አስገራሚ የህይወት ጉዞ - የተባበሩት ብሄራዊ ፔትሮሊየም መስራች እና የ ታፍ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ባለቤት ከሆኑት ከ አቶ ፀጋ አስማረ ... S02 E01
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spo...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
• የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511
አቶ ፀጋ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ:: የተወለዱበትን አካባቢ ምንግዜም የማይረሱ: እኔም አብሬአቸው ሳልይሽ ቆላ ድረስ ሄጄ ለመመልከት እድሉን አግኝቻለሁ:: በጣም ቅን እና ለጀማሪ ሰዎች እድል በመስጠት ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ ብዙ የጣሩ ሰው ናቸው:: ታላቅ ምስጋና ይገባቸዋል::
ስንት ያልተነበቡ አባቶች ታሪካቸውን ሳያካፍሉን አለፉ ? ያደመጥኩት ግለ ታሪክ በመፅሐፍ ሊፃፍ የሚገባ ነው !! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!!❤❤❤
ምርጥ አባት ናቸው!!! እንዲህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን!!!
ፀጋው የበዛለቸው አባት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን ኢትዮጵያን መካሪ አባቶችን ያብዛልን ።
እግዚአብሔር አብዝቶ ፣አብዝቶ አሁንም በቀረው እድሜዎ ይባርክዎት አባታችን፣ ተባረኩ ።
እውነት ነው አባታችን አሁንም ድረስ የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ትልቅ ክብር አለን እርሶም ለሙያው ያሎት ክብር በጣም ደስ ይለናል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ
በጣም ጥሩ ጠቃሚ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንደዚህ በዕድሜ የበለፀጉ ሰዎችን ልምድ ያላቸውን አቅርቦ ልምዳቸውን ምክራቸውን መስማት ይጠቅማልና ቀጥሉበት ።
ደስ ሲሉ ወሬቸው እራሱ ደስ ሲል።
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው አቶ ፀጋ። ከእርሶ ለገባው ላወቀው ትልቁን የሂወት መንገድ ያገኛል። የእርሶ ምርቃት ለሁላችን ይድረስ።
ቃ
ሦ
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ታሪካቸው ትልቅ መጽሃፍ ይወጣላቸዋል።
ጀግና አባት ምርጥ ሰው ኩሩ ደፋር ከትንሽ ተነስተው ትልቅ ቦታ በልፋታቸው የደረሱ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
የህይወቶን ታሪክ የሚያወሳ መፅሃፍ እንፈልጋለን ከርሶ ረጅም እድሜ እና ጤና አመኝሎታለው
❤❤❤❤❤❤እድሜ ጠገብ አባቶች እና እናቶችን መስማት በጣም ነዉ ምወደዉ ጥንጠጨካሬና ብልሃትን ያስተምሩኛል በጣም አመሰግናለሁ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥልን ገና ብዙ እንማራለን ከእርሶ❤❤❤❤❤
ይህን ረጅም ቃለ መጠይቅ ጊዜ ሰጥቼ በማዳመጤ አልከሰርኩም። እንዲህ ዓይነት ጀግና አባቶችንና እናቶችን እየፈለጋችሁ ለትምህርታችን ይሆን ዘንድ አቅርቡልን። ለዛሬው እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
ቁም ነገር ያላቸው አስተማሪየሆኑ የጥንቱን ስርዓት ያልረሱ ከዝቅታ ወደ ከፍታ የደረሱ ትልቅ ሰው ቀሪ ዘመኖን በፀጋ ያኑሮዎ ልጆቻቸው ም አንኳን ደስ ያላችሁ እንዲህ አይነት አባት ስለኖራችሁ መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ታሪክ አዋቂ ሽማግሌ አያሳጣን ።
አንተም አቅራቢው እግዜር ይባርክህ ፕሮግራምህ ሁሉ ጠቃሚ መረጃ ነው ❤
አባታችን አመሰገናለሁ የአባቴን ሰም የአቶ ቀዴዳን አንስተዉ መናገራችው ደሰ ይላል ኖሩልን ቅድሰት ቀዴዳ ከኖሮዬ
የዛሬ 30 ዓመት ከአባቴ ጋር የአንድ አገር ሰዎች ናቸውና አብረው ማኅበር ይጠጡ ነበር:: በጣም ዘናጭ መሆናቸውን ብቻ ነው የማስታውሰው:: ስላየኇቸው በጣም ደስ ብሎኛል::
እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት በልምድ የተሞላ ከዜሮ ተነስትክ ቢልየነርነት WOW!! አባቴ እ
ጌታ እድሜዎትን ያርዝመው!!🙏
እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥሆት የኔ ባት ባለፈ ዳዊት ድርምስ ላይ ፕሮግራሙን ተከታትያለሁ. ታሪክሁ. ደስ ይላል አባታ❤
እንዲህ አይነት ድንቅ አባቶች ለአይምሮአቸዉ እና ለልቦናቸዉ ነፃነት ያላቸዉ በሞራልና በግብረገብ የታነፁ ሰዎች በሂወት መኖራቸዉ በጣም ይገርማል ከ40 አመት በፊት የነበረዉ ትዉልድ ምን ያህል የሞራል ከፍታ እንደነበረዉ ያሳያል ተማሪዎች ድንጋይ በመወርወር በጥብጠዉ ባያፈርሱት እና ትልልዱ ባይፈርስ ኖሮ ለማንኛዉም እንዲህ አይነት ድንቅ ሰዎችን ከየጓዳዉ ፈልጋችሁ ብታመጡልንና ልምዳቸዉን አስተሳሰባቸዉን ቢያጋሩን በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
እኛን ለማስተማር ፈጣሪ እድሜ ሰጠዎት
100% የሕይወት ታሪክዎን አሰሙን
እንዴት እንደማደንቅዎት ግራ ገባኝ
እድሜዬ 68 ነው
ሕይወቴን ሙሉ ነው የተናገሩት
ሚዲያውን ጋዜጠኛውን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
How Amazing and Very Great Father Ato Tsega is !!, I am really tocuhed by his life journey. What a successful Person. I wish and pray for long live to him. Stay healthy and strong.
ክቡር እቶ ፀጋ እርሶ የኢትዮጵያ እንሳይክሎፒዲያ ኖት እባክዎትን እሄንን ተሞክሮዎን ቢቻል በመፅሀፍ መልክ ቢያሳትሙት እጅግ ለትውልድ የሚጠቅምነውና እቦክዎትን ከቤተስብዎጋር ተመካክረው በመፅሀፍ መልክ እንዲያሳትሙ በማክበርና በኢትዮጵያዊነት እለምኖዎታለሁ እድሜና ጤና ይስጦዎት
ጅግና✌️✌️✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Very very impressive History.
I was doing similar things in early in 1970 E.C . When our families were eating dinner night time, I was holding scanndle OR light in because we were living in Rular areas remotes areas. So the memories coming in my mind still Now and it is very good respectful culture and I like it.
Also I was washing their lages
Night time before bed. I kiss their leg after I findhed wash .
That is so funny but very respectful to our families.
It was the basic part for my life today. All those respect,love and decpline are in my life today afte 46 years till now . Thank you God.
When you respect, Other's God will help you, your life and same things form this gentleman wealthy person. God bless him .
ያልተቀባባ እውነተኛ መልስና ታሪክ
የሚገርሙ አባት ናቸው ደስ ሲሉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገፕሁት
በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ የሰጡን ❤❤❤❤
He is my father's friend thank you for presenting him. My father always talk about him and his thinkings & I always eager to know about him and how he got to zs point. Thank you for bringing him it is exciting.
This man is truly wise.
በጠም ጥሩ ትምህርት ስለሰጡን እሳቸውንም አቅራቢዎቹንም እናመሰግናለን።
የትልቅ ላይብረሪ ናቸው።
እግዚአብሔር ትላልቅ ሰዎችን ያቆይልን ያብዛልን፡፡ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ፡፡
ምርጥ ምክር ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን::
ደሰ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይሰጦት ፈጣሪ.ያሬዶ እናመሰግናለን❤❤❤🙏
ታሪካቸው ደስ ይላል ትምህርት የሚሆን ነው
በጣም የተረጋጉና ምክራቸው አስተማሪ ነው እድሜ ይስጥልን አባታችን
ዋዉ ብርጥና አስተማሪ ታሪክ የጥንካሬ የይቻላል ዉጤት ነህ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉
ያሬዶ እናመሰግናለን ድንቅ አባት ስላቀረብክልን!
Though he couldn't continue education to the level he wanted due to different reasons, he satisfied his thirst for it by supporting students. His encouragement drive me a lot and never forget his reaction how he grabbed the legacy (1 thousand ...pages)Webster Dictionary from his shelf and gave me when I first told him that I passed ESLCE and joined University! He is our Role model in all his deeds and thoughts.
ይህ ሁሉ የሚያሳየን ምን አይነት genuine ጊዜ እንደነበር ነው ወይ መታደል!
በጣም ! መሳጭ , ጥልቅ አስተማሪ ወይይት 👌 አባታችን ከየት ተነስተው የት እንደደረሱ የብዙሐን ምሳሌ ናቸው ...ቀሪው ዘመንዎ የተባረከ ይሁን 🙏 ምን ያክል ውይይቱ እንደሳበኝ ❤ WOW 👌
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ዕድሜ እንዲሰጦት ፀሎቴ ነው አቶ ፀጋ
ከወላጆቼ ያላገኘውትን እውቀት ስለሰጡኝ እግዘብሔር እድሜና ጤና ይስጦት በጣም በጣም አመሰግኖታለሁ የልጆቼ የምሰጠው ስጦታ ይህ የእርሳን ትምህርት ነወ።
Long live father ❤
What an amazing journey! May GOD bless us like this blessed man!.
ትክክል!!!
ትክክል! ይህ ቃል ? እንዲያውም የመኪና መንገድም , ሆነ ጽዳት ቢስሩ ለእነሱም ንፋስ ምቀበል ነው !
👍
በጣም ደሰሰሰሰ ብሎኝ የሰማሁት ወግ
Impressive package. I enjoyed every bit of the interview. A considerate man, mentioning Ato Kebedom, a good man whom I know very well touched me because he didn't get the same opportunity to be a role model. People who hail peace and value impress me. Thanks a lot for the lesson.
እንደዚ አይነት አባቶችን ይብዛልን ቀጥተኛ ❤
ጋዜጠኛዉ የገባህ ጆሮህን በደንብ መጠቀም የምትችል እንግዳህን አክባሪ ቱህት አስተዋይ ነህ ሌሎች ቃለ መጠይቅ አቅራቢዎች እባካችሁ ከዚህ ጋዜጠኛ ተማሩ ጨዋነት ::አባታችን ራሱን የቻለ የመፃሀፍት ትረካ ይመስላል ታሪኮት እባኮት በመፀሀፍት ታሪኮትን ያሳትሙ ለትዉልድ ብዙ የሚያስተላልፉት ታሪክ አለዎት ::
ከአባታችን ብዙ ቁምነገር አግኝቼያለሁ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣቸው።
ከተናገሩት የገረመኝ አንድ ነገር የከፍተኝ ፍርድቤት የመሃል ዳኛ እንግሊዛዊ ነበር
ዶ/ር ኦብጆሃር ይባል ነበር።
አምበሳና አስተዋይ አባት የምን ፕሮፌሰር እርሶን የሚደርስ የለም
ልበ ብርሀን ኖት... ድሮ አ/አ ሜክሲኮ አካባቢ ፒፓዎን ይዘው ሬንጅ ሮቨሮን ሲዘውሩ.. i think with your fedora hat እኔና ጓደኞቼ ''ይሄ ዜንጦ ሽማግሌ''😂 እንሎ ነበር... እድሜ ይስጦ
በድጋሚ አቅርቡልን የሚገርም ታሪክ ነው የነገሩን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጦት❤
በጣም ምርጥ አባት❤❤❤እድሜውን ይስጥዎት
አየ ውቨት: ልክ የጎንደሩን አያቴ: ማስተዋል: ብስለታቸው ማስተወሳቻው: ይደንቃል::
I’m totally impressed with every experience he went through
Impactochi kiberulen ejig betam Des yemil ewnetegna astemari tilek sew nw yakerebachihulen.. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንዲሁ በስስት እየሰማሁዋቸው አለቀ❤
Great memory long live abatachen💚💛❤️
ብርቱ አባት ከስራ እስከ ትዳራቸው ከዚያም ለልጆቻቸው ታማኝ ታታሪ ታላቅ አባት ምስጋናየ ባለሁበት ይድረስዎት🙏ባለማተብ ታማኝ የስራ ሰው ልክ እንደ አባታችን ያሰብንበት በጎ አላማ እንዲያደርሰን እመኛለሁ። ሁላችንም ያለምነው አላማ እንዲሳካልን ለአላማችን ታማኞች እንሁን
ABATACHEN YE HAGER BALE WELETA EDEMAY TENA YESTOTE ❤
wonderfull program
Long life our father
Des yemel tareke. Ato Tsega Egizabher yebarkote
ፀጋ ደእደስምህ ፀጋ ይብዛልህ
EGIZABIHER EDMENA Tenawotin Yabizalot!❤❤❤🎉🎉🎉Yaredo Ato Ashe Enamesegenalen!Meseret yalew Timihrit Yalachew Abatachinin Egeda Sile Aqerebachihulin!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ትክክል!
ታታሪ ሰራተኛ ናችው ጤና ዕድሜ ይስትዎት አምላክ.
Iron man & quality minded long life for Ato Betgega
ጋሼ ገለቶማ! እድሜ ይጥልኝ
ዳዬ የኛ እቁ እንወድሀለን. ❤
Lovely program
"yetemegnehewun new yemitagegnew" refers to the Law of Atraction!
ትውልዱ ሰንፏል ወኔው ተሰልቦ በስስ ተለክፏል የሚሰራው የሚሰደብት ሰርቆ የከበረው የሚወደስበት ዘመን ላይ ደረስን ።
Control yourself, save your money, and work any jobs available at the core point of this discussion .Thank you
የቄስ ልጅ ድሮስ ምን ይሆናል የትልቅ ትልቅ ነው እንጂ? ❤❤❤❤❤
እውነት?
kezi yaltemare mergzem deha new
mengset kesewyew temaru
Please, degami yekerbulen dese silu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጋሽ አሼ ናፍቆናል
🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Wow
I know it
👍
አዘጋጁ ብቃት ያለህ ነህ ታሪኩን አደራ መፅሀፍ አድርጉት አስተማሪ ነውና
He has a book already published
Ethiopian youths have to be deployed to gambela , asosa...and start farming😊
❤
I am so sorry
❤❤❤❤❤❤
Edeme ktena gare yesetlegn
wawe ihave money
👌
ጋሺ ፀጋ እድሚ ይስጥህ😂❤❤
ashe nafikonal
የጠያቂው የብስለት ደረጃ ከእሳቼው ጋር ሲነፃፀር እጅግ የበዛ ዕርቀት እንዳለው በጥልቅ ታዝቤአለሁ!!
፨፨ በእሳቼው የማንነት ደረጃ ሊቀርቡ የሚገባቸው ጥያቄዎችም ሆነ ከምላሻቼው አንፃር የሚሰጡ አስተያዬቶች ከፍ ያለ ጥንቃቄ ይሻሉ !!
፨፨ ደጋግሞ ማቆረጥ ፤ ለምሳሌ ስለ ፒፓና ጫት ደጋግሞ ማንሳት ይህን መድረክ አይመጥንም !!
እንግዳው አከብራለሁ ሂወታቸው አሰተማሪ ሰለሆነ አሼን ምነው ጠፋህ በልልኝ
ድንቅ አባት ታታሪ አባት አክብሮቴ የላቀ ነው።
ከዚህ በመቀጠል የዩቲዩቡ ሰም ገን ያሳዝናል ። ለምን የራሳችን ቋንቋና ፊደል እያለን በፈረነጅ ቋንቋ ቅኝ መገዛታችን ። ያቀረብካቸቸውን አባት እንደመናቅ ነው ያሳዝናል። ለመሆኑ ምን ያህሎቻችሁ ናችሁ የሀገራችሁን ታሪክ የምታውቁ ????? የተኛው ቻይና ወይንስ ጃፓን ….. ነው የራሱን ቋንቋና በሃል ትቶ የሰለጠነው ???? በጣም ማፈሪያዎች ናችሁ ። ጥሩ ሰራም ብትሰሩ ግማሽ ጎፈሬ ግማሹ መላጣ ነው ። መጀመሪያ እራሳችሁን ሁኑ ። የሰለጠኑት በራሳቸው ኮርተው እነጂ እንደ እናንተ አፍረው አይደለም ። 😂😂😂😂😘