Sometimes those who have had such good life are stronger than others who have less . She is strong bubbly and very positive even if all this unbearable situation were happened to her. Hope it will be over soon and ur late husband will be very proud. Almighty god fulfill all ur wishes . Strong mom!!!
ግርም የሚለኝ ነገር እኔ በምሰማበት ሰአት 405 ሰወች አላችሁ ላይክ ያረጋችሁ 50 ሰወች ናችው በሰላም ነው አይከፈልበት ለምን ላይክ አታረጉትም ከሰው ቤት ገብቶ በልቶ ጠጥቶ ምስጋና ያስፈልጋል ያ ማለት ላይክ አርጉ እስኪ 500k እናስገበው በናታችሁ
Eneko yhen comment yalik meslogn lemoralih like areku...lemaraki kehone tiru eyehede new....lerasih ezen....
አዳምጠን እንጨርስ እንጂ ?
ቅናት ምቀኝነት ያው የግላቸው የሆኑ ብዙ አሉ
አይኮመንቶች ጣልእምታደርጓት ነገር ታዝናናኛለች🎉🎉🎉🎉
መቼ ጥሩ ነገር ይመቸናል በልቃጦችን ነው የምናበረታቸው እዉነት አይከፈልበት አስተማሪ ነገር ነው የሚቀርበው
ለእኚ ጠንካራ እናት የቻልነውን ድጋፍ እናርግ ebs በአዲስ ምእራፍ እንደምታቀርቧቸው አልጠራጠርም ጋዜጠኛው big respect!
ለሰሚው ቀላል ይመስላል ያሳለፈችውን ህይወት እሷ ናት የምታውቀው ይሄንን ፕሮግራም የተመለከተ አስር ሺ ሰው መቶ መቶ ብር ቢያግዛት ትንሽም ቢሆን ከችግሯ ልታገግም ትችላለች
መቶ ብር እንደ ሰማይ እርቆናል ኑሮ እሳት ሁኖብን
ቢሆን ጥሩ ነበር
ፕሮግራም ሰሪዎቹ በነሱ ፕሮግራም ሚሊየን ብር እኰ ነው የሚይገኙት ሲረዱ አይተን አናቅም
የሚንችል ሰዎች እንርዳት ደስ ይለኛል 😢😢
@@SdC-t4p እንዴት እናግኛት?
የኔ እህት ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ በርቺ አበሻልብስም እናሰራሻለን አይዞሽ :: አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ፈልገህ በሚዲያ በማቅረብህ ክብር ይገባሀል እግዚአብሔር ይባርክህ::
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ይሄ ሁሉ የህይወት ስቃይ ግን በሳቅ, በጥንካሬ,የስራ ፍላጎት እኔ እያለቅስኩ ነው የሰማዋቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አያሳፍረንም ማራኪ አንተንም እናመሰግናለን
ብር ያላቹ ሰወች ለዚች ነብስ መልካም አድርጉ ከ እግዚአብሔር ታገኙታላቹ ይሄ ትልቅ እድል ነው ፈጥነን ለመርዳት እንሽቀዳደም
ብር ከእግዚአብሔር ዘንድ በአደራ የተሰጠን ነው ተርቤ አላጎረሳችሁኝም ታምሜ አልጠየቃችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ያለው ከኔ እንደአንዱ ወይም ለአንዱ እንድናደርገው ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
እቤት ስቃይ የኔ እናት በትንሽ ፈገግታዎ ውስጥ ብዙ ስቃዮች አሉዎት ለቀሪው እድሜዎ አላህ ሰላምና ደስታን ይስጥዎት ❤❤❤
በጣም ብርቱ እናት ነዎት ቸሩ መደኃኒአለም እዲሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ልጂሽንም እመቤቴ ትዳብሳት ከሀዘን ቡኀሀላ ደስታ አለ ፈግታሽ ስንቱን ዋጥ አርገሽ
እንዳው ልዝቺ እናት አንድ ኮንደሚንዬም ይጠፋል እብካቹ
ደስ የምትል ሰው ጨዋታዋ ለዛ ያለው አሁንም ከነ ውበትሽ ነው ያለሽው ፈጣሪ ከአንቺ ይሁን እህቴ
Let we support this strong and resilient mother. Don't miss this opportunity. Amazing history
በጣም ይገርማል ሰው ማለት ስንት ነገር ይችላል አይዞሽ ይህም አልፎ ታሪክ ይሆናል የማታ እንጀራ ይሰጥሻል ፀልይ "ድምፆሽ ደስ ይላል ተዋናይ ብትሆኚ ጥሩ ነበር❤❤❤
በሩ የማይዘጋ ሁሌም ክፍት የሆነ? ስንት የሚያሳዝን ሰው አለ በየቤቱ😢
እጅግ በጣም
አቀራረብህ ደስ ሲል ከቤት ይዘሀቸው መጣህ ቡና ጣየችሁ።ቀል ያለ ስሜትን ይፈጥረል ለተጠያቂው። ስራህ እየተሻሻለ ነው።❤❤❤
ደምሪኝ ውድ
ሕይወት ብርቱ ሰልፍ ሜዳ ነች ይላል ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል 😢😢 ለያንዳንዳችን እንደሚገባን መጠን እግዚአብሔር ሽክማችንን ያቅልልን 😭😭
አሜን አሜን አሜን
amen
Amen Amen Amen
አሜን❤❤❤
ስንቱ ችግር አልፎ እፎይ ስትይ ደሞ ሌላ ችግር ጀግና ተምሳሌት እናት ነሽ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ
አሁንማ አድነኩህ ቅንጡ ሰወችን ብቻ አደለም የምታቀርበው ተመቸኝ ❤❤❤በርታ በሰርግህ እንልፋ😂❤
ደምሪኝ ውድ
@yeshyemarr8303 ደመርኩሽ በርች
ክክክ ባይሆን ሸር እና ላይክ እያደረግሽ ልፊ እስከዛው
ምርጥ ልጅ ነው የጎዳና ልጆች አርሶአደሮችንም ያቀርብ ነበር ፊት ጀምሮ
ከፍ ያለ ጀረጃ ይድረስ
የኔ እናት የናት ፍተናዋ ብዙ ነው እግዛቤር ቀሪው ግዜሸን አርፍ ብለሸ እንድትኖሪ ያድርግሸ ምሰኪን ጠንካራ በፍገግታሸ ሁሉንም ትችይወለሸ
በመጀመሪያ እናቴ ጠንካራ እናት ኖት እምነትዎት ትእግስት እናጥንካሬዎት ብዙዎችን ያስተምራል ይበርቱ ጎበዝ እናት።
በእርሶ ንግግር ዉስጥ ግን አንድ ነገር ታዘብኩ ሀገሬ መቼ ይሆን መንግስታት በተቀያየሩ ቁጥር የግለሰቦች ህይወት የማይመሳቀልባት መቼስ ይህ ጦርነት የሚያበቃላት ጦርነትና ግጭትን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ፕሮግራም ነዉ ዘመናትን የተሻገረዉ ችግር አሁንም የስንቱን ቤት እንዳተራመሰዉ ቤት ይቁጠረዉ😢
Ewnet new
የኔ እህት ብርታቱን ስቶሻል አሁንም ያበርታሽ እናትነት ድንቅ ነው የራስሽ የሆነውን ቤት ጌታ ይስጥሽ ብርቱ እናት
ደምሪኝ ውድ
ህይወት ፈታኜ ናት እግዜአብሄር ጨርሶ ይማራት ለእርሰወም መጨርሻወን ያሳምርው
“ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥6
አሁን እኔ ሰንቱ የተደርግልኝ እያለሁ ሳማርር የሄን ሁሉ ፈተና ስው አልፎ ጌታን ሲያመሰግን ምን ይባላል🤔
እናቴ አይዞት ጌታ አሁንም ፀናቱን ይስጦት!
አቤት ፈጣሪ ምን አይነት ጥንካሬ ነው ፈጣሪ ይመስገን በእውነት በጣም በጣም አከብርሻለው ፈጣሪ ተአምሩን ይግለፅ አሁንም
ማራኪ እውነት እሷን አይቼ ነው ሰብስክራይብ የደረኩት ጠንካራ እናት ነሽ ማሚዬ እድሜ ይስጥሽ አንተንም እናመሰግናለን 🎉
በጣም የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የኔ ጠንካራ እናት ያሳለፍሽው ነገር በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢
እመብረሃን ባልታስበ ሲሳይ ትጉብኝሽ🙏🏻🛐
ከዚህ በፊት የነበረው የጥንዶቹ ታሪክ
ስራህ ላይ የልጁን ታሪክ በማሰማት
ቢሆን የተሻለ ነበር የልጅቷ ...አይነት የትውውቅ ታሪክ ሁኔታ ማስቀደምህ
ጀምሮ የመጨረስ ችግር ያለባቸውን
ተመልካቾችን ያገናዘበ አልነበረም
የእኚህ እናት ታሪክ አጠያየቅህ
እርጋታህ ጨዋታህ ሳቅህ ደስ የሚል ነበር ሀይማኖት ኑሮ አትለይም ለሁሉም የሚሆን መልካምነት ነው የምናይብህ
በዚሁ ቀጥል በርታ
ማራኪ ወግ:.
ዛሬ የሰማሁትን ወግ ስታቀርብ እና እኔ ስሰማው እጅግ አድርጌ ልቤ ተነክቶአል
ፈጣሪ ይርዳዎት ይበርቱ
በዚህ ሁሉ ከፍታና ዝቅታ መከራ ውስጥ ያለው ፈገግታ ምነው በኖረኝ ጌታ ሆይ አትረፍርፈኝና ለሌላው ልትረፍ
የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ሰትውታል እናት የምትከፍለው መሰዋትነት ቀላል አይደለም እርሶውን ጤና ይስጥዎት እንኳን ኖሮላት የናት ዉለታ ኦንደዚህ በቀላል የሚከፈል አይደለም እናት ያላችሁ እናቶቻችሁን ተንከባከቡ የእናት ጥንካሪ ምሳሌ ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የስው ልጅ የሚያልፍበት መከራ አይነቱ ብዛቱ እግዚአብሔር አዋቂ ነው መቻያውን ይስጣል በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አልፋ ፈገግታዋና ውበቷ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ
በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ በዝህች ሴትዮ ህይወት ውስጥ ይታያል ፤ ብዙ ሰው እንደዚህ አሳልፏል፣ የኢት የጦርነት ታሪክ እነዚህን እንድናተርፍ፣ ህዝቡ በስቃይ እንዲኖር አድርጓል ፣... ያሳዝናል (ባለቤቷ በጣም ያሳዝናል መልካም ሰውም ነበር )፣ እንግዲህ ምን ይደረጋል ፣ አይዞሽ አይዞሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ፡፡
እባካችው እርዷት ይቺን ሴት😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ከዚህ በላይ ያድለውት❤
ሰላም ማራኪ ባለህበት ሰላማችሁ ይብዛ በቃ አንደዚህ ያሉትን የሕይወት ታሪክ ያላቸውንም ስታቀርብ አሪፍ ነው ተመልካች ወጣ ያለ ነገር ይፈልጋል አሉ ብዙ ጀግኖች ሙሁራን በውትድርና ለሀገር ታሪክ የሰሩትንም ከሁሉም ቢዳሰስ መልካምነው አላለሁ ሽመልስ ከ ዶሃ ቅታር
ቲክቶክ የምትጠቀሙ ብዙ ተመልካች ያላችሁ እባካችሁ እርዱዋት ስንቱ እየተረዳ አደል የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳዎት አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው😢😢
የፋቅር ታሪካቸው በወረደ ተበድለው ማማ ላይ ወጡ!! ሴቶችየ ሰማቹህ ተስፋ እዳትቆርጡ!!የመጀመርያው ባላቸውን ብልግና የሚያስንቅ ባል♥️በመንግስቱ ያኑርልን ፣ለዝያውም ወታደር ነበር በየግዳጅ ሴት የሚያበዛው ግን ህይወት የሆነ ባል ካሳት! አራሽ አፉራሽ ጒደኛም አብራ በምትጠፈ ባለስልጣን ባላይ የሚጥል ጉዟን ከጎን የተጎዘች ጎደኛ ተሰጣት!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እጅግ በጣም የምታሳዝን እናት ጀግና ሴት እማምላክ ትጠብቃቹ
በእግዜአብሔር መርዳት የምትችሉ ሰወች እባካችሑ እርዷት በፈጣሪ ታገኙትአላችሑ
የቀበሌ ቤት እንዲሰጣት ምክር እግዜር ይባርክሀል ታገልላትና እንመርቅህ
እባክህ ይችን ሴትዮ በተቻለህ መጠን እርዳት የሚያግዛት ሰዉ ብታገኝ ጠንካራ ጐበዝ ነች አንጀቴን ነዉ የበላችኝ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ
የኔ ጀግና እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው
የኔ እናት በጣም ጠንካራ ሁሉን በፀጋ የተቀበሉ እግዛአብሔር ያበረታዎት ጀግና እናት ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው ።።።
ኢየሡሥ የአላህ መልክተኛነው
ጌታና አምላክ ነው።ራእይ 1 (Revelation)
8፤ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፡- አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
@@NESIRAMuhemmedከቱ😂😂😂
@@NESIRAMuhemmedአሁን እናተም እኮ ሀይማኖት አለን እያላችሁ ይሆናል የመሀመድ ድንጋዯች😂😂
@@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ የኢሥራኢልበጎች
ጀግና እናት የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ በረታ ወንድማለም
ለጋዜጠኛው ሰዎችን ስለምታዳምጥ ጥሩ ነዉ የምትጠይቃቸዉን ጥያቄዎች በቅደም ተከተል ብታደርገዉ መልካም ነዉ
ጎበዝና ጠንካራ እናት ነች ልናግዛት ይገባል
ጀግና እናት ነሽ ጌታ ልጅሽን ይማርልሽ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ ማርፊያ ያዘጋጅልሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ
እህህህ እንዳው ምንአይነት መርገመት ነው ኢትዮጵያውያ ውስጥ የመጣ የሂደው ሁሉ መንግስቶች ህዝብን ማስቃየት እና ቤት ንብርትን ከማፍርስ አንዱም ለህዝብ የመልካም የስራ የለም😢 በጣም ያሳዝናል 😢
Meles zenawi gen enkuan bet hageritun b edeget mama lay adereso asadego new yehedew nebesun yemare
😂@@FrehiwotSelam-u5o
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ያበበርታዋት
ውይደስየሚሉ እናት ብርቱ ጠንካራ እድሜና ጤናውን ይስጦት
ግዛቸው እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክህ የእኔ ወንድም። ብዙ መስራት እንደምትችል ይታየኛል መድሀኒአለም መጨረሻህን ያሳምርልህ። ታሪኩ በጣም ያሳዝናል አይዞት እናትየ የእናት ሀዘን ይከብዳል እግዚአብሄር ይርዳወት
እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ ስራ እምነት ያድነሐል ተመስገን እልልልልልል 🥰 አይዞሽ እህቴ ❤
Sometimes those who have had such good life are stronger than others who have less . She is strong bubbly and very positive even if all this unbearable situation were happened to her. Hope it will be over soon and ur late husband will be very proud. Almighty god fulfill all ur wishes . Strong mom!!!
ማራኪ እግዚአብሔር ይስጥህ እንደዚህ አይነት ሰዎች ስታቀርብ ጥሩ ነው እርዳታ ያገኛሉ
የኔ ብርቱ እናት እኛማ ደካማ ነን❤
አግዚአብሔር የውስጥ ሰላም አንደ ሰጠሽ በንገግርሽ በፍገግታሽ ያስታውቃል አሁነም ሰላምሽ ይበዛ.
ሁሉ ነገር ኖሮ ሰላም ከሌለ ከንቱ ነወ
አግዚአብሔር ጥያቄሽን ሁሉ በገዜው ይመለሳል.
አይዞሽ
ክብር ለእናቶቻችን ምን ጊዜም ሲወራ የግማሽ ሰአት በስቅይ ውስጥ ግን 1ቀን 1አመት ይሆንብናል ጠንካራ እናት
ክብርት አዳነች አበቤ ጋር ይድረስ አጨክንም ይህን ሰምታ😅❤አይዞሽ እሕት አለም ማራኪው አመሰግናለን❤
ጎበዝ ጠንካራ እናት
ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የቀረሽን እድሜ አይዞሽ
A strong woman! Thank you for sharing your story🙏🏾🥰🥰
ደስ የሚሊኛ ጋዜጠኛ ማራኪውግ
በደንብ ነው የተከታተልኩት ማራኪ ታሪካዊ ወግ ነው ውሰጤ በሀዜኔታ ተንሰፈሰፈ ግን ምን ላድርግ ከታሪኩ ከመማር በቀረ መርዳት ባለመቻሌ በተጨማሪ አዘንኩ አወይ ሐበሻ መሆን የሚያዝን ልብ እንጂ የሚደርሰ ወይም የሚዘረጋ እጂ የለን😊
የኔ ጌታ አዛኝ ልብህ ይበቃል ተባረክ ኮሜንትህ ልቤን ነካው
በጣም ጠንካራ በበዙ ፈተና እያለፈች የምትኖር ጎበዝ ሴት ነች እባክ እርዳት
ጀግና እናት ናችሁ በእዉነት ሂወት ከባድ ናትኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢☦️☦️💞መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ☦️☦️
ማራኪ ቁምነገረኛ ወጣት ❤
የኔ እናት ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 😥👏
ምረት የሌለባት አነጋገራ ስሙኝ ስሙኝ
ይላል ብርቱ ሴት ፈጣራ ልጅሽን ይማርልሽ
Mother , the way you talk is just like my mom. I wish for you and all mothers in your situation good time to come for them. God bless you.
ፈጣሪ ልጅሽን ይማርልሽ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ጀግና እናት ነሽ ❤❤❤
ውይይይ የሴት ልጅ ፈተና፣ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ ናት❤
የሰው ልጅ ሂዎት ግን አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥዎት የኔ አናት
አሪፍ ፕሮግራም ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም
😢😢ውይ የኔ እናት ያሳዝናል ታሪኩ ምነው ግን ማረፊያ ቢያገኙ
እግዚአብሔር ይርዳውት ልጆትንም ይማሩሎት ጀግና እናት ኖት
Yene jegena enate befetena yemetsena yetebarek new le lejesh zekalem nurilat yemir anchi tenkara bertu amagn gobeze tatari set nesh ❤❤❤❤❤ emeamelak tl tetebekish ufff enat eko.........
ብርቱ ሴት መስራት እየቻሉ ይሄ የተረገመ መንግሥት ሽባ አደረጋቸው:: ሰው እንዴት ምትክ ቦታ አይሰጥም የሚሰራን ማፈናቀል
አግንቶከማጣትናወቶከመቅረትአድነን
አሜን ያድነን❤❤❤
ደስ ያለው like ያደርጋል : አንተ የራህ ህን ብቻ !!
የኔ ጀግና ደግ እናት ይህ ሁሉ ስቃይ እና መከራ ተሸክመሽ ፈገግታሽ💔😢
ጀግናነወት ማማየ መዳህኒአለም መጫረሻውን ያሳምራልወት የልጀወትንም
ያሳዝናል በጣም የሰው ልጅ መጨረሻው ይመር😭😭
የኔ እናት ጥንካሬዋ ይጋባል ❤❤❤❤
ገዝሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
በጣም❤❤❤
ምርጥ ሚድያ በርታ ለቸገረ ደራሽ ነህ
እባክህ ይቺሴት ሳይኖር የኖረች ናት እንዴት አድርገህ ነዉ የምትረዳት እግዜር ይርዳህ
ግዞዬ እንደው እንደምንም ልጅዋን ሙያ የምትማርበት ነገር ቢመቻችላት ከልጆች ጋር ብትውል ነቃ ትል ነበረ
ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ
በፈጣሪ እቺ እናት መቶ ብርም ካንድ ሰው ትረዳ ሁሉ ይረዳል
በጣም ጠንካራ እናት ናት አንተም በርታ
አይዞት እናቴ መዳኒያለም ያዉቃል
መጨረሻዋን መድሀንያለም ያሳምርሎት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
ክበር ለእናቶች ጀግና እናት
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለፕሮግራምህ
Yene enat ,,, ayzosh Egziabiher min endemiyaderg yakal🙏!
ጋዜጠኛው በጣም አጠያየቅህ ያናዳል ሰው ችግሩን ሲናገር በመሀል የሚትጠይቀው ጥያቄ የሚገርም ነው ጊዜ አትሰጥም ተረጋ ጋ
ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ኧረ ላይክ አርጉላት ይቺን በዚህ ሁሉ መከራ ያለፈቺ ጀግና
ጀግና እናት ነሽ አይዞም
Amazing story, abet yethiopia tarik, abet heywet, sew sentun chelo new yenorew, egzhiaber metsenanatun yestot ❤