በአካል ሳላውቀው ይናፍቀኝ ነበር!!!
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- 📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
/ @comedianeshetu
የዛሬ ባለታሪካችን ፀሐይ ደሴ ትባላለች። የተወለደችው ላሊበላ ከተማ ሲሆን ያደገችው ግን አያቶቿ ጋር ድብኮ የምትባል ትንሽዬ ከተማ ነው ፤ ፀሐይ አያቶቿ ጋር ሞልቃቃ እና ቀበጥ ሆና ስላደገች ወላጇቿ ጋር ተመልሳ ለመኖር ከብዷት ነበር ፤ ኮሌጅ እንደገባች ያሳለፈችው የፍቅር ሕይወትም በጣም ያዝናናል ትዳር መስርታ የልጆች እናትም ሆናለች በጦርነት ምክንያት ከላሊበላ ወደ አዲስ አበባ ለመሠደድ አራት ልጆቿን እና አምስተኛ ልጇን የ6 ወር ነፍሰጡር ሆና የ9 ሰዓት መንገድን በእግሯ ተጉዛለች ፤ በጉዞዋ ላይም "እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አብራኝ ተሠዳለች" ትላለች ከዚህ ሁሉ በኋላ አዲስ አበባ እንዴት እንደደረሰች እና አሁን የምትገኝበትን አስገራሚ ስኬቷን ታጫውተናለች አብራችሁን ቆዩ።
Tsehay Dessie’s life is a remarkable tapestry woven from threads of hardship, love, and unwavering strength. Born in the historic town of Lalibela, she was raised by her grandparents in the small town of Debko. Growing up in poverty, Tsehay faced many challenges that made returning to her parents’ home a distant dream.
Her college years marked a turning point, where she not only pursued her education but also found love. Tsehay married and became a mother, embracing the joys and responsibilities of family life. However, her world was soon disrupted by war, forcing her to embark on a harrowing journey.
With her four children in tow and another child on the way, Tsehay faced a daunting trek from Lalibela to Addis Ababa. For nine grueling hours, she walked, drawing strength from her faith. “My mother, the Holy Virgin Mary, walked with me,” she said, a testament to her deep spiritual connection that guided her through the darkest times.
Despite the immense challenges, Tsehay's story doesn’t end with her arduous journey. In Addis Ababa, she transformed her struggles into success, rising above adversity to create a better life for herself and her family.
Tsehay Dessie’s journey is not just about survival; it’s a powerful narrative of resilience and triumph. Her story inspires hope, reminding us that even in the face of overwhelming odds, the human spirit can prevail. Join us as we delve deeper into Tsehay's extraordinary life and the lessons she learned along the way.
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: / eshe.melesse
Instagram: / comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com...
Donkey English / @donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo
Donkey በጎ / @donkeybego
Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ!
#show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #melissarivers #annafaris #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church #ሰርግ #ሰርፕራይዝ #wedding
ስው ከልቡ ጥረት ካደረገ እግዚአብሔር የልፋቱን ዎጋ ይሰጠዎል! በጣም ግሩም ነው።
ሰለሁሉም ነገር እግዚአቢሔር ይመስገን እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የደስታ አብሳሪዉ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ክበር መስገና ይደረሳችዉ🙏
ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112
1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው
2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው
3 -አልወለደም አልተወለደምም
4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም
እኔ ሁልጊዜም እሼ አንተ በቃ የኢትዮጵያ ምርጥ ነክ (icon).
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ሞገስ ይሁን!!!
የኔ ፍንድቅድቅ❤❤❤
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ገብርኤል ሲባል ቀድሞ እባዬ ይመጣን 🥺ልቤ ይወደዋል አብሳሪው🙏
ለምን ነው
መልአኩ ይጠብቅሽ
አረ ጤነኛ ነሸ ግን 😂😂😂
ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ደራሽ አባቴ ስምህን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል ክብር ምስጋና ይግባህ ለዘለዓለም 🙏🏽❤️
ማነኛውም ነገር አልፎ ሲወራ በጣም ደስ ይላል የሚያልፍ ችግር እንጂ የማያልፍ ችግር አይስጠነ አሜን!!!!❤
የእግዚአብሔር ቸርነት የቅዱስ ላሊበላ በረከት እንዲህ ነው።
በጣም ከፍቶኛ ቅመሞቼ እንዴት ነው በሰው ሀገር ሀዘን ገጥሟችሁ ያለፋችሁት 🖤😭🥺💔 እኔ ከበደኝ አልጮህ ነገር ሰው ሀገር ነኝ በውስጥ ይዤ ተቃጠልኩ እስኪ በጸሎት አስቡኝ 😭🥺🖤💔🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያስብሽ
በእምነትሽ በርች እግዚአብሔር እዲረዳሽ ከሀዘንሽ እድትወጭ አቅም እዲሰጥሽ ጸልይ
አይዞሽ ውዴ
አይዞሽ እህቴ እኔ ስደት ላይ ሆኘ ነው አባተ ያረፈብኝ ገና አንድ ወሩ ነው እና ሁሉም ለበጎ ነዉ ፀልይ እኔም በፁሎት ነው ያሳለፍኩት
ከባድነዉ አይዞሽ ፀልይ የደረሰበት ያቀዋል😢😢
መቼም ደንግል ማርያም አምኖ ይወጣ ምን አፍሯ ደክሞም አያቅም የድሃወች ብርታት ጥንካሬ የምትሆነዉ
አሼ ምርጥ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት
እመ አምላክ አንች እኮ ❤❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን ❤
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🥰እሰይ ደስ ሲል 🤲
ገጠር አኮ በጣም አሪፍ ነው
ዋዉጀግና🙏🙏🙏🙏💞💞💞💛❤💚❤
እሸየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤ የባለታሪካችን ታሪክ ደስ ሲል ❤❤
ገጤ አልነው 😂❤
ገጤ አል ነው😂😂❤❤❤❤
እውነቷን ነው የእኔ ውድ ገጠር ነፍሴ ነው::
እየሱስ ጌታ ነው 🎉
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
ቀጥታ ወደ ፍቅር ታሪክ ግን ...
ዱአ አርጉልኝ በጣም ከፍቶኛል አላህ ሪዝቅ ይስጠን የዘድሮ ስራ መጥፋት ያ አሏህ
አብሽሪ አላህ ሰፊውን ሪዝቅ ይስጠን ያረብ
አይዞሽ የኔ እህት
Abcher Dunia Fetna nat Atmolam
Ayzosh mare
አረ ምን ሸ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቅልኝ እኔ እየደበረኝ ነው ባተ ቪዲዋችኮነው እምዝናናው በጣም ትመቸኛለህህህህህህህ
ትንሽ ሳቁ በዛ ቀንሱ ጡሮ አልሁናልኚም😢😢😢😢😢😢😢
ተፈጥሮ ከሆነስ😊
@saudihosen8183 አርቲስት ገነት ንጋቱ ጋር እዝህ በፍት ስለህይወቱ እንተርቭው አድርጋለች እና እዛ ላይ በትክክል ነው ያረገችው😍😍😍💚💚
በርቺ እህቴ🎉
እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ የገጠር ኖሮ የገለጰቸብት ነገር የእውነት ነው ሳታካብች ቀለል አድርገሽ ነው የተናገርሽው ጉበዚ ነሽ
People are waiting for release of video. Eshe please release videos frequently
በርቱልኝ ዶንኪዎች ❤❤❤
Enku media ነኝ የቆሎ ተማሪዎች ድምፅ ❤ 👈 እስኪ ግቡ
first 10M goal Y all
ኧረ ስታወሪ ሳቅ ቀንሺ አበዛሺው🤭
ሰላም❤
❤❤❤❤❤😊
አረ በስርአት አውሪ ዝም ብሎ መሳቅ ምን ይባላል ታሪኩን ደባሪ አታድርጊው
Eshe agizegn wandime please😢😢😢
Vegas mechenew yemimetaw
➪ እሸን ከእኛ ቤት ማየት የሚፈልግ የት አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቀ
ቤተሰቦች ደምሩኝ ሥል በአክብሮትና በትህትና እጠይቃለሁ