በሚቀጥሉት ዓመታት የማንጠብቃቸው ነገሮች ይሆናሉ! || አሸናፊ ታዬ || Ashenafi Taye _ Impact Podcast - Prepare Now
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
ትኩረት ተሰቶት ሊደመጥ የሚገባ እጅግ በጣም ጠቃሚ ተምህርት... አሼ እድሜህን ያርዝምልን ገና ብዙ ተሳውቀናለህ ❤❤❤
አቶ አሸናፊ እንኳን መጣህልን ናፍቀንህ ነበር የfb ምሳሌዉ እኔም እደዛ አደርግ ነበር ባሀላችንን ሳንተዉ ማደግ እንችላለን ብዙወቻችን ግን አይመስለንም ለዛም ነዉ የሌላ አገር ኮፒ ምናደርግ ልብ እንበል ኢትዮጵያዊያን አቶ አሸናፊና ያሬዶ በጣም እናመሰግናለን ❤
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔን አፍርሰህ ሰርተህኛል 🙏ልጆቼን እማድንበት ግራ ገብቶኝ ነበር እንዴት ላድናቸው እንደምችል መፍትሔ ይዘህልኝ ስለመጣህ አመሰግናለሁ ትልቅ ችግሮች ልትፈታልን ስለሆነ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ❤
ጠቃሚ ምክሮች ግለሰብና ሀገርን ያድናል።
❤❤❤የእግዚአብሔር ሰላም እንደ ወንዝ ውሃ ይፍሰስልህ አሼ ብሩክ ሁንልን።
አሜን አሜን
እጅግ በጣም ጠቃሚ ተምህርት... አሼ እድሜህን ያርዝምልን።
ተባረኩልን። የሳይኮሎጂ ተማሪ ስለሆንኩ ትምህርታችሁን ተረድቻለሁ። ውኃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው የሚባለውን ግልጽ አድርጋችኋል።
አቶ አሸናፊ እጅግ ጥሩ ርዕስና ጠቃሚ ብሮግራም ነው ያቀረባችሁልን፣ በግሌ አመሰግናለሁኝ። የሚገርማችሁ ሁሌም ስራዬን እየሰራሁ እከታተላችኋለሁ። በእጅጉ እያተረፍኩኝ እንደሆነ ይሰማኛል። በርቱልኝ። ያሬድም ጎበዝ ነህ በርታ። እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
Ashe! ❤ a man of my
heart!!!
እውነት ነው በጣም ግሩም የሆነ ባህል ነበረን እግዚአብሔር ይርዳን
የሚወደው አስተማሪዬ አሼ በእርግጠኝነት አንድ ቀን በአካል አገኝካለሁ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን!! ጠፍተክ ነበር ናፍቀኼኛል
በጣም ጥሩ ማስጠንቀቂያ መልዕክት ነው። ሊታሰብበት ይገባል ። ሊመጣ ያለው ለውጥ ከባድ ነው ።
ሁሉንም ቪድዩ ቢያንስ አንዱን አምስት ጊዜ ደጋግሜ አየሁ በየጊዜው አድስ ነገር አገኝበታለሁ እምቅ እውቀት አለው አሁን ግን ከመደጋገሜ የተነሳ ሸመደድኩት እባክህ ቶሎቶሎ ልቀቅልን አሸ በጣም ነው ምሳሳልህ በጣም ነውማከብርህ እዳው ይችን ኮመቴን ካነበብካት ላይክ አርግልኝ የመዳም ቅመም ነኝ
Hey,doing?
መምህር አሼ ድንቅ ሰዉ !
አንደበተ ርዕቱ ግልጽና የማይሰለች ትምህርት ነዉ
ሁሉም የርስዎ የህይወት ተሞክሮዎች በጣም አስተማሪ ናቸዉ !
በትልቅ አክብሮት ይክበሩልን 🙏🙏🙏
አሼ እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ አሳስቦኝ ነበር ። ሁለት ልጆች አሉኝ 17 &16 አመት ዉጭ ነው ምኖረው ትምህርት ከሌለ ብዙ ሰዓት በሚድያ ነው ሚቀመጡት ከመናገር ወደ ኃላ አላልኩም ። በጣም ጨንቆኛል በሚቀጥለዉ እጠብቃለሁ
የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እረ አትጥፍብን አንተ እኮ እግዚአብሔር የላከህ. ሀዋሪያ. ነክ ሁሌ እን ይህ መምህር ደሞ ሽ አመት ኑርልን
የህይወት ሀኪም ክርስቶስ እየሱስ ነው። እማናውቀውን እውቀት ከሚያውቁት መማር ብልህነት ነው።
Thank you, you are the one who knows his calling.
Live your calling and surly you saves many.
I thank you once again.
ድንቅ ትምህርት ነው ...........ወጣቱ ይሄን ከማየት ይልቅ ሌላ ነገር ማየት ነው የሚመርጠው እና ደጋግማቹ ይህን አጀንዳ ስሩበት
በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ሀሉም ስው ቢያይ ጥሩ ነው በተለይ እየጠፋ ባለው ባህላችን ላይ የተናሀርከው ትክክል ነው ብዙ ባህላችን እያጠን ታላላቆቻችንን ማክበር እራሱ እየጠፋ ነው በኔ እድሜ እንኳን እኔ ጥፋት ሳጠፋ ይገርፋኛል ይቆጡኛል ኖርማን ነው አሁን እኔ ተናናሾቼን አይደለም መግርፍ ጋና ጥፋታቸውን ልነግር ስነሳ የመልስ ናዳ ይወርድብኛል ከቤታችን ጀምሮ ትምርት ቤት ሃገር በጣም እየተለወጠ ነው በመልካም ነገር ሳይሆን በክፉ ነገር ተጠምደናል ብቻ እኛ ቤት ተናናሾቼ አለመታዘዝ የጀመሩት ዲሽ ገብቶ ቃና የተለያዩ ፊልሞች ማይት ከጀመሩ ነው ከዛ በፊት ትልቅ መክበበር መታዝዝ ነበር እናት አቤቴ መንፈሳዊ ቻናል ለማይት በስንት ጤርነት ነው ሪሞቱን የሚቀበሉት ልክ መንፈሲዊ ቻናል ሲከፈት ከማዘና ፋዘር በቀር የሚከታተልም የለም ቃና ሲሆን ግን የሌለ ነው ምግብ ቀርቦ እንኳን ታናሽ እህቴ መብላት አትችልም ከዛ ቻናሉን አጠፋናው በሱም ደግሞ ሌላ ኩሪፊያ ሌላ ስያሜ ብቻ ከባድ ነው ጌታ ማስተዋል ይስጠን
Thinks ato ashenafi mert mehur sew enamesgnalen
እድሜና ጤና ይጨምርላቹ ታደጉን ከመጥፋታችን በፌት
ወድሜ እድሜ ና ጤኔ ይስጥህ ይህንን የተጎዳ ትውልድ ትታደገዋለህ ብዬ ደስ አለኝ አንተን ከተጠቀምን እባክህ ታደገን ተባረክ።
ሁሌም የዚህን ሰው አስተሳሰብ በጣም ነው የምወደው😍😍😍 ልዩ አስተሳሰብና አቀራረብ ነው። ደሞም እያየሁት ያለውን ነገር በግልፅ ነው የተናገረው ። ሶሻል ሚዲያ አንዳንዴ ይጠነቁላል እንዴ ብዬ የደነገጥኩበት ግዜ አለ ይገርማል
በርግጥም በዓለማችን ላይ የሚካሄደው ሁኔታ በጣም አሳሳቢና አደገኛ በመሆኑ ይህንን በዋጋ ሊተመን የማይቻል ትምህርት ሰጪና ነፍስ አድን ነውና ታላቅ ምስጋናዬን ለአስተማሪውም፤ ላዘጋጁም ይሁን!!
ውስጤላይ ያለውን ነገር በመናገርህ ከልቤ ደስታ ደሰምቶኛል ህዝቤን በምን እደማድነው ሁሌም ያሳስበኛል አግቸህ ብዙ ብናወራ እዴት ደስ ባለኝ
❤❤❤❤❤❤
Mr Asenafi
It's amazing lesson and wonderful explanation.
I do respect for both of you
Long life and stay blessed
ትክክል ነዉ።በዚህ ባህል ዉስጥ ነዉ ያደግነዉ።virtual ዓለም ልጆቻችንን እየገደለ ነዉ።እግዚአብሔር ካልረዳን እየፈረሰን ነው።
አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
Yet takiwalesh b melasu nw
በጣም የማደቀው ሰው ቢኖር እደዚህ ሰው የለም ❤❤❤❤❤❤❤
እረ አቶ ታዬ ሁሌም አስተምረን እንዲህ እየመጣህ እኔ እግዚኣብሔር ቢፈቅድ ሀገር ስገባ አቶ አሸናፊ ጋር መጥቼ እማራለሁ
በጣም በጣም አመስግናለሁ እግዚኣብሄር አብዝቶ ማስተዋሉን ይስጥህ 🙏
እጅግ ጥልቅ ትምህርት ነዉ
እጅግ እጅግ አመሠግናለሁ
አቶ አሸናፊ ። ይህን ማብራሪያህን ማደመጥ መቻሌ እድለኛ ነኝ ባይ ነኝ ። Thanksgiving
አቶ አሼ እንዴት ነህ ከልቤ ነው የማመሰግንህ አንደበትህ ይመቸኛል የሆነ መልካምነት አለህ በህይወቴ ባንተ ቢዲዮ ብቻ ሀምሳ ፐርሰንት ነው የጨመርኩት ምርጥ ሰው ❤❤❤
Good message for everyone. Thanks both. love. "ye egzbhare engedane, " bethu ye egzbhare guebuna edure" Wow blessed culture
ኦቦ አሸናፊ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ።ምድብህም ከነዶ/ር ወዳጄነህ ነው።እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም፤ት/ሚር ሙትቻ ሆኖ ነው እንጂ"፤ በት/ርት ማ/ር በኩል ነበር። ኢምፓክት ሚዲያ በጣም ትመሠገናለህ!!
ውድ አሸናፊ! ታላቅ ወንድሜ የአባታችንን እግሮች ካጠበ በኋላ እግራቸዉን ሲስም እኔ ገና ትንሽ ልጅ ሆኜ አይ ነበርና በእርስዎ አቅርቦትና በወንድሜ እንድኮራ ስላደረጉኝ ታላቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። እርስዎን መሳይ ሚልሊዮኖች ፈጣሪ ለምትጎሳቆለው እናት አገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይፍጠርላቸው!!
ወቅቱን የጠበቀ እጅግ በጣም ጠቃሚና ትውልድ አድን ቁምነገር ይዛችሁ ስለቀረባችሁ ከልብ እናመሰግናሀን!
አመሰግናለሁ
እጅግ ጠቃሚ መልእክት ነዉ።እኔ በጠም ያስቸገረኝ ስለ ራሴ ነዉ። ጥሩ ሾፌር ሳይ ሾፌር፥ጥሩ መምህር ሳይ መምህር ፥ጎበዝ ነጋዴ ሳይ ነጋዴ ፥ጎበዝ ግንበኛ ሳይ ግንበኛ ያምረኛል እና ምን ይሻለኛል? ? ?
The effects of social media not only for our children but for ourselves
ያለፈው የሚዲያ አለም ጊዜዬ ብክነት ይህንን ቪዲዮ በመስማቴ ተካክሶልኛልና አመሰግናለው።
የሚገርም መምህር አየሁ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም አመሠግናለሁ
My first time watching you, and already in love with your ideas ❤
To speak frankly, I am trying to know myself because of you and I wish all the best so as to serve Ehiopia and the world.
በጣም ኣስፈላጊ ኣርእስቲ ነው ቀጥሉ!🎯
እድሚና ጢና ይስጣቹ።🇪🇷
በጣም አመስግናለው ❤🙏❤
በጣም የሚገርም አስተምሮ ነው ከልብ አመሠግናለሁ እውነቱም ይኸው ነው።
ጌታ ሊመጣ በደጅ ሰለሆነ መሆን ያለበት ነው እየሆነ ያለው የሚጠበቅብን መዘጋጀት ነው መፍትሔው
ከመጣ ቆየ እኮ ! ሲነገርኽ ፣ ይኹነኝ ብለኽ አዳምጥ ፣ አስተውል !
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤ I Downlded .great & respectful word.thank you mr ashenafi for your kind word .long life❤❤❤❤
I thank God about you gash Ashe!
ትውልድን ለማሳወቅና ለማዳን የምታደርጉት ጥረት ወቅታዊና የሚደገፍ ትልቅ ሙከራ በመሆኑ በርቱበት ከጎናችሁ ነን።
I do really enjoy ur view & it makes a lot of people aware.
All you have said is happening thankyou sir
Thank you Mr Ashenafi this is truly an eye opener that serves as a wake-up call 🙏🙏🙏 I have already been aware of the shift but its really interesting to know we're fast advancing into this virtual existence this soon 😱😱😱 I can't wait for part 2 where you'll be proppsing good solutions 🤗🤗🤗
አልጎሪዝሙ ምን ያህል እኛን መምራት ካለበት የእግዚአብሔር ሀይል ወደ ራሳችን ፍቃድ ወደ ስጋችን እንዴት እያወረደን እንደሆነ ብትነግረን ጥሩ ነው. . . አሁንም ቢሆን ከ ሚመጣው አስፈሪ ጊዜ የሰው ልጅ የሚያግዘው ሌላ Divine የሆነ አካል ካልተጨመረ በስተቀር መቼም በራሳችን የምንወጣው እንዳልሆነ ጨምረህ በቀጣዩ ፖድካስት መንፈሳዊ ሕይወታችን እንዴት ሊመስል እንደሚገባ የራስህንም መንፈሳዊ ሕይወት ላይ ያለህን ጠንካራ ጎን እንደ ምሳሌ አድርገህ ብትነግረን ይጠቅመናል አሼ. . .
Thank you ላቀረብካቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው💖
ምንም መቸነቅ አያስፈልግም እግዝአብሔር እኔን እንዲጠብቅ እንጂ እኔ እግዚአብሔር ሊጠብቅ አልተፈተርኩም እግዚአብሔር እራሱ ይፍታው ካልፈታ ከፍተኛ ጥያቄ ያስነሳል እግዚአብሔር ላይ አለ ወይስ የለሞይ የሚል እንደ ድሮው እየተጎዳ የምኖር ትውልድ የለም
አባቴ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማርከን የሚቀጥለውን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን
አረ mr.ashe...መምህራችን...በጣም በጣም ናፍቀሀናል...ከምር በጣም.....እንኳንም ዛሬ ተገናኘን❤❤❤❤ አሁን ያለው የsocial media psychological attack is like a cyber bullying on humanity...ነው...በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል!!!ሌላ በዛሬ podcast ዓይኔ ውሰጥ የገባው "the coming wave" የሚል መደርደርያው ላይ የነበረው መፅሓፍ ነው authorን ለማየት አልቻልኩም ግን ከዛሬ ርእሳችን ጋር resonate ያደረገ ነገር መስሎ ተሰማኝ!
Mustafa Suleyman
የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር ነዉ።
መምህሬ 👌thank you
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏💐🌷🌺
*አሸ ትክክል ነህ* መጪው ጊዜ በጣም በጣም የተወሳሰበ ለመገመትም አስቸጋሪ የሆነ ጊዜ ይመስላል። ራስን ማወቅ፣ ቴክኖሎጅን ባግባቡ መረዳትና መተንተን፣ አዳድስ ቴክኖሎጅወችን ቶሎ መላመድ በጣም አስፈላጊ ነገር ይመስለኛል። በተለመደው መንገድ ሂወትን ለመኖር መሞከር በጣም ከባድ ነው።
በጣም !! እግዚያብሄር ይርዳን !!
ንቃተ ህሊናችንን(consciousness ) በጣም በጥንቃቄ ማሳደግ አለብን ...ወደ ራሳችን መመለስ አለብን ...አብረን መሆን አለብን....እሴቶቻችንን ሀይማኖታችንን ባህላችንን ፀሎታችንን መጠበቅና ማሳደግ ያስፈልጋል.....አደራችሁን ሳስበው እኔ በጣም ከባድ ነገር እየመጣ ነው ያለው!
ትክክል@@zeray-Stulmy30
A very interesting teaching.
እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ትንታኔ ነው ❤❤❤❤🎉
መምህር አሸናፊ ከልብ እናመሰግናለን አትጥፋብን ብርቱ
Enkun bedehna metah🙏🏼
Wow it's amazing podcast 👏 😍
Ato ashe you are a wise man
God bless you 🙏 🙏 ❤
Thank you Ashe ,We are suffering from Manganing our Children.
አሽ በጣም በጣም እንወድሃለን ❤❤❤❤
if you aren't paying for the product you are the product! you said it right Ato Ashe ☺
የትውልዱ አባት ብዬሃለሁ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ።
Thanks
You spoke the truth. My culture is similar to yours .
Wel come back Ashe,We have been missed you.I am attending your youtube for purpose
Eshe excellent analysis, technology has pron & con. Test and habit creates consumption, which is a growing market.
አሽ በጣም ክበርልኝ !!
❤ great thanks
በጣምነውእማመሰግነው አሼ በሚገባ ልጆችና ቤተሰብ ላይ መሰራት አለበት
እንዴት ጎበዝ ሠዉ ነህ!!! በዚህ እድሜ!!! በርታ።
Well come Ashuye.
Brilliant!
THANKYOU VERY MUCH TO KNOW FOR THE FUTHER DEVELOPED OUR COUNTRY!!!!!
Really I found you as best
በተለይ ቤተሰብ ይህን አጥብቆ ሊረዳ ይገባል, ልጆችን ማሳደግም እጅግ አስቸጋሪ እየሆነ ነው, ወላጅም በዚህ የተጠመደበት ሁኔታ ብዙ ነው
ባጠቃላይ ከባድ ዘመን ነው, we are doomed both ways, since it it seems to live without it. Anyway, we have to become conscious & deliberate that we can guide our family & control our selves.
አሼ መጨረሻ ላይ የሠጠሀው ሀሳብ በጣም የተቸገረኩባ በመሆኑ እባክህን እርዳን ምነልባት ሌሎችም ይኖረሉ ብዬ አስባለው በተላይ ልጅ ማሳደግ ላይ
Wow!Thanks
Dr. Pro.Mem.Ashenafi Taye Tesema ❤Selamtaye ydres ke Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እውነት ነው። ዕድሜዬ 78 ዓመት ስለሆነና መነሻዬ ገጠር ስለሆነ አውቀዋለሁ። በልጅነቴ የእንግዳ እግር አጥቤ እስምና እመረቅ ነበር። የዛሬ ስልስ ዓመት ነው።
ሁሌም እንደዚ የሚያነቃን ሰው ሲኖር መልካም ነው አቶ አሼ እይታዎት ይገርማል እግዚአብሄር ዘመኖትን ይባርክልን
በጣም አስተማሪ ነው
ቀጣዩን ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለሁ
Ashe, Your are unique.
ወይ ጉድ
አሸ ግን በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ
እኔ እንደገባኝ ግን አሸ ገብቶሀል? አለ ያ ወንድሜ
በጣም ውስጤ እኮነህ
አቦ ተባረክ
ድንቅ ገለጻ ነው!❤
Thanks Ashe❤
Endalefewu · Pastor Tekeste Getnet
ያስፈራራ ነበር ጨለማው
እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው
ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ
ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ
ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ
አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ
እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት
እንደገና አቆመን በብዙ በረከት
ምን አይነት ነገር ነው የወረደው
የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው
የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ
ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ
እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
Wooooow dasse yemele tewoseta naw yeha selkera naw makababre yetafaw tabarku
Ato Ashe Ekuwan Dehina Metakilin Yaredo Enamesginalen Selamachihu Bizit Yibelilin!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ከለውጡ ተቋዳሽ አንዱ በመሆኑ 100,000,000,000 ግዜ ደስ ደስ ደስ ደስ ደስ ብሎኛል አመሰግናለው።
Nice to see you after a long time ashe.