♦️ኢትዮጵያ በቅርቡ በወደብ ትጥለቀለቃለች! አንዲት ከተማ ሙሉ በሙሉ ትጠፋለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 625

  • @AtsedeAragi
    @AtsedeAragi Месяц назад +35

    መማርስ እደ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @malattedrose
      @malattedrose Месяц назад +2

      የተፃፈ ታሪክ ነው ፤፤ አዲስ ነገር የለም ፤፤ ፍቅሬ ቶሎሳ ጅማሬ ጀምሮ ይዘባርቃል ፤፤ ለምናቅ አንታለልም ፤፤ አሁን ፍቅሬ የተናገረውን ከድ/ር አበበች ባለፈው የሰማውን ነው የሚናገረው ፤፤

    • @fikretolossa68
      @fikretolossa68 Месяц назад

      ፕሮፌሰር ፍቅሬ ለ 30 ዓመታት የተመራመረውን የራሱን እሳቤ ነው እንጂ የተናገረው ከሀኪም አበበቾ ሰምቶ አይደለም።

    • @kiliawta
      @kiliawta Месяц назад

      The whole thing is a jock. Now you are going to tell me this guy is a professor. Oh boy we are in 21st century , it is an era of knowledge and enlightening.

    • @NunuMekonen
      @NunuMekonen 29 дней назад

      ​@@malattedroseሳናውቅ መተችት ያሳፍራል
      ይህነነም yesemanew😂ከሳቸው ነው
      እስቲ ያንበብቀውን የምታሳውክበትን you tube አሳውቀን
      አረ እንደው hulun😂አናውካልን ሰንል ዓለም ጥሎን ኮበለለ
      ይብቃን...............

    • @wedibashay7272
      @wedibashay7272 23 дня назад

      አበበች ደግሞ. . .
      እንደሷ አጨብጫቢ አትሁን​@@malattedrose

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад +107

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ እርስዎ የተቀደሱ ኢትዮጵያዊ ነዎት ሺህ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይንካዎት !!!

  • @GebreTsadik-d8z
    @GebreTsadik-d8z 2 месяца назад +109

    እጂግ በጣም በተመስጦ የተከታተልኩት ትምህርት ጥልቅ ሚስጥር ነው እድሜ ይስጥልን ቃለምልልሱ ድንቅ ነው

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 Месяц назад +6

      So what is expected from peoples in the riftvalley of Ethiopia ?

    • @GebreTsadik-d8z
      @GebreTsadik-d8z Месяц назад

      @derbewhailu7085 የፈጣሪያችን ስራ ነው ከኛ የሚጠበቀውን መፀለይ ነው

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 2 месяца назад +44

    አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ከዚህ ክፍ ነገር አንተ በቸርነትህ ሰውረን

  • @hannakif26
    @hannakif26 Месяц назад +22

    በጣም እጅግ የሚገርም ትንታኔ ነው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ።በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጥያቄ ነበረኝ በውስጤ ስለ መልከ ጸዲቅ አባትና እናት የለውም ሲሉ ፈረንጆቹ ግራ ይገባኝ ነበር መልከ ጸዲቅ ኢየሱስም ይመስለኝም ነበርአሁ ግን በጣም አመሰግናለሁ ስለተነተኑልን።የመጀመሪያው ስለዓለማችን የመጨረሻ ሽርጉድም በደንብ ኮንፈርምአርገውልናል እናመሰግናለን። I can’t wait for part 2

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg Месяц назад +10

    ሳዳምጣቸው. በጣም. ደስ. ይለኛል. የእውነት. አደሜ. ይስጥልን. ዘሮት ይባረክ

  • @meserettaye4804
    @meserettaye4804 2 месяца назад +39

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የተማረ ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ሰላሙን ይስጠን 🎉🎉❤❤

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 2 месяца назад +17

    በእውነት ይቀጥል ለሊቁ አባታችንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዚህ አጋጣሚ በስድስተኛው ክ/ዘመን የነበረው ንጉስ እስልምናን⁉️
    ተቀብሏል የሚለውን ብዥታንም ብያጠሩልን ከንግስት ሳባ ቀጥሎ የነገሱትንም ነገስታት ብዘረዝሩልን በጣም ጥሩ ነው አባታችን

    • @awaken1701
      @awaken1701 Месяц назад

      ንግስት ሳባ የሚለው ታሪክ ተረት ተረት ሆኖ የሴትዮዋ ስም ኣዜብ/ማክዳ ነበር:: ወደ እስራኤልም ኣልሄደች:: ከንጉስ ሰለሞንን ኣሌረገዘችም:: አረ ባካችሁ ንቁ

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት 2 месяца назад +30

    ህዝቤ ሆይ እምትሰማው የሚሆነውን እውነታ ነውና ቢመርህም ዋጠው ! እድሜ ከሰጠን የምናየው ነው እሚሻለው የንሰሀን ልብ እንዲሰጠን በፀሎት እንትጋ
    ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሀኔዓለም ያድልልን ። አሜን

  • @HopeLightReview
    @HopeLightReview 2 месяца назад +14

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነበር፡፡ አቅራቢዋ እህታችንም ጥሩ ምሳሌ የሚሆን አለባበስ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 2 месяца назад +19

    😢😢
    ለመጀመሪያ ጊዜ በተመስጦዖ ያዳመጥኩት ሲያልቅ አልታወቀኝም
    ረጅም እድሜ ያድሎት ሁሉንም ያደሎት ፕሮፌስር ፍቅሬ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 2 месяца назад +12

    ጥልቅ ሚስጥር ነው እድሜ ይስጥልን ቃለምልልሱ ድንቅ ነው

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 2 месяца назад +63

    ይህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ተወዳጅ ሰው

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 2 месяца назад

      ሀሀሀሀ

    • @mili1621
      @mili1621 2 месяца назад

      ​@@Hyat-e2ouu

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Месяц назад

      መቼስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያሰኘው የቶሎሳ ስም ነው አማራ ቢሆን ምርጥኢትዮ አይባልም ነበር ለኦሮሞ ያላቹ ጥርጣሬና ማሰማቀቅ አሳፋሪ ነው ከምር ትልቁን ህዝ የሃገር ባለቤቱ አቃፊውን መስራቹን በአለም አገሩ ላይ ከፍ አርጎ ያስጠራትን እኛ እጂ ኦሮሞ ኢትዮ አደለም ለማለት የምጥጨናነቁ ስተት ና የወደቀ ሃሳብ ነው ተቀብሯል ገና ይቀበራል

    • @lewegenmekuria123
      @lewegenmekuria123 Месяц назад

      Leza nw kifil 2 maylekut​@@ramadan1707

  • @milly7878l
    @milly7878l 2 месяца назад +9

    Thanks Professor and z interviewer for giving us very insightful lessons. Thanks

  • @tmy2159
    @tmy2159 21 день назад

    እውነት ሲናገሩት እና ሲኖሩበት እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር ወደዚህ መልክዓ ምድር እና ህይወት ያመጣናል ብዙ እውነትን የቀበሩብን ታርክን ለማጣፋት የሚሮጥ የአጋንንት ጠበቃ ነገ አፀፋውን ትቀበላለህ ንስሀ ግባ ና ወደ ተዋህዶ ቅረብ ወደ ቃል ኪዳኑ ። ሁላችንም በንስሀ እና በፀሎት እንትጋ እዉነታው በቅርቡ በእግዚአብሔር ሀይል ስለሚሆን ።አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 2 месяца назад +18

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እደርዎ ያሉትን ያብዛልን❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Месяц назад +6

    የስ 5 ስቴቶች የህንድ የኢትዮጵያን ተወላጆች ናቸው እስከ አሁንም የሚኖሩት የራሳቸው ፕሮፌሰር በግልጽ ተናግሯል እስከ አሁንም ድረስ የመንም ደቡብ ሳዉዲም የኢትዮጵያ ግዛቶች ነበር።

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU 2 месяца назад +16

    በዛን ዘመን በኖርኩ ያስባልኝ ምርጥ ታሪክ ኢቴልን ማወቅ እፈልግ ነበር ታሪኬን ማወቄ እናት ኢትዮጵያየን በዚህ ልክ መሆኗን ማወቄ እጅግ ተደስቻለሁ ተበረኩ እውቀቱን ይጨምርልዎት ክፍል ሁለት

  • @alexgebru2425
    @alexgebru2425 Месяц назад +6

    ምርጥ እና እጅግ ጠቃሚ ዝግጅት:: አዘጋጅዋም በሳል እና በእውቀት በጥበብ የተሞላች እህት ነች። እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን።እጅግ የተከበሩ ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶለሣ የውዷ ሀገራችንን ታላቅ ታሪክ ደከመኝ ሰለቸኘ ሳይሉ ስለሚተርኩልን እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu 2 месяца назад +4

    ምርጥ ሰው ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት እናመሰግናለን 🙏
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @HabtamuAbera-p6p
    @HabtamuAbera-p6p 2 месяца назад +50

    እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ከማደንቃቸው ቁጥር አንድ ፕሮፌሰር

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 2 месяца назад +18

    አባታችን እድሜ ይስጥልን!!! ሊቅ ፕሮፌሰራችን!!

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
    @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 месяца назад +22

    1ኛ ዮሃንስ 5፡19. "ከእግዚአብሔር እንደሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን" ይላል። ፕሮፌሠር እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ዋጋውን ያብዛሎት! ሁላችንንም በንሠሃ ተዘጋጅተን እንጠብቅ ጎበዝ!!!

  • @The052770
    @The052770 2 месяца назад +2

    የሚገርም ቃለምልልስ! እናመሰግናለን
    Way to go!

  • @KesisYirgalem-ed3sq
    @KesisYirgalem-ed3sq Месяц назад +4

    ከተማሩ አይቀር እንዲህ ዕድሜ ከጤና ይስጥዎት የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቆት

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 2 месяца назад +7

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን የሚገርም እውቀት የኢትዮጵያ ያስፍልጔታል አባታችን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Месяц назад +2

    ድንቅ ሰው!!! ሀገሬ የተማረ መልካም ሰው አያሳጣሽ🙏🙏🙏

  • @senayitbelaye1663
    @senayitbelaye1663 Месяц назад +2

    ተሰምቶ የማይጠገብ ውይይት , እድሜ ከጤነት ጋር ይስጥልኝ

  • @Team-sz8yg
    @Team-sz8yg Месяц назад +2

    ፍቅሪ ቶሎሳ በጣም አእማከብራቸው. ልክ. እደአባቴ. ነው. እማከብራቸው. እንደነዚህ አይነት አባቶች. ያብዛልን. እድሜ. ይስጥልን. እናከብሮታለን ምርጥ. ኢትዬጶያዌ

  • @MeskremTamene
    @MeskremTamene Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ድንቅ ትምሀርት ነዉ ተባረኩ ጠያቂዋም ተባረኪ❤❤

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 2 месяца назад +5

    ሰምቼ ያልጠገብኩት ታሪክ እናመሰግናለን

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p Месяц назад +2

    እጹብ ድንቅ ነው እንዲሕ ነው የኢትዮጵያን ታሪክ ማስረዳት ኑሩልን አባታችን

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Месяц назад +1

    ደግመው.ይቅረቡልን የምትሉ

  • @yeshialula3203
    @yeshialula3203 2 месяца назад +8

    ኢትዬጵያ ግን ድንቅ የሆነ ታሪክ ነው ያለን የሰው ልጅም መገኛ ናት እግዚአብሔር ይመስገን❤

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 Месяц назад

      የሰው ዘር መገኛ አይጋጭም ግን?

  • @አሜሃቲዩብ
    @አሜሃቲዩብ 2 месяца назад +15

    መልካም ሰው እውቀትን ከእድሜ ጋራ እግዚአብሔር አድሎዎታል አንደበታቸው አይጠገብም

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 Месяц назад +8

    ይህች ልጅ ለዛዋ ይባርካል ! በርቺ እምታተኩሪባቸው ርእሶች በአስረሽ ምቺው ዘመን የኖህ ቤተሰብ እንደሚተጉበት አይነት ነው !

  • @ZinabuaGezahegn-n8w
    @ZinabuaGezahegn-n8w 2 месяца назад +7

    የምወድሽ ቋንቋዬነሽ ጋ መጣሽ😍እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @aderajmuluken2162
    @aderajmuluken2162 2 месяца назад +12

    ዶር ፍቅሬ ሁሌም በትንታኔወችህና በምርምር ስራወችህ በጣም አደንቃለሁ። ነገር ግን ከዘመናት አቆጣጠር ጋር በአስተያየቶችህ መካከል ሚሊዮንንና ብዙ ሺወችን ታነሳለህ። እኛ የምናውቀው 8000 እንደማይሞላ ነው። ማብራሪያ ብትሰጥበት

  • @Ruujggjtg-ity
    @Ruujggjtg-ity 2 месяца назад +41

    እውነተኛ የተማረ ፕሮፌሰር ካላችሁኝ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ናቸው ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ ሺህ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይንካዎት አሜን!!!

  • @alexsetagn8452
    @alexsetagn8452 2 месяца назад +6

    በጣሞ ይገርማል የያኔዋ ኢትዮጵያ ታሳሳለች እውነት እግዚአብኤር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @NesibDire
    @NesibDire Месяц назад +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ባሪያህን ለንሰሀ ሞት አብቃን🙏🙏🙏

  • @Sara-j8l3f
    @Sara-j8l3f 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይሰጣል ቃሎትያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደዚህ አይነት የሀገር አባት ያብዛልን ሰው ከተማረ አይቀር ለሀገር ተቆርቃሩ ያብዛልን ሀቀኛ ኖት❤❤❤❤

  • @melkamum
    @melkamum Месяц назад +3

    ፕሮፌሰር ፈጣሪ ይጠብቅዎት፣ አንደበትዎ በእውነት የፀና ነው!

  • @Zelalem-r4i
    @Zelalem-r4i Месяц назад +3

    እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn 2 месяца назад +8

    ፕሮፌሰር የማቱሳላን እድሜ ይስትልን

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ 2 месяца назад +14

    አቤቱ ጌታዬ ማረን😭

  • @Sebat24
    @Sebat24 Месяц назад +2

    እድሜ ጤና ለአባታችን እና ለእህታችን thanks❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelsolomon8453
    @abelsolomon8453 Месяц назад

    አንደዚህ ያሉ ሊቅ መማሪ ስለምንፈልግ እባክሽ ደግመሽ አቅሪብለን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያስተማሩን እድሜና ጥና ይስጣቸዉ ፑረፌሰሪ🙏🙏🙏

  • @Tewo-G33
    @Tewo-G33 Месяц назад +2

    እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥል እንደዚህ ምንጥር ጥርት አድርጐ ስለ ኦርቶዶክስ ስለ አገራችን የሚያስረዳን ነው የምፈልገው ምክንያቱም አገሬን እንደዚህ ሆና ትቀራለች ብዬ እፈራለሁ ኦርቶዶክስ እና አገሬ ወርቅ እንደሆኑ ያልተፈታ እውነት ነው ቋንቋዬነሽ ሚዲያንም እናመሰግናለን እንደዚህ ታሪኮች በደንም አቅርቡልን እባካችሁ

  • @minalealelign9022
    @minalealelign9022 Месяц назад +1

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንደ እርስዎ ያለውን የድንግል ማርያም ያብዛልን ። አገራችን በጦርነት አየታመሰች ነው።አማራ ሁልጊዜ ለምንድ ነው ሚጨፈጨፈው

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr 2 месяца назад +8

    አለባበስሽ ስወድልሽ ተባረኪ

  • @GizawAnden
    @GizawAnden Месяц назад +2

    እድሜና፡ጤናን፡ይስጥልን፡እግዚአብሔር፡እስቲ፡ተማርን፡የምትሉ፡እስቲ፡ስሙዋቸዉ፡፡

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 2 месяца назад +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ።

  • @DanielDiriba-x4f
    @DanielDiriba-x4f Месяц назад +1

    እጅግ በጣም የሚደንቅ አዋቂነት ነው። እግዚያብሔር ይስጥልኝ። ስለ ሚስጢራዊያኑ የሚያብራሩ የዩቲዩብ ሊንኮችን ብታያይዙልን ለግንዛቤ ይጠቅመናል።

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ልጆቿ ውስጥ አንዱ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ እጅግ እናከብርዎታለን እንወድዎታለን እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤🎉

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 месяца назад +10

    ርእሱንሳይ ገና ተስፋየ ተሟጠጠ በስደት ዘላለሜንእንደተሰቃየሁ አንድቀንሳልስቅ አምላኬሆይ😭😭😭😭😭

    • @boreeksa
      @boreeksa 2 месяца назад

      🙏😢

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha 2 месяца назад +9

    ነጠላሽ መስቀልኛ ብታደርጊው፣ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ይስጥልን ፣ያባቶቻችንን የበዛ ጥበብ ይለግስልን ተባረኩ

  • @kiyuyene8635
    @kiyuyene8635 2 месяца назад +3

    እውነትም ኘሮፌሰር መልካም እውቀት ደስ የሚል እነደኔ ተመስጦ የጨረሰ 😘😘😘

  • @heanosheanos
    @heanosheanos Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን።በጣም ደስ የሚል የህይወት ትምህርት ነው።

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles 2 месяца назад +10

    ፍቅሬ ቶሎሳ፤የኦሮሞ አንበሳ🙏🙏🙏
    ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን

    • @tsinatseifu4739
      @tsinatseifu4739 2 месяца назад +4

      አይ ዘረኝነት በየሱስ ተመቶ ይውደቅ እሳቸው ስለ ብሄር አይደለም ስለአለም ነው የአለም አንበሳ ናቸው

    • @mare7241
      @mare7241 2 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 2 месяца назад +2

      ሠው ነው ኦሮሞ አይደለም😂😂😂

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 2 месяца назад +2

      ዘረኝነት የማይድን በሽታ ነው !!

    • @enatteshale
      @enatteshale 2 месяца назад +1

      ቶሎሳ ስለሆነ ኦሮሞ ነዉ ብሎ መደምደም አይከብድም ኢትኦጲያ ነዉ እኮ ያሉት ኦሮሞ አላሉም ደሞ ጥርት ያለ አማርኛ ነዉ የሚያወሩት አልተንተባተቡም

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 Месяц назад

    በእምነታችን ጸንተን ንስሀ ገብተን ለመጠብቅ ያብቃን ፕሮፌሰር ፍቅሬ እግዚአብሔር ይድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት በጣም ድንቅ አስተማሪ ውይይት ነበር ቀጣይ ቢኖረው ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 2 месяца назад +15

    ተረትተረት የምትሉ ሰዋች ይሄን አለም የመጨረሻ ሒወት ያደረጋችሁ ምስጊን ናችሁ አሁን የቀለዳችሁበ ቀን የሚያዛዝነው ለዘላለም ነው የምታለቅሱት አስተውሉ ሳይረፍድባችሁ ንስሃ ገብታችሁ የዘላለም ሒወት ገንዘብ እርጉ ንቁ ንቁ ንቁ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ብሮፌሰር ቶሎሳ በክንቱ ያገኙትን እውቀት በክንቱ አስተላልፈዋል ክእርሶ የሚጠበቅቀውን አርገዋል ቃለ ሒወት ያሰማልን::

  • @manahloshgenetu-cu9bu
    @manahloshgenetu-cu9bu Месяц назад

    ማን ይናገር የተማረ ማን ያርዳ የቀበረ ታሪክን ከእምነት ጋር አጣፍጠው እንዳስረዱን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛለዎት መጨረሻውን ያሳምርልዎት አዘጋጇንም እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 Месяц назад +1

    አትዮጵያ ስትሰነጠቅ በዉቅያኖስና በቀይ ባህር ዉሃ ትጥለቀለቃለች ብዙ ህዝብና ከተሞቺም ያልቃሉ ከዚያ በዉኃላ የተረፉት ናቸዉ ባለ ብዙ ወደብ የሚሆኑት❓❓

  • @Ruujggjtg-ity
    @Ruujggjtg-ity 2 месяца назад +5

    በእርግጥ ለሁላችንም አንድ ፈጣሪ ቢኖረንም አምላካችንን ግን በሁሉም አስተምህሮ የተለዬ መልክ ስለሚሰጠው ሁሉም የሚያመልከው ግን አንድ ፈጣሪን አይደለም የእውነተኛውን አምላክ ባህሪ የማያውቅ የማይከተል አማኝ አማኝ አይደለም

  • @tsegaynetsereab8167
    @tsegaynetsereab8167 2 месяца назад +7

    ከ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አሁን ስላለዉ ሁኔታ በግልፅ ያስረዳ ማንም የለም : እዉነት ማወቅ የፈለገ እሱን መፅሓፍ ገዝቶ ወይም በኦድዮ ይከታተል። እጅግ የሚገርም መፅሓፋ ነዉ ።

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 2 месяца назад

      አንብብዋለሁ አሁናዊ የኢትዮጵያን ገጽታ ፍንትው አድርጎ ያሳያል

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 2 месяца назад +3

    ግሩም ውይይት ነው ለተጠቀመበት ሰው ብዙ መረጃም ነው
    ዶክተር ፍቅሬ ቶሎሣ እና ሰብለ ወንጌል እናመሰግናለን
    ኢሉሚናቴ የሚባል የለም ብለው
    የሚሸመጥጡ ብዙ ሰዎች ገጥመውኝ ያውቃሉ ያውም ከኛ በላይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ የለም የሚሉ በመሆኑ ነው የማዝነው።

  • @teshomekebede946
    @teshomekebede946 Месяц назад

    ፕሮፌሳር ፍቅሬ ቶሎሳ የኢትዮጵዊን መብራት የጌታ በረከትናቸዉ ለኢትዮጵያውያን

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 2 месяца назад +3

    ኢትዮጵያ .........😂❤️❤️❤️እ......ም.......ጷ ጠላቶችሽን ሁሉሉሉሉ .....አምላክሽ እግዚአብሔር አመድ ያድርግልሽ!!! እኛንም በቃ ይበለን::

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Месяц назад +1

    እንደምን አለህልን የኢትዮዽያ እንቁ አቶ ፍቅሬ ሰላም ለአንተ ይሁን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ምትሰብክ አሰተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና እድሜ ይሰጥህ አክባሪህ ነኝ በጣም ነው እምወድህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik Месяц назад

    በጣም ግሩም ሰፋ ያለ ገለፃ ነው እሚሰጡት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ። ብዙ ተምረንበታል Encyclopedia ናቸው ። ደግሜ ማየት አለብኝ በጣም ማራኪ ነው ገለፃቸው። እግዚያብሔር ያክብርልን።

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li Месяц назад +3

    አሜንንን ፈታሪያችን በሰላም ይሰብሰበን

  • @mekonnenmerid3445
    @mekonnenmerid3445 Месяц назад +5

    It is a very deep spiritual and historical explanation. Thank you very much Professor.

  • @TedlaMamo
    @TedlaMamo Месяц назад +1

    Thank Professor Fikirie for your analysis!

  • @yonasadela3161
    @yonasadela3161 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት 3 ቀን ሙሉ ደጋግሜ ነው የሰማሁት 🙏🙏🙏

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያቃል

  • @ETHIOPIALOV
    @ETHIOPIALOV Месяц назад +2

    እውነት እኒህ ጀግና ከዎጡበት ማህበረብ አሁን ያሉት ጉዶች ተዎልደዋልን?

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Месяц назад +2

    ፕሮፌሴር!እግዚአብሔር ይባርክህ።ይጠብቅህ።(እንዲህ የመሰሉ ሰዎች በዚህ ሀገር እየበረከቱ አይደለም።) 1/ የመጽሐፍዎን ዝርዝር ስጡኝ። 2/ስልክዎን,,,,,(አብርሃም ከዲላ)

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 2 месяца назад +1

    ሴቶች ላይ ይህ ሁሉ ጫና አይከብድም ወንዶቻችን በዝሙት አብደው እየወለዱ እየካዱ ሴት እየደፈሩ እየገደሉ ሚስቶቻቸውን እየበደሉ ልጆቻቸውን እያስለቀሱ በስፋት ሊሰራበት የሚገባ ብዙ ነገሮች እያሉ ሁሌም ሴቶች ላይ ተጽኖ መፍጠር ተገቢ ነው ብዬ አላስብም መንግስተ ሰማያትን በዚህ ልክ መመዘንም እንዲሁ መልካም ነው ብዬ አላምንም ሆኖም ግን በአርቴፍሻል ነገሮች ላይ ሁሉ ግን ምንም ባይጠቀሙ ምክሬ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የተከበሩ ፕሮፌሰር እናመሰግናለን❤

  • @henoksolomontesema314
    @henoksolomontesema314 Месяц назад

    ፕሮፈሰር እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @sileshiworku6619
    @sileshiworku6619 Месяц назад +3

    Thank you professor you revealed the reality of gospel with out the desire of the ledy that interviewing you.

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠውን የእህል ዘር በረቀቀ ዘዴ በማስለቀቅ የነሱን ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚበቅል አዝርዕት እንዲቀበል በተለያየ የእርዳታ ማባበያና ብድር በማታለል ሀገራትን አጥምደዋል።
    የሀገራችን ገበሬ በአሁኑ ጊዜ በእጁ የጥንቱ የእህል ዘር የለውም።
    በጣም በቅርቡ ከነሱ የሚቀርብልን የእህል ዘር በጦርነትም ይሁን በኢኮኖሚ ቀውስ መቆሙ ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው።
    በመጽሀፍ ቅዱስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተፃፈው ጽኑ ረሀብ የሚመጣው በዚህ መንገድ ነው።

  • @messietebik
    @messietebik Месяц назад +2

    አባታችን እጅግ በጣም እንወድሃለን አንች ግን ነጠላ ለብሰሺ የምታውቂ አይመስለኝም ማስመሰሉ ይቅርብሺ አስመሳይ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o Месяц назад +1

    የዼንጤው ነብይ ተብዬ የድሀውን ኪስ ያጥባል ፣የተወሀዶ ደብተራውም የበርሜል የገደል የጫካው እያለ ዘመኑኑ ሁሉ ድሀውን መከራውን እያበሉ ኪሳቸውን ያጥባሉ‼️የሀገራችን መከራ የማያቆመው በዚህ ሰይጣናዊ አስተሳሰብና አምልኮ ነው‼️ፈጣሪሆይ ማረን🙏🏽😭😭💚💛❤️🙏🏽

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +4

    በፓለቲካው በሀይማኖትም።የተካኑ ናቸው ፕሮፊስር ❤❤❤

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 2 месяца назад

      ፈጣሪ በልቦናቸው ስላደረ አእምሮአቸው ክፍት አድርጎ በአንደበታቸው እንዲያብራሩ ረዳቸው ሰው ስለተማረ ብቻ ይህን የእግዚአብሔር ስራ ማስረዳት አይችልም ዋናው በፈጣሪ መመረጥ ነው እድሜ እንደነአብርሀም ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @adamzera8465
    @adamzera8465 2 месяца назад +3

    Very heart touch history and intresting interview which showed how Ethiopia was Powerful.❤❤❤

  • @yiheyisferede5096
    @yiheyisferede5096 Месяц назад +2

    ፕሮፌሰር በጣም እናመሰግናለን በተለይ ሃይማኖት ላይ ያለዉ ግንዛቤ በጣም ደስ ይላል ያኑረዎት ፡፡ ግን ከቋንቋ ጋር ተያይዞ የቀረበዉ በደንብ ቢታይ የግእዝ ቋንቋ የመጀመሪያ ነዉ ይባላል ፡፡ በዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ ቢቀርብልን በምኪኒያታዊነት ፡፡

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls Месяц назад +5

    ሞጆ ያለው ደረቅ ወደብ ወደ እርጥብ ወደብ እዛው በቦታው እንዳለ ይለወጣል ማለት ነው ❤ፕሮፌስር ፍቅሬ።

    • @solo-man-b1g
      @solo-man-b1g Месяц назад

      እውነቱ በአመት 1/10mm ለ300mክፍተት 300000አመት

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Месяц назад

    የሚገርም ታሪክ አንደ መጽሐፍ የሚነበብ ተባረኩ❤🎉

  • @petroskabato
    @petroskabato Месяц назад

    ፕ/ሮ ፍቅሬ ይህንን ሁሉ በምናብዎ በህልምዎ ነዉ ወይስ በእዉኑ? ለማንኛዉም ኢትዮጵያን ስለሚወዱ መልካም ነዉ።

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Месяц назад +2

    Thank you Doctor I learned a lot.

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 Месяц назад +2

    Professor Egzabehare edema yestote🙏❤️

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 2 месяца назад +8

    10 ግዜ ቢሰሙት የማይሰለች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ፕሮፈሰሪ ፍቅሬ ቶለሳ

  • @Zemamining
    @Zemamining Месяц назад

    የምትጠቀማቸው ቃላቶች እጅግ በጣም ደስ ይላሉ

  • @Ayetgbkasahun-tq3cz
    @Ayetgbkasahun-tq3cz Месяц назад +3

    You are right

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 8 дней назад

    እንደርሶ ያለውን ያብዛልን አንችንም ስለምታቀርቢልን ተባረኪ መልካም ነገርን አሰሙን🙏🙏

  • @FISSEHABELACHEWEMIRU
    @FISSEHABELACHEWEMIRU 2 месяца назад +2

    ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሣ እግዜር ይጠብቆት,ጤናንም ያድሎት,,

  • @BekeleAsefa-r7y
    @BekeleAsefa-r7y 13 дней назад

    አፄ ዘረያዕቆብ ካህንም ንጉስ ነበሩ አንዳንዱ ታሪክ ተረት እየመሰለ ማስረጃና መረጃ ቢሰጡን ጥሩ ነው

  • @NebiyuZewdu-p3r
    @NebiyuZewdu-p3r Месяц назад

    ትክክል ያነበበ ምሁር እንዲህ ነው።