What you talked about here is called pseudoscience. Don't mix science with religion. Science is a means of discovering and proving facts and religion is a means of controlling the masses.
Bechahin honeh you're making a difference on this generation.you're wise and humble! you are not an attention seeker but amazingly you get all the attention🙏 God bless you🙏
Wow!!! God bless you for bringing these incredible knowledge. But also makes me think why wasn’t the teaching of giz language implemented in the school curriculum? So that we the Ethiopian people would benefit from the spiritual and quantum physics that is his holds? Well if white people learn it and vis versa, it’s never too late to learn I guess… And most importantly, I have to read this book!
ክፍል 1 :- ruclips.net/video/JpFS6S3EhsM/видео.htmlsi=042t_PRoMgTWO1lV
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
What you talked about here is called pseudoscience. Don't mix science with religion.
Science is a means of discovering and proving facts and religion is a means of controlling the masses.
guys dr.rodas is really unrepeatable man of generation (ሙዚየም ውስጥ መጠበቅ አለበት)❤❤❤🎉🎉🎉
10000%
ዶ/ር የቤተክርስትያናችን እንቁ ኢትዮዽያ ሐገሬ በቅጡ ያልተጠቀመችብህ ምሁር.አሰብከት አሜሪካዊ ዜጋ ሆነህ ቢሆን ኖሮ እንዴት አንከብክበዉ ሊይዙህ ይችሉ እንደነበር! ቆይልን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏🏻♥️
Tetekemewebetal meta phisics eyale teweledun yadenezezebeten alawekem ende kemutan gara yemenegenagnebet tebeb eyal yehudam awaki neber.
ምን ይጠቅመዋል እክብካቤ ለሱ እክብካቤው የኛ መለወጥ ማወቅ ነው
ስጠብቅ ነበር ዶክተር ሮዳስ የባለፈዉ ክፍል የተቆረጠ ሀሳብ ነበረ አመሰግናለሁ ❤❤❤ የማይጠገብ ትምህርት ነዉ አትጥፋብን 😊😊😊😊😊
ዶ/ር ሮዳስ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን በጣም አመሱግናለሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ
I have to take notes, man. This is something you listen to with full attention.
Wise man and beautiful soul 🙏🏾🤲🏽💕
በጣም የሚወደድ አስተማሪ ዝግጅት ነው አመሰግናለሁ
Ebakhn part 3m yseraln .. this is like documentary❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥
እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶህ እንገናኛለን ብዬ አስባለሁ ።
በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ።
ኑርልኝ አሜን !❤❤❤👏👏👍❄
The editor is incredible, providing such a creative explanation through the footage. I've seen it on another RUclips channel, but this one is perfect.
መምህር በእውነት ስጋዬን ጠላሁት በግሩም ትምህርትህ ፈጣሪ ያኑርልን
Source of wisdom .kept up
ዶክተር አንተ ትለያለህ ረቀቅ ያለ ነገር ነዉ ምታወራዉ ይሄ እዉቀት ለሁሉም ሰዉ አይሆንም የመረዳት አቅም ይጠይቃል አብዛኛዉ በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ በሌላ ነገር ተርጉመዉታል ያሳዝናል😢😢😢 ኑርልን ዶክተር 😊
ኡትዮጵያዌ ስለሆነክ ብቻ እ/ር ይመስገን በጣም አከብርሃለሁ
አቤት እግዘሐቤሄር ይመሰገን እንደኩተር እሮዳስ የመሳሰሉ ሙሁራትን የሰጠን አምላኮቸን ለዘላለም አመሰግነዋለው
መምህር ከአንተ እኩል ተቆጥርን ነው 100,20ሚሊዬን የተባልነው እግዞ ነው እግዚያብሔር ዘመንክን ይባርክልን ብቻ ተጠቀቅ ጅቦቹ እንዳያገኙክ ወንድሜ
ዶ /ር ሮዳስ የኢትዮጵያ ምርጥ ያኑርልን
ወንድማችን ለኢትዮጲያ እንቁ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ያርዝምልን እንደ አንተ አይነት ሀይማኖተኛ እና ሀገር ወዳድ ሰው ያብዛልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ፈጣሪ አብዞቶ ያባርክህ እንዳንተ አያነቱን ያብዛልን
Hey my name is Biruk and i always like you and also i hope one day i'll meet with Dr. Rodas
Please part 3
Full of wisdom, long live Dr Rodas.
ኧረ ዩኒቨርስቲ ክፈት በእግዚአብሔር ❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን
WOW ዶ/ር አንተ ምን አይንት እደለኛ ነክ ሳይንሱም አይማኖቱም አንድ ላይ ሳይጋጭብክ እግዚአብሔር ያበርታክ
metshaf manbeb yahl new ytesemagn ... 1 year of university course in just under 40 minutes🙏🙏
Science hasn’t been able to figure this out yet, and even university lecturers are still understand it.
😊 በጣም❤ደስ❤የሚል ❤ትምህህርት❤ነው❤ዳክተር❤ብናውቅ❤ደስይለን ❤ነበር❤እናመስግናለን
Citizenslip
Citizens
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ።ይሄን እረቂቅ እዉቀት ለመረዳት ብሩህ አእምሮን ይጠይቃል ። ያሁኑ ትዉልድ ደግሞ ከለቀዳዳ ልብስና ከምግብ ከዘረኝነት በአጠቃላይ በምድር ላይ በስጋ ብቻ የሚርመሰመስ ነዉ መንፈሳዊነትን የረሳ ነዉ ። ከዛም አልፎ ከእንስሳ የበለጠ እንስሳ እየሆነ ነዉ ሰዉ ግብረ ሰዶም በመሆን እንስሳኳ የማያደርገዉን
የቪድዮው ኣቀራረብም ተመሰጠን visualize እያደረግን እንድናዳምጥ ኣድርጎናል editor 🤴
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም እናመሰግናለን የአስተሳሰባችን , የአይናችን , የልባችን ብርሀን እንዲከፈት ትልቅ ነገር ነው ያካፈልከን በይበልጥ መጽሐፉን
37አልፋ73
ስናነብ ወደ እውነተኛ መንገድ እንደሚመ ራን በማመን ያሰብከውን ሀሉ
ልብ አምላክ እግዚያብሔር ያሳካልህ
🙏🙏🙏
ዶ/ር ሮዳስ እመቤቴ ትባርክህ
ዐላዋቂዎች ለዘለፋ ሲንጠራሩ ይታያል
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ አን ተን የፈጠረ ጌታ ክብር ይግባው
ማናየዘዋል ጎበዝ በርታ ተመችተህኛል
Bechahin honeh you're making a difference on this generation.you're wise and humble! you are not an attention seeker but amazingly you get all the attention🙏 God bless you🙏
እግዚአብሔር ብርሃኑን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጥልህ።
Kale hiywot yasemalen memiherachin amen
ቃለሕይወትን ያሰማልን ለመምህርችን አሜን
እናመሰግናለን 🙏መምህር በጥቂቱ ብዙ ነገር አስተማርከን
እግዚአብሄር ይባርክህ
😍
ዛሬ ተስክቶልኝ 37 አልፋ 73ን ከአማዞን ገዛሁት። አመሰግንሀለሁ።
Memeherachen Rijem edemena Taina abezeto, abzeto Yesetelen 🙏
Qale Hiwot Yasemalen 🙏
ወንድሜ በጣም አናመሰግናለን ዶክትር ቃለ ሕይወት ያሰማለን አባክህን ተከታታይ አቅርብልኝ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
ብሰማህ ብሰማህ እማልጠግብህ ልጂ
እረ ኑርልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ::
ፈጣሪ ይርዳህ ይጠብቅህ እናመስግናለን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
Betam gobez D'r rodas edimen tenan yesteh
እናመሰግናለን መምህር
Dr Rodas thank you v.much❤❤
ምናለ አሀ አለ ባትል ኢንተርቪ አድራጊው
well explained👏👏👏👏👏👏
Wow yewket tig! Tebarek ❤
ቃል አጣሁ አስራ ምንናምን አመት ተምረን እውቀት አልባ የሆንው ለካ ምን መማር እንዳለብን ስላላወቅን ነው
❤D/r Tena Na Selam Rejime Amet Emegna....❤❤
Sitebeq nber 👏👏👏
ክፍ ል 3 የለውም በጣም ደስ ይላል
❤❤❤❤❤egzhabehar yetabekelen
አሜን
ፈጣሪ ይስጥልን ሁለታችሁን
Doctor amesgenslue ewketugne tebebugne temeto temero yesteglene 🙏❤️
😮ወንድማችን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
መምህር ሆይ ኑርልን
ድንቅ ትምህርት
Dr Rodas please translate your Books to English so our kids can Read it
Thanks!
ደስ የሚል ቆይታ ነው። ዘወትር መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰን ስመለከትም ይሁን ስሰማ አንድ በልቡናዬ ብልጭ የሚል ጥያቄ አለ። ጥያቄው ምንድን ነው? ትሉኝ እንደሆን አንዳንድ የተከበሩ መምህራን ፀሐይ መሬትን ትዞራለች ብለው ሲያስተምሩ ይደመጣሉ። ዶ/ር ደግሞ ከሚሰጡት ምልከታ ማየት እንደሚቻለው መሬት ፀሐይን ትዞራለች የሚሉ ይመስለኛል። ሁለቱ የአስተያየት ልዩነቶች አሉ ወይስ እኔ አንደኛቸውን በተሳሳተ መንገድ ተረድቼ ነው?
አንደኛ
Dr Rodas brilliant new. ye programu azegaj gen ke ewket netsa new
Amlake kidusaan lersoo yesetewun tsegaa lehulum yist kaalehiwetin yaasemaalin
ውድ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ያበቀለችህ የእውቀት ምንጭ ! ከቻልክ ...? እባክህን ስለኢትዮጽያ መስንጠቅ ካለፈው የተለየ የምታውቀውን ...? ከሀኪም አበበሽ ጋር አንድ ፕሮግራም ብትስሩልን ...? እጂግ በጣም እናመስግናለን !!!!
Exeltttttt
hz friqeincy music menden naw
❤️❤️
ከሞት በኋላ ወይ ሲዖል ወይ ገነት ነው ያለው፤ በመልካም ስራ ገነት አይገባም፤ ገነት የሚገባው ገነት እድንገባበት የተሰጠንን የእግዚአብሔር ስጦታ እየሱስን አምኖ በመቀበል ነው፤ ዘመኑ እያለቀ ነው ወስኑ፤
እምነት ከስራ ጋር ነው ወንድሜ በእምነት ወይም በስራ ብቻ አይገባም ወንድሜ
ጴጤዎች ጣልቃ አቁሙ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
መንግስተ ሰማያት በመካከላችሁ ናት ይላል ። የኔ ወንድም አትጃጃል ጴንጤ የተፈጠረው ክርስትናን ኢየሱስ ኢየሱስ እያለ ለማጥፋት ነው የተፈበረከው ።
እኛ ኦርቶዶክሶች ስንወለድ ጀምሮ የእግዛቤሂር ልጆች ነን እደናንተ ለንግድ ሀይማኖታችንን አፈበርክም
@@KalekaleShimels😂😂😂😂😂😂
DR. nuuf jiraadha
WOW !!!
He’s genius
What masterpiece
Abat dekitr rodas sitstemir kalat atahulh edmana tenawn yistih medhanalm
ኣቤት ቲምህርት በታም ትሩ ነበር ግን ሚን ዋጋ ኣለው ወደ ህዝቡ ኣልወረደም ስለዚህ ወደ ሂዝብ በደምብ መስራት ኣለብን።
Girum newDr.
ምርጥ ጠንቋ ነው
በተጨመሪ - በኦንላይን ወይም በአካል የሚሰጡ የመንፈስ ምግቦች ለእኛና ለልጆቻችን ስለሚጠቅም በመሰጠት ላይ ወይም እቅድ ካለ ብታሳውቀን በጣም ደስ ይለናል 🙏🙏🙏
Wow!!! God bless you for bringing these incredible knowledge. But also makes me think why wasn’t the teaching of giz language implemented in the school curriculum? So that we the Ethiopian people would benefit from the spiritual and quantum physics that is his holds? Well if white people learn it and vis versa, it’s never too late to learn I guess… And most importantly, I have to read this book!
Is there any one who's likes Doctor Rodas than me ?
በጣም ማደቅህ ልጅ
Yegrmale memhire yewket abate egzabhir yekbrlgn
እፀ ህይዎት ምንድነዉ? በጣም ማወቅ ስለምፈልግ ነዉ ዶር በጣብ ብዙ ጊዜ ስትለዉ ሰምቸዋለሁ እስካሁን ግን ምንም አልገባኝም።
እንዳትሞት የሚያደርግህ ነገር ማለት ነው
Ater adrge semelselh lelawn terguame Hulu teche ye Getachen ena ye Amlakachen Eyesus Kerstos segawo demu nw.
Be ewnetegna neseha tatbeh(ye mengeste semayat passport) segawna demun tekebel(ye mengste semayat visa) ✝️🙏❤️🛐
I hope the host keeps him self mute. Restrain himself from saying...ha...eha....eee....😮
😂😂
Teyakiwe menem saygebawe gen lemen awo awo eyale yasmeselal kendezi ayenet teyaki yesewerehe rodas.
Betam asmesay ena alawaki teyaki endante ayeche alakem.
😂😂😂😂😂
mehaym defar new, tekeded lezi denkoro hizib
የተላ የገማ ጭንቅላት ፡ደንቇሮ አይገልፁህም Please Educate yourself it is free at least for the sake of humanity
❤😊
በኑሮ ውድነት ቀውሰናል ጭራሽ አታወሳስብብኝ
አዞረኝ እኮ እናንተየ
😂😂😂😂
Wow
ዶር ሮዳስ ይህ የርስዎ መጽሐፍ የት ይገኛል ለአውሮፓ ቅር ብ የት ነው?
pls 111 or 11:11 selenezi numbers ale book lay pls negerug🙏🙏🙏🙏
Pelic qeteayune