ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 3 тыс.

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn 5 месяцев назад +704

    ሴት ስታፈቅር አይንም ጀሮዋም ይደፈናል አንዳንዴ የቤተሰብ ምክር መስማት ይጠቅማል ቤተሰብ ነው ነመና ደባቂ

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 5 месяцев назад +65

      እረ ሁሌም መስማት አለብን ቤተሰብ ከኛ የበለጠ እውቀት ከኛ የበለጠ ወደ ፊት የማያት ፀጋ አላችው

    • @yeshilemma4596
      @yeshilemma4596 5 месяцев назад

      ኰ​@@BdMs-ci3dp

    • @AwiAbudi
      @AwiAbudi 5 месяцев назад +30

      እውነት ነው የቤተሰብ ምክር መሰማት አለብን ይኸው እኔም አልሰማ ብዬ የእጄን አግኝቻለው

    • @melatwelday1193
      @melatwelday1193 5 месяцев назад +11

      ​@@AwiAbudiቤተሰብ ይታወቀዋል እናቴን አልሰማ ብዬ 😢አሁን ሁሉ አለፈ

    • @miletetsagagebremedhin
      @miletetsagagebremedhin 5 месяцев назад

      ​@@AwiAbudi8th😮

  • @hanayohannes4676
    @hanayohannes4676 5 месяцев назад +383

    እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ስንመረቅ የምንገባው ቃል በጣም ከባድ ነው።እሱ ደግሞ ያንን ቃለመሐላ አፍርሶ የአንድ ምስኪን ለቤተሰብ ለማህበረሰብ ለሀገር የምትተርፍ ሴትን ጎድቷል በህግ ይጠየቅልን።ነገ ከዚ የከፋ የባሰ ነገር ሳያደርስ ለህግ ይቅረብ

    • @mohammadabdurahman670
      @mohammadabdurahman670 5 месяцев назад +5

      ህግ ይሰራል ብለህ ታስባለህ

    • @nunubetty9153
      @nunubetty9153 5 месяцев назад +10

      ትክክል ይህ እንደቀላል መታየት ያለበት አይደለም

    • @HayatBinhami
      @HayatBinhami 5 месяцев назад +2

      የጤና ባለሙያ ከሆኑ እኔ ውስጤ ሰላም የለውም በመካድ ሰላሜን አጥቻለሁ ምክር እፈልጋለሁ

    • @MatuYeha
      @MatuYeha 5 месяцев назад

      @@hanayohannes4676 sacsam zm blesh satawki atleflifi btmarima endetemara magenazeb ena best understanding yinorish neber coz lemefred eko ke huletum side yalawn story mawek yasfeligal yihe demo astewayinetn yiteyikal

    • @AmanuelAlemayew-y8b
      @AmanuelAlemayew-y8b 4 месяца назад

      @@hanayohannes4676 tena yasatash

  • @mesaweldeyese3030
    @mesaweldeyese3030 5 месяцев назад +124

    ይሄ ዶክተር በህግ መጠየቅ አለበት ያንድ ሀገር ጠቃሚ የሆነችውን ህይወት ነው ያበላሸው

    • @MatuYeha
      @MatuYeha 4 месяца назад

      @@mesaweldeyese3030 emama ebakotn kibrotn yitebku sayataru ayifredu tlk sew adelu ende

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 5 месяцев назад +618

    እኔ ይህን ጋዜጤኛ በጣም ነው የምወደው እረጋታው ለሠው ያለው ክብር👌👌👌👌

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 5 месяцев назад +9

      በዚህ አይነት ይህ ዶክተር ተብየው ስንት ስው ገሏል እግዚአብሔር ይፍርድበት

    • @tegyyoutuber2882
      @tegyyoutuber2882 5 месяцев назад +5

      እኔ እራሱ ከልቡ ነው የሚያዳምጠው😊

    • @emano5974
      @emano5974 5 месяцев назад

      እኔ እርስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amenaMuhammed
      @amenaMuhammed 5 месяцев назад +2

      በጣም

    • @esewoketama9052
      @esewoketama9052 5 месяцев назад

      እምስ ይወዳል ማርያምን አቀዋለሁ አጠያየቁ ሁሉ ሴክሳዊ ጥያቄ ነው ብዳታም ነወ።ፀጉር አቆራረጡ ግን በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 5 месяцев назад +633

    ይህንን ዶክተር ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ላይሰንሱ መቀማት አለበት ይህች ልጅ ለአገር ለወገን የምትጠቅም የሱን ልጅ በሆዷ ይዛ ይህንን ማድረጉ ለምን አስፈለገ የሚወለደው ልጅ ጤነኛ ይሆናል በሽተኛ ልጅ መውለድ በአንድ ድሀ አገር ላይ ምን እንደሚያስከትል ይህችስ ወጣት ልጁን በምን አቅም ልታሳድግ ነው ይህ ሰው ወንጀለኛ እንጂ ሰውን ለማዳን አይደለም ህክምና ያጠናው ውይ አገሬ ኢትዮጵያ አሳዘነችኝ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 месяцев назад +8

      በምን አቅም ማለት ምን ማለት ነዉ የተማረች ናት ቤተሰብ አላት

    • @rehanayassin6346
      @rehanayassin6346 5 месяцев назад +56

      License መቀማት ብቻ በቂ አይድለም ይህ ስው በሚውዳት ሚስቱ ላይ ይህን ያህል የጨከነው ሌላውንስ ስው ውይም ታካሚውን ሊያድነዝዝ ይችላል ለህግ መቅረብ አለበት አላህ ያጋልጠው

    • @roziasfaw7228
      @roziasfaw7228 5 месяцев назад +28

      ይሄኔ ስንት ሰው ገሏል ሰይጣን ነው ሰውየው

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 5 месяцев назад +11

      ዶክተሩ ልክ አይደለም ተተሰበረ ጎድን ወይም broken Ribs በራሱ ግዜ ነዉ የሚድነዉ ከ 6 ሳምንት እስከ 6 ወር ይሄ በጣም ልክ አይደለም የዘራዉን ያጭዳል የግዜ ጉዳይ ነዉ

    • @fikerfiker7922
      @fikerfiker7922 5 месяцев назад +2

      ዝም ብለህ ስማ ደደብ አሳማ 😊

  • @Lidiya-p8n
    @Lidiya-p8n 5 месяцев назад +194

    አንቺን ሚያሳርፍሽ እየሱስ ብቻ ነው መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ፀልይ እሄ ነው ላንቺ ዋናው ተባረኪ

    • @mulubrehanhailu241
      @mulubrehanhailu241 5 месяцев назад +2

      If you are Christian Supposed to you say I will pray for you dear 😱

    • @zemenutadegee6941
      @zemenutadegee6941 5 месяцев назад +12

      ጸሎት አላችሁ ?
      ትጸልያላችሁ ? ወይ ጴንጤዎች 😮😅

    • @Misganagizaw-bw1wp
      @Misganagizaw-bw1wp 5 месяцев назад

      ​@zemeአልቃሻ እንደጴንጤ ለሀገር ለምድሩ ሁሉ ሚጸልይ አለ እንዴ ደሞ ጸሎት ምንድነው?😁😁nutadegee6941

    • @hehamanot
      @hehamanot 5 месяцев назад

      😂😂😂​@@zemenutadegee6941

    • @hehamanot
      @hehamanot 5 месяцев назад +3

      ​@Misgበለው ለናተ ፀሎት በየ አስፓልቱ መጨፈር ግብረሶዶም ማስፋፋት ነው እዴ ቤጤ ሀገራችን ከገባ ጀምሮ ይኸው ሀገራችን ሰላሞ አጣች anagizaw-bw1wp

  • @tigistmulugeta3905
    @tigistmulugeta3905 5 месяцев назад +625

    እቺልጅ እኮ ጎበዝ ሴትናት ለዛ ነው እዲ በሱስ ያደነዘዛት የተረገመ በሔድክበት አይቅናህ በህግ ሊጠየቅ ይገባል

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr 5 месяцев назад +8

      stop judgement .go and arrest him

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 5 месяцев назад +11

      There's no law in Ethiopia so it's better to stay with ur mom instead of staying with that devil 👹👹👹 i wish him all bad stuff to happen in his life time since he's dirty devil please our sister post his photo people's can see that devil our sister stay strong we're with you God bless you 🙏

    • @TigistDeneke-g6g
      @TigistDeneke-g6g 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @tigistmulugeta3905
      @tigistmulugeta3905 5 месяцев назад +6

      @@TigistDeneke-g6g ምን ያስቃል

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 5 месяцев назад

      ገጣጣ​@@TigistDeneke-g6g

  • @nuale23
    @nuale23 5 месяцев назад +513

    የጭንቅ አማላጇ ኪዳነምህረት እቅፍ አድርገሽ በጤና የምታሳድጊው ልጅ ትስጥሽ አጥንት ሰክቶ ደም አርግቶ ህይወት የሚሰጥ ክርስቶስ የማህፀንሽን ፍሬ ይባርክልሽ ጤና ያርግልሽ ታመኚበት ተደገፊበት አይሸሽም መድሀኒዓለም እኔ ምስክር ነኝ አምላኬን በልጄ ይበልጥ ቀርቤዋለሁ።ቤተክርስቲያን ሄጄ ፀሎት አደርግልሻለሁ የኔ እህት እመቤቴ ሀዘንን ጭንቀትን ታቀላለች እናት ትሁንሽ በጣም ልቤን ሰበርሽው😢

  • @haymanottewelde8427
    @haymanottewelde8427 5 месяцев назад +176

    ረዱዬ የክላሴ ልጅ 🥺
    በዚ ሁኔታ ውስጥ ስላየሁሽ በጣም ያዘንኩት😔
    እግዚአብሔር ታሪክ የሚለውጥ አምላክ ነው አይዞሽ

    • @ElfneshDemeke
      @ElfneshDemeke 4 месяца назад

      Fjpl🎉🎉🎉🎉🎉
      😢🎉
      Ujhj😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @mulatuhaile6008
      @mulatuhaile6008 3 месяца назад +1

      እንካን ማርያም ማረችሽ

    • @osmansid-vq8xy
      @osmansid-vq8xy 3 месяца назад +1

      Selam edt nesh ene ehen video mamn alchalkum anche yemeresh godegnash nech

    • @KalkidanBiru-k6b
      @KalkidanBiru-k6b 3 месяца назад

      ​@@osmansid-vq8xyewo

    • @tirsittesfaye212
      @tirsittesfaye212 3 месяца назад +1

      ከጎኗ ሁኚ🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 месяцев назад +936

    የአለምሰገድ አድናቂዎች የትናችሁ
    ገባገባበሉ❤

  • @frewoinekiros3953
    @frewoinekiros3953 5 месяцев назад +153

    አሁን አሁን ብዙ ስሰማ አንድ ሰው ሰውን ለመቅረብ የሚሄድባቸው መንገዶች
    1 ሀይማኖታው ቦታዎች እንሂድ በማለት
    2 በጎ አድራጎት ስራን መስራት
    3 በስራው የተከበረ ሰው ወሆኑን ሰው እንዲመሰክርለት ማስደረግ
    4 ከራስሽ በላይ እኔ አውቅልሻለሁ ማለት
    ዋው የሰውክፋቱ የት ደረሰ ከአሁን በኃላ ተጠንቀቁ እህቶቼ

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 5 месяцев назад +26

      ልጅ እንዳላቸው ሲታወቅ ደሞ ''አሳስታኝ የአንድ ቀን ስህተት ነው ''የሁሉም ውሸት ነው

    • @frewoinekiros3953
      @frewoinekiros3953 5 месяцев назад

      @@abnett.6429 5 ተኛ በይው

    • @tuuilgig
      @tuuilgig 5 месяцев назад

      ጉድ እኮ ነው​@@abnett.6429

    • @Emamimami
      @Emamimami 5 месяцев назад +2

      እሱ የምርጫ ቅስቀሳ ነው ማማዬ

    • @AhaduMahelet-mp4wd
      @AhaduMahelet-mp4wd 5 месяцев назад

      እውነት

  • @expodubai3253
    @expodubai3253 5 месяцев назад +52

    በጣም የዋህ እና መልካም ሴት ደርባባ ልጅ እንዲሁም አስተዋይ ኘች ግን እግዚአብሔር የሚታቀፍ ልጅ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ

  • @Merliko
    @Merliko 5 месяцев назад +228

    24 አመት ገና ከፊትሽ ብዙ ይጠብቅሻል ጠንካራ መሆን ግድ ነው ግን ሁሌ ቤተሰብን አለመስማት ዋጋ ያስከፍላል ነገ ሌላ ቀን ነው አዲስ ቀን ነገር ሁሉ ይቀየራል ህይወት ይቀጥላል

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 5 месяцев назад +233

    እነደነዚህ አይነት ዶክተሮች ናቸዉ የሰዉን ህይወት ማስታገሻ እያሉ የሚገሉት

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 3 месяца назад +10

    አለምሰገድ ትህትናዉ ለስዉ ያለዉ ክብር ደስሲል ምርጥ ጋዜጠኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @mahlettadey2477
    @mahlettadey2477 5 месяцев назад +298

    ምን አይነት ዘመን ላይ ነዉ የደረሰነዉ ይህንማ ፎቶዉ መዉጣት አለበት በህግ መጠየቅ አለበት 😢 እመቤቴ ጤነኛ ልጅ ታሳቅፍሽ ።አንቺ ግን ልጅ ነሽ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ፀበል ኢጂ ህይወት ይቀጥላል

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 месяцев назад +8

      እውነት እመቤቴ በሰላም ጤነኛ ልጅ ትገላግልሸ አይዞኝ ወደ ቤተክርሰትያን ሂጂ እናቴ ገና ብዙ ፈተና ይጠብቃል በዚ እድሜ ተሰፉ መቁርጥ

    • @Onelordamentrustfofwill
      @Onelordamentrustfofwill 5 месяцев назад +4

      ይሄኔ የስንት ሰው ህይወት አጥፍቶአል😢

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 месяцев назад +1

      ዉይ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ የረገመ እርጉም

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 5 месяцев назад +1

      ፉፉፉፉፉ አረ በስመ አብ ከባድ ነወ 😢 የስራዉን ይስጠዉ

    • @eyerualemayehu4407
      @eyerualemayehu4407 5 месяцев назад

      We need picture for this guy

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt 5 месяцев назад +188

    እንደ ጤና ባለሞያ ሆኜ ሳስበው በሕግ መጠየቅ ያለበት ወንጀለኛ ነው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 5 месяцев назад +3

      ማስረጃ ነው ችግሩ

    • @zewdyhalefom3690
      @zewdyhalefom3690 5 месяцев назад +2

      Betam betam enji pethidine new meselegne yesetat eko 🤔

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 5 месяцев назад +3

      ልጅ ፅንሱ የሱ ነነዉ ምንም ማስረጃ አያስፈልግም

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 5 месяцев назад

      @@SentayewSentayew-g1c
      ፅንሱ አስገድዶ ደፈረኝ አላለችም ወንጀል የለውም
      መድሀኒቱን አላግባብ ሰጥቶ ሱሰኛ ማድረጉን በቂ ማስረጃ ያለ አይመሥለኝም።

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 5 месяцев назад +1

      This is also what im thinking

  • @redetZewde-mq1jv
    @redetZewde-mq1jv 4 месяца назад +22

    በልጅቷ መፍረዴ ሳይሆን እናት ተይ ስትል ሴት ልጅ መተው አለባት ምክንያቱም እናት እኳን ተጨባጭ ነገር ሰምታ አይደለም ባትሰማም ስድስተኛ የስሜት ህዋስ ይነግራታል እና ወጣት ሴቶች ለናት ቅርብ መሆን መወያየት ያስፈልጋል

  • @AlmazEphraim
    @AlmazEphraim 5 месяцев назад +171

    ይህ ሐኪም ቃለ መሃላ ገብቶ ስው የሚጎዳ ተግባር ስለፈፅመ በሕግ መጠየቅ እለበት

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +328

    ይህ አውሬ ሰው የስንቱን ታታሪ እሩጫ እንደገታ የስንቱን ታዳጊ ወጣት ህይወት እንዳጨለመ ቤት ይቁጠረው እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኔ ቆንጆ😢😢 የሁሉ መፍትሄ ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል

    • @tsigehagosabay5198
      @tsigehagosabay5198 5 месяцев назад +2

      ዶክተሩን ታቁታላችሁ ማለት ነው?

    • @selamawit8579
      @selamawit8579 5 месяцев назад +1

      ትክክል በጣም ነው ያዘንኩላት እውነት ነው እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ታሪኳን እያዳመጥኩ ጌታን ብታገኝ ብዬ ተመኝው ለኔም ሰላም የሰጠኝ እሱ ነው

    • @Saba-mk2qz
      @Saba-mk2qz 5 месяцев назад +1

      አሜን እውነት ነው

    • @እራቢቲአራጌ
      @እራቢቲአራጌ 5 месяцев назад

      ምስኪን ይስበርው

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +1

      ​@@tsigehagosabay5198በሁለት ጆሮሽ አዳምጭ እስቲ 😮

  • @senayitseifu8932
    @senayitseifu8932 2 месяца назад +5

    የኔ ቆንጆ ገና ሂወትን በቅጡ አልኖርሽምኮ እሱም እንዲ ተሰብረሽ እድትቀሪ ነዉ የሚፈልገዉ እባክሽ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ለልጅሽ ለመኖር ሞክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tgatube4990
    @tgatube4990 5 месяцев назад +148

    በህግ ይጠየቃል እሷ ደህና ትሁን ያሳዝናል ለሚወለደው ልጅ ጤና ተጠያቂ ነው ።

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያውቃል

    • @ClassAbc-b2j
      @ClassAbc-b2j 5 месяцев назад +6

      ለሷ ህይወት መመሰቃቀልስ ቢሆን ይሄ ከይሲ ይቺን የመስለች ልጅ።

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 месяцев назад +4

      ​@@ClassAbc-b2jአሁንም ጊዜ አላት ሂወት ይቀጥላል ልጅ ናት

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 5 месяцев назад +123

    ይኤ ሁሉ መድሃኒት እርግዝና ላይ ይከብዳል እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ በሰላም ሁለት ሁኚ❤

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 5 месяцев назад +2

      እኔም ያሳሰበኝ ይህው ነው ልጁ በነሱ ጦስ እድሜልኩን እንዳይሰቃይ

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 5 месяцев назад +61

    ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው በዚህ አይነት የስንት ሰው ሕይወት አበላሽቷል 😢😢😢😢😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад +101

    አቤቱ አምላኬ የሚወለደው ልጅ ጤነኛ ይሆን ይሁን በጣም ያሳዝናል

    • @Desertflower-k6z
      @Desertflower-k6z 5 месяцев назад +2

      I was thinking the same thing

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 5 месяцев назад +7

      ጤነኛ ይሆናል። እግዚአብሔር አዋቄ ነዉ።

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 5 месяцев назад +2

      የሚያሳስበዉ እሱ እመቤቴ ትርዳት

    • @ROMANAKALU
      @ROMANAKALU 2 месяца назад +1

      እሱን ነው ያሰብኩት

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን 5 месяцев назад +225

    በምንም ችግር ውስጥ ብትሆኑም እህቶቸ እራሳችውን ለማዳን መስራት እንጅ ያኖረኛል ብላችው ህይዎታችውን መስዋት አታድርጉ ምንም ይሁን ምን መስራትን ምረጡ ዝቅ ብላችውም ቢሆን❤❤❤❤

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 5 месяцев назад +7

      TLK BSNS EYSERACH NEW YESEBERAT KESRA GAR MN AGENAGNEW AWURE ATALOWAT ENJ GENZEB AYDELEM !

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 месяцев назад +4

      @@ታሪከኛውዘመን በባሕሪ ገብቶ አታልዋት ነው ምን ታድርግ ወጣትነቱም አለ ፍቅርም አለ

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 5 месяцев назад

      tekekl

    • @Leyatwondimu-j6r
      @Leyatwondimu-j6r 5 месяцев назад

      ​@@meseretdibabe8020እንደ እባብ አፈር ልሰው ልባችንን ጠብተው ነው ጠብ እሚያደርጉን አሁን አሁን የምቀርበው ሰው እጅግ በጣም ትህትናን ካሳየኝ ለራሴ እየሰመጥኩ እንደሆነ ሲገባኝ አምልጭ አምልጭ ይለኛል አይምሮዬ ልብን መከተል ገደል መግባት ነው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 5 месяцев назад

      በትክክል ሥራ በጣም ወሣኝ ነገር ነው ወንዶች ሢገለበጡ ባንዴ ነው

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816 4 месяца назад +18

    ዶ/ሩ ግን በህግ ተጠይቆ ካላየን ፕሮግራሙ ዋጋ ቢስ ነው። እህቶች ግን እባካችሁ በትዳር ውስጥ ከወንዱ በላይ ተጎጂ ስለምትሆኑ አስተውሉ።

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 5 месяцев назад +306

    የኢትዮጵያ ወንዶች እርግማኑ ምርቃት ይመስላቸዋን

    • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
      @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 5 месяцев назад +8

      መምሰል ብቻ ሳይሆን ሁኖላቸዋል 😓😓😓😓😓😓😓 እስኪ ሰምቸ ልጨርስና እኮምታለሁ

    • @Abenor-c6u
      @Abenor-c6u 5 месяцев назад +2

      ተበጂ

    • @senaittsegaye8357
      @senaittsegaye8357 5 месяцев назад +3

      Setum betam yekebetal

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 5 месяцев назад

      ፌስቡክ ላይ አንድ ትልቅ ፔጅ አለ የእናቶች ፔጅ ነው እራስሽን ያምሻል የምሰሚው ነገር ባሌ ጥሎኝ ሄደ ባሌ ደረበበኝ ጉድ ነው የምትይው ፖስት የሚደረገው ነገር በዚህ ኑሮ ሰው ቤቱን ማስተዳደር ባልቻለበት ሌላ ሴት ማየት ቤትን ልጆችን መበደል ማስራብ እግዚኦ ነው የምትይው 5ልጆች እናት ስለትዳር ፋቺ የሚያማክር እፈልጋለው ብላ ፖሰተች ፔጁ ላይ የህግ አማካሪዎችም አለን ብለው መጡ ለምን ፋቺ የመጨረሻ ዉሳኔ ነው ሲሉዋት አዎ ከድሮ ፋቅረኝው ጋር ይገናኝል ቤት ንብረት አለን አለች አስቡት እድሜ ይሄዳል5 ልጆች ወልዶ የበፊት ፋቅረኝአ እሱዋስ ቆማ ነው እንዴ የምጠብቀው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 месяцев назад +2

      ይህ እኮ ሴቶች ላይ ችግር አለብን ማንነቱ ብዙ ሳያጣሩ ነው አብሮ መኖር ሚጀምሩት ከጀርባ ሚያጣሩት ከወለዱ በሃላ ነው ግን ከሆነ በሃላ ነጊ ሌላ ቀን ነው ብሎ በሰላም መልያያት

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 5 месяцев назад +107

    ድሮ የተማረ ይግደለኝ ይባል ነበር
    አሁን በትክክል የተማረ ሰው ነው
    እየገደለን ያለው ለውንድ ተብሎ
    ቤተሰብን መናቅ በተለይ እናትን
    ያለመስማት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ፡፤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 месяцев назад +4

      በጣም ይገርማል እግዛብሄር ደናውን ግዜ ያምጣልን

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 5 месяцев назад +5

      መስማት አለመስማት አይደለም። ትዳር በካልኩሊሽን የሚገኝ አይደለም። ፈጣሬ አንዱን ከሰሜን አንዱን ከደቡብ አገናኝቶ ይባርካል። ፈተናዉም እንደዚያዉ ነዉ። ትዳር ማለት ሁለት የማይተዋወቅ ሰዉ ለመኖር የሚያደርገዉ ትግል ነዉ። አይዞሽ ወገን እያለሽ ይህን ያህል እራስሽን በእልክ መጉዳት ወደፌት የለዉን ብሩሁን ሕይወትሽን ማጨለም ነዉ። ለእናት ለአባትሽም ፀፀት ትሆኛለሽ። ነገም ሌላ ዉብ ቀን ነዉ። ወላዲት አምላክ ሕይወትሽ የሚታደስበት የአማረ ፀጋን በእቅፍሽ ትስጥሽ።

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 5 месяцев назад +53

    እስኪ ከዚህ ታሪክ ምን ተማራችሁ ወጣቶችዬ ሴት ልጅ እራስዋን ካላከበረች ማን ሊያከብራት ይችላል??? አንቺን የመሰለች ቆንጆ የተማረች ትጉህ ታታሪ ዘው ብሎ ከወንድ ጋር መኖርን እንዴት አሰብሽው?? እስከዛሬ ካየሁት ሁሉ ይህ የሚገርም ታሪክ ነው ራስንስ ማጥፋትስ ቀጥታ ለገሃነም ትኬት መቁረጥ መሆኑንስ አታውቁምን? አረ ያገሬ ወጣቶች ፊልምና ህይወት እንለይ እንጂ

    • @asnakemulugeta1945
      @asnakemulugeta1945 5 месяцев назад

      Dr. Betam teru sew Ena ye bizu sew hiwot yetadege sew new enem dersolgn yawkal
      Ehtachn yemtlew ngr ewnet kehone enkuan esuam lay bezu teyakewoch yemifetru negeroch alu kom belo maseb yasfelgal fetno judge kemareg

    • @MeriTru-l5i
      @MeriTru-l5i 5 месяцев назад +2

      Semun sateteks endet awek selma endemtawera?

    • @user-K_9h7
      @user-K_9h7 4 месяца назад

      ልክ ነው ለሴት ልጅ ክብርን መጠበቅ የመሰለ ነገር ምንም የለም እውነት እሱ ይርዳን እንጂ🙏😟

    • @asmaremengist9854
      @asmaremengist9854 4 месяца назад

      ድሮ ገልብጣ ሰጥታ ደንቆሮ

    • @tigiesttesfa
      @tigiesttesfa 3 месяца назад

      እዳተ አይነቱ ደደብ እኮ ነዉ እዴህ እሚያረገዉ​@@asmaremengist9854

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 5 месяцев назад +175

    በምንም አይነት ደረጃ ላይ ብትሆን የኢትዮጵያ ሴት ከወንዶች ጥቃት አታመልጥም እግዚአብሔር ያለፍሽበትን ችግር ያስረሳሽና ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ሌላ ምን እላለሁ 😢😢😢

    • @Samira-h2o
      @Samira-h2o 5 месяцев назад +7

      ምርጥ ሀሳብ ነዉ

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +2

      አሜን በእውነት ከልቤ ነው ያሳዘነችኝ የልጄ ታንሽ ነች ደሞ እፍፍፍፍፍ😢😢😢

    • @ef6079
      @ef6079 5 месяцев назад

      Exactly

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 5 месяцев назад +1

      Eko yigermal

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 5 месяцев назад +6

      እዉነት ነዉ ደደቦች ሴት ልጅ እናት እህት መሆኖን እንኳን አያስቡትም

  • @simret36
    @simret36 5 месяцев назад +139

    ወይኔ አንዳንድ ሴቶች ግን ስናሳዝን ውይ ስናፈቅር እኮ እውር ነን ወላሂ......አላህ ቀልባችንን ይክፈትልን

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 5 месяцев назад +1

      Nazuye❤

    • @Susu143j
      @Susu143j 5 месяцев назад +1

      አሚንንንን🥺

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 5 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 5 месяцев назад

      ለወንድ መሞት የሚባለው ይሄ ነው። ሃገራችን የወንድ እጥረት ገጥሟታል።

    • @soadsaleh4581
      @soadsaleh4581 5 месяцев назад +1

      አሜንንንንንን

  • @madamst-373
    @madamst-373 3 месяца назад +2

    እውነት ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ለሴት ክብር አለው አጠያየቁም አረዳዱም በጣም ደስ ላል እዳተ አይኑቱን ሀቀኛ ጋዜጠኛ ያብዛልን

  • @EnatEnat-u8o
    @EnatEnat-u8o 5 месяцев назад +91

    በጣም ቆንጆና የተማርሽ ነሽ ምን በወጣሽ በዚ ልክ ራስሽን ለአንድ ለማይረባ ሰው ዋጋ ምትከፈይው ህይወት ምንግዜም በኛ ባሰብነው መንገድ አትሄድም ስለዛ ራስሽን ከሁኔታው ጋር ማላመድና ማግባባት ነው የኔ ቆንጆ በህይወት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @mominatube7463
    @mominatube7463 5 месяцев назад +164

    አለምሰገድ በጣም ነው የማደቅህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад +2

    እናትሽ እንዴት ትሆን በማርያም ውስጤን አመመው😥😥😥አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ረዱዬ❤❤❤

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 5 месяцев назад +49

    እህታለም ሰዉ በብዙ ፈተና ይፈተናል ።ጌታ ደግሞ መዉጫዉን ያዘጋጃል ።አይዞሽ ድንግል ማርያም እናት ትሁንሽ። እራስሽን አጥፊ የሚል ስሜት ሲስማኝ #አርጋኖን# እፅልያለሁ ገና ፮ኛ ምእራፍ ስደርስ ወደ ላይ ይለኛል።ከዛም ቅልል ይለኛል። የጌታዬ እናት ናት ብርታት የሆነችኝ

  • @hiruthirutkidane3419
    @hiruthirutkidane3419 5 месяцев назад +107

    ይህች ልጅ በተለይ በፋርማሲ ዙሪያ የምትናገረው ትክክል ነው . ማዘዣ የማይጠይቁ አሉ, ምሥኪን የኔናት እሄቀን ኮ ያልፋል " አንቺ የምትደሰቺበት የበደሉሽ የሚያለቅሱበት ቀን ቅርብ ነው. እንኳን አለምዬ ጋ መጣሽ ጤናሽ ሙሉ የሚሆንበትን መንገድ ያስተካክልልሻል.

    • @work388
      @work388 5 месяцев назад +4

      የሚገርመኝ ለተረገዘው እንኳን የማያስብ ደነዝ ነው

  • @oentertainment27
    @oentertainment27 4 месяца назад +3

    የጋዜጠኛው አስተዋይነትና መረጋጋት አስደናቂ ነው።በርታልን ወንድማችን። ይህችን ብዙ ነገር የሚጠበቅባትን ወጣት እናግዛት። ።የሚያስጨንቃትና ሊያጠፋት የሚከታተላት ሰይጣን አለ።እባካችሁ መልካም ወጣት ዮናታን ጋር አስመዝግቧት።

    • @Man_city_yd
      @Man_city_yd 23 дня назад +1

      Sew tra silut erasu metam 😂

  • @fikirtemamotessmafikirtema7490
    @fikirtemamotessmafikirtema7490 5 месяцев назад +52

    እየሱስ ክርስቶስ እረፍት ነው ባክሽ አሳዝነሽኛል በጣም

  • @SalamSalam-z3y3m
    @SalamSalam-z3y3m 5 месяцев назад +57

    እቺን የመሰለች ልጅ ህወቱዋን አበላሸህ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ

  • @simeneshayele4745
    @simeneshayele4745 5 месяцев назад +24

    አልአዛርን ከሞት አስነስቶ ድጋሚ ሒወት የሰጠ አምላክ አዲስ ሒወት ይሰጥሻል አይዞሽ
    ማንም ይሳሳታል ዋናዉ ከስህተት መማር ነዉ ለዚህም ነዉ እግዚአብሔር እንዳታልፊ
    የፈለገዉ አዲሷን እረድኤት ና ልጇን በሰላም ለማየት ያብቃን

  • @lidya4781
    @lidya4781 5 месяцев назад +114

    አትሙቺ በህይወት ኑሪ:: የሚወድሽ ክርስቶስ ሞቶልሻል:: ወደእግዚአብሔር ቅረቢ እርሱም ወደአንቺ ይቀርባል::

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 5 месяцев назад +42

    አንቺ በጣም ጠንካራ ሴትነሽ እግዚአብሔርን ሙጥኝ ብለሽ ያዢው ከሞትም ያድናል እንኳን ከዚ እርግጠኛ ነኝ ታልፊዋለሽ ታስታታዋቂአለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ::

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 месяцев назад +10

    በጣም ውብና ቆንጂዬ ወጣት ነሽ ከዚህ በኋላ ብዙ ስራ ይጠብቅሻል ህይወት ይቀጥላል የኋላሽን እየረሳሽ የፊትሽን ለመያዝ መዘርጋት ነው ያለብሽ እባክሽን ከዚህ በኋላ እንደዚህ አይነት ነገሮች አታድርጊ በቃ ያለፈው ነገር ሁሉ አልፏል ሰውዬው ግን በህግ መጠየቅ አለበት ፡ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ልጅሽን ጤነኛ ያድርግልሽ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 месяцев назад +65

    ወይ ወድ የተማረችውንም ያልተማረችውንም በፍቅር ሰበብ የሴትን ሂወት ማመሰቃቀል ከሴት ተፈጥራችሁ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ ሌላ ቃል የለኝም

  • @berengebre
    @berengebre 5 месяцев назад +39

    የኔ ቆንጆ እመብርሃን ከገባሽበት ፈተና እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታውጣሽ......ጠንካራ ሴት መሆንሽን ከንግግርሽ መረዳት ይቻላል ስለሆነም የበፊት ጠንካራዋና ጎበዟን ማንነትሽን ፈጥረሽ እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ላሉት ምሳሌ ትሆኛለሽ

  • @AkbirotGirma
    @AkbirotGirma 4 месяца назад +23

    ይሄን የምታዩ ሁሉ ፈጣሪ ከክፍ ነገር በደሙ ይሰውራቹ 🙏🙏 እህታች አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 месяцев назад +46

    ይሄ በህግ ሊጠየቅ ይገባል እግዚአብሔር በሄድክበት መንገዱን ሁሉ እሾክ ያድርግብህ ማርያምን ወንድ ጠላው

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 5 месяцев назад +4

      ወንዶች የሌለባቸው መላክ የመሰለ ሰብና እየተጨወቱ የስንቱን ሴት ህይወት እንዳጨለሙ ቤት ይቁጠረው

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 5 месяцев назад +27

    ለዚህ ነው በተለይ ሴት ልጅ አባት ኖሯት ማደግ ያለባት የሚባለው (በህይወት እስካለ)ማለት ነው። ንቁ ነች ጎበዝ ነች ግን daddy issue ስላለባት ነው ትንሽ attention የሰጣትን ወንድ አምና ይሄ ሁሉ ነገር የደረሰባት።
    ብቻ እግዚአብሄር በጤና እርግዝናሽን ጨርሰሽ ጤነኛ ልጅ ለመታቀፍ ያብቃሽ። ሌላ ሁሉም ይስተካከላል ልጅ ነሽ ሁሉም ያልፋል።

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 5 месяцев назад

      Betkekel

    • @SamrawitAtsbaha
      @SamrawitAtsbaha 5 месяцев назад +1

      በጣም ትክከል ነሽ እህቴ እኔም ተመሳሳይ ነኝ በባቴ እጅ ነው ያደኩት ና ግን በወንድ በጣም ነው የተጎዳሁት daddy issue የፈለገ ጠንካራ ሴት ብትሆንም ትጎዳለች

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 4 месяца назад +4

    ልጅሽን ማሰብ ነበረበሽ ፈጣሪ ጤነኛ አድርጎ ይገላግልሽ ወጣት ነሽ ጠንካራ ሆነሽ በፀሎት ሁሉን ማለፍ ትችይ ነበር አሁንም አልረፈደም ወደራስ በፅሞና ተመለሽ እራስሽን አዳምጪ ለልጅሽ ስትይ

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 5 месяцев назад +29

    የኢትዮጵያ ወንዶች እንዴት ሴትልጅ በዚህ መልኩ በደል ሴት ልጅ እናት እህት እናት ናት ግን ትጨክናላችሁ እህቴ እንኳን ከዚህ ሁሉ መከራ እንኳን ተረፍሸ

  • @miheretangassa3505
    @miheretangassa3505 5 месяцев назад +29

    ናኒዬ የእኔ ቆንጆ መቼ ነው ያደግሽው ፍሩዬ እንዴት ነው ያልሠማሁት ያላገዝኩሽ እኔን እናቴ የኔ ጎበዝ የኔ ጨዋ እ/ር መልካም ነው ሁሉን ያስችላል በርቺ ታልፊዋለሽ

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 5 месяцев назад +3

      Weyee des sil endi ayenet yemiyabereta comment

    • @sebleyilma-dp6fq
      @sebleyilma-dp6fq 5 дней назад

      እባክሽ በቅርቧ ሆነሽ ምከሪያት አበርቻት

  • @ማሬ
    @ማሬ Месяц назад +1

    ይሄ ጋዜጠኛ እንዴት እዴምወዴው እርጋታው ስብእናው እራጂም እድሜ ይስጥህ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @debritunigusse2224
    @debritunigusse2224 5 месяцев назад +16

    አይዞሸ ገና ልጅ ነሺ እግዚአብሔር ልጀሸንበሰለም የገለግልሸ ግን ጸልይ እርፈት የምሰጠው ጌታ እየሱስ ብቸ ነው

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 5 месяцев назад +31

    አለምሰገድ በጣም ነው የማደንቅህ። የማዳመጥ ችሎታህ እና እርጋታህ በጣም ደስ ይላል። በርታልኝ🙏

  • @davidyared7857
    @davidyared7857 7 дней назад +2

    I am an Eritrean and i listened all her story but i couldn't stop my tears!Please if it is possible why not you take the person who has made her to be addicted?I am so sad.I wish to you for the rest of your life healthy full and happiness my sister.

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 5 месяцев назад +17

    ጌታ ይባርክህ እንዴት አድርገው ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ እርጋታህ ማስተዋልህ ብዙ የማታወራ ማድመጥን የትመርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 5 месяцев назад +58

    ወደ ፀበል ሂጂ የኔ እናት ታሪኮች ይቀየራሉ

  • @miajarso3632
    @miajarso3632 3 месяца назад +2

    አኔ ማመን ከበደኝ ግን ጠንካራ ነሽ ለልጅሽ ስትይ ፈጣሪ አድሜ ይስጥሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @annasweet4679
    @annasweet4679 5 месяцев назад +95

    እናት እኮ እናት ናት ይቅርታ ብለሽ ተመለሽ እሷ ታስተካክለዋለች የእመቤቴ አደራዋ ልጅ ነሽ ብትሞቺ ሁለተኛ ሞት ነው እምትገያት እማ ይቅር ይበሏት ሁሉም ይሰተካከላል

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 месяцев назад +6

      አለም አለምሰገድ ያስታርቃቸዉ

    • @annasweet4679
      @annasweet4679 5 месяцев назад

      @@sirgutamera4806 ከማን እርጉዝ እንደሆነች እያወቀ ይሄን ሁሉ ድርጊት ዱላው መድሀኒቱ ውሸቱ ብልግናው ከምትታረቅ እራሷን ይመልስ የድሮዋን ከዛ በሃላ ባል አይጠፋም አንዳንድ ወንዶች ጠንካራ ሴትን ሲሰብሩ ጀግና የሆኑ ይመስላቸዋል

  • @helenshiferaw8482
    @helenshiferaw8482 5 месяцев назад +12

    ጌታ እየሱስ በሆድሽ የለውን ልጅ በደሙ የሸፍን፡፡ ይሄ ልጅ ከደህንነቱ የተነሳ ነገ ከጌታ ጋር የሚኖር ሽ ህብረት ያማረ እንደሚሆልሽ አመናለሁ፡፡ደግምም እፀልያለው፡፡ጌታ የሠቀሉትን ይቅር ብሏል ይህን የይቅርታ ልብ ደግመሽ ስላሣየሽን ተባረኪ በርቺ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ነው፡፡ ታሸንፌያለሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 месяцев назад +8

    ሰው መስሎሽ ስንት ሰው ያልሆነ ሰው አለ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው በሂወት ያቆየሽ ያተረፈሽ አምላክ ይረዳሻል

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu 5 месяцев назад +33

    ልጅ ያቦካው ሆነ ነገሩ። ፀበል ጥሩ ነው። ንስሀ በጣም ጥሩ ነው። ራስን ማጥፋት በሕግ ያስቀጣል። በሰማይም ያስኮንናል። እግዝአብኼር ይርዳሽ።

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 5 месяцев назад +51

    ምስኪን በጣም ተጎድታለች ምግብ ቢይ ፈሳሽ ነገር ም ተጠቀሚ እመቤቴ በሰላም እሁለት ታድርግሽ የሀበሻ ወንድ ባይረስ ናቸው እናቴ

  • @YenesewAbitew
    @YenesewAbitew Месяц назад +1

    ጠንካራ ሴትን push አድረጋችሁ እደዚህ መከራ ውስጥ ምትከቱ ተማረን ምትሉ ወንዶች ፈጣሪ መከራ ሒወት ያኑራችሁ🤔የኔ እህት በሠላም እመቤቴ ትገላግልሽ የኔ ጠንካራ🙏🙏

  • @abeni9311
    @abeni9311 5 месяцев назад +11

    እንቅልፌን ሰውቼ ነው የሰማሁት አጥንትሽ ስለተሰበረ ህምሽን ለመቀነስ ይሆናል የሰጠሽ የኔ ቆንጆ አንቺ ጎበዝ ነሽ በጌታ በኢየሱስ ሰም ከታሰርሽበት ሱስ ነጻ ውጪ ታግለሽ ከጥሩ ቤተሰብሽ ጋ ሆነሽ ታገይና ታሪክ ስሪ ታስታውቂያለሽ ጎበዝ ነሽ ማንም ይጀምራል ሊበላሽ ይችላል የመጀመሪያ አይደለሽም ደግሞ ብዙ ሞቶቾን ያመለጥሽው እግዚአብሄር በልጅሽ ላይ አላማ አለው ነገ ሌላ ቀን ነው እኔ ባንቺ ህይወት እሚታየኝ ብርሀን ነው አይዞሽ እጸልይልሻለሁ በሰላም ተገላገይ ግን ስሜቱ ከባድ ቢሆንም ታግለሽ አሸንፊ እንጂ እንዳትሸነፊ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 5 месяцев назад +30

    በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ያርግልሽ። ግን የዶክተሮችን ሚስጥር በማውጣትሽ ብቻ ነው የፈራሁልሽ😢 ስትወልጂ😢ብቻ አላህ ከክፉታቸው ይጠብቅሽ

  • @abeynehmekonnen7342
    @abeynehmekonnen7342 3 месяца назад +4

    የኢግል ሆቴል ባለቤት ልጅ።ወይኔ በጣም ያሳዝናል።ዶ/ር ስሙ ይቅር አብሮ አደጌ ነው በደንብ አውቀዋለው።ግን በዚ ደረጃ ወርዶ አገኘዋለው ብዬ አስቤ አላውቅም ያሳዝናል።ወይኔ እማ ኪያ አይዞሽ በ20/30 ፕሮግራም ላይ አይቼሻለው ላንቺም ፈጣሪ አለልሽ።እሱ ግን እንዲ ማድረጉ ለኔ በጣም ገርሞኛል በውነት።

    • @TegistAmero
      @TegistAmero 3 месяца назад

      Abet andand sewoch lemfred setchkulu ahun yemtawkew abro adgh kehone yetftrewn neger esun metyk ayklhm antem endelelaw midiaw lay yalwn yetganene Weshet kemamn...

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 месяцев назад +74

    እግዚአብሔር ከተማሩ ጨካኞች ይጠብቀን የተረገመ እባብ😮

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 5 месяцев назад +61

    እረ እንኩዋን ቆሜ ቀረሁ ብቸኝነቴን ወደድኩት ወንዶች ግን አፈር ያስበላችሁ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 5 месяцев назад +1

      እኔም፡፡ የት ሀገር ነሽ??

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 5 месяцев назад +1

      እውነትሽን ነው

    • @HinanHinab
      @HinanHinab 5 месяцев назад +1

      እኔም ወደድኩት

    • @MisraEbrahim-t4m
      @MisraEbrahim-t4m 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Emamimami
      @Emamimami 5 месяцев назад +1

      ስንፍናም እና እራስ ወዳድነት እኮ ብቸኛ ያደርጋል ብቸኝነት ኩራት አይሆንም እሺ ትዳር እግዚአብሔር የባረከው ቅዱስ ነው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 месяца назад +2

    ይህ ዶክተር መታሰርና ፈቃዱ መነጠቅ አለበት በጣም መጥፎ ሰው ነው።
    በሙያው ተጠቅሞ ሰውን የሚጎዳ።

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 5 месяцев назад +19

    የኔ ቆንጆ ይሄ የሰው አውሬ ጎበዝና ጠንካራ ንቁ ሴት ስለሆንሽ እኮ 😢😢እንዲህ እንድትሄኚ ያደነዘዘሽ ዉይ ዘንድሮ😢😢😢

    • @LuluAli937
      @LuluAli937 5 месяцев назад +1

      ወዶች በእውቀትእምትበልጣተውንሴትአይወዱም

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 5 месяцев назад +1

      በትክክል
      የበታችነስ ስሜት ይሰማቸዋል የነሱ ጥገኛ እንድንሆን ስለሚፈልገው እስማርት የሆነች ሴትን መቀበል አይፈልጉም እንዚህ ደነዞች😢

  • @yemisida
    @yemisida 5 месяцев назад +48

    ሴቶች እባካቹ በወንዶች ላይ አንድ ነገር ካያቹ ወዲያው እራሳችሁን አርቁ አድኑ ያሰው ተመልሶ ለእናንተ አይሆንም ።

  • @dagimmolla6698
    @dagimmolla6698 5 месяцев назад +42

    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27

    • @jemo5716
      @jemo5716 4 месяца назад

      🙏🙏🙏

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 5 месяцев назад +13

    እኔ ምንም አልፈርድም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ። እመቤቴ በሆድሽ ያለውን ፅንስ ብቻ ጤነኛ ታድርግልሽ ይህ ልጅ በሃምላክ ፈቃድ የሚወለድ ልጅ ነው ። የሃብ ስራ በይው ስሙን እናተማ አል ፍርድ ይብቃኝ።

  • @HelenAtnafe
    @HelenAtnafe 5 месяцев назад +14

    ተስፍ ነበረሽ እኮ ጥሩ ሰራ አለሽ ጥሩ ቤተስብ አለሽ ወጣት ነሽ አይዞሽ ልጅ እኮ ፀጋ ነው

  • @MunaAbdella-wb4jk
    @MunaAbdella-wb4jk 4 месяца назад +4

    የኔ እናት በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ።ቅዱሳን ይክበቡሽ።

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 5 месяцев назад +59

    ወንድ አታላይ ነው በተለይ የኢትዮጵያ ወንድ

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh 5 месяцев назад

      Ane aleku wedi Asmara xaeda abey da aleki

    • @yorusalemgebregzabhier2309
      @yorusalemgebregzabhier2309 5 месяцев назад

      @@TekaHaile-hu3wh😂😂😂

    • @unitedethiopia1348
      @unitedethiopia1348 5 месяцев назад

      የሴቱን ማን ይንገርሽ 😊
      ሳይንስ አረጋግጧል 1 ናቸው ሴቶች ለስለላ !!

    • @TekaHaile-hu3wh
      @TekaHaile-hu3wh 5 месяцев назад

      @@yorusalemgebregzabhier2309 dawey bawnte be WhatsApp alequ

  • @HabtamuFeyisa-jc5jr
    @HabtamuFeyisa-jc5jr 5 месяцев назад +15

    የእውነት በርቺ ልጅ ነሽ ትልቅ ተስፋ ወደ ፊት አለሽ አየሽ አንቺ ጀግና ሴት ስለሆንሽ ብዙዎች በፍርሀት ገመድ ታስረው ላሉ ሴትም ወንድም ለሆኑ እህት ወንድሞች ታላቅ አስተማሪ ነሽ ደሞም እግዚአብሄር አለልሽ እሺ እህቴ

  • @EnuMulat-wx1pj
    @EnuMulat-wx1pj 3 месяца назад +3

    Reduya yena jegena በጣም ጠንካራ እና ጀግና ነሽ ወደ ድሮ ጥንካሬሽ ተመለሽ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 месяцев назад +63

    እግዚአብሔር አምላክ በሆድሽ ያለውን ልጅ በጤናና በስላም ለመውለድ ያብቃሽ ጤነኛም ልጅ ይሁን🙏🏾 የባለሞያ እርዳታ ያስፈልጋታል ከምንም በላይ ፍጣሪ ይጠብቅሽ🙏🏾

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 5 месяцев назад +1

      ኣሜንንንንንን ብሓቂ 😢😢😢😢ኣሜን

  • @Citygirl24
    @Citygirl24 5 месяцев назад +41

    የኔ እናት በሂወቴ እንዳንቺ ያሳዘነኝ የለም ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ያልፋል አይዞሽ🥺

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 5 месяцев назад +11

    የተማርሽ ጥሩ ስራ የምትሰሪ ሆነሽ ከሱ የበለጠ ሰው እንደምታገኝ እርግጠኛ መሆን አለብሽ ዋናው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው ህይወትሽ ይቀየራል

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 5 месяцев назад +52

    እንደኔ እየተገበገበ የሰማው ማነው ይሄ ሰው እኮ ገሎዋታል አልሞተችም እንጂ በጣም ያማል የሰው አውሬ ነው

    • @سلطان-ث7و
      @سلطان-ث7و 5 месяцев назад

      Ayeeeeee demo eko yelela hager zega managing yilalu yebesha wend cherak honewal

  • @ባለሃገሩ
    @ባለሃገሩ 5 месяцев назад +39

    ።አንድ ወንድ ጎንሽን የሰበረ ለወደፊት ሰው ይሆንልኛል ብለሽ ታስቢያለሽ? ሌላ ልጅ እንዳለው ደብቆሽ እያወቅሽ።ህይወት ቀልድ አይደለም።ነገሩ በጣም ልጅ ነሽ።አልፈርድም።ገና ብዙ እድል አልሽ።ሌላም ታገቢያለሽ።ለሰከንድ አትቆጪ

    • @infologyy
      @infologyy 5 месяцев назад +2

      ልጅነት እኮ ከ18 ዓመት በታች ነው። ልጅቱ በእርግጠኝነት 28፣ 29 ይሆናታል። ይህ ሰበብ እይሆንም ለማለት ነው እንጂ ገና ወጣት ናት

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 5 месяцев назад +4

      ​@@infologyyMetom thun sew hono yemaysasat yelem. Gena lej nech. Kestetuwa temra gobezna tenkara thonalech❤

    • @amytk6095
      @amytk6095 5 месяцев назад

      @@infologyy24 አመቷ ነው

    • @infologyy
      @infologyy 5 месяцев назад

      @@selamawitselma9116 እንግዲህ እንዳንቺ አይነት ደነዝ ቆም ብሎ ማሰብ አይችልም- የሷ ህይወት ለሌላው መማርያ ነው፣ ትልቅ ሰው ሆና ነው የተሳሳተችው፣ ቤተሰብ ስለገፋች

    • @infologyy
      @infologyy 5 месяцев назад +1

      @@amytk6095 በስንት ዓመቷ ተመረቀች? እንዳለችው የብዝጅ ዓመት የስራ ልምድ ያላት ከሆነች

  • @user_seatttle
    @user_seatttle 3 месяца назад +4

    እባክሽ ልጅሽን ቼክ አስደርጊ ምን አልባት በአይምሮው ላይ ችግር እንዳይፈጠር

  • @hiwotbekele4399
    @hiwotbekele4399 5 месяцев назад +10

    ብዙ መዳኒቶች ካረገዝሽ በሁዋላ ወስደሻል ብቻ እመቤቴ ማርያም ከነልጁዋ ጤነኛልጅ ታሳቅድሽ ከዚህ ሁሉ ችግሮች

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 5 месяцев назад +1

      Emebata tawkbetalech esa trdtalech🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EnuyeYaregal
      @EnuyeYaregal 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሄር ይሁን ያለው ይሆናል ልጅቱ ንፁህ ስለሆነች እግዚአብሄር ይረዳታል ፈጣሪ ልጅ የሰጣት ሊክሳት ስብራታን መጠገኛ ይመስለኛል

    • @yesharegmulugeta5216
      @yesharegmulugeta5216 5 месяцев назад

      the setuation you are is risky to the baby you concieved.becarefull healthy child can not be rejected by any one but if cripled everyone will hate him even to hage and kiss.

  • @ghuiHjkl-jv6qy
    @ghuiHjkl-jv6qy 5 месяцев назад +40

    የተማረ ሰው ብዙ የሚያውቅ ብዙ ይደርሳል የተባለ ሰው እንደዝህ ሲጃጃሉ የኔን አለመማር አመሰገንኩኝ ከአንድ የተማረ ሰው እንደዝህ ያለ ነገር አይጠበቅም። የተማረሰ ሲያፈቅርም ሲጠላም በአግባቡ መሆን አለበት አይፈጠር የለም ከተፈጠረ እንደተማረ ሰው ከንደዝህ ያለ ነገር ቶሎ መውጣት አለበት ለማንኛውም ቤተሰብ ያልገባበት ነገር መጨረሻው ይሄው ነው

    • @Leyatwondimu-j6r
      @Leyatwondimu-j6r 5 месяцев назад +7

      እንደአፍ አይቀልም መውጣት ቢቻል በቀላሉ ሳትፈልግ ለምን ዋጋ ትከፍላለች ሰው መልካምነቱን አሳይቶ ከዛ ወደ ክፉ ሲቀየር ሁሌ የምናየው መጀመርያ የቀረብንበትን ነው

    • @tinaeshetu6994
      @tinaeshetu6994 5 месяцев назад +1

      አለመማርህን(ሽን)ማ በሰው በመፍረድህ(ሽ) ታስታውቃለህ(ሽ)።

    • @RedietKumilachew-cv2tw
      @RedietKumilachew-cv2tw 5 месяцев назад +1

      Fikr yetemare ena yalitemare lay liyunet alew ende,,,yikr yikr yibelsh,,,,

    • @mariamebrahim5500
      @mariamebrahim5500 5 месяцев назад +1

      አይጣል ነው ልጀቱ ምን አዳሰንካት ምን ይታውቃል ብቻ አላህ ይጥብቅን

    • @MeriTru-l5i
      @MeriTru-l5i 5 месяцев назад

      Wow

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 месяца назад +1

    የኔናት በዚች እድሜሽ ፈተናሽ💔💔💔አይዞሽ የኔናት እመብርሀን የሞተውንም ታነሣለች እንኳንስ የተሠበረንና እመብርሀን ትጠግንሽ የኔናት😥😥😥💔💔💔

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 5 месяцев назад +21

    የትማረ ዪግደለኚ ዪሉ ነበ አባቶቻቺን ይህው እየገደሉን ነው

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 5 месяцев назад

      😢😢😢

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 5 месяцев назад

      😀😀😀😀

    • @tinaeshetu6994
      @tinaeshetu6994 5 месяцев назад

      የተማረ ይግደለን ያሉት መሀይም ነን ብለው የሚያስቡት እንጂ አባቶቻችኝ አደሉም!አባቶቻችንማ በ
      ፊደል ያልቆጠሩ ምሁራን ነበሩ!!!

  • @MarthaWondimu-qo6ny
    @MarthaWondimu-qo6ny 5 месяцев назад +19

    ትምህርት ይሁነን ልጆቻችንን ስናሳድግ በቀለም ትምርት ብቻ አጨናንቀን ሌላዉን አለም እንዳያዬ ከልክለን ስናሳድግ ዉጤቱ ይሄ ነዉ አለምን ለመረዳት አይችሉም እራሣቸዉን ከችግር አይከላከሉም ማንን ማመን ማንን መከላከል እንዳለባቸዉ አያቁም ፈተና ሲገጥማቸዉ ራስን ማጥፋት ነዉ እንደመፍትሄ የሚቆጥሩት

  • @FasikaYegeta
    @FasikaYegeta 5 месяцев назад +4

    እረዱ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በልጅነትሽ ያገለገልሽው ጌታ ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው ካንቺ የሚፈለገው ከልብ የሆነ ንሰሀ እባክሽ ረድዬ አሁንም እየሱስ ይወድሻል ከዚህ ሁሉ ነገር ያስመለጠሽ ዛሬም ስለሚወድሽ ነው ተመለሺ ወደቀድሞ ቤትሽ ይሻልሻል

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 5 месяцев назад +20

    እግዚኦ ልጄ ያንቺሽ በቀናት ብዛት ከቤተሰቦችሽ ጋር መልካም ይሆናል ብዬ አምናለሁ ግን የያዝሽው ልጅ ጤንነቱ እንዴት ይሆን 😔 እግዚኦ ፀበል ሂጂ ቤተሰብ አግዟት ... እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን 🙏🙏…. አንተ ልጅ ግን ይሄንን ስራ ብዙ ግዜ አትቆይበት እባክህ ይሄ nightmare ነውና ... ወንድሜ ስማኝ አባ ... እምትሰማው ሁሉ ያባንናል ...😔

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss 5 месяцев назад +43

    ልጁ ግን ጤነኛ ይሆናል ብላችሁ ነው አላህ ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ይሄን ቀን የምታልፊው ይሁን

    • @sonia-ee9er
      @sonia-ee9er 5 месяцев назад +4

      በጣም ትንሽ ፐርሰንቴጅ እድል ነው ያለው 😢 anyways እግዚአብሔር ይርዳው

    • @MaramMoti
      @MaramMoti 5 месяцев назад +3

      ተይእማ ፈጣሪይሰውራት❤

    • @tenanisro9218
      @tenanisro9218 5 месяцев назад +2

      እሷ ደህና ከሆነች ይበቃል❤

  • @lemlemworkneh8906
    @lemlemworkneh8906 5 месяцев назад +6

    የኔ እህት ከቤተሰቦችሽ ጋር ግንኙነትሽን አጠናክሪ
    እናት አባት እያለሽ ስለመውለድ ማሰብ አይገባሽም::
    ወላጅ አይሰለችም
    በርቺ::

  • @Kalkidanmamuya-wp3gs
    @Kalkidanmamuya-wp3gs 5 месяцев назад +41

    አሁንም ምንም አሎንሽም ራሰሽን ጠብቂ በሰላም ውለጂ አሳዲጊ ስራሽን ስሪ ራስሽን ጠብቂ የበለጠ ይመጣል እኛም ብዙ ነገር አሳልፈን አሁን ተክሻለሁ የሌላ ሀገር ዜጋ አግብቼ የኖርኩ ነው ይቀየርብኛል ብዬ ብጠብቅም እሱ ግን ፋቅር የሰጠኝ የበለጠ መጣ ተካስኩኝ በፊት ላይፌ ግን ተጫውቶብኝ ተወኝ የሰነ ልቦና ሁላ ደርሶብኝ ዳንኩኝ ሲጥሉን ራሳችንን መጠበቅ አለብን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 5 месяцев назад +18

    ፈጣሪ ከመልካም ሰው ያገናኛቹሁ ወንድም ሆነ ሴቶች ህይወትን ምንም እንዳናስብ አደንዝዞ ከሚያስቀምጥ ሰው እግዝያብሔር ይጠብቀን። እህቴ ይህ ሁሉ የሰይጣን ስራ ነው ወደፀበል ግቢ በሆድሽ የያሽውን ጽንስ በሰላም ሁለት ያርግሽ።

  • @Ermias-t5t
    @Ermias-t5t 5 месяцев назад +1

    ወይኔ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
    ይሔን ዶ.ር የህግ አካል ካለ የእጅን ማግኜኔት አለበት።

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 5 месяцев назад +22

    እኔ ያሳሰበኝ በማህፀኖ ያለዉ ልጅ እግዛብሄረ ጤነኛ ያረግልሽ

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 5 месяцев назад +1

      በጣም ያሳስባል