የዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለመጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 53 ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
    ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
    በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
    በዚህ በሀምሳ ሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመጋቤ ሀዲስ ዶክትር ሮዳስ ታደሰ ​⁠(‪@drrodastadeseandromeda9034‬ ) ጋር ጥልቅ ውይይትን ያደርጋል::ስለ ኢትዮጵያዊ ፊደሎች እናቁጥሮች ምንነት : ስለ ስጋ ነፍስ እና መንፈስ: ስለ ናላ ልቦና እና ኩላሊት እንዲሁም ስለሰው ልጅ የኒቨርስ መሆን እና ስለበርካታ መንፈሳዊ ጉዳዮች ተውያተዋል::
    አዲሱ የዶክተር ሮዳስ Amazon link
    37 Alpha 73 (Amharic Edition) a.co/d/gSyRzT3
    ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ ከታች ያለውን ሊንክ ፎርም ይሙሉ
    docs.google.co...

Комментарии • 495

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 14 дней назад +192

    ማኔ ዛሬ ከብዶሃል
    ዶክተር ሮዳስ የምሳሳለት የኢትዮጽያ ድንቅ ልጅ /የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር
    እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤታችን ወዳጅዋ ነህና ትጠብቅህ

    • @Tul-w9v
      @Tul-w9v 10 дней назад +2

      ይህ ሰውዬ ሳይንስ ፍክሽን መፅሃፍትን ላላነበቡት ሰዎች በትርጉም እያወራ ነው፤ አድማጭ እንድያ ገኝ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምል ቃል በመጨመር ብቻ ነው፡፡ ባልተማረ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር ጥቅሙ ይህ ነው፡፡ አባ ከና የምል የለም፡፡ ይህንኑ በእግልዘኛ ያውራ እስቲ የድርሰቶቹ ባለቤቶች ከች ይላሉ

    • @collectionlife558
      @collectionlife558 8 дней назад

      ​@@Tul-w9v​@Tul-w9v ethiopian mehonu mulu selehone newu! Ye alem ewuket gemash newu! Selezi ethiopia wust mulu ewuket selehone ethiopian mebalu ged newu!

    • @k.s213
      @k.s213 8 дней назад

      ​@@Tul-w9vMy Man, please educate these psychos.

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 14 дней назад +107

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ብዙ እድሜ ከጤና ያድልልን

    • @yeshiworkaklilu7430
      @yeshiworkaklilu7430 10 дней назад

      ❤❤❤

    • @Tul-w9v
      @Tul-w9v 10 дней назад

      ይህ ሰውዬ ሳይንስ ፍክሽን መፅሃፍትን ላላነበቡት ሰዎች በትርጉም እያወራ ነው፤ አድማጭ እንድያ ገኝ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምል ቃል በመጨመር ብቻ ነው፡፡ ባልተማረ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር ጥቅሙ ይህ ነው፡፡ አባ ከና የምል የለም፡፡ ይህንኑ በእግልዘኛ ያውራ እስቲ የድርሰቶቹ ባለቤቶች ከች ይላሉ

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 14 дней назад +121

    የ አመቱ ምርጥ podcast

    • @eleltahailemichael3847
      @eleltahailemichael3847 День назад

      እውነት የሚገርም ትምርት ነው
      በትምርትቤት ደረጃ መሰጠት ነበረበት

  • @EliasTega
    @EliasTega 13 дней назад +45

    እውቀት የሚቀሰምብህ አበባ
    መምህራችን ኑርልን።

  • @Mahletayy
    @Mahletayy 14 дней назад +124

    ዶ.ር ሮዳስ ለኢትዮጵያ የእውቀት መዝገብ ቤቷ

  • @ጫጩ-ሠ5የ
    @ጫጩ-ሠ5የ 14 дней назад +198

    ማኔ እንደ ዛሬ ዝም ስትል አይቼ አላውቅም 😁...መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ 🙏🤗

    • @growhd241
      @growhd241 14 дней назад +8

      አዎ እውቀት ያስፈልጋል ብዙ ለማውራት ስለዚህ እሱም እንደ እኛ ሰሚ ሆነዋል ትምህርትም ይወስዳል

    • @efremkiros-hd4py
      @efremkiros-hd4py 13 дней назад +34

      አስተዋይ ሰው መቼ እንደሚናገር እና መቼ ዝም እንደሚል ያውቃል

    • @LEGNA27
      @LEGNA27 13 дней назад +9

      ይልመድበት ብለናል ከመናገር ማዳመጥ😊 እውቀት ነው

    • @MariLove-w2f
      @MariLove-w2f 13 дней назад

      ትክክክል ❤❤❤​@@efremkiros-hd4py

    • @MariLove-w2f
      @MariLove-w2f 13 дней назад

      ትክክክል ❤❤❤​@@efremkiros-hd4py

  • @Bekalutilahun-m1s
    @Bekalutilahun-m1s 14 дней назад +50

    ይህ ሰው ትክክለኛ ሰው የሆነ ድንቅ ባለ ምጡቅ አይምሮ ባለቤት ሮዳስን ሳይ የ ኢትዮጵያ ትንሳዬ ይታየኛል

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 14 дней назад +83

    ዶ/ር ሮዳስ አትጠገብም በዛሬዋ ቀን 2 ጊዜ አዳመጥሁኸ ድንቅ የኢትዬጵያ ልጅ ኑርልን!!!

    • @adiamiseyas1889
      @adiamiseyas1889 14 дней назад +2

      Eniam 2ተኛይ❤❤

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 12 дней назад

      ግን የሚቀርብበትን ቦታ ቢመርጥ ጥሩ ነበር

    • @Tul-w9v
      @Tul-w9v 10 дней назад

      ይህ ሰውዬ ሳይንስ ፍክሽን መፅሃፍትን ላላነበቡት ሰዎች በትርጉም እያወራ ነው፤ አድማጭ እንድያ ገኝ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምል ቃል በመጨመር ብቻ ነው፡፡ ባልተማረ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር ጥቅሙ ይህ ነው፡፡ አባ ከና የምል የለም፡፡ ይህንኑ በእግልዘኛ ያውራ እስቲ የድርሰቶቹ ባለቤቶች ከች ይላሉ

    • @abibekele4680
      @abibekele4680 9 дней назад +1

      @@Tul-w9v አይ መናፍቅ እዛው እዩ ጩፍጋ ሄደህ ተንከባለል ሌላ ምን ታውቃለህ

    • @KidiA-z2d
      @KidiA-z2d 9 дней назад

      ​@@Tul-w9v betam yasaznal koy enesus ke man wesedu ena e siketl le mawratm manbeb yasfelgal+ ewnetegna anbabi sew sewechin endih adrgo judge ayadergm am sure betam tkituan neger mn albat merabawian gar anbeh oh sorry sew asaytoh lihon yichilal gn demo bedemb btaneb tru nw antem bihon mejemeria ye hagerhhn methaftoch sataneb ......

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 14 дней назад +55

    የእውቀት ልክ ምኑ ነው የሚቀራው ግን የዚህ እንቁ ሊቅ መምህር እግዚአብሔር ጤናውን ያድልልን ብቻ❤

    • @gedili144
      @gedili144 13 дней назад

      በሚናገረው ውስጥ መኖር ይቀረዋል

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 13 дней назад +26

    የ21ክ/ዘ ኢትዮጵያዊው ሊቅ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እንዴት እኮ እንደምወድህ የተዋህዶ የሳይሱ ሊቅ እንዳተ አላየሁም በሁለት ሰይፍ የተሳለ! እማምላክ ወለዲት አምላክ ወዳጇ ነህ እናት ትጠብቅህ❤❤❤🙏

  • @tigistgutulo1341
    @tigistgutulo1341 14 дней назад +32

    እኔኮ በስስት ነው የማየው ዶክተርዬ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ😊

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 14 дней назад

      ይህ ሰው ከዶ/ር አብይ ጋር አብሮ ቢሰራ ላገር ይጠቅማል!

    • @hiwottesfaye7968
      @hiwottesfaye7968 12 дней назад +2

      @@ShegerBusiness minew diyakonin danyel abekam degimo lela

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 11 дней назад

      እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀው​@@ShegerBusiness

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 14 дней назад +30

    ዛሬ ወሳኝ ትልቅ እንቁ መምህር ቀርቦልናል ሳይንስ እና መንፈሳዊ አስማምቶ የያዘ ድንቅ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ማኔም እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 14 дней назад +34

    ዶክተር ሮዳስ ቃል ከአንደበት ስውር ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች እውቀት ጥበብን እጅግ ትሻለች ዕድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 12 дней назад +16

    ይህ ነው ትክክለኛው ዶክተር የድንቅ ባለ ምጡቅ አእምሮ ባለቤት ዶክተር ሮዳስ ተደሰን የመፃህፍቶቹ ሊቅ ዶክተር ሮዳስ ተደሰን ሳዳምጠው አልጠግብም ሳየውም እሳሳለታለሁ የ ኢትዮጵያ ትንሳኤ ይታየኛል እባካችሁ ጠብቁልኝ 💚💛❤ 🌹🌹🌹 💜💙🤎

  • @henoktadele6461
    @henoktadele6461 8 дней назад +4

    ዶክተር ሮዳስ ቃል የለኝም በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ ትህትናን ከእውቀት ጋር የያዘ ሊቅ መኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 14 дней назад +25

    አሜን። መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ማንያዘዋል እኚህን የጥበብ ሰው ጋብዘህ ከጥልቅ እውቀታቸው እንዲያካፍሉን ስላደረግኸን እናመሰግናለን።

  • @SemegnewfeteneSemegnewfetene
    @SemegnewfeteneSemegnewfetene 13 дней назад +10

    ዶ/ር, የኔ የልብ ጆሮ ተከፍቷል ብዬ አምናለሁ:: ምክኒያቱም አንተን በጽሞና, በመፈለግ, ደስ እያለኝ ስለማዳምጥህ:: የእውነት 'ሱሴ' ነህ !!
    ማኔ. አመሠግናለሁ 🙏

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 14 дней назад +21

    ዶ/ር ከይቅርታ ጋር ይህን የመሰለ ማንነትህን ለማ ስተላለፍ መፅሐፍ ብትፅፍም ዘርህን የመተካቱን ብታስብበት 🎉🎉🎉

    • @dawitwoldetsadik4718
      @dawitwoldetsadik4718 12 дней назад +2

      ትምህርት ቤት አለው እያስተማረ ነው

    • @mekteshale420
      @mekteshale420 12 дней назад

      ​@@dawitwoldetsadik4718 የት ነው አድራሻው ት/ቤቱ?

    • @BereketMulalem
      @BereketMulalem 10 дней назад +1

      በስጋልጅ ነው💚❓ የመፈስ ❓የስጋከሆነ ይህየራሱ ና የፈጣራ ፍላጎትይወስናል ግን ብዙም አያጎጎም ❗የምሰራው ይበልጣልና መፈሳዊ ልጆችግን ሺዋችን እያፈራነው ማስተዋልን ላደለው ለፈለገ

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 14 дней назад +10

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።መምህር ዕድለኛ ነዎት ።ይህን ዕውቀት የሰጥወ እግዚአብሔር ይመስገን ።ይጨምርልወት።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 13 дней назад +7

    ይደንቃል በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ነው የጠየክልን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ ምንም አይጠገቡም መታደል ነው በማንኛውም ነገር ሙሉ የሆነ ሰው ለካ በምንም ጉዳይ ንግግር ቢያደርግ አጠገብም ።
    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ሁለታችሁም💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌹🌺💕💐🌷👏👏👏ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ የእውቀት ጥግ መታደል ነው አምላኬ እኛንም ልባችን ክፈትልን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏

  • @shetayeworku6203
    @shetayeworku6203 14 дней назад +13

    ብስማው የማይሰለቸኝ መምህር በሁለቱም የተሳለ መምህር በብዙ የጠለቀ እውቀት ከጥንትም እና በብዙ ወደፊት የቀደመን እኛ እውቀቱ ስለሌለን ምንድንነው የሚለው የምንል ህፃናት በፍቅር የሚገልጹት ብቻ መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ🙏🙏 🙏

  • @MerewaMedia17
    @MerewaMedia17 13 дней назад +7

    እኔ ዶክተር ሮዳስ የሚናገረሁ ሁሉ ደንቆሮ ከመሆኔ የተነሳ አንዱም አይገባኝም!እውቀቱ ሁሌም ያስደንቀኛል አቤት የአምላክ ስጦታው ድንቅ ነው!!አንተ ግን ማንዬ ካቅምህ በላይ የሆነ እንግዳ አገኘህ ዛሬ !

  • @mekdesdemlew4575
    @mekdesdemlew4575 13 дней назад +7

    ማኔ በጣም ድንቅ ሰው ነው ያቀረብከው አንተም ለእምነትክ ያለክ ቀናይነት ይገርማኘል አንዳንዴ ሰለ እምነት ሰትነጋገር ከሰዎች ጋር ጥንቃቄ ማድረግ አለብክ አንድ ቀን እኔም ሰለመልካም ትዳር ለሰዎች ካሰተማረ ልምዴን አካፈላለው የእግዚአብሄር ፈቃድ ከሆነ

  • @birhanasaye21
    @birhanasaye21 14 дней назад +13

    የኢትዮጵያ እንቁ ልጇ ዶ/ር ሮዳስን ስላቀርብክልን ማኔ እናመሰግንሃለን

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 14 дней назад

      ትክክል ልክ እንደ ዶ/ር አብይ በእውቀት የተሞላ!

    • @ayelegoba
      @ayelegoba 12 дней назад

      ​@@ShegerBusiness😂😂😂

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 14 дней назад +13

    እናመሰግናለን ማኔ በተጨማሪ ጤንነት ሰጠኝ እና የጤንነት ሰጠኝ ዙሪያ ያሉት እባክህን ጋብዛልን እነ ኪሮስ እስክንድር እና ሌሎች አሉት እባክህን

  • @belaynehmihiretie8988
    @belaynehmihiretie8988 13 дней назад +6

    ዶር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ፣ ማኔ እናመሰግናለን🙏

  • @user-my7nk4gf9s
    @user-my7nk4gf9s 14 дней назад +7

    ማኔ ዶክተር ሮዳሰ ከልብ እናመሰግናለን ተምረንበታል ድንቅ ናቹ ኑርልን ሺ አመት ውድድድድድድድድድድድድድድድ🙏❤❤❤❤❤❤❤👌👍

  • @ashenafiabraham5837
    @ashenafiabraham5837 14 дней назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ። ዶክተር ሮዳስ ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ።

  • @user-yg9qe2dr6m
    @user-yg9qe2dr6m 12 дней назад +4

    ማኔ እኝህን ለኢትዮጵያ ኦ/ተ/ሃ/የተሰጡ ሊቅ ስላቀረብክልን ፈጣሪ ይባርክህ፡፡ ለዶ/ር ሮዳስ ደግሞ እድሜ እንደማቱሳላ ከጤና ጋር እንዲሁም የእዉቀቱን እና የጥበቡን ጽዋ ፈጣሪያችን እያጠጣ ለትዉልዱ መጋቢ ያደርጋቸዉ ዘንድ፣ በመንገዳቸዉም ሁሌ አምላካችን ከፊት እየቀደመ፣ ለኛም ሰሚ ጆሮ እና አስተዋይ ልቦና ይሰጠን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንል♥♥♥

  • @kebedezegeye256
    @kebedezegeye256 10 дней назад +2

    እንደተረዳህ ወይም እንደገባህ የምትገልጽበት መንገድ አርቴፊሻል መመሰጥ ወይም መረዳት አይነት ስለሆነ አዳመጭን ስለሚረብሽ ቢስተካከል ይህንን አይነት እሸቱም ላይ ያስተዋልኩት ነገር ነው፡፡ ዲ/ን ዶክተር የጥበብ ሰው የምታምነው አምላክ እድሜን ከበረከት ያድልህ፡፡

  • @Aminaykrstos
    @Aminaykrstos 14 дней назад +6

    የትልቅ ትልቅ ሰው ጋበዘህ ስላስደሰትከን እናመሰግናለን ማኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yarmela
    @Yarmela 12 дней назад +4

    እኔ ትንሽ እውቀት ይዤ አጨናንቆኛል, ወንድማች ዶ/ር ይህንን ጉድ ይዞ ዘና ብሎል። በርታልን።

  • @teddysheferaw4728
    @teddysheferaw4728 6 дней назад +1

    ምን ልበልህ በቃ ቃለት ያጥርኛል እግዚአብሔር በርከቱን እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር ሮዳስ
    እኔ ምንም የማለቅ ሰው ነኝ ግን ስሰማው በጣም ያስጨንቃል ይህን ሚስጥር እያወክ አንዴት ኖርክ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው በእውነት ስታቅ እኮ ትፍራለህ እንዴት ልብህ ቻለ?

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 13 дней назад +5

    ዶ/ር ሮዳስ ውድ የኢትዮጲያ ምሁር ! ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ማኔ

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 11 дней назад +3

    ዶክተር ሮዳስ የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር እውቀቱን እና ጥበቡን ያብዛልህ!
    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @ZinashKasaye
    @ZinashKasaye 11 дней назад +2

    ማኔ ዶክተርን በድጋሚ እንደምታቀርበው አምናለሁ ዛሬ ከመቼውም በላይ ደስ ብሎኛል በጣም ገዢ እውቀት እና እውነት ........እናመሰግናለን ዶክተር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @AndnetHailemariam
    @AndnetHailemariam 12 дней назад +1

    እውነት ነው ንፋስ እና እሳትነት ያለው ያየለበት ሰውነት ለመገንባት እንጣር ነፍሳችንን ለማትረፍ የውሃና የመሬት ባህሪያት ሲያይልብን ለማስተካከል እንንቀሳቀስ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 14 дней назад +20

    ማንዬ ኢትዮጵያንና የአምላክን ስራ የምትገልጥበትን ማእድ እንዴት እንደምወደው አንተንም እንዴት እንደማከብርህ መለኪያየለውም ለምንኖርባት ምድር ታስፈልጋታለህና እድሜህን አምላክ በምድር ላይ ያርዝምልን አሜን አትልም?

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg 14 дней назад +16

    እኔ መምህር ሮዳስን ለመረዳት ሊላ ትምህርት ያስፈልገኛል

    • @ethio4421
      @ethio4421 9 дней назад

      Tikikil enem

    • @collectionlife558
      @collectionlife558 8 дней назад

      Haha des yemilewu talaku Dr Rodas yemiyawerawu wusteh ante raseh yehonkewun neger newu! Sewu fetari chilotawun yasayebet tebeb newu! Ampolun abrawu! Aymroh wust ale::

  • @Giyorgis23Giyorgis23-uf1dn
    @Giyorgis23Giyorgis23-uf1dn 14 дней назад +6

    መጋቤ ሓዲስ ዶ/ር ሮዳስ እንኳንዕ በሰላም መጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ረጅም ዕድመ ከጥናዕ ይስጥልን

  • @adonaygirmaw
    @adonaygirmaw 2 дня назад +1

    መምህር እሮዳስ የእርስዎትን የጥበብ ትምህርቶች የሰሙ ጀሮወቼ ብጹዓን ናቸው።

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 2 дня назад

    የመፅሐፉን ርእስ ብትፅፍልን አማዞን ላይ ለመፈለግ ይቀለናል። ዶ/ር ሮዳስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 13 дней назад +4

    የኔ ድንቅ መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ያድልልን እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @ertselam
    @ertselam 14 дней назад +9

    ዋውው ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን እናመሰግናለን❤

  • @winnieelsegood5535
    @winnieelsegood5535 11 дней назад +2

    Dr. Rodas, God bless you !for sharing this much of your knowledge. We are lucky to have you.

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 14 дней назад +8

    የቤተክርስቲያናችን ብርቅዬ ልጅ መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ አንተን የመሰለ ሰው አገራችንም ሆነች ቤተክርስቲያናችን ቢጠቀሙብህ የት በደረስን። መድኃኔዓለም ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aletmedia
    @aletmedia 14 дней назад +4

    ዛሬ ገና በትክክል ተረጋግተህ አዳመጥክ ለመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ቃላት የለኝም በቃ እውቀት ያላጠፋችው በእውቀት ውስጥ የሚኖር ተምሳሌት ነው ❤❤❤

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 13 дней назад +2

    ለመምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን! ይህ በእውነት ፀጋ እግዚአብሔር ነው!

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 7 дней назад

    ዶ/ክ ሮዳሰ በጣም የሚደነገቅ የኢትዮጵያ ጎበዝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤ከዚበላይ እውቀትህን ያብዛልህ❤❤

  • @ምንይልክሳራ
    @ምንይልክሳራ 2 дня назад

    በሰማም ማኔ በሂወቴ ከምወዳቸዉ እና ከማደንቃቸዉ ሰዎች አንደ እና ዎንኛዉ ዶክተር ሮዳሰ ታደሰ ናቸዉ ዎው ማኔ እጅግ በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነዉ ማኔ እናመሰግናለን !!

  • @tube7756
    @tube7756 14 дней назад +3

    ለሁለታችሁም እድሜ ይስጥልን ❤እኔም እንደ አንድ ፊዚስት ደስ ብሎኛል😊 እናመሰግናለን ዶር ሮዳስ🙏

  • @NatanKebede-y8y
    @NatanKebede-y8y 14 дней назад +2

    ቅንነት, ፍቅር, ተስፋ, እውቀት, እርጋታ, ማዳመጥ , ሁሉንም ያየውበት ምርጥ podcast ነው, ደስ ብሎኝ Subscribe ያደረኩት Channel እግዚአብሄር ይስጥልን!!!

  • @AbelHicklin
    @AbelHicklin 8 дней назад +1

    This professor is a gift to us particularly at this time in our country,its enemies are working hard to destroy Ethiopias history and its existence on earth.

  • @አብደልመሲህየክርስቶስባር

    ዶ/ር ሮዳስ የጌታ ሰዉ! እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጦህ አሜን

    • @GedyonDebebe
      @GedyonDebebe 14 дней назад +3

      የተዋህዶ ልጅ😂

    • @Bamiramu
      @Bamiramu 9 дней назад

      ​​@@GedyonDebebeeref ante zm bel this knowledge belongs to All Ethiopian. aymerohen asefaw ( Orthodox neng)

  • @tesfayesirnesa6552
    @tesfayesirnesa6552 13 дней назад +2

    DR. THANK YOU! GOD BLESS YOU.

  • @bizuayehuabayenhe
    @bizuayehuabayenhe 11 дней назад +2

    ማኔ ዛሬ ከብዶሃል
    ዶክተር ሮዳስ የምሳሳለት የኢትዮጽያ ድንቅ ልጅ /የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር
    እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤታችን ወዳጅዋ ነህና ትጠብቅህ
    135
    Reply🌹💗💓💟

  • @BereketMulalem
    @BereketMulalem 10 дней назад +1

    መምህር ጸጋበረከት አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ያክልልን በርታልን የተዋህዶ ፍሬ የቤተክርስቲያን አራቱ አይን መስታወቷ መፈሳዊ ጀግና በረከትህ ይደርብን ለኛ ዲዳ ደቆሮዋች አምላክህ ይርዳን ✝🙏

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 14 часов назад

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ሲመርጥ ከልካይ የለውም ረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @fisehatsionadisu5532
    @fisehatsionadisu5532 13 дней назад +3

    ዶ/ር መምህራችን...ማር ይፈሳል... ከአንደቤቶ ፤ ንግግራችሁ ይመስጣል።❤❤❤

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 13 дней назад +2

    ማንያዘዋል ጥያቄዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው
    ዶ/ር ጥበብና እውቀት አካል ለብሶ አሳይተህናል ሁለታችሁንም እናመሰግናለን

  • @edentadele5579
    @edentadele5579 11 дней назад +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት።ያገልግሎት ዘመኖት ይርዘም የተባረከም ይሁንሎት።

  • @salmasalmma6417
    @salmasalmma6417 14 дней назад +4

    መምህሬ ሰወድህ እኮ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን

  • @biniyamsolomon6438
    @biniyamsolomon6438 13 дней назад +9

    መምር ተስፋዬን ጋብዝልን። 🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 12 дней назад +1

      አይጋብዘዉም ምክንያቱም ስለ የመናፍስት ሴራ ግንዛቤ የለዉም :::::::

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 12 дней назад +1

    መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ በጣም የሚደነቅ እውቀት አለዎት እግዚአብሄር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን❤

  • @sebengirma
    @sebengirma 11 дней назад +2

    የት ነኝግን ያለሁት???ምን አይነት ድንቅ ግንዛቤ ነው!!!? እውነት ኢትዮጵያዊነቴን እና ኦርቶዶክስነቴን ወደድኩት🙏መምህር ድንቅ አእምሮ እውቀት ነህ ያለህ ያብዛልን😘አንተን ለመረዳት ራሱ ሌላ አእምሮ ያስፈልገናል

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 14 дней назад +4

    ይሄ መቀጠል አለበት ግሩም የሆነ እውቀት ነው❤❤❤

  • @Beatatube
    @Beatatube 14 дней назад +6

    እባክህ ደግመህ አምጣልን 🙏🙏🙏🙏

  • @alem5097
    @alem5097 9 часов назад

    ዶ/ሮዳስ. እድሜና. ጤና. ይሰጥህ በጣም. የምሳሳልህ. ሰው. የእውቀት. ወንዝ. ነህ. እንዴት. እንደምረዳህ. በተፈጥሮዬ. ዝንባሌዬአንተ. ወደምትለው. መንገድ. ነው በትክክል. መከታተል. እንዳለብኝ አምናለሁ

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 12 дней назад +1

    እስኪ ማኔ ብዙ ያወራል አያዳምጥም ለሚሉ ይሄንን ቪዲዮ ላኩላቸው my big bro is so humble 10q ማኔ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 13 дней назад +2

    ዶ/ር ሮዳስ በረከት አይለይህ እናመሰግናለን፡፡

  • @HaraTimes
    @HaraTimes 13 дней назад +1

    ጥልቅ ማስተዋልና ግንዛቤ ነው ዶር ሮዳስ ድንቅ ነው ያብዛልህ! ማን ምርጥ ፕሮግራም ነው በርታ!👍

  • @tesrakidus6543
    @tesrakidus6543 14 дней назад +4

    I can't wait this podcast ,the right person at right podcast

  • @user-iz8nw2lt3m
    @user-iz8nw2lt3m 12 дней назад

    Thank you dear Dr. Rodus our Great instructor and Hero for us on your knowledge sharing..
    Thank you Mane also interviewed Dr. Rodus, priceless!!!!!

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 7 часов назад

    May GOD give you all the strength to carry on sharing us your wisdom. I hope we all understand your teaching & put them into practice. 🙏🏼

  • @ምሉዕ
    @ምሉዕ 5 дней назад

    Dr too humble
    የፈረንጆችን ቅዠት ዜሮ የሚያረግ ጀግና የአባቶቹ ልጅ
    Zemenihn kirisitos yibarkilih
    Yene wendim

  • @hannakif26
    @hannakif26 8 дней назад

    ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን በጣም ጥልቅ የሆነ እውነትን ነው ያጋራህን እናመሰግናለን።አዎ በጥቂቱም ቢሆን የቁጥሮች ትርጉምና ምግባራቸው ምን ያህን ከሰው እና ከእግዚእብሔር የስርሃት ሂደት በትንሹ እየተረዳሁት ነው እድግ በጣም ደስ የሚል አለም ነው ድርጊቶቻችንን እንድናስተውል ይረዳሉ።በተረፈ በርቱልን ማኔ እጅግ ተመስጠህ እንደነበር ይታያል አንተም በዚህ በመንፈሳዊ መንገድ ስላለህ ቶሎ ትረዳዋለህ ብዬ አስባለሁ በቅርቡ ምንነቱን ።

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 7 дней назад +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ የሚያስቀናኝ ሰው ቢኖር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ነው! ከምር!
    ...የአምላኬ እናት ንግስቲቱ ድንግል ማርያም ከአንተ ጋር ትሁን ከእኔ ጋርም ትሁን ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን🌼
    ..ድማህ ማለት ፈረንጆቹ crown chakra የሚሉትን ነው መሰለኝ!

  • @bereket1709
    @bereket1709 9 дней назад

    ይህን ዕውቀት የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 14 дней назад +2

    ክብር.ለአባቶቻችን..አተን.ለሰጡን.ቃለ.ህውት.ያሰማልን
    ዛሬ.ሳቅ.የለም.ደስ.ይላል

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 14 дней назад +2

    ማኔ እምታቀርብልን ሰወች ምጥ ምርጥ ናቸው በእውነት እናመሰግናለን ክበርልን🙏❤

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 12 дней назад

    መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ድንቅ ታምራትን ነዉ እዉቀትን መገብከን በዉነት እድሜ ከጤና ይስጥልን ማኔአዘዋልም አጅግ እናመሰግናለን ዘመናቸዉ ይባረክ👏

  • @MisrakLeta08
    @MisrakLeta08 14 дней назад +2

    ድንቅ ነው ይኽ ቪዲዮ አንድ ጊዜ ብቻ የሚደመጥ ዓይደለም ማኔ እራሱ እንዲህ ሲደመም ዐይቼ አላውቀም
    ዶ/ር ሮዳስ ጊዜ ካላቸው በሌላ ርዕስ ደግመው ቢመጡ ብዬ ሃሳቤን አቀርባለሁ

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 13 дней назад

    ወይኔ ማኔ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አላውቅም በእውነት ተባረክ ጠጋ በል በደንብ የነብርን ጅራት አይያዙ ከያዙም አይለቁ ተብሏልና ተጠግተህ በደንብ ምጠጥ መጋቢ ሀዲስ እናመሰግናለን በጣም

  • @andualemdegu7177
    @andualemdegu7177 12 дней назад +1

    ዶክተር ሮዳስ ቃል ከአንደበት ስውር ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች እውቀት ጥበብን እጅግ ትሻለች ዕድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @JahAdam
    @JahAdam 14 дней назад +2

    ማኔ እግዚአብሔር ይስጥህ ይህንን ክቡር ሰው ሮዳስ(ዶር) በዚህ ልክ ያለውን ነገር በስፋት እንዲያካፍለን ስላደረግክልን፤ ለብዙ ሂዜያት መምህርን ስከታተልና ስማር መጻህፍቶቹንም ሳነብ ከርሜያለሁ እንደ ዛሬ ግን ከመምህር ሮዳስ ያልተቆራረጠ የሚያጠግብ እውቀት አግኝቼ አላውቅም፤ ደህና ጠያቂ ሲገኝ እንደዚህ እውቀትና ጥበብ ሞልቶ ከተትረፈረፈላቸው ሊቃውንቶች ብዙ መቅሰም እንደሚቻል አይቻለሁ፤ በድጋሚ ሁላችሁንም ያህዌህ(አልፋና ኦሜጋ) ዘላለማችሁን ያለምልመው! እኛም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ አንድዬ ይርዳን!

  • @exodus134
    @exodus134 9 дней назад

    ይኸው ለሦስተኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው። መፅሃፉንም አዝዣለሁ። የሚቀጥለውን ዙር የግዕዝ ቀመር ኦንላይን ትምህርት መቼቱን ቢያሳውቁንም እጅግ ደስ ይለኛል። እግዚኣብሔር አምላክ እንዲህ አይነት መሪ ያብዛልን። ✨✨✨

  • @antenehassefa6403
    @antenehassefa6403 11 дней назад

    በእውነት በሚገርም መመስጥ ያደመጥኩት ፖድካስት ነው። ወደ ራሴ እንድመለከት እንዲሁም የንባብ የቤት ስራ ሰጥቶኛል። ብዙ ማለት ይቻላል ነገር ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @universityofethiopia
    @universityofethiopia 14 дней назад +2

    መምህር የእግዚአብሔር ሠላም ሁሌም አብሮህ ይሁን
    እወድሃለሁ

  • @aberashzerefu5890
    @aberashzerefu5890 6 дней назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 12 дней назад +1

    እጅግ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዜር ቢፈቅድ አነበዋለው

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 12 дней назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ የትውልዱን ዓይነ ልቦና እንዲበራ የምታደርገውን አስተዋጽኦ አስፍተህ እንድተቀጥልልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: ማኔም በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: በርታልን::

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 14 дней назад +8

    ማኔ ጀግናው❤ ከየት ፈልፈለህ አመጣኸው አያልቅብህ 😊

  • @eyerusalamyigazw4806
    @eyerusalamyigazw4806 14 дней назад

    ማን 95% ምን እንደሆነ አሁንም ባልረዳም ግን ይህ ነገር እንዳለ ባንተ podcast's እንድረዳ ስላረክ am so tankfull. One New thing make my day .

  • @mesfinmare7076
    @mesfinmare7076 12 дней назад

    በጣም ግሩም እውቀት ነው ደ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን ማኔ በጣም ትችላለህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hianalegas718
    @hianalegas718 12 дней назад

    God will be with you. Thank you Dr.

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 3 дня назад

    እንኳን ጋበዝካቸው እኚየእውቀት ባለቤት ናቸው የታደሉ ናቸው የሚሰጡት ትምርት ይመስጡኛል በግሌ።

  • @woinshetabera
    @woinshetabera 9 дней назад

    While I am watching this, I ordered the book and can't wait to have it. Very impressed and mysteries❤ Kalehiwotin yasemalin Megabi Haddis Dr Rodas Thank you, Manie wendimachin😊

  • @Mebri19
    @Mebri19 13 дней назад

    ማኔ በመጀመሪያ አንተን ከ❤አመሰግናለው ይሄን የመሰለ ድንቅ podcast ስላዘጋጀህልን።ዶ/ር ሮዳስም ጊዜህን ሰተህ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን ክበሩልን አምላክ በብዙ በረከት ይባርካቹ።እውነት ለመናገር 30 ደቂቃም ያህል ያየው አልመስል አለኝ ሰአቱ አጠረብኝ

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 12 дней назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን

  • @biniyamdesalegn2240
    @biniyamdesalegn2240 12 дней назад +1

    እግዚአብሄር ያክብርልን!!! በእውነት