Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሙሰሊም ሴቶች ደሰ ይሉኛል ሰርአታቸው ታማኝ ሀይማኖታቸውን ሀገራቸውን አክባሪ ናቸው በጣም በሳልና ጠንካራ ሴት ነሸ ❤🙏
❤🙏🥰
Wow
❤❤
በጣም
It's not only muslem also Christian women are the same don't be deveided akirari
ውበት ☑️ብስለት☑️አመስጋኝነት☑️ ታታሪነት ☑️አርአያነት ☑️የአገር ኩራት☑️ለሴቶች ተስፋ ሰጭ☑️መገን አላህ የሰው Pro max ፈጥረሃል።ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ❤❤
ግልፅነቷም በጣም ደስ ይላል❤
I love PRO MAX
አላህ ከጥላት ይጠብቃት
የእውነት በጣም ምርጥ ሰው ናት የኔ ማር ስወድሽ
ከመጥፎ ስወች ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ እርጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ❤
አላህ እጥፍ አርጎ ያብዛልሽ ላንች የሰጠሽን ለኛም ይስጠን አሚን
አሚን ያረብ
አሚን❤❤
አሚንንንን ያረብ
Amiin
አሚን ያረቢ
ሁሉም ነገርሽ በጣም ተመችቶኛል ። በተለይ አላህ በሰጠሽ ኒእማ ላይ ያለሽ ምስጋና በጣም ላቅ ያለ ነው። ( ወለኢን ሸከርቱም ለአዚደነኩም ) የሚለው የአላህ ቃል ባንቺ ላይ ታይቷል ። ጨማምሮ አፍያ ና ተቅዋ ይስጥሽ ። አንድ ማስታወሻ አለኝ በውስጥ ሜሴጅ እልካለሁ።
ግዛቸው አንተ ራስህ ጐበዝ ጀግና ወጣት ነህ ገና በኢትዮጵያ ቴሌቨዥን የወጣቶች ፕሮግራም ስታቀርብ ነው የማውቅህ ፡፡ ሄሩን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሩን በአካል ባላውቃትም በፈረጆች 2009 ጀምሮ በፌስ ቡክ ጓደኞች በመሆናችን በደንብ በሶሻል ሚዴያ አውቃታለሁ- በጣም በሳልና አስተዋይ ጐበዝ እንዲሁም በራሷ የምትታማመን ልጅ ነች የህይወት ተሞክሮዋን ስላጋራችን በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ሰጦሽ ከዚህ በላይ ስኬታማ ያድርግሽ፡፡
ጋዜጠኛ ግዛቸው እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ❤የምታቀርባቸው እንግዶች አስተማሪ ታሪክ ነው የሚያካፍሉን❤
ለምን እደምወድሽ ታቂያለሽ የወድፍቷን እኔ አቺ ውስጥ ስለማይ ነው ♥️በርቺልኝ
ያድርግልሽ🥰😘
ይሁንልሽ
በርቺ ይሳካልሽ
እኔሥ ለምንአታይኝም ወድምሽአይደለሁኝ
እውነት
አላህዬ ለኛም የተሻለዉን ስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እየ ሰራሽ ለምኝ
ሀይሪ ጠንካራና በትምርቷ በጣም ጎበዝ ነች በሌላ በኩል ደግሞ ግልፅ ፊለፊት የተሰማትን የምትገልፅ ደፋር ብዙ ነገር መሞከር የምትፈልግ ተጫዋች ተግባቢ ናት ጓደኛዬ ከዚበላይ ተሳክቶልሽ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ።
እውነትሽን ነው ለሁሉም ነገር አልተፈጠርንም ለሁሉም ጎበዝ መሆን አንችልም ተመስገን ብሎ ለተፈጠርንበት አላማ እና መክሊት መኖር ነው አንቺ ምቶጅውን አጊንተሻል ለተዘበራረቀብን ግራ ለገባን መንገዱ ለረዘመብንም ለእኔ አይነቱ ቅርብ ይሁንልን ስኬት ይቅረበን ተባረኪ
Aemin
በጣም አሚን
አሜን
አሜን❤
Amin🤲
ሀይሪያን እንግዳ አርገህ የህይወት ልምዶቿን እንድታካፍለን ስላቀረብካት እናመሰግናለን ❤
❤❤❤❤❤
በጣም በጥቂቱ ከማቃቸው እጅግ ጠንካራ ሴቶች መሐከል ለሄ አንደኛ ነሽ ። ደሞ በዚህ ላይ ለቀድሞ ባልሽና ለልጆችሽ አባት ያለሽ ክብርና አድናቆት የገለሽበት መንገድ ምን ታላቅ ሴት መሆንሽን ያሳያል ማሽአላህ የምትኖሪው ሕይወት የሚገባሽ ነው ። ✌️
ዛሬ በጣም ደስ የምትል ንጹህ ኢ/ያዊ ልጅ የሆነች ልጅ ነው የጠየከው
ዛሬ ብቻ ሳይሆን ብዙዎቹ ትክክለኛ በራሳቸው ድካምና ልፋት እዚ የደረሱ ንፁህና ግልፅ እንዲሁም ትሁትና ፈጣሪያቸውን አክባሪ የተማሩና እውቀት የቱጋ እንዳለም የሚያሳዩ ድንቅ የሀገር ኩራቶችን ነው እያቀረበ ያለው
Eskezare koshasha sewu alayenim so no different between this women and others beka ,
Wow she is so amazing...ማሻአላህ ይህችን የመሰለች ድንቅና ብርቅ ሴት አቅርበህ እዉቀት ገብይተን እንድንማርባት ያደረገዉ ያንተ ጥሩ አዳማጭነት እርጋታና ብስለት የተሞላበት ጥያቄዎችህም ጭምር ነዉና ለመልካም ስነምግባርህ መመስገን አለብህ keep it up bro
የኔ ቆንጆ አንች ጀግና ነሽ ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
እግዚአብሔር የሌለበት ሀብት ከንቱ ነው
Allahuu akubar 😂@@Sara-j9c6e
አላህን ይዛ +ሀብት ደስይላል❤❤@@Sara-j9c6e
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እናትሽን አላህ በራህመቱ ይዘንላት !!!ያንቺ መልካም አስተሳሰብ ስብዕናሽ ንግግርሽ አላህ የሰጠሽን ሁሉ አላህ በረካውን ይጨምርልሽ!! ለልጆችሽ ለእህት ወንድሞችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያረቢ !!እኔም ስደትን ከቀመሱት አንዷ ነኝ እና ብዙ ደስታ ሀዘንን እናሳልፋለን መልካም አስተሳሰብሽ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው!!ከዚህም በመቀጠል በአላህ ፍቃድ ለብዙ እህቶች ት/ት እንደሆንሻቸው አምናለሁ መልካም እድል
1:42:29 አዳመጥኩት 10 ደቂቃ ያየሁ አልመሰለኝም ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ጎበዝ ሴት ነሽ ሰው በራሱ ጥረት ብቻ የትም አይደርስም❤❤❤❤❤🎉
እኔ ራሱ የመዳምን ኩሽና እይፀዳሁ ሳላዉቀዉ ነዉ ያለቀ አላህ ለሚወዳቸዉ ባሮቹ የሰጠዉን መልካም ነገር ሁሉ ይስጠን ዱንያ አኼራችንን ያሳምርልን በሰጠን የምንደሰት ያድርገን አላሁመ አሚን
በጣም ጀግና ሴት ለብዞቻችን መሳሌ ነው ትሁት አንደበትሽ እራሱ ደስ ሲል ካንቺ ብዙ ተምረናል ሴቶችዬ ትዳር ውስጥ ከመግባታችን በፊት እራሳችንን መቻል ይጠበቅብናል ምክንያቱም ኑሩ ተጋግዘን ካልሆነ በራሳችን ላይ ችግር መፍጠር ነው ግዜ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም አንተም ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደምናይህ ተስፋ እናገርጋለን ከእግዚአብሔር ጋር
She is very open and confident ❤👍 truly she so inspired
አልሀምዱ ሊላህ ስትይ ደስ ስትይ አላህ ይጨምርልሺ ያለንን ስናመሰግን የለለንን ይሰጠናል አልሀምዱ ሊላህ ወሺኩሩ ሊላህ❤❤❤❤❤
የምንወዳትን ጀግና እህታችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።❤❤❤
Thank you so much brother.
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በዙ ነገር ተምሬብሻለሁ አቅም ጉልበት የምትሆኚ ሴት ነሽ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ🙏🥰
ጀግና ሴት ናት እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ይግዜ ጎበዝ ነህ
አለባበስሽ ዋው ማሻአላህ ሀብታም ነኝ ብለሽ አልተገላለጥሽም አላህ ይጨምርልሽ ❤❤
56:47 56:48
እረ ሙስሊሞች አደብ ግዙ ከሷ መልካም ነገር ተማሩ
ሀብታም ሙስሊም ለመገላለጥ ማነው የፈቀደለት ጉድ😢
@@Zehara-x6g ተፈቅዶል አላልኩም ትንሽ ከፍ ሲሉ እዱንያ መሆኑን ይረሳሉ እጅ
መርሃ ግብሩ ድንቅ ነው። የሷ ደሞ #ዕውቀት...! #ማስተዋል...!#ብስለት..! #ንግግሯ ፍሰቱን የጠበቀ ማስመሰል የሌለበት የማታጋንን..!#እውነተኛ ሕይወት ለመኖር የምትጥር.!#በልጆች የተባረከች..! #ለወላጅ ለቤተሰብ መከታ...! #ደስተኛ...!#ፈጣሪን አመሥጋኝና ፍጡር ጠፊ መሆናችን የገባት..!❤
ግዜ ጥያቄዎችህ በጣም ደስ የሚሉና እንዲያወሩህ ግልፅ ሆነው እንዲጫወቱህ የምታደርግበትን ጥበብ አላህ ሰጥቶሀል አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ሀገራችን የውጮቹን የሚያሥንቅ ቤት አለ
ደምሪኙ ዉዴ❤❤❤❤
በየቤቱደምሩኝ😂@@genetteshome3906
💯
Wow great
በጣም አረብ ሃገር ዬለም እንደውም መሻአሏህ
ማራኪ ወግ ከነስም ስያሜህ እጅግ ድንቅ ተወዳጅ ፕሮግራም 100% 👌🫶ማራኪ ወግ ወደ ትልቅ ሚዲያ ማደግ ግድ ይለዋል የምትሉ ሁሉ ድጋፋችሁን አሳዩት
Qqq¹AqQ¹❤q1
ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት። ጠንካራ እድሜዋን በአግባቡ እየተጠቀመች ያለች ልጅ።
የምትገርሚ!!! ጠንካራ፣ ጎበዝ፣ ጨዋ፣ ኢትዮጵያዊት ነሽ የህይወት ልምድሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ!!! ግዝሽ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ጋዜጠኛ ግዛቸው ለአንተ ቃላት የለኝም። በየሳምንቱ እንዳስገረምከን ነው ሀብታም,ድሃ,የተማረ,ነጋዴ,ሙስሊም,ክርስቲያን ሁሉንም ያየነው በአንተ ፕሮግራም ነው። እስኪ እናበረታታው። ጭራሽ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የአንተን ያህል ግማሽ አይሰሩም እኮ። ብቻ ከጥያቄ አወጣጥና ስነስርዓት ጋር ለሙያው የተፈጠርክ ዩቲዩበር ሳትሆን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።
😊
J
Kehiru Allah yitebikish
👍👌👌🙏 በትክክል
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ! ዛሬ ያቀረብካት ሃይሪያ ደግሞ በዙ የሚያስተምር ሃሳብ ያላት ነች እናመሰግናለን!!
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴውበት ብስለትአመስጋኝነት ታታሪነት አርአያነት የአገር ኩራትለሴቶች ተስፋ ሰጭመገን አላህ የሰው Pro max ፈጥረሃል።ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ
የእውነት ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩሽ ህይወትሽ አስተማሪ ነው መለወጥ እንዴት ደስ ይላል ግን መንገዱን እንዴት ላግኘው በጣም በሂወቴ ግራ የተጋባሁበት ሰዓት ላይ ነው እያየሁሽ ያለሁት ድሮ አንቺ ያሳለፍሻቸው ነገሮች አሁን እኔ ላይ እየሆነ (እያለፍኩበት) ነው …
Wow wowwww::የአመቱ ምርጥ እንግዳ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድረሰሽ::big appreciated 🔥🔥🔥👍👍
wow she is really brilliant and professional person i really proud of HAIREYA
❤❤❤ ኸይሩዬ ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ። እናትሽንም አላህ በጀነቱ ያቀማጥልልሽ። በእሷ ስም ሰደቃ ጃሪያ ላይ በርቺ አላህ ይርዳሽ የኔ ጀግና!!❤❤❤
የኔ የወደፌት ሂወቴ ኢሻአላህ።
ማአሻአላህ ስርአትሽ ጀግኖች ወላጃች እንዳሳደጉሽ ይነበብሻል አላህ ይጨምርልሽ እናትሽንም አላህ ጀነተል ፈርዳስ ይወፈቃቸው ያረብ
ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ ልጄ ተባረኪ ደስ የሚል ግልጽ የሆነ እና ለወጣቱ ጠቃሚ ሀሳበ በመስጠትሽ ደሰ አሰኝተሽኛል
ግዛቸው በጣም ምርጥ የታሪክ ፍሰት ነው አንተስ ማን ነው እንግዳ የሚያደርግህ በተራህ ጀግና ነህ በጣም ልዩ ግልፅና ንፁህ ሴት ናት 🎉❤
ጀዛከላህ ኸይር ማንም የማያሥታውሰንን የአረብ ሀገር ሴቶችን ስላስታወሽን አንችንአለማድነቅ ንፍግና ነው ያረብ አረብሀገር ያለነውን ሀያታችንን ቀይርልን
ግዜ በጣም እናመሰግናለን ለሀገር የሚተርፈ ብዙ እንቁ ሴቶች አሉ ከነዚህ ውስጥ ደሞ ሄሪያ ናት በጣም ብስለት የተሞላበት ብዙ ነገር ያላት ታታሪነት ውበት ስነስርዓት ሁሉም ነገር ያላት በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ ባገኝሽ ደሞ በጣም ደስ ይለኛል ማራኪ ወግ በጣም በጣም እናመስግናለን፡፡
በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሪያን እንግዳ አርገህ የህይወት ልምዶቿን እንድታካፍለን ስላቀረብካት እናመሰግናለን
የእዉነት ሴት ነሽ!!!!!!
ሀይሩዬ በጣም ነው የምወድሽ አላህ የሰብሩን መቀነት ያስታጥቅሽ እናትን ማጣት ከባድ ነው ግን አሁን በሷ ስም ሰደቃ አድርጊ ይደርሳታል ያላቹትን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
ስደተኞች ያልታሰበ ሲሳይ ይስጠን የመዳን ቤት በቃ ይበለን💦😭 ጉሉ አሚን
አሜንን ዉዴፈጣሪ ያስበን ደምሪኙ
Amen 🙏🏽
አሚን ያአላህ
አሚንን
አሚን አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤
ሃይ ሄርያ በጣም ጋበዝ ልጅ እንደሆነሽ በጫወታሽና በፍገ ግታሽ ታስታውቄ ነበር , የስራ ስው ቀላጣፋ ነበርሽ , በትንሽ ግዜም ቢሆን ባውቅሽ , ኮርቼብሻለሁ , I wish for you more successes , 🙏🥰👍
ዋው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤🎉ግዜ አስተማሪ ታሪክ ያላቸውን ሁሉ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ወንድማችን ❤🎉ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
ሀይሪያ በጣም ጐበዝና ስኬታማ ሴት ነች እኔም በጣም ተመስጨ እያንዳንዱን በደንብ ስከታተል ነበር፡፡ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ
እግዚአብሔር አሁንም ያስፋሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እራስሽን ቀለል አድርገሽ ነው የቀረብሽው ❤❤
ለሁሉም ሴት ከአንቺ ብዙ መማር ይችላል ጀግና ነሽ
ጨዋነትሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ። አጉል ተሰብረሽ ትቀሪ ነበር። እድለኛ ነሽ ጀግና አባት ነው ያለሽ።
Enatwa nat jegna keza ketlo nw abatua
@@fuadabdulaziz8990የክርክር መንፈስ እናትዋ ቢባል ደሞ አባት ነው ትላላቹ እሷ ጀግናዋን ታቃለች
😂😂😂😂@@mekdestesfaye5647
አንደበትሽ ሲጣፍጥ... ትህትናሽ ልምድሽ ሁሉ ነገርሽ ምሳሌ የሚሆን ነው ተባረኪ
በረቺ ይህ ሁሉ ሰአት ጨርሼ አዳመጥኩ አረብ ሀገር ደክሞኛል ነገ ግን እንዳቺ ያለችዋ በውሰጤ አለች ፈተናንን አልፌ ነገ የተሻለ የምሆንበት ቀን ጥቂት ግን ለአረብ ሀገር ሴት መልእክት ብታሰቀምጪ የተሻለ ነበር ሰረአትሸ ደሰ ይላልን በረቺ
Ayzosh❤ Allah Alesh
ዋዉ በጣም ጀግና ነሽ እኔማ ሁሌየም ስሰማሽ ብዙ እነርጅ ይሰማኝል❤❤❤እና ብዙ የስራ አይድያ ይመጣልኝል😂 ❤❤
እኔ እራሱ በቀን በቀን ይሄ ፕሮግራም ማየት አለብኝ ብያለሁ በጣም energy እንዲሰማኝ
ኢሻ አላህ አብሽሪ ኢሰካልሸል❤
ጋዜጠኛ ግዛቸው ምርጥ ልጅ በርታልን❤❤❤👍👍
አንቺምእንደዛው
እሔንን ኮሜት የምታየው ከሆነ ቀጣይ የያሲን ኑሩን ቤት አሳየን በላይክ አሳዩኝ😢😢
Esmamalew hubi awo yeyasin nuru ketay ymtaln
ያሲን ኑሩ ቤት የለውም።
እና ካንች ቤት ነው የሚኖረው @@Zemuyetub
ጀዝባ
@@Zemuyetub😂😂😂😂😂😂
የመጀመሪያዋ ተመልካች ተመልክቼ ደግሞ የተማርሁትን እናገራለሁ❤❤❤
ክክክ
በርቺ ሄሩ🥰👏 እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ግን ምናለ መለያየት ባይኖር አብራቹ ሆናቹ ብታሳድጉ ልጆቹን ደስ ይል ነበር መለያየትን ስፈራው በተለይ ተወልዶ🥺 ብቻ ልጆቻቹን ከፍ ያድርግላቹ አንቺም ለልጆችሽ እናት አያት ያድርግሽ 👏
Atifiri tenkara hugni
የምር ጀግና ነሽ እኔ በጣም ግራ በገባኝ ሰአት ነው ያየሁሽ ብዙ ነገር ተስፍ እንዳደርግ ነው ያደረግሽኝ ጀግና ሴት ነሽ ከሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ያለኝ አመስጋኝ መሆንሽን ነው ግዜ በጣም የበሰልክ ሰው ነህ ጥያቄህ , እርጋታህ ብቻ ጎበዝ ወጣት በርታ ያንተን ኘሮግራም እከታተላለሁ መርጠህ ምታቀርበው ሰው ብቻ አድናቂህ ነኝ በርታ ሀይርዬ አንቺ ለብዙ ኢትዬጲያውያን እናቶች ምሳሌ እና ድምፅ ሆነሽ ለብዙ ሴቶች የስኬት በር እንደምትሆኚ አልጠራጠርም አንድ ቀን እኔም ጎበዝ ብርቱ ሴት ሆኜ interview ላይ ስምሽን እንደማነሳ ተስፍ አደርጋለሁ
መደማመጥ ያለበት ግሩም ውይይት ነው። እህቴ፣ እግዚአብሔር የከበረበትን፣ በእርካታ የታጀበውን፣ የስኬትሽን ሂደት በግልጽነትና በምሳሌነት ስላስተማርሽን እጅግ አመሰግናለሁ። አሁንም በእናትሽ ስም ለመስራት ያሰብሽው ያብብልሽ። ተባረኪ እህቴ።
ገዛኽኝ አድናቂህ ነኝ:: you are the righteous 21st century man. የገባህ : : ሰውን በሰውነቱ የምታከብር የማታዳላ ነህ :: አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ:: UK
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ በበረካ ላይ በረካ አድርጕ ይስጥሽ ። እንዲያው እህቴዋ እቤትሽ የለበሽውን አለባበስሽንም ውጭም ሙሉ የሰውነት ቅርጽሽን ሸፈን የሚያደርግ ልብስ ብትለብሽና ሰተር ብትይ ኸይር ነው ያ ኡኽት ኽይርያ (ባረከሏሁ ፊይክ) አስተማሪና የህይዎት መርህ የሚሆን ቆይታ ስላደረግሽልን በሁለታችሁም ደስስስስ ብሎኛል
*ሁሉም ለበጎ ነው* ይሄ ቃል ትርጉሙ አሁን ነው የገባኝ🙏🙏
በጣም ደምረኙ ዉዴ
ለማንም ሰው አርአያ የሆንሽ በተለይ ደግሞ ለሴቶች ሰላምሽ ይብዛ ሀይሩዬ
أنت واحدة من أقوى النساء اللاتي قابلتهن على الإطلاق. وفوق كل هذا، فإن الطريقة التي أظهرت بها الاحترام والإعجاب بزوجك السابق وأب أطفالك تظهر كم أنت امرأة عظيمة، ما شاء الله، أنت تستحقين الحياة التي تعيشينها. ✌️
I don't know why I am crying from z being to end.i have no words for u heyer.gezo big respect 🙏 tnx
like me welahi dess selemtel meselegn
የኔናት የናት ሞት ከባድ ነው ደስ የምትይ ጠንካራ ሳቅ በሳቅ ነሽ ደሞ ፈጣሪ ይጨምርልሽ የኔ ህት
የናትሽ ጥረት ያንቺ ስኪት🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ሴት በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ብዙዎችን የሚያነቃቃ ሚዲያ ላይ መቅረብ ያለባቸው እንደዚህ ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸው ጨዋ ሴቶች ናቸው ።ግዛቸው እናመሠግናለን እህቴ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤
ወ/ሮ ኸይሪያ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ : 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ግዛቸዉ እንደ ሁል ጊዜዉ ዛሬም ምርጥ እህታችንን ሰለ ጋበዝክልን ከልብ አመሰግናለሁ ደስ እሚል ቆይታ ነበር ለቀጣይ ፀደይ አነቃቂ አንደበት ላይ ዳኛ የነበርችዉን አቅርብልን እና በቲቪ ቢተላለፍ ደግሞ ቡዙ ሰዉ ይማርበታል በረታ
እነትሽን አለህ ይረሀመት አለህ ይዘንለት እንደንች ተሰክቶልኝ እነቴን መስደሰት ነዉ የዞትር ምኞቴ የረብ አሰከልኝ❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም ምርጥ ኘሮግራም ነበር። በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት። ፊቷ ራሱ ፈታ ያለ በጣም ብዙ ፈተና አልፋ በጥረቷ እና በ ፈጣሪዋ እርዳታ እዚህ ደረጃ የደረሰች ምርጥ ወጣት። ሌላዉ ደሞ አባቴ ፍርጥ ነበር የሚያደርገኝ ስትል አባቴ እኔን የሚያፈርጠኝን አስታወሰችኝ😢 የድሮ አባቶች ግን ምን አስባችሁ ነዉ😢?
በጣም ጎበዝ ነሽ የመጣሽበትን ያልረሳሽ አሁንም ስኬትሽ ይብዛ ለወጣቶች ምርጥ አርአያ❤❤❤
ዋው አቦ አሁንም እግዚአብሄር/አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ። አንቺ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ። ምነው አሁን ወጣት በሆንኩ ወይም ቀድሜ ባውቅሽ ብዬ አሰብኩ። ግን ምን ዋጋ አለው ጠንካራ የ55 ዓመት ሴት ነኝ እንደ አንቺ መጎበዝ እፈልግ ነበር የመ/መስሪያ ቤት ተቀጣሪ ሆኜ በዚሁ ቀረሁ። አንቺ ግን ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሄር ውይ አላህ ይሙላልሽ።
It's not too late
ረፍደ ሚባል ነገር የለም KFCን በ65 አመቱ አቁዋቁሞ ነው የአለም ብራንድ ያደረገው ተሰጦዋችንን ለይተን እሱላይ መበርታት ነው 🎉
ውይይይይ የመንግስት መስሪያቤትኮ እስር ቤት ነው፣እኔ ይመንንግስት ሰራተኛነበርኩ፣ሌሊት አስር ሰአት ወጥቸ ማታ አራት ሰአት ነበር የምገባው እቤቴ፣የሚከፈለኝ ግን አምስት ሺ ስድስት መቶ ብር ነበር፣እድሜየ አሁን ሀያወቹ አጋማሽ ላይ ነኝ፣አሁን ላይ ግን በድንገት በወሰንኩት ውሳኔ፣ከዛ መስሪያ ቤት ወጥቸ፣የሰላሳ ሽብር ደመወዝተኛ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላ።
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ በቤትሽ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ የተባረከ ያድርግልሽ አላህ የተውሂድ ቤት ያድርግልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከቤትሽ ስትወጪ ጋዜጠኞች ስትገናኚ ቢያንስ ሰፊ ጁልባብ ልበሽ ፊትሽ ምንም አይነት ሜካፕ አትጠቀሚ ምንም አክል የስኬት ጥግ ብንደርስ እህቴ ይህ ከንቱ ዱንያ ነው:: ሰክሰስ ፉል ምንሆነው አላህን ባዘዘን መንገድ ቀጥ ብለን ስንቆም ቢቻና ቢቻ ነው በተረፈ በንብረትሽ ዘካተል ማል አትርሺ የመሳኪኖች ሀቅ ነውና ! አላህ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ::
በጣም ደስ የሚል በልፋትና በጥረት የተገኘ አወቀትና ሀብት ነው ያገኚሺው ይገባሻል ጎበዝ ጀገና በየሻለው በርቺ አላህ ይጠብክሽ 🫶🏿👍🏿
አላህ ያቆይልሽ አባትሽን ❤
ጎበዝ ነሺ በርቺ አለባበስሺ ሰዎች የጆሮ ወርቅ ከገዙ ለማሳየት ከፍተው ይሄዳሉ አንቺግን መስገጃ ሸርሸፍሺን ነው ለብሰሺ የቀረብሺው በራስ መተማመንሺ ሙሉ ነው
ማሻ አላህ ጎበዝ አመስጋኝ ነሽ ታታሪ ሰራተኛም ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ለብዙዎቻችን አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው ስኬት አጎናጻፊው አላህ ነው ስለ አንች ምስጋና ይግባው ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ሙሉውን ፕሮግራም ደስ ብሎኝ እንድከታተለው ካረጉኝ ነገሮች ኣንዱ የእህታችን ትህትና እና በንግግርዋ ነገሮችን በደንብ የማያያዝ ችሎታዋ ነው። በስተመጨረሻ ከስደት ለተመለሱ እናቶችን በሃገራቸው rehablitate የማረጋቸውን ሃሳብ በጣም ደስ የሚል ነውና እግዝኣብሔር ይርዳሽ ኣይዞሽ ግፊበት በይልኝ። እኔ ግን እችን ሴት የኣስመራ ልጅ ሳትሆን ኣትቀርም፡ ምክንያቱም መልኳና በጐነትዋ። እግዝኣብሔር ሃሳብሽስን ያሳካልሽ 🙌🙌🙌
Wow! Cute female. May God give her joyful prolonged life.Thank you for your show.
የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ አደቧ እርጋታዋ በእምነቷ ያላት ቅርብነት ማሻአላህ!!
አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ ልዩ ሴትነሽ አጅነቢ ባለመጨበጥሽ አላህ ባለማመፅሽ ገና ይጨምርልሻል ከደስታጋ
ጀግና ነሽ እርጋታሽ፣ስብለትሽ፣ዕውቀትሽ፣አመስጋኝነትሽ ለሰው ያለሽ አስተሳሰብ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ
ሁሉነገሯ ደስ የምትል ልጅ መሻአላህ ❤❤
I lost words Gizoye...may God bless you! Thank you for inviting this incredible woman.
አላህ ይርዳሽ እህቴ ጀግና ነሽ ማሻ አላህ ያሰብሽው ነገር ሁሉ አላህ ያስካልሽ ለሀረብ ሀገር እህቶችሽ ያሰብሽውን ነገር አላህ ያስካልሽ❤❤❤❤ ግዞ ወንድማችን ሁሌም ጥሩ ነገር ነገር ነው ምታቀርብልን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማራኪ በፈጠረክ ቀጣይ አርቲስት መሠረት መብራቴን አቅርብልን😢😢😢😢😢
ወርቅነህ መሰረት መብላቴ EBS እና አርት ቲቪ ብትጠይቃቸዉ የበለጠ ብዙ ሰዉ ይመለከታታል እዚህ የሚቀርቡ መሪዎች ናቸዉ ሰራ የፈጠሩ እንዱሰትሪ የመሩ ሰራተኛ ያሰተዳደሩ ይመሰለኛል
በትክክል ከራሳቸው አልፈው በተጨባጭ ለሰው የተረፉ ሰዎች የሚማሩባቸው የሚቀርቡበት እንጅ ሰው የሚወዳቸው ታዋቂ ሰዎች የሚቀርቡበት አይደለም እኔም በገባኝ ልክ ።@@ዋሰ
Menen asmelketo yakerebat?
@@ዋሰ ትክክል ብለሃል
Manat degemo meseret? Marki tv eko masetemariya araya lemihonu sewochi new yemiyakerebew. Eswa men sereta new yemetekerebew😂😂😂
You are hero! And I would like to say thank you for Gizachew.
አኼራ ሽንም ያሣምርልሽ :.... ኡሚ..አሳዘኑኝ... ግን አላህ የፈለገው ሆኖል... ጀነተል ፍርዶ ውስ ይወፍቃቸው ..❤
What an amazing lady💯 hard working..matured..modest❤may God bless u more🙏🏾
ኸይርያን በጣም ጠንካራ ብሰማት አትሰለቸኝም
የምጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ወሳኝና ጠቃሚናቸው እናመሰግናለን ግዜ
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ከተጠቃሚዎቹ አንዳ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከድባይ❤❤❤🎉🎉🎉 ጎበዝ ነሽ በርቺ
ሁሉ ነገር ሙሉ አይሆንም አለም ሙሉ ስላ ልሆነች ያለሽን ያለሽን የቀረው ዘመንሽ ይባረክ ትሁት ጎበዝ ልጅ ነሽ ጨዋ ተባረኪ❤
الله يوفقك ጨዋና ስኬታማ ሴት ነሽ ማራኪ ወግ እናመስግናለን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በኡነት ውስጥ የምትኗሪ ሰው ነሽ❤❤
የሙሰሊም ሴቶች ደሰ ይሉኛል ሰርአታቸው ታማኝ ሀይማኖታቸውን ሀገራቸውን አክባሪ ናቸው በጣም በሳልና ጠንካራ ሴት ነሸ ❤🙏
❤🙏🥰
Wow
❤❤
በጣም
It's not only muslem also Christian women are the same don't be deveided akirari
ውበት ☑️
ብስለት☑️
አመስጋኝነት☑️
ታታሪነት ☑️
አርአያነት ☑️
የአገር ኩራት☑️
ለሴቶች ተስፋ ሰጭ☑️
መገን አላህ የሰው Pro max ፈጥረሃል።
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ❤❤
ግልፅነቷም በጣም ደስ ይላል❤
I love PRO MAX
አላህ ከጥላት ይጠብቃት
የእውነት በጣም ምርጥ ሰው ናት የኔ ማር ስወድሽ
ከመጥፎ ስወች ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ እርጅም እድሜ አላህ ይስጥሽ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ❤
አላህ እጥፍ አርጎ ያብዛልሽ
ላንች የሰጠሽን ለኛም ይስጠን አሚን
አሚን ያረብ
አሚን❤❤
አሚንንንን ያረብ
Amiin
አሚን ያረቢ
ሁሉም ነገርሽ በጣም ተመችቶኛል ። በተለይ አላህ በሰጠሽ ኒእማ ላይ ያለሽ ምስጋና በጣም ላቅ ያለ ነው። ( ወለኢን ሸከርቱም ለአዚደነኩም ) የሚለው የአላህ ቃል ባንቺ ላይ ታይቷል ። ጨማምሮ አፍያ ና ተቅዋ ይስጥሽ ። አንድ ማስታወሻ አለኝ በውስጥ ሜሴጅ እልካለሁ።
ግዛቸው አንተ ራስህ ጐበዝ ጀግና ወጣት ነህ ገና በኢትዮጵያ ቴሌቨዥን የወጣቶች ፕሮግራም ስታቀርብ ነው የማውቅህ ፡፡ ሄሩን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሩን በአካል ባላውቃትም በፈረጆች 2009 ጀምሮ በፌስ ቡክ ጓደኞች በመሆናችን በደንብ በሶሻል ሚዴያ አውቃታለሁ- በጣም በሳልና አስተዋይ ጐበዝ እንዲሁም በራሷ የምትታማመን ልጅ ነች የህይወት ተሞክሮዋን ስላጋራችን በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ሰጦሽ ከዚህ በላይ ስኬታማ ያድርግሽ፡፡
ጋዜጠኛ ግዛቸው እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ❤የምታቀርባቸው እንግዶች አስተማሪ ታሪክ ነው የሚያካፍሉን❤
ለምን እደምወድሽ ታቂያለሽ የወድፍቷን እኔ አቺ ውስጥ ስለማይ ነው ♥️በርቺልኝ
ያድርግልሽ🥰😘
ይሁንልሽ
በርቺ ይሳካልሽ
እኔሥ ለምንአታይኝም ወድምሽአይደለሁኝ
እውነት
አላህዬ ለኛም የተሻለዉን ስጠን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እየ ሰራሽ ለምኝ
ሀይሪ ጠንካራና በትምርቷ በጣም ጎበዝ ነች በሌላ በኩል ደግሞ ግልፅ ፊለፊት የተሰማትን የምትገልፅ ደፋር ብዙ ነገር መሞከር የምትፈልግ ተጫዋች ተግባቢ ናት ጓደኛዬ ከዚበላይ ተሳክቶልሽ እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ።
እውነትሽን ነው ለሁሉም ነገር አልተፈጠርንም ለሁሉም ጎበዝ መሆን አንችልም ተመስገን ብሎ ለተፈጠርንበት አላማ እና መክሊት መኖር ነው አንቺ ምቶጅውን አጊንተሻል ለተዘበራረቀብን ግራ ለገባን መንገዱ ለረዘመብንም ለእኔ አይነቱ ቅርብ ይሁንልን ስኬት ይቅረበን ተባረኪ
Aemin
በጣም አሚን
አሜን
አሜን❤
Amin🤲
ሀይሪያን እንግዳ አርገህ የህይወት ልምዶቿን እንድታካፍለን ስላቀረብካት እናመሰግናለን ❤
❤❤❤❤❤
በጣም በጥቂቱ ከማቃቸው እጅግ ጠንካራ ሴቶች መሐከል ለሄ አንደኛ ነሽ ። ደሞ በዚህ ላይ ለቀድሞ ባልሽና ለልጆችሽ አባት ያለሽ ክብርና አድናቆት የገለሽበት መንገድ ምን ታላቅ ሴት መሆንሽን ያሳያል ማሽአላህ የምትኖሪው ሕይወት የሚገባሽ ነው ። ✌️
ዛሬ በጣም ደስ የምትል ንጹህ ኢ/ያዊ ልጅ የሆነች ልጅ ነው የጠየከው
ዛሬ ብቻ ሳይሆን ብዙዎቹ ትክክለኛ በራሳቸው ድካምና ልፋት እዚ የደረሱ ንፁህና ግልፅ እንዲሁም ትሁትና ፈጣሪያቸውን አክባሪ የተማሩና እውቀት የቱጋ እንዳለም የሚያሳዩ ድንቅ የሀገር ኩራቶችን ነው እያቀረበ ያለው
Eskezare koshasha sewu alayenim so no different between this women and others beka ,
Wow she is so amazing...ማሻአላህ ይህችን የመሰለች ድንቅና ብርቅ ሴት አቅርበህ እዉቀት ገብይተን እንድንማርባት ያደረገዉ ያንተ ጥሩ አዳማጭነት እርጋታና ብስለት የተሞላበት ጥያቄዎችህም ጭምር ነዉና ለመልካም ስነምግባርህ መመስገን አለብህ keep it up bro
የኔ ቆንጆ አንች ጀግና ነሽ ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
እግዚአብሔር የሌለበት ሀብት ከንቱ ነው
Allahuu akubar 😂@@Sara-j9c6e
አላህን ይዛ +ሀብት ደስይላል❤❤@@Sara-j9c6e
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ እናትሽን አላህ በራህመቱ ይዘንላት !!!ያንቺ መልካም አስተሳሰብ ስብዕናሽ ንግግርሽ አላህ የሰጠሽን ሁሉ አላህ በረካውን ይጨምርልሽ!! ለልጆችሽ ለእህት ወንድሞችሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያረቢ !!እኔም ስደትን ከቀመሱት አንዷ ነኝ እና ብዙ ደስታ ሀዘንን እናሳልፋለን መልካም አስተሳሰብሽ እንዲሳካልሽ ምኞቴ ነው!!ከዚህም በመቀጠል በአላህ ፍቃድ ለብዙ እህቶች ት/ት እንደሆንሻቸው አምናለሁ መልካም እድል
1:42:29 አዳመጥኩት 10 ደቂቃ ያየሁ አልመሰለኝም ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ጎበዝ ሴት ነሽ ሰው በራሱ ጥረት ብቻ የትም አይደርስም❤❤❤❤❤🎉
እኔ ራሱ የመዳምን ኩሽና እይፀዳሁ ሳላዉቀዉ ነዉ ያለቀ አላህ ለሚወዳቸዉ ባሮቹ የሰጠዉን መልካም ነገር ሁሉ ይስጠን ዱንያ አኼራችንን ያሳምርልን በሰጠን የምንደሰት ያድርገን አላሁመ አሚን
በጣም ጀግና ሴት ለብዞቻችን መሳሌ ነው ትሁት አንደበትሽ እራሱ ደስ ሲል ካንቺ ብዙ ተምረናል ሴቶችዬ ትዳር ውስጥ ከመግባታችን በፊት እራሳችንን መቻል ይጠበቅብናል ምክንያቱም ኑሩ ተጋግዘን ካልሆነ በራሳችን ላይ ችግር መፍጠር ነው ግዜ እናመሰግናለን ስለ ሁሉም አንተም ትልቅ ቦታ ደርሰህ እደምናይህ ተስፋ እናገርጋለን ከእግዚአብሔር ጋር
She is very open and confident ❤👍 truly she so inspired
አልሀምዱ ሊላህ ስትይ ደስ ስትይ አላህ ይጨምርልሺ ያለንን ስናመሰግን የለለንን ይሰጠናል አልሀምዱ ሊላህ ወሺኩሩ ሊላህ❤❤❤❤❤
የምንወዳትን ጀግና እህታችንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።❤❤❤
Thank you so much brother.
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በዙ ነገር ተምሬብሻለሁ አቅም ጉልበት የምትሆኚ ሴት ነሽ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ🙏🥰
ጀግና ሴት ናት እናመሰግናለን ማራኪ ወግ ይግዜ ጎበዝ ነህ
አለባበስሽ ዋው ማሻአላህ ሀብታም ነኝ ብለሽ አልተገላለጥሽም አላህ ይጨምርልሽ ❤❤
56:47 56:48
እረ ሙስሊሞች አደብ ግዙ ከሷ መልካም ነገር ተማሩ
ሀብታም ሙስሊም ለመገላለጥ ማነው የፈቀደለት ጉድ😢
@@Zehara-x6g ተፈቅዶል አላልኩም ትንሽ ከፍ ሲሉ እዱንያ መሆኑን ይረሳሉ እጅ
መርሃ ግብሩ ድንቅ ነው። የሷ ደሞ
#ዕውቀት...! #ማስተዋል...!
#ብስለት..! #ንግግሯ ፍሰቱን የጠበቀ ማስመሰል የሌለበት የማታጋንን..!
#እውነተኛ ሕይወት ለመኖር የምትጥር.!
#በልጆች የተባረከች..! #ለወላጅ ለቤተሰብ መከታ...! #ደስተኛ...!
#ፈጣሪን አመሥጋኝና ፍጡር ጠፊ መሆናችን የገባት..!❤
ግዜ ጥያቄዎችህ በጣም ደስ የሚሉና እንዲያወሩህ ግልፅ ሆነው እንዲጫወቱህ የምታደርግበትን ጥበብ አላህ ሰጥቶሀል አላህ ይጨምርልህ ጎበዝ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ ሀገራችን የውጮቹን የሚያሥንቅ ቤት አለ
ደምሪኙ ዉዴ❤❤❤❤
በየቤቱደምሩኝ😂@@genetteshome3906
💯
Wow great
በጣም አረብ ሃገር ዬለም እንደውም መሻአሏህ
ማራኪ ወግ ከነስም ስያሜህ እጅግ ድንቅ ተወዳጅ ፕሮግራም 100% 👌🫶ማራኪ ወግ ወደ ትልቅ ሚዲያ ማደግ ግድ ይለዋል የምትሉ ሁሉ ድጋፋችሁን አሳዩት
Qqq¹AqQ¹❤q1
ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት። ጠንካራ እድሜዋን በአግባቡ እየተጠቀመች ያለች ልጅ።
የምትገርሚ!!! ጠንካራ፣ ጎበዝ፣ ጨዋ፣ ኢትዮጵያዊት ነሽ የህይወት ልምድሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ!!! ግዝሽ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
ጋዜጠኛ ግዛቸው ለአንተ ቃላት የለኝም። በየሳምንቱ እንዳስገረምከን ነው ሀብታም,ድሃ,የተማረ,ነጋዴ,ሙስሊም,ክርስቲያን ሁሉንም ያየነው በአንተ ፕሮግራም ነው። እስኪ እናበረታታው። ጭራሽ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች የአንተን ያህል ግማሽ አይሰሩም እኮ። ብቻ ከጥያቄ አወጣጥና ስነስርዓት ጋር ለሙያው የተፈጠርክ ዩቲዩበር ሳትሆን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።
😊
J
በጣም
Kehiru Allah yitebikish
👍👌👌🙏 በትክክል
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ! ዛሬ ያቀረብካት ሃይሪያ ደግሞ በዙ የሚያስተምር ሃሳብ ያላት ነች እናመሰግናለን!!
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ
ውበት
ብስለት
አመስጋኝነት
ታታሪነት
አርአያነት
የአገር ኩራት
ለሴቶች ተስፋ ሰጭ
መገን አላህ የሰው Pro max ፈጥረሃል።
ማሻአላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እህቴ
የእውነት ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩሽ ህይወትሽ አስተማሪ ነው መለወጥ እንዴት ደስ ይላል ግን መንገዱን እንዴት ላግኘው በጣም በሂወቴ ግራ የተጋባሁበት ሰዓት ላይ ነው እያየሁሽ ያለሁት ድሮ አንቺ ያሳለፍሻቸው ነገሮች አሁን እኔ ላይ እየሆነ (እያለፍኩበት) ነው …
Wow wowwww::የአመቱ ምርጥ እንግዳ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያድረሰሽ::big appreciated 🔥🔥🔥👍👍
wow she is really brilliant and professional person i really proud of HAIREYA
❤❤❤ ኸይሩዬ ባለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ። እናትሽንም አላህ በጀነቱ ያቀማጥልልሽ። በእሷ ስም ሰደቃ ጃሪያ ላይ በርቺ አላህ ይርዳሽ የኔ ጀግና!!❤❤❤
የኔ የወደፌት ሂወቴ ኢሻአላህ።
ማአሻአላህ ስርአትሽ ጀግኖች ወላጃች እንዳሳደጉሽ ይነበብሻል አላህ ይጨምርልሽ እናትሽንም አላህ ጀነተል ፈርዳስ ይወፈቃቸው ያረብ
ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ ልጄ ተባረኪ ደስ የሚል ግልጽ የሆነ እና ለወጣቱ ጠቃሚ ሀሳበ በመስጠትሽ ደሰ አሰኝተሽኛል
ግዛቸው በጣም ምርጥ የታሪክ ፍሰት ነው አንተስ ማን ነው እንግዳ የሚያደርግህ በተራህ ጀግና ነህ በጣም ልዩ ግልፅና ንፁህ ሴት ናት 🎉❤
ጀዛከላህ ኸይር ማንም የማያሥታውሰንን የአረብ ሀገር ሴቶችን ስላስታወሽን አንችንአለማድነቅ ንፍግና ነው ያረብ አረብሀገር ያለነውን ሀያታችንን ቀይርልን
ግዜ በጣም እናመሰግናለን ለሀገር የሚተርፈ ብዙ እንቁ ሴቶች አሉ ከነዚህ ውስጥ ደሞ ሄሪያ ናት በጣም ብስለት የተሞላበት ብዙ ነገር ያላት ታታሪነት ውበት ስነስርዓት ሁሉም ነገር ያላት በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ ባገኝሽ ደሞ በጣም ደስ ይለኛል ማራኪ ወግ በጣም በጣም እናመስግናለን፡፡
በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሪያን እንግዳ አርገህ የህይወት ልምዶቿን እንድታካፍለን ስላቀረብካት እናመሰግናለን
የእዉነት ሴት ነሽ!!!!!!
ሀይሩዬ በጣም ነው የምወድሽ አላህ የሰብሩን መቀነት ያስታጥቅሽ እናትን ማጣት ከባድ ነው ግን አሁን በሷ ስም ሰደቃ አድርጊ ይደርሳታል ያላቹትን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤
ስደተኞች ያልታሰበ ሲሳይ ይስጠን የመዳን ቤት በቃ ይበለን💦😭 ጉሉ አሚን
አሜንን ዉዴፈጣሪ ያስበን ደምሪኙ
Amen 🙏🏽
አሚን ያአላህ
አሚንን
አሚን አሚን አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤
ሃይ ሄርያ በጣም ጋበዝ ልጅ እንደሆነሽ በጫወታሽና በፍገ ግታሽ ታስታውቄ ነበር , የስራ ስው ቀላጣፋ ነበርሽ , በትንሽ ግዜም ቢሆን ባውቅሽ , ኮርቼብሻለሁ , I wish for you more successes , 🙏🥰👍
ዋው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤🎉ግዜ አስተማሪ ታሪክ ያላቸውን ሁሉ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ወንድማችን ❤🎉ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉
ሀይሪያ በጣም ጐበዝና ስኬታማ ሴት ነች እኔም በጣም ተመስጨ እያንዳንዱን በደንብ ስከታተል ነበር፡፡ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ
እግዚአብሔር አሁንም ያስፋሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እራስሽን ቀለል አድርገሽ ነው የቀረብሽው ❤❤
ለሁሉም ሴት ከአንቺ ብዙ መማር ይችላል ጀግና ነሽ
ጨዋነትሽ ነው ለዚህ ያበቃሽ። አጉል ተሰብረሽ ትቀሪ ነበር። እድለኛ ነሽ ጀግና አባት ነው ያለሽ።
Enatwa nat jegna keza ketlo nw abatua
@@fuadabdulaziz8990የክርክር መንፈስ እናትዋ ቢባል ደሞ አባት ነው ትላላቹ እሷ ጀግናዋን ታቃለች
😂😂😂😂@@mekdestesfaye5647
አንደበትሽ ሲጣፍጥ... ትህትናሽ ልምድሽ ሁሉ ነገርሽ ምሳሌ የሚሆን ነው ተባረኪ
በረቺ ይህ ሁሉ ሰአት ጨርሼ አዳመጥኩ አረብ ሀገር ደክሞኛል ነገ ግን እንዳቺ ያለችዋ በውሰጤ አለች ፈተናንን አልፌ ነገ የተሻለ የምሆንበት ቀን ጥቂት ግን ለአረብ ሀገር ሴት መልእክት ብታሰቀምጪ የተሻለ ነበር ሰረአትሸ ደሰ ይላልን በረቺ
Ayzosh❤ Allah Alesh
ዋዉ በጣም ጀግና ነሽ እኔማ ሁሌየም ስሰማሽ ብዙ እነርጅ ይሰማኝል❤❤❤እና ብዙ የስራ አይድያ ይመጣልኝል😂 ❤❤
እኔ እራሱ በቀን በቀን ይሄ ፕሮግራም ማየት አለብኝ ብያለሁ በጣም energy እንዲሰማኝ
ኢሻ አላህ አብሽሪ ኢሰካልሸል❤
ጋዜጠኛ ግዛቸው ምርጥ ልጅ በርታልን❤❤❤👍👍
አንቺምእንደዛው
እሔንን ኮሜት የምታየው ከሆነ ቀጣይ የያሲን ኑሩን ቤት አሳየን በላይክ አሳዩኝ😢😢
Esmamalew hubi awo yeyasin nuru ketay ymtaln
ያሲን ኑሩ ቤት የለውም።
እና ካንች ቤት ነው የሚኖረው @@Zemuyetub
ጀዝባ
@@Zemuyetub😂😂😂😂😂😂
የመጀመሪያዋ ተመልካች ተመልክቼ ደግሞ የተማርሁትን እናገራለሁ❤❤❤
ክክክ
በርቺ ሄሩ🥰👏 እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
ግን ምናለ መለያየት ባይኖር አብራቹ ሆናቹ ብታሳድጉ ልጆቹን ደስ ይል ነበር መለያየትን ስፈራው በተለይ ተወልዶ🥺 ብቻ ልጆቻቹን ከፍ ያድርግላቹ አንቺም ለልጆችሽ እናት አያት ያድርግሽ 👏
Atifiri tenkara hugni
የምር ጀግና ነሽ እኔ በጣም ግራ በገባኝ ሰአት ነው ያየሁሽ ብዙ ነገር ተስፍ እንዳደርግ ነው ያደረግሽኝ ጀግና ሴት ነሽ ከሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ያለኝ አመስጋኝ መሆንሽን ነው ግዜ በጣም የበሰልክ ሰው ነህ ጥያቄህ , እርጋታህ ብቻ ጎበዝ ወጣት በርታ ያንተን ኘሮግራም እከታተላለሁ መርጠህ ምታቀርበው ሰው ብቻ አድናቂህ ነኝ በርታ ሀይርዬ አንቺ ለብዙ ኢትዬጲያውያን እናቶች ምሳሌ እና ድምፅ ሆነሽ ለብዙ ሴቶች የስኬት በር እንደምትሆኚ አልጠራጠርም አንድ ቀን እኔም ጎበዝ ብርቱ ሴት ሆኜ interview ላይ ስምሽን እንደማነሳ ተስፍ አደርጋለሁ
መደማመጥ ያለበት ግሩም ውይይት ነው። እህቴ፣ እግዚአብሔር የከበረበትን፣ በእርካታ የታጀበውን፣ የስኬትሽን ሂደት በግልጽነትና በምሳሌነት ስላስተማርሽን እጅግ አመሰግናለሁ። አሁንም በእናትሽ ስም ለመስራት ያሰብሽው ያብብልሽ። ተባረኪ እህቴ።
ገዛኽኝ አድናቂህ ነኝ:: you are the righteous 21st century man. የገባህ : : ሰውን በሰውነቱ የምታከብር የማታዳላ ነህ :: አላህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ:: UK
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ በበረካ ላይ በረካ አድርጕ ይስጥሽ ። እንዲያው እህቴዋ እቤትሽ የለበሽውን አለባበስሽንም ውጭም ሙሉ የሰውነት ቅርጽሽን ሸፈን የሚያደርግ ልብስ ብትለብሽና ሰተር ብትይ ኸይር ነው ያ ኡኽት ኽይርያ (ባረከሏሁ ፊይክ) አስተማሪና የህይዎት መርህ የሚሆን ቆይታ ስላደረግሽልን በሁለታችሁም ደስስስስ ብሎኛል
*ሁሉም ለበጎ ነው* ይሄ ቃል ትርጉሙ አሁን ነው የገባኝ🙏🙏
በጣም ደምረኙ ዉዴ
ለማንም ሰው አርአያ የሆንሽ በተለይ ደግሞ ለሴቶች ሰላምሽ ይብዛ ሀይሩዬ
أنت واحدة من أقوى النساء اللاتي قابلتهن على الإطلاق. وفوق كل هذا، فإن الطريقة التي أظهرت بها الاحترام والإعجاب بزوجك السابق وأب أطفالك تظهر كم أنت امرأة عظيمة، ما شاء الله، أنت تستحقين الحياة التي تعيشينها. ✌️
I don't know why I am crying from z being to end.i have no words for u heyer.gezo big respect 🙏 tnx
like me welahi dess selemtel meselegn
የኔናት የናት ሞት ከባድ ነው ደስ የምትይ ጠንካራ ሳቅ በሳቅ ነሽ ደሞ ፈጣሪ ይጨምርልሽ የኔ ህት
የናትሽ ጥረት ያንቺ ስኪት🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግና ሴት በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ብዙዎችን የሚያነቃቃ ሚዲያ ላይ መቅረብ ያለባቸው እንደዚህ ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸው ጨዋ ሴቶች ናቸው ።ግዛቸው እናመሠግናለን እህቴ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤❤❤
ወ/ሮ ኸይሪያ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ : 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ግዛቸዉ እንደ ሁል ጊዜዉ ዛሬም ምርጥ እህታችንን ሰለ ጋበዝክልን ከልብ አመሰግናለሁ ደስ እሚል ቆይታ ነበር ለቀጣይ ፀደይ አነቃቂ አንደበት ላይ ዳኛ የነበርችዉን አቅርብልን እና በቲቪ ቢተላለፍ ደግሞ ቡዙ ሰዉ ይማርበታል በረታ
እነትሽን አለህ ይረሀመት አለህ ይዘንለት እንደንች ተሰክቶልኝ እነቴን መስደሰት ነዉ የዞትር ምኞቴ የረብ አሰከልኝ❤❤❤❤❤❤
Amin🤲
በጣም በጣም ምርጥ ኘሮግራም ነበር። በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁት። ፊቷ ራሱ ፈታ ያለ በጣም ብዙ ፈተና አልፋ በጥረቷ እና በ ፈጣሪዋ እርዳታ እዚህ ደረጃ የደረሰች ምርጥ ወጣት። ሌላዉ ደሞ አባቴ ፍርጥ ነበር የሚያደርገኝ ስትል አባቴ እኔን የሚያፈርጠኝን አስታወሰችኝ😢 የድሮ አባቶች ግን ምን አስባችሁ ነዉ😢?
በጣም ጎበዝ ነሽ የመጣሽበትን ያልረሳሽ አሁንም ስኬትሽ ይብዛ ለወጣቶች ምርጥ አርአያ❤❤❤
ዋው አቦ አሁንም እግዚአብሄር/አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ። አንቺ እጅግ በጣም ጀግና ነሽ። ምነው አሁን ወጣት በሆንኩ ወይም ቀድሜ ባውቅሽ ብዬ አሰብኩ። ግን ምን ዋጋ አለው ጠንካራ የ55 ዓመት ሴት ነኝ እንደ አንቺ መጎበዝ እፈልግ ነበር የመ/መስሪያ ቤት ተቀጣሪ ሆኜ በዚሁ ቀረሁ። አንቺ ግን ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሄር ውይ አላህ ይሙላልሽ።
It's not too late
ረፍደ ሚባል ነገር የለም KFCን በ65 አመቱ አቁዋቁሞ ነው የአለም ብራንድ ያደረገው ተሰጦዋችንን ለይተን እሱላይ መበርታት ነው 🎉
ውይይይይ የመንግስት መስሪያቤትኮ እስር ቤት ነው፣እኔ ይመንንግስት ሰራተኛነበርኩ፣ሌሊት አስር ሰአት ወጥቸ ማታ አራት ሰአት ነበር የምገባው እቤቴ፣የሚከፈለኝ ግን አምስት ሺ ስድስት መቶ ብር ነበር፣እድሜየ አሁን ሀያወቹ አጋማሽ ላይ ነኝ፣አሁን ላይ ግን በድንገት በወሰንኩት ውሳኔ፣ከዛ መስሪያ ቤት ወጥቸ፣የሰላሳ ሽብር ደመወዝተኛ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላ።
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ በቤትሽ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ የተባረከ ያድርግልሽ አላህ የተውሂድ ቤት ያድርግልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከቤትሽ ስትወጪ ጋዜጠኞች ስትገናኚ ቢያንስ ሰፊ ጁልባብ ልበሽ ፊትሽ ምንም አይነት ሜካፕ አትጠቀሚ ምንም አክል የስኬት ጥግ ብንደርስ እህቴ ይህ ከንቱ ዱንያ ነው:: ሰክሰስ ፉል ምንሆነው አላህን ባዘዘን መንገድ ቀጥ ብለን ስንቆም ቢቻና ቢቻ ነው በተረፈ በንብረትሽ ዘካተል ማል አትርሺ የመሳኪኖች ሀቅ ነውና ! አላህ መልካሙን ሁሉ ያድልሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ::
በጣም ደስ የሚል በልፋትና በጥረት የተገኘ አወቀትና ሀብት ነው ያገኚሺው ይገባሻል ጎበዝ ጀገና በየሻለው በርቺ አላህ ይጠብክሽ 🫶🏿👍🏿
አላህ ያቆይልሽ አባትሽን ❤
ጎበዝ ነሺ በርቺ አለባበስሺ ሰዎች የጆሮ ወርቅ ከገዙ ለማሳየት ከፍተው ይሄዳሉ አንቺግን መስገጃ ሸርሸፍሺን ነው ለብሰሺ የቀረብሺው በራስ መተማመንሺ ሙሉ ነው
ማሻ አላህ ጎበዝ አመስጋኝ ነሽ ታታሪ ሰራተኛም ነሽ
አላህ ይጨምርልሽ
ለብዙዎቻችን አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው ስኬት አጎናጻፊው አላህ ነው ስለ አንች ምስጋና ይግባው ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
ሙሉውን ፕሮግራም ደስ ብሎኝ እንድከታተለው ካረጉኝ ነገሮች ኣንዱ የእህታችን ትህትና እና በንግግርዋ ነገሮችን በደንብ የማያያዝ ችሎታዋ ነው።
በስተመጨረሻ ከስደት ለተመለሱ እናቶችን በሃገራቸው rehablitate የማረጋቸውን ሃሳብ በጣም ደስ የሚል ነውና እግዝኣብሔር ይርዳሽ ኣይዞሽ ግፊበት በይልኝ። እኔ ግን እችን ሴት የኣስመራ ልጅ ሳትሆን ኣትቀርም፡ ምክንያቱም መልኳና በጐነትዋ። እግዝኣብሔር ሃሳብሽስን ያሳካልሽ 🙌🙌🙌
Wow! Cute female. May God give her joyful prolonged life.
Thank you for your show.
የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ አደቧ እርጋታዋ በእምነቷ ያላት ቅርብነት ማሻአላህ!!
አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ ልዩ ሴትነሽ አጅነቢ ባለመጨበጥሽ አላህ ባለማመፅሽ ገና ይጨምርልሻል ከደስታጋ
ጀግና ነሽ እርጋታሽ፣ስብለትሽ፣ዕውቀትሽ፣አመስጋኝነትሽ ለሰው ያለሽ አስተሳሰብ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ
ሁሉነገሯ ደስ የምትል ልጅ መሻአላህ ❤❤
I lost words Gizoye...may God bless you! Thank you for inviting this incredible woman.
አላህ ይርዳሽ እህቴ ጀግና ነሽ ማሻ አላህ ያሰብሽው ነገር ሁሉ አላህ ያስካልሽ ለሀረብ ሀገር እህቶችሽ ያሰብሽውን ነገር አላህ ያስካልሽ❤❤❤❤
ግዞ ወንድማችን ሁሌም ጥሩ ነገር ነገር ነው ምታቀርብልን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማራኪ በፈጠረክ ቀጣይ አርቲስት መሠረት መብራቴን አቅርብልን😢😢😢😢😢
ወርቅነህ መሰረት መብላቴ EBS እና አርት ቲቪ ብትጠይቃቸዉ የበለጠ ብዙ ሰዉ ይመለከታታል እዚህ የሚቀርቡ መሪዎች ናቸዉ ሰራ የፈጠሩ እንዱሰትሪ የመሩ ሰራተኛ ያሰተዳደሩ ይመሰለኛል
በትክክል ከራሳቸው አልፈው በተጨባጭ ለሰው የተረፉ ሰዎች የሚማሩባቸው የሚቀርቡበት እንጅ ሰው የሚወዳቸው ታዋቂ ሰዎች የሚቀርቡበት አይደለም እኔም በገባኝ ልክ ።@@ዋሰ
Menen asmelketo yakerebat?
@@ዋሰ ትክክል ብለሃል
Manat degemo meseret? Marki tv eko masetemariya araya lemihonu sewochi new yemiyakerebew. Eswa men sereta new yemetekerebew😂😂😂
You are hero! And I would like to say thank you for Gizachew.
አኼራ ሽንም ያሣምርልሽ :.... ኡሚ..አሳዘኑኝ... ግን አላህ የፈለገው ሆኖል... ጀነተል ፍርዶ ውስ ይወፍቃቸው ..❤
What an amazing lady💯 hard working..matured..modest❤may God bless u more🙏🏾
ኸይርያን በጣም ጠንካራ ብሰማት አትሰለቸኝም
የምጠይቃቸው ጥያቄዎች በጣም ወሳኝና ጠቃሚናቸው እናመሰግናለን ግዜ
እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ ከተጠቃሚዎቹ አንዳ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለሁ ከድባይ❤❤❤🎉🎉🎉 ጎበዝ ነሽ በርቺ
ሁሉ ነገር ሙሉ አይሆንም አለም ሙሉ ስላ ልሆነች ያለሽን ያለሽን የቀረው ዘመንሽ ይባረክ ትሁት ጎበዝ ልጅ ነሽ ጨዋ ተባረኪ❤
الله يوفقك
ጨዋና ስኬታማ ሴት ነሽ
ማራኪ ወግ እናመስግናለን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በኡነት ውስጥ የምትኗሪ ሰው ነሽ❤❤