የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 108

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 5 месяцев назад +35

    መምህራችን እጅግ ድንቅ ዕውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 5 месяцев назад +24

    የማያልቀውን የእግዚሐብሄርን ድንቅ ጥበብ እና ስራ የሚያስተምሩን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @jones917
      @jones917 4 месяца назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @bishawtiruneh4551
    @bishawtiruneh4551 3 месяца назад +2

    ዶ/ር ሮዳስ ረቂቅና የጠለቀ ዕውቀትና ጥበበብን ያደለህን እግዚአብሔርን እናመሥግነው። ጥሩ አእምሮና ቅን አንደበትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ።

  • @berhanemaskelamedie8000
    @berhanemaskelamedie8000 5 месяцев назад +5

    ምህር እነደ አንተ ያለ ሊቅ ዕውቀቱን ለወገኑ የሚካፍልና የሚያሰተምር ሰለሰን ቸሩ ፈጣሪን እናመሰግናለን ። እረዝም ዕድሜ ከጤና እንዲሰጥህ አንመኛለን ።

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 5 месяцев назад +2

    ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋል ና ጥበብን ያድለን አሜን መምህር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @wossonshewa5751
    @wossonshewa5751 5 месяцев назад +4

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መጋቤ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን

  • @dagiassomedia6685
    @dagiassomedia6685 4 месяца назад +8

    ታላቅ መምህር እናመሰግናለን! በርታ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ!

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 5 месяцев назад +2

    መምህር በጣም ምጡቅ የኾነ ትምህርት ነው ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልን!
    መምህር ብዙዎች መላእክት እርስ በራስ ይተላለፋሉ አንዱ የሚለውን አያውቁም ይከራከራሉም ለዚህ በመንፈሳዊ ቻናልዋ በሰፊ ብያስተምሩን የመላዕክትን አኗኖርንም ብያስተምሩን መምህር!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 месяцев назад +6

    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሁሌም በማይጠገብ አንደበትህ የምታስተምረን ትምህርት ውስጥን ያድሳል የጠያቂዋ እርጋታ ደሞ ደስ ይላል በጣም ምንጊዜም እንድናውቅ በምታበረታታ እና የምትደክም ስለሆንክ ኑርልን በሰላም በጤና💚💛❤💚💛❤💚💛❤😘😘😘❤

    • @mare7241
      @mare7241 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 5 месяцев назад

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 5 месяцев назад +3

    ረቢ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ይቀድስ ዕውቀት ጥበቡን ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እናመሰግናለን ሴቶች ምን ያህል አዳማጮች እንደሆኑ እያየን ነውና በርቱልን

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 5 месяцев назад +1

    ዶ/ር መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ እድሜ ከጤና መድሀኒአለም ከብፅእት ንፅህት ምንም ነውር ከሌለባት ከአዛኚቷ ከድንግል ማርያም ጋር ይስጥልኝ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ አባታችን እግዚአብሔር አሁንም ያብራልዎ ለአኛም ይተርፋልና

  • @alemayehuawash3968
    @alemayehuawash3968 5 месяцев назад +3

    እጅግ ግሩም ትምህርት ።
    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ።

  • @ruthyosef4404
    @ruthyosef4404 4 месяца назад +1

    ,እውቀት ፀጋ ነዉ ጥረት ታክሎበት የአገራችን እንቁ ሰዉ እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይስጥኸ ያለ እዉቀት የምትፅፉ ጌታ ልብ ይስጣቹኸ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 5 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያዊ የሆኑ የበሰሉ እውቀቶችን እና ጥበቦችን ከሚመረምሩ ጥቂት አዋቂ፣ አስተዋይ ተመራማሪዎች አንዱ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ነዎት፡፡ እጅግ በጣም እናመሰግንወታለን!

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 5 месяцев назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 4 месяца назад

    ዶክተር ሮዳስ ብዙ እንድናዉቅ ስላስተማርከን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @etatadesse8864
    @etatadesse8864 5 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም አመሠግናለሁ።

  • @Tigist-z5t
    @Tigist-z5t 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዘመናችን በከንቱ አለፈ ይሄን እየተማሩ እንዲያድጉ ለትዉልዱ በትምህርት ቢካተት

  • @AbayNigussie-uh9se
    @AbayNigussie-uh9se 4 месяца назад

    ድንቅ!!! ኩራታችን የሆንክ መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ ጤናን ከጥበብ ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ,ይጠብቅህ!

  • @AlmazFanta-s3b
    @AlmazFanta-s3b 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @yared2112
    @yared2112 5 месяцев назад +2

    ዶክተር በርታልን እሳት የላስክ ነህ አንተ ራስህ !

  • @genetlemma7460
    @genetlemma7460 5 месяцев назад +1

    መምህር እናመሰግናለን

  • @Pubgtube-sniper
    @Pubgtube-sniper 5 месяцев назад +2

    ሰላም መምህር ስለ ሶስተኛ አይን ፕሮግራም ሰርተህ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 5 месяцев назад +2

    ወንድማችን የእውቀት ልኩን ስለምታሳየን እናመሰግናለን።

  • @BasilielGirma-q7l
    @BasilielGirma-q7l 5 месяцев назад +2

    መምህር እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ሰዉ ነክ🥰😍

  • @martitena6163
    @martitena6163 4 месяца назад

    ዶክተር እሮዳስ እባክህን አይኔን በጣም ያመኛል ያብጣል ባለፈው ቃለ መጠየክ ያረካቸውን የሀኪም መስፍንን አድራሻ ላክልኝ

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 4 месяца назад +2

    ዶ/ር መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ አመሠግናለሁ🤩🤩🤩

  • @tigstazene6754
    @tigstazene6754 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 5 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ስጦታ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዶክተር🙏 ስለ ገሃነም እሳት ስታነሳ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ፈለግኩ።በመጀመሪያ የሰው ልጅ ሲሞት ነፍሱ ወዴት ትሄዳለች?ያው ባብዛኛው ወደ ገነት የሚለው አባባል ክርስቶስ ሲመጣ አይደል ወይ በቀኝ በግራ አቁሞ የሚፈርደው የሚለው ስለሚያፈርስብኝ ነው። ሌላው ሲኦል ዘላለማዊ መቃጠያ ከሆነ የተወሰነ የእድሜ ቆይታችን በኖርንበት የምድር ህይወት እንዴት ለዘልአለም እንቃጠላለን??እግዚአብሔር የፈጠረው የሰው ልጅ ጭንቅላት የወንጀሉን አይነት አጥንቶ፣ታስቦበት የተደረገ ነው ወይ አጋጣሚ የሆነ?የነፍሰ ገዳዩ Background ምን ይመስላል?ብሎ ነገሮችን አይቶ ይህን ያህል አመት ሲል ፍፁም የሆነው አምላክ ለኖርኩበት አርባ አመታት እንዴት እድሜ ልክ ያቃጥለኛል??? ሌላው በአለም ላይ እጅግ በቅንጦት ከኖሩት ከበለፀጉት እኩል በቀን አንዴ ሳይበላ የሚኖር እኩል አንድ ሲኦል ነው ወይ የሚገቡት? ከምድራዊ ሲኦል ወደ ሰማያዊ ሲኦል አይሆንም ወይ?🙏🙏🙏

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 5 месяцев назад +5

    ብርቱው ሰው

  • @EribkaGosa
    @EribkaGosa 4 месяца назад

    እደሜናጤናይሰጥለን,መምህር

  • @SelamMamuya-bq7jh
    @SelamMamuya-bq7jh 5 месяцев назад +1

    ድንቅነው እናም ስለ ሥለአቫተር ያቀረብከዉ

  • @Worku3928
    @Worku3928 5 месяцев назад +2

    ዶር ሮዳስ ሰለም
    ከአንተ እርዳታህን እፈልጋለሁ።በመቀመጫየ ኪንታሮት ወጥቶ ከ10 አመት በላይ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ።እባክህ ባለፈው በፕሮግራምህ ካቀረብሀቸው ውድ አባት በከለም መሳፍንት ጠይቀህ ለልጆቸ ስትል አግዘኝ።የባህል መድሀኒት ሀኪም መሳፍንት የሚባሉ የ94 እድሜ ባለፀጋን አቅርበህ ሲናገሩ ሰምቻለሁ።የኪንታሮች በሽተኛ ነኝ። እባክህ

  • @fikirtealemu7698
    @fikirtealemu7698 5 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛዋ ጠይቃ ብታዳምጠው
    እሱ የሚለውን መድገም በጣም ይረብሻል ብታስተካክል

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 5 месяцев назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን እንቁ ተማራማርያችን።

  • @Azebwubet
    @Azebwubet 5 месяцев назад

    EXCELLENT GOD BLESS YOU
    AND YOUR FAMILY THE ONE WHO IS HELTHEY ADMAIER YOU

  • @Alex.k-ql1mh
    @Alex.k-ql1mh 5 месяцев назад +2

    ለመህሞራችን ምስጋና እያቀረብኩ ቀለመጠይቅ አቅራቢዋ ጠልቃ አየገበሽ አዎታ ቃልን ማዉጣት ትኩረትን ይረብሻል ስለዚህ ዝም ብለሽ አዳሞጪ። 🙏

  • @yonaswoldekidan7814
    @yonaswoldekidan7814 5 месяцев назад +2

    እህቴ ትንሽ ያችን ተሳትፎ ቀንሺው ተናጋሬው ቦታውን ይያዝ ለምሳሌ ልክነው....ሌሎችም

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 5 месяцев назад +1

    እንካን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ መምህራችን❤

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos 5 месяцев назад +1

    ዶር ኣብርሃም ኣመሃ ጥራልን

  • @tadesseberhane6104
    @tadesseberhane6104 5 месяцев назад

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 5 месяцев назад +1

    Betam new mewedehe Dr..❤❤

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 5 месяцев назад +1

    respect brother!!!!

  • @mesalltechnology5717
    @mesalltechnology5717 5 месяцев назад +1

    Selam memhr 1 tyakie alegn
    1000 amet besew 1 ken b egziabher new ylal.
    Aksimaros mexaf demo satnael fetari ney kale behala amlak sigeletlachew melaekt le (72) ametat segedulet lamlak ylal.
    Amlak sne ftret sifetr 1 samnt begna akotater new weys be egziabher akotater new.
    Amesegnalew doctor rodas ykreta amargna bzu sle maychl ney ❤

  • @Reta-m4y
    @Reta-m4y 23 дня назад

    enamesegnalen memhirachin

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 5 месяцев назад +1

    Tewodaju mekuriachene Memeherachene besega laye sega yechemerelote

  • @መልአከጽዮንቆሞስአባፍሥሐ

    የማይጠፋ እሳት በብሉይ ኪዳን

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq 24 дня назад

    Dr beta Rnamesegnalen Egziabher yakbrln :: Etachn beech gobez degmechs Dr Akrbiln??!

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @nehabiexp97
    @nehabiexp97 5 месяцев назад

    selam dr. rodas. sele absho betenegren yetekmal ways yegodal maweke felege new

  • @AncientEthiopia1279
    @AncientEthiopia1279 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ymekuria1375
    @ymekuria1375 5 месяцев назад

    This is a lot of knowledge. Where do I start to learn your teaching? You have close to 30 books. God bless our golden brother.

    • @emaye9786
      @emaye9786 5 месяцев назад +1

      Start with 7 ሰብ in other words know yourself

  • @zer13567
    @zer13567 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም መምህር

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 месяца назад

    DENKE TEMEHERET NEWENA HAYALU GETA YE TEMESEGENE YEHUNELEN AHUNEM DEGEMO DEGAGMO MEHUROCACENEN YABEZALENE YEBAREKELENE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @fasikaA-rn3yb
    @fasikaA-rn3yb 5 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @meronwolde4275
    @meronwolde4275 5 месяцев назад +1

    Le Ethiopia denke en berekeye sewehoh mekakele ereso note edeme yesetelene

  • @berhanuworkie4744
    @berhanuworkie4744 5 месяцев назад

    በርታልን❤
    ግሩም ነው

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 День назад

    Egzabeher yeseteleng

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 5 месяцев назад

    እድሜ ይስጥልን

  • @haregtafese2959
    @haregtafese2959 5 месяцев назад +5

    ሽ ፍን ያ ድ ር ግ ህ አ መ ቤ ቴ ማር ያ ም ት ጠ ብ ቅ ህ : አ ደ ራ አ ና ቴ ጠ ብ ቂ ል ኝ !!!!!

  • @eliasabdi2708
    @eliasabdi2708 5 месяцев назад

    memeher enamseginalen

  • @HabtamDinke
    @HabtamDinke 4 месяца назад

    እሚገርም ነው ዶክተር ሮዳስ እድሉን ካገኘው አንድ ጥያቄ ነበረኝ በአስትሮኖመርስ ግእዝ ቃል ቀውሰ እሳት የሚባለውን ኮኮብ ከእሳት ጋር ያለውን ቁርኝት መልካም ፈቃድ ከሆነ ብታብራራልኝ

  • @Anteneh-ey2oz
    @Anteneh-ey2oz 5 месяцев назад

    ድንቅ ትምህርት

  • @JdjdHdn-n9o
    @JdjdHdn-n9o 4 месяца назад +1

    ከፍተኛ እውቅት ነው ብዙ ተማርኩበት ግን ጥያቄ አለኝ ቁጥር ማግኘት ይቻላል ።እኔ ስናደድ በእጄ ላይ ያሉ ነገሮች ይበላሻል ምሳሌ ስልክ የኤሌትር መጥረግያ ብቻ ምን ለበላችሁ ሌላው ቀርቶ በአጠገቢ ሰው በዛው ቅስፈት ችግር ይፈጠራል ።አንዴ የምሰራባቸው እኔ በጣም ደንግጭ ለቅሶ ከሀገር ተነግሮኝ ሳለቅስ።ሰውየው በኦንላይን በቅስፈት ችግር ተፈጠረበት ልጁም ፈተና ላይ ነበረች በቅስፈት አላለፈችም ከዛው ሰውየው ገና ሲያየኝ በፈጠረሽ አንቺ አትናደደጅ እያለ ይላል ፊቴን ፊቴን ነው የሚያየኝ ።በሌላ ቀን ቤት እየጠረኩ ከባሌ ጋር በስልክ ስናደዱ መጥረግያው ፀጥ አለ ሞተሩ ተቃጠለ እና ብዙ ነው ብቻ ምን ላድርግ

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd 4 месяца назад +1

      ዋው ምን አይነት ሀይል ነው

  • @sabaghidei
    @sabaghidei 4 месяца назад

    bless you

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 месяца назад

    Antu eyalsh atawerim ende ???

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 4 месяца назад

    እንደዚህ የለ መሞህር ቀደሞ ብየ ፧በሂወቴ፡ በገኘው፡እንዴት፡መልካሞ፡ነበር።
    እደሜ ጤና የስጥህ። የሀገር ፣ተስፈ
    ፋ፡ነህ።

  • @EmbebaTesamun
    @EmbebaTesamun 12 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 5 месяцев назад

    The more you know the more you grow .

  • @GetuAtalel
    @GetuAtalel 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ErmiasAdugna-vr5wu
    @ErmiasAdugna-vr5wu 4 месяца назад

    Capacity to make...

  • @KAGNACHEWTSEGAYE-x6w
    @KAGNACHEWTSEGAYE-x6w 5 месяцев назад

    LONG LIVE GAD blease you

  • @YonasYemane-y7m
    @YonasYemane-y7m 4 месяца назад

    ዶክተር ኢድሜ ይስጥልን

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 5 месяцев назад

    Some kids have two, one at front of forehead too. What does that mean?

  • @SefanitTakele
    @SefanitTakele 16 дней назад

    Doctor rodas online memar,efeligalew, ena,beminaddress new emagegnih

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie1564 5 месяцев назад

    መምህር ድሮ ወላጆቾቻነም እኮ ይሄ ልጅ እሳት የሆነ ልጅ ነዉ ነገር ግን መምህር እንዳሉት ሁለት አይነት እሳት አለ..

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho Месяц назад

    Etube Deneke! Rejeme edemena tena emegalehue.

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 5 месяцев назад

    Yetal tadia witetu ?liqintachihu adro tija? Where is Ethiopia?where is Ethiopiawian liqawint? Ye please, please,Ke 200 ageroch 200 metogna mehon ayasazinim?

  • @john7630
    @john7630 4 месяца назад

    Muche zeriga recording ????????? Like kids

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ሳምንታቶች የሚባል አማርኛ አለ? ሳምንታት (ግዕዝ) ሳምንቶች (አማርኛ) አይደለምን?

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    መ (ከዕብራስጥ) ሚም ጋር?

  • @DestashiferawSami
    @DestashiferawSami Месяц назад

    ክበር

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-EMPLS367fj4lt2h
    @user-EMPLS367fj4lt2h 5 месяцев назад

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 5 месяцев назад

    Worada freemeson leba debtera

  • @azitilahun6994
    @azitilahun6994 5 месяцев назад

    ከፍጥረት አስቀድሞ ቅንጣት ታክል እሳትን ፈጠረ
    አክሲማሮስ

  • @LidyaHaile-fm6wq
    @LidyaHaile-fm6wq 5 месяцев назад

    MAMHR SLASAT AWQALAW AMASGNALW💖🥳💙💜🤎🖤🤍❤️🇹🇷

  • @SimonSisay-p7f
    @SimonSisay-p7f 4 месяца назад +1

    ዝም ብለሽ አድምጪ

  • @BelakR-vm3iq
    @BelakR-vm3iq 4 месяца назад

    Esti ye 3gna Ayn akefafet

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 4 месяца назад

    የቀውስ ውሾች ዘር

  • @tesfayetesema1982
    @tesfayetesema1982 4 месяца назад +1

    አረ አንተ ሰው የማይቀላቀለውን ሳይንስ እና ሃይማኖትን ባትቀላቅለው የማታውቀውን ነገር ባትቀባጥር ጥሩ ነው። መቸም ያንተ ትምህርት ሳይንስ የሚያውቁ ሰወች ሲሰሙት ይስቃሉ ብዙ እውቀት የሌለውን ሰው ግን ታሳስተዋለህ

    • @eskindernatanim5301
      @eskindernatanim5301 2 месяца назад

      አንተ ከንቱ ተስፉ ቢስ፤ ማንተ ሰማ አለህ?

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 4 месяца назад

    የአህያ ኪንታሮት፣ ፋንድያ

  • @EribkaGosa
    @EribkaGosa 4 месяца назад

    እደሜናጤናይሰጥለን,መምህር

  • @የራያዋልጅ
    @የራያዋልጅ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebew364
    @abebew364 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EribkaGosa
    @EribkaGosa 4 месяца назад

    እደሜናጤናይሰጥለን,መምህር