ጥበቃ እያለሁ ውለታ ያደረክልኝ ልጅ እባክህ አግኘኝ።የናሮቢ ፋብሪካ ባለቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @MuluMareye
    @MuluMareye Месяц назад +108

    አቤት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ብዙ እንደዚህ አይነት ታሪኮችን አዳምጫለሁእንደዚህ ሲጀመር እስኪጨረስ በጉጉት የተከታተልኩት የለም በአንተ ውስጥ ኢትዮዽያን አብሮ መብላትን ፍቅርን ሁሉን አሳይተኸኛል በታሪኩ ስትደስት ደስ ሲለኝ ስታዝን በጣም አልቅሻለሁ ያሁሉ አልፎ ለሰዎች በመትረፍህ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ከዚህ የበለጠ ይጨምርልህ ውለታህን የማትረሳ ባጠቃላይ ፊልም የሚመስል ታሪክ ተባረክ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ

    • @MeronTesema-k2i
      @MeronTesema-k2i Месяц назад +2

      Tip tube ለኔም እድሉን ብታመቻችልኝ 🙏እባክህን

    • @АльмазБекеле
      @АльмазБекеле Месяц назад +1

      ተዓምር ነው! ዕድሜ ይስጣችሁ ተባረኲ

    • @taybatayba3028
      @taybatayba3028 28 дней назад +1

      የኔ አባት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebetmulumar1616
    @emebetmulumar1616 Месяц назад +39

    መማር ለሚችል ትልቅ ትምህርት ቤት ነህ ወንድሜ!
    የናይሮቢ ምርት አይቼም ተጠቅሜም አላውቅም ነበር ከዚህ በኋላ የናይሮቢ ምርት አንደኛ ተጠቃሚ ነው የምሆነው አፈላልጌ እገዛለሁ! እናንተስ?
    በርታ ወንድሜ!

  • @tamiruzeleke8161
    @tamiruzeleke8161 9 дней назад +5

    እጅግ በጣም ትልቅ ታሪክ ትልቅ ትምህርት ለትውልድ የሚሰጥ ሀብታሙ አንተ ራስህን የቻልክ መፅሐፍ ነህና ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድሜ

  • @muluemebetaklilu2679
    @muluemebetaklilu2679 Месяц назад +52

    ዘረኝነት የሌለብህ ንጹህ ኢተዬጵያዊ መልካም ሠው አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሄር ይጨምርልህ ለብዙዎች አባት የምትሆን ልጅ ነህ ሀብታሙ

  • @tigistaddis7618
    @tigistaddis7618 Месяц назад +56

    ወንድሜ እግዛብሔር ይህንን ቀን ሰለሰጠህ ክብር ምስጋና ይግባዉ እኔም አንድቀን ልክ እንዳንተ ፈጣሪ የረዳኝን መናገሬ አይቀርም አሁንም ራሴን ለመለወጥ እየተፍጨረጨርኩ ነዉ በድካሜ ላይ የሱ ፈቃድ ይጨመርበት እድሉ ባገኝ ደስ ይለኛል መልካም ፈቃድህ ከሆነ

  • @nicebutwheretheendnanideje1141
    @nicebutwheretheendnanideje1141 Месяц назад +60

    ይሄ ወንድም ከወለጋ የመጣ ኦሮሞ አዲስ አበባ ከጎዳና ህይወት በሱዳን ዜጋ ተረድቶ በኅንደር አማሮች ተረድቶ አዲስ አባባ ፍቅር ይዞት አግብቶ ወልዶ ከብዶ ዘር የሚባል ሳያቅ እዚህ ደረስ ምነው አሁን ዘር የሚል በሽታ መጣብን ወንድም ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ለዚህ ዘረኛ መንግስት መንግስት ጥሩ ትምህርት ነህ በርታ በጣም አስተማሪ ታሪክ ❤❤❤

    • @LidyaGirma-ky9xi
      @LidyaGirma-ky9xi Месяц назад +5

      አማራ በመተት ሲያብድ ነው እንጂ የሰውን ችግር ሲቀርፍ አይተን አናውቅም ። የሌለ ፊልም አታውራ

    • @AAZZ-s5s
      @AAZZ-s5s Месяц назад +11

      በአማራ በጣም ትቀኛለሽ ምንም ቢሆን አታገኝውም😂😂😂​@@LidyaGirma-ky9xi

    • @AlexZiggy-t5m
      @AlexZiggy-t5m Месяц назад +5

      ​@@LidyaGirma-ky9xiእንደሱ አልታደልሽም: አንቺ መርዝ ለመርጨት እና ለመሳደብ ነው የተፈጠርሽው።

    • @ambayezewdie3875
      @ambayezewdie3875 Месяц назад

      ​@@LidyaGirma-ky9xi የሠው መርዝ

    • @samiwendim8108
      @samiwendim8108 Месяц назад +2

      ለምን ሰይፋ ላይ አይቀርብም በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት

  • @Kassahun-e5r
    @Kassahun-e5r Месяц назад +21

    ምን አይነት ጥንካሬ ነው አጅግ ይገርማል።እኔ የግለሰብ ህይወት ታሪክ መስማት አልወድም የዚህን ሰው ታሪክ ግን
    ለመጀመሪያ ጊዜ ጀምሬ ጨረስኩገራሚ ነው። ጋዜጠኛውም ተባረክ።

  • @kalidmohammed9925
    @kalidmohammed9925 Месяц назад +53

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ በበገራችን ላይ ይህ የብዙወቻችን ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ነው ለኛም ትምህርት ስለሆንከን እናመሰግናለን

  • @MesfinAlemayehu-wk5ey
    @MesfinAlemayehu-wk5ey Месяц назад +13

    ሀብታሙ ከልጅነት ጀምሮ በዚህ መንገድ እንድታልፍ የፈቀደ አምላክ የተባረከ ይሁን። እይወት እንዲህ ነው። ያንን ሱዳናዊ ያዘጋጀልህም እግዚአብሔር አምላክ ነው። ያቺ የዋህና ፍቅር የሆነች ሚስትህ ለኔ ልጄ ልትሆን ትችላለች ብዬ አስባለሁ የሰጠህ እግዚአብሔር ነው። ከዚህ በኋላ ፈተና አይድረስብህ። ስለሞቱት አዝናለሁ። ልጆችህን አንድ ቀን መጥቼ እጠይቃቸው ይሆናል።

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 Месяц назад +75

    ይህ እውነተኛ ሀብት ነው። አላህ ይባርክለት።
    ቢሊየነር ያድርገው አቦ

  • @lilugidami9657
    @lilugidami9657 Месяц назад +27

    እውነትም እግዚአብሔር ይመስገን !!
    ባለ ታሪኩ እንዳለው ከልጅነቱ ጀምሮ ያሳለፈው ህይወት ለሰው እንዲራራ አድርጎታል።
    እግዚአብሔር ይባርክሀ !

  • @mekedeshailemariam2990
    @mekedeshailemariam2990 5 дней назад +1

    እ/ር ሰዎችን የሚረዳበት መንገድ የራሱ የሆኑትን ይመርጣል፡፡ ወንድሜ አንተም በጥንቃቄ ስለምትጓዝ ፈጣሪ በህይወትህ ላይ እየሰራ ያለውና ሊሰራ ያሰበውን ነገር ከተረዳህ በጣም እድለኛ ነህ በርታ፡፡

  • @antenehworkie
    @antenehworkie Месяц назад +31

    ይሄ ነው የህይወት ተሞክሮ የሚባለው ከዚህ አይነቱ ሰው ብዙ የህይወት ቁምነገሮች ታገኛለህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ለኔ አንደኛ የህይወት ዘመኔ መልካም ሰው ተባረክ ተባረክ ተባረክ

    • @TadelechMeshesha
      @TadelechMeshesha Месяц назад

      ስምንን መለአክ ያወጣዋል እንዲሉ ይህ ሰው የተፈጠረው ለሀብታምነት ነዉ ።እንኳንም እግዚአብሔር በፈትህ የሚቀመጡትን እነቅፋቶች ጠራርጎልህ ለዚህ ቀን አበቃህ!!

  • @AsratAsrat-h8q
    @AsratAsrat-h8q Месяц назад +27

    ወንድሜ ሀብታሙ የሄድክበት የህወት ጉዞ እጅግ ፈታኝና አስቸካሪ ድግግሞሽ የበዛበት ቢሆንም የፈጠረንን አምላክ በማመንና ተስፋ ባለመቁረጥ ባደረከው እልህ አስጨራሽ የህይወት ፍልሚያ ይኸው ዛሬ ላይ እየኖርክ ላለው ህይወት አብቅቶኃል፣ ሁሌም በህይወት ክፉኛ ስንፈተን ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ለተሻለ ደረጃ እንድንበቃ ዝግጁ የሚያደርገንን ስልጠና እየወሰድን እንደሆነ በመገመትና ግምታችንም እውን ሊሆን እንደሚችል በማመን በፅናት ብንገፋ ስልጠናውን
    የአጠናቀቅን መሆኑ ሲረጋገጥ ከተገቢው ሀላፊነት ጋር የአዲሱና ብሩህ ህይወታችን ምዕራፍ ይጀመራል ማለት ነው፣ ሁሌም ችግር ሲገጥመን ከማማረር ይልቅ ችግሩ ቋሚ እንዳልሆነ በመረዳት ከችግሩ ጀርባ ለጊዜው ተጋርዶ ያለውን ስኬት ላይ ነው ማተኮር ያለብን ይህ ሲሆን ብርታትን በመስጠት ጊዚያዊውን ችግር ተጋፍጠን በአሸናፊነት እንድንወያ ያግዘናልና፣አቶ ሀብታሙ የህይወትን ፈተኖዎች በትእግስት በፅናትና ከሁሉም በላይ በእምነት አልፈህ አሁን ላለህበት ደረጃ በመድረስህ በእጅጉ የሚያስደስት ነውና እንኳን ደስ አለህ እላለሁ። በሌላ በኩል ዛሬ ላይ በቅንነት መረዳት የሚገባቸውን ዜጎች አሰባስበህ አቅም በፈቀደው ሁሉ እየረዳሃቸው በመሆኑ እየኖርክ ያለው ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌላ ሰውም ጭምር በመሆኑ ልትመሰገን ይገባል።በዚህ አጋጣሚ ሁሌም የበለጠ እድታድግ ዘመንህ ሁሉ የስኬት እንዲሆን ምኞቴ ነው። በመጨረሻም ምንም ሳትሸሽግ አስተማሪ የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እያመሰገንኩ እንደ አንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ዘንድ በመመኘት በዚሁ እሰናበታለሁ።

  • @almaztesfay6888
    @almaztesfay6888 Месяц назад +21

    በጣም ድንቅ ታሪክና ጀግና ወንድም ነህ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙋‍♀️

  • @AdaneMhret
    @AdaneMhret 12 дней назад +1

    ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ። አንተ ብቻህን ትልቅ የሂዎት ትምህርት ቤት ነህ። እልፍ አነቃቂ ንግግር አቅራቢዎች ከሚያዎሩ አንተ ቀን እና ሌሊት ብታወራ አትሰለችም። እግዚአብሄር ከሞት ያተረፈህ ለዚህ ቀን ነበር። ምክኒያቱም የእግዚአብሄርን ስራ እንድትመሰክርና ጥበቡን እንድትገልፅ ነው። ያኔ የተረፍከው የነዚህ ልጆች ፀሎት ስለጠበቀህ እና እግዚአብሄር ድንቅ ስራውን ባንተ ላይ አድሮ ሊያከናውን ስላሰበ ነው። ገና ምን አይተህ እግዚአብሄር ብዙ ብዙ ድንቅ ስራዎችን ባንተ ያደርጋል አትጠራጠር ብቻ ወደፊት ተጓዝ ይህንን እያየህ አምላክህ ምን ያህል ድንቅ መሆኑን ለአለም ትመሰክራለህ።

  • @AshagriaTekle
    @AshagriaTekle Месяц назад +32

    ወይ ጀግንነት ወንድሜ 12 አመት ት/ቤት ከምቆይ ያንተን ታሪክ በራሱ መስማት ውጣ ውረዱን በህሊና መስማት የዩኒቨርስቲ ትምህርት እንደተከታተልኩ እቆጥረዋለሁ ግን አንተ የኢትዮጵያ ድንቅ ምርጥ ወርቅ እንቁ ሰው ነህ ዘርህ ይባረክ እንደአንተ አይነትጀግና ሺ ይወለድ ጌታዬ

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 Месяц назад

      ወላሒ አወወወወ አገላለፁ እራሡጨዋነዉ

  • @Dallol253
    @Dallol253 Месяц назад +13

    የሰዉ ልጅ መለኪያ ነህ ወንድሜ ይገርማል ጽናትን ተስፋ አለመቁረጥን ደግነትን ፍቅርንም ሁሉ አሳየኸን ፈጣሪ አንተንም ቤተሰብህን ሁሉ በጤና በእድሜ ይባርክህ ባለህም ላይ ይጨምርልህ 👏

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 Месяц назад +14

    የተረጋጋ ሰው 👏👏👏ጨምሮ ይባርክህ👏👏👏 ገና ለብዙ ደራሽ የብዙዎች አባት እግዚያብሔር ያርግህ 🙏🙏🙏

  • @MatiyasMulat
    @MatiyasMulat 4 дня назад

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ።
    ሀብትዬ ደስ የሚል ፊልም የሚመስል
    የህይወት ታሪክ ነው ያካፈልከን
    ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ
    እናመስግናለን ....❤

  • @MelkamseraAfework-w7s
    @MelkamseraAfework-w7s Месяц назад +20

    ታሪኩን ተጀምሮ አስከሚጠናቀቅ በዕንባና ሳቅ መሀል ሆኜ አደመጥኩት ፡፡በእውነት አንተ ማለት ለበርካቶች የምሳሌ ሀውልት የምትሆን ታላቅ ሰው ነህ፡፡ነገህን አሻግሬ ስገምተው ደግሞ ገና ዕልፎችን የምታስከትል አርአያ ሆነህ ትቀጥላለሀ፡፡ጉልበትህይባረክ መልካምነትህ ይለምልም፡፡እግዘአብሄር ይርዳህ፡፡

  • @rahwaTekeste-x1g
    @rahwaTekeste-x1g Месяц назад +35

    የዛች ህጻን ነገር አስለቀሰኝ ችግርን አቀዋለሁኝ
    ራብን አቀዋለሁ ካለ እድሜየ ነው የወለድኩት ግን ክባሌግ ጋር ማግኝትም ማጣትም ብዙ ፈተና አልፌ አለው ብዙ አለቅስኩ ራብን የራበው ነው የሚያቀው ያለፍኩትን ሆድ ይፍጅው ሰባት አመት ስደት መጣው 7አመት ኢትዮጵያ ቲንሽ እህቴ ከሚገባው በላይ አገዘችኝ በትለይ ፈታኝ ግዜ 2አመት ነበር ቲንሻ እህቴ መሰዋትነት ክፈለችልኝ እያረግችልኝ የጠገብኩ አይመስላትም ለኔ ልዩ ነች እግዛብሄር ምን ይሳነዋል ከስባት ልጆቼ ጋር የዛሬ 2 አሜሪካ ገብቻለሁኝ የአቶ ሃብታሙ ሳይሆን ያስለቀስኝ የልጅታ አስለቀስኝ አቶ ሃብታሙ ለደሃ የምታበላ እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ

    • @rahwaTekeste-x1g
      @rahwaTekeste-x1g Месяц назад

      ነሃሴ 27 2016 ገባው ለግዛብሄር ምስጋና ይግባው ለቲንሻ እህቴ እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣሪ

    • @ShewatsehayTsedeke
      @ShewatsehayTsedeke Месяц назад

      egzabihar yibarkh

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 Месяц назад +10

    This guy has a very good heart. That's why God is helping him through out. May God continue blessing the work of your hands.

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Месяц назад +10

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው
    እግዚአብሔር ቸር ነው
    እግዚአብሔር የተጣለን የሚያነሳ የሚያከብር መልካም አባት ነው እደ እግዚአብሔር ያለህ ማንም የለም እግዚአብሔርን ለዘላለም አመልከዋለው ስሙን አወድሳለው
    ወንድሜ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ስሙ ይባረክ አሜን!

  • @cepheus-m4n
    @cepheus-m4n Месяц назад +16

    I am from western Wellega and I exprienced the same problem in Sudan during the Derg time. Thanks my God, today I am living in Europe blessed with my wife and children.

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 Месяц назад +2

    የሚገርም ጥንካሬ ነው እንደወርቅ ተፈትነህ የወጣህ ጀግና ነህ የህፃኗ ልጅ ታሪክ በጣም አስለቀሰኝ ርቧት እያለ ከወንድሟ ጋር ተካፍላ ለመብላት መጠበቋ ልብ ይነካል ፈጣሪም አይንህ እሷ ላይ እንዲያርፍ አድርጎ ረዳት እግዚአብሔር እንጀራህን ያብዛው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ❤

  • @sofiaimam6386
    @sofiaimam6386 Месяц назад +11

    አምላክ በተደጋጋሚ እድል ሰጥቶሀል እድለኛ ነህ ይህንንም ሳትረሳ የቻልከውን በማድረግህ ተባረክ!! እነዚያ የጎዳና ወንድሞችህንም አስባቸው!

  • @BetaTube7329
    @BetaTube7329 8 дней назад +1

    አሪፍ ተምክሮ ነው ለብዙ ሰዎች ትልቅ ት/ት ነው። እኔም ይሄንን ስልጠና ባገኝ ከድሮም ሳሙና የማምረት ፍላጎቴን በስልጠና ብታገዝ አንድታግዙኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @hikmayimeryimer
    @hikmayimeryimer Месяц назад +6

    ሱበሃን አላህ እራሳችንንም ጠቅም ሰው የምንጠቅም ያድረገን በጣም በመከራ ውስጥ ደስ የሚል ታሪክ ነው አይዞህ በረታ😊

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 Месяц назад +7

    እ/ር ይመስገን የአንተን ታረክ ስሰማ እ/ርን አመሰገንኩ ፣ሰውን ያዘጋጀል እ/ር ከአንተ ታሪክ የተማርኩት ብዙ ነገር ነው

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 Месяц назад +4

    መልካም አዛኝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ሌሎች ባለሀብቶች ግን ጨካኝ ስለሆኑ ቅንጡ የሆኑ መኪኖች አልባሳት ኮስሞቲክስ ላይ የምታጠፋ ልብ ይስጣችሁ ።ለህጻኗ ልጅ ያሳየኸው አዛኝነት ለመግለጽ ይከብዳል

  • @meazam1525
    @meazam1525 Месяц назад +4

    ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ሰው ነው ጀግና ነህ ተስፋ አለመቁረጥ መጨረሻው ያምራል በጣም አስለቅሶኛል እግዚያብሄር ይባርክህ እድሜ ጤና ያድልህ።

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz Месяц назад +3

    እጅግ በጣም የሚያኮራ ታሪክ ነው አሁንም እግዚአብሔር በጤና በደስታ ያለህን ሁሉ በበረከት ይጨምርልክ በርታ መድሀኒአለም ከጎንህ አይለይክ።

  • @WondimuHaile-uq2mi
    @WondimuHaile-uq2mi Месяц назад +5

    እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክ፤ ዘመንህም ይባረክ መነሻህን ስላልረሰህ ፍጻሜህ ትልቅ ነው። ነገር ግን ሱዳናዊውን ጠርተህ አስጎብኘው

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Месяц назад +13

    አቤት የእግዚአብሄር ስራ በድንቅ እና በተአምራት የተሞላ ነው ወንድሜ ያለፍክበት የፅናት መንገድ አስተማሪ በተለይ በዚህ ዘመን መጠነኛ ችግርን እንኩዋን መቋቋም እያቃተው ብንሄድ ይሻላል በማለት መሃበራዊ ሚዲያላይ በመለጠፍ እራሳቸውን ለሚያጠፉ ወጣቶች አስተማሪ ምስክርነት ነው

  • @danieldetamo
    @danieldetamo Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤አንተ በእውነት የሰው ዘር ነህ ፈጣር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ገር ይስጥክ ከህዎትህ ብዙ ትምህርትን ተማርኩ ያለፋክበት መንገድ ሁሉ የእኔ ህይወት ይመስለኛልና ይህንን ታርክ ጨርሼ ሰምቼ በሱቄ በቅጤ ቁጪ ብዬ አለቀስኩኝ አመሰግናለሁ አስተማር ነህ እግዝአብሔር ቀር ዘመንክን ይባርክህ በሰማያዊውም በምድራዊውም በረከት ይባርክህ ሠላም ሁን ❤❤❤❤❤ ዳንኤል ዴታሞ ከ ደቡብ አፋርካ የሀድያ ሆሳዕና ልጅ ነኝ ❤❤ አንድ ቀን እንገናኛለን ከመንገድ ዳር ወደ ፏብርካ ባለቤትነ:: ❤❤❤❤ይህንን ሁሉ የህወትህን ታርክ ሰምቼ በሁሉ ሁሉ የረዳውን እመገንኩኝ ተባ ለለውጥ ምክንያት ሁን ዎንድሜ ዎድሃለሁኝ ሠላም ይብዛልክ ቸዎ ::❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jituLgs
    @jituLgs Месяц назад +4

    በትክክለኛ ጊዜ ያገኘውት ቢሳካልኝና እድለኛ ሆኜ የእድሉ ተጠቃሚ ብሆን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ነገር ግን ካልሆነም እየፈለኩት ላለሁት መንገድ ከፈጣሪ በታች ብረሃን ሆነኸኛልና አመሰግናለሁ ወንድምዬ፡፡ ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ!

  • @TinsayeshNafekeje-f8q
    @TinsayeshNafekeje-f8q 5 дней назад

    የሚገርም ታሪክ❤ ምን ተማርን ? የሰዉ ዉለታን አለመርሳት አንዱ ነዉ በፍቅር የተቀበለዉን ህዝብ ጎደኛ ጎዳና ተዳዳሪዎች ምን አይነት ሰብእና እንዳላቸዉ ; ፅናትን ምን ያልዳሰሰዉ ነገር አለ የእግዚያብሄርን ቸርነት እረ የሚገርም ነዉ። ሰንት የተደረገለትን ዉለታ እረሰቶ ጭራሸ አድራጊን እንደጠላት የምንቆጥር ሰንቶቻችን ነን። ወንድሜ ትልቅ ሰዉ ነህ ❤እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn Месяц назад +8

    እግዚአብሔር የብህን መሻት በሙሉ ይፈፅምልህ ለዚህ ጀግና ቃላት ያጥርኛል በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ማለፍህ ለዚህ አብቅቶሀል እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ተስፍ እንዲኖርን በስደት ለምንከራተተው ትልቅ ተስፋ ሆነህናል ወላዲተ አምላክ በትህንና ትካርህን በበርከት ትጎብኝልህ ከነልጇ

  • @tamiratyehedego4693
    @tamiratyehedego4693 Месяц назад +7

    የሚገርም ታሪክ ነው ላደረጉልህ ሰዎች ምስጋናህም በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልህ

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x Месяц назад +5

    ዘመንህ ይባረክ አእድሜ የተጨመረልህ ለዚህ ነው ገና ትሰፋለህ ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በአካል አግኝቼህ እግዚአብሔርን ባመሠግን ደሥ ይለኛል

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal Месяц назад +1

    ስጠኝ እሰጣለሁ ጉልበቴን ባርክልኝ
    ባለ ታሪክ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል እና ብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ለዚህ ደረጃ ስላደረሱህ እግዚአብኄር ይመስገን ሀብትህንም አስተሳሰብህንም እስከ መጨረሻው ያርግልህ አሜንን

  • @habtamudejene899
    @habtamudejene899 Месяц назад +5

    ተባረክ ወንድሜ!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!! ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ድረጃ ላይ ትደርሳለህ በርታ!!

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h Месяц назад +5

    አቦ ይገባኻል ወንድሜ ብዙ ደክመሐል ብዙጥረሃል ብዙችግሮችን ፈተናዎችን አልፈሃል አሁንም ፈጣሪ የበለጠ የሰራኸውን ይባርክልህ እድሜእና ጤናይስጥህ።
    ታሪ

  • @rogiebongcalon7496
    @rogiebongcalon7496 Месяц назад +6

    ጠንካራ ሰውነሕ እንደ ቅድስ ያሬድ አይነት ፈተና ነው የተፈተንክ ከእግዛብሔር ጋር ተወጥተሀል ከዚሕ ላይ አበቃ አይዞሕ በርታ

  • @birararTIrukork
    @birararTIrukork Месяц назад +13

    ወድሚ ታሪክህ በሞሎ አስተማሪ ነዉ ፈጣሪ ያተረፈህም ይህን መልካም ስራእ ድሰራነዉ ማለትነዉ ኖርልን

  • @AbebaHagos-w1g
    @AbebaHagos-w1g 22 дня назад +5

    እባክህ መሰልጠን እፈልጋለሁ የ2ልጆች እናት ነኝ ከአንድም 2ዲግሪ አለኝ ስራ የለኝም የመጀመሪያ ዲግሬ ኬሚስቲሪ ምሩቅ ኘኝ እባክህ

    • @aberalemma
      @aberalemma 6 дней назад

      አበባ የዚህን ጀግና አድራሻ ፈልገሽ ሄደሽ ድጋፍ ጠይቂ። እንደማይነፍጥሽ እርግጠኛ ነኝ

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 21 день назад

    በእውነት በጣም የሚገርም ባለ ታሪክ ሰው ነው ያቀረብክልን እናም በበኩሌ ከኢትዮጵያ ከመውጣቴ በፊት የናሮቢ ሻምቦና ኮንድሽነር ተጣቃሚ ነበርኩ የእጅ እና የልብስ ሁሉንም በርካሽ ዋጋ ነበር የምንገዛው እና በጣም ነበር የሚስማማኝ ነገር ግን የጅርጅቱ ባለቤት ሴት ትመስለኝ ነበር እውነታው ግን በዚ መልኩ ሳየው በጣም ገርሞኛል እናም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ባርኮሀል አሁንም ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefamelaku5323
    @asefamelaku5323 Месяц назад +11

    በጣም ጠንካራ :ታታሪ ሠው ነህ።አንድ ጥያቄ አለኝ የጎንደሯ 4,000 ያበደረችህን ሴት መለስክላት??በጣም መልካም ሠው ናት።።

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 6 дней назад

    ጠንካራ ወጣት ነህ ለሁሉም ስው እስተማሪ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole Месяц назад +9

    እንዳንተ አይነቱ ነበረ ሀገርንም መምራት ያለበት ጀግና ነህ

  • @SamriAyenew
    @SamriAyenew 25 дней назад

    በጣም ትልቅ ትምህርት እና ለብዙሀን ተስፋ ለሚቆርጡ ሞራል እንደሚሆን አልጠራጠርም፡ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ፡ልጆችህ ን ፈጣሪ ያሳድግልህ❤

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe8031 Месяц назад +17

    ተመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል❤🙏

  • @Mazza9899
    @Mazza9899 26 дней назад

    በጣም ቅን ሠው ነህ ታሥታውቃለህ ፈገግታህ ያሥታውቃል እግዚአብሔርም ይሄን ቅንነትክን አውቆ ነው ፈተናዎችን ያበብህ ወንድሜ ቀር ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር

  • @mitikuworku4096
    @mitikuworku4096 Месяц назад +9

    ዋው ወንድሜ ይሄን ሁሉ የችግር ጊዜ አሳልፎልህ ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እኔም እንደአንተ እስከ ስደት ህይወት ሁሉ አይቼ ከስረ ያልተሳካልኝና አሁንም እየለፋሁ ነኝ ፈጣሪ አምላኬን ተስፋ በማድረግ። እንደሚሳካልኝ ትልቅ ደረጃ ደርሼ ብዙዎችን እንደሚረዳ በአምላኬ በእግዚአብሔር እተማመናለሁ። አንተ አይቼ መነሳሳቴ በእጥፍ ጨምሮልኛል አመሰግናለሁ። የስልጠና እድሉን ብትሰጠኝና ወደ ስራ መስመር እንደምታስገባኝ እተማመናለሁ። የአጋጣምውን ወይም የእድሉን ተቋዳሽ ብታደርግልኝ ፈጣሪ በአንተ በኩል እንደሚረዳኝ በሙሉ ልብ በመተማመን ነው የፃፍኩልህ ።ሰላም ይብዛልህ።

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 Месяц назад +6

    በጣም ጀግና ሰው አላማ ያለህ ሰው በመሆንህ ራዕይህን አሳክታሀል በጣም የሚያነሳሳ ታሪክ ነው

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Месяц назад

    ታሪኩ የኔ እስኪመስለኝ ድረስ ያለፍክበትን መንገድ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የሰዉ ልጅ እንዲህ አልፌለት ሲያወራ እጅግ ደስ ይላል ጠንክረህ ለዚ ስኬት መብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም ከጎዳና ወደ ሱዳን የወሰዱህን ሼክ ሀሰን የስኬት መነሻህ መልካም ሠዉ 👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 Месяц назад +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልሀ ድህነቱ የማይረሳ ሰው በጣም ደስ ይለኛል አሁን ያለበት ሰያወራ የጌታ ክብር ለመግለፅ ጌታ አይረሳም ከብሩ እሱ ይውሰድ

  • @zmTstube
    @zmTstube 3 часа назад

    በጣም ያስለቀሰኝ የህይወት ፈተና ሁልጊዜ መልካም ሰው ይኑር ትላንት ፈታኝ ጊዜ ቢሆንም ዛሬ ስካታማ ነህ ይጨምርልህ🙏

  • @zj2164
    @zj2164 Месяц назад +22

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው። ጎዳና ያሉትን ወገኖች ና የቤት ሰራተኞችን Please Please በምትችሉት መንገድ እርዱ። ነገ በልጆቻችሁ ና በልጅ ልጆቻችሁ ታገኛላችሁ። ወንድማችን ግብዝ ታታሪ እልመኛ ሰው ነህ የረዳህ የጠበቀ እግዚአብሔር ይባረክ። ድንቅ ምስክር

  • @Bmg-ls3sl
    @Bmg-ls3sl 28 дней назад

    እውነት ሙሉውን አዳምጨዋለሁ በጣም ተፈትነሃል ተስፋ ሳትቆርጥ ፈጣሪ ስላመንክ ተሳክቶልኋል ። ያ ብቻ አይደለም ሰውም ትረዳለ በጣም ቅን ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ከ ጠንካራ ወንድ በስተጀርባ ጠንካራ ሚስት አለች ነው እና ባለቤትህም ፈጣሪ ይባርካት።

  • @tsegaxo2684
    @tsegaxo2684 Месяц назад +177

    ስራ ስፈልግ 2+ አመት አልፎኛል።እባክህ ይህን እድል ስጠኝ 🙏🙏 መስራት እፈልጋለሁ please please

    • @surafelmesafint8509
      @surafelmesafint8509 Месяц назад +9

      👍🏽👍🏽

    • @AsQw-b5t
      @AsQw-b5t Месяц назад +3

      ትግስያስፈልጋልየምባለዉለዝህነውአላህትግስትንይስጠን

    • @BinataMisir
      @BinataMisir Месяц назад +1

      እየቀለደባቹ ቢሆንም ይቅናሽ

    • @AzmeraTEGEGNE
      @AzmeraTEGEGNE Месяц назад

      3rd ​@@AsQw-b5t

    • @appleuae3573
      @appleuae3573 Месяц назад

      ​oooooooooo)ooooo)joooooooooooooooooooooopoooooooooooooooo))opoooojooooooooooopoooooooooooooooooooooooooooooooooooo)oooooo)oooooooo)ooj))ojooooooooopooooooo

  • @ElyasmendaElko
    @ElyasmendaElko Месяц назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ እግዚያብሄር ትግስት ሰቶክ ለዚህ ስለበቃህ በጣምደስይላ በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ይስጥህ ወድሜ እረጅም እድሜናጤና ከነባለቤትህከነልጆችህ ይስጥህ መጨረሻክ ከልብ አስደስቶኛል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @menbereashine6215
    @menbereashine6215 Месяц назад +3

    ሀብታሙ ጌታ እንደስምህ አድርጎሃልና ጌታን አክብረው፣አሁን ሌለው ትውልድ ጥሩ ትምህርት ይሰጣልና ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 28 дней назад +1

    በጣም ድንቅ ህይወት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሱን ይዞ የሚወድቅ የለም ሱዳን ስለነበርኩ ደግ ህዝቦች ናቸው እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 Месяц назад +5

    ታሪክህ በጣም ያሳዝናል ግን ደግሞ ጠባቂ አምላክ እንዳለህ ነው የተረዳሁት እና አሁንም ይጠብቅህ ያሁሉ አልፎ ዕድሜና ጤና ሰጥቶሕ ነበር ለማለት ያበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይውሰድ አንተ ማለት ተስፋ ለቆረጠ የማያልፍ የሚመስለው ሰው ጥሩ አርኣያ ሞራል ነህ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏 አሁንም ይጨምርልሕ በርታ ኣድንቄሃለሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 18 дней назад

    እሚገረም ታሪክ የንተ አየነቱን የቤዛልን በጣም መጣርህ ያስታውቃል ለኚም ትልቅ ትምህርት አገኚተናል ለመጀመሪያ ግዚ ታሪክ ስስማ በርቱ❤❤❤❤

  • @BerkiesetengBerkieseteng
    @BerkiesetengBerkieseteng Месяц назад +5

    ወድሜ ፍጣሪ ለወዳጁ ፈተና ያበዛል ሰለዚህ ፍተና ትግሰትህን አየህ በመጨረሻ ህወትን ሰጠህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 29 дней назад

    ማሻአላህ የአንተ አይነት ጀግና ሰው ይጨምርልህ የእውነት ይህ ነው ማንነት አላህ ይፈትንሃል ግን ፈተናውን አልፍ ዛሬ ሰርቶ ለዚህ የበቃ የጀግና ልጅ ነው አሁን ዝቅ ብሎ ታሪኩን ተናግሮ እዛዎ አብሮ ያደገባቸውን የጎዳና ልጆች የደሃ ልጅ ከትርፍ ለነሱ ያበላል እና ጥሩ ሰው ለዚህ ያበቃው ዋው ማንንም ሳይረሳ አይ የሰው ልጅ ለምግብ ትርፍራፊ የሚያባራቸው ከሰው ለተረፈው ምግብ ይህ ነው ሃብታም የሚባሉ ሃብታምማ ሰርቶ ኖሮት ከአተረፈው ለደሃወቹ አዛኝ ሰለሆነ ገና አላህ ባለህ ላይ ገና እድሜ ሰቶህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አላህ ከፍ ያድርግህ ኢንሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gelane1
    @Gelane1 Месяц назад +9

    ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ ለብዙዎቻችን ትምህርታዊ ነው ይባርካችሁ🙏

  • @SolomonGetachew-o8w
    @SolomonGetachew-o8w Месяц назад +1

    በእውነት የማንንም ዝባዝንኬ ታሪክ ሳዳምጥ ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል እንደዚህ አይነት አንደበተ ርትዑ ሲናገር የማይሰለች ያን ሁሉ መከራ አደጋ አሳልፎ አሁን ለደረሰበት እድገት መብቃቱ ለወንድሜ ክብር ሁሉ ይገባዋል ትእግስቱ እርጋታው ለትምህርት ያለው ተነሳሽነት ኧረ ተመስገን በርታልኝ ለካ ብዙ ኢትዮዽያዊያን አሉን ገና ብዙ ትሰራለህ ብቻ በርታልኝ እውነት እልሀለው ከህፃኗ ጋር ያለቀስክበት አብሬ ነው ያለቀስኩት ብቻ ምንአደከመህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን የአንተ የአብራክ ክፋዮች አድገው የአንተን አርአያ ተከትለው ሀገራቸውንና ራሳቸውን እንዲያሳድጉ ከልቤ እመኘልሀለው

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw Месяц назад +3

    እጅግ የሚደነቅ ጥበብ እና ያለመሠልቸት ፀጋ የተሰጠህ ግሩም ሰው ነህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @zoolzoolabdurehman2661
    @zoolzoolabdurehman2661 Месяц назад +2

    ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ ሚገርም አስተማሪ ታሪክ ሀገሬ ኢትዮጵያም የሆነ ጊዜ ከድህነት ፍዳ እደምቶጣ ተስፋ አረኩ inshaallah

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Месяц назад +10

    ተባረክ ፈጣሪ በሂወት ያቆደህ የምትሰራው ስራ ስላለ ነው ገና ብዙ ትሰራለህ

  • @TADELEABEBAW
    @TADELEABEBAW 29 дней назад

    እኔን ብታሰለጥኝ ደስ ይለኛ,, ከታሪክህ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የጀመርከው ነገር ያማረ ነው/ያለህን ማካፈል/ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏

  • @Nigsti-d6b
    @Nigsti-d6b Месяц назад +5

    ተመስጌን ለዚሕ ላበቃሕ ፈጣሪ እንዳ አንዴ የምናልፍበት ከባድ ሂወት እንድንጠነክር እና ፍሬ እንድናፈራ ነው በዚሕ ሁለት ወር ከአረብ ሃገር እገባለሁ በሃገሬ መስራት እፈልጋለሁ ስልጠናዉን ባገኝ ለራሴ ሁኜ ለሌላ ስራ ዕድል መፍጠር ነዉ እና ስልጠናዉ ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 14 дней назад

    በረታ፣ በኔ ግምት አንተ መንፈሰ ጠንካራ ስለሆንክ፤ ወደፊት በጣም ጥሩ የሕይወት ደረጃ ላይ ትደርሳለህ እገምታለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ! ወልድየ

  • @zerihundaniel7694
    @zerihundaniel7694 Месяц назад +6

    ከሚሰራው ስራ በላይ የኖረበት እና አሁን እየኖረ ያለው ፣እንድሁም ለወደፊት ለመኖር ያቀደው ሕይወት ውስጠን ነካኝ ፣በሰማይም ሆነ በምድርም የተወደደ እና በእግዚአብሔር ዘንድም ትልቅ ዋጋ ያለው ተግባር ነው።ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ፣ስቀጥል በዚህ ስራ ዘርፍ ሰልጥኜ ለመጀመር ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ሳስብ እና ዝግጅት ስያደርግ ነበርና ፣ዝግጅተን ስጨርስ አገኛለሁ፣ ትተባበረኛለ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።አመሰግናለሁ ።

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Месяц назад +2

    ወንድማችን በጣም ፅኑና ብርቱ ጀግና ሰው ነህ በጣም አደንቅሃለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @AwitBarak
    @AwitBarak Месяц назад +35

    የምር ምን ኣይነት ድንቅ ሰው ነው ከልብ ሞሆኑ ያስታውቃል እግዚሄር እንጀራህን ይጨምርልህ ሃብቴ

    • @diotggae8674
      @diotggae8674 Месяц назад

      በጣም።ጠንካራ።ነህ።የምጠብቀው።እነዛን ።የገዳን።ልጃችን።መቼም።አትረሳቸውም።ለምን።እነሱንም።መለወጥ።ትችላለህ።

  • @LemlemGebremedhn-h6p
    @LemlemGebremedhn-h6p 29 дней назад +1

    ሃብቴ ማኛ ታሪክህ እንደዚ ውስብስብ ሁኖ እዚ እንደደረስክ ኣልገመትኩም ነበር ኣይዞ በርታ ፈጣሪ ቀሪ ህልምህን በስኬት ያስቀጥልህ

  • @SelinaTesfaye-q2f
    @SelinaTesfaye-q2f Месяц назад +19

    ትዝ ይለኛል ጌትዬ ለእኔ ያረገው ትውስ ይለኛል አባቴ ለእኔ ያረገው እኔ አውቀዋለሁ ከየት እንዳነሳኝ ብዙ ውለታ ለእኔ ዋላልኝ ልጄ ስለአንተ ጌታን በርኬለሁ ይህን መዝሙር ዘምሬዋለሁ

  • @simt.3289
    @simt.3289 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ሀሳብህ ይሙላልህ ተመስጬ ነው ታሪክህን ያዳመጥኩት የሚገርም ታሪክ ነው እባክህ ያነሳህን ሱዳኑን አባትህን አትርሳው ለዚህ ሁሉ ያበቃህ እሱ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን 🙏❤

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Месяц назад +7

    ይህ ድሮ የቲፒካል ኢትዮጵያዊ የህይወት መንገድ ነው። ከአምሳ አመት በፊት ኢትዮጵያ የነበርዋት ሃብታሞች ልክ እንደ ሃብታሙ ከታች ተነስተው ጥረው ግረው ያድጉና ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ ተንቀሳቅሰው ሃብትን ሲይዙ መልሰውም ሰጪ ሆነው ለአገራችው ያላቸውን ፍቅር ያሳያሉ።

  • @bc6208
    @bc6208 27 дней назад

    በጣም አስተማሪ ነበር ግን በለሊት አስለቀስከኝ ያሳዝናል ማንም ሰው ለትልቅ ቦታ ለመድረስ መፈተኑ ግድ ይላል የተጽናናውት ከወደክበት መነሳትህ ነው ትልቁ ነገር እግዛብሔር ይመስገን👍

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 Месяц назад +6

    አግዚአቢሔር ,አብዝቶ , ,አብቶ ,የልፈትከን ,የባርክልከ ,በጣም ,ደሰይላል ,ተባረክ ,ዘመነ ,ይባረከ🎉🎉🎉❤❤🎉❤❤

  • @AbomaTefera-n7z
    @AbomaTefera-n7z Месяц назад +1

    ወንድሜ እግዚኣብሔር ስላደረገልህ መልካም ነገር ሁሉ፤ ከሞት ስላተረፈህ፤ ያን አስቸጋሪ የመከራ ጊዜ ስለአሳለፈህ፤ እና ይህንን መከናወን ሰጥቶህ ለሌላም ደጋፊ መሆን እንድትችል ስላደረገህ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእርሱ ይሁን።
    ለሃገርም ለወገኖችም መልካም አረአያ ስለሆንክ ስለትህትናህ ጌታ ይባርክህ።
    አንድ ጥያቄ አይምሮዬ ዉስጥ የሚመላለስ ያችን የማታውቃት ግን እንድሁ ችግሪህን ተረድታ የረዳችህን የጎንደሯን እህት ደዉለህላታል ብዬ ተስፋ አደረጋለሁ።፣ምንልባትም ህደህ አይተሃታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
    ተባረክ ከዚህም በላይ ያሳድግህ።

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r Месяц назад +5

    ወንድማችን አንተ እጅግ ጠንካራና ተስፋ የማትቆርጥ ለብዙዎች መልካምና ህያው ምሳሌ ነህ በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እያደረክ ላለው መልካም ነገር ሁሉ አንተንና ቤተሰብህን ቢዝነስህን ሁሉ
    እግዚአብሔር ይባርክልህ በርታ

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 Месяц назад +1

    Perfect የሆነ ሰው ብየዋለሁኝ ከአነጋገሩ ከአመለካከቱ ከአስተሳሰቡ ሰው ሰለመሆኑ በደንብ የገለፀ ጌታም ሰጥቶሃል ጌታ ጌታ ነው ፈጣሪያችን ክብሩ ይስፍ 🙏🙏🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад +6

    በጣም ደስ የሚልአስተማሪነው ተባረክ ወንድሜ ጨምሮ ይስጥክ መፈተን ዋጋ አለው

  • @marualem8684
    @marualem8684 Месяц назад

    አቶ ሀብታሙ ብዙ ችግሮችን አልፈህ ለዚህ ላበቃህ እምላክ ምስጋና ይድረሰዉ አሁንም ለተቸገሩ መርዳት በረከት ነው ቀጥልበት በቸገረህ ግዜ የረዱህንም ፈልገህ ብታገኛቸው በጣም ይደሰታሉ ሞክር አምላክ ያግዝሀል በርታልን🙏🙏🙏

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 Месяц назад +9

    ጠያቂ በምሀል አትግባ ዝም ብለህ አድምጠው

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад +1

    ሰው ከቤት ሲወጣ የምስሉ ለዚህ አብቅተዋል የገጠመኝ ታሪክ በማካፈልህ በጣም እናመሰግነው እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ሌላ ምንም አይደለም

  • @SelinaTesfaye-q2f
    @SelinaTesfaye-q2f Месяц назад +7

    እኝን ሱዳኑዊ እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርካቸው ሰውን እንደመርዳት የሚያስደስት ነገር የለም

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 Месяц назад

      ሱዳኖች ፍቅር ናቸው ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @tigsttigst5038
    @tigsttigst5038 24 дня назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን እንደምል አላውቅም ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት አለቅስና የሆነ ቦታ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ምክኒያት አለው ከዛ ሁሉ አውጥቶ ለእዚህ ያበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Месяц назад +12

    ፈተናን ያሸነፈ ጀግና ነህ ለካ ሁሉም ያልፋል ይቻላል በእውነት እግዚያብሔር ሰለረዳህ አመሰግነዋለው ይገባዋል

  • @bayisajota4527
    @bayisajota4527 9 дней назад +1

    ድንቅ ተሞክሮ እና ታሪክ ነዉ። አሁንም ጨምሮ ይባርክህ።
    እድሉ ቢሰጠኝ ሰልጥኜ መስራት እፈልጋለሁ

  • @LiyuAsefa-z8u
    @LiyuAsefa-z8u Месяц назад +4

    እነዛ ጎዳናላይ አብረውህ የነበሩትን እባክህን ፈልጋቸው እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻው የሚያምር

  • @abdulmanansulti6829
    @abdulmanansulti6829 Месяц назад

    እንዴት ናችሁ የቲፕ ቱበ ቤተሰቦች! በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ያቀረባችሁት። አንዴ የባልደረባዉ የህይወት ታሪክ፣ አንዴ ሳለፈዉ መከራ፣ የተፈጸመበት የክህደት በደል ወዘተ። በጣም የሚመስጠዉ ደግሞ በህይወት ዉጣዉረዱ ዉስጥ የሚያሳየዉ ትግስት እና ብርታቱ። የተደላደለ ህይወት ላይ ሆነን አይደለም ለሌላ መትረፍ እራሳችን መለወጥ ያቃተን ሁሉ አለ። እዉነትም ችግር/መከራ መካሪ እና ትልቅ ትምህርት ቤት ናት። እዉነት ለመናገር አግኝቸዉ እንዲያስተምረኝ እፈልጋለሁኝ። በርታ ወንድሜ!

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 Месяц назад +13

    ስምህ ሀብታሙ ነው እግዚአብሔር ከመንከራተትና ከመከራ አውጥቶ እዚህ አድርሶሀል የእግዚአብሔር ውለታም አልረሳህምና ተባረክልኝ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ በርታልኝ