ከቤተክርስቲያን እየተመለስኩ ቤቴ መቃጠሉን ሰማሁ በህይወት መኖር አልነበረብኝም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии •

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Месяц назад +140

    እምነታቸው እጅግ ይገርመኛል፡፡ፀሎተኛ አመስጋኝ ,ሰጪ,የተባረኩ አባት❤❤❤❤

    • @tezeramelis4785
      @tezeramelis4785 27 дней назад +1

      Jegina coremitu yegueta seb, rejim idime ysitot abate!!!!!

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j Месяц назад +89

    ❤❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት አሁንም ይጠብቁዎት

  • @raconwon
    @raconwon Месяц назад +40

    በእድሜዬ የመፅሐፍ ቅዱሱን እዮብ በአካል አየሁት።
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት!!!

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 Месяц назад +42

    በጣም ደስ የሚል እንግዳ አቀረብክ ንግግሩ የማይጠገብ ግሽን ማርያም ትዝ አለኝ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ምህረት ደርባባዋ❤❤❤

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 Месяц назад +60

    የሚገርም የእምነት ፅናት! እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለው. እድሜ ይስጦት

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 29 дней назад +17

    እኔም ለቁሉቢ ገብርኤል ተስያለው እና ስለቴ ይሰምርልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ።

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu Месяц назад +51

    የማይጠገብ የማይሠለች ባላለቀ የሚያስብል ደስ የሚል ጨዋታ አቤት የተማርኩት የሠው ልጅ ጥንካሬ ትህትና ፅኑ እምነት የምር አቶ ትዛዙ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርኮት የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @thomasdegemu1128
    @thomasdegemu1128 17 дней назад +5

    አጎቴን እወደዋለዉ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ የምር ጀግና እኮ ነዉ ትሁት ምስኪን የዋህ አምላክ ይጠብቅልኝ ብቻ ይኑርለኝ እወደዋለው አባቴ አንበሳዬ ጀግናዬ ።

    • @truth2232
      @truth2232 16 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤ remain blessed

  • @TiegistNegash
    @TiegistNegash Месяц назад +29

    እግዚአብሔር ይዞ ምን ሊጎድል ጠንካራ አባት በጣም እምኮራባቸው ሰው ናቸው እምነትን ስራን ጥንካሬን አንድ ላይ የያዙ ኦርቶዶክሳውያን ከሳቸው ብዙ መማር አለብን❤

  • @haymanotmulualem9549
    @haymanotmulualem9549 27 дней назад +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ ትክክለኛ አማኝ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስተውት አባታቺን መልአኩ ገብርኤል ይጠብቅዎት

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Месяц назад +47

    እናቶት የሚደነቁ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው እርሶም ከዚያ ሁሉ ፈተና ወጥተው በህይወት ኖረው እናቶትም በህይወት ኖሮው ውለታቸውን መክፈልዎ ትልቅ አድለኛ ኖት

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 Месяц назад +2

      በጣም አላህ ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች አባቶች

  • @Misneb
    @Misneb Месяц назад +17

    የዳንኤል ኮሬ አባት አቶ ትእዛዙ ከእርስዎ በፊት ልጅዎን በፌስቡክ ተዋውቄው ጉዋደኞች ነን። በጣም ደስ የሚል ስብእና ያለው ልጅ ነው ያለዎት። እኔም ሲያትል ነው የምኖረውና ከ 16 አመት ገደማ በፊት ለመጀመሪያ ግዜ ስመጣ ዮድ አቢሲንያም መጥቼ ተጋብዣለሁ። ከብዙ ውጣ ውረድ በሁዋላ እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃዎት!!!

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 Месяц назад +9

    እንደቃሉ እየኖሩ በስራ እያሳዩ የሚኖሩ አባት ! አሁንም እ/ር የልቦትን መሻት ያሳካሎት! ብዙ ተምሬያለሁ ከኝህ አባት። እምነት ፣ ፅናት ፣ተስፋ ... እ/ር እርሶን የመሰለ ቅን ሰው በምድራችን ያብዛልን! I also thank you the host Maraki Weg ! እ/ር ይባርካችሁ!

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Месяц назад +25

    አቤት ክርስትና አባቴ በጣም ተገርሜ ነው የሰማሁት አሁንም እድሜ ከጤና ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ተመኘሁ🙏

  • @ghionyihene786
    @ghionyihene786 28 дней назад +3

    ግዜ:- ይህ ከቀኝ አዝማች ትዕዛዙ ኮሬ ጋር ያደረግኸው ጭውውት እጅግ አስተማሪ ፣ የዕምነት ፅናት፣ተስፋ ሰጭ.... ዕፁብ ድንቅ ፕሮግራም ነው !! ተባረክ/በሥራህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!!

  • @KebedeZewdie-t8k
    @KebedeZewdie-t8k Месяц назад +12

    Ato Tizazu is a big, respected, and precious son of Ethiopia, I wish him a long life! always God bless him.

  • @adyarega101
    @adyarega101 Месяц назад +8

    ዮድ አቢሲኒያ መቃጠሉን ስሰማ ለራሴ ገና ትንሽ ልጅ ነበርኩ እንዴት እንዳዘንኩ እንዴት ልቤ እንደተሰበረ አልረሳውም! እናም አሁን እንደዚህ ሰው መከራ አልፎ ማየት የእኔም አሁን ያለሁበት ጨለማ እንደሚያልፍ ተስፋን አግንቻለሁ❤ ለወላጅ እናቴ የምመኝላትን እድሜና በረከት እመኝሎታለሁ❤እድሜ ጤና ይስጦት

  • @rahel6046
    @rahel6046 Месяц назад +22

    መታደል ነው በእምነት ጠካራ መሆን እድሜና ጤና ይስጦት ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩ🙏❤

  • @YirgalemDemisse
    @YirgalemDemisse Месяц назад +7

    ሁሉንም ነገር በፅናትና በትግስት በእምነትህ ፅናት እዚህ ደርሠሀል ጀግና ኢትዮጵያዊ የሽካ ሽማኋ ሟን ይቡሪ

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Месяц назад +140

    የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ይሆናችሁ ይጠብቃችሁ ❤

  • @getachewbefirdu1804
    @getachewbefirdu1804 20 дней назад +5

    ገብርኤል ይጠብቃችሁ ለ እናትህም ፣ አንተ እና መላው ቤተስቦችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ።

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Месяц назад +46

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ስመ ገናናው ታሪክህ ይነገር በየዓለም በየሚዲያው 🙏🙏

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur Месяц назад

      Wey yewd Gebraln yesera genanaw Egziyabher new manm besemay hone mdr Geta Egziyabhern yemimesl genana yelem gebraln yesera Egziyabher zenenaw smu yetera

  • @Ash-p6i
    @Ash-p6i 22 дня назад +4

    Yod Abyssinia promoting Ethiopian culture. Wonderful.

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Месяц назад +16

    ጉራጌ እንዲ ነው ተስፋ አይቆርጥም

  • @ybeser
    @ybeser 29 дней назад +4

    ማራኪ ወግ በጣም ትልቅ ሰዉ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን አባት እረጅም እድሜ ይስጦት ይህን ያደረግ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +13

    በእውነት አባታችን ከልብ እናመሰጋናለን 🙏 እምነት መስራት ፅናት .... ትክክል... እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: ልጃችን አንተንም እናመሰግናለን ተባረክልን::👌🙏

  • @duliti7133
    @duliti7133 Месяц назад +21

    በእናቶዎ በመቀሌ የደረሰባቸው ነገር በጣም ያሳዝናል እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ እናት ስለሆንኩኝ ሰሜቱ ከባድ ነው ዋናው ለዚህ መድረስዎ ነው እግዚአብሔር ደግ ነው። ክብር ለእናቶች።

    • @peace7674
      @peace7674 14 дней назад

      Koshasha ye mekele jib yiblash

    • @surafealbogale
      @surafealbogale 10 дней назад

      አንተ ቆማጣ የአንበጣ ቆርጣሚ ልጅ ስድ

  • @californa6827
    @californa6827 Месяц назад +11

    ያዶት በፎራ ምን ነረ ጉራጌ ማለት በራሱ ታሪክ ነው እጅና አፈረ ሚገራመው ጉራጌ ሙሰሊም ክርስቲያን የአንድ አባት ልጆች ናቸው ትልቁ ክርስቲያ ታናሹ እሰልምና ተቀበሉ ቡዙ ታሪክ አለ አንበሳ ከነ ሕይወት ማን ያመጣል ሲባል ሐጅ ሙባረክ ጀግና ጠይቁ ጉራጌ ቡዙ አለ ጋሼ እረጅም እድሜ ላንተ ለእናትህ አላህ ይሰጥህ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Месяц назад +6

    የኔ የዋህ እና ቅን አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት በቤቱ ያጽናዎት

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Месяц назад +6

    በጣም ድስ ይላል ሁሌም ቤታችን ነው ስንመጣ እዛው ነን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን

  • @natangirma5969
    @natangirma5969 29 дней назад +9

    ይህ ከአቶ ትእዛዙ ኮሬ ታሪክ እጅግ በጣም ጥቂቱ
    ነው፣ ብዙ ያልተናገራቸውና መናገር የማይፈልጋቸው
    ለሰው ልጅ ትእግስትንና ቻይነትን የሚያስተምሩ
    ታሪኮችን በውስጡ ይዞ የተቀመጠ ኢትዮጵያዊ ነው።
    ትዝዪ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜ
    እመኝልሀለሁ።

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Месяц назад +6

    ማራኪ ወግ እናመሰግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ በጣም ደስሚል ታሪክ ነው

  • @DaremaleshMulugeta
    @DaremaleshMulugeta 28 дней назад +7

    የጉራጌ ሞዴል አላህ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew Месяц назад +7

    አቤት እምነት አቤት ጥንካሬ አባታችን ትልቅ ትምህርት ቤትኖት አባታችን

  • @kassas4
    @kassas4 Месяц назад +12

    የሚገርም ታሪክ ነዉ ሰዉ በገዛ ሐገሩ ሰርቶ ለመኖር ይሔንን ሑሉ ትግል ሰዉ ጠንክሮ ሲሰራ መደገፍ ሲኖርበት ንብረቱን ማቃጠል የሚገርም ቅናት ነዉ አሑንስ መርካቶን በተለያየ ቀን እያቃጠሉት አይደል የሚገርም ነዉ

  • @surafeleshetu-v2l
    @surafeleshetu-v2l 27 дней назад +4

    የሚወዱት የሚያከብሩት ቅዱስ ገብርኤል በእድሜ በጤና ይጠብቆት የፅናት ተምሳሌት ❤❤

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s Месяц назад +8

    እግዝአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃዎት መታገስን የመሰለ ነገርየለምእረጅምእድሜና ጤና ይስጦት

  • @beba5182
    @beba5182 Месяц назад +14

    የ ቅዱስገብርኤል ወይጅች ይሆናችሁ ይጠብችሁ እግዚአብሔርይማስግና🙏🍏🍎🍋☑️

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 29 дней назад +3

    ጎበዝ ጀግና ጠንካራ አባት እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k Месяц назад +12

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ለሁላችንም ይድረስልን❤

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 Месяц назад +3

    This man is one of my favourite hero, humble, hard working.
    I wish him and his mom long to live.
    Bless!!!

  • @TegaMaryam
    @TegaMaryam Месяц назад +7

    በጣም ደስ የሚሉ የእግዚአብሔር ሰው ባሎት ላይ ይጨምር ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ አንዳንድ ቤተሰብ ልጅ ለማሳደግ ያመጡና ክፍ ነገር ይሰራሉ እናቶትን ያቆይሎት እነዛ ቤተሰቦች ምን ብለው ይሆን ከፍታወትን ሲያዬ መቼም ዋናወቹ ባይኖሩም ልጆች መኖራቸው አይቀርም

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 28 дней назад +4

    ማራኪ ጨዋ የልጅ ትልቅ ሰው አጠያየቅህ የማዳመጥ አቅምህ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 14 дней назад

    Thank you ማራኪ ❤🎉
    ደስ የሚሉ አባት! ያመኑት አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥዎት ❤🎉❤🎉

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 21 день назад +3

    Ato Tezazu....you are a visionary person.....congratulations....

  • @relaxation374
    @relaxation374 29 дней назад +5

    ምን አይነት የእምነት ሰው ናቸው ? እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @berhanudemessie5776
    @berhanudemessie5776 20 дней назад +3

    እግዘብሔር ይመሥገን ለኔም ጽናቱ ይስጠኝ የተራዳህ መልአክ ለኔም ይርዳኝ

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Месяц назад +12

    ታታሪ አባት ትውልድን ያስተምራል❤🎉።

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Месяц назад +7

    Such an educative interview! A wise man who endured tough times, just like gold goes through fire to shine brightly. I’ve learned so much about patience, hope, resilience, and his deep love for his country. May God bless him with even more wisdom,
    🙏 🙏 🙏

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u Месяц назад +8

    አቶ ትዛዙ ዕድሜና ጤና ይስጥዎ !!

  • @ሐበሻዊት
    @ሐበሻዊት Месяц назад +21

    ይኤ ጋዜጠኛ ጨዋ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ነው ❤❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 18 дней назад +1

    እውነት ለኛ በእምነታችን ለምንፈተንና ለደካሞቹ የእርሶ ምስክርነት እና ፅናት ተስፋ ሆኖናል። ስለእርሶም እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስራው ተአምርና ድንቅ ነው።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Месяц назад +8

    አይ ጉራንስ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @jpbekele
    @jpbekele Месяц назад +7

    He looks like a genuine person I would love to meet

  • @arditube7340
    @arditube7340 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ይስጠዎት❤🙏🇪🇹

  • @Beniyam-bk9kb
    @Beniyam-bk9kb Месяц назад +5

    Maraki keep it up you’re on the right path bro 👊🏽

  • @CcBb-z7x
    @CcBb-z7x 14 дней назад

    ጋሼ እውነት ነው ሰራተኛን እንደሰራተኛ አያዩም ምህረትም የተባረከች ሰው አከባሪ ናት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ

  • @MesfinBelay-pg4nx
    @MesfinBelay-pg4nx 23 дня назад +2

    I am really impressed with this Guy
    It's a brave man. Bravo 👏
    God bless you 🙏

  • @MyEthiopia86
    @MyEthiopia86 12 дней назад

    የኛ ኮረምቶ አባት እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ።
    አቅራቢ ግዛቸው አቀራረብህ፣ስነ-ስርዓትህ፣እንደ ጨዋ ጠይቀህ በተመስጦ፣በአክብሮት ማዳመጥህ፣ለእንግዳህ ያለህ ክብር፣.....በብዙ ብዙ መልካም ስብእናህ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏 በርታ በዚሁ ቀጥል።

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 Месяц назад +14

    ከባድ ሰው ቅዱስ ገብርኤል ምንነው እኔ ችግር ብትፈታው ብይ ተመኘው በተጨማሪም እደምትፈታው እምነቴ ነው

  • @Beniyam-bk9kb
    @Beniyam-bk9kb Месяц назад +6

    Wonderful individual with great personality 👏🏽

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r Месяц назад +3

    አቦ አታልቅሱ እግዚአብሔር ድንቅ ነው አሁን የካሳ ዘመንወት ነው ።

  • @samueladmasu7308
    @samueladmasu7308 Месяц назад +4

    ማራኪ ወግ በጣም ተከታታዮችህ ነን ! በርታልንማ ❤

  • @SelamAlem-c1v
    @SelamAlem-c1v 26 дней назад +2

    Mrs Tezazu, big respect 🙏and an amazing person
    God bless you and your family

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia Месяц назад +6

    እኝህን አባት ለአራተኛ ጊዜ በተለያየ ዝግጅ ስሰማቸው ያላቸው የሃይማኖት ጥንካሬና እምነት ፅናት ትእግስታቸው ጉብዝናቸው ሁሉ ነገራቸው ይገርማል በትክክል አባታችን እዮብ ናቸው በመከራ የፀኑ እግዚአብሔርን አምነው ያላፈሩ እሱም አብዝቶ ባረካቸው ምንኛ መታደል ነው በዛ ላይ ቢደመጡ አይሰለቹም:: የልጃቸውም ጥንካሬ ከሳቸው የመጣ ነው:: ወጣት ልጅ አሜሪካ ተወልዶም ይሁን ከሀገር ቤት መጥቶ ያላደለው ጠግቦ ለኮሌጅ ሳይደርስ አጉል ቦታ ይገባል የሳቸው ልጅ ግን ማደሪያ እያጣ መኪናው ውስጥ እያደረ ተማረ የአሜሪካ ሙቀቱም ብርዱም አስቸጋሪ ነው ያንን ተቋቁሞ ለከፍተኛ ደረጃ መድረስ ያስመሰግነዋል እርሶንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት::

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +2

    ❤❤❤እንዲህ አይነትቶች ታሪክ በጣም ነዉ የምወድ በርታ መልሼ ሠብ አግሁህ የሆኑ ባለጌወች ሥታቀርብ ወጥቼ ነበር

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Месяц назад +3

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክ
    ❤እናመሰግናለን ግዛቸው❤

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 17 дней назад +2

    ምን አይነት መልካም ሰው ናቸው ❤❤

  • @ChereMan-ir3ds
    @ChereMan-ir3ds Месяц назад +10

    ቅዱስ ሚካኤል 12🙏ካተጋር ይሁን አባቴ

  • @hailutimerga4065
    @hailutimerga4065 25 дней назад +2

    what an insightful story, God bless you. Ato TIzazu,

  • @marmawitsisay436
    @marmawitsisay436 27 дней назад +3

    ደስ ሲሉ በማርያም ግርማ ሞገሳቸው እደሜ ይስጦት.

  • @msgudave8299
    @msgudave8299 27 дней назад +4

    እንደዚህ አይነት ሰው ማቅረብ ነው እንጂ የ ምን ትክቶሮችን እናመሰግናለን ::

  • @meronnegash9553
    @meronnegash9553 17 дней назад +1

    በስምሀም በጣም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቆት

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 18 дней назад +1

    አቤት መታደል 🙏 ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቆት 🙏🙏

  • @ashumar470
    @ashumar470 Месяц назад +12

    We learned a lot about patience, hope and resiliencies to shock. Thanks Gizo for sharing such educative program. Thanks

  • @hannahanna6885
    @hannahanna6885 29 дней назад +2

    እንደርስኦ አይነት ሰወችን ያብዛልን በሀገራችን እማማ ኢትዮጵያ. እግዚአብሔር ሁሌም በቸርነቱ ያስቦት

  • @nigistassefa7456
    @nigistassefa7456 20 дней назад +1

    ቃላት የለኝም ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏

  • @eni2orina
    @eni2orina Месяц назад +5

    እቤት መጥቼ አይቻለው ፍጹም ቀና ደስ የሚል መስተንግዶ በሚገርም ቤት ውስጥ መኖሮት ያስደስታል ይገባዎታል

  • @simeneshdagne5760
    @simeneshdagne5760 21 день назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ያግዛችሁ ሞገስ ይሁናችሁ ብለናል

  • @noahworku874
    @noahworku874 28 дней назад +1

    አቶ ትዕዛዙ በጣም ነው የምወዳቸው አባቴን በጣም ይመስላሉ ::እኔደግሞ እሳቸው ጋር ሰረቻለው አሁን 2 ልጆች ወልጄ አሜሪካ ነው የምኖረው በጣም ደግ ሰው ናቸው ለብዙ ሰውየስራ ዕድል ፈጥረዋል እምነታቸው በጣም ይገርማል 1 ቀንከአባቴ ጋር ምሳ ቢበሉደስ ይለኛል አቶ ትዛዙ እወዶታለው ቤቱ ሲቃጠል እዛው ዬድ አቢሲኒያ ነበርኩኝ ዩኒፎርም ለብሼ

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 28 дней назад +2

    Fascinating story about his son! Living in the car? He took high risk, and God protected him. May God bless him more !! The moderators manner and ability to listen are highly appreciated.

  • @Edi-d7k
    @Edi-d7k Месяц назад +7

    ❤ዮድ አቢሲኒያ የምግባቸው መጣፈጥ፣ መስተንግዶአቸው፣ ሙዚቃው ልዩ ነው። እንግዳ ድንገት ከውጭ ሀገር ሲመጣ፣ እንደቤታችን በፈለግነው ሁኔታ የምንስተናግድበት ቤት ነው። ሰፈራችን (ሳር ቤት) አካባቢ ስለሆነ።
    Gize, በጣም የምወደውና እጅግ የማከብረው ድንቅና እንቁ: ሀገሩን፣ህዝቡን የሚወድ ጋሼ ትእዛዙን
    ስላቀረብክል
    እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
    ለመላው ቤተስብ እድሜና ጤና ይስጥልን። ይህንን አዱሱን ቤት፣ በቅርብ መጥተን እንመርቃለን።
    ሰላምና ፍቅር ይብዛልን።

  • @eyobtessema5630
    @eyobtessema5630 29 дней назад +2

    ጋሸ ትዛዙ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጠለኝ ።

  • @EmabetAlemu-o8h
    @EmabetAlemu-o8h 27 дней назад +2

    አላህ ይጠብቆት እድሜዎን ያርዝመው

  • @GetnetMekonen-v1q
    @GetnetMekonen-v1q 27 дней назад +2

    አስተማሪ ህይወት በተለይ እያገኝን ሲጠፋብን ተስፋ አለመቆረጥ

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 28 дней назад +1

    ወርቅ የሆንሽ እመቤት ነሽ ቃላት አለሁልሽ እድሜ ጤና ከነባለቤትሽ ይሁንልሽ ተባረኪ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 4 дня назад +1

    OMG, egzabher yetebkot enem betam des yelenal kenante gara foto benesa efelgalu💚💛🧡

  • @MasriLove
    @MasriLove 27 дней назад +3

    Gash Tezazu jjegna nachew ke 1982 Ec jemro awkachewlhu
    Long Live

  • @MesayKifle-bl5wi
    @MesayKifle-bl5wi 11 дней назад

    በጣም ደሥ የሚሉ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድሎት❤❤❤❤

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Месяц назад +2

    በስመአም እርጋታ ትህትና እምነት ፅናት ሀገር ወዳድነት ሰው አክባሪነት ❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Месяц назад +3

    ለዚህ ወግ ማዕረግ ያብቃን

  • @Semongia
    @Semongia 4 дня назад

    እምነት ከሁሉም በላይ ፅናት ከፈጣሪ ይሰጣል ❤❤❤ ስለምስክርነቶ የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን❤❤❤

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Месяц назад +4

    You are really Amazing person. You are beautiful minded.

  • @fikrudejene249
    @fikrudejene249 27 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቆት።ደንቅ ሕይወት

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Месяц назад +4

    እሚገርም የህወት ታሪክ ጠንካራ አባት 🎉🎉🎉🎉

  • @Gejeraw
    @Gejeraw 15 дней назад +1

    የገብርኤል ነኝ ከጌታዬ ለአደራ የተሰጠሁ።

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 6 дней назад +1

    እምነት ተስፋ ፍቅር

  • @YibeltalTadesse-f8s
    @YibeltalTadesse-f8s Месяц назад +4

    Awaki sew Yinager!wow!

  • @wagayehumara1105
    @wagayehumara1105 Месяц назад +2

    አሜን እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት