Amazing she so powerful woman also I had this experience one month ago she is absolutely right I am learning a lot Yes we have to find our selves we have to know we’re we are we have to stop one place and we have to start today not tomorrow good lesson thank you my Dear ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤
When are we going to grow up and look things in different angle she is teaching how you can help yourself when you stress out doing this type of exercise it’s nothing but different kind of exercise did she ever said anything about religion??? This lady is a wonderful lady she knows more about God you might think . I made this comment for those who worried about anything to do with their beliefs. Thank you for your enlightenment keep teaching and keep preaching we love you.❤❤❤❤❤
Thank you so much good topic አርምሞ የኢትዮጵያ ተዋህዶ አርምሞን በጣም ነው የምታስተምረው አርምሞ meditation it’s great to control your mind even you can choose what do you want to think
Awesome! I was not thinking as this life style is accepted by Ethiopian people. I know it is practiced in India since ancient times and now widening its scope in the western community. I am practicing the Ashtanga Yoga for the last 6 years and now shifting to the Kriya Kundalini in which meditation took more proportion. I want to link my experiences or collaborate with your organization if possible. Thanks for sharing your life style change!!
Maggie, used to do breathing exercises, Oxygen in Carbon Dioxide out and meditation sending messages throughout my body where i feel pain and relaxind my muscles through my nervous system even before the time i used to visit when you were in Rochester. My auntie that raised me, Yemiserach Imru taught me when i was a teenager. Nice to see ya here. Made my day. Sent beth Gedlu a copy of this video as she was the one who kinda updated me on you some. Stay strong. Menfes Kidus Ayileyish
ምግባር አያሌውን ለማግኘት ቦሌ አንቲካ ሬስቶራንት ያለበት ህንፃ አራተኛ ፎቅ አሻራ ዌልነስ ሴንተር በአካል መሄድ ይችላሉ! ወይንም በ0961020963 ይደውሉ!
YOU TUBE CHANNEL OF HER
ዮትብዋና ምንድነው እሚለው
ሰልጠና ፍልጌ ናበር ሰንት ወር ናው
እ/ግ እድሜና ጤናውን ያድልልን ብዙዎቻችን የሚያሰቸግረን ባህሪ ነው ከዚህ ትምህርት በመነሳት ለራሳችን እንድናስብ ያድርገን እላለሁ
የ ጋዜጠኛዉ እርጋታ እና የ እንግዳዋ የ መልስ አመላለስ አስደምሞኛል፡፡ ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ፡፡
እድሜዋን አጠያየቅህ ስማንያ ነበር የጠበኩት ከአሁኑ ስላሳ የጥንቱ ስልሳ በጣም የተሻለ ነው ስልሳ ዘጠኝ ገናናት እሱዋና የአርባ አመት ብታቆማቸው physically mentally. እሱዋ ማች ቤተር keep it up my sister🙏❤️
My feelings 😊
በሠላም ለመኖር እግዚአብሔር ዋናው ነው። የማናውቀውን አውቆልን የሚያኖረን እርሱ ነው።
አሽቃባጭ ሀይማኖተኛ
ትክክል
@@gadi6563አሽቃባጭ አንተ ወይ አንች ነሺ የራስን ሐይማኖት ትቶ ባዕድ አምልኮ መከተል ምን ይሉታል ?
እውነት ነው ❤
@@gadi6563 አሺቃባጭ አንተነህ ከእግዚአብሔር ከበለጠች እና ከጠቀመችህ ተከተላት መብትህ ነው ሲኦልን ገነት ነው ካልህ ማን ይከለክልሃል ገብተህ መዋኘት ነው
በእውነት በጣም ደስ የሚልና በጣም የሚያስተምር ምክር ነው ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ ምንም ሳለቆምና ምንም ሳይሰለቸኝ ደስ እያለኝ ነው የተከታተልኳቹ ጠያቂውም በሚገባ ትችላለክ ማጊም በሚገባ አስተምራናለች በጣም አመሠግናለሁ በርቱ
እባካችሁ የኦርቶዶክስ ልጆች ክሆናችሁ ይቅርባችሁ ይህ ምንፍቅናነው ለእኛ እግዚአብሔር መዳህኒታችን መፍትሔአችን ሁለተናችን እሱ ነው
ምግባር ምግባረ ሰናይ ተባረኪ ❤❤❤❤
She's so strong and beautiful woman. May God be with you❤
ያሬድ በጣም ቁምነገረኛነትህን የምትሰራቸዉ ፖድካስቶች ይመሰክራሉ። ስኬት ራስን ማወቅ ነው, ራሱን ላወቀ ሰው ደሞ ሁሉም ነገር ቀላል ነው። እንደ ምግባር አይነት ጥበበኛና ጤናማ ሰዎችን ስለምታቀርብልንና ደስ የሚሉ ጭውውቶችን እያደረክ ስለሆነ እናመሰግናለን። ምግባር ያነሳሻቸው ነገሮች በሙሉ ሃቅ ናቸው። እናመሰግናለን! ደሞ ስታምር
እውነት በጣም ነው የማመሰግነው እራሴን እንዳይ ነው ያደረግሽኝ ❤
ባለሁበት ፡ ሀገር ፡ በሳምንት ፡ ሁለት፡ ጊዜ ፡ yoga ፡ አደርጋለሁ ፡ ይህ ፡ ፕሮግራም ፡ የበለጠ ፡ ትርጉም ፡ ሰጥቶኛል። ጥቅሙን ፡ በደንብ ፡ ነዉ ፡ ፡ የተረዳሁት ፡ እቀጥላለሁ ፡ እናመሰግናለን ፡
Xበጣም ይገርማል ፈጣሪ የሰጣን እስትፋስ በቡዙ መንገድ መጠቀም እንዳለብን ያሳውቃል አመሰግናለሁ።👍
ፀሎት የሁሉም ነገር መፍትሄ ነዉ :: በግሌ ይህን አካሄድ አልቀበልም ::
ትክክል ስው ግን ሳይገባ ብዙ አስተያየት ይሰጣል
መፍቴዉ ፀሎት ብቻ ነዉ በፀሎት ብዙ ነገር ይስተካከል ።
@@tigisttigist4115 ትክክል እግዚአብሔር ትቶ ሰውን መከተ መጨረሻው አምርም
Art of living is a philosophy......ወገን እምታርፈው ከጭንቀት ነፃ እና ሰላም እምታገኘው እግዚአብሔርን ላይ ስትደገፍ ብቻ እና ብቻ ነው❗
የኔ እናት ደስ ስትል ❤
በጣም ደስ ይላል ደስ ብሎኛል❤
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ደስ የምትይ ከትህትና ጋር ጠያቂውም እንዲገባን አድርገህ ነው የምትጠይቀው እናመሰግናለን🙏
እህቴ ደስ ስትይ ንፁህ ነሽ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ
ዋው በጣም ተምሬበታለሁ ተባረኪ የኔ እህት
ውድ እህቱ በዚህ ባለቀ እድሜሽ ላይ ሆነሽ እንኳን እግዚአብሄርን መከተል እንዴት ተሳነሽ? የምድር ሕይወት አልፎ የዘላለም ሕይወት ይከተላል። በዚህ ሁኔታ ከሞትሽ ለዘላለም የሲኦል ነዋሪ ነሽና በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚረዳሽን መንፈስ ቅዱስን ተቀብለሽ አምልጪ። ይሄ ያለሽበት ሕይወት ለምድር ብቻ ነው። እግዚአብሄርን መከተል ግን ለዚህም ምድር ለሰማዩም ይጠቅማል። መጽሀፍ ቅዱስን አንብቢ።
Lest you be judged, you don’t know her private life 🤨
Manesh anchi yemitferjiw men agebash
አይ አንቺ ሰው በኑሮ እሩጫ ልብሽን ስታጠፊ እየኖርሽ በፅሁፍ ሰባኪ ሆነሽ ቁጭ አምላክ ወሬ አይፈልግም ዝም ብለሽ ኑሪ
@@KonjitK እግዚአብሔር ያክብርህ ሺ እንዲህ አስተዋይ አሳጣን
@@MyD1010 አምላክ መኖሩን ክመንህ ሰውን ትተህ አምልክን ተከተል በስራ እንድትሮጥ እድሜ የሰጣት እርሱ እንጅ ምግባር አይደለችም ልብ ይስጠን
በጣም የሚያሳዝን አካሄድ ነው ጌታ ማስተዋሉን ይስጣቹ ።ሁሉን ሰርቶ የጨረሰው ጌታ ትታቹ በሌላ ሃይል የሰው ጭንቅላት እያጠባቹ ወዴት ነው መንገዱ????በእውቀትና በመመራመር ህወት አይቀየርም ።በማመን ብቻ ነው!!! እሱም በአንደኛው ልጁ በእየሱስ ክርሰቶስ ነው።(Witchcraft, Bodytalk.....) እንዲህ የመሳሰሉት ባለማችን እየተካሄዱ ነው።የጠላት ስራ ጌታ ያለው ኮኒ አርጎ ወደራሱ ማዞር ስለሆን መጽሐፍ ቁድሳችን ግን በ መ:ዳዊት 46:10 ጸጥ በሉና ጌታ መሆኔን እወቁ ነውሚለው። ጌታ ማስተዋል ይስጣቹ።
በጣም እናመሠግናለን በተለይ ውጭ ሐገር ላለነው።
እሰካሁን ግን ለምን አልነቃውም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን አንገቴን አሰገብቻለሁ ❤❤❤❤ እግዚያብሄር ይመሰገን
ምግባርዬ በእውነት ተማርኩብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን።
እጅግ በጣም ጠቃሚ
መሣጭ
ሳቢ
ማራኪ
አስተማሪ ነው
እኔ 68ደረስኩ ድሮ ባወቅሁ አልኩ
አልጸጸትም በቀሪው እጠቀምበታለሁ ብዙ ሼር አደረግሁ
ደግሜ አዳመጥኩት
@@mustefamohammed5591 ኦርቶዶክስ ከሆንህ ብትባንን ይሻልሃል ንቃ ካለዚያ እሷን ተከትለህ በዛው ስጥመህ ትቀራለህ ዋ
እጀገ በጣም ምክረ አዘል ምልክት ነዉ በጣም ደሰ ይሚለ ምልክት ነዉ እ/ጊታ ተባረኪልኝ ዉድማችን ጊታ ይባረክህ ❤
This woman is Genius 🙏wow Please bring her again and again !!"she is real artists for living !!!
ምታወራዉ እሷ ተፈላስፋ ያገኘችዉ ሐሳብ (consept) ነው ።ክክክ 😢
@@Snowy-vn1ez I agree!
ጥሩ ግዜ ነበረን ; አመሰግናለሁ
ምግባር መልካም ሰው ጤነኛ ሆነሽ ለየት ያለ የጤና ሁኔታ ልታስተምሪን በመነሳሳትሽ አምላክ ጤና ከእድሜ ይስጥሽ
@@ANCH-e7n ተው እንጅ እውነትህንነው ? ኦርቶዶክስ ከሆንህ ንቃ ይሄ ምንፍቅናነው እግዚአብሔርን ትቶ ሰውን መከተል ወዴት ወዴት ነው ላንተ ሲል የተሰቀለውን ክርስቶስን አታደንቅም ?
ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤ምግባር ❤❤❤❤
Thanks ያሬዶ ስላቀረብክልን🙏🙏🙏
ቆንጆ ውበት ❤️
የሚገርመው ከስድስት አመት በፊት ጀምሮ በልበ ብርሀን ሀሳብ በመቀነሴ ብዙ ለውጥ አለኝ ። ይሄን ቃለ ሞልልስ መስማቴ የበልጥ ተጠቅሜለሁ።
Thank u. yelemed. Teyakewem gobez awaki neh. Magi betam amesegnalehu
ለኢትዮጵያ መለወጥ እንደ ማጊ በእውቀት መሞላት ለእድገት መሰረት ነው። ማህበረሰብን የመለወጥ አቅም እንዳላት እረዳለሁ። መሆን ይቻላል፣ የእውነት ሴት ነሽ።
በራስ ፡ ሰዉ ፡ በራሰ ፡ ቋንቋ ፡ መማር ፡ እንዴት ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ፡
Amazing she so powerful woman also I had this experience one month ago she is absolutely right I am learning a lot Yes we have to find our selves we have to know we’re we are we have to stop one place and we have to start today not tomorrow good lesson thank you my Dear ❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤
ድንቅ፡ ትምርት♥️♥️♥️
የሚገርም ዕውቀት ነው ሠላምን በራሳችን መፈለግ።
I love the way u ask her and that she answers❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣጣጣጣጣጣም ተባረኩ በርቱ
She is amazing lady she treated me from a lot of problems I advice you to try it any body at any age
How much she charge?
ቀኔን የማሳምረው አሽን በጠዋት እየሰማሁ ነው እሱን እየሰማሁ ደስ በሚል ኤነርጅ እሞላለሁ ስራየን ጥሩ አርጌ እሰራለሁ እግዛብሄር ይባርክህ
በጣም አመሰግናለሁ
እድሜ ጠገብ ነኝ በእድሜየ እንዲህ አይነት ምክር አዘል ትምህርት አላገኘሁም
እግዚአብሄር ይስጥለኝ ክበሩልኝ
እትፉስን የሰጠ እሱ መዳህኒአለም ነው ሁሉም ደግሞ የሚሆነው በእግዚአብሔር ብቻ ነው እሱን ማመስገን ብቻ ነው
@@selam7747 ትክክል እግዚአብሔር ያክብርህ /ሺ እንደዚህ ንገሩልኝ እንጅ
በጣም ነው ደስ የምትዪዉ ንግግርሽ ደስ ይላል በዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን እህታችን🙏❤👏
Amazing woman ❤ I enjoyed watching you
እባካችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ምናዳምጠውን ለይተን እንወቅ ይህ አካሄድ ከሃማኖታችን ጋር አብሮ አይሄድም ምንፍቅናነው ተጠንቀቁ ለእኛ ትልቁ መፍትሖአችን ፀሎት ነው
እስኪ አሁን ከተናገረችው ውስጥ ከፋቱ ወይም የተሳሳተው ነገር ምንድነው ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር የሚጋጭ?
@@solarpluto8600የእኛ ኦርቶዶክሶች መንገዳችን እና መገዳችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ምናምነው ምናመልከው እሱን ነው ከዛ በተረፈ እሱ ያከበራቸውን እናቱን እመቤታችንን ቅዱሳንን እናከብራለን ከዛ ውጭ ማንም የምእራብአውያንን ፈለግ ተከትሎ እንደከብት ልንዳችሁ ሚለውን መከተል መብትህ ነው
አሁን አሁን ትንፋሺን ሰብስቦ አይንን ጨፍኖ ወደ ውስጥ መመልከት የሚሉ ሰወች በዝተዋል ማንንነው አይኔን ጨፍኜ ወደሰውስጥ ምመለከተው ቀና ብየ ከዳቢሎስ እስራት ነፃ ያወጣኝን ክርስቶስን ማየት እየቻልኩ ኧረ ተው እናስተውል
እናመሰግንለን❤❤❤
ዕድሜን ጥዕናን ይሃብኺ ኣደዋይ መዓረይ ፀጋኡ ያብዝሐልኺ የነቃ ትውልድ ማለት ይሄነው
This is what we need really ❤
Thank u ዉቢት ❤
ትክክልእኛና ለደስታ የሚሆነው መነሻ የሚገኘው ኢየሱስን በማግኘት ነው ከዛ ሌላው ይከተላል
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉ ነገር መልስ ነው
ስለትምህርታችሁ እናመሰግናለን
When are we going to grow up and look things in different angle she is teaching how you can help yourself when you stress out doing this type of exercise it’s nothing but different kind of exercise did she ever said anything about religion??? This lady is a wonderful lady she knows more about God you might think . I made this comment for those who worried about anything to do with their beliefs. Thank you for your enlightenment keep teaching and keep preaching we love you.❤❤❤❤❤
ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 👍
God bless magi and impact seminar alll
Thank you very much. Very impressiv.❤❤❤
እናመሰግናለን ❤
Thank you so much good topic አርምሞ የኢትዮጵያ ተዋህዶ አርምሞን በጣም ነው የምታስተምረው አርምሞ meditation it’s great to control your mind even you can choose what do you want to think
ማጊየ ብዙ እዉቀት ሰጠሽን እናመሰግናለን💕💕💕
የበለጠ በአካል ቢያገኙሽ ለሁሉም እመክራለሁ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው በትክክል ❤
Thank you so much it is very helpful 🎉🎉🎉
በጣም አነቃቂ ውይይት ነበር ተባረኩ 👍
ገራሚ እውቀት ❤❤❤❤❤❤
Wow, she’s so amazing. She looks like 50 years old God bless.
In love wiz zis podcasts ❤
በጣም እናመሰግናለን❤🙏
Am big fan of the podcast
እየሱስ አየሬ የሚለው መዝሙር ትዝ አለኝ የትም ቦታ ከኔ ጋራ በውስጤ ነው እስትንፋሴ ነው። ይህን ውይይት ወደድኩት ተባረኩ እወቅት ያብዛለችሁ!!!
❤
This is new age religion ,we must not mix it with Christ .
I agree this is a religion that will mislead people away from Christ please don't mix it with Christianity
May God BLESS YOU 🙌
እናመሰግናለን አስተማሪ ነው 🙏
ለብዙ ሴቶች ምሣሌ ነሽ ከ❤እናመሰግናለን
Wow you are young !! my God. God bless you.
Betame tekami weyeyete neber betame astemari...enamesegnalene...
እርጋታ ለተሞላት እስተማሪ ውይይታችሁ አመሰግናለሁ
ምግባርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ቀለል ያልሽ ሰዉ ነሽ የምር በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤
ያሬድ አንድ ሰው በግሉ በቤት ውስጥ ሜድቴሽንና ብርዚንግ እንዴት ባህል ማድረግ ይቻላል?
58:15 @@gedufikir24
እናመሠግናለን👌❤❤❤🙏👍
ደስ የምትል ሴት ናት ጥበበኛ!!
Wow amazing program thanks I learned so many things I wish I knew more
Awesome! I was not thinking as this life style is accepted by Ethiopian people.
I know it is practiced in India since ancient times and now widening its scope in the western community.
I am practicing the Ashtanga Yoga for the last 6 years and now shifting to the Kriya Kundalini in which meditation took more proportion.
I want to link my experiences or collaborate with your organization if possible.
Thanks for sharing your life style change!!
Maggie, used to do breathing exercises, Oxygen in Carbon Dioxide out and meditation sending messages throughout my body where i feel pain and relaxind my muscles through my nervous system even before the time i used to visit when you were in Rochester. My auntie that raised me, Yemiserach Imru taught me when i was a teenager. Nice to see ya here. Made my day. Sent beth Gedlu a copy of this video as she was the one who kinda updated me on you some. Stay strong. Menfes Kidus Ayileyish
በጣም እናመሰግናለን ያሬዶ ና ማጊ 🙏
ጥሩምክር እገራችን ስወች ይህን እይነት እመለካከት ብንከትል በመጀመሪያ ህይወታችንን ከዛ የእገራችንን ጥለቻ እናቆም እንችላለን
so amazing
Tanks my brother amazing 👏 ❤
Very nice. Very educational. Thank you! ❤
Bravo Megebar, I appreciate you and your ideas. Stay blessed 🙌
The amazing Magi
Amazing. Experience
Thank you so much!! Very helpful information.
ዋዉ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ማሚየ ራሴን በስንት በኩል መሰለሽ እንዳይ ያደረግሽኝ ያሬዶ❤❤❤
Interesting topic I believe in breathing itechnique ❤God bless you
she is amazing woman
Dess setel❤ thenk you
thank you
This is awesome interview.
ድንቅ ሴት።
Magi, I am so greatful to you❣
Deep voice is underrated
I offer the Art of living programs for all Impact familys!! We know how powerfull and important for those dreamers !!
ማጊ ንዴት ለመቆጣጠር ትንፍሽ ለመሰብሰብ ሰትሞክሪ ፊትለፊት ያለው ሐበሻ አፍንጫሸን መሬት ላይ እንዲወድቅ ያደርግልሻል