንሁናት ነግ በኔ ነው እህታችን እግዚያብሄር ይጠብቅሽ

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 5 месяцев назад +17

    መኪና የሚያጥብልኝ ያልሽዉ ልጅ ግን እግዚአብሔር ከፍ ያድርገዉ ❤❤❤

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 5 месяцев назад

      በጣም

    • @YetnayetMitiku
      @YetnayetMitiku 4 месяца назад

      @@ribkayeshitila5467 esum eko ya bella lej naw yaseferacen lej naw esuwa gen yaseferuwan lejoc alamasaganacem

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 5 месяцев назад +20

    ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ወንዶች ሰይጣን ሆንዋል 😢😢

  • @samuelgashaw2331
    @samuelgashaw2331 5 месяцев назад +62

    ፈረንሳይ አካባቢ ነዋሪ ነኝ ከፖሊስ ይልቅ የፈረንሳ አካባቢ ልጆች ቢሰሙ የተሻለ ከለላ ሊያደርጉላት ይችሉ እንደነበር ግምቴ ነው በዚህ ሁኔታ የአካባቢው ነዋሪ እንዴት በፖሊስ ይተማመናል ስጋት ነው።የዚች ልጅ ሁኔታ እንደፌበን ጉዳይ መነጋገርያ መሆን እንዲችል ሁሉም የሚድያ አካላት ሊመለከቱት ይገባል።

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 5 месяцев назад +3

    😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ጀግና ነሽ በርቺ ይህ በፍዕጹም አይገባሽም ከሰው ሳይሆን ከ አምላክ ፍትህ እንደምታገኝ እርግጠኛ ሁኝ ምነው ጭካኔው በዛ አቤቱ ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 5 месяцев назад +25

    ህግ አልባዋ ኢትዬጲያ ውስጥ ልጆቼ ባለመወለዳቸው እግዚያብኤርን አመሰግነዋለሁ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 месяцев назад +133

    ህግ የለንም ማለት ይቻላል አገራችን የምትሉ ደምሩኝ

    • @raghdaaranki8621
      @raghdaaranki8621 5 месяцев назад +3

      በጣም ሩታዬ እየፈራው ነው እኔም ሊመለስ ነበር ግን እየፈራው ነው

    • @abuaminnur886
      @abuaminnur886 4 месяца назад +1

      ሆግ አለ ባይኖር ሰው አየረኖረም ነበር ጉድለትዎ እየተናገረች ምሰከረር የሌለው ክሰ የትም አገረሰ መፍትሔ አየሰገኝለትም

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 4 месяца назад

      ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤

    • @SebleLake-d1r
      @SebleLake-d1r 4 месяца назад

      Yitaeekal,Eko

    • @luwam4386
      @luwam4386 2 месяца назад

      ​@@abuaminnur886Hgu yet ale sjimer

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 5 месяцев назад +21

    እደወጣሁ ልቅር ለወገኔ ፍትህ ካልተሰጠ ህመማቸው ጎዳኝ ፍትህ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 5 месяцев назад +1

      ዱአ አርጊ

  • @mudohabtemariam7726
    @mudohabtemariam7726 5 месяцев назад +30

    በጣም ያሥዝናል ፍትህ ፍትህ

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад

      ፍትህ የለም😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 5 месяцев назад +21

    ሀገራችን ምንኛ ሴጣን ገባባት ግን የሴት ልጅ ደተና በዛ😢😢😢😢

  • @bemntchrstiyan1815
    @bemntchrstiyan1815 5 месяцев назад +4

    እኔ የምለው ይህንን የምትሰሙ የህግ አካላቶች በደንብ አዳምጡ በሴት ላይ ብዙ ስቃይ አለ ፍፁም የወንድን ጉዳይ እንጂ የሲትን ስቃይ ማንም አይሰማም እባካችሁ እባካችሁ

  • @Mike-fg3rx
    @Mike-fg3rx 5 месяцев назад +4

    እህታችን እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ አሁንም እራስሺን ጠብቂ ሰው ያስፈልግሻል ከጎንሽ ብቆም ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 5 месяцев назад +5

    ወይጉድ ወይጉድ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው የሰው ልጅ ክብር ወርዶ ወርዶ እንደዚ አይነት ግፍ ፍትህ ፍትህ 7 አመት ብቻ ብቻ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንሽ

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 5 месяцев назад +53

    7 አመት ፍርድ መሆኑ ነው የእኔ እናት ከቻልሽ ከመፈታቱ በፊት ከሀገር ለመውጣት ሞክሪ ህግ የሌለበት ሀገር ስለሆነ ፍትህ ከመንግስት አትጠብቂ

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 4 месяца назад +1

      ENDETE SAW BEGEZA HAGERU LEMANE SEBALE YEHE YETESASATE MEKERE NAW BAYEHONE ADDIS ABABA HULA WEYE MOTE WEYE NURO

    • @CornishLad15
      @CornishLad15 5 дней назад

      በትክክል መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው

  • @EferataWassihun-gk5ue
    @EferataWassihun-gk5ue 5 месяцев назад +14

    እግዚአብሄር ይጠብቅ ግን በስልክ ደውለው የህግ ባለሞያ ነኝ ልረዳሽ ነው ብለው የእሱ ወገኖች እንዳይገሉሽ ተጠንቀ ቂ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 4 месяца назад +2

    አሁን ይቺን የመሰለች ልጅ ይሄ ሁሉ ይገባታል በፈጣሪ ስም😢😢😢ቃል አጣሁ ስለእዉነት ቸሩ መድኀንያለም ጥላ ከለ ላ ይሁንሽ የኔ እናት😢😢😢

  • @Getua8580
    @Getua8580 5 месяцев назад +14

    ታዲያ እንዴት መሬትስ አትክዳን? ሲያንሰን ነው የመጣብን መዓት ይበቃናል ጌታዬ ምሕረትህን ይቅርታህን እዝነትህን አትንፈገን ያ አላህ

    • @usergt5sn8zg3o
      @usergt5sn8zg3o 5 месяцев назад

      በትክክል መሬት አትከዲን እውነት አፈርኩኝ ሠው በሥንቱ ያፍራል

  • @tigalamer7388
    @tigalamer7388 4 месяца назад +2

    እግዛቤሄር በቃችሁ ይበለን ጠካራ ሴት ነሽ መላኩ ገብሬል ይከተልሽ😢😢😢😢😢

  • @HelenTsegaye-b8v
    @HelenTsegaye-b8v 5 месяцев назад +3

    የኔ እናት በጣም ከባድ ነገር ነው ያሳለፍሽው ከነደዚ አይነት ራስወዳድ ጨካኝ ሰዎች እ/ር ይጠብቀን አንቺም ከሀገር መውጣቱ የሚሻልሽ ይመስለኛል መውጫ መንገድ አያጣምና ከዚ ለከፋ ነገር እንዳትጋለጪ በቃ ከሱ መራቁ ነው ሚሻለው

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 5 месяцев назад +8

    የፀጥታ አካል ሁኖ እንደዚ አይነት ወንጀል በመፈፀሙ ብቻ ከሀያ አመታት የእስር ጊዜ በላይ ሊፈረድበት ይገባ ነበር.....ህግ ወዴት ነህ ? አረ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለእንደዚ አይነት ወንዶች

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 5 месяцев назад +6

    እኔም ታሪኩን እየሰማው በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ በተለይ እጇን ዘዘርግታ እኔ አለውንዴ ሞቻለው ስትል በሷ ጫማ ነው የቆምኩት ፍትህ ለሳራ እባካቹ ከወጣ ዝም አይላትም

  • @Gali-o9z
    @Gali-o9z 5 месяцев назад +2

    የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ በጣም ያማል 😢😢😢😢 ግን ለምን ህግ የለም በቃ እኔም በልጅነቴ ያሳለፍኩት ቁስል አለኝ በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚረዳ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 5 месяцев назад +3

    እህቴአንቺ በጠሰምእድለኛ ነሽ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ !የ ሀገረሰችን ወንዶች ይህንን ጭካኔ ከየት አመጣችሁት ሁሉንም ወንዶች አይደለም እኔ የሀገሬ ሴቶች አሳዘኑኝ ሀጢያታችንብፀዙ ዋጋ ያስከፍለናል የህግ ሰዎችምነግ በኔ ብላችሁ ይህንን ህዝብ ማኝነት አገልግሉ

  • @mulatuhaile9552
    @mulatuhaile9552 5 месяцев назад +13

    እግዚኦ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ የህግ ባለሞያ አካላት ብትረዷት እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍላችኋል

  • @abelb5604
    @abelb5604 5 месяцев назад +4

    እግዛብሄር አሁንም ጨርሳ ይጠብቅሺ ኢትዮጵያ መንግሰትም ሕግም የለም መዳኒያለም ይጠብቃችሁ

  • @DuEf8
    @DuEf8 4 месяца назад +2

    እድሜ ልኩን መታሰር አለበት ፍትህ እንድሰጠን እንፈልጋለን

  • @Lavita124
    @Lavita124 5 месяцев назад +8

    😭😭😭እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ ... Enkuan ፈጣሪ አተረፈሽ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 4 месяца назад +1

    ብቸኛ መሆንሽን አይተዉ ነዉ!! አይዞሽ የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ!! ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ!! የሰዉ ፍርድ ያዳላል!!
    የኢትዮጵያ ህግ ገና ሰዉ ያስጨርሳል!!
    ይሄ ባለጌ ከናት አልተወለደም!!
    እዉነተኛዉ ዳኛ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ!!

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 5 месяцев назад +5

    ምስክር የለም ተብሎ ጉዳይዋን ማጣጣል ብቻቸውን ተገኝተው የተደፈሩ ሤቶችንም ወደ ህግ እንዳይሄዱ ያደርጋል ደፋሪዎችንም የልብ ልብ ይሰጣል አገሪቱ ወደ መኖር የማይቻልበት መንገድ እያመራች ነው ህግ ይስራ

  • @DuEf8
    @DuEf8 4 месяца назад +1

    በጣም ያማል የኔ እህት በጣም አዝኛሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም ደጋግሞ ወንጀል እየሰራ ምስክር የለም እያሉ እየሸፈኑለት በሰባት አመት መቀጣት ማለት ይገምራል ዳኞች ይፈጠራቹን ፈጣሪን ፈሩ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 5 месяцев назад +121

    ኢዮሀ ሚዲያ አለምሰገድጋ ብትቀርቢ የበለጠ ጥሩ ይሆናል

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад +1

      እዮሀጋ ሄቨን ምን ፍትህ አገኘች በኮንዶሚንየም ፍትህ ተቀየረኮ ሼምምም😢😢😢

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 5 месяцев назад

      @@ef6079 something is better than nothing

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 5 месяцев назад

      ​@@ef6079ጅል ይሄ ሁሉ ሰው የጮከላት እዛ ስለቀረበች ነው እንጂ ፍርድ ቤት አደለም

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +1

      ​​@@ef6079ይሄ ምቀኝነት ነው እስቲ አትቅኑ ቅንቅናም ሰዎች ፍርዱ በቀጠሮው ቀን ይታያል እትቀባጥሩ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 месяца назад

      @@ef6079የጎንደር ወንበዴዎች እገር እስቸገሩ👹❌

  • @fvv1680
    @fvv1680 4 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ አላህ አሁንም ይጠብቅሽ ፋትህ ለሴቶች ፋትህ ለሕጻናት ፋትህ ለሔቨን😢😢😢😢

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 5 месяцев назад +3

    ወይ ጉድ አሁንስ ፈራሁ እረ ስንቱ ቻልሹ ወይኔ ካሁን በኃላ እንዴት ነው ምትሆኙ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 4 месяца назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ከበርን ነው በጣም ነው የከብደው ጊዜው እና ክርስቶስ የሰው የሰው ተፈጥሮ በጣም ወደ ሠውነት ወደ አውሬው የተቀየረ ነው እንኳ ተረፈሽ እንኳን ተረፍሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላካችን እስከመጨረሻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @EmebetChala
    @EmebetChala 5 месяцев назад +3

    ገኒ ተባረኪ ለህግ አማካሪዎች አሳልፈሽ ስጭልን ፍትህ

  • @hanagebre5961
    @hanagebre5961 5 месяцев назад +2

    የኔ እህት ጭንቀትሽ ህመምሽ ያማል በጣም ፡፡ ምን አይነት ጊዜ መጣ ? ከዚህ አውሬ ነፍሰ ገዳይ እጅ የተረፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡ አይዞሽ ፃድቅ ፈራጅ አምላክ በሰማይ አለ ያያል ግፍ እየተሰራባቸው ላሉት ሴቶች ይፈርዳል ፡፡ ምንም እንኳን እንደ ዜጋ ፍትህ ከህግ አካላት ብንጠብቅም ……

  • @Betty5807-m3d
    @Betty5807-m3d 5 месяцев назад +25

    ታሪኳን እየሰማሁ አመመኝ እኔ አልቻልኩም እሺ ምንድነው እሚደረገው ወዴት ነው እሚኬደው? ለማን ነው እሚጮኸው? እህቴ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ ከእግዚአብሔር በታች አሁንም እራስሽን ጠብቂ 🥺🥺🥺 ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም

  • @tigi432
    @tigi432 5 месяцев назад +2

    Gene you look so beautiful ❤እግዚአብሄር በቃቹ ይበለን

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 5 месяцев назад +10

    የኔእናት ብቸኛ መሆንሽ አይደል ወይኔ እህቴ😭😭😭ቢዘገይም ግን በጊዜው እግዚአብሔር ደርሶልሻል 🙏😭😭

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye 5 месяцев назад +1

    እግዚአቤሔር ድቅነው ስረው እንኳን ለዚሕ ቀን አደረሰሽ ሳራ

  • @HawaSaid123
    @HawaSaid123 5 месяцев назад +5

    ገኔየ በጣም አምሮብሻል ማሻ አላህ አሁንስ እናቴን መሰልሽኝ ❤❤❤❤የወሎ እናቶች ስራ ይመስላል ❤❤❤❤

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 5 месяцев назад +2

    የምክር አገልግሎትና ፍትህ ያስፈልጋታል እባካችሁ የህግ ሰዎች እርዷት

  • @etaferahuadmasu5107
    @etaferahuadmasu5107 5 месяцев назад +24

    በጣም ያሳዝናል በእውነት በልዩ ሁኔታ ፍትህ ሊሰጣት ይገባል ሴት ልጅ መውለድ ሰቀቀን ሆነ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ😥😥😥😥😥

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 5 месяцев назад +2

    አባቱ ልጃቸውን ወደወንጀል እየመሩ ያሉ ናቸው ልጃቸው ቢታሰር ይሻላቸው ነበር በጣምመጥፎ ሰው ናቸው በፊትም ታርቀዋል ብለው የዋሹ ቀጣፊ ናቸው መቼነው ፈጣሪ ይቅር የሚለን

  • @TsionRose
    @TsionRose 5 месяцев назад +4

    ሀገሪቷ ላይሌባና ገዳይ ባስቸኳይ እሚያዘው ፊልም ላይ ብቻ ነው😢😢 እንኳን ተረፍሽ ብቻ እራስሽን ጠብቂ አሁንም

  • @tsegayeaseefa2636
    @tsegayeaseefa2636 4 месяца назад +2

    ኧረ እስካሁን እቺ ልጅ ፍትህ አላገኘችም ገኒ እባክሽ እናግዛት በተደጋጋሚ አደጋ ያስተናገደች የእዉነት ነዉ የምታወራዉ ኧረ ወገኖች ምን እየሆንን ነዉ ኧረ እግዚአብሔር ፍረድ እባክህ

  • @MelkamWuletaw
    @MelkamWuletaw 5 месяцев назад +3

    😢😢😢😢እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ፍትህ ለተጎዱ ሴቶች በሙሉ

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 4 месяца назад +1

    እኔ የምለው ዘንድሮ የሰው አውሬ በዛ ብቻ ጌታእየሱስ በደሙ ይሸፍነን ልጅቷ ግን ስታምር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 5 месяцев назад +5

    ዝዋይ ከሆነ ስልክ አላቸው እውነት ነው ብዙ ሙሰኛ ፓሊሶች አሉ ስልክ የሚያስገቡላቸው በዛው ልክ ደግሞ ተምረው ተመርቀው ሞያ ይዘው የሚወጡ አለ ሕዝብ በጋራ ወንጀለኛን እንከላከል

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 5 месяцев назад +2

    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ላይ እኮ ህግ አለ ብሎ ለመናገር በጣም ያዳግታል እኔ ፍቅረኝዬ እንደዚው ድብደባ ድርሶብኝ ፊቴን አበላሽቶኝ ፖሊስ ጋር ሄጄ ስከስ ምስክር ካለሽ አምጪ ከሌለሽ ተይው ብለው እንዴት እንዳበሻቀጡኝ ጎረቤቶች ደግሞ እንፈራለን ብለው እንቢ አሉኝ ከዛ ፍርዱን ለእግዚያብሄር ሰጥቼ ተውኩት ቦታ ቀይሬ ለረጅም ግዜ ተሳቅቄ ነበር ምኖረው ግን ሳይኮዬ በጣም ስለተጎዳ ሁሉም ወንዶች ልክ እንደሱ ሚያደርጉኝ ነው ሚመስለኝ ብቻ እህቴ እኔ እረዳሻለው ሚገርመው እኮ ወንዶቹ እራሱ ምንም አታመጭም ለዚ ሀገር ህግ ብለው በልበ ሙሉነት ሚናገሩት ስለዚ ህጎ መጥበቅ አለበት

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 5 месяцев назад +1

      Yekemese yawkewal Enema lesemayu dagna asrekbe bewnetegnawu dagna gelaglogn nesa wetahu
      Yagere sewoch berche ylalu beneguday tebabrewu yeferedubgn Hulu berche byalehu
      Fth fth lesetoch

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 5 месяцев назад +5

    በጣም ነው ሚያስዝነው እንዴት አንድ ከሀንድ አይሻልም ምን ጉድ ነው ፍትህ ሊሰጣት ይገባል

  • @MeazaWoldgebral
    @MeazaWoldgebral 4 месяца назад

    የኔ የዋህ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እመቤቴ የዋህ መሆንሽን ስላወቀች ነው ምህረቱን የሰጠችሽ አሁን ከአባትሽ ያገናኝሽ መድሀኒአለም

  • @sefanitgetachew1111
    @sefanitgetachew1111 5 месяцев назад +3

    እግዝአብሄር ይጠብቀን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው አይዞሽ እህቴ ❤

  • @judyss3586
    @judyss3586 5 месяцев назад +9

    እኔ የምለው አንድ ሰገጤ ከገጠር መቶ እዲ ሲጫወትባት የሰፈሯ ልጆች ግን የትናቹ የሰጣቹሀት ምክንያት 😩 ከዛች ሀገር አንድወጣ የረዳሀኝ አምላክ ክበር ለዘላለም

    • @absalatmhalatiabsalatmhalati
      @absalatmhalatiabsalatmhalati 4 месяца назад

      ውዴ እኔ ጎረቤታ የቤላ ልጅ ነኝ ፍቅረኛዋ ነው ኢንተርቪው ላይ ውሸትም አለበት የወጋት የመከላከያ አባል ነው ለሊት ነው የወጋት እሱ ወግታት ወጣ አያታ ሰርቢስ ቤት ነው የሚኖሩት ድምፅ ሰምተው ወተው ደምበደም ሆናለች የአካባቢው ወጣቶች ናቸው ወደ ሚኒልክ ሆስፒታል የወሰዳት በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝናለው ግን ዋሽተሻል የቤላ ልጆች እንደሚያዩት አትርሽ ፍቅረኛሽ ነበር

    • @KaleabTesfaye-f3r
      @KaleabTesfaye-f3r 4 месяца назад +1

      እማ ቢሆንስ ሴት ልጅ እንዲህ ይመታል ካልፈለግን መደብደብ መወጋት አለብን ይሄ ሰውዬ እኮ ካለፍላጎቷ እየደፈራት እየደበደባት መኖር አለባት ይሄ እብድ
      እኔም የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ከፈጣሪ በታች ወንድሞች ስላሉን እንከበራለን ፈጣሪዬ ሆይ ከባድ ነው ብቸኛ መሆኗ እና የጊዜው አለመረጋጋት ነው

    • @absalatmhalatiabsalatmhalati
      @absalatmhalatiabsalatmhalati 4 месяца назад

      @@KaleabTesfaye-f3r ውዴ እኔ እየተመታች ትኑር አላልኩም ወንጀሉንሞ እቃወማለው ግን እኛ አብረናት ስንሰቃይ ቆይተን ምንም አላደረጉልኝም ማንም አልደረሰልኝም አለች ከመወጋታ ውጪ ግማሽ በግማሽ ኢንተርቪው ውሸት ነው ማመስገን ሲገባት የቤላን ስም አጠፋች በዛ ነው የተናደድነው እህቴ

    • @SaraJesus-v8p
      @SaraJesus-v8p 4 месяца назад

      ይንን የፃፈልሽ የሰፈሬ ሰው አይደለም አላማው ግልፀ ነው ነሰውን አቴሽኝ ወደሌላ አቅጣጫ ለመድረግ ነው በሰአቱ የነበሩት በቅርቡ ኢንተርቢ አላቸው ዬኔ ግልፀ ዮሆናል

    • @YetnayetMitiku
      @YetnayetMitiku 4 месяца назад +1

      Mawegatu ewenat naw gen yasafer sawoc naw hiwotuwan yatarafaw minilk yadaresuwat yasefera watat nacaw weshatam nat

  • @እድልመዝሙርቲውብ
    @እድልመዝሙርቲውብ 5 месяцев назад +9

    ህግ የለም በእውነት ይዘገንናል ለመስማትም

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 5 месяцев назад +2

    አባቱ በጣም ጨካኝ ነው አንቺ ሳትፈልጊው በግድ ሊያጋቡ ነው የሚፈልጉት ልጃቸው ነፍሰ ገዳይ እንዲሆን የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው አንቺ ተጠንቀቂ ከቻልሽ ከአገር መውጣት ብትችይ ጥሩ ይመስለኛል

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 5 месяцев назад +6

    ዘድሮ ኢትዮጵያ ነኝ ማለት ያሳፍራል
    የምትቀፍ የምታስፈራ አገር
    ለካ ዳው ን ዳውን ኢትዮጵያ የሚሉት ወድው አይደለም😢😢😢😢

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 5 месяцев назад +47

    ፍትህ ለሳራ እንደው ህግ ካለን😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 5 месяцев назад

      ምን ህግ አለ

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 5 месяцев назад +5

    እንዴት ግን 7 አመት ;ብቻ ገድላታል ! እኮ እረ የህግ ያለ እግዚኦ ኡኡኡኡኡኡ እረ ፍርድ እግዚአብሄር ሆይ ፍረድ 😭😭😭😭😭

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 5 месяцев назад +4

    እኔ ምመክርሽ ከሀገር ውጪ ።እኔም ብዙ በደል ደርሶብኛል ያለ ፍላጎት መተኛት መደብደብ የግድያ ሙከራ ከነቢላው ተይዞ ነው በማግስቱ የወጣው እኔ ከኢትዮጵያ ወጥቼ አመት ሳይሞላ ያሰው ሞተ የምድር ፍረድ የለም

  • @peace8494
    @peace8494 5 месяцев назад +3

    ህግ የሚባል የለም እግዚአብሔር ይጠበቅሽ

  • @HanaAsegid-w6w
    @HanaAsegid-w6w 3 месяца назад

    እመቤቴ እንኳን በሒወት አተረፈችሽ የኔ እናት እስከነልጇ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 5 месяцев назад +10

    ወይኔ ሀገሬ እንደዚህ ነበረች እንዴ ???? ውይይይ እጅግ በጣም ያስፈራል ሲሰማም ያሳፍራል አንድ ሀገር እንዲህ አይነት ህብረተሰብ ጥብቅ ህግ ባለመኖሩ ይሄ ሁሉ እየተፈፀመ ይገኛል። ያሳዝናል።

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 4 месяца назад +1

    አይ: ወይኔ:ኢትዮጵያ: ሀገሬ:እንደው: እንደዚህ: የወንበዴ: እኔ: የሰይጣኖች: የሴሰኞች: መጠራቀሚያ:ሆነሽ: መቅረትሽ: ያሳዝነኛል‼️‼️‼️‼️
    💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +3

    ከሱ አባትዬው የተረገሙ ናቸው ምን ጉድ ነው😮

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 4 месяца назад

    ጀግና ሴት ነሽ እውነትሽን ነው ብዙ ሰው በህግ ክፍተት ምስክር በማለት ምስክር በማጣት ሞትዋ

  • @wondawkwondirad2760
    @wondawkwondirad2760 4 месяца назад +3

    1.ኃይል የተሞላበት የአስገድዶ መድፈር ሙከራ
    2.ሆን ብሎ በስለት የግድያ ሙከራ
    3.የአካል ጉዳት
    4.የሙያ ስነምግባር ጥሶ(ፖሊስ ስለሆነ)
    5.የስነ ልቦና ጫና አድርሶ 7 ዓመት እስራት ምን ይሉታል? ይህ ከሳሽን መናቅ አልፎም ከመሳደብ አይተናነስም አትክሰሽው እንደማለት ነው በዛ ላይ ይግባኝ የማለት መብቷን ፍ/ቤት ለምን ይነፍጋታል? አሁን አሁን ፍ/ቤቶች እና የፍትህ አካላት ተጎጂን ሳይሆን ወንጀለኛን መደገፍ አዝማሚያ ይታያል:: ለምን ይግባኝ ለተከሳሽ ፈቅደው ለከሳሽ እምቢ ይላሉ?

    • @CristinaFitalew
      @CristinaFitalew 4 месяца назад

      ታሪኩ ሌላ ነው በእግዚአብሔር ስም

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 5 месяцев назад +2

    የኔ ቆንጆ ስልክሽን ቀይሪ ቤትሽን አከራይና ሌላ ቦታ ኑሪ ዘመዶቹ እንዳይገድሉሽ😭😭

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 5 месяцев назад +10

    አይ ፍትህ ለእህቶቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለ ሴቶች ለህፃናት

  • @TarikuwaAbrham
    @TarikuwaAbrham 4 месяца назад

    ሣራ ፈጣሪ ጠብቆሻል የእውነት ፈጣሪ ይወድሻል አሁንም እራሥሽን ጠብቂ

  • @SamrawituSet
    @SamrawituSet 5 месяцев назад +3

    😢 አቤት እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ አምላአክ ምስጋና ይግባው🎉እንዳው ወንጀሉ ከባድ እና አደገኛ ነው አንቺ ግን ህጉ ግዴለሽ እንደሆነ ከታዘብሽ በሗላ ለምን ሹልክ ብለሽ እራቅ ያለ ከተማ ተከራይተሽ ድምጥሽን አጥፍተሽ አኖሪም ነበር ይሄ ስጋለበስሰይጣን ተደጋጋሚ ጉዳትሲያደርስብሽ ።።።።።።ግን የኢትዮጵያ ህግ አስከባሪውች ለቀብር ነው የመጡልሽበህይወትእያለሽድረሱልኝእያልሽኬርለስ ሙሰኞሁሉ እግዚአብሔርየበላችሁትን ጉቦእናየደበቃችሁትእውነትድፍትያርጋችሁያቃጥላችሁ

  • @LinaAdus
    @LinaAdus 4 месяца назад +1

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሳራ😢😢😢😢😢

  • @merafget5104
    @merafget5104 5 месяцев назад +19

    አረጉድ ነው በየቀኑ ሚሰማው ፍትህ ለህፃናት ለሴቶች እረ ወገን ዝም አንበል ለዚህ ሁሉ ወንጀል 7 አመት ወዴት እየሄድን ነው 😢😢😢

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 5 месяцев назад +1

      እኔም ገርምኛል ወዶቹ የጠገቡት ወደዉ አይደለም

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 4 месяца назад

    መፅሀፍ ይወጠዋል ይሄ ታሪክ
    አይ ሀገሬ የተማረ ሰው ሳጣጪ የማንም እራስ ወዳድ መቀለጃ ያድርግሽ አንድ ቀን መቼም ሁሉም ይጠራል

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 5 месяцев назад +4

    በጣም የሚገርመው ነገር አገሩን ከመጥቀሷ በፊት ይሄ ሰው ከጎንደር መሆን አለበት ብዪ ገምቼ ነበር
    መጨረሻው ዘመን ነው የተሽፈነ ሳይገለጥ አይቀርም

    • @IyovEshete-gg1nb
      @IyovEshete-gg1nb 4 месяца назад

      ጎንደሮች እንደዚህ ኣራዊት ናቸው ማለት ነው

    • @SmertHaila
      @SmertHaila 3 месяца назад

      ​@@IyovEshete-gg1nbአዎ ሰገጤ ናቸው

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ የእውነት መንግስት የእውነት ዳኛ የእውነት አስተዳደር የእውነት ፈራጅ ነእውነት ምስክር ይስጠን እንጂ የምንሰማው ሁሉ ልብን የምያስጨንቅ ነው
    ❤ሳርዬ እንኳን በሕይውት ተረፊሽልን ❤

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 5 месяцев назад +18

    ጉድ ጉድ አሁንስ የምለውም ጠፋብኝ የት ነን ወገን

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 4 месяца назад +1

    ያረቢእ ከምን ጋር ነው የምንኖረውያውሬ ምድር እንደዚህ አይነት አላህ ይጨርሳችሁ ይሄንንማአ ግባሩ ነበር ማለት አይይይይይ

  • @BETHJone
    @BETHJone 5 месяцев назад +4

    ፍትህ ፍትህ የምትሉት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የሚባል ነገር የለም ፍትህ ያለው በጃችን ነው አንጀቱን ዘርግፉለት እድሜ ልክ ከምትሰቃዩ ትንሽ ታስራቹ ትወጣላቹ በቃ

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 4 месяца назад +1

    Fetehe🙏 Le Sara🙏 Egiziabeher Yeferdal🙏Ayezosh🙏🙏🙏

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 5 месяцев назад +7

    አባቱ በሕግ መጠይቅ አለበት

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 4 месяца назад +2

    Ene Eritrean Nej, Endi Aynet Sekoka, Medefer, Eritrea west semten anakim Ye Ethiopia mengest ende Eritrea mengest lemin hig ayatebkum ende min guud new ye hixsan heven sigermen demo lela endegena lela ..... Ere hizb aleke tedefro tedefro😢😢😢😢😢😢