ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- የዛሬ ባለታሪካችን አረብ አገር ስትሄድ በሶስተኛው ቀን ባሏ ሌላ ሴት ወደቤት ይዞ ይገባል::ተመልሳ ስትመለከት ልቧ ይሰሰራል::ወደ ክፍለ ሀገር ሄዶም ለስራ ከሌላ ሴቶች ጋር ግንኙነት ይጀምራል::የእሱን ትዳር ፈታ ሌላ ሰው ጋር ትዳር ትጀምራለች::በደካማ ጎኗ ገብቶ ንብረቷን በልቶ ሰራተኛዋን አግብቶ እሱም ልቧን ይሰብራል::
የባንክ አካውንቷ
1000438702664
Yemeserach gebreyes
ስልክ
0911186380
0996028484
በጣም በጣም የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት የወረደ ወንድ አለ ፍትህ ለሴቶች የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
የወረደ ወንድን መርጠዉ ወደዉ ለገቡበት ህይወት እንደገቡበት ይወጡት እንጅ የምን ፍትህ!?
Awo Alu Bezu beyegodaw Addebaby yalweta sent Tarek Ale Mesetoch sent chelelw Menoru. Wendoch Eko yekirta ena Ensessa Nachew ye Geza lejun Medefru ,Ehetun Beged metegna Hibretseb weset new Yalenew
ጨካኝ 😢😢😢@@SEP2922
@@SEP2922እኔም ደርሶብኛል በህይወታችን ሲገቡ አምሳያ የላቸውም በጣም ጥሩ መስለው ነው የሚቀርቡት ከዛ ያደነዝዛሉ ፍትለፊቴ እየተሠራ ለምን እንደዚህ ታደርጋለህ ማለት አልችልም ነበር ካለፈ በኃላ🤔ለምን ዝም አልኩኝ ቆይ ሲመጣ እናግረዋለሁ እልና ሲመጣ ምንም እንዳልተፈጠረ እረሳዋለሁ 😢😢😢
ከዝተት ጋ የዋለ ዝተት ነው ምርጫሽን ማስተካከል።
በዚች ቆንጆ ሴት ውስጥ ያየሁት ጥንካሬ ፣ እምቅ የስራ ችሎታ፣ ለልጅሽ ህይወት የምታደርገው ጥንቃቄ ፣ በጠም ብዙ ነገር አይቼብሸለሁ ፤ ወደፊት ትልቅ ቦታ ላይ እንደማገኝሽ 100% እርግጠኛ ነኝ
በሚገባ የሴት ጀግና
አመሰግናለሁ
ሴቶች ለዚች ሴት ፍትህ እንታገል ። ፍትህ ይገባታል ጠንካራ ሴት መውደቅ የለባትም ፍትህ ለዚች ሴት ። ሴቶች እንተባበር ሁላችንም ፍትህ ለዚህች ሴት ብለን በሁሉም መንገድ እንጩህ ። ትእቢተኛ ከሀዲ እና ጥጋበኛ ወንዶች መቀጣት አለባቸው ። 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ!!
ህግ ለዚህ ህሊና በሚፈልገው ልክ ፍትህ አይሰጠዉም፣ ይህ ሁሉ የተፈጠረው በምክንያት ነው። ሰው እሚልከሰከሰው፣ ቺት እሚያደርገው፣ እሚጠጣው፣ እሚቅመው፣ ዝሙት እሚፈፅመው በምን ምክንያት መሆኑ መረዳት አለብን። ካልሆነ ግን እነዚህ ነገሮችን ከመፈጠር አያቆሙም ወደ ፍትህ መሮጣችንንም አናቆምም። ጋሻ መከታችን በጊዜ መያዝ ነው እሚያዋጣው እሱም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ናቸው።
ሴትን የምትበድለዉ ሤትና ናት ለምን እደሁ አላዉቅም ያላገቡ ሤቶች ባለትዳር ወንድን ይወዳሉ
ውዴ ፍርድ የአምላክ ነው በዛ ላይ የሁለተኛውን ሰው ሀሳብ ሳትሰሚ ፍርድ አትስጪ
በትክክል የምጣበቅብን መፀላይ ነዉ @@MindFK001
ወድ ልጅን ተከባክቦ ጥሩ ደረጃ ከማድረስ ዉሻ ማሳደግ ይሻላን ፈጣሪ ይፍረድበት ከባለትዳር ወድ የምትገቡ ሴቶች እግዚያብሔር ይፍረድባቹህ
ዉዴ ላያቁ ይችላሉ ወንዶች ዉሻ ናቸዉ አይናገሩም እኮ💔💔💔💔😭😭😭😭
@@FatimahAl-s8d eyaweku miyagebum alu endawum bale tidar mimachachew setoch bizu nachew😢😢
የቅዱስ ገብርኤልን ተአምር በቅርብ ጊዜ ትመሰክሪያለሽ እንባሽን ያብሳል አይዞሽ እህቴ
yetariku mecheresha yhe yhonal👏
Yasayeni
መልአኮች ምንም ማረግ አይችሉም ❤ መልአክ ከጌታ ወደኛ ይመጣል እንጂ ከኛ ጥያቄ ይዞ ወደ ጌታ አይሄድም ስለዚህ አምላክን ብቻ ታመኑ ❤
ምንም ማድረግ እንደማይችሉ በቅርቡ ስትመሰክር ታያለሽ ክርስቶስ በሰጥቸው ፀጋ ምንም የማድረግ ችሎታ አላቸው።@@ምህረትብዙ
Fetari eyale kidus gebreal menagebaw😂😂😂
የራማው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የዚችን እሴት እምባ ተመልከት ሀቆን አስመልስላት 😢😢😢😢
አሚንንንን
የኔ እናት አይኗን እንባ እንዳዘለ ሳየው አስለቀሰችኝ የሆድሺ ብሶት ቁስልሺን አሺሮሺ ደስታን እንዲያጎናፅፍሺ ካንጀቴ ተመኘሁልሺ 🙏
አሜን አሜን አሜን 🤲😢😢😢
አሜን
አሜንንን
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14:27 ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጠው ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም
Amen
yes❤❤❤
❤❤❤
Amennnn enet new,, ney wede yesus yesus ❤enetga afkari new
Endet des yelal thank you betam
የዘብሩ ደኛ ቅዱስ ገብርኤል ይፍረድልሽ አይዞሽ እዉነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም እመብርሃን ሰላምሽን ትመለሰዉ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
አይዞሽ የኔ ጀግና በናታችሁ 1000 ብር ብናዋጣላት ነገ ኤሚ ብዙዎችን ታነሳለች።
Awo ewnet ene elikilatalew 100 birr enlaklat setoch
እኔኮ ከወንዳማችን አሌክስም እፅፈሎ የተጎዱ ሴቶቼ ማበራቻቻ ድጋፍ የምሎን የራሳችን የቴሌ ግራም ጉሪፕ እንክፈት እላሎ
አዎ እናዋጣለት🥺👍
አናዋጣም ስንት ኩላሊቱን ማሳጠቢያ ያጣ አለ ወንድ ለሚገዛ😅😅😅😅😅
@@sosenabekele-h9e😂😂ጎበዝ ይመችሺ አቦ
በሀይማኖት ሽፋን ሰውን የምትጎዱ ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ 💔☝️
በትክክል የሰራቸውን ይሰጣቸው
ያ ወንዶች በጣም ውሸታም ሞች ናቸው በስመአም ግን ሁሉ ወንድ አድ አደለም የኔ ወንድም ለሚስቱ እናት ነው እዴት እደሚከባከባት ግን ደግሞ የኔ ባል ልክ እደዚች ልጅ ነው ለልጆቼ ስል ነው እጂ ከውጪ ሲያኝ በጣም ውድቤት የምኖር ጥሩመኪና የምነዳ ነኝ ግን የምኖረው እደባህታዊ ነው አምላክ ያውቃል። አይዞሽ አታልቅሽ ለ አእመብረሀን ንገሪያት እባሽን የትም አይቀር የትም
እንደዉ ምን ብየ ልኮምት😢😢😢አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል በደስታ ያብስርሽ ሂወትሽን ቀይሮት በደስታ ለታሪክ መጥተሽ የምነግሪን ያርገን የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ነሽ የኔ እህት ይሄም ያልፋል ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ጠንካራ ነሽ እንደዉ በሰዉላይ የምትጫወቱ ሰወች አምላክ የስራቹህን ይስጣቹህ😢
አሜንንን ያርግላት
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ገና ብዙ ክብር
ታያለሽ።ነገር ግን አሁንም ሰውን በልኩ እመኚ ።ቅዱስ ቃሉ እንደሚለው እንደ እብብ ብልህ እንደ እርግብም የዋህ ሆነሽ ተወላለሽ።አይዞሾ በርቺ ፍጻሜሽ ያማረ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
የአንቺ ንጉስ ራሱን አሳልፎ የሰጠሽ ክርስቶስ ነው የድንግል ማርያም ልጅ
ሩሩሁ መላክ ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል ብስራትን ማብሰር ልማድህነውና እባክህን እንባዋን አብስላት የሀቋን አሥመልሥ አንተ ትችላለህ ሀዘኗን ወደደሥታ ቀይር የኔ ደግ አባት😢
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
ጀግና ሴቶች አላየሁም እንደ አንች ግን በመጀመርያሽ ባል መማር ነበር ብሽ ።ግን ዋናዉ በህይወት መኖር ነው ።ጥርጥር የለም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ።ከፍታ እና ዝቅታ አለ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል። እና የሚቀጥለዉንም ትምህርት ይሰጣል ያሳለፍሽው እና በርች ደስታሺ በወንድ በባል አደለም ድስታሽን በእጅሺ ነው ።
Amen 🙏🏼
አሜን😢😢🙏
ወንዶች ጠንካራ ሴት አይወዱም ይሄ የኔም ህይወት ነው እኔም ብዙ ነገር አጥቻለሁ ግን ጤናየ አለ ልጆቸ አሉ ጌታ አለኝ ብየ እየኖርኩ ነው ። እህቴ ሂወት ይቀጥላል ከሰይጣን ሃይል ደግሞ እግዚያብሄር ይበልጣል የኔ እህት ብቻ እምነትሽን አጠንክሪ ።እግዚያብሄር ደግሞ ሃይልሽን እንደንስር ያድስልሽ !!
በተለይ የእኛ ሀበሻ ወንዶች በፍፁም እንድትበልጫቸው አይፈልጉም
Very True
The biggest problem is that so many immature people enter in relationships, and they don't even realize that when relationships fail, this woman is a good example.
There must be more than this. She is good narrator.
@yohannesmebrahtu3042 you are absolutely right. People often they dont tell the reason why things changed. There is always to side story.
በጣም ገና ልጅ ነሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም ከዚህ ቡሃላ ብዙ መስራት ትችያለሽ ለልጅሽ ስትዪ ጠንክሪ አትውደቂ ብትወድቂም ተንፏቀሽ ተነሺ ቃላት አጣሁ ወላሂ ለብዙዎች ለኛ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ልጅሽ
እንደዚህ የሴትን ልጅ ህይወት እሚአመሰቃቅሉ ወንዶችን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጥ
Amen 😢
😢😢😢 አሜን አዷም እኔ ነኝ ሚድያ ላይ ሰላለወጣን ነው ፍትህ ከአምላክ ብጠይቅም ዝምምምምምም አለ እኔ ግን ከነቤተሰቤ እዲሁም ከነ ልጄ ተሰብርኩ አሁነው የቆምኩት💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@@KrstinaAbalayzshe😢😢😢
awo fetari yesirachewun yistachew
Eswam Abezach yezin yahel yeweledech enat enkwan endezi Atetagesem 😢😢😢fetari yerdat becha
ጠንካራ ሆነሽ አሳይው ዛሬም ሰርተሽ ታገኝዋለሽ እንደዚህ መጎዳትሽ ያስደስተዋል እንደሞተ ሰው እርሽው የሱን ፎቶ መረጃ አትስሚ ህይወትሽን ኑሪ ፍርዱን መዳኒያለም ይሰጣል
ewnte..new..ename..bewsta..tekatya..zhemhe..alku..gene..mnadedegeh..gwadegayne..new..yfekherewww..ferdu..lgtaa..mtew..newww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😅
ከመከዳት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ ሁሉ 🥰🥰🥰🥰🥰
አይ የሴት ልጅ እድል። መልክሽ ቆንጆ፣ ጠንካራ ነሽ የዋህ ነሽ፣ ታማኝ ነሽ፣ በርቺ አቶድቂም አይዞሽ።🤔👍👍👍👍
የሚገርመው አንደነዚህ አይነት ሴቶች ከኔ ጀምሮ በፍፁም የትዳር ስኬት የላቸውም ለምን አላውቅም ይንን የሚያውቅ ካለ መልሱልኞ ግራ ስለገባኞ ነው ወገኖቼ
ምክንያቱም ምን መሰለሽ በጠንካራ ሴት ብዙ ሰው ይቀናል መተት ያረጋል ከዛ ህይወትሽ ይመሰቃቀላል በትዳርም በምንም ስኬት የለውም 😢 @@hamirwt8081
ባጭር ቃል ፍትህ ይገባታል በምንም መንገድ ይሁን ሃቁዋን ማግኘት አለባት የምትሉ አካላት አግዟት እግዚኣብሔር አምላክ ይቀጣዋል ግፈኛን ።
ለዛውም ይቺን የመሰለች ቆንጆ ይገርማል 🤔
እና ወድማችን ምክርህ ጥሩ ነውግን የሰዎችን ሙሉ ሃሳብ አዳምጥ አስጨርስ
የኔ ቆንጆ ወደሽ አደለም ተረድቸሻለሁ ቅዱስ ገብርኤል ስለሚወድሽ ነዉ እዉነቱን ያሳየሽ ብዙ ትሰሪአለሽ ወጣት ነሽ አቀማመጥሽ እደ ሞዴል ነዉ ደስ ምትይ ነሽ እስፓርተኛም ምትመስይ እባክሽ ራስሽን እዳትጥይ ብዙ መስራት ምትችይ ነሽ እግዛብሔርን ምታመሰግኝበት ትዳር እደሚሰጥሽ አልጠራጠርም ገብርኤል ታሪክ ይሰራል ጠካራ ሁኚ
Selam nesh eski bewest awerini felgesh naw ...
Melkuam yemodel new
አውነት ነው 🥰
YesKidus General Definitely will help you.
I k know, know Love is blind!
Wish you all the best.
Enemeleshe enegre yehefetenalenaebakesheamsekilo nwe emiserawe
"ሓደ መዓልቲ ኣብ ሕልመይ ናብቲ ዝደልዮ ክበጽሕ እየ ዝብል እምነት ኣለኒ።🤎🍂ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው የሚያምርባት☺ ኣይዛሽ የኔ ጠንካራ ሴት 💔👏🏿♥♥
በስመአም በጣም እየተናደድኩብሽ ነበር ስሰማ የነበረው ግን ለካ ተይዘሽ ነው ❤እንዴት ድጋሜ ብዬ ሲቀጥል እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር በላይ እሱን እንድታስቀድሚ ስለፈለገ ነው እኔም ብዙ ተማርኩኝ ካንቺ ሒይወት ፣በስደት አለም 16አመት አስሩን ለእናቴ ቀሪው ዝብሎ የባከነ አሁን እናቴም የለችም በሒይወት እኔ በጣም ደስተኛ ጤነኛ መንፈሷ የተረጋጋ ሴት ነኝ ፣ እግዚአብሔር አንተ ለኔ ያልከው ሁሉ በግዜው ይሆናል ብዬ ❤❤ምንም ነገር እንደማይበልጥ ከፈጣሪዬ ስላመንኩኝ ፣እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ኤሚም ትነሳለች ገብርኤም ይረዳታል አይዞሽ እሷን የበደሉ ሁሉ ብድራቸውን ያገኙታል :
ይህ ላንቺ ምን ያህል ከባድ እንደነበር መገመት አልችልም። እንዳንቺ ቀጥተኛና ሃቀኛ ሴት መኖሩን እጠራጠራለሁ እግዚአብሔር መንገዱን ያሳይሽ ፊቱንም ያብራልሽ እመብረሃን ትለመንሽ🙏
የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ የደረሰበት ነው የሚረዳሽ ተረድቸሻለሁ አይዞሽ ፀሎት አርጊ🙏🙏😊
ጎበዝ ማን ያዘዋል ስለ ቅዱስ ገብርኤል ሙገታህን ወደድኩት , እህቴ አይዞሽ ጎጂ ከመሆን ተጎጂ መሆን ይሻላል ❤❤
በጣም 😢😢
እዉነት ነዉ ጎጂ ከመሖን ተጎጂ መሖን ይበልጣል
ትክክል የህሊና እረፍት ይሰጣል
እውነት ነው 😢😢😢
እውነት እኔም ወድጄዋለሁ ምክሩን
ብረሀን መንገድሽ ህይወትሽ ክርስቶስ ይሁን የማይከዳ የማይለወጥ እሱ ብቻ ነው እህታችን
እኮ
እውነት ነው የማይተው የማይከዳ እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ይወድሻል
ትክክል እንደ ሰው የማይለወጥ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ
ጌታ ኢየሱስ አባት ይሆናል ረዳት ይሆናል ያግዛል ይፈውሳል ሰላምን ይሰጣል እርሱ ብቻውን በቂ ነው❤
እውነት ነው
አውነት እህቴ በጣም በሚገርም ብቃትና ሞራል ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ አሁንም በቀጣይ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ጠንካራ ሴት ለብዙ ሴቶች ሞዴል ነሸ!!!
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው❤
ባንቺ ውስጥ ያየሁት ይህንን ቃል ነው ጀግና ነሽ❤ በርቺ!!!
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እንባ አባሹ እግዚአብሔር እንባሽን እስከ እድሜ ፍፃሜሽ ያብስልሽ በደስታ የአኑርሽ
😂😂😂😂
ቅድስ ገብሬኤል አባቴ ለህታችን ድርስላት የኔ አባት😢😢😢
❤❤❤
እየሱስ
Geberl yale egzabher pekade mnm madergi ayichelm
amen le hulachinm yidresilin🙏🙏🙏🙏
eyesuse
ወንዶች ጠንካራ ሴት አይወዱም በነሱ ስር የምትኖር። ሌላው ብዙ ፍቅር አይወዱም
exactly
Exactly epically ethiopian
ወንድ ልጅ ሀላፊነቱን የምትቀማው ሴት አይወድም
Ewnet
በትክክል
በጣም የሚገርም ታሪክና ውይይት ነው እንዲሁም ደስ ብሎኝ የምከታተለው እና የምማርበት የምወደው Podcast ነው ነገር ግን ማኔ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
- ዮሐንስ 6፥47
“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
- ዮሐንስ 6፥35
ስለዚህ የዘላለም ሕይወትን የምናገኝበት ከኢየሱስ በቀር ሌላ አንዳች ሀይል የለምና ይህን የዘላለም ሕይወት ለማግኘት የምንለምነውን ለይተን እንወቅ! ተባረኩ
ብዙ ሰዎች አሉ በደካማ ጎን ወዳጅ አዛኝ ጥሩ መካሪ መስለው ገብተው የሰው ሂዎት የሚያመሰቃቅሉ ለማንኛውም እህቴ ሰው ስትቀርቢ መርምሪ, በእምነትሽ ጠንካራ ሁኚ ፀሎት ያጠነክራል እኔ ክፉ ቀኖቼን በፀሎት በሚገርም ሁኔታ አልፌአቸዋለው እግዚአብሔር መልካም ነዉ ጠንክሪ 🙏
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይወድሻል ሲያዩሽ ይሄን ሁሉ ያሳለፍሽ አትመስይም ነገም ሌላ ቀን ነው በርች ተደሰች አንች ተበዳይ እንጅ በዳይ አይደለሽም በዚህ ተደሰች ዋናው በፈጣሪ ፊት ንፁህ መሆን ነው ተባረኪ
ቅዱስ ገብርኤል እምባሽን ያብሰው
ቆንጅዬ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው
Amen Amen Amen 🙏
ሴቶችም ሁኑ ወንዶች ከፍቅረኛም ይሁን ከባል ስትለያዩ የጥሞና ጊዜ ቢያንስ አንድ አመት ብቻችሁን መቆየት አለባቹህ ይላሉ የስነ ልቦና አማካሪን ማማከር አለባቹህ በጣም ትክክል ነው እና አትቸኩሉ ሌላው ነገር ደግሞ በፍቅራቹህና በትዳራቹህ ይሔን ያህል ክፍተት ካለ ገንዘባቹህን በጥንቃቄመያዝ እንጂ ገንዘብ በመስጠት በመንከባከብ በማሽቀርቀር ፍቅር አይፈቀርም ፍቅር የጋራ ነው ።ይቺ እህታችን ከዚህ ባሌጌ ሰው ጋራ መላመድ ነው እንጂ ፍቅር የለውም ቢያፈቅራት ኖሮ ከዚሁሉ ሴት ጋር አይኗ ፊት አያተራምስም ነበር ወንድን ወልጄለት እይዘዋለሁ አይባልም እና ሴቶችየ ልብ አርጉ
እውነት ነው የተናገርሽው ትክክል
በጣም ትክክል ነሽ እናቴ
ፕፕፕ የኔ ጀግና
እግዚያቤር ይስጥሽ እውነት ሰውን መግዛት በፍቅር ነው አንዳድ እህቶች ብር ይመስለናል ብር አጥፊ ነው ጭራሽ ወንድልጅን ተከታትለሽ አይታሰብም
በትክክል ።
የኔ ናት በጣም እግዚአብሔር ይወድሻል ከዚሁሉ መከራ ወጥተሽ እደዚ መናገርሽ ድንግል ማርያም ክብር ይግባታል
ማንያዘዋል ይህ ያቀረብከው ቃለመጠይቁ ግሩምና ትምሕርት ሰጪ ነው
እህታችን የደረሰብሺ ግፍ ለቁጥር ይታክታል
ይሁን እንጂ! አንቺ ደግሞ መንፈሰ ጠንካራ ሁኝ
የልጅሺ ሕይወት እንዳይበላሺ የምታደርጊውን ጥረትሺ ግን በሥነ ልቦና ባለሙያ የተደገፈ ቢሆን መልካም
በፍቅር ጉዳይ ግን ተላላ አትሁኝ
በርቺ!
Be strong!
13 ማንም ሲፈተን፡- በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም።
14 ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።
እውነት
Ewunet New!
😊
13 ምን ላይ ነዉ ዋናዉን ሳትጠቅስ ተነተንከዉ😢
@@efratayirdaw992 ያእቆብ መልክት
የኔ ብርቱ ሴት ለምን እንዲህ እንዳረገሽ ታውቂያለሽ ስለሚትበልጪው ነው!!! የዳዊት አምላክ ይፈርዳል አይዞሽ!!
አብሳርው ቅዱሰ ገብርኤል እሱ ያግዝሸ ሁሉም የጁን ያገኘል የሰው የሆነ ሁሉ የሰው ነው ከዚህ ነገር ወጥተሸ ሀቅሸን አግኝተሸ ቅዱሰ ገብርኤልን አብሳርው መላከን ልኮልሸ ያሰደሰትሸ መሰካር ያድርግሸ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እመአምላከ እሰዋ ታግዝሸ አይዞሸ ጠንካራነ ብርቱ ነሸ ሁሉም ነገር ለበኀ ነው ያልፍል ነገ ጥሩ ደርጃ ላይ ትደርሻለሸ አምነለው 🙏🙏🙏 ራሰሸን ጠብቂ እህቴ ፅልይም 🙏
በስማም ምን እንደምልም ቃላት አጣሁ
ሁሌም ስጠራህ የምትደርስልኝ የግቢው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ይች እህት በአንተ ታምናለች እና ጠርታሀለች እና ፈጥነህ ድረስላት ።
አሜን
Ameeen ameeen
እግዚአብሔር ነው የሚደርስልሽ ገብርኤል የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ብቻ ነው
@@Springspring2020 ምን አናደደህ ወንድሜ ለእኔ ነው ላንተ የደረሰ እንዴ አንዳንዴ አንዳንድ ሰው በማያገባው ገብቶ እኔ ነኝ የማቅልሽ ሲል ግርም ይለኛል
እረ በስማም እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ተናግሮ ከአናጋሪ ሰውረን ።
አንቺ ገና ወጣት ነሽ በናትች ጠንክረሽ ወደስራሽ ተመልሰሽ የእግዚአብሔር ማዳን በአይናችን እንይ❤❤❤❤
መፃህፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንደ እባብ ብልጥ እንደ እርግብ የዋ ሁኑ
ማቴ 10: 16 እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል ታሪክሽን ይለውጠው አይዞሽ መተሽ ትመሰክሪያለሽ የሱ ስራ ድንቅ ነዉ
አጋእዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ቀሪ ዘመንሽን ይባርኩልሽ ደስተኛ ያድርጉሽ እህቴ😢😢😭😭
አሜን በእውነት ያድረግላት
አሜን ያርግላት
Amen Amen Amen
አይዞሽ የቅዱስ ገብርኤልን ታምር ጠብቂኝ ለሁሉም ያጣሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይመለስልሽ በእግዚአብሔር ተስፋዬ አይቆረጥም ሁሉም ለበጎ ነው ለጊዜው ሊደሰቱ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉም ከጊዜ በኋላ ያገኙታል የኔ ጠንካራ ሁሉም ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢
ያረቢ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ሲህር ወይም ድግምት ያለባት ይመስለኛል አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ 😢
በተለይ ሁለተኞዉ ባሎ ድግምት አድርጎባታል
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢
ተናገረች እኮ
ለካ ይኼ ድንጋይ ራስ ረጋ ብሎ ከሰሙት ህይወትን የሚያንፅ መልካም ነገር ከዉሰጡ ይመነጫል
ማኔ አደራህን እቺን ሴት ተከታተላት አበርታት እግዚአብሔር በሰዎች ውስጥ አድሮ ነው ስራውን የሚሰራው እና ለእግዚአብሔር ዕድል ስጠው እሷ ላይ ባንተ እንዲሰራ አምናለሁ ጠንካራዋን ኤሚ እንደምታመጣትም እርግጠኛ ነኝ! አደራህን አደራህን እቺን ብርቱ ሴት ደግማ እንድትነሳ እርዳታ ጎበዝ ናት ትንሽ ብርታት ብቻ ነው ምትፈልገው!
ኤሚ እንዳንቺ አይነት አንበሳ ሴት አጋጥማኝ አታውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ደግመሽ ሚሊየነር እንደምትሆኝ አይነውሃሽ ያስታውቃል እኔ እንኳን ባንቺ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ ፈተና የበዛብሽ ለበጎ ነው ለአንድ ልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ
ከምንም በፊት ግን ንሰሃ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ አደራሽን አደራሽን
እህቴ ቅዱስ ገብርኤል አንቺን አብዝቶ ሊባርክሽ ወዷል ማርያምን ነው የምልሽ ሰልስቱን ደቂቅ እሳት ውስጥ ገብተው ነው እኮ ያዳናቸው እና በቀል የእግዚአብሄር ነው አብደሽ ፀበል ለፀበል እየተንከራተትሽ ቢሆንስ ኖሮ ላንቺ ያደረገውን ምህረት እና ተራድኦ ለማንም አልተደረገም፡፡ አሁንም ጢና አለሽ ሁሉም አላፊ ነው ይሄዳል ይመጣል:: የእንጦጦዋ ማርያምን ያበሰራት መላክ አንቺንም መልካሙን ሁሉ ያብስርሽ:: የብስራቱ ቀን እሩቅ አይደለም በቤቱ ያፅናሽ ፀሎቴም ነው፡፡
Amen Amen Amen 🙏
የኔ እናት አሁን አንቺ የሚያስፋልግሺ የናዝሬቱ እየሱስ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል ።
እየሱስ ናዝሬት ነውዴ ያለው እየሱስ ሰው ነው ያለ አላህ ትዛዝ ምንም ማድረግ አይችልም እየመረረሽም ቢሆን ዋጫት
@famileyyoutb5227 ሰለ ማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
ክክክክክክክክክክክክ እኔ ራሱ የሚገርመኝ ነገር የናዝሬቱ እየሱስ ሲሉ ናዝሬት ነውደ ያለው@@famileyyoutb5227
መሃይም መሃመድ እንኳን ወተት አሸዋ ውስጥ ደብቆ ወተት አፈለኩ ብሎ ያስፈነደቅችሁ እናንተን አይደል መሀመድ የኢየሱስ የእጁ ስራ ነው ሀሰተኛ ከመሆኑ የተነሳ መፅሀፍ ቅዱስን አጣሞ ፃፈላችሁ ይልቅ እመኑና ዳኑ@@famileyyoutb5227
አፈረ ብይ አሁን የሚያሰፈልጋት እረዳታነው ሰብከት አይደለም ደደቦች በየቦታው ሰብከት ቦታ እንኳን አትመረጡም የናዝሬቱ እየሱሱ የማታፈሪ ፈጣሪ የትም ቦታ አለ አንች ጠንቋይ
ጋዜጠኛዉ ሠባኪ እንጂ ጋዜጠኛ አይመስልም እግዚአብሔር ይባርክ ቃላትህ የሚያፅናና ነዉ ደግሞ በጣም ለብዙ ሴቶች ትምህርት ሠታችኀል በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
ይችን ልጅ አቃታለው ጠንካራ በሀይማኖቷም ጎበዝ ናት ግን የደረሰበት በደል ግን በጣም ይከብዳል ልናግዛት ይገባል በረችልን እህቴ አይዞሽ
እኔ ወንድ ነኝ ከልምድ ያየሁት ሀምብል ሁኖው ራሳቸው ሰጥተው የሚያፈቅሩ ሴቶች ሲጎዱ አያለሁ እባክቹ እህቶቼ ፍቅራቹ ሚዛናዊ አድርጉ ትእቢተኛ ወንድ ፍቅርን ተቀብሎ ፍቅርን የመስጠት ችግር አለባቸው
ትክክል❤
እንዳንተ አይነቱን ያብዛ
ትክክልወድሜ እዳተአይነቱን ያብዛልን
አታልቅሺ ጀግና ነሽ ገና ብዙ ታያለሽ ልመና ይወጣል አንች ግን ጠንካራ ሁኚ
እጅግ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ መላኩ ቅዱስ ገብርእል ተምህርን አየኝ
እህቴ በጣም እድለኛነሽ ያመንሽዉ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቆሽ እንጂ ጥሎሽ አይደለ ነገን ከዚህ የበለጠ ሀብት ቢኖርሽ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ሰውን እንድታውቂ ነው ግድየለሽም እግዚያብሔር አብልጠሽ አመስግኝ እህቴ ባንቺ ቦታ የሞቱም አሉና ጠንካራ ነሽ ገብርኤል የምትችይውን መከራ ነው የሰጠሽ ግድየለሽም ያጣሽው ገንዘብ እንጂ አንቺነትሽ ና ጉብዝናሽን አልወሰደብሽም እህቴ በጣም ለሴቶች የደውል ምልክት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ነዉ አመስግኝው እንዳዘንሽ አትቀሪም ይህም ታሪክሽ ተቀይሮ እናይሻለን በኔ በኩል ውስጤ ነው የገባሽው አሁንም የማያሳፍር አምላክሽ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ❤❤
አሜን አሜን አሜን መጨረሻዋን ያሳምርላት ❤
ዛሬ ገና አደነቅኩህ የእውነት ሠዎች ብዙ ነገራችን ይወሥዱብናል ይጎዱናል እሡ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ያናሣናል እሥኪ የማንያዛዋልን እንደ ምክር የሠማ
እኔን ግን የሚገርመኝ የወንዶቹ ግፍ አይደለም ሴቶቹ ግን በእናንተ ምክንያት አንዲት ንፁህ እህት ህይወቷ ሲበላሽ እንደው ምን ይሰማችሁ ይሆን? እንደው ነግ በኔ የሚባል ነገር የለም? እህቴ ሀብትና ገንዘብ ይተካል ዋናው ጤና ነው ራስሽን ጠብቂ በርቺ ሌላውን ለድንግል ማርያምልጅ ስጪው እሱ ይፍረድልሽ አታልቅሺ አይዞሽ እህቴ በርቺ
Amen Egezbehehr yederde demo steyekat ok seletwesh new alchi Ewniet new meytewegh Egezbehehr ale beweletum yefered
@@EtneshEtneshበሴት አትፍርዱ ውድወቺ ምላሳቸው ያሳምናል ተለያይትናል አልፍልጋትም ትጨቃጨቃለት ትቀናለቺ ክስዊጋ ምኖር አልችልም መፋታታቺን አይቀሬ ነው እስከ ናት ያፍቅርቺኚ እኔ አልወዳትም ውለታዊ ነው የያዘኚ ፍቅር ክስዊ የለኚም እር ስንቱን ነው እሚሉት አብዘሀኛው ውድ ሴትን በውሸት ማሳመን ይቺላል እኔም ስለደርስብኚ ነው እኔ ግን ብልጥ ነኚ ቁጥርዊን አፍላልጌ አናገርክዊት ሚስቱን እራስዊን እድጠብቅ ንብርትዊን እድትክታተል ምክንያቱም እኔ እቢ ብለውም ውዱሌላ ሴት መሄዱ ስለማይቅር ነው ለስዊ የናገርክዊት ግን ስነግራት ሚስቱ አሻፍርኚ አለቺ የኔ ባል እድህ አያርግም የተማረ ሙህር ነው አንቺ ሸርሙጣ ምናምን እያለቺ እኔን መሳደብ ጀመርቺ ምክርየን ጥላ ይህው እስዊን 3 ልጂ አስታቅፎ እኔ አልፍልግህም ስለው ሌላ ሴት አግብቶ ሁለት ወለዱላት አሁን ታለቅሳለቺ ሴቶቺም ሲመክሩና እውነት ሲነገራቸው አይስሙም ወድን እደመላአክ ነው እማምኑት
@@jamilaEnderis-qd9dgበጣም ጥሩ ሰው ነሽ 👍
ዋው ጥሎብኝ ሴት ልጅ እንዲ ስትጠነክር ደስ ይለኛል በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤
በጣም ገረመኝ እንዴት እንደሰማሁሽ እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል😢 የኔ እህት ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ካጣሁት ይልቅ ያገኘሁት ብዙ ነው እኔም እና ሁሉን ያልፋል ነገ እንደገና ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ባንች ውስጥ እኔም እራሴን አየሁት ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
እስኪ ኢትዮጵያውያን እቺን ምስኪን ጀግና ሴት $ ብር አዋጥታቹ በሁለት እግሯ አቁሟት❤ ስታምር ደግሞ❤
Awo 100 birr enilaklat
ቆንጅዬ ናት የማስታወቂያ ባለሞያዎች ስራ ቢያሰሯት ትጀግናለች
የደረሰብሸ አይገባሽም ከወንድ ፍቅር የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል እሱ ቢክድሽ ክርስቶስ አይክድሽም አይዞሽ የኔ እናት ደሞ እግዚአብሔር ነገርን ይለውጣል ግን እራስሽን አረጋጊ ❤
Egizabher melkam new !!
አያሉ ገብርኤል ቃልየገበዉን እራሱ የካደህን ሰዉአቁ መህካስ ክደከዉ እወነት ሀያልነትክን አሳየዉ እዉነት እበዋን ጥረግ ፍርድህን አሳዪ በሳለይ የደረበ ችዉንም ሴት እያት አተፈጣነህ በርችልኝ የኔህት
እእእእ ብለሽ እንዳነባሽ እሱም እእእእ እያለ ይኑር ያልቅስ!!!አንቺ ጀግና ነሽ!
ወንድ ልጅ አንዴ ችት አድርጎ ከተያዘ ተመልሶ ይቅርታ አድርጎ አብሮ መኖር ከባድ ነው በቃ መለያየት ብቻ ነው የሚሻለው አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይሰጥሻል በጣም ጠንካራ ነሽ ለሱም ፈጣሪ የጁን ይስጠው እንባ ከባድ ነው
በስማም ማኔ ትክክል ተባረክ እኔ ለራሱ ክርስቶስን ውለታ የዋልኩላቸው ያመንኩት ጓደኛዬ ክዶኝ በጣም ብስጭት ውስጥ ነበርኩ ስፀልይ እራሱ ጌታ ሆይ ለምን ተውከኝ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ግን ለምን ለጠላት አሳልፈህ ሰጠህኝ እል ነበር አሁን ግን ያንተን ምክር ስሰማ እውነትም እግዚአብሔር ለካ አሁንም ድረስ እየጠበቀኝ ነው እምተነፍሰው እራሱ በሱ አይል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በራሳችን ስህተት ፈጣሪን አናማርር ተባረክ ማኔ 🙏🙏🙏
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:7 በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል።
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ አንቺ ቦታ ላይ አስቀመጥኩት ከባድ ነው ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ አሁንም መፈወስ አለብሽ መጀመሪያ ከመንፈሱ መላቀቅ አለብሽ ፀበል ሂጂ ስውሯ ማርያም ሂጂ ሁሉንም
የነበረሽ ንብረት ፍቅር ማንነትሽ ይመለሳል ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
የኔ ቆንጆ በርቺ ይሔ ቀን ያልፋል ለነሱም እግዚአብሔር ዋጋቸዉን ይከፍላቸዋል:: አንቺ ንፁህ ስለሆንሽ ነው እንደእርሳስ እየቀረፀሽ ነው: ነገር ሁሉ ለበጎ ነው: ጥሩ ነገር ይገጥምሻል::
ማኔ በእውነት አንተ ሀኪም ነህ! መጽሐፍ ቅዱስ እያጣቀስክ በማስረጃ ነው የምታክመው! ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ 🙏
አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ፍትሕ ከላይ ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን ስለሚል እኛ ፈራጃችን እየሱስ ነው ለእርሱ ስጪው ይቅር በይ ይበቀልልሻል አንቺም አብዝተሽ ወደ ጌታሽ አምላክሽ እግዚአብሔር ተጠጊ እርሱም ፈልጊ ሰላም ይሰጥሻል ተባረኪ
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምረናል እህቴ ይሄ ሁሉ የሆነብሽ እግዚአብሔር በደንብ እንድታውቂው እንድትቀርቢው ስለፈለገ ነው ። ሰዎችን በኛ ላይ ሲያስነሳብን እኛን ሊያድነን በመንፈስም በስጋም ሊፈውሰን በደንብ እንድንጠጋው። ፆም ፀሎትን እንድንለምድ ማመስገንን እንድናውቅ ነው። እኔም ተፈትኛለው ግን ለበጎ ነው የሆነልኝ እግዚአብሔር ደግ አምላክ እንደሆነ አውቃለው ዛሬ ብታጭ ነገ ታገኛለሽ እመኝ ።እነሱም የጃቸውን ያገኛሉ ገብርኤል ቀልድ አያውቅም ዝም ብለሽ ጠብቂ።
Tikekel beleshal ❤
Yene konjo Egzabihair yerdashe berchi yeham yalfal
እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው አች ደሞ ጠካራ ነሽ የእውነት በጣም አሳዝነሽኛል መጨረሻችንንን ያስምርልን
አንቺ ዕንቁ ሴት ነሺ መልካም ሴት ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍለሻል እንዴ ወርቅ ተፈትነሻል አሸናፊ ነሺ አሁንም ታሞ መዳን አለ ወድቆ መነሳት አለ ስለዚህ ታሬቅ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር አይዞሽ ብርሃን ባንቺ መንገድ ነው ብዙ አስለቀስሽኝ በእዉነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከተበዳይ ጎን ነው አንቺ ፍቅር ነሺ ጣፋጭ በእዉነት ለሕይወት ቅመምነሺ በጣም ተመቸሽኝ በእዉነት የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
ስታለቅስ አልቅሼ ስትቅ ስቄ ጨረስኩት በብዙ ተፈትነሻል ከዚህ በኃላ የሳር እንቅፋት አይንካሽ እህቴ❤
ካች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በጣም እርግጠኛነኝ ባጭር ግዜ ታሪክሽ ይከየራል ምክንያቱም ጠካራ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔቆዶ
ሰዉ አላማ ካለዉ ሰዉ ከሰራ ሰዉ ተስፋ ካለዉ የማይቀየርበት ምክናያት የለም በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ጥላቶችሽን የምታቀጠቅጪ ወዳጆችሽን የምታበረታች ጀግና ሴት ነሽ ወኔሽ ከሴት የሚወጣ አይመስልም ከባድ ሴት ነሽ ዋዉ🙄💰💎
ewnte new
😢ሴቶች ለምን ጠንካራ አትሆኑም አንድ ግዜ ንፋስ ከገባ ለመመለስ አትጣሩ አይሆንም ቢመጣም ያው ነው በየእምነታችው ቁረጥልኝ አይኑን አታሳየኝ የኔ ካልሆነ ብላችሁ ጸልዩ ፈጣሪ ይሰማል ችክ ማለት ከሴትዋ ጋር መጨቃጨቅ ያስንቃል😢
በጣም የኔ እህት !!!
Tikikil sitet be sitet ayitaremim
ትክክለኛ ምክር ይህ የሁላችንም ድክመት ነው መተው የሚባል ነገር አለ
በጣም
እውነት
“አንተ የተኛህ ንቃ፤ ከሙታን ተነሣ፤ ክርስቶስም ያበራልሃል” ተብሏል።”
ኤፌሶን 5:14
የኔ እናት የልብሽ ስብራት እኛ እንዲህ ከተሰማን እግዚያብሄር ደግሞ እንዴት እንደሚያዝንልሽ
አይዞሽ ጌታ ደግሞ እንደ እዮብ በእጥፍ ይመልስልሽ አይዞሽ የካሳ ዘመን ከፊትሽ አለ ጌታን ብቻ እጀን ያዘኝ አትተወኝ በይው
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይቆያል እንጂ እግርሽ ስር መተው ይወድቃሉ ያን ጊዜ እግዚአብሔር አለ ትያለሽ አይዞሽ አንቺ ብርቱ ሴት
ማንያዘዋል እውነት ግን በጣም ልቤ ነው የረካው ከገብርኤል ጋር ተጣልቻለሁ ስትል የሰጥሀት መልስ ለኔ ትልቅ ት/ት ሆነኝ ውነት እምነትህ ግሩም ነው ❤ወንድሜ እህቴ ስብራትሽን እግዚአብሔር ይጠግን 😢እውነት የሚገርም ታሪክ ነው
እኔም የሰጣት ምጥር በጣም አደነኩት❤❤❤
አይቼ አልፈዋለሁኝ እንጂ ትኩረት ሰጥቼ ከፍቼ አድምጬ አላቅም ፣ ዛሬ ፕሮግራምክን አደመጥኩኝ ትምህርት አግንቻለሁኝ አመሰግናለሁኝ። እህቴ አይዞሽ በርቺ !!!!
በጣም ጠንከራ ሴትነሽ እመኝኝ ከዚህ በኋላ ብዙነገር ይስተከከልልሻል ወንዶቹም የስራቸዉን ያገኛሉ ፡፡
ዋይ ዋይ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል 🙏 ወንዶች ግን አረ ተው በዚህ ልክ አትውረዱ እስኪ እንደኛ ጠንክራችሁ ስሩ ሀላፊነታችሁን እወቁ እግዚአብሔር እወቁ ህሊና የሚባል ነገር አለ
በጣም ጠንከራ ሴት ነሽ ሳይሽ አዉንም ጠንካራ ሁኝ አትዉደቅ ለራስሽ ያለሽ አንቺ ብቻ ነሽ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ይረዳሻል የጎዱሽን የምትበቀይዉ ተለዉጠሽ ጠንክረሽ መታየት አለብሽ በርች እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው ለሁሉም እሱ አይቾኪልም ስለዚህ በርቺ
የጌታ መሆን ግን እንዴት መታደል ነው! መንፈስቅዱስ እኮ ይነግረናል ያስጠነቅቀናል ይመራናል።
የጌታ ስትሆኚ ከለላ አለሽ ከክርስቶስ ጋር የተጣበቁ ያመልጣሉ።። ጌታን ከተሉ እውነተኛው መዳኛ እሱ ነው።
John 14 አማ - ዮሐንስ
26: አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሴት ልጅ ፈተና ብዛት
ያንች ፈተና ቢበዛም በዛው ልክ ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ለስራ ያለሽ ፍቅር እና በፍጥነት ስኬትሽ ይለያል
ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንችም እግዚአብሔር ያረጋጋሽ ያታሰበውን ሲሳይ ሁሉ ይስጥሽ የማታ እጅራ ይስጥሽ እግዚአብሔር ጀግና ሴት ነሽ
የሰው ልጅ ዋናው ጤና ሀብት ንብረት ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል አይዞሽ ❤❤❤
እኔ ላንቼ እህቴ ምንም ቃል የለኝም አንቼን መፅናኛ ግን ይኔም ህይወት ነው ይሄንን የምታወሪው የመሰለኝ ግን እመብርሃን አለች ትወጫለሸ እምነትሸ ታላቅ ነው ፀልይ ተጠመቄ ሰውሯ ማርያም ሄጂ እህቴ በማርያም
የኔ ጠካራ እህት ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል የጊዜ ጉዳይ እጂ ሁሉም የስራውን ያገኛል አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ከእግዚአብሔር ይመጣል እመኑኝ እግዚአብሔር ለዚች ሴት ይቆማልአንቺ ነገ ሌላ ሴት ነሽ ትልቅ ትሆኛለሽ ሁሌ ተንበርክኬ በየቀኑ በፀሎቴ ወደቦታሽ እንድትመለሺ እማፀናለሁ እምነትሽም ትልቅ ነው ትልቅም ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይፍረድባቸውአይዞሽ የኔ ቆንጆ ቆንጆ ነሽ ውበትሽ ዋጋ አለው ፅናትሽ መልካም ነው ተባረኪ
አመሰግናለሁ ❤❤❤
እናትዬ ተመስገን በይ ቢያንስ ጤነኛ ነሽ እኔ መራመድ ካቆምኩኝ 16 አመቴ
😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
😢
ፈጣሪ ይማርሽ😢
እውነት ነው ጤነኛ ሆኖ መንቀሳቀስ ትልቅ ነገር ነውና አንተም እግዚአብሔር ይማርህ።
አይዞሽ እህቴ አለም የብልጦች ቢሆንም አንድ ነገር ልንገርሽ እግዚአብሔር የተጠጋ አይወድቅም ስልሽን ተይ ወንድማችን አንተ ደግሞ መልካም ስው ነህ ❤
በጣም ጠካራ ሴት ደግሞ እኮ ስታምር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ያላስብሽው ደስታ ይስጥሽ❤❤❤
ያለእድል አይሆንም። ሴትዮዋ ያምሯል ይታደሏል? ብላ የጠየቀችው እኮ ለዚህ ነው።
የኔ ቆንጆ ሳላግንን ነው የምነግርሽ እየተንቀጠቀጥኩ ነው የሰማሁሽ ህይወትን እንዳንቺ የምናይበትን ልብ ተመኘሁ እየተቀጡ ለፀሎት መቆም ብቻ ምን ልበል ካንቺ ንግግር የተረዳሁት ነገር ነገም ትነሻለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ከምሬ ነው