Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሆነ የተገኘው አንተ ነህ ስለዝህ እናመሰግናለን እስቲ ልጁን የምትወዱት ❤like
በጣም ነው የምናከብርህ❤❤❤
ruclips.net/video/Pi2mhqtHYiQ/видео.html
@@AdaneJabamo 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪✅✅✅✅✅🤝🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌👍👍🤝🤝🤝💪💋💋💋💋🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ይቅርታዋን ተቀበላት፣ ሴት ልጂ ሁሉ ነገር ናት ፣ ምንም ይሁን ምንም ፍፁም ፈጣሪ ብቻ ነው። ሴት ልጂ ይቅርታ ለመጠየቅ በህዝብ ፊት እግርህ ስር ስትወድቅ፣ ፈጣሪ አንተን እየፈተነህም እንደሆነ ብታስበው። ለእሷ ያደረከው በምድር ላይ ልዩ ሰው ብትባል አያንስህም፣ ነገር ግን ሁላችንም የተሰጠን የፈጣሪ እንጂ የምንኮራበት ምንም ነገር የለንም።
ብር የፈለገ ነው የመሰለኝ
ዝም ብላችሁ አለሁልሽ በሉኝ በቃ በጣም ከፍቶኛል😢😢
@@elsilovee አለውልሽ እኔም ክፈት ብሎኛል ግን አይዞሽ ውዴ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ነው ሀሉ መልካም ነው .ሁሉ ያልፋል
እኔ ሣልሆን አላህ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን እህቴ
@@elsilovee አለሁልሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቅን ነው
አለሁልሽ😘😘😘😘
እንሰማለን ግን አንፈርድም የምትሉ ላይክ ግጩኝ
😅😅😅 አሁንስ እሱን ትሬንድ ነው መከተል ያለብን ሁሉም እየመጣ ችግሩን እኛላይ ይደፋል እኛም እጃችን አያርፍ ስሜታዊ ሆነን እንኮምታለን ሀፅያቱ ለኛ ይተርፋል
አይዞሽ ለዚ ተራ አለም ዘና በይ ፀልይ እግዚአብሔር የኛ ነው
ruclips.net/video/7xVi77gRMNY/видео.html
እኔ ግን ለእሙሙ ኩላሊቱን የሰጠ ሰው ይታየኛል😂
እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ሲጀመር ፍርዱ የሱ የፈጣሪ ነው
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
አሜን አሜን አሜን
@@FitsumBekele-c6p Ameen
@@FitsumBekele-c6p አሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንን
amen betikikl
amen amen❤❤❤
ሰይፉ በጣም ጥሩ ነው ያደረከው ምክንያቱ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው የመለስከው!!ይህ ሰው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ውስጥ መግባት አለበት !! በዚህ ዘመን ትልቅ ጀብድ መሆን ያለበት ሰውን ማዳን ነው!!ሃብትሽ ለአደረከው ነገር እግዚአብሔር ይመለስለህ !!❤❤❤ሰው መሆን ሚስጢር ነው❤❤❤❤❤
ስራ አጥቸ ምርር ብሎኝ ቀኑሙሉ ሳለቅስ ነዉ የዋልኩ አይዞሽ በሉ😢😢😢😢
@@semu8044 አይዞሽ ውዴ
azosh yalfal tageshi allah melkam sra ystish
Ayezwesh geta eyesus yewedeshek
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
Ayzosh!! Egzabiher Alee!!
የደረስኩኝ ነፍሰ ጡር ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏
😅😅 ዋሽተሽ እኮ ነው ስለማቅሽ ነው
@@bezasolomon2540 ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር የሰጠሽ ልጅ በእጅህ ያሳቀፍሽ
ኣላህ በሰላም 2ያርግሽ
እመብርሃን ታስብሽ❤❤❤
እመብርሀ ታስብሽ
እኔ ከዚህ ነገር የተማርኩት እኛ ሠዎች ብዙ ጥፋት እናጠፋለን በተሌ ፈጣሪያችን ግን ምንም ብናጠፋ እንደሠዉ አተወንም ይባሥ ብሎ ወደኔ ተመለሡ ይቅርታ ላርግላቹ ይለናል አልሃምዱሊላህ መጠገያ ሥላለን
@@semiraAbdu-st4ig አልሀምዱሊላህ
ይህን video ለምታዩ በሙሉ ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣልና ጤናችሁን ይስጣችሁ❤❤😍
አሜን
ይሄን ቪዲዮ ለማያዩትስ😂
አሚንንን
አሚን❤❤❤
አሜንንንን
እንሰማለን ግን አንፈርድም ....ይሄ ልጅ...ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
ያልገባኝ ነገር ኩላሊቱን ከትዳር ጋር አያይዞ ለምን ይንጠባረራል።👺👹👺👹እህቴ በቃሽ ብዙ ተጎድተሻል። እልፍ በይ። ተይው። ለራስሽ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል። ኩላሊትሽ ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መኖር አለመኖርሽ እንኳን ገና ብዙ ያጠያይቃል። ዝም በይው። ተይው ይምቦጣረር። ቀን ሲነጉድ እየቆየ ይሰረስረዋል። ብትሞቺ ደግሞ ቁስል ሆኖ ነው እድሜ ልኩን የሚነዘንዘው።በቃ ዝም በይና ራስሽን አስታሚ።ገና እኮ ነሽ። ገና እኮ ኩላሊትሽ ብዙ ብዙ ጥንቃቄና እረፍት ያስፈልገዋል።አይዞሽ እህቴ
መልካምነት ብቻ ብስለት አልሆንም ልጅ እንጭጭ ነው ገና
@@Truth658 በጣም
Amen 🙏 😢❤
እውነትነው
በመጀመሪያ ጌታ እንኳን ይህን ቀን ሰጣችሁ ሀብታሙ መልካም ሰዉ ነህ ያደረከዉ በጣም ትልተነገር ነዉ። ጉዳቱ ይመስለኛል ሰዉ በጣም መክሮህ ነዉ የመጣኸዉ በጓደኞችህ ተሞልተህ እንደመጣህ ያስታዉቃል። የሚጠቅምህ እራስህን ማዳመጥ ነዉ ሩሀማ የይቅርታ ልብሽ ደስ ይላል ህመሙን ወደሽ ያመጣሽዉ አይደለም ማንም ላይ ሊደርስ የሚችል ነዉ ከዚህ በዃላ ላለዉ ተጠንቀቂ።
እኔ ባለቤቴ ከስራ ሲመጣ ከ እህቱ ጋር ገመድ እየዘለልሁ ነበር የምጠብቀው😂😂😂😂😂 እሱ ትንሽ ከኔ እድሜ ከፍ ማለቱ ስይመረረኝ አሳድጎ የልጆች እናት አደረገኝ 😂እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዬን እዲያሳምርልኝ በየእምነታችሁ ጸልዩልኝ❤
min ayenet gemed new ymitezlut
የንጀራ እናት ጡጦ አልገዛልሽም ? ጅል አስተያየት ነው የሰጠሽው ይሄኔ 1000 ኪሎ ሄነሽ ለመቀነስ ስትፈራገጪ ህጻን የሆንሽ መስሎሽ ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን እድሜ በሽታ የሚመስለን ምስኪን ህዝቦች ነን ተኝተሽ ተኩሽ ወንድ ያወቀች ሴት ህጻን አትባልም ይሄኔ ባልሽን ትበልጭዋለሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ጨዋታ@@ሪልአሽክርካሪዎችማስልጠኛ
@@ሪልአሽክርካሪዎችማስልጠኛ እኔ እጃ😂😂
😅😅😅😂😂😊😊
ፓሰተር ቸርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ .ሰይፉ ማለት ሁሉ ሰው ጥሩ እንዲያገኝ የምትመኝ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ኑርልን ቤተሰብህ ይባረክ 🙏
❤❤❤❤
Betam tilk sew nehe
ባንድ አረፍተ ነገር ዉስጥ አራት የፊደል ግድፈት ከምሰራ ኮመንቱ ቢቀርብህስ!?
@@7kilo853 😂 😂
@@Mahifikru-t3k i!j*h
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ጀግና ተባረክልኝ በዚህ ጊዜ ማን ይሰጣል እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፡በናትህ ተረጋጋ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከ ጎንህ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪
እኔ የምር የዋህነቱን ደግነቱን ሳይ ለቅሶም ደስታም ነው የሚሰማኝ ሐብታሙ😢😢 ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድሜ ❤❤🙏🙏🙏
አረ ከመጀመሪያው ታሪኩን ንገሩኝ
አዎ እግዚአብሄር ይርዳው
ሀብታሙ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሏህ ይርዳው
አሜን የኔም ስሜት ነው
አቦ የዚህ አማካሪው ሠውየ ንግግር የተመቻችሁ 👍👍👍
ሰይፉ ግን ቁምነገር ሲሆን ለካ አሪፍ ሰው ነህ proud of you seyfu
ሁሌም አሪፍ ነው❤❤❤
ወቀሳ በዝቶበት ነበር ሰሞኑን ለዛ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ግን እኔም ተመችቶኛል
@@HelenGetachew-d6x my sister 🫶❤️
ሰይፉ ሁሌም ቁምነገረኛ ነው
ሁልግዜም ቁምነገረኛ ነው!!
የሐብታሙ ጓደኞች ተባረኩ ከጎኑ እንደቆማችሁ ጌታ ከጎናችሁ ይቁም🙏🏾🙏🏾❤️❤️
Betam triu guadegna alu fetari yebarkachew
በጣም ክብር ይስጣቸው
Behonem beyastarekuwachewu tiru newu
አሚን
በጣም ይመሠገናሉ ፈጣሪ ፋቅራቸዉን እሥከመጨረሻዉ ያማ ያርግላቸዉ
ይሄ ልጅ በኢትዮጵያ ደረጃ መሸለም ያለበት ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
EGZABHRE yemshelemew yebeltale.bderate ke EGZABHRE sehone etefe derb new .
ምን ሰለሆነ እሱ እኮ ገና ለገና በፍቅር ሰአት በሰሜን ኩላሊቱን ሰጠ ፍቅሩ ሲያልቅ እሷ ወጥታ ሰታመሰግነው እሱ ደግሞ አደባባይ እሷን ለማዋረድ ሞከረ እደኔ እሷ ምንም አላደረገችም በትዳር ሲኖር መጋጨት ያለ ነው ለዛም መልካም ነገሮችን ተናገረች አከተመ እሱ ግን አበዛው
😂😂😂ነፈዝ
አላዋረዳትም ያዋረዳት ስረዋ ነው እውነቱን መናገር ቢያቅታት ምን አስዋሻት
የዛሬ አስር አመት አካባቢ መሰለኝ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ።👺👹👺👹👺👹ባልና ሚስት ሰርግ ደግሰው የሰርጋቸው ቀን ባልየው ሳይመጣ ቀረ። የቀረበት ምክንያትም በሰርጉ ቀን በሚዘፈኑ ዘፈኖች ምርጫ ነው።ከዛም እንግዶች ወደ ሰርጉ አዳራሽ ሲሄዱ ሰርጉ መሰረዙን ማስታወቅና ተለጥፎ ሲያዩ ጉድ ጉድ ብለው ሁሉም ለየራሱ የሆነ ቦታ እራት በልቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ።ከዛ ከቀናቶች በኃላ ሰዎቹ እንደገና ታርቀው እስካሁን ይኖራሉ።ስለዚህ ልጁ ትንሽ ሰከን ይበል።ትንሽ ተንቦጣረረ የልጅትዋን መጎዳት አይቶ ይመስላል።ተው ሰከን በል ተው። ልጅትዋ ጥሩ ልጅ ናት ትንሽ ሰከን አንተ ብትል።ተው
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድማችን ሰው በጠፋበት ዘመን ሰውሁነሕ መገኝትሕ ❤❤❤ ታርቁ ታረቁ ታረቁ❤❤❤❤
በጣም ቅን ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ተባረክ ❤🥰
ለልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ክብርልኝ ሃብትሽ አንተ ደግ ሰው እንዳተ አይነት ሰው አይገኝም አባቴ 🥰
Eneas😅
ሁለቱም ያሳዝናሉ! የእግዚአብሔር ረድኤት ያሻግራችሁ 🖐
ሤቷ አታሣዝንም ልጁ ግን ጀግናነዉ
@@ብትአብዱሠኢድ ሤቷ አታሣዝንም
ማንም የማያደርገውን ነው ያደረከው የእውነት በጣም በጣም ደግ ነህ
እውነት አንተ ልጅ ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ🙏🥰🥰🥰
ኩላሊቱን ከመለሰች እድሜው ይጨምራል
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@@ፍቅርብቻ-ቀ9አ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@@setedegnuw4503ደምሬሻከው ቆንጆ🥰
@@setedegnuw4503ደምሬሻለው ቆንጆ 🥰
ልጅቷም ልጁም በውነቱ ያሳዝናሉ ። ሰወች ግን እባካችሁ አታባብሱ ።
Tikikil
በእውነት እውነት ያለው ሁለቱም ጋ ነው ህዝብ በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ይፈረዳል በእውነት እነን ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች እባካችሁ ብቻል መልካም ተናገሩ ካልሆነ ዝም በሉ ሀፍታሙ መልካም ሰው ነውነገር ግን ልቡን ማዳመጥ አለቤት ይቅርታ ካደረጌ መኮፈስ አያሰፈልግም ሰዎች ሆይ ትዳር ና ውለታ ይለያያል አሰባችሁ ጻፍ እባካችሁ
Mariamn Tewedewaleche Besuu Ergetenyaa Nenyee Aynochua Demtsuaa Yenageraler😢😢❤
Betekikile sewoch mababase malyayete new seeerachew lebona yessstachew
እወነት ነው ሰው ማባባስ መፍረድ አረ አትፍረዱ ሰው ወዶ አየደለም ምታላው ያለፈጣሪ ሚያውቅ የለም
ሰይፉ ምርጥ ሰው ዛሬ እሱ ላይ ያየውት ነገር እነዚን ልጆች ለማስማማት የተቻለውን ቢጥርም አለመሆኑ ግን ሲያስጨንቀው አይቻለው ሰይፉዬ ክብር ይገባሀል ❤
ክብር ለስይፉዬ ምንግዜም❤❤❤
ትክክል ግን እሱም ይማር ከዚህ ልጁ እዛ ሆነ አልቻለም ማለት ትክክል አይደለም
እዉይ ሰይፍሻ ካገባ ከወለደ በዋላ የሰዉ መጣላት ያስጨንቀዋል
Betam tikkle seifu mirt sew ❤Respect 🙏🙏
ወላሂ ሰይፉ ስወደው ማስተርም ንግግርክ በጣም አስተማሪ ነው ሺ አመት ያኑራቹ❤❤❤
ፓስተር ነው ማስተር 😂😂 እውነትም ማስተር 😂😂
ሰይፍሻ ሁልጊዜ የምትሰራዉ መልካምነት በልጆችህ ይክፈልህ ፓስተር ቸሬ አንተም ተባረክ❤❤❤
የምን መልካምነት አይ ህዝቤ
ምኑ ነው መልካምነት ይህ መላጣ
@GetuaderaGETU የምን መልካምነት እንደሆነ እኔም አላቅም 😂
@@ወሎየዋ-ወ6ቀለራሱ ብሎ ነው ለመሸቀል
@@ወሎየዋ-ወ6ቀይምለጥህ አረ😡😡😡...... ሰይፍሻ ትልቅ ሰው ነው!!!.....እግዚአብሔር ይባርከው ግን ደግሞ ሰው ነው ይሳሳታል ያርማል!!!
የእውነት ጨነቀኝ እግዚአብሔር መሀላችው ይግባ ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋልና
Are kahune bhla tesemamtwe befker menor yemchyelu aymeslgm legu kortwal😢😢😢
Amen
@@ghfghfhjhgh911 ይህኮ የእግዚአብሔር ስራ ነው ኣይቻልም የተባለው የሚሰራ ኣምላክ ኣለ ኣንቸኩል
ሰይፉ ያልተዘመረለት ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
አሜን ያቆይልን
አሜን ያቆይልን. በጣም ነዉ የምወደው ሰይፍሻ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው አምላክ አይባልም
የዉሳኔንዉጤት ማወቅ ወይም መምረጥ አትችልም ብሎ የተናገረው ነገር በጣምነዉ የተመቸኝ. እዉነነዉ ዉጤቱን አድ ፈጣሪ ብቻነዉ ሊሰጥ የሚችለዉ❤❤❤❤❤❤
የእውነት ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ❤❤❤
ሀብታሙ ቅን ሰዉ ነዉ ከአስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ
Amennn yareb yetbken kefu nate yechy balga kosasa nate😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
በጣም አስመሳይ ነች
ልጁ በጣም ተጎቷል ግዜ ያስፈልገዋል የአእምሮ ህክምና ያስፈልገዋል 😔እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ 🙏
ኣሜን🙏⛪💖🌷
ልጁን የጎዳው ምንድነው? በአደባባይ ወታ ስለ ትዳራቸው ስላላወራች? የሱን መልካምነት ስለተናገረች? ምንድነው?
@@Hiwot-h4cእንዴ አደጋ ደርሶበት ድረሽልኝ ሲላት እዛው ተወጣው ይባላል።
Amen Amen Amen 💗💗💗
በጣም የ እዉነት ሰዉ ነህ ወንድም ለሰይፉም እንደዚምሁ እናመሰግናለን
ማሪያምን ብዙ ጀግና አይቻለሁ የዚህ ግን ይለያል 🙏❤️😊
ዴሞ መልኩ ሸበላ ነው😂
@@ዘሀራZመልክ እረጋፊ ነው
😂😂😂😂@@ዘሀራZ
😉😉😉@@ዘሀራZ
በጣም ጌታን እኔ ግን ከ አይኑ ፎንቃ ይዞኛል 😂😂😂😅😅😅@@ዘሀራZ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ምርጥ ሴት እርጋታሽ ምክርሽ ተግሳፅሽ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ከልብ አከብርሻለው ብዙ ኢንተርቪ ላይ አይሻለው በርቺልኝ አንድ ቀን ቢሮሽ እመጣለው!!!!!
ወንድሜ ልምከርህ ...ለዚህ አጭር ህይወት ካፈቀርካት ጋር ኑር! ለፍላፊውን ሁሉ እርሳውና ጉዳትህን ክርስቶስን በማሰብ ለፍቅር ዝቅ ብትል ክብር ነው። የስሜት ቁጣ እና ንግግርን ጊዜዊ ነው! ፍቅር በውስጣችሁ ካለ ምንም ቢሆን ይህ የአብሮነት ህይወት እንደውም ከበፊቱ ጠንክሮ ይቀጥላል። በቅርቡ ውህደታችሁን ያሰማኝ አምላክ!
Amennn🙏🙏🙏
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ምን አይነት ደግነት ነው። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ። ሩሀማ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው። ግን ሁሉንም ሰው ስታመሰግኚ ጊዚያዊ ጸብ ቢኖራችሁም ዛሬ ቆመሽ እንድትሄጂ ያደረገሽን እግዚአብሔርንና ሀብታሙን ማመስገን ነበረብሽ እንደኔ ማለት ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ጎብዝ ውድማችን ከክምና ብጽበል ድኛለው ስል ብስማም ድስ ይላል ብጣም ነው ይተደስትኩት አይዞ ውድማችን ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስታርቃች ከሌላ ስው ከስ ጋ ቀጥለክ ብትኖር ጥርነው ጌታችንም የሚስሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሏል እና እኛ ያለን ይፍቅር አምላክ ነውና ፍቅራችን ይመልስላች ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዎችዬ እንደ ሀብታሙ ያለ ቅን❤ያላቸው ስዎችን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነው ከዚህ ልጅ ብዙ ትምህርትን ተምሬያለሁ
ሀብታሙን እግዚአብሄር ይጠብቀው❤❤❤
ሀብታሙ ራስህን ጠብቅ የተሰበረ ልብ አይጠገንም፣እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@@AddisBaddis አሜን ብዬለታለሁ
በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ሀብታሙ እና ሩሀማ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳችሁ የዓለም ሁሉ ንጉስ የሆነው መድሐኒዓለም ለእናንተ የሚያስፈልገውን የሚበጀውን ያድርግላችሁ ። ሚዲያ ላይ ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር አስተካክሉ ።ራሳችሁን ጠብቁ ፀልዩ በርቱ ልጆች ናችሁ ዋናው ነገር ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አሜን
ruclips.net/video/_IPYjPygEx8/видео.htmlfeature=shared
ሰይፍሻ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝሀብታሙ እና ሩሀማ በጣም ታሳዝናላችሁ እግ/ር አንድ ያድርጋችሁ ሀብትሽ ጥሩ ስራ ሰርተህ ሳለ ግን ተሳሳትክ ቢያንስ ቆም ብለህ ይቅርታዋን ቢትቀበል ም/ም ወደህ እና ፈቅደህ ነዉ የሰጠሀት የሰው ልጅ ይሳሳታል ይቅር ለ እግ/ር ነው።
እኔም በዚህ ላይ ቅር ብሎኛል ቢያን አክብሮት ለጠራውና ላስታራቂውም ክብር ሲ መቆም ነበረበት ስተት ሰርቷል
ሰይፍሻ ለህዝቡ ያለህን ክብርና የበዛ ትህትና ጥልቅ መሆኑን ያየሁበት ፕሮግራም ስለሆነ ደስ ብሎኛል!!
በጣም፡፡ ሰይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በጣም የሚወደድ ቅን አሳቢ ሰው ነው፡፡
ሰይፋ ተባረክ ትልቅ ሰው ዘርክ ይብዛ እንወድካለን እባክክ ከትዕግስት ዋልታ ንጉስ ጋር ብታገናኘኝ
ሰይፍሻ የኔ መላጣ❤
😂😂😂😂😂😂@@vegetube3293
@@E.W.G wow wow wow sefu gin inem bitakemi desi yileyhali sefu iridayhi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሃብታሙ መልከ መልካም ልበቀና ነዉ የምትሉ ብቻ 👍🎉❤❤
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ you
አለሁ
betam
Yemn melkamnet new derek new enji...siyastela fara
@elsamesfin2874 ere bakishe hooo
የ ፓስተር ቸሬ ትምርት ይለያል ደስ ቡሎኛል ስለ የሰጣቸው ምክር ሰይፉ እናመሰግናለን ስለ ጋበዝክልን
ምን ብዬ እንደምጀምር ግራ ቢገባኝም ግን በሁለታችሁ መሃል የተፈጠረው ታሪክ በጣም ደስም የሚል የሚያሳዝንም ነገር አለው።በመጀመሪያ ሃሳቤን በሐብታው ዙሪያ ላንሳ፣ ያደረከው ነገር ማለት በአጋጣሚ ላገኘኸው ሰው አካልህን ያውም በጣም ብዙ ሰዎች በህመም የሚሰቃዩበትን የአካል ክፍልህን ለራስህ የወደፊት ጤንነት ሳትጨነቅ እና ሳታስብ መስጠትህ በጣም ቀና እና አዛኝ እንደሆንክ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ሌላው አንተ አካልህን ስትለግስ እኔ እንደገባኝ የአጋጣሚ ጉዳይ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ፈቃድም ስለሆነ ነው። አስበው እስቲ እሷ ለህክምና ብቻዋን ስትመላለስ አይተህ ለምን ብቻዋን ሆነች ብለህ ቀረብካት እንደማንኛውም ሰው እኮ ለተወሰነ ቀን የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጥተካት መለያየት ትችል ነበር ግን ያንን አላረክም አንድ በል። ሁለተኛ ደግሞ አሁን እስቲ ማን ነው ከታመመች ሴት ጋር በፍቅር የሚወድቀው? ያውም በዚህ ከባድ በሚባለው የኩላሊት ህመም ከታመመች ሴት። አሁን ላይ እኮ ከፍቅረኛሞች ወይም ከባለትዳሮች አንዳቸው በፀና ሲታመሙ በብዛት የምናየው ጥሎ የሚሄዱትን ነው። ሶስተኛው እና ዋነኛው ይሄ ከሰው ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ሥራ ነው ያስባለኝ ደግሞ እሷ በፀና ታማ ግን አንተ ወደድካት እንበል ግን ከዛም አልፈህ አካልህን ልትሰጣት ወሰንክ ይሄ ብቻ አይደለም ልትሰጣት ከወሰንክ በኋላም ሰትመረመር የደም አይነትህ O ሆነ ይህ ማለት ደግሞ አንተ ለማንኛው ሰው መለገስ ያስችልሃል። እና ይሄ ሁሉ የአጋጣሚ ጉዳይ ነው ልንል እንችላለን? ሐብቴ አሁንም ቢሆን ለሁሉም ጊዜው ገና ነው በስሜት ሳይሆን በማስተዋል ነገሮችን ሰከን ብለህ አስብበት። በተጨማሪም ለተወሰኑ ቀናት ለብቻህ ወደ ገዳማት ብትሄድና እግዚአብሔር ነገሮችን በማስተዋል እንድታጤናቸው እና እንድትወስን እንዲረዳህ ጠይቅ። መቼም በወደፊት ህይወትህ የማትፀፀትበትን መፍትሄ ታገኝበታለህ።ሌላው ያለህበትን የስሜት ሁኔታ ክብደቱን ያንተን ያህል ሊሰማኝ እና ልረዳው አልችልም። ግን ምን አለ መሰለህ ለሰዎች የሆነ ነገር ስናረግ በምላሹ ከሰዎቹም ሆነ ከፈጣሪ የምናገኘው ነገር እንዳለ ጠብቀን መሆን የለበትም። ስለዚህ ያረከው ነገር በዋጋም የሚተመን ባይሆንም ግን በምላሹ ላንተም መስዋትነትን ፣ አክብሮትን ፣ ፍቅርን ሌላም ሌላም መጠበቅ ይጎዳል ለምን ብትል አንተ ያደረከው ነገር ትልቅ ነው አካል ማለት ምን ልበልህ ቃላት የለውም ስለዚህ አንተ ባደረከው ልክ የሚከፍልህ ሰው አይደለም። በተረፈ በመጀመሪያው የሰይፉ ሾው ላይ የቀርበችበትን ፕሮግራም ሙሉውን አይቼው ነበር ከዛ ደግሞ በቀጣዩ ቀን አንተ በተለያዩ ሚድያዎች ከሰጠሃቸው ቃለ መጠይቆች ላይ የተቀነጫጨቡ ቪድዮዎች አይቼአለው። በአሁኑ ሁለታችሁ በአንድ ላይ በቀረባችሁበት የሰይፉ ሾው ላይ ደግሞ የመጀመሪያው ፕሮግራም ቀረፃ ቀን አንተም እዛው እንደነበርክ ግን መለያየታችን ካልተነገረ ቀረፃው ላይ አልሳተፍም ብለሃት ቀረፃው ለይ ያልተሳተፍክበትን ምክንያት ተናግርሃል። እንደኔ ማንኛውም ሰው እኮ ትዳር ይመሰርታል ተስማምተው መቀጠል ካልቻሉ ደግሞ ይለያያሉ። ስለዚህ ይሄ በሁለታችሁ መሃል ብቻ የተፈጠረ ጉዳይ አይደለም ጉዳይ ተብሎም በሚድያ ላይ ሊቀርብ አይችልም። ግን በሁለታችሁ መሃል ብቻ የተፈጠረና የሚገርም እና አስደናቂ እንዲሁም አስተማሪ የሆነው ነገር አንተ ለ እርሷ አካልህን የለገስክበት ነው። ስለዚህ እሷም በሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ ታሪኳን በተለይ በአጋጣሚ ወደ ሆስፒታል ስመላለስ የተዋወኩት ሰው ነው አካሉን ሰጥቶኝ ህይወቴን ያተረፈው ብላ ነው በህዝብ ፊት ያመሰገነችው። ስለአንተ ክፉም ነገር አልተናገረችም። ያልገባኝ ነገር ግን አንተ በመጀመሪያው የሰይፉ ሾው ቀረፃ ቀን መለያየታችን ካልተነገረ አልቀርብም ማለት ነው? በጣም ደስ የሚል የሚያኮራ ሌሎችንም የሚያስተምር ድንቅ ታሪክ እያላችሁ በወቅቱ በመሃላችሁ በተፈጠረ አለመግባባት ለምን አንተ ከጥሩው ነገር አሉታዊው እንዲነገር ፍላጎት እንዳደረብህ ነው። አለመግባባት እኮ የትም ያለ ነው። የትም የማይገኘው ግን አንተ ለእሷ ያደረከው ነው። በሌላ ሚድያም ላይ ወጥተህ ባትናገረው መልካም ነበር። አንዴ ሆኗል ግን ከዚህ በኋላ በማስተዋል አስበህ ለሁለታችሁ የሚጠቅመውን አድርጉ። መቼም አካልህን ዝም ብለህ አልሰጠሃትም ስለወደድካት ስላፈቀርካት ነው። የሁለታችሁ ህይወት ደግሞ የሁለታችሁ ነው ጓደኛና ቤተሰብ ነገሩን ያንተን ያህል የእሷን ያህል ጉዳዩን እንደ እናንተ ስሜቱን አይረዱትም። ቤተሰብም ልጃቸው ስለሆንክ አንተን ከተለያዩ ነገሮች ስለመጠበቅ እንጂ በሌላ አቅጣጫ ላይመለከቱት ይችላሉ። ጓደኛ ላልከው ግን በጓደኛሞች መካከል ሊሆን የሚገባው አንዱ ምናልባት በአካላዊም ሆነ በስነልቦና ጉዳት ካጋጠመው ድጋፍ መስጠት እንጂ በህይወቱ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ላይ የመወሰንም ሆነ እንዲወስንም ግፊት እና ጫና ማድረግ የለባቸውም። ለጓደኛቸው የሚያስቡ ከሆነም ትክክለኛውን ወደፊት የማይፀፀትበትን ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችለውን መንገድ እንዲያገኝ ማመላከት እንጂ እነሱ ሊወስኑለት ወይም ውሳኔው ላይ ጣልቃ መግባት የለባቸውም። እንደዛ የሚያደርጉ ካሉ እኔ እነዚህን ጓደኞች ናቸው ለማለት ይከብደኛል። በጓደኞች ወይም በቤተሰብ ተፅእኖ ውስጥ ሆነ የወሰንከው ውሳኔ ወደፊት ከቀልብህ ሆነህ በራስህ አእምሮ ስትገመግመው ትክክል እንዳልነበርክ ስትገነዘብ ያኔ በዚህ የህይወትህ ትልቁ ውሳኔ ላይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተፅኖ ያደረጉብህን ሰዎች ልትርቃቸው ልትጣላቸው ትችላለህ ስለዚህ ከቤተሰብም ሆነ ከጓደኞችህም ላለመቀያየም በራስህ የወሰንከው ውሳኔ ይጠቅምሃል። በህይወታችን የምንወስነው ውሳኔ ደግሞ በአንድም በሌላ መንገድ ተፅእኖ ስለሚኖረው ያልተረዳኸው ግር ባሉህ ጉዳዮች ጥሩ መረዳት እንዲኖርህ ጥሩ የስነልቦና አማካሪ አግኝተህ ብታማክር ሊረዳህ ይችላል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እኔ አልፈርድም ዝም ብል ይሻለኛል እግዛብሔር ይርዳቹ
@@NekeTube-123 very matured
Ya u are correct
my Idea 💡
እኔም ማነኝና እፈርዳለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Me too
እነዚህ ወጣቶች በጣም ያሳዝናሉ አንድ ነገር ያስፈልጋቸዋል ከሰው እርዳታ በላይ ፀሎት ያስፈልጋቸዋል ሲቀጥል ወደ ፈጣሪያቸው ተጠግተው ቢፀልዩ የፅሞና ጊዜ ከእግዚአብሔርጋ ቢኖራቸው ይፈወሳሉ ወደ ትዳራቸውም ይመለሳሉ ። እግዚአብሔር ይርዳቸው መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@yoditzewdie9390 Thanks, you are right ✅️ 🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር ወድልጅ ወድነቱን ያሰየበት ምርጥ ሰው ሀብትሽ ቅዱስ ሚካኤል የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ወድሜ
ሩሀማ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር አለ ተስፋ አድርጊ ሀብታሙም ያደረከው ነገር ትልቅ ነው አሁን ግን አስበህበት ወስን ለይቅርታ ደግሞ ልብህን ክፍት አድርገው ብትጎዳም ግን ከይቅርታ እና ከፍቅር በላይ ምንም የለም በዚች ምድር ላይ ጌታም የሰቀሉትን ይቅር በላቸው ብሏል
ጌታ አልተሰቀልም
@@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሀን ናቸው ይላል ጌታ
የባስተር ቼር ነግግር እንደኔ የሚውደው አለ እስቲ ላይክ
በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔ
Betam enji
ሰይፉ ፋንታሁን ትልቅ ሰው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለሁ ❤❤
ፍቅር መልክ ቢኖረው ሀብታሙን ይመስል ነበር የኔ ዘመን ጀግና አፍቃሪ ❤❤
በጣም😍😍😍
በጣም ልበሙሉነው❤
በጣም ይለያ ማርያምን❤😢
ትክክል
ሊሊ እረ ባክሽ አታፍሪም እኮ አንችም ኩላሊት ትፈልጊ ይሆናል
አቤት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ ስንቴ አጥፍተን ይቅርታ ምታደርግልን ነገርስ ሳስበው ፍቅርህ እጅግ ብዙ ነው!!! አንዴኮ አይደለም ደጋግመን በድለን ይቅር እያልክ ታኖረናለህ ጌታ ተመስገን ስለምህረትህና ይቅርታህ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው መሐሪ ነው ብቸኛ አዳኝ ነው።
የስነ ይቦና ሀኪም እግዚአብሔር ነው አይዟቹሁ የሰላም አምላክ በቤታችሁ ይግባ❤
ይሄ ትክክለኛ ኮሜንት ነው ተባረኪ ❤
አሜን የተባረክሽ
ሰዉ ነብሴ ነብሴ በሚልበት ጊዜ ነብስህን አሳልፈህ የሰጠህ ምርጥ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ለሷም ልቦና ይስጣት
Amin 🎉🎉
ሀብታሙ ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ ተገኝተሀል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው እግዚአብሔር ቀን አለው
Liba mine tawokaleh
ሀብታሙ ትክኪለኛ የፍቅ ሰዉ በጠም ነዉ ማከቢርህ❤❤❤
Ehefeker ayedeleme semete becha yewahw ayedelem semetawi new berasu ayewesenem lesewu akeberot yelewume betame chegere yalebet leje newu besenelebona metakem alebete::
ያልገባኝ ነገር ኩላሊቱን ከትዳር ጋር አያይዞ ለምን ይንጠባረራል።👺👹👺👹እህቴ በቃሽ ብዙ ተጎድተሻል። እልፍ በይ። ተይው። ለራስ ሽ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል። ኩላሊትሽ ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መኖር አለመኖርሽ እንኳን ገና ብዙ ያጠያይቃል። ዝም በይው። ተይው ይምቦጣረር። ቀን ሲነጉድ እየቆየ ይሰረስረዋል። ብትሞቺ ደግሞ ቁስል ሆኖ ነው እድሜ ልኩን የሚነዘንዘው።በቃ ዝም በይና ራስሽን አስታሚ።ገና እኮ ነሽ። ገና እኮ ኩላሊትሽ ብዙ ብዙ ጥንቃቄና እረፍት ያስፈልገዋል።አይዞሽ እህቴ
betam ❤
ትክክለኛ የፍቅር ሰው በይቅርታ ያምናል
የፀባቸው ምክንያት በግልፅ ባይገባኝም ልጁ ግን በጣም የተጎዳ ይመስላል የእውነት በጣም ልቡ ተሰብሯል
ሀብታሙ እውነት የልብ ሀብታም ነው፡፡ እራት ስለጋበዝን ብቻ መጥፎ ነገር የምናደርግ ሰዎች በበዛንባት አለም እንደ ሀብታሙ ያሉ ሰዎች ሲገኙ ጫና ውስጥ መክተት ጥሩ አይደለም፡፡ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሀሳቡ ይቀይር ይሆናል፡፡ Hats off Habtish. You are model for many of us.
አለሁልሺ❤❤❤❤❤
Credit ሸመታ ተወቶ መሆኑ ነው?😅
የሥነልቦና የሰፈለዋል ለእሷም ለእሱም ምክነያቱም ሌላ ጋ ገብቶ ፍቅር መመሰረት ጥሩ አይደለም
@@masreshategene1790 of course they should. They might develop a negative attitude towards relationships, especially HABTAMU.
@@masreshategene1790I couldn't agree more. They definitely need Psychological Support in order to not develop a negative attitude towards relationships, especially HABTAMU.
ባለሙያዎች እና ሰይፉ ምስጋና ይገባችኋል እግዚአብሔር ልጆቹን እንዲረዳቸው ከልብ እመኛለሁ ። ሃብታሙ ግን ቀራኒዮ የተሰቀለውን ክርስቶስን ካየ ይቅርታ እና ምህረቱ በበጎ ይደመደማል የሚል እምነት አለኝ ። የምታምኑት አምላክ የልባችሁን ስብራት ይመልሳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ።
Pastor Chere you are Simply the Best lots of Respect to you.......
ሐብታሙ በጣም የተጎዳ ሰው ነው !ፓስተር ቸሬ መልካም ሰው ነህ ! እግዚአብሔር ያክብርህ !እኔ ግን ይቅርታ ስሟን መጥራት አልፈልግም ! በጣም መጥፎ ሴት ነች ! የምትሆን አይደለችም !የሐብታሙን ጤንነት ጠብቁለት !!!
ሁለቱም በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢ይሄን የመሰለ ስንት መስዋት የተከፈለቀት ፍቅር ቀጥሎ ወልደው ከብደው ድጋሚ ይሄን ታሪክ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር።ካልሆነ ምን ይደረጋል።ሁለታችሁም መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ።
Yetekefelelat nechi balegawa fker yelatm tqmegna nat
እዉነትለመናገር ምርጥ ሰዉ ነህ እዳ ተአይነት ሰዉ ያብዛ ልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😍😍😍
ሰይፉ በጣም እንደተጨነክ ያስታውቅብሀል ፈጣሪ ታርቀው ልጅ ወልደው አንተ ጋር ቀርበው ደስ ብሎህ ለማየት ያብቃን
ኣሁን ባንድቀን ዉስጥ ብዙ እይታ ታይቶዋል ሴፉ ግን ሰዉ ሲረዳ ኣይተን ኣናውቅም በሰዉ ሂወት ታሪክ ትነግዳለህ
@@elaridebesai671፦ የት አየሽ የማይባል አትዘባርቂ
ድንቅ ሀሳብ ደስ ይል ነበር
እንደኔ በጭንቀት ዉስጥ ያላቺሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ!
ምንም ሊወራ ይችላል ሀብታሙ ግን ቅን መልካም ሰው ነህ ይመችህ ወንድማችን❤
@@AmiTube-x6x የኔ ቆጆ 🌹🌹
@sadearagumohamd 💗
ጎበዝ ፓስተር ቸሬ እጅግ ድንቅ መልዕክት በተለይም የልጅ ባህሪ የተረዳህ ይመስለኛል በእነዚህ ጓደኞች መሀከል የተፈጠረው ችግር መፍትሔ ሶስተኛ ወገን ሀሳቦች መደመጥ አለበት ይልከ ሀሳብ ትልቅ የመረዳት ችሎታ አየሁበት ፈጣሪ ይረዳህ
ዉጣ ዉጣ ነው የምልኝ ያለው part 😅 ግን ደሞ ኤራሱን ሆኖ ነው የቀርባው 🥰🥰❤️
Betam yewah nw Egziabiher yemibejewun yadergelet! Lijuta Egziabiher lebona yestate be afe sayehone betegebar yelewetat. Fetsameyachewun Egziabiher yamar yadergelachdwu!!!❤️🙏❤️
ሀብታሙ ደግ እና እግዚአብሔርን የሚፈራ መልከ ቀና ልጅ ነው ወንድሜ ሀብቴ ህይወትህን አሳልፈህ ሰጥተሀል በፅም በፀሎት በርታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅህ አይዞህ ሰላምህን የሚሰጥህን ህይወት ኑር ፈፅሞ አብዝተህም አትጨነቅ
ልጁ ወላሂ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳድግው ነው የውንድ ቅርፅ ያያዘ ❤
ስነስርሀቱ ሁላ ጀግነ ወጣት ነው
@@promobile5016የወንድ ፀባይ ነው ያለው
ምን ያህል እንደተከፋ ምታቀው ዝም የሚለው ነገርን ስታይ ነው። የዘመናችን ጀግና ወንዳወንድ አፍቃሪ።❤
ሳህ
እውነት ለመናገር ሀብታሙ ልበ ቀና ትሁት ፀባዬ ሰናይ ነህ እግዚያብሄር በሁሉም ነገር ይክስሀል ምንም ቢሆን መልካምነትን አድርግሀል ከእስዋ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኜዋለህ ቅስምህ ቢሰበርም ለመበርታት መሞከር ነው ግማሽ አካልህን ቆርጠህ በመልካምነት አድርገሀል ጀግና ነህ በርታ ህይወት ይቀጥላል❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
ጥግ ድረስ መውደድ የሚችል ማፍቀር የሚችል ልብ ጥግ ድረስ መጥላትም ይችላል እቺ አስመሳይ ይሄን አልተረዳችም
ሳታሰመሰል ትክክለኛ እራሰህን ሆነክ ነዉ የቀረቡከው ተባረክ።
የህንድ ፊልም የሚሰራ ነው የሚመስለው ትክክለኛ ባህርዩ አይመስለኝም ሳይኮሳተር ሪላክስ አርጎ ግን አልታረቅም ማለት ይቻላል ይሄ ሁሉ አክሽን አያስፈልግም
ቲሽ አስመሳይ @@felenuna8034
@@felenuna8034እኔ ግን እራሱን እየተቆጣጠረ ነው የሚመስለኝ ጥርሱን ነክሶ ፣ ወይ ተነስቶ እንዳይሄድ ወይ የሚጠጣበትን በንዴት እንዳይወረውር አክሽኑ በዛ ምክንያት የመጣ ይመስለኛል
are yandale
በጣም ተጎድቷል😢😢😢@@felenuna8034
❤❤❤ሀብትሽ የመልካም ደጋግ ሰዎች አረያ ነህና እንዎድሃለን❤❤❤
ሀብትሽ የእውነት በጣም ደግ ፣ መልካም በዛ ላይ ቆንጆ ሰው ነህ❤.....ስለሁሉም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ቁንጂና ትዳር ይሆናል ወይ?
እሱማ አይሆንም .....እግዚአብሔር በመኸላቸው ይግባ እንጂ
ቆንጆ ቆንጆ አትበሉ አስሬ እሷም ቆንጅዬ ናት
አንት ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ መልካምነት ከቃላት በላይ ነው።።
ከልብህ ይቅር በላት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው 😢አንቺም ይቅርታሽ ከልብሽ ይሁን እባክሽ ዳግም እንዴትጎጂው የእውነት ልጁ በጣም ተጎድቷል😢😢😢
እሷ አስመሳይ ናት
Betam kefu sate nate 😢😢😢are endategedlwe entarke bela taseferalchy😢😢😢😢
አንድ በደል ብቻ አይደለም የበደለችው አደጋ አድርሶ እዲደርስለት የወድሟን ስልክ ቁጥር ቢጠይቃት ችግርክን እዛው ተወጣው ማለቷ ታሞ አለመድረሷ ታድያ ምን ሲሆን ነው የምደርስለት ስለዚ አሑንም ለሚዲያው ይምሰል ነው እንጂ ዛሬም ውሸታም እና አስመሣይ ነች
ልጁ ጥሬ ነው ብስለት ኧረረረ ንግግሩ የብስለት ጉዳይ ወፍ
@@hiwettesfaye-it3ds😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤
ሰለላአለይወሰላም የኛ ውድ ነብይ
አፍደሉ አለይሂ ሰላዋቱ ወሰላም
S.A.W
😮
S a w
እናቴን አሞብኛል ዱአአርጉልኝ ሁላችሁም😢😢❤
@@MesiGashaw ይማርልሽ
አይዞሽ ምህረት ይላክላት🙏
አላህያሺረልሺ🎉🎉
አላህ ያሽልልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማራት
ሰይፉ ዛሬ ባለመስማማታቸው ከፍቶታል በዚ የሚስማማ በላይክ ሰይፉ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሆ❤🎉
@@abher- ayzogn Seyfuye 🙏❤️🙏😍
የእዉነት በሁለቱም በጣም ነው ያዘንኩት በጣም አዝናለሁ ያዉ እሰማለሁ ግን መፍረድ ይከብዳል ሰው ነኝ እና የእግዚአብሔር ስራ ነጭና ጥቁር ነው መፍረድ ኣልችል ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳቸው ለሰው ልጆ ሰላም ይስጠን ኣይዘህ ኣይዘሽ🎉❤
የእውነት ሁለቱም ያሳዝናሉ አላህዬ ይርዳቹ
😢😢😢😢😢
እሶ ምንም አታሳዝንም ካህዲ ነች
@@Saada-g4fEnde mn malet new sew ysasatal yatefal ahun bitareku tru neber
@@Saada-g4frega bilesh adamchy, astentgny, hazeneta yelelat ehit atihugny wde. Ende Islamic astemhrotum bihon, mnm fird kemestetish befit 70 mikinyatochn mefetesh alebsh. Bzu adamchi, rega blesh astentgny. Bzu negeroch yalut kemiwerutna kemitayut negeroch jerba new.Beterefe ye huletunm smet kezih belay merebeshna wede kifu megfat, Allah fit benebs yasteykalna tinikake binaderg yishalal.
Tigist waltenegus ,pastor Cherie and Seifu all of you are doing a great job .TG,you are my hero!!
ይወዳታል ግን ብታረቃት ጓደኞቼን ቤተሰቦቼን አጣለው ብሎ ይፈራል ምክንያቱም በክፉ ቀን አብረውት ስለነበሩ እነሱን ያከብራል እነሱ ለማስታረቅ ግን ቢሞክሩ በጣም ቀላል ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹና እንድትክስ እመኛለው 😥😥😥
@@betelhemtsegaye-g2s Yemir betam enem yihen sasib neber egziabher yirdachew
እሷ አቶደዉም
ልክ ነው እኔም እንዲ ነዘ የተረዳውት
Tekekel enem endaza nw yemisemagne! Liju gin betam tegodetal degemo iyeferdebetem ke gebat betam idelegna set nat letekesewu yasfelegal.Egziabiher fetsameyachewun yasamerelachewu!❤️🙏❤️
የኔ ውድ ልብህ በሃዘን የተሞላነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ😢😢❤❤❤❤
Tigist Waltenegus, my goodness, you are an amazing therapist. THANK YOU! Seyfu, thank you!
*ቅመምችዬ እስኪ ሀብታሙ በመቅረቡ ደስ ያላችሁ ብቻ ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ ተባረኩ🙏ሀብታሙ ወንድሜ ተባረክ እንደአንተ አይነት ቅኖችን ያብዛልን*
❤❤❤
ሀብታሙ ምን አይነት መልካም ልጅ ነክ❤ሴቶች ሁሉ ፈልገው ያጣው ባል ነበርክ!መልካሙ ነገር ሁሉ ተመኛወልክ❤
በጣም አመለጣት ጌታን
በጣም እግሯ እስከሚላጥ ብትፈልግ እደሱ አታገኝም ከጇ ወጣ ተላቀቃት
አሰፈሰፍችሁ ጋለሞታሁላ
😂😂😂😂😂😂 ምነዉ ቀናሆ?@@PeacefullRain-g4g
@@PeacefullRain-g4gወይኔ ኮመንትህ😂😂
ልጀ በጣም ንፍቅ ብሎኛል ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ ❤❤❤
@@alemtsehaybeza7966 እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ
@@alemtsehaybeza7966 አይዞሽ የኔናት ስለነሱ ምን አገባን እኛ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ
ያገናኝሽ❤❤❤❤❤❤
ከይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ
ወይኔ በጣም አሳዘነችኝ 😢ብቻ እግግዜር የፈቀደውን ያድርግ❤😢
እኔም አሳዝናኛለኝ ግን ደሞ አናዳኛለች😢
@@MireButu maryamn betam nw mtszenw yena enate
ሃብታሙ ሳየውም ንግግሩን ስሰማም እጅግ እጅግ እጅግ ያሳዝነኛል። በጣም የተጎዳ የሚመስል ፊት ነው የማይበት። እባካችሁ የምትቀርቡት ሰዎች ወይም የቅርብ ጓደኞቹ ከአጠገቡ ሳትለዩ እያዝናናችሁ ምከሩት።
አወ እሷ ግን አስመሣይ ናት
@@Mekresilassie2Asfaw እሚተዋት አልመሰሊትም ነበር
ወላሂ enem በጣም nw yasazngne
agule atnsene felga nwe enj mn argcwe
@@ዘሀራይመር-ዀ7አእሶ የኔ ባል አይነት አስመሳይ እስስት ነት
ሃብታሙ በጣም ጥሩና ደግ ሰው ነህ የኣማካሪዎች ምክር ሰምተህ ጊዜ ወስደህ ተረጋግተህ ይቅርታህን በእርቅ ብትቀጥለው ላንተ ጥሩ ሊሆን ይችላል ሩሃማም የበለጠች ሚስት ሁና ልትክስህና ትችላለች ብየ ኣምናለው ነጌቲቭ ሃሳብና ምክር ግን እንዳትሰማ ለሁለታቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ሴፍሻ ዘመንህ ይባረክ የስነ ልቦና ባለሙያዋ የምር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ምትሰጠው ሁሌም ጋብዛት በአንድ ወቅት እስቲ ወንድ ነህ ሞክር ተብሎ በረኪና ጠጥቶ እሱን ለማዳን የሄድንበት ርቀት ከባድ ነበር ደግነቱ ድኖዋል ባለሞያዋ ድንቅ ናት።
ትእግስት ዋልተንጉስ ትችላለች
ዩቱብ አላት አሁን የከፈተችው መከታተል ከፈለክ
ሰይፉ መልካም ሰው እኔ በጣም የምወደወ የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ❤
@@T.w.Bmerry444Tison betammmmmm
ለዚ ልጅ ክብር ይገባዋል 👍👍👍👍 በማረግ ፍቅራቹን ግለጡለት
😢በጣም የኔ ቆጆ😢🎉
@@Minte22 እኔም ናፈቀኚለቺ ዱአርጉልኚ
በጣም እናከብረዋለን እግዚአብሄር ይጠብቀው❤❤❤
👍
ማንም የማያረገውን ለዛውም ለማታውቃት ሴት ! እንዳትሞት ህይወቷን የታደካት ! በጣም ጥሩሰው ነህ ! በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ !
ደግ ንፁህ ስሜቱን እንኳን በትክክል መግለፅ የማይችል 🥹እግዚአብሄር ይጠብቅህ 🙏🏼
እሷ ሌባ ናት
ያልበሰለ ህፃን ነው እንኳን ቀረባት
ሀብታሙ ፈጣሪ በጥሩ ነገር ይካስህ ጀግና ነህ አዛኝነትክን አሳይተሀል😢😢😢
False
ሰው በሌለበት ዘመን ሰው ሆነ የተገኘው አንተ ነህ ስለዝህ እናመሰግናለን
እስቲ ልጁን የምትወዱት ❤like
በጣም ነው የምናከብርህ❤❤❤
ruclips.net/video/Pi2mhqtHYiQ/видео.html
@@AdaneJabamo 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪✅✅✅✅✅🤝🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌👍👍🤝🤝🤝💪💋💋💋💋🤲🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ይቅርታዋን ተቀበላት፣ ሴት ልጂ ሁሉ ነገር ናት ፣ ምንም ይሁን ምንም ፍፁም ፈጣሪ ብቻ ነው። ሴት ልጂ ይቅርታ ለመጠየቅ በህዝብ ፊት እግርህ ስር ስትወድቅ፣ ፈጣሪ አንተን እየፈተነህም እንደሆነ ብታስበው። ለእሷ ያደረከው በምድር ላይ ልዩ ሰው ብትባል አያንስህም፣ ነገር ግን ሁላችንም የተሰጠን የፈጣሪ እንጂ የምንኮራበት ምንም ነገር የለንም።
ብር የፈለገ ነው የመሰለኝ
ዝም ብላችሁ አለሁልሽ በሉኝ በቃ በጣም ከፍቶኛል😢😢
@@elsilovee አለውልሽ እኔም ክፈት ብሎኛል ግን አይዞሽ ውዴ
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋ ነው ሀሉ መልካም ነው .ሁሉ ያልፋል
እኔ ሣልሆን አላህ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን እህቴ
@@elsilovee አለሁልሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቅን ነው
አለሁልሽ😘😘😘😘
እንሰማለን ግን አንፈርድም የምትሉ ላይክ ግጩኝ
😅😅😅 አሁንስ እሱን ትሬንድ ነው መከተል ያለብን ሁሉም እየመጣ ችግሩን እኛላይ ይደፋል እኛም እጃችን አያርፍ ስሜታዊ ሆነን እንኮምታለን ሀፅያቱ ለኛ ይተርፋል
አይዞሽ ለዚ ተራ አለም ዘና በይ ፀልይ እግዚአብሔር የኛ ነው
ruclips.net/video/7xVi77gRMNY/видео.html
እኔ ግን ለእሙሙ ኩላሊቱን የሰጠ ሰው ይታየኛል😂
እኛን ማን ፈራጅ አደረገን ሲጀመር ፍርዱ የሱ የፈጣሪ ነው
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
አሜን አሜን አሜን
@@FitsumBekele-c6p Ameen
@@FitsumBekele-c6p አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
አሜንንን
amen betikikl
amen amen❤❤❤
ሰይፉ በጣም ጥሩ ነው ያደረከው ምክንያቱ የብዙ ሰው ጥያቄ ነው የመለስከው!!
ይህ ሰው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ውስጥ መግባት አለበት !! በዚህ ዘመን ትልቅ ጀብድ መሆን ያለበት ሰውን ማዳን ነው!!
ሃብትሽ ለአደረከው ነገር እግዚአብሔር ይመለስለህ !!
❤❤❤ሰው መሆን ሚስጢር ነው❤❤❤❤❤
ስራ አጥቸ ምርር ብሎኝ ቀኑሙሉ ሳለቅስ ነዉ የዋልኩ አይዞሽ በሉ😢😢😢😢
@@semu8044 አይዞሽ ውዴ
azosh yalfal tageshi allah melkam sra ystish
Ayezwesh geta eyesus yewedeshek
አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
Ayzosh!! Egzabiher Alee!!
የደረስኩኝ ነፍሰ ጡር ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏
😅😅 ዋሽተሽ እኮ ነው
ስለማቅሽ ነው
@@bezasolomon2540 ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር የሰጠሽ ልጅ በእጅህ ያሳቀፍሽ
ኣላህ በሰላም 2ያርግሽ
እመብርሃን ታስብሽ❤❤❤
እመብርሀ ታስብሽ
እኔ ከዚህ ነገር የተማርኩት እኛ ሠዎች ብዙ ጥፋት እናጠፋለን በተሌ ፈጣሪያችን ግን ምንም ብናጠፋ እንደሠዉ አተወንም ይባሥ ብሎ ወደኔ ተመለሡ ይቅርታ ላርግላቹ ይለናል አልሃምዱሊላህ መጠገያ ሥላለን
@@semiraAbdu-st4ig አልሀምዱሊላህ
ይህን video ለምታዩ በሙሉ ከሁሉም ነገር ጤና ይበልጣልና ጤናችሁን ይስጣችሁ❤❤😍
አሜን
ይሄን ቪዲዮ ለማያዩትስ😂
አሚንንን
አሚን❤❤❤
አሜንንንን
እንሰማለን ግን አንፈርድም ....ይሄ ልጅ...ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
ያልገባኝ ነገር ኩላሊቱን ከትዳር ጋር አያይዞ ለምን ይንጠባረራል።
👺👹👺👹
እህቴ በቃሽ ብዙ ተጎድተሻል። እልፍ በይ። ተይው። ለራስሽ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል። ኩላሊትሽ ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መኖር አለመኖርሽ እንኳን ገና ብዙ ያጠያይቃል። ዝም በይው። ተይው ይምቦጣረር። ቀን ሲነጉድ እየቆየ ይሰረስረዋል። ብትሞቺ ደግሞ ቁስል ሆኖ ነው እድሜ ልኩን የሚነዘንዘው።በቃ ዝም በይና ራስሽን አስታሚ።ገና እኮ ነሽ። ገና እኮ ኩላሊትሽ ብዙ ብዙ ጥንቃቄና እረፍት ያስፈልገዋል።አይዞሽ እህቴ
መልካምነት ብቻ ብስለት አልሆንም ልጅ እንጭጭ ነው ገና
@@Truth658 በጣም
Amen 🙏 😢❤
እውነትነው
በመጀመሪያ ጌታ እንኳን ይህን ቀን ሰጣችሁ ሀብታሙ መልካም ሰዉ ነህ ያደረከዉ በጣም ትልተነገር ነዉ። ጉዳቱ ይመስለኛል ሰዉ በጣም መክሮህ ነዉ የመጣኸዉ በጓደኞችህ ተሞልተህ እንደመጣህ ያስታዉቃል። የሚጠቅምህ እራስህን ማዳመጥ ነዉ ሩሀማ የይቅርታ ልብሽ ደስ ይላል ህመሙን ወደሽ ያመጣሽዉ አይደለም ማንም ላይ ሊደርስ የሚችል ነዉ ከዚህ በዃላ ላለዉ ተጠንቀቂ።
እኔ ባለቤቴ ከስራ ሲመጣ ከ እህቱ ጋር ገመድ እየዘለልሁ ነበር የምጠብቀው😂😂😂😂😂 እሱ ትንሽ ከኔ እድሜ ከፍ ማለቱ ስይመረረኝ አሳድጎ የልጆች እናት አደረገኝ 😂እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዬን እዲያሳምርልኝ በየእምነታችሁ ጸልዩልኝ❤
min ayenet gemed new ymitezlut
የንጀራ እናት ጡጦ አልገዛልሽም ? ጅል አስተያየት ነው የሰጠሽው ይሄኔ 1000 ኪሎ ሄነሽ ለመቀነስ ስትፈራገጪ ህጻን የሆንሽ መስሎሽ ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን እድሜ በሽታ የሚመስለን ምስኪን ህዝቦች ነን ተኝተሽ ተኩሽ ወንድ ያወቀች ሴት ህጻን አትባልም ይሄኔ ባልሽን ትበልጭዋለሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ጨዋታ@@ሪልአሽክርካሪዎችማስልጠኛ
@@ሪልአሽክርካሪዎችማስልጠኛ እኔ እጃ😂😂
😅😅😅😂😂😊😊
ፓሰተር ቸርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ .ሰይፉ ማለት ሁሉ ሰው ጥሩ እንዲያገኝ የምትመኝ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ኑርልን ቤተሰብህ ይባረክ 🙏
❤❤❤❤
Betam tilk sew nehe
ባንድ አረፍተ ነገር ዉስጥ አራት የፊደል ግድፈት ከምሰራ ኮመንቱ ቢቀርብህስ!?
@@7kilo853 😂 😂
@@Mahifikru-t3k i!j*h
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ጀግና ተባረክልኝ በዚህ ጊዜ ማን ይሰጣል እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፡በናትህ ተረጋጋ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ከ ጎንህ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪
እኔ የምር የዋህነቱን ደግነቱን ሳይ ለቅሶም ደስታም ነው የሚሰማኝ ሐብታሙ😢😢 ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ ወንድሜ ❤❤🙏🙏🙏
አረ ከመጀመሪያው ታሪኩን ንገሩኝ
አዎ እግዚአብሄር ይርዳው
ሀብታሙ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሏህ ይርዳው
አሜን የኔም ስሜት ነው
አቦ የዚህ አማካሪው ሠውየ ንግግር የተመቻችሁ 👍👍👍
ሰይፉ ግን ቁምነገር ሲሆን ለካ አሪፍ ሰው ነህ proud of you seyfu
ሁሌም አሪፍ ነው❤❤❤
ወቀሳ በዝቶበት ነበር ሰሞኑን ለዛ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ግን እኔም ተመችቶኛል
@@HelenGetachew-d6x my sister 🫶❤️
ሰይፉ ሁሌም ቁምነገረኛ ነው
ሁልግዜም ቁምነገረኛ ነው!!
የሐብታሙ ጓደኞች ተባረኩ ከጎኑ እንደቆማችሁ ጌታ ከጎናችሁ ይቁም🙏🏾🙏🏾❤️❤️
Betam triu guadegna alu fetari yebarkachew
በጣም ክብር ይስጣቸው
Behonem beyastarekuwachewu tiru newu
አሚን
በጣም ይመሠገናሉ ፈጣሪ ፋቅራቸዉን እሥከመጨረሻዉ ያማ ያርግላቸዉ
ይሄ ልጅ በኢትዮጵያ ደረጃ መሸለም ያለበት ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
EGZABHRE yemshelemew yebeltale.bderate ke EGZABHRE sehone etefe derb new .
ምን ሰለሆነ እሱ እኮ ገና ለገና በፍቅር ሰአት በሰሜን ኩላሊቱን ሰጠ ፍቅሩ ሲያልቅ እሷ ወጥታ ሰታመሰግነው እሱ ደግሞ አደባባይ እሷን ለማዋረድ ሞከረ እደኔ እሷ ምንም አላደረገችም በትዳር ሲኖር መጋጨት ያለ ነው ለዛም መልካም ነገሮችን ተናገረች አከተመ እሱ ግን አበዛው
😂😂😂ነፈዝ
አላዋረዳትም ያዋረዳት ስረዋ ነው እውነቱን መናገር ቢያቅታት ምን አስዋሻት
የዛሬ አስር አመት አካባቢ መሰለኝ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ።
👺👹👺👹👺👹
ባልና ሚስት ሰርግ ደግሰው የሰርጋቸው ቀን ባልየው ሳይመጣ ቀረ። የቀረበት ምክንያትም በሰርጉ ቀን በሚዘፈኑ ዘፈኖች ምርጫ ነው።ከዛም እንግዶች ወደ ሰርጉ አዳራሽ ሲሄዱ ሰርጉ መሰረዙን ማስታወቅና ተለጥፎ ሲያዩ ጉድ ጉድ ብለው ሁሉም ለየራሱ የሆነ ቦታ እራት በልቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
ከዛ ከቀናቶች በኃላ ሰዎቹ እንደገና ታርቀው እስካሁን ይኖራሉ።
ስለዚህ ልጁ ትንሽ ሰከን ይበል።ትንሽ ተንቦጣረረ የልጅትዋን መጎዳት አይቶ ይመስላል።
ተው ሰከን በል ተው። ልጅትዋ ጥሩ ልጅ ናት ትንሽ ሰከን አንተ ብትል።ተው
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ወንድማችን ሰው በጠፋበት ዘመን ሰውሁነሕ መገኝትሕ ❤❤❤ ታርቁ ታረቁ ታረቁ❤❤❤❤
በጣም ቅን ስርአት ያለህ ልጅ ነህ ተባረክ ❤🥰
ለልጅ ትልቅ ክብር አለኝ ክብርልኝ ሃብትሽ አንተ ደግ ሰው እንዳተ አይነት ሰው አይገኝም አባቴ 🥰
Eneas😅
ሁለቱም ያሳዝናሉ! የእግዚአብሔር ረድኤት ያሻግራችሁ 🖐
ሤቷ አታሣዝንም ልጁ ግን ጀግናነዉ
አሜን
@@ብትአብዱሠኢድ ሤቷ አታሣዝንም
ማንም የማያደርገውን ነው ያደረከው የእውነት በጣም በጣም ደግ ነህ
እውነት አንተ ልጅ ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ🙏🥰🥰🥰
ኩላሊቱን ከመለሰች እድሜው ይጨምራል
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@@ፍቅርብቻ-ቀ9አ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@@setedegnuw4503ደምሬሻከው ቆንጆ🥰
@@setedegnuw4503ደምሬሻለው ቆንጆ 🥰
ልጅቷም ልጁም በውነቱ ያሳዝናሉ ። ሰወች ግን እባካችሁ አታባብሱ ።
Tikikil
በእውነት እውነት ያለው ሁለቱም ጋ ነው ህዝብ በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ይፈረዳል በእውነት እነን ልጂቷ በጣም ታሳዝናለች
እባካችሁ ብቻል መልካም ተናገሩ ካልሆነ ዝም በሉ
ሀፍታሙ መልካም ሰው ነው
ነገር ግን ልቡን ማዳመጥ አለቤት ይቅርታ ካደረጌ መኮፈስ አያሰፈልግም
ሰዎች ሆይ ትዳር ና ውለታ ይለያያል አሰባችሁ ጻፍ እባካችሁ
Mariamn Tewedewaleche Besuu Ergetenyaa Nenyee Aynochua Demtsuaa Yenageraler😢😢❤
Betekikile sewoch mababase malyayete new seeerachew lebona yessstachew
እወነት ነው ሰው ማባባስ መፍረድ አረ አትፍረዱ ሰው ወዶ አየደለም ምታላው ያለፈጣሪ ሚያውቅ የለም
ሰይፉ ምርጥ ሰው ዛሬ እሱ ላይ ያየውት ነገር እነዚን ልጆች ለማስማማት የተቻለውን ቢጥርም አለመሆኑ ግን ሲያስጨንቀው አይቻለው ሰይፉዬ ክብር ይገባሀል ❤
ክብር ለስይፉዬ ምንግዜም❤❤❤
ትክክል ግን እሱም ይማር ከዚህ ልጁ እዛ ሆነ አልቻለም ማለት ትክክል አይደለም
እዉይ ሰይፍሻ ካገባ ከወለደ በዋላ የሰዉ መጣላት ያስጨንቀዋል
የዛሬ አስር አመት አካባቢ መሰለኝ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ።
👺👹👺👹👺👹
ባልና ሚስት ሰርግ ደግሰው የሰርጋቸው ቀን ባልየው ሳይመጣ ቀረ። የቀረበት ምክንያትም በሰርጉ ቀን በሚዘፈኑ ዘፈኖች ምርጫ ነው።ከዛም እንግዶች ወደ ሰርጉ አዳራሽ ሲሄዱ ሰርጉ መሰረዙን ማስታወቅና ተለጥፎ ሲያዩ ጉድ ጉድ ብለው ሁሉም ለየራሱ የሆነ ቦታ እራት በልቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ።
ከዛ ከቀናቶች በኃላ ሰዎቹ እንደገና ታርቀው እስካሁን ይኖራሉ።
ስለዚህ ልጁ ትንሽ ሰከን ይበል።ትንሽ ተንቦጣረረ የልጅትዋን መጎዳት አይቶ ይመስላል።
ተው ሰከን በል ተው። ልጅትዋ ጥሩ ልጅ ናት ትንሽ ሰከን አንተ ብትል።ተው
Betam tikkle seifu mirt sew ❤Respect 🙏🙏
ወላሂ ሰይፉ ስወደው ማስተርም ንግግርክ በጣም አስተማሪ ነው ሺ አመት ያኑራቹ❤❤❤
ፓስተር ነው ማስተር 😂😂 እውነትም ማስተር 😂😂
ሰይፍሻ ሁልጊዜ የምትሰራዉ መልካምነት በልጆችህ ይክፈልህ ፓስተር ቸሬ አንተም ተባረክ❤❤❤
የምን መልካምነት አይ ህዝቤ
ምኑ ነው መልካምነት ይህ መላጣ
@GetuaderaGETU የምን መልካምነት እንደሆነ እኔም አላቅም 😂
@@ወሎየዋ-ወ6ቀለራሱ ብሎ ነው ለመሸቀል
@@ወሎየዋ-ወ6ቀይምለጥህ አረ😡😡😡...... ሰይፍሻ ትልቅ ሰው ነው!!!.....እግዚአብሔር ይባርከው ግን ደግሞ ሰው ነው ይሳሳታል ያርማል!!!
የእውነት ጨነቀኝ እግዚአብሔር መሀላችው ይግባ ለሰው የማይቻለው ለእግዚአብሔር ይቻለዋልና
Are kahune bhla tesemamtwe befker menor yemchyelu aymeslgm legu kortwal😢😢😢
አሜን
Amen
@@ghfghfhjhgh911 ይህኮ የእግዚአብሔር ስራ ነው ኣይቻልም የተባለው የሚሰራ ኣምላክ ኣለ ኣንቸኩል
ሰይፉ ያልተዘመረለት ጀግና የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት
አሜን ያቆይልን
አሚን
አሜን ያቆይልን. በጣም ነዉ የምወደው ሰይፍሻ. ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው አምላክ አይባልም
የዉሳኔንዉጤት ማወቅ ወይም መምረጥ አትችልም ብሎ የተናገረው ነገር በጣምነዉ የተመቸኝ. እዉነነዉ ዉጤቱን አድ ፈጣሪ ብቻነዉ ሊሰጥ የሚችለዉ❤❤❤❤❤❤
የእውነት ትልቅ ክብር ያለህ ልጅ ነህ ❤❤❤
ሀብታሙ ቅን ሰዉ ነዉ ከአስመሳይ ሰዉ አላህ ይጠብቃችሁ
Amennn yareb yetbken kefu nate yechy balga kosasa nate😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን
አሜን
በጣም አስመሳይ ነች
ልጁ በጣም ተጎቷል ግዜ ያስፈልገዋል
የአእምሮ ህክምና ያስፈልገዋል 😔
እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ 🙏
ኣሜን🙏⛪💖🌷
ልጁን የጎዳው ምንድነው? በአደባባይ ወታ ስለ ትዳራቸው ስላላወራች? የሱን መልካምነት ስለተናገረች? ምንድነው?
@@Hiwot-h4cእንዴ አደጋ ደርሶበት ድረሽልኝ ሲላት እዛው ተወጣው ይባላል።
Amen Amen Amen 💗💗💗
በጣም የ እዉነት ሰዉ ነህ ወንድም ለሰይፉም እንደዚምሁ እናመሰግናለን
ማሪያምን ብዙ ጀግና አይቻለሁ የዚህ ግን ይለያል 🙏❤️😊
ዴሞ መልኩ ሸበላ ነው😂
@@ዘሀራZመልክ እረጋፊ ነው
😂😂😂😂@@ዘሀራZ
😉😉😉@@ዘሀራZ
በጣም ጌታን እኔ ግን ከ አይኑ ፎንቃ ይዞኛል 😂😂😂😅😅😅@@ዘሀራZ
ቲጂዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ምርጥ ሴት እርጋታሽ ምክርሽ ተግሳፅሽ ብቻ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል ከልብ አከብርሻለው ብዙ ኢንተርቪ ላይ አይሻለው በርቺልኝ አንድ ቀን ቢሮሽ እመጣለው!!!!!
ወንድሜ ልምከርህ ...ለዚህ አጭር ህይወት ካፈቀርካት ጋር ኑር! ለፍላፊውን ሁሉ እርሳውና ጉዳትህን ክርስቶስን በማሰብ ለፍቅር ዝቅ ብትል ክብር ነው። የስሜት ቁጣ እና ንግግርን ጊዜዊ ነው! ፍቅር በውስጣችሁ ካለ ምንም ቢሆን ይህ የአብሮነት ህይወት እንደውም ከበፊቱ ጠንክሮ ይቀጥላል። በቅርቡ ውህደታችሁን ያሰማኝ አምላክ!
Amennn🙏🙏🙏
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ምን አይነት ደግነት ነው። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ። ሩሀማ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው። ግን ሁሉንም ሰው ስታመሰግኚ ጊዚያዊ ጸብ ቢኖራችሁም ዛሬ ቆመሽ እንድትሄጂ ያደረገሽን እግዚአብሔርንና ሀብታሙን ማመስገን ነበረብሽ እንደኔ ማለት ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
ጎብዝ ውድማችን ከክምና ብጽበል ድኛለው ስል ብስማም ድስ ይላል ብጣም ነው ይተደስትኩት አይዞ ውድማችን ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስታርቃች ከሌላ ስው ከስ ጋ ቀጥለክ ብትኖር ጥርነው ጌታችንም የሚስሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሏል እና እኛ ያለን ይፍቅር አምላክ ነውና ፍቅራችን ይመልስላች ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስዎችዬ እንደ ሀብታሙ ያለ ቅን❤ያላቸው ስዎችን ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነው ከዚህ ልጅ ብዙ ትምህርትን ተምሬያለሁ
ሀብታሙን እግዚአብሄር ይጠብቀው❤❤❤
ሀብታሙ ራስህን ጠብቅ የተሰበረ ልብ አይጠገንም፣እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@@AddisBaddis አሜን ብዬለታለሁ
ያልገባኝ ነገር ኩላሊቱን ከትዳር ጋር አያይዞ ለምን ይንጠባረራል።
👺👹👺👹
እህቴ በቃሽ ብዙ ተጎድተሻል። እልፍ በይ። ተይው። ለራስሽ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል። ኩላሊትሽ ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መኖር አለመኖርሽ እንኳን ገና ብዙ ያጠያይቃል። ዝም በይው። ተይው ይምቦጣረር። ቀን ሲነጉድ እየቆየ ይሰረስረዋል። ብትሞቺ ደግሞ ቁስል ሆኖ ነው እድሜ ልኩን የሚነዘንዘው።በቃ ዝም በይና ራስሽን አስታሚ።ገና እኮ ነሽ። ገና እኮ ኩላሊትሽ ብዙ ብዙ ጥንቃቄና እረፍት ያስፈልገዋል።አይዞሽ እህቴ
በጣም ነው ያሳዘናችሁኝ ሀብታሙ እና ሩሀማ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይርዳችሁ የዓለም ሁሉ ንጉስ የሆነው መድሐኒዓለም ለእናንተ የሚያስፈልገውን የሚበጀውን ያድርግላችሁ ። ሚዲያ ላይ ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር አስተካክሉ ።ራሳችሁን ጠብቁ ፀልዩ በርቱ ልጆች ናችሁ ዋናው ነገር ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አሜን
ruclips.net/video/_IPYjPygEx8/видео.htmlfeature=shared
ሰይፍሻ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ
ሀብታሙ እና ሩሀማ በጣም ታሳዝናላችሁ እግ/ር አንድ ያድርጋችሁ ሀብትሽ ጥሩ ስራ ሰርተህ ሳለ ግን ተሳሳትክ ቢያንስ ቆም ብለህ ይቅርታዋን ቢትቀበል ም/ም ወደህ እና ፈቅደህ ነዉ የሰጠሀት የሰው ልጅ ይሳሳታል ይቅር ለ እግ/ር ነው።
እኔም በዚህ ላይ ቅር ብሎኛል ቢያን አክብሮት ለጠራውና ላስታራቂውም ክብር ሲ መቆም ነበረበት ስተት ሰርቷል
ሰይፍሻ ለህዝቡ ያለህን ክብርና የበዛ ትህትና ጥልቅ መሆኑን ያየሁበት ፕሮግራም ስለሆነ ደስ ብሎኛል!!
በጣም፡፡ ሰይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በጣም የሚወደድ ቅን አሳቢ ሰው ነው፡፡
ሰይፋ ተባረክ ትልቅ ሰው ዘርክ ይብዛ እንወድካለን እባክክ ከትዕግስት ዋልታ ንጉስ ጋር ብታገናኘኝ
ሰይፍሻ የኔ መላጣ❤
😂😂😂😂😂😂@@vegetube3293
@@E.W.G wow wow wow sefu gin inem bitakemi desi yileyhali sefu iridayhi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሃብታሙ መልከ መልካም ልበቀና ነዉ የምትሉ ብቻ 👍🎉❤❤
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ you
አለሁ
betam
Yemn melkamnet new derek new enji...siyastela fara
@elsamesfin2874 ere bakishe hooo
የ ፓስተር ቸሬ ትምርት ይለያል ደስ ቡሎኛል ስለ የሰጣቸው ምክር ሰይፉ እናመሰግናለን ስለ ጋበዝክልን
ምን ብዬ እንደምጀምር ግራ ቢገባኝም ግን በሁለታችሁ መሃል የተፈጠረው ታሪክ በጣም ደስም የሚል የሚያሳዝንም ነገር አለው።
በመጀመሪያ ሃሳቤን በሐብታው ዙሪያ ላንሳ፣ ያደረከው ነገር ማለት በአጋጣሚ ላገኘኸው ሰው አካልህን ያውም በጣም ብዙ ሰዎች በህመም የሚሰቃዩበትን የአካል ክፍልህን ለራስህ የወደፊት ጤንነት ሳትጨነቅ እና ሳታስብ መስጠትህ በጣም ቀና እና አዛኝ እንደሆንክ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ሌላው አንተ አካልህን ስትለግስ እኔ እንደገባኝ የአጋጣሚ ጉዳይ ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ፈቃድም ስለሆነ ነው። አስበው እስቲ እሷ ለህክምና ብቻዋን ስትመላለስ አይተህ ለምን ብቻዋን ሆነች ብለህ ቀረብካት እንደማንኛውም ሰው እኮ ለተወሰነ ቀን የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጥተካት መለያየት ትችል ነበር ግን ያንን አላረክም አንድ በል። ሁለተኛ ደግሞ አሁን እስቲ ማን ነው ከታመመች ሴት ጋር በፍቅር የሚወድቀው? ያውም በዚህ ከባድ በሚባለው የኩላሊት ህመም ከታመመች ሴት። አሁን ላይ እኮ ከፍቅረኛሞች ወይም ከባለትዳሮች አንዳቸው በፀና ሲታመሙ በብዛት የምናየው ጥሎ የሚሄዱትን ነው። ሶስተኛው እና ዋነኛው ይሄ ከሰው ብቻ አይደለም የእግዚአብሔር ሥራ ነው ያስባለኝ ደግሞ እሷ በፀና ታማ ግን አንተ ወደድካት እንበል ግን ከዛም አልፈህ አካልህን ልትሰጣት ወሰንክ ይሄ ብቻ አይደለም ልትሰጣት ከወሰንክ በኋላም ሰትመረመር የደም አይነትህ O ሆነ ይህ ማለት ደግሞ አንተ ለማንኛው ሰው መለገስ ያስችልሃል። እና ይሄ ሁሉ የአጋጣሚ ጉዳይ ነው ልንል እንችላለን? ሐብቴ አሁንም ቢሆን ለሁሉም ጊዜው ገና ነው በስሜት ሳይሆን በማስተዋል ነገሮችን ሰከን ብለህ አስብበት። በተጨማሪም ለተወሰኑ ቀናት ለብቻህ ወደ ገዳማት ብትሄድና እግዚአብሔር ነገሮችን በማስተዋል እንድታጤናቸው እና እንድትወስን እንዲረዳህ ጠይቅ። መቼም በወደፊት ህይወትህ የማትፀፀትበትን መፍትሄ ታገኝበታለህ።
ሌላው ያለህበትን የስሜት ሁኔታ ክብደቱን ያንተን ያህል ሊሰማኝ እና ልረዳው አልችልም። ግን ምን አለ መሰለህ ለሰዎች የሆነ ነገር ስናረግ በምላሹ ከሰዎቹም ሆነ ከፈጣሪ የምናገኘው ነገር እንዳለ ጠብቀን መሆን የለበትም። ስለዚህ ያረከው ነገር በዋጋም የሚተመን ባይሆንም ግን በምላሹ ላንተም መስዋትነትን ፣ አክብሮትን ፣ ፍቅርን ሌላም ሌላም መጠበቅ ይጎዳል ለምን ብትል አንተ ያደረከው ነገር ትልቅ ነው አካል ማለት ምን ልበልህ ቃላት የለውም ስለዚህ አንተ ባደረከው ልክ የሚከፍልህ ሰው አይደለም። በተረፈ በመጀመሪያው የሰይፉ ሾው ላይ የቀርበችበትን ፕሮግራም ሙሉውን አይቼው ነበር ከዛ ደግሞ በቀጣዩ ቀን አንተ በተለያዩ ሚድያዎች ከሰጠሃቸው ቃለ መጠይቆች ላይ የተቀነጫጨቡ ቪድዮዎች አይቼአለው። በአሁኑ ሁለታችሁ በአንድ ላይ በቀረባችሁበት የሰይፉ ሾው ላይ ደግሞ የመጀመሪያው ፕሮግራም ቀረፃ ቀን አንተም እዛው እንደነበርክ ግን መለያየታችን ካልተነገረ ቀረፃው ላይ አልሳተፍም ብለሃት ቀረፃው ለይ ያልተሳተፍክበትን ምክንያት ተናግርሃል። እንደኔ ማንኛውም ሰው እኮ ትዳር ይመሰርታል ተስማምተው መቀጠል ካልቻሉ ደግሞ ይለያያሉ። ስለዚህ ይሄ በሁለታችሁ መሃል ብቻ የተፈጠረ ጉዳይ አይደለም ጉዳይ ተብሎም በሚድያ ላይ ሊቀርብ አይችልም። ግን በሁለታችሁ መሃል ብቻ የተፈጠረና የሚገርም እና አስደናቂ እንዲሁም አስተማሪ የሆነው ነገር አንተ ለ እርሷ አካልህን የለገስክበት ነው። ስለዚህ እሷም በሰይፉ ሾው ላይ ቀርባ ታሪኳን በተለይ በአጋጣሚ ወደ ሆስፒታል ስመላለስ የተዋወኩት ሰው ነው አካሉን ሰጥቶኝ ህይወቴን ያተረፈው ብላ ነው በህዝብ ፊት ያመሰገነችው። ስለአንተ ክፉም ነገር አልተናገረችም። ያልገባኝ ነገር ግን አንተ በመጀመሪያው የሰይፉ ሾው ቀረፃ ቀን መለያየታችን ካልተነገረ አልቀርብም ማለት ነው? በጣም ደስ የሚል የሚያኮራ ሌሎችንም የሚያስተምር ድንቅ ታሪክ እያላችሁ በወቅቱ በመሃላችሁ በተፈጠረ አለመግባባት ለምን አንተ ከጥሩው ነገር አሉታዊው እንዲነገር ፍላጎት እንዳደረብህ ነው። አለመግባባት እኮ የትም ያለ ነው። የትም የማይገኘው ግን አንተ ለእሷ ያደረከው ነው። በሌላ ሚድያም ላይ ወጥተህ ባትናገረው መልካም ነበር። አንዴ ሆኗል ግን ከዚህ በኋላ በማስተዋል አስበህ ለሁለታችሁ የሚጠቅመውን አድርጉ። መቼም አካልህን ዝም ብለህ አልሰጠሃትም ስለወደድካት ስላፈቀርካት ነው። የሁለታችሁ ህይወት ደግሞ የሁለታችሁ ነው ጓደኛና ቤተሰብ ነገሩን ያንተን ያህል የእሷን ያህል ጉዳዩን እንደ እናንተ ስሜቱን አይረዱትም። ቤተሰብም ልጃቸው ስለሆንክ አንተን ከተለያዩ ነገሮች ስለመጠበቅ እንጂ በሌላ አቅጣጫ ላይመለከቱት ይችላሉ። ጓደኛ ላልከው ግን በጓደኛሞች መካከል ሊሆን የሚገባው አንዱ ምናልባት በአካላዊም ሆነ በስነልቦና ጉዳት ካጋጠመው ድጋፍ መስጠት እንጂ በህይወቱ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ላይ የመወሰንም ሆነ እንዲወስንም ግፊት እና ጫና ማድረግ የለባቸውም። ለጓደኛቸው የሚያስቡ ከሆነም ትክክለኛውን ወደፊት የማይፀፀትበትን ውሳኔ እንዲወስን የሚያስችለውን መንገድ እንዲያገኝ ማመላከት እንጂ እነሱ ሊወስኑለት ወይም ውሳኔው ላይ ጣልቃ መግባት የለባቸውም። እንደዛ የሚያደርጉ ካሉ እኔ እነዚህን ጓደኞች ናቸው ለማለት ይከብደኛል። በጓደኞች ወይም በቤተሰብ ተፅእኖ ውስጥ ሆነ የወሰንከው ውሳኔ ወደፊት ከቀልብህ ሆነህ በራስህ አእምሮ ስትገመግመው ትክክል እንዳልነበርክ ስትገነዘብ ያኔ በዚህ የህይወትህ ትልቁ ውሳኔ ላይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ተፅኖ ያደረጉብህን ሰዎች ልትርቃቸው ልትጣላቸው ትችላለህ ስለዚህ ከቤተሰብም ሆነ ከጓደኞችህም ላለመቀያየም በራስህ የወሰንከው ውሳኔ ይጠቅምሃል። በህይወታችን የምንወስነው ውሳኔ ደግሞ በአንድም በሌላ መንገድ ተፅእኖ ስለሚኖረው ያልተረዳኸው ግር ባሉህ ጉዳዮች ጥሩ መረዳት እንዲኖርህ ጥሩ የስነልቦና አማካሪ አግኝተህ ብታማክር ሊረዳህ ይችላል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እኔ አልፈርድም ዝም ብል ይሻለኛል እግዛብሔር ይርዳቹ
@@NekeTube-123 very matured
Ya u are correct
my Idea 💡
እኔም ማነኝና እፈርዳለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Me too
እነዚህ ወጣቶች በጣም ያሳዝናሉ አንድ ነገር ያስፈልጋቸዋል ከሰው እርዳታ በላይ ፀሎት ያስፈልጋቸዋል ሲቀጥል ወደ ፈጣሪያቸው ተጠግተው ቢፀልዩ የፅሞና ጊዜ ከእግዚአብሔርጋ ቢኖራቸው ይፈወሳሉ ወደ ትዳራቸውም ይመለሳሉ ። እግዚአብሔር ይርዳቸው መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@@yoditzewdie9390 Thanks, you are right ✅️ 🙏🙏🙏
እውነት ለመናገር ወድልጅ ወድነቱን ያሰየበት ምርጥ ሰው ሀብትሽ ቅዱስ ሚካኤል የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ወድሜ
ሩሀማ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር አለ ተስፋ አድርጊ ሀብታሙም ያደረከው ነገር ትልቅ ነው አሁን ግን አስበህበት ወስን ለይቅርታ ደግሞ ልብህን ክፍት አድርገው ብትጎዳም ግን ከይቅርታ እና ከፍቅር በላይ ምንም የለም በዚች ምድር ላይ ጌታም የሰቀሉትን ይቅር በላቸው ብሏል
ጌታ አልተሰቀልም
@@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 ሳያዩ የሚያምኑ ብፁሀን ናቸው ይላል ጌታ
የባስተር ቼር ነግግር እንደኔ የሚውደው አለ እስቲ ላይክ
ruclips.net/video/_IPYjPygEx8/видео.htmlfeature=shared
ruclips.net/video/_IPYjPygEx8/видео.htmlfeature=shared
በጣም ነው የሚመቸኝ
እኔ
Betam enji
ሰይፉ ፋንታሁን ትልቅ ሰው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር አመሰግናለሁ ❤❤
ፍቅር መልክ ቢኖረው ሀብታሙን ይመስል ነበር የኔ ዘመን ጀግና አፍቃሪ ❤❤
በጣም😍😍😍
በጣም ልበሙሉነው❤
በጣም ይለያ ማርያምን❤😢
ትክክል
ሊሊ እረ ባክሽ አታፍሪም እኮ አንችም ኩላሊት ትፈልጊ ይሆናል
አቤት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛ ስንቴ አጥፍተን ይቅርታ ምታደርግልን ነገርስ ሳስበው ፍቅርህ እጅግ ብዙ ነው!!! አንዴኮ አይደለም ደጋግመን በድለን ይቅር እያልክ ታኖረናለህ ጌታ ተመስገን ስለምህረትህና ይቅርታህ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው መሐሪ ነው ብቸኛ አዳኝ ነው።
የስነ ይቦና ሀኪም እግዚአብሔር ነው አይዟቹሁ የሰላም አምላክ በቤታችሁ ይግባ❤
ይሄ ትክክለኛ ኮሜንት ነው ተባረኪ ❤
አሜን የተባረክሽ
ሰዉ ነብሴ ነብሴ በሚልበት ጊዜ ነብስህን አሳልፈህ የሰጠህ ምርጥ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን ለሷም ልቦና ይስጣት
አሜን አሜን
Amin 🎉🎉
አሚን
ሀብታሙ ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ ተገኝተሀል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው እግዚአብሔር ቀን አለው
Liba mine tawokaleh
ሀብታሙ ትክኪለኛ የፍቅ ሰዉ በጠም ነዉ ማከቢርህ❤❤❤
ruclips.net/video/Pi2mhqtHYiQ/видео.html
Ehefeker ayedeleme semete becha yewahw ayedelem semetawi new berasu ayewesenem lesewu akeberot yelewume betame chegere yalebet leje newu besenelebona metakem alebete::
ያልገባኝ ነገር ኩላሊቱን ከትዳር ጋር አያይዞ ለምን ይንጠባረራል።
👺👹👺👹
እህቴ በቃሽ ብዙ ተጎድተሻል። እልፍ በይ። ተይው። ለራስ ሽ ገና ብዙ መከራ ይጠብቅሻል። ኩላሊትሽ ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል። መኖር አለመኖርሽ እንኳን ገና ብዙ ያጠያይቃል። ዝም በይው። ተይው ይምቦጣረር። ቀን ሲነጉድ እየቆየ ይሰረስረዋል። ብትሞቺ ደግሞ ቁስል ሆኖ ነው እድሜ ልኩን የሚነዘንዘው።በቃ ዝም በይና ራስሽን አስታሚ።ገና እኮ ነሽ። ገና እኮ ኩላሊትሽ ብዙ ብዙ ጥንቃቄና እረፍት ያስፈልገዋል።አይዞሽ እህቴ
betam ❤
ትክክለኛ የፍቅር ሰው በይቅርታ ያምናል
የፀባቸው ምክንያት በግልፅ ባይገባኝም ልጁ ግን በጣም የተጎዳ ይመስላል የእውነት በጣም ልቡ ተሰብሯል
ሀብታሙ እውነት የልብ ሀብታም ነው፡፡ እራት ስለጋበዝን ብቻ መጥፎ ነገር የምናደርግ ሰዎች በበዛንባት አለም እንደ ሀብታሙ ያሉ ሰዎች ሲገኙ ጫና ውስጥ መክተት ጥሩ አይደለም፡፡ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሀሳቡ ይቀይር ይሆናል፡፡ Hats off Habtish. You are model for many of us.
አለሁልሺ❤❤❤❤❤
Credit ሸመታ ተወቶ መሆኑ ነው?😅
የሥነልቦና የሰፈለዋል ለእሷም ለእሱም ምክነያቱም ሌላ ጋ ገብቶ ፍቅር መመሰረት ጥሩ አይደለም
@@masreshategene1790 of course they should. They might develop a negative attitude towards relationships, especially HABTAMU.
@@masreshategene1790I couldn't agree more. They definitely need Psychological Support in order to not develop a negative attitude towards relationships, especially HABTAMU.
ባለሙያዎች እና ሰይፉ ምስጋና ይገባችኋል እግዚአብሔር ልጆቹን እንዲረዳቸው ከልብ እመኛለሁ ። ሃብታሙ ግን ቀራኒዮ የተሰቀለውን ክርስቶስን ካየ ይቅርታ እና ምህረቱ በበጎ ይደመደማል የሚል እምነት አለኝ ። የምታምኑት አምላክ የልባችሁን ስብራት ይመልሳል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ።
Pastor Chere you are Simply the Best lots of Respect to you.......
ሐብታሙ በጣም የተጎዳ ሰው ነው !ፓስተር ቸሬ መልካም ሰው ነህ ! እግዚአብሔር ያክብርህ !እኔ ግን ይቅርታ ስሟን መጥራት አልፈልግም ! በጣም መጥፎ ሴት ነች ! የምትሆን አይደለችም !የሐብታሙን ጤንነት ጠብቁለት !!!
ሁለቱም በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢ይሄን የመሰለ ስንት መስዋት የተከፈለቀት ፍቅር ቀጥሎ ወልደው ከብደው ድጋሚ ይሄን ታሪክ ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር።ካልሆነ ምን ይደረጋል።ሁለታችሁም መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ።
Yetekefelelat nechi balegawa fker yelatm tqmegna nat
እዉነትለመናገር ምርጥ ሰዉ ነህ እዳ ተአይነት ሰዉ ያብዛ ልን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😍😍😍
ሰይፉ በጣም እንደተጨነክ ያስታውቅብሀል ፈጣሪ ታርቀው ልጅ ወልደው አንተ ጋር ቀርበው ደስ ብሎህ ለማየት ያብቃን
አሚን
Amen
ኣሁን ባንድቀን ዉስጥ ብዙ እይታ ታይቶዋል ሴፉ ግን ሰዉ ሲረዳ ኣይተን ኣናውቅም በሰዉ ሂወት ታሪክ ትነግዳለህ
@@elaridebesai671፦ የት አየሽ የማይባል አትዘባርቂ
ድንቅ ሀሳብ ደስ ይል ነበር
እንደኔ በጭንቀት ዉስጥ ያላቺሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ!
ምንም ሊወራ ይችላል ሀብታሙ ግን ቅን መልካም ሰው ነህ ይመችህ ወንድማችን❤
@@AmiTube-x6x የኔ ቆጆ 🌹🌹
@sadearagumohamd 💗
ጎበዝ ፓስተር ቸሬ እጅግ ድንቅ መልዕክት በተለይም የልጅ ባህሪ የተረዳህ ይመስለኛል በእነዚህ ጓደኞች መሀከል የተፈጠረው ችግር መፍትሔ ሶስተኛ ወገን ሀሳቦች መደመጥ አለበት ይልከ ሀሳብ ትልቅ የመረዳት ችሎታ አየሁበት ፈጣሪ ይረዳህ
ዉጣ ዉጣ ነው የምልኝ ያለው part 😅 ግን ደሞ ኤራሱን ሆኖ ነው የቀርባው 🥰🥰❤️
Betam yewah nw Egziabiher yemibejewun yadergelet! Lijuta Egziabiher lebona yestate be afe sayehone betegebar yelewetat. Fetsameyachewun Egziabiher yamar yadergelachdwu!!!❤️🙏❤️
ሀብታሙ ደግ እና እግዚአብሔርን የሚፈራ መልከ ቀና ልጅ ነው ወንድሜ ሀብቴ ህይወትህን አሳልፈህ ሰጥተሀል በፅም በፀሎት በርታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅህ አይዞህ ሰላምህን የሚሰጥህን ህይወት ኑር ፈፅሞ አብዝተህም አትጨነቅ
ልጁ ወላሂ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳድግው ነው የውንድ ቅርፅ ያያዘ ❤
ስነስርሀቱ ሁላ ጀግነ ወጣት ነው
@@promobile5016የወንድ ፀባይ ነው ያለው
ምን ያህል እንደተከፋ ምታቀው ዝም የሚለው ነገርን ስታይ ነው። የዘመናችን ጀግና ወንዳወንድ አፍቃሪ።❤
ትክክል
ሳህ
እውነት ለመናገር ሀብታሙ ልበ ቀና ትሁት ፀባዬ ሰናይ ነህ እግዚያብሄር በሁሉም ነገር ይክስሀል ምንም ቢሆን መልካምነትን አድርግሀል ከእስዋ ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኜዋለህ ቅስምህ ቢሰበርም ለመበርታት መሞከር ነው ግማሽ አካልህን ቆርጠህ በመልካምነት አድርገሀል ጀግና ነህ በርታ ህይወት ይቀጥላል❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
ጥግ ድረስ መውደድ የሚችል ማፍቀር የሚችል ልብ ጥግ ድረስ መጥላትም ይችላል እቺ አስመሳይ ይሄን አልተረዳችም
ሳታሰመሰል ትክክለኛ እራሰህን ሆነክ ነዉ የቀረቡከው ተባረክ።
የህንድ ፊልም የሚሰራ ነው የሚመስለው ትክክለኛ ባህርዩ አይመስለኝም ሳይኮሳተር ሪላክስ አርጎ ግን አልታረቅም ማለት ይቻላል ይሄ ሁሉ አክሽን አያስፈልግም
ቲሽ አስመሳይ @@felenuna8034
@@felenuna8034እኔ ግን እራሱን እየተቆጣጠረ ነው የሚመስለኝ ጥርሱን ነክሶ ፣ ወይ ተነስቶ እንዳይሄድ ወይ የሚጠጣበትን በንዴት እንዳይወረውር አክሽኑ በዛ ምክንያት የመጣ ይመስለኛል
are yandale
በጣም ተጎድቷል😢😢😢@@felenuna8034
❤❤❤ሀብትሽ የመልካም ደጋግ ሰዎች አረያ ነህና እንዎድሃለን❤❤❤
ሀብትሽ የእውነት በጣም ደግ ፣ መልካም በዛ ላይ ቆንጆ ሰው ነህ❤.....ስለሁሉም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ቁንጂና ትዳር ይሆናል ወይ?
እሱማ አይሆንም .....እግዚአብሔር በመኸላቸው ይግባ እንጂ
ቆንጆ ቆንጆ አትበሉ አስሬ እሷም ቆንጅዬ ናት
አንት ምርጥ የፍቅር ሰው ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክህ መልካምነት ከቃላት በላይ ነው።።
ከልብህ ይቅር በላት ይቅር ማለት ትልቅነት ነው 😢አንቺም ይቅርታሽ ከልብሽ ይሁን እባክሽ ዳግም እንዴትጎጂው የእውነት ልጁ በጣም ተጎድቷል😢😢😢
እሷ አስመሳይ ናት
Betam kefu sate nate 😢😢😢are endategedlwe entarke bela taseferalchy😢😢😢😢
አንድ በደል ብቻ አይደለም የበደለችው አደጋ አድርሶ እዲደርስለት የወድሟን ስልክ ቁጥር ቢጠይቃት ችግርክን እዛው ተወጣው ማለቷ ታሞ አለመድረሷ ታድያ ምን ሲሆን ነው የምደርስለት ስለዚ አሑንም ለሚዲያው ይምሰል ነው እንጂ ዛሬም ውሸታም እና አስመሣይ ነች
ልጁ ጥሬ ነው ብስለት ኧረረረ ንግግሩ የብስለት ጉዳይ ወፍ
@@hiwettesfaye-it3ds😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢❤
ሰለላአለይወሰላም የኛ ውድ ነብይ
አፍደሉ አለይሂ ሰላዋቱ ወሰላም
S.A.W
😮
S a w
እናቴን አሞብኛል ዱአአርጉልኝ ሁላችሁም😢😢❤
@@MesiGashaw ይማርልሽ
አይዞሽ ምህረት ይላክላት🙏
አላህያሺረልሺ🎉🎉
አላህ ያሽልልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማራት
ሰይፉ ዛሬ ባለመስማማታቸው ከፍቶታል በዚ የሚስማማ በላይክ ሰይፉ እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሆ❤🎉
@@abher- ayzogn Seyfuye 🙏❤️🙏😍
የእዉነት በሁለቱም በጣም ነው ያዘንኩት በጣም አዝናለሁ ያዉ እሰማለሁ ግን መፍረድ ይከብዳል ሰው ነኝ እና የእግዚአብሔር ስራ ነጭና ጥቁር ነው መፍረድ ኣልችል ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይርዳቸው ለሰው ልጆ ሰላም ይስጠን ኣይዘህ ኣይዘሽ🎉❤
የእውነት ሁለቱም ያሳዝናሉ አላህዬ ይርዳቹ
😢😢😢😢😢
እሶ ምንም አታሳዝንም ካህዲ ነች
@@Saada-g4f
Ende mn malet new sew ysasatal yatefal ahun bitareku tru neber
@@Saada-g4frega bilesh adamchy, astentgny, hazeneta yelelat ehit atihugny wde. Ende Islamic astemhrotum bihon, mnm fird kemestetish befit 70 mikinyatochn mefetesh alebsh. Bzu adamchi, rega blesh astentgny. Bzu negeroch yalut kemiwerutna kemitayut negeroch jerba new.
Beterefe ye huletunm smet kezih belay merebeshna wede kifu megfat, Allah fit benebs yasteykalna tinikake binaderg yishalal.
Tigist waltenegus ,pastor Cherie and Seifu all of you are doing a great job .TG,you are my hero!!
ይወዳታል ግን ብታረቃት ጓደኞቼን ቤተሰቦቼን አጣለው ብሎ ይፈራል ምክንያቱም በክፉ ቀን አብረውት ስለነበሩ እነሱን ያከብራል እነሱ ለማስታረቅ ግን ቢሞክሩ በጣም ቀላል ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹና እንድትክስ እመኛለው 😥😥😥
@@betelhemtsegaye-g2s Yemir betam enem yihen sasib neber egziabher yirdachew
እሷ አቶደዉም
ልክ ነው እኔም እንዲ ነዘ የተረዳውት
Tekekel enem endaza nw yemisemagne! Liju gin betam tegodetal degemo iyeferdebetem ke gebat betam idelegna set nat letekesewu yasfelegal.Egziabiher fetsameyachewun yasamerelachewu!❤️🙏❤️
ሳህ
የኔ ውድ ልብህ በሃዘን የተሞላነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ😢😢❤❤❤❤
Tigist Waltenegus, my goodness, you are an amazing therapist. THANK YOU!
Seyfu, thank you!
*ቅመምችዬ እስኪ ሀብታሙ በመቅረቡ ደስ ያላችሁ ብቻ ቻናሌን አስርሺ አስገቡኝ ተባረኩ🙏ሀብታሙ ወንድሜ ተባረክ እንደአንተ አይነት ቅኖችን ያብዛልን*
❤❤❤
ሀብታሙ ምን አይነት መልካም ልጅ ነክ❤ሴቶች ሁሉ ፈልገው ያጣው ባል ነበርክ!መልካሙ ነገር ሁሉ ተመኛወልክ❤
በጣም አመለጣት ጌታን
በጣም እግሯ እስከሚላጥ ብትፈልግ እደሱ አታገኝም ከጇ ወጣ ተላቀቃት
አሰፈሰፍችሁ ጋለሞታሁላ
😂😂😂😂😂😂 ምነዉ ቀናሆ?@@PeacefullRain-g4g
@@PeacefullRain-g4gወይኔ ኮመንትህ😂😂
ልጀ በጣም ንፍቅ ብሎኛል ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ ❤❤❤
@@alemtsehaybeza7966 እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችሁ
@@alemtsehaybeza7966 አይዞሽ የኔናት ስለነሱ ምን አገባን እኛ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ
ያገናኝሽ❤❤❤❤❤❤
ከይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ
ወይኔ በጣም አሳዘነችኝ 😢ብቻ እግግዜር የፈቀደውን ያድርግ❤😢
እኔም አሳዝናኛለኝ ግን ደሞ አናዳኛለች😢
@@MireButu maryamn betam nw mtszenw yena enate
ሃብታሙ ሳየውም ንግግሩን ስሰማም እጅግ እጅግ እጅግ ያሳዝነኛል። በጣም የተጎዳ የሚመስል ፊት ነው የማይበት። እባካችሁ የምትቀርቡት ሰዎች ወይም የቅርብ ጓደኞቹ ከአጠገቡ ሳትለዩ እያዝናናችሁ ምከሩት።
አወ እሷ ግን አስመሣይ ናት
@@Mekresilassie2Asfaw እሚተዋት አልመሰሊትም ነበር
ወላሂ enem በጣም nw yasazngne
agule atnsene felga nwe enj mn argcwe
@@ዘሀራይመር-ዀ7አእሶ የኔ ባል አይነት አስመሳይ እስስት ነት
ሃብታሙ በጣም ጥሩና ደግ ሰው ነህ የኣማካሪዎች ምክር ሰምተህ ጊዜ ወስደህ ተረጋግተህ ይቅርታህን በእርቅ ብትቀጥለው ላንተ ጥሩ ሊሆን ይችላል ሩሃማም የበለጠች ሚስት ሁና ልትክስህና ትችላለች ብየ ኣምናለው ነጌቲቭ ሃሳብና ምክር ግን እንዳትሰማ ለሁለታቹም እድሜና ጤና ይስጣቹ
ሴፍሻ ዘመንህ ይባረክ የስነ ልቦና ባለሙያዋ የምር በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ምትሰጠው ሁሌም ጋብዛት በአንድ ወቅት እስቲ ወንድ ነህ ሞክር ተብሎ በረኪና ጠጥቶ እሱን ለማዳን የሄድንበት ርቀት ከባድ ነበር ደግነቱ ድኖዋል ባለሞያዋ ድንቅ ናት።
ትእግስት ዋልተንጉስ ትችላለች
ዩቱብ አላት አሁን የከፈተችው መከታተል ከፈለክ
ሰይፉ መልካም ሰው
እኔ በጣም የምወደወ የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ❤