Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ምርጥ ነዉ በደንብ አስተምርልን ሴቶች የራሳቸዉ የሆነ ትልቅ ችግር አለ በተለይ ወደ ትዳር ዉስጥ ከገቡ በኋላ በጣም ይቀየራሉ የባህርይ ለዉጥ ያመጣሉ ይሄ ለነዚህ አይነት ሴቶች መድረስ አለበት
እኔ ስደት ከወጣሁ ሰባት አመቴ ነው ኢቶ ትዳርና ልጅ አለኝ እኔና ባሌ የአንድ ልጅ እናትና አባት ስንሆን ያሳለፍናቸው የትዳር ህይወት እሱም እኔም ተማር እያለን ነበር በቤተሰብ ፈቃድ የተጋባነው ነገር ግን ትምህርት እየተማርን ሳይታሰብ እኔ ነብሰ ጡር ነበር በስአቱ እኔ ልጅ ነበር ያነገር ሲሆን ፈራሁ ሆደ እየለየ ሲሄድ ትምህርት አቋረጥኩ እሱም አች አቋርጠሽ እኔ አልማርም ብሎ አቋረጠ ከዛ ቤቢ መጣች ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ባመቷ እሱም እኔም እዳድስ ትምህርታችንን ለመማር ልጅቱን ለበተሰብ ሰተን ትምህርታችንን ቀጠልን በዛ ስአት እሱም እኔም የ9 ነኛ ክፍል ተማሪ ነበርን ፈረቃ ለይተን የማታና የጥዋት በመሆን ትምህርት ጀመርን እናም 10ክፍል ደረስን እኔም እሱም ማትሪክ ፎርም ሞላን ከዛም ወደኮሌጅ ከሄድን ሁለታችን ለመማር እደሚከብደን እናም እኔ ወደስደት መውጣት እዳለብኝና እሱን አስተምሬ ካስመረኩት በሁላ እኔ ወደሀገር መመለስ እዳለብኝ አስረዳሁት ሆነም ግን ከብዙ ውይይት በሁላ ተስማማን ማትሪኩን ፎርም ብሞላም ሳልፈተን እኔም ስደት ወጣሁ የሆነው በሰማንያው ስር ነው ወደስደት የወጣሁት ወጭ ችሎ የላከኝም ባሌ ነው ነገር ግን እስከ 5 ወር ድረስ ደሞዝ ልኬለታለሁ ነገር ግን ለናትና ላባቴ ትንሽ ስጥልኝ ስለው እቢ አለኝ ሆኖም ከዛ እሱም ተፈትኖ ወጤት መጣለት ኮሌጅ ገባ እኔም ኮሌጅ እየተማረ ሙሉ ገዘብ በሱ መላክ እደለለብኝ እሚያስፈልገውን መስጠት እዳለብኝ ከቤተሰቦቸ ጋር ወሰንኩ ሙሉ ብር ሳይሆን እሚያስፈልገውን መላክ ጀመርኩ እሱም ደበረው ለምን ሙሉ መላክ እዳቆምኩ ጠየቀኝ እኔም ምላሸ ስልጠና ላይ ነህ ብዙ ብር ምን ያረግልሃል እሚያስፈልግህን እልካለሁ እየላኩም ነው አልኩት ሌላውን የት ልታደርጊው ሲለኝ ሌላውንማ ለረፍት ስትሄድ አካውንት ከአባቴ ጋር አውጡና በሁለታችሁ ይግባ አተ ከለለህ እሱ ማውጣት አይችልም አባቴም ከለለ አተ ማውጣት አትችልም በዚህ እንስማማ እኔም ደስ ይበለኝ አልኩት ከዛ ሰደበኝ እኔነኝ የላኩሽ በኔ ላኪ ብሎ በአራት ነጥብ ዘጋኝ እኔም ይሄንን ነገር በፀሎት ፈጣሪየን መለመንና የምለፋበትን በአባቴ ማድረግ እዳለብኝ ሀጥያትም እዳይሆንብኝ እፀልይ ነበር ከለታት አንድ ቀን አንድ ሀሳብ መጣልኝ ነፍስ አባቴን ማማከር እዳለብኝ እሳቸውም በልቤ ባሌን መካድ እደለለብኝ የሚያስፈልገውንም ማላክ እዳለብኝ ብዙውን ገዘብ እዳይጠፋበት በአባቴ ማስቀመጥ እዳለብኝና አገር ስገባ ተቀብየ ከባሌ ጋር ህይወቴን መቀጠል እዳለብኝ አስረዱኝ እኔም ደስ አለኝ ቦታ ገዝቸ ቤት መስራት እዳለብኝ ከራሴ ጋር ማሰብ ጀመርኩ ባለቤቴንም ነገርኩት ስነግረው በኔስም ይሁን አለኝ እኔም ሁኔታው ደስ ስላላለኝ አይሆንም ስመጣ በኔና ባንተ ይሆናል ለግዜው በአባቴ ስም ይሁን ብየ ውሳኔየን አሳወኩት ከዛ ሰድቦኝ ብሎክ አደረገኝ እኔም በልቤ እዳልካድኩት እራሴን በማሳመን ሁለት ቦታ በውድ በውድ ባባቴ ስም ገዛሁ አንዱ ቦታ ላይ ምርጥ ቤተ 130 ቆርቆሮ ቤት በግርፍ 8 ክላስ ኤልሸብ ቤት ተሰራልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ባለቤቴ ግን አሁንም ያ በኔ ይሁን የሚለው አስተሳሰብ አብሮት አለ እናም ቤተሰቦቸን ማንቋሸሽ መሳደብ ሆነ ስራው ቤተሰቦቸን ሲያይ መገድ ለቆ ይሄዳል ወድሞቸን ጭራሽ ቢሆንለ መግደል ይፈልጋል እኔን ግን እደማወደኝ የልጀን እናት ማጣት አልፈልግም እነሱ ግን ጠላቶቸ ናቸው ስለነሱ እፊቴ እዳታወሪ እኔና አች ብቻ ሰላም ከሆን በቂነው ይላል እኔደሞ ለወድሞቸ ለበተሰቦቸ ካልሆንክ ለኔም አትሆነኝም እያልኩ ከሱ ጋር ሁልግዜ እጣላለሁ መፍታት አይፈልግም እሱ እኔም እሱ ተስተካክሎ የልጀ አባት ጋር ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ተምሮ እዳልተማረ ትቢተኛ ሆነብኝ ግራ ገብቶኛል እኔም ጥፋት ካለኝ አስተያየታችሁ አይለየኝ ምን ማድረግ እዳለብኝም አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ ይሄንን ሁሉ ስፀፍ ስራየን አቁሜ መፍትሄ ከናተ አገኛለሁ በማለት ነው ግዜየን ቀንሸ የፃፍኩት አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ በተስፋ.....❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
ሰላም ውዴ ❤አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጎበዝ ነሽ ❤አንቺ ልክ ነሽ ምንም አላጠፋሽም ግን የልጅነት ባልሽ ነው እስኪ ምከሪው አስመክሪው በንስሀ አባት የኔ ውድ አይዞሽ ለቤተሰብሽ ክብር ሊኖረው ይገባል ላንቺ ክብር ካለው ላንቺ ቦታ ካለው ቤተሰቦችሽን ማክበር አለበት ሲጀመር ሰለ ብሩ ሊያሳስበው አይገባም ነበር ብቻ በርቺ ነጌ ሌላ ቀን ነው ውዴ ፀልይ ❤
ግን ውዴ ይሄን ኮፒ አርጊና በራሱ ቻናል ልቀቂለት እማ
@@SenaytTube21 አመሰግናለሁ እሽ ግን ኮፒ አልሆንልኝ አለ
በመጀመሪያ ደረጃ አስተዋይ ሰው ነሽ ከዛ ባለፈ ግን የምልሽ ነገር ፀልይ በደንብ በፆም እግዚአብሔር የማይፈታው ነገር የማይነካው ልብ ዓለምና ምክንያቱም ( ብዙ ጥፋት የእርሱ ይመስለኛል የባለቤትሽ ) ትዳር ላይ ዋና ፍቅር ነው እንጂ አሁን ያላቹ ሀብት ንብረት አይደለም ገንዘብ የትኛውንም የኋላ ታሪክ ተመክቶ ካበላሽው ለእርሱም ለአንቺም አይጠቅምምና ! ፀልይ በደንብ ትዳር የእግዚአብሄር ስለሆነ ( እግዚአብሄር ይርዳሽ ። ባልሽን አስተዋይ እና አፍቃሪ ያርግልሽ በኢየሱስም ያርግልሽ ።
@@MeskeremGazhe አመሰግናለሁ ስለበጎ ምክርሽ
እናመሰግናለን ❤❤🎉
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እውቀትህን ያስፍልህ ምርጥ ትምህርት ነው፡፡ በርታልን❤❤❤
❤❤❤በጣምደሲይላልምክርህወንዲም 28:05
ክበርልን ወንድማችን በጣም አሳሳቢ የሆነ ርእስ ነዉ የብዙ ትዳሮች ሚፈርሰዉ ለዚህ ነዉ። ቀድሜ ባዉቀዉ ተመኘሁ
ስለ ጸሎት ስታወራ ደስ አለኝ።
ብዙ ትለፋለህ ድካምህ እግዚአብሔር ይቁጠርልህ።ልክ ነህ ሴት እግዚአብሔር ን ካወቀች ዘውድ ናት።❤🎉
እግዚአብሔር ይባርክህ።
እኔ በጣም መቆፋቆፍ አበዛለሁ ትላት በዋነ በማያስቆጣ ነገር አኩርፌ ሲደዉል ሳላነሳ ቀረሁ አሁን ምን እደምለዉ ጨቆኛል እደት እዳወቀብኝ አላቅም በሪከርድ በዛ አኩሮፈሺ ነዉደ አለኝ አልመለስኩለትም ልጁ የዋህነዉ በጣም ስለሚያቀልጠኝ ትንሺ ነገር ያስኮርፈኛል እደት ነዉ ይህን ማስወገድ የምችለዉ ግን ይረዳኛል በጣም ጎዳሁት አሏህ ይቅር ይበለኝ
በጣም እናመግንአለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏
ይሄ በጣም ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow wow tabarak yezabiher lijii amasaginalew
Thank you ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ❤❤
የኔ፣፣ወድም፣፣በወነት፣፣ልብ፣ላለው፣፣ትልቅ፣ትምህርት፣ነው፣፣፣እናመሰገናለን፣፣ሴቱች፣፣ኑ፣፣አብርን፣፣እንማር፣፣ቱክቱክ፣ሄዳችው፣፣አታፍጡ፣፣ተመሠጌን፣ክ10/7አለኝ😊😊so,,am,,happyy❤❤❤
Eshi betam arifmker new 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰገናለሁ
Betam Arif Mker new 🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ጥያቄ አለኝ
Thank you❤️💞my dear
❤ዕናመስግናለን
Thank you
This is not the original RUclips channel
ባይሆንስ ታዲያ ሼር ማድረግ የለበትም? So what's the problem?
ግን ለምን ሴት የሄን ሁሉ ማድረግ ይጠበቅብናል እደ የህይወት አጋር ነገሮችን ቢጋሮን
አምላኬ አበርታኝ
እባክህን ወንድሜ እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ እባክህን ደዉልኝ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል፡ ግን የኣንተ መጽሐፍ እንዴት ማግኜት ንችላለን፡ (የትዳር ሓኪም) የምይል፡ መልስ ይጠብቃሉ
1st 🎉😊
የፃፍከው መፅሀፍ እርእሱን
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
Eshe❤❤❤
Ye ewunet be ewuket yetegenebah sew neh berta tenkir
ኦርጅናል ቻናሉ የቱ ነው???
❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥
teberak asete way sew
Ye 40 amet wond ye 24 amet set magibat fair new????
❤❤❤😊😊😊
አንደበትህ ቁጥብ
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ምክርህ እኔ ቀሽት ነኝ እሱዝርክርክነው፡ቤቴን ራስ ለማስዋብ እሚቀረኝ የለም ፡ ባሳመርኩት ቁጥ ለራሴ ዴስ ይለኛል አጋጥሞ አይሰጥም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️
በግል ማግኘት ይቻላል? አድራሻህ የት ነዉ እባክህን ንገረኝ 😢
ስልኩን ላምጣልሽ
@@Eyou12አወ
teru hasabe new
ሽበት እኮ አሁን ውበት ነው፡፡ እራሱ ከለሩን ለማምጣት በጣም ፕሮፌሽናል መኮን አለበት!!
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ይደብራል የሰውን ቪዶ እያመጣችሁ የምለጥፉ በቻናላችሁ አይከብድም ጥሩ አደለም
😮
Yale tute mazeyaza 😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤
በጣም ምርጥ ነዉ በደንብ አስተምርልን ሴቶች የራሳቸዉ የሆነ ትልቅ ችግር አለ በተለይ ወደ ትዳር ዉስጥ ከገቡ በኋላ በጣም ይቀየራሉ የባህርይ ለዉጥ ያመጣሉ ይሄ ለነዚህ አይነት ሴቶች መድረስ አለበት
እኔ ስደት ከወጣሁ ሰባት አመቴ ነው ኢቶ ትዳርና ልጅ አለኝ እኔና ባሌ የአንድ ልጅ እናትና አባት ስንሆን ያሳለፍናቸው የትዳር ህይወት እሱም እኔም ተማር እያለን ነበር በቤተሰብ ፈቃድ የተጋባነው ነገር ግን ትምህርት እየተማርን ሳይታሰብ እኔ ነብሰ ጡር ነበር በስአቱ እኔ ልጅ ነበር ያነገር ሲሆን ፈራሁ ሆደ እየለየ ሲሄድ ትምህርት አቋረጥኩ እሱም አች አቋርጠሽ እኔ አልማርም ብሎ አቋረጠ ከዛ ቤቢ መጣች ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ባመቷ እሱም እኔም እዳድስ ትምህርታችንን ለመማር ልጅቱን ለበተሰብ ሰተን ትምህርታችንን ቀጠልን በዛ ስአት እሱም እኔም የ9 ነኛ ክፍል ተማሪ ነበርን ፈረቃ ለይተን የማታና የጥዋት በመሆን ትምህርት ጀመርን እናም 10ክፍል ደረስን እኔም እሱም ማትሪክ ፎርም ሞላን ከዛም ወደኮሌጅ ከሄድን ሁለታችን ለመማር እደሚከብደን እናም እኔ ወደስደት መውጣት እዳለብኝና እሱን አስተምሬ ካስመረኩት በሁላ እኔ ወደሀገር መመለስ እዳለብኝ አስረዳሁት ሆነም ግን ከብዙ ውይይት በሁላ ተስማማን ማትሪኩን ፎርም ብሞላም ሳልፈተን እኔም ስደት ወጣሁ የሆነው በሰማንያው ስር ነው ወደስደት የወጣሁት ወጭ ችሎ የላከኝም ባሌ ነው ነገር ግን እስከ 5 ወር ድረስ ደሞዝ ልኬለታለሁ ነገር ግን ለናትና ላባቴ ትንሽ ስጥልኝ ስለው እቢ አለኝ ሆኖም ከዛ እሱም ተፈትኖ ወጤት መጣለት ኮሌጅ ገባ እኔም ኮሌጅ እየተማረ ሙሉ ገዘብ በሱ መላክ እደለለብኝ እሚያስፈልገውን መስጠት እዳለብኝ ከቤተሰቦቸ ጋር ወሰንኩ ሙሉ ብር ሳይሆን እሚያስፈልገውን መላክ ጀመርኩ እሱም ደበረው ለምን ሙሉ መላክ እዳቆምኩ ጠየቀኝ እኔም ምላሸ ስልጠና ላይ ነህ ብዙ ብር ምን ያረግልሃል እሚያስፈልግህን እልካለሁ እየላኩም ነው አልኩት ሌላውን የት ልታደርጊው ሲለኝ ሌላውንማ ለረፍት ስትሄድ አካውንት ከአባቴ ጋር አውጡና በሁለታችሁ ይግባ አተ ከለለህ እሱ ማውጣት አይችልም አባቴም ከለለ አተ ማውጣት አትችልም በዚህ እንስማማ እኔም ደስ ይበለኝ አልኩት ከዛ ሰደበኝ እኔነኝ የላኩሽ በኔ ላኪ ብሎ በአራት ነጥብ ዘጋኝ እኔም ይሄንን ነገር በፀሎት ፈጣሪየን መለመንና የምለፋበትን በአባቴ ማድረግ እዳለብኝ ሀጥያትም እዳይሆንብኝ እፀልይ ነበር ከለታት አንድ ቀን አንድ ሀሳብ መጣልኝ ነፍስ አባቴን ማማከር እዳለብኝ እሳቸውም በልቤ ባሌን መካድ እደለለብኝ የሚያስፈልገውንም ማላክ እዳለብኝ ብዙውን ገዘብ እዳይጠፋበት በአባቴ ማስቀመጥ እዳለብኝና አገር ስገባ ተቀብየ ከባሌ ጋር ህይወቴን መቀጠል እዳለብኝ አስረዱኝ እኔም ደስ አለኝ ቦታ ገዝቸ ቤት መስራት እዳለብኝ ከራሴ ጋር ማሰብ ጀመርኩ ባለቤቴንም ነገርኩት ስነግረው በኔስም ይሁን አለኝ እኔም ሁኔታው ደስ ስላላለኝ አይሆንም ስመጣ በኔና ባንተ ይሆናል ለግዜው በአባቴ ስም ይሁን ብየ ውሳኔየን አሳወኩት ከዛ ሰድቦኝ ብሎክ አደረገኝ እኔም በልቤ እዳልካድኩት እራሴን በማሳመን ሁለት ቦታ በውድ በውድ ባባቴ ስም ገዛሁ አንዱ ቦታ ላይ ምርጥ ቤተ 130 ቆርቆሮ ቤት በግርፍ 8 ክላስ ኤልሸብ ቤት ተሰራልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን
ባለቤቴ ግን አሁንም ያ በኔ ይሁን የሚለው አስተሳሰብ አብሮት አለ እናም ቤተሰቦቸን ማንቋሸሽ መሳደብ ሆነ ስራው ቤተሰቦቸን ሲያይ መገድ ለቆ ይሄዳል ወድሞቸን ጭራሽ ቢሆንለ መግደል ይፈልጋል እኔን ግን እደማወደኝ የልጀን እናት ማጣት አልፈልግም እነሱ ግን ጠላቶቸ ናቸው ስለነሱ እፊቴ እዳታወሪ እኔና አች ብቻ ሰላም ከሆን በቂነው ይላል እኔደሞ ለወድሞቸ ለበተሰቦቸ ካልሆንክ ለኔም አትሆነኝም እያልኩ ከሱ ጋር ሁልግዜ እጣላለሁ መፍታት አይፈልግም እሱ እኔም እሱ ተስተካክሎ የልጀ አባት ጋር ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ተምሮ እዳልተማረ ትቢተኛ ሆነብኝ ግራ ገብቶኛል እኔም ጥፋት ካለኝ አስተያየታችሁ አይለየኝ ምን ማድረግ እዳለብኝም አስተያየታችሁን እፈልጋለሁ ይሄንን ሁሉ ስፀፍ ስራየን አቁሜ መፍትሄ ከናተ አገኛለሁ በማለት ነው ግዜየን ቀንሸ የፃፍኩት
አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ በተስፋ.....❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓