ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • 📌የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ!
    www.eventbrite...
    📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
    storm-visage-3...
    አቶ ቢንያም ጥላሁን እስካሁን ከቀረቡ ባለታሪኮቻችን ለየት የሚያደርገው ለመጽደቅ ተብሎ ለሚጠራው የገጠር ፕሮጀክታችን 6000 ካሬ ሜትር መሬቱን በነጻ ሰጥቶናል። እኛም ይህንን ሰብአዊነቱን ተመልክተን የሕይወት ታሪኩን እንዲያካፍለን ስቱዲዮአችን ጠርተነዋል!
    ቢንያም የተወለደው ቱሉ አምባ የምትባል የገጠር ቀበሌ ሲሆን ፤ በ6 ወሩ ወላጆቹ ለአንዲት ሴት እንድታሳድገው ይሰጡታል እሷም በልዩ ፍቅር እና እንክብካቤ አሳደገችው በ12 ዓመቱ ትምህርት እንደገባ በሞት ትለየዋለች ፤ 10ኛ ክፍልን እንደጨረሰ ወደ አዲስ አበባ ከጓደኛው ጋር ቢመጣም ፤ ኑሮም በጣም ከባድ ሆኖበት ለ14 ቀን ጎዳና ለማደር ተገዷል። ለአንድ ዓመት የጫማ ፋብሪካ ተቀጥሮ ሲሠራ ከቆየ በኋላ መርካቶ ላይ የጫማ ሥራውን በግሉ ለመሥራት ቢሞክርም አልተሳካለትም ፤ ከዛም የመስታወት ቆረጣ ሥራ ተቀጥሮ ለተወሰነ ጊዜ እንደሠራ በግሉ የእንጀራ ማስጋገር ሥራ ዘርፍ ላይ ተሰማርቶ ከዓመት በኋላ ይከስርና ወደመስታወት ሥራው ተመለሶ ፤ በግሉ የተለያዩ የቅዱሳን ሥዕሎችን በመስታወት ፍሬም እየሰራ ማከፋፈል ጀመረ በዚህ ሥራ ውጤታማ ሆነ አግብቶም ሦስት ልጆችን ወልዷል ፤ ነገር ግን በኮሮና ምክንያት ሥራው ኪሳራ ውስጥ ከተተው ታዲያ ከዚህ ሁሉ ሥራዎች ሙከራ በኋላ አሁን በምን ሁኔታ ላይ እንደሆነ ውድ የሆነውን መሬቱን በነጻ የሰጠበትን ምክንያት ለመረዳት ቪዲዮውን አብረን እንመልከት!
    Join us in this inspiring episode as we welcome Binyam Tilahun, a remarkable storyteller whose journey is a testament to resilience and generosity. Born in the rural kebele of Tulu Amba, Binyam faced numerous challenges from a young age, including the loss of his beloved caretaker at just 12 years old. After moving to Addis Ababa, he endured hardships, including living on the streets for 14 days. Despite setbacks in his various business ventures, including a shoe business and a bakery, Binyam's determination never wavered.
    Through his experiences, he found success as a glass cutter and later as a creator of beautiful holy pictures in glass frames. However, the impact of the COVID-19 pandemic led to another setback, forcing him to reevaluate his priorities. In a remarkable act of kindness, Binyam donated 6000 square meters of land to support the rural project "Le mtsedek."
    In this video, we delve into Binyam's life story, exploring the motivations behind his generous donation and the lessons he has learned along the way. Join us as we celebrate his humanity and the spirit of giving that defines his journey. Don't miss this heartfelt conversation!
    Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
    / @comedianeshetu
    Stay updated with all new uploads!🔔
    ✅Follow and Subscribe us on
    Facebook: / eshe.melesse
    Instagram: / comedian.eshetu
    TikTok: www.tiktok.com...
    Donkey English / @donkeyenglish
    Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafanoromo
    Donkey በጎ / @donkeybego
    Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
    📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
    📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ይደውሉ!
    #kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
    #ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #melissarivers #annafaris #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews #london #english #habesha #church

Комментарии • 304

  • @hiwottemesgen9009
    @hiwottemesgen9009 6 дней назад +96

    ፍቅር አግኝቶ ያደገ ሰው ሁሉን ነገር ለመስጠት ምንም አይቸገርም!! ተባረክ ፈጣሪ ደግሞ ያስብህ

  • @marsilas-3199
    @marsilas-3199 6 дней назад +43

    'ዉሃ ላይ ተቀምጦ ዉሃ ይጠማዋል ' በጣም ጥሩ አባባል እና እዉነት ነው:: ኢትዮጵያ ማለት ምግብ ላይ ተቀምጣ ምግብ የሚርባት አገር ነች:: በጣም ያሳዝናል:: ነገር ግ ን አሁንም ብዙ በመስራት እና ብዙ ይቅር በመባባል ኢ ት ጵያውያን ነገ ርን መቀየር ይቻላል :: ተጠያቂው ግን በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ:: ተባረክ

  • @tabe8913
    @tabe8913 6 дней назад +22

    ታሪክህ በጣም አስተማሪና ቅንነት የተሞላበት ነው:: እስከነ መላው ቤተሰብህ ተባረክ::

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 4 дня назад +13

    😂😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ ገደልኝ እግሬየ በኬሻ ታሰረልኝ. አላለም በጣም አሳከኝ ግን ጀግናነህ ለራስህ ሳትል ለተወልድክበት ሀገር ማሰብህ

  • @BeminiAlmu
    @BeminiAlmu 6 дней назад +18

    ሰው አንድ ፍቅር አጥቱአል አንተ ደራረብህው።አቤት ደስስስ ስትል ቅንነትህን ቀናሁበት።ትዳርህ ይባረክ።

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 4 дня назад

      በጣም እንጅ መታደል ነው❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 дня назад +19

    ደስ የሚል ታሬክ ልበ ቀና የሆንክ ሰው ለወገኖችህ መቆርቆርህ ያለፍክበት ህይወት ለሌላው ሰው ትልቅ ትምህርት ነው በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 дней назад +26

    የምር ንግግሩም ግልፅነትህ ደስ ስትል ተባረክ አቦ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamriStote
    @SamriStote 6 дней назад +25

    በልጆችህ አገኘው የሰራህውን መልካም ስራ ሁሉ ቢኒ እሼ ትክክለኛውን ቦታ ያገኘህ ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳህ

  • @seble.......160
    @seble.......160 6 дней назад +17

    ደስ የሚል ታሪክ በጣም የሚደነቅ ሰው ያለፈበትን ኑሮ ያልረሳ የተባረከ ሰው ይቅናችሁ

  • @DubiDubi-q1y
    @DubiDubi-q1y 6 дней назад +51

    ልበቀና ሰዉ ያስቀናኛል ተባርክ ወድሜ ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልክ❤❤❤

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 6 дней назад +6

    በጣም ነው ደስየሚለው ንግግሩ በቅንእና የተሞላ ስለሆነ በጣም ይስባል።እንደዚህ አይነቱን ሰው ያብዛልን።❤❤❤

  • @Sass123-g1x
    @Sass123-g1x 3 дня назад +4

    ያረብ በስደት ያለን ሁሉ እድህ የሚወደን ባል ይወፍቀን ማሻአሏህ ብያለሁ

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 2 дня назад

      አሜን🙏🙏 እድለኛ ናት የስደት እህታችን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 6 дней назад +31

    ጨዋታ አዋቂ ደስ የሚል ወንድም፡፡ የበለጠ ከፍታ ይስጥህ። የልጆችህ አባት ያድርግህ።
    ፈዝዤ ነው የጨረስኩት።
    ታታሪነት በቻ ሳይሆን መልካምነት ስርዓት እና ቁምነገረኝነት ያየሁበት ውይይት ነው። በርቱልን።

  • @MeseleAbriha-c4y
    @MeseleAbriha-c4y 5 дней назад +4

    ሙሉውን ሰምቻለሁ ኣይሰለችም ❤❤❤❤❤ደስ እያለኝ የሰማሁት ደሞ ኢየሳቅኩ😂😂😂

  • @KalestidkkalEyilachew
    @KalestidkkalEyilachew 6 дней назад +19

    እውነት ለመናገር ያንስብህ እንደሁ እንጂ ❤❤❤❤አይበዛብህም እሼ 💖💖

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 дней назад +18

    አድራሻህ ይስፋ መልካምነትህ ይለያል ለህዝብ በዚህ ልክ ማሰብ❤❤❤❤

  • @Yemi-G
    @Yemi-G 5 дней назад +2

    ወይኔ ምን አይነት ሰው ነህ ቃላት ነው ያጠረኝ ጀግና ነህ መልካም ነህ ትለያለህ እ/ር ይባርክህ አንተንም እሸቱንም ውሃ እያላቸው እንደሌላቸው ለሆኑትም ተሰርቶላቸው ንጹህ ውሃ አግኝተው እንድናይ ምኞቴ ነው እ/ር ያሳካላቹ

  • @mulanew1019
    @mulanew1019 6 дней назад +24

    እሼ እመብርሀን ትርዳህ ደግሞም ይሆናል እኔም በሞያዬ አለሁ ማሽን ኦፕሬተር እና ሹፌርም ነኝ ጥምር ሞያ እንዲሁም ለዚህ በጎ አላማ በጎልበትም ለመስራት ዝግጁ ነኝ ስራው እስከሚያልቅ ሠው በእግዚሐብሄር ይባረካል እኔ ከአንተ ምስጋና መቀበል ደግሞ መታደል ነው አበቃሁ ።

  • @enanu7590
    @enanu7590 6 дней назад +9

    እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ምን አይነት ደግ ሰው ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @woine123
    @woine123 6 дней назад +29

    እሼ የዛሬው ልጅ መቸም
    ጨዋታ አዋቂ ጎበዝ ልጅ ነው:: እግዚአብሄር አምላክ ይባርከው::

  • @mak2dallas439
    @mak2dallas439 6 дней назад +14

    I know this person 10 years ago the so-called industry area but I did no he is such a kind person and the entire history of his life
    Amazing,it’s a great commitment

    • @Salahboy123
      @Salahboy123 6 дней назад +1

      Let me think... you meet him when you were 30 year old.
      And now you meet him before 10 years ago.
      30+10=40
      That means you are 40 years old
      😮

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 6 дней назад +12

    አመስጋኝ ሰዉ ይጨመርለታል ስናጣም ስናገኝ እናመስግን የፈጠረን አይተወንም ብቻ እንመን ይደረግልናል ተስፋ አንቁረጥ ሳናቆር ጥ እንፀልይ🙏🏾

  • @emebetzewdie812
    @emebetzewdie812 6 дней назад +13

    የገረመኝ እማዬን አንቱ ማለትክ ማለቴ አንቺ ነበር የምትላት ወንድማችን ቢኒ ያንተን ልብ ❤ ለሁላችንም እ/ር ይስጥ በጣም ነው እንእድል ልዩ ወንድማችን!!!

    • @sara-y9s5l
      @sara-y9s5l 5 дней назад +4

      ይቅርታ እህቴ ይከንሁሉ ፅፍሽ እግዚአብሔር ብለሽ ለመፅፍ ጊዜ አንሶሽነው ግን ብዙቦታ አያለሁ አሳጥርውሲፅፉእውነትለመናገር ይቅር ይበለንካጠፋሁ ይቅርታ😢😢😢😢😢

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 5 дней назад

      ​@@sara-y9s5lልክ ብለሻል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 6 дней назад +5

    ቢኒያም የማይልቅበት ቅዱስ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ልጆችህን ይባርክልህ ባላለቀ እያልኩ ነው ያዴመጥኩህ ደግ ልበ ቀና እመቤቴ ካንተ ትሁን አሼ ጎበዝ ግልፅ ስው አቀረብክልን በእውነት ለሁላችንም ትምህርት ስጪ ነው ተባረክ የሀስብህ ይሙላ

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 3 дня назад +2

    እሰይይይይይይይይይይ
    በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
    ህልመኛው ከመልካም አላሚው ጋር ተገናኙ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ይሳካል

  • @HaregwiniGebrEgziabhr
    @HaregwiniGebrEgziabhr 6 дней назад +4

    በጣም ደሰ የሚል ቅን ልብ አለክ ታድለህ። እኔም አለሁ እንኳን ለሰው ለራሴ ያለሆንኩ ብዙ ዓመት ከአንዱ አረብ ሀገር ወደ አንዱ እየሆድኹ ግዜ ከባከንኩኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ጤና አለኝ ግን ገንዘብ መያዝ አልቻልኩም ስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንዴት ነው ገንዘብ የሚትይዙት እሰኪ ምክራችሁ ለግሱልኝ ሀገሬ ገብቼ የቀረችው እግዚአብሔር የሚሰጠኝን ዕድሜ በንስሐ በቤተክርስቲያን ማሳለፍ እፈልጋለሁ ቤተሰብም ናፍቀውኛል በጣም

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 6 дней назад +10

    ፈጣሪ ሲመርጥ ምርጥን ከምርጥ ያገናኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምር አሜን❤❤❤

  • @MesfinMelsaw
    @MesfinMelsaw 6 дней назад +9

    ቢኒ መገናኛ የጋበዝከኝን ምሳ አልረሳውም ------ግን መጨረሻ ለይ ግን በአንድ ስራ ሳንግባባ ቀረተን ተራራቅን ደስ ብሎኛል በርታ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 6 дней назад +7

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏🏾😇
    ኑሮህን ይባርክልህ❤️🇪🇹

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 День назад

    You're a great person, thank you. May God bless you and grant you what you wish for others. We need more people like you❤❤❤❤.

  • @Timelinesoftheworld
    @Timelinesoftheworld 6 дней назад +11

    Comedian eshetuu first Ethiopian youtuber

  • @tsiongmedhn2165
    @tsiongmedhn2165 5 дней назад +2

    እሼ የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ
    ትረፍ ለሌሎች ተትረፍረፍ
    የረገጥከው ይለምልም
    የነካኸው ይበርክት
    ካሰብከው በላይ አግኝ
    ወንድሜም በልጆችህ ተደሰት❤❤❤❤❤
    ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብሩክነው❤❤❤❤

  • @mindu64
    @mindu64 6 дней назад +5

    ርጋታው እንኳን ለሚስቱ ለኔም መሳጭ ነው። ተባረክ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 дней назад +1

    በእውነት ሁለት መልካሞች ልበ ብርሀን ሰጪዎች እና እግዚአብሔር ዋጋችሁን በእጥፍ አድርጎ ይስጥልን 🙏🙏🙏… ብዙልን ልጆቻችሁ ቤታችሁን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላልን ...እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ከፍ በሉሉን ...🙏🙏🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa 5 дней назад +2

    እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ደግነትህ ለብዙዎች ትምህርት ነው ፈጣሪ ያሰባቹትን ያሳካላቹ እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን ❤

  • @biniyammolla2546
    @biniyammolla2546 5 дней назад

    ትክክለኛ በፍቅር ያደገ ሰው የሚያደርገው ተግባር ነው እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን

  • @SileHiwet
    @SileHiwet 6 дней назад +89

    ቤተሰብ በስደት ያለሁ እህታችሁ ነኝ ስደት ደክሞኛል አገሬ መግባት ፈልጌ ነበር እስኪ ለሴት ልጅ ጥሩ ስራ ነው ብላችሁ የምትሉትን ሀሳባችሁን አጋሩኝ ከሀይማኖት ጋር የማይጋጭ ስራ ፀሀፊ ብሆን ደስ ይለኛል ፅሁፌን በጣም ነው የሚያምረው ትምህርቴን ከማትሪክ ነው ያቋምኩት 😭

    • @efrataabi3461
      @efrataabi3461 6 дней назад +9

      ባል ማግባትጥሩ ስራ ነው ያኔ አርፈሽ ድህነትን ታጣጥሚና ስደት እንደገና ትመኛለሽ።ይህ ቀልድ ነው ግን ጥሩ ስራ ንግድ ነው በተለይ የማይበላሽ ነገር ከዝያ ውጪ ቤት ካለሽ ጥሩ ነው

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 6 дней назад +19

      እህቴ ጸሎት አድርጊ እንደ እምነትሽ ፈጣሪ ይርዳሽ በተረፈ ሥራ አለ ብለው ሰው መሳይ ጅቦች ፈጣሪ ይጠብቅሽ እራስሽን ጠብቂ

    • @AbebeDeresu-e1u
      @AbebeDeresu-e1u 6 дней назад

      ከቻልሽ እኔን አውሪኝ

    • @zewdneshtadese
      @zewdneshtadese 6 дней назад +7

      የምትወጂዉን ንግድ ጀምሪ የቅጥር ስራ ያዉ ቁልቁለት ነዉ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 6 дней назад +15

      እኔ የምመክርሽ ገንዘብ ካለሽ የሞያ ትምህርት ተማሪ ፀጉር ያበላል

  • @martadaniel-by2bj
    @martadaniel-by2bj 6 дней назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ኡሉ እንዴህ ቢያስብ ተባረክ

  • @hiwotworkneh5544
    @hiwotworkneh5544 6 дней назад +2

    Besmam betam dess yemil sew Tebarek Egzyabher yirdah ,kef yargih!!!

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 дней назад +1

    መልካም ሰው ነህ የምር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ሜስትህም የተባረከች ነች❤❤❤❤

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 6 дней назад +6

    መድሃኔያለም ብድራችሁን ይክፈልህ ድግነትህ ለሁላችንም ትምርት ነው
    እኛም እንተባበራለን

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 6 дней назад +5

    ዋዉ በጣም ደስስ ይላል በእሳት የተፈተነ ወርቅ ማለት ይህ ነዉ ።

  • @EmuYehya-z9i
    @EmuYehya-z9i 3 дня назад +1

    ወላሂ በሳቅ😂😂😂

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር ለዚህ በጎ ሀሳብ ተሳታፊ ያደረገውን ቢኒያምን እሼ አንተንም በዚህ ኘሮጀክት ሁሉ የሚሳተፉትን ይባርክ
    በጎ ሀሳብ ፈተና ስለሚበዛበት እግዚአብሔር ጥንካሬው ይስጣችሁ

  • @Seni-r3t
    @Seni-r3t 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ በእውነት ጀግና ነህ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏🙏❤️

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ይገርማን መታደልነው ለራስትቶለሰዉ ደስታ መሆን እሹየ ተባርክ እንኛም የምንስጠ ያርገን ❤❤❤❤❤

  • @nuriyeyesuf
    @nuriyeyesuf 5 дней назад

    እሼ ያንተን ፕሮግራም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው
    ይህ ፕሮግራም ግን ከወትሮው በተለየ መልኩ ነበር ያየሁት እየተዝናናሁ ተምሬበታለሁ አሁን ላይ ከሚወጡ ፊልሞች ይልቅ ይህ ፕሮግራም ለኔ አንደኛ ነው።
    አላህ አንተን የተሻለውን ይስጥህ
    ይህ ወንድማቸውን የደከመበትን ምስል አላህ ገቢያውን ይክፈትለት።
    በጎነት ለራስ ነው።

  • @jargoweltmeister5600
    @jargoweltmeister5600 6 дней назад +4

    ሪም ሐብተይ ናይ በሐቃ ነፍዕቲ ኢኺ ቀጽልዬ አምላኽ የሐግዝኪ

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 5 дней назад

    ወይኔኔኔኔኔኔ የህይወት ታሪኩ ሲጣፍጥ አፉም ህይወቱም ይጣፍጣል ደስስስስስ የሚል ታሪክ ሰው ንፁህ ህሊና መልካም ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondyejenber
    @wondyejenber 6 дней назад +9

    እውነት ነው አብዛኛወቻችን ኢትዮጵያን እንደዚሕ ነው ያደግነው

  • @manyazewaltekola409
    @manyazewaltekola409 6 дней назад +7

    እድሜ ይስጥልን....!!

  • @የስመኝቤተሰብ
    @የስመኝቤተሰብ 6 дней назад +5

    ደስ የሚል አሳዛኝ እና አስገራሚ ታሪክ ነው

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 4 дня назад

    Thank you so much blesse your heart
    🙏🏿⛪🙏🏿💒🙏🏿⛪

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 4 дня назад

    ኢትዮጵያ ያልፈረሰችው እንደአንተ አይነት የተባረከ ዘር ስላለባት ነው እግዚአብሔር በበረከቱ ያስብህ🙏እሼም የልብህን መሻት ፈጣሪ ይፈፅምልህ🙏

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 6 дней назад

    ቀናውብህ በስመአብ ምንአይነት ልብ ነው ያለህ ቅን ስው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ እናመሰግናለን❤

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 2 дня назад

    አረ በሳቅ😂😂ደስ የሚል ሰው አይስክሬም ላስኩ😂

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 4 дня назад

    ዉይ ፈገግታዉ ወሬዉ አይጠገብም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሕ ምርጥ ሰዉ ሲያምር

  • @saratube7513
    @saratube7513 День назад

    የህወት ታሪክ መሥማት ሥወድ❤❤

  • @MakeaJamal
    @MakeaJamal 4 дня назад +1

    😂😂😂ሰዪሰለችኝ ነዉ የጨረስኩት

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 6 дней назад +2

    እሼ
    ይህን ሰው ሳዳምጠው እምባይ ሁሉ ይመጣል ምን ነው ብዬ ራሴን ስጠይቅ እንዲህ የምንገላታው በሰው አገር እንዲህ ያለውን ጎበዝ ትሁት ባገራችን ላይ በማጣት እንደውሃው ጥማት ውስጥ እኖራለን ይህ የኢትዬጵያ ሻማ ብየዋለሁ
    እሼ በእቅድህ ውስጥ የታደለውን ተከራታቹን ያገሬን ህዝብ እንደምትጨምረን እርግጠኛ ነኝ ለውሃው ጉድጋድ ስራይን ጀምራለሁ

  • @KiruYilma
    @KiruYilma 5 дней назад

    እግዝያብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ፍቅር አዋቂ ጨዋታ አዋቂ ከዚም በላይ ከፍ ያርግህ❤❤

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 6 дней назад +3

    EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 2 дня назад

    Masha allhe batame dase yamele lebe kene asabe allhe yahmirlhehe

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ወንድማችንንና ዶንኪ ቲዩብን ይጠብቃችሁ ፣ ይደግፋችሁ፣እርሱ የፈቀደውን ማንም አያስቆመውም፣ፕሮጀክቱ ይሳካል ፣ የአካባቢውንም ችግር ይፈታል።

  • @ተናኜማስረሽ
    @ተናኜማስረሽ 6 дней назад +3

    አይስክሬም ላስኩ ይመችህ😂😂

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 6 дней назад +9

    ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112
    1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው
    2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው
    3 -አልወለደም አልተወለደምም
    4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 5 дней назад

      አለሁ አክበር አለሁ አክበር

    • @ThakorAlmulla
      @ThakorAlmulla 5 дней назад

      አላህአክበር

    • @maron278
      @maron278 3 дня назад

      😂😂😂😂

    • @henokmelakuassefa1865
      @henokmelakuassefa1865 3 дня назад +1

      ምን ማለት ነው ቦታውን ብታውቁ የተሻለ ነው

    • @niguswendm
      @niguswendm 3 дня назад

      አስተምህሯቹህ የሌላን ሃይማኖት መሠረት ያደረገ ነው ችግር አለበት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 дней назад +2

    እንደዚህ አይነት ልብ ቀና
    ሰዎችን ያብዛለን ፈጣሪ
    🙏🙏🙏🙏

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 5 дней назад

    ደስ የማልና የሚያሳዝን ታሪክ ጎበዝ ነህ

  • @feruzwedaju1515
    @feruzwedaju1515 7 часов назад

    እንኳንም ጨርሼ አዳመጥኩ አላህ ያሳካላቹ እሼ

  • @Land_of_origin
    @Land_of_origin 5 дней назад +4

    ይህን ደግ ሰው ለምን አናግዘውም። ይህን ቪዲዮ 124 ሺ ሰው አይቶታል። 1/3 ኦርቶዶክስ ቢሆን 40 ሺ ይሆናል። አንድ አንድ ብንገዛ ሁሉንም ማንሳት እንችላለን። ስለሆነም የቻልነውን ብናግዘው ምን ትላላችሁ?

  • @mihireteabTesfaye-d3w
    @mihireteabTesfaye-d3w 2 дня назад

    እሼ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል።

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 6 дней назад

    Lebekenawoch mengedachew yekena new. May God bless you both❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 6 дней назад +2

    እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው። በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ እንዲህ አይነቱን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን 🙏
    እሸቱ ስላቀረብከው እናመሰግናለን 🙏
    እግዚአብሔር ቢረዳኝ ውኋው ሲቆፈር ለመሳተፍ ፍቃደኛ ነኝ ባይሆን እሼ የጀመርከውን ጨራርሰህ ስትመለስ ...

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 5 дней назад

    ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ወንድሜ መልካምነትህ ገጠር ላሉት ማሰብህ ተባረክ

  • @barok_1221
    @barok_1221 6 дней назад +4

    ዋው ምርጥ ነው መጨረሻውን ያሳምረው

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 10 часов назад

    ዋውአደበትሕስታወራአላሕይጠብቅሕ፣ይሕታሪክበ2003በእዶድአጥቤለሑጊዜደጉ❤❤❤❤❤

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 6 дней назад +2

    🎉ደስ የሚል ሰው በፈገግታ ነው ያዳመጥኩት

  • @munayetekelemariam7982
    @munayetekelemariam7982 3 дня назад

    Eshe go go go!!!!!!❤🎉🎉🎉

  • @Shege25
    @Shege25 6 дней назад

    ፀባየ ሰናይ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዔናን ኣብዚሑ ይሃብኻ❤️❤️❤️❤️

  • @AsterAyele-q1y
    @AsterAyele-q1y 6 дней назад

    መጨረሻህን ፈጣር ያሳምር❤❤❤ እሽዬ መልካም ሰው ስወድክ

  • @ፋኖ-ቐ1ኰ
    @ፋኖ-ቐ1ኰ 4 дня назад

    ደስ እያለኝ የጨረስኩት አንደበቱ ጣፋጪ❤🤩

  • @AbrhetFitsum
    @AbrhetFitsum 3 дня назад

    አግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TesfayeGmaryam
    @TesfayeGmaryam 6 дней назад +6

    እሸ እግዚአብሄር ደግ ሰውን ይወስዳል አንተን ግን ያቆይልን

  • @NewwPhone1
    @NewwPhone1 23 часа назад

    እግዚያብሄር ያሳካዉ❤❤❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 6 дней назад +1

    ብእግዜአብሄር ሰም ይህንን ወንድማችን የእሸቱ ተመልካቾች የመላእክቶችን ስእል እን ግዛው ለቤተሰብ ስጦታ ለቤተክርስቲያን እንስጥ ወንድማችንን እንርዳው

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 6 дней назад

    ❤❤❤❤መታደል እድሜ ከጤና ተመኘው ከነ ቤተሰብክ

  • @FuadHusen-q7b
    @FuadHusen-q7b 3 дня назад

    Mrte sawo bny yasra sawo gorobata nawo batame bago sawo nawo ❤❤❤

  • @ghdt7801
    @ghdt7801 6 дней назад +3

    ፈጣሪ ይባርክህ ቸር ሰው ነህ

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 4 дня назад +1

    እግዚአብሔር ያሳካልህ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 День назад

    እልቦችን አብዞልን ተባረኩ ቅን ልቦች ሳያቸዉ የምለው ይጠፋቡኛል እዴ እየአልኩኝም እመርቃቹ አለው የወለዳቹት ይባረክ የቆማቹበት ይለምልም በዬዳቹበት ወርቅ ይዝነብ በሰላም ወታቹዉ በሰላም ግቡ የዘር ዘርዘራቹ ዪባረክ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @WenglawitWenglawit2811
    @WenglawitWenglawit2811 3 дня назад

    ምን አይነት ሰው ነህ ተባረክ አሁንም ተባረክ እውነት

  • @afo5830
    @afo5830 5 дней назад

    ሚስትህ ምናይነት እምነትና ፀሎት ብታደርግ ነው አንተን የመሰለ ባል የሰጣት😢😢😢አሉ እንጮ ባረብ አገር ሴቶች የሚያላግጡ ባለጌዎች ሰው መስለን የማንታያቸው በኛ እያላገጡ ሳንቲማችንን ግን አአአአአአ ብለው የሚጠብቁ😢😢

    • @ላምሮት
      @ላምሮት 4 дня назад

      አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ጸሎት አድርጊ😢

  • @hanaeme4251
    @hanaeme4251 6 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያያል

  • @EFAmulualem
    @EFAmulualem 3 дня назад

    😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏😍😍😍🙏🙏🙏እሼ ትራደጂ እንደ ኮሞዲ እያሰቀህ ነው።የእንግዳህን የኣንድ ኣንድዋን ስሜት ፊል ኣርግ።እሼ ስለምወድህ ነው።በኩፍዎች ዓይን እንዳትገባብኝ።👍👍👍😍😍🙏🙏🙏

  • @xssa6895
    @xssa6895 6 дней назад +3

    እሸ መሌ እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @HailePower
    @HailePower 4 дня назад

    የዚህን ሰው ህይወት ታሪክ ብሰማው አልሰለች አለኝኝኝ

  • @alemneshalebacehw372
    @alemneshalebacehw372 6 дней назад +4

    እንኳን ደስ አለህ እሸ በቃ እኛም ወደ አገር ቤት ያንተ ጎረቤን መሆን አለብን

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608 3 дня назад

    Eshe ena Binyam zemenachu yebarek

  • @TinsaeMuse-b8e
    @TinsaeMuse-b8e 6 дней назад

    ይገርመኛል በሆነ ሰአት በጣም እናድ ነበር ፕሮግራምህን ስመለከት የቤተሰብ ጨዎታ ላይ ግን አሁን ባንተውስጥ እማየው እምነት ጽናት የፈጣሪ ጸጋ ሞገስ ነው ወንድሜ እሸቱ የኖርክለት አምላክ በምድር ሳለህ እየከፈለህ ነው አንድ ቀን እግዳህ እሆን ይሆናል መልካም

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 6 дней назад +1

    😢😢😢😢እንደ እህት ግን አሁን ትልቅሆናለች እግዚአብሔር ይመሰገን